ለመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ፍላጎት ማጣት • Lack of Desire for the Word of God | ሴላ መሠረት
HTML-код
- Опубликовано: 6 фев 2025
- ለእግዚአብሔር ቃል ካለ የፍላጎት እጦት የተነሳ በዝምታ እና በብቸኝነት የሚሰቃዩ ብዙዎች ናቸው። ይህ በክርስቲያን ሕይወት ውስጥ በተለያዩ ምክንያቶች ይከሰታል፣ ግን እኛ ልንታገሰው ወይም ሲያልፍ ያልፋል ልንለው የሚገባ ጉዳይ አይደለም። በዛሬው ቪዲዮ ውስጥ ከዚህ የእግዚአብሔር ቃል ፍላጎት ማጣት ቀስ በቀስ እንዴት እንደምንነሳ እና በቃሉ እንደገና በእርሱ ፊት የመገኘትን ጣፋጭነት የምንጎበኝበትን ተስፋ እናያለን።
From the crippling lack of desire for the Word of God, there are many who suffer in silence and solitude. This happens for various reasons in a Christian's life, but it is not a matter we should deal with leniently. In today's video, we talk about how we can slowly rise from this lack of desire for the Word of God and hopefully experience the sweetness of being in His presence through His Word again.
Don't forget to subscribe!
/ selahethiopia
በማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ያግኙን | Connect with us on our social media pages:
/ selahethiopiaorg
t.me/selahethi...
/ selahethiopia
/ selahethiopia
-
'ሴላ መሠረት' የክርስትናን መሰረታዊ ሥነ-መለኮታዊ ሐሳቦች እንዲሁም ልምምዶች የምንቃኝበት ተከታታይ ፕሮግራም ነው።
Selah Meseret is a series in which we discuss the basic and foundational principles and practices of Christianity.
wooooowwwwwwwww thanks guys ❤❤❤❤👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏👏🙏
"ለ እግዚአብሔር ቃል ያለን ረሀብ የመንፈሳዊ ህይወት ጤንነታችን መለኪያ ነው!" የሚያስተምር፣የሚመልስ መልዕክት ነው❤ blessing❤
Amen, tebareki ehte...
God bless you guys so much!!! Its amazing how organized you are.
የሚጠቅም መልእክት ተባረኪ
God bless you my sister
ተባረኪልኝ
ተባረኪ የተወደድሽ!
ውስጤ በፀሀፍ ቅዱስ እረሀብ ተገብግባል ግን ማበብ አቃተኝ የምሆነውን አጣው እስታ ምክር ያላቹ
Interesting
Thank you may God bless you my dear
መጽሐፍ ቅዱስ ለማንበብ ፊላጎት አለ ግን ትርጉም አይገባም፣ ምን አማራጭ ይጠቀም?
God bless you texnanchalew