ኢትዮጵያ ውስጥ ካለ ደሀ ይልቅ አሜሪካና አውሮፓ ያለ ዳያስፖራ ነው ሊታዘንለት የሚገባው፡ ድንቅ የበአል ሾው ኮሜዲን እሸቱ ከማንያዘዋል ጋር፡donkey tube

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • Manyazewal Eshetu
    / @manyazewaleshetu
    JEGNA MEFTER
    THIS IS A BEST MOTIVATINAL SPEECH FOR ETHIOPIAN DIASPORA TO INSPIRE THEM FOR A POSITIVE CHANGE IN THE NEW ETHIOPIAN YEAR.
    This show is a talk show , in which different guests will be invited and they will share their life experience with the host comedian Eshetu. so that the youth will take a lesson from their success and failure. from the prices they have paid in life and from the victories they have achieved in life . the theme of the show is showing the young generation how hard they have worked to be where they are today.
    and we want to promote the culture of praising our heroes rather than insulting them on social medias. further more we are aiming to give the youth role models they can look up to.
    we will invite different guests every week , guests like artists, experts, motivational speakers, sports person, authors e.t.c....
    Today's Guest Motivational Speaker Manyazewal Eshetu
    / @manyazewaleshetu
    #manyazewaleshetu
    #garyvee #motivational #personalDevelopment #inspirational
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~

Комментарии • 816

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 4 года назад +53

    ትክክል ነህ፣ አንዳንድ ሰዎች የውጪ ሀገር ኑሮ በጣም ቀላል ይመስላቸዋል። ከሀገር ሲወጡ ነው እውነታውን የሚረዱት።

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 4 года назад +288

    ወይ ሰይፍ ፉንታውን አንድ ቀን ቁምነገር ሳይሰራ ያንን የመሰለ ቦታ ይዞ እንደ ቀለደ አረጀህ ይሄ ትንሽ ልጅ ትናንት የተፈጠረ እሼ ትንሹ ስራው ትልቅ እደግ እሼ ለአንተ የቴሌቪዝን ጣቢያ የግልህ ቢኖርህ ምኞቴነው ማናዝዋል አይምሮህ ብሩህ ነው ተመችተህኛል ይመችህ

    • @user-to4uy7wu4v
      @user-to4uy7wu4v 4 года назад +20

      ሰላም ላንተ ይሁን ለአሼ መልካም መመኘትህ በጣም ጥሩ ነው እኔም እመኛለሁ ነገር ግን የሌላውን ውድቀት ማሰብ ቢቀርብን መልካም አዲስ አመት እመኛለሁ

    • @kidusefrem896
      @kidusefrem896 4 года назад +2

      @@user-to4uy7wu4v ወሬኛ በአንቺ ቤት አማርኛ ማሳመርሽ ነው ኤድስም ሲደበቅ ነው አለምን ያጠፋው የእሸቱ አይምሮ የተማረ ነው ሰይፉ የወያኔ አቃጣሪ ስለነበረ ቦታ አገኘ እረፊ ብዙ አታናግሪኝ ስለማውቀው ነው ሰይፉን ብዙ ማውራት አልፈልግም

    • @sadasada6384
      @sadasada6384 4 года назад +5

      Seyfu lela eshe lela seyfu alseram lalshi lanchi yhonal gn lelela sertsl hulum yerasu teseto alew

    • @kidusefrem896
      @kidusefrem896 4 года назад +5

      @@sadasada6384 ስለሚሰድባቸው በአደባባይ እንዳያወርዳቸው ነው ታዋቂ ሰዎች እርሱ ጋር የሚቀርቡት ኢትዬጵያውስጥ ምንም ሊያስተዋውቃቸው የሚችል መድረክም ስለሌለ ዘፋኞች አዲስ ሙዚቃ ሲያወጡ ለማስተዋወቅ ሳይፈልጉ አማራጭ ስለሌላቸ ይቀርባሉ እንደቀለደበት ፕሮግራሙን አንድ እዚህ ግባ የማይባል ቁምነገር የሌለው ነው

    • @sadasada6384
      @sadasada6384 4 года назад +2

      @@kidusefrem896 lemndn new gn metfo gonun lemawurat yemnchekulew esu bzu bego negerkchin yadergal sew bemjchilew ena besmetu new seyfu lela sew eshe lela sew endeza masebu tru ymeslegnal

  • @mchiyaschekole4433
    @mchiyaschekole4433 4 года назад +22

    ጀግንነት በጦርነት ብቻ አደለም
    የሀሳብ ጀግና ነው ዋናው!!!!፡፡
    ጀግናዎቸ በርቱልኝ ኮሜዲን እሸቱ እና ማንያዘዋል

  • @user-fx3tp9dg4u
    @user-fx3tp9dg4u 4 года назад +57

    የውነት ለእኛ ለሥደተኖች ትልቅ ትምርት ነው ካወቅንበት ተባረኩ

  • @user-cm4ij8xl2v
    @user-cm4ij8xl2v 4 года назад +89

    በውነት እሰከ ዛሬ. አንበሳ ነበርኩኝእያልኩኝ ፀጉሬነን ነፍቼ. ነበር የምጐራደደው አሁን በዚህ ሰው ምክር ወደ. ዶንኪነት ልመለስ ወስኛለሁ ዋው. ከተኛሁበት ባነንኩኝ

  • @S.m543
    @S.m543 4 года назад +31

    በጣም ጥሩ ውይይት ነው
    የኢትዮጵያ ህዝብ ከውጪ ገንዘብ እርዳታ ሱሰ ሆኖበታል
    ባንክ እንኳን ከውጪ ገንዘብ ሲላክልዎ እያለ አድቨርታይዝ ያረጋል
    ግዴታ አድርገውታል

  • @danielg6855
    @danielg6855 4 года назад +4

    እግዚያብሔር አደበትህን ይባርከው ሌላ ቃል የለኝም

  • @wubeethiopian6281
    @wubeethiopian6281 3 года назад +6

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ በጣም አስተማሪ ውይይት ነው እግዚአብሔር እረዥም እድሜና ጤና ይስጣችሁ እትዬጰጲያ ለዘላለም ትኑር🙏💚💛❤️

  • @wome8375
    @wome8375 4 года назад +11

    ዋው ማኔ አሜዚንግ ሁለታችሁም ድንቅ ኢትዮጵያዊ ተባረኩ

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay8669 4 года назад +3

    እንዴት ያለ ስብእና ነው፣
    ልብ ያለው ልብ ይበል!!
    በጣም ጎበዝ!! አንተ ብዙ ሰው ትለውጣለህ።
    መልካም ዘመን ያድርግልህ!!

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 4 года назад +2

    በጣም የምትደነቁ የልጅ አዋቂዎች ናችሁ የቤ ክርስቲያን አባቶች በሱፍ ውስጥ ያለ ረሀብ በደበሎ ውስጥ ያለ ጥጋብ ይላሉ በኢትዮጵያ ያለ ደስታ በውጭ ዓለም ያለ ስቃይ እግዚአብሔር ይወቀው እላችኋለሁ አድናቂያችሁ

  • @beti1237
    @beti1237 4 года назад +13

    ዋው እሼ ይሔን ልጅ በጣም ነው የምወደው የማከብረው በድጋሚ እንግዳ ስላደረከው እናመሰግናለን በጣም እስማርት የሆነ ልጅ ነው

  • @aksumaylove9948
    @aksumaylove9948 4 года назад +4

    በጣም አስተማሪ ነው ማስመሰል በጣም ከባድ ነው አልሞክረውም ሞክሪውም አላውቅም ።በርቱ ተመችቶጛል እስተሳሰባቹህ።

  • @mekonendebela3075
    @mekonendebela3075 4 года назад +8

    እግዚአብሔር ይሰጥልን ልክ ልካችን ነው የነገርከን 98% ትክክል ነው!

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 4 года назад +25

    እሼ አንበሳው መልካም በአል ተመኘውልክ 😘 ነብሶቼ በአሉ የፍቅር የሰላም ያርግልን በሰላም ለአገራችን ያብቃን 😘 ያገሬ ልጆች በጣም እወዳቹአለው ክፉ አይንካቹ 😉 🌻🌻🌻

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 4 года назад +28

    Real life is simple. I am always try to be simple and show the simplicity of life.
    7years ago, I met an Ethiopian lady in airport. She got huge laggage and must pay much more money for the weight than her ticket. She was stressed out. All I said was, next time take money not laggage and I helped her out bcz I wasn't carry laggage.
    Let us promote Ethiopian clothes and furnitures. Awareness and focus is vital.
    May God bless Ethiopia.

  • @alisemir2527
    @alisemir2527 4 года назад +2

    እኔ በጣም የሚገርመኝ ነገር ኢትዮጵያ ውስጥ ሰው ገና ትንሽ እንጀራ መብላት ሲጀምር ወይም ትንሽ ያገኘ ከመሰለው ተንደርድሮ ውጪ ሃገር የሚኖረውን ሰው መዝለፍ ይጀምራል። አሁንማ ብዙ ሰው አፉን የሚፈታው ዲያስፖራውን በመስደብና በማሳነስ ነው። እዚህ ሲመጡ እኮ እንዴት አምስትና አስር ዶላር ከኛ ለመልቀም እንደሚሽቆጠቆጡ፣ ከቤታችን ለመጋበዝ እንዴት እንደሚቁለጨለጩ ሳይና አገር ቤት ከተመለሱ በኋላ የሚሰጡትን አስተያየት ስሰማ በጣም እደነቃለሁ። ከዚህ በቃረሙት ሽርፍራፊ ዶላር ቡትቷቸውን እንዳልጣሉ ሁሉ አትዮጵያ ገብተው ሲኮፈሱ ሳይ ያስገርመኛል።

  • @kalabiy66
    @kalabiy66 4 года назад +23

    Mane and Eshe, you guys are amazing! The story Mane told on the transition of Ethiopians from Belgium to London is too real! I am a volunteer translator for such people in Belgium and the stories I hear will not only make an educational documentary but also great movies or series. I really wish we could collaborate to show people's stories on big screens. Our fellow Ethiopians go through so much troubles and tribulations but most importantly the amount of strength they have is unbelievable! Happy new year to you both!

    • @ConnectAfricaOfficial
      @ConnectAfricaOfficial 4 года назад +5

      Selam Kal,
      Enkuan Aderesesh! Happy new year 2013!
      My name is Mahlet Ayele, currently based in Netherlands. I am the founder and host at Connect Africa youtube channel. In April 2020, I launched the channel, essentially to publish my research-based film on Rastafari in Ethiopia as part of for my studies- MA in African Studies at Leiden University. Now the channel is also dedicated to bring social, economic and political issues of Africa (please see videos here my channel) to our viewers in diaspora and back home.
      One of the socio economic issues that I would like to document is on migration-- to show that Ethiopians back home that the life of migration is not as its portrayed in social media.
      In this regard, I would like to get your assistance in identifying the Ethiopian immigrants-- those who would like to share their story. I am also open to hear from you what you suggest.
      I look forward for your reply.
      We can also what'sapp...I m at +31647150486.
      Kind regards.
      Mahlet

  • @nitsmydam6742
    @nitsmydam6742 4 года назад +24

    አይ ማንያዘዋልየ እንደው የልቤን እኮ ነው የምትናገርልኝ አቦ ምችት ይበልክ አሹየ ማንንማቅረብ እዳለብክ በደንብስለምታውቅ እናመሰግናለን ሰይፉሾው ምን አይነት ሰው መቅብእንዳለበት ከአንተይማር

  • @hannatsehaye5097
    @hannatsehaye5097 4 года назад

    በጣም ይገርማል ውስጣችንንነው የቃኘኃው በጣም አስገራሚና ጎበዝ አስተማሪም ጠቃሚም የሆነ ንግግር
    (amazing lecturers) ነው እግዛብሔር እንደ እናንተ ስዎችን ያብዛልን ተባረኩልኝ ይህንን ነገር ሁልጊዜ ባገኝሁት አጋጣ ለዘመድ ለጏደኛ ብናገርም እንዲህ ከሆነ ለምን አትመለሱም እያሉ ያሾፋሉ ወይ እነሱ እንዳይሄዱ የምትከላከል ይመስላቸዋል ማንም አይረዳህም ዝምን መረጥኩ አሁን ግን እንደናንተ አስተዋይና ኢንፎርሜሽን የሚያቅ የሚያሳውቅ አዋቂዎች ሲገኙ ለካ ለሁሉም ግዜ አለው(የጥበቡ ስለሞን) የሚባለው እውነት ነው ብዬ ደስ አለኝ እናመስግናለን ተባረኩልን::
    እሽቱ በጣ አከብርሀለሁ ለአገር ለወገን የሚስራ ወጣት ምሳሌ ነህና
    Thank you

  • @helenbelay6106
    @helenbelay6106 4 года назад +13

    I have been watching this video religiously may the lord bless you

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n 4 года назад +2

    እሼ በጣም እናመሠግንሀለን በጣም የሚገርም ሠው እንደዚህ ነበር የናፈቀንንንንንንንንንን ተመስገን

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 4 года назад +8

    የስ እየበላዉ እየጣዉ ዘና ብዬ ነዉ ያሳለፍኩት እዉነት ነዉ ድባቡን ለማምጣት ጥሬ አለዉ 💚💛❤👌

  • @selamayele3224
    @selamayele3224 4 года назад +19

    አረ ሲገርም ሚገርም አስተሳሰብ ነው እንኳን አደረሳቹሁ

  • @meuse69
    @meuse69 4 года назад +2

    እሼና ማኔ እንኳን አደረሳችሁ ማኔ አንተን ሳውቅህ በአካል ቆየት ብሎል ግን እንደዚህ አይነት ገንቢ ሀሳቦች እንዳሉህ ያወኩት በቅርቡ ነው አንተን ማዳመጥ ከጀመርኩ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ የሚያስተውል ልቡና ይስጥህ ተባረክ ብያለሁ።

  • @serkaddislevens1546
    @serkaddislevens1546 4 года назад +9

    በጣም እናመድሰግናለን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 4 года назад +7

    Thank you, Exactly you understood what we go thru and our sacrifice to our family and our people, not even your own family understand our pain but to take for ride.

  • @samiart2989
    @samiart2989 4 года назад +15

    የሚገርም ሰው ነው:: አመት ብትሰማው የማይሰለች , እያንዳንዱ የሚናገረው ነገር ለኢትዮጵያ ጠቃሚ ነው! እሼ እናመሰግናለን!

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 4 года назад +11

    I loved the name of your media (donkey tube). It is a brilliant way to show respect for those who work hard and change our perceptions. Keep it up ESHETU.
    Love and prosperity to Ethiopia

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p 4 года назад +2

    እንዴት ነው የተረዳከን ወንድማችን እንዳተ አይነቱን ያብዛልን እሼ ምርጥ ሰው ሰላማችሁ ይብዛልን

  • @adanetesfaye5907
    @adanetesfaye5907 4 года назад +11

    Great to hear You, Thank you so much .

  • @Johnny-k7s
    @Johnny-k7s 4 года назад +12

    በጣም አናመስግናለን በተለይ አዚህ ሃገር ነርሲንግ ሆም አየስሩ ሃገር ቤት ሄዶ ዶክተር ነኝ አያለ ይፎክራል ይህንን መስማት ያስፈልገዋል

    • @masreshatrefeofficialtube9203
      @masreshatrefeofficialtube9203 4 года назад +1

      አውሮፓ አውስትራልያ አሜሪካ ያለን ሴቶች እኮ ጉረኛ አይደለንም የኛዎቹ ወንዶቹናየአረብ ሀገር ሴቶች ናቸው ሀገር ቤት ሲሄዱ በአየር ላይ ካልተንሳፈፍኩ ይላሉ

    • @jesusislordamen6461
      @jesusislordamen6461 4 года назад +1

      Yes you are right

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman308 4 года назад +7

    እውነት አንተ ምርጥ ነክ እሹ እናመስግናልን
    ፍቅር ያሽንፋል ፍቅር ይስጠን ያርብ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @Yafet88
    @Yafet88 4 года назад +7

    ማኔ smart ነህ እኮ እሼ እናመሰግናለን ሁለታችሁም ምርጥ ወጣቶች ናቹ ማኔ በስደት ላለነው ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠህን በርቱ

  • @FREEDOM_RT222
    @FREEDOM_RT222 4 года назад

    ወይኔ በስም እንጂ በአካል አላውቀውም ነበር ስሙ የትልቅ ሰው ስለሚመስልኝ ትልቅ ሰው ይመስለኝ ነበር ወጣት ነው ለካ ? ግን ጭንቅላቱ ከገመትኩት በላይ ትልቅ ነው እንኳን አደረሳችሁ ። proud both of you guys !!!እንደኔ በታኝ የለም አሁን ትምህርት ወሰድኩ አንተ ደሃ ሆነህ ሌሎችን ሃብታም እያረክ ነው ያልከው ውስጤ ነው፡

  • @Yafet88
    @Yafet88 4 года назад +18

    እሼ እባክህን ፕሮግራማቹ ቀጣይነት ይኑረው ስማርት ናቹ

  • @bbabbabsbhahahha5525
    @bbabbabsbhahahha5525 4 года назад +4

    እኔማ ዓረባች የሚሰጡኝ ዶላል ፎርጅድ ይመስለኛል ክብር ለዓረብ ሀገር ሴት

  • @genetasrat3543
    @genetasrat3543 3 года назад +1

    ሁለት የሚገራርሙ የኢትዮጵያ ፈርጦች በጣም አድናቂያቹ ነኝ እግዚአብሔር እንደናንተ ኢትዬጲያ ሀገራቸውን የሚወዱ ወጣቶች ያብዛልን💚💛❤

  • @alphasquad25
    @alphasquad25 4 года назад +18

    I see you guys working together, very educational we need people like you Manyazewal. Just subscribed your channel. Keep it up brother.

  • @nunshamitku2722
    @nunshamitku2722 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛው እናመሰግናለን

  • @sinkineshdemessie9862
    @sinkineshdemessie9862 3 года назад +1

    እኔ ብቻዬን 10,000 ባረግ እንዴት ደስ ባለኝ he is so intelligent oh my God amazing simply I say thank you and God bless you I’ll definitely watch your videos for sure and I’ll share I also love
    እሼ 🙏🏻😘👏💕🌷

  • @hayathassen4580
    @hayathassen4580 4 года назад +2

    አጂብ በጣም ትክክል ነው የተማርነው ሁሉ በሰማነው የምንጠቀምበት ያድርገን ያረብ

  • @selamwoldu694
    @selamwoldu694 4 года назад +3

    Thank you for inviting Manyazewal again I am really happy to see you guys always but this is what I wanted to my Ethiopian young people If you guys tour to all Ethiopia states & motivate that will be great. Thank you again for all you have done.May God bless you & all the crews too.

  • @mimitube3187
    @mimitube3187 3 года назад +3

    ዛሬ ስሰማ ያኣላህ በቲቪ ሆኖ ቤተሰቦቻችን በሰሙልን

  • @user-gp8dw2oy5r
    @user-gp8dw2oy5r 4 года назад +3

    እውነት ነገር ነው የሀገራቸውት በጣም እናመሰግናለን

  • @qinelekulu4145
    @qinelekulu4145 4 года назад +6

    እሼ እናመሰግናለን ይመችህ የአራዳ ልጅ

  • @enkuyersama1746
    @enkuyersama1746 4 года назад +1

    አይ ማን ያዘዋል እሸትዬ እኔ ይህው 5አመት ሆነኝ ግን እድሜ ለቤተሰብ አጠፉት ለምሳሊ ወንድሜ መጃፍቃድ ላውጣ አለኝ 10ሺ ላኩለት 3ቀን ጨረሰው ከዛ በቃ ሱቅ ክፈችልኝ አለ ከፈትኩ አከሰረው የዱርዬ መሰብሰቢያ አደረገው እደገና እራሱን አግቶ ታግቶል እገለዋለን ብር ካላክሽ አሉኝ20ሺ ላኩ ስደላይ ስትሆን ማንም አይረዳህም እዛላይ ሁል ጊዜም ትሳሳለህ እዛላይ ብር አለ በድጋሜ ታመመ ተባልኩ አሁንም ብር ላኩ ተሻለው እና ስልክ ላኪልኝ አይፎን11 ላኪ አለኝ አየህ ብዙ ነው የኔ ታሪክ ይገርማል ቤተሰብ ከባድ ነው አዱ ተዘረፍኩ ሲል አዱ ልብስ ሲል ውይይይይ አረ ምኑ ቅጡ

  • @salemlealem4436
    @salemlealem4436 4 года назад +2

    Great discussion ....love it! This is the only way we could change the mindset of our society .God bless you both!

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 4 года назад +32

    እግዚአብሔር ይባርክህ ምን ያህል ዋጋ
    እደምንከፍል ተርድተከናል በስመ ውጪ
    አልጋ ባልጋ እሚመስለው ስው አለ

  • @muluberihun7130
    @muluberihun7130 4 года назад +4

    ውይይይስወዳችሁ እናተ ልጆች እድሜናጤናይስጣችሁ

  • @selamawithg408
    @selamawithg408 4 года назад +3

    God bless you Manye.. what a great talk, idea that you shared, Thank you🙏

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 4 года назад

    እጅግ በጣም ግሩም መልሶች ናቸው ሃሳቦቹ የሚደነቁ ነገር ግን ኢትዮጵያ ያለ ህዝብ ዘመድ ማለት ይሻላል እግዚአብሔር ይስጥልኝ አይሉም ፅዳት ሰርቼ ነው የምልከው ብትል አያምኑህም የለኝም ስትል ቦርሳህ ውስጥ ያለውን አራግፈህ ያለውን ላክ ነው መልሱ እናትና አባት ብቻ መርዳት አለቀ እግዚአብሔር ይባርክህ አሜሪካ ላሉት ወገኖችህ ማዘንህ ግሩም ሰው ነህ :: 40 ዓመት ኖረው ሁልጊዜ አገራቸው ነው መሄድ የሚፈልጉት ንብረት አላፈሩ ኑሮ ውስጥ አልገቡ ወይ አገር አልገቡ መሃል ላይ የቀሩ ወንድሞቹ እና እህቶቹ አገር ላይ ቤት ይሰሩለታል ስንት ጊዜ የመስኮት እና የበር እንደላከ እውነቱን እንነጋገር ጥሩ ብለሃል እግዚአብሔር ይስጥህ ማን ያዘዋል

  • @user-vu3ni4cd6p
    @user-vu3ni4cd6p 4 года назад +2

    በጣም ቆንጆ ትምህርት ማኔ እና እሼ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @aklesiyazemere5238
    @aklesiyazemere5238 4 года назад +2

    Thank you Maneeee from diaspora. ye ye ye we are nothing with out our family. its both side pleasure. to make happy your famly and to see there happines.

  • @mametetemke868
    @mametetemke868 4 года назад +21

    Amazing person 👏👏👏👍👍👍

  • @semutube9497
    @semutube9497 4 года назад +1

    ስደት የሚአስጠላም ደስ የሚልም ነገር አለዉ
    ትግስት ይፈልጋል የሰዉ ፊት እሳት ነዉ
    ግን ደሞ አሁን ዋጋ ክፈል ቡሀላ ተጫወት አድል የሚባለዉ
    ማንያዘዋል ምርጥ ሰዉ እናመሰግናለን

  • @mulukenmassa6002
    @mulukenmassa6002 4 года назад +1

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርቱ እሼ፡፡

  • @HalimaHalima-qe6tq
    @HalimaHalima-qe6tq 2 года назад +1

    ዶንኪ ቲዪብ በቲቪ እንዲሆን አመቻቹልን ብዙ ኢንተርኔት የማይጠቀም ሰውጋ እንዲደርስ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wendwesen1
    @wendwesen1 4 года назад

    አቦ ተመችታችሁኛል:: አሁኑኑ በጣም ለሚያበሳጩኝ ዘረኞች እንኳን አደረሳችሁ ብዬ እልካለሁ seriously. Thank you for your motivational discussion. God bless

  • @truthteller9493
    @truthteller9493 Год назад +1

    ይሄ መልእክት እግራቸውን ሰቅለው ብር ብር ላኩ ለምትሉ ላቆረቆዛቹን የዘመድ ጠላቶች ሁሉ ይሁን አዳሜ ሰርተህ ጥረት ግረህ ብላ!!

  • @zematube8985
    @zematube8985 4 года назад +1

    እሼ በጣም በርታ እግዚአብሄር ይርዳህ ዘረኝነትን ምትፀየፍ ምርጥ የአራዳ ልጅ።

  • @esd6407
    @esd6407 4 года назад +12

    እኛ አሰተዳደጋች እራሱ የተሳሰተ ነው የሚሰራውን አየተሰደበን ነው የደግነው ።

  • @elsalikenewlminalasayechin4153
    @elsalikenewlminalasayechin4153 3 года назад +1

    ለመጀመሪያ ጊዜ ጀግናሠው አየሁ። ብላክ እሥታር ብዬካለሁ።

  • @danieldany7295
    @danieldany7295 4 года назад +5

    ትክክል ነው ያልከው eja ዲያስፖራውች በጣም ለፍተን ሰሃን አጥበን እረ ሌላም አለ ግን ሌላው ደሞ ይህን እየሰራ ሌላ ሥራ አንደሚሰራ ነው አእምነግራቸው 😀😀😀😀

  • @hekma5653
    @hekma5653 4 года назад +39

    ፐ አገላለፅ የምር በጣም ደስ የሚል ሀሳብ

  • @metkayw-selaese7884
    @metkayw-selaese7884 3 года назад +1

    You are so humble keep up my brother s thank you 🙏 for everything ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇨🇦

  • @user-ph7mq2yk3g
    @user-ph7mq2yk3g 2 месяца назад +1

    EGZIABHER YMESGEN BETAM DES TLALACHIHU ENQUAN TEFTERACHIHU , IT IS THE LOVELY DISCUSSION EVER❤❤❤❤❤I LOVE YOU GUY'S ❤❤❤❤❤❤ EGZIABHER TSEGAWN YABZALACHIHU LEZELEALEMU AMEN ❤❤❤

  • @afeworkbiniyame8845
    @afeworkbiniyame8845 4 года назад +1

    Thanks for remembering the diaspora

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 4 года назад

    በጣም ሚገርም ሀሳብ ነው ያነሳቹት ፡ ሰው ብዙ መማር አለበት ስለውጪ ሀገር ፡ thank you i have no word brothers .

  • @user-vc6jh1nn1i
    @user-vc6jh1nn1i 4 года назад

    ስለ ስደት ያወራሀው በእውነት እኔ ያለፍኩበት መንገድ ነው ስለ ምልክት እናመሰግናለን 2013 የለውጥ ዘመን ይሁንልን

  • @arohiyesedk446
    @arohiyesedk446 4 года назад +3

    የሚገርም ንግግር ስንት አይነት በእውቀት የተሞላ ሀገሩን የሚወድ አለ ጨምሮ ጨማምሮ እውቀቱን ይስጣችሁ እሼ ማኛ

  • @riyadabdulhakim7221
    @riyadabdulhakim7221 4 года назад +3

    የውስጤን ነው ያወራህልኝ ሰው ስንት እና ስንት መከራውን በልቶ ተበድሮ ግማሹ በህገ ወጥ መንገድ ከጅብ ከእንስሳ አምልጦ ስንት ለሊትና ቀን ዝናብ ፀሀይ እርሀብ ተፈራርቆበት ተሰድዶ ተሳክቶልህ የሆነ ሀገር ልክ በገባህ በጥቂት ወራቶች ሀገሩን ሳትለምድ ሥራ እንኳ ሳትጀምር አንተ አውሮፓ እየኖርክ ሰው ትረሳለህ ኮራህ ብሎ የቅርብ ዘመዶቼ ዘግተውኛል አያናግሩኝም ጭምር እስከአሁን ሰው ግን ምን ሆኖ ነው እኔ ብቻ በልቼ ልሙት አለሳ 😠

  • @fkrhabtehiwetgerawerk7676
    @fkrhabtehiwetgerawerk7676 4 года назад +2

    እኔም አልተለወጥኩ ቤተሰቤንም አለወጥኩ
    የኔ ሀዘን😭

  • @Yared542
    @Yared542 4 года назад +3

    U guy's are doing a great job keep it up manyazewal bereta 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @bushramedia7769
    @bushramedia7769 4 года назад +4

    እኔም በጣም ደስ ከሚሉኝ እና ብዙ ሞቲቬት ከሚርጉኝ ፖዘቲቭ ሰዎች አንተ ነህ በርታልኝ እኔንም አበርታቱኝ እሽ😍

  • @teshomee.e.7221
    @teshomee.e.7221 4 года назад +2

    Brother Eshetu Melese i really appreciate you because of you are perfect human

  • @mikiasteshale6142
    @mikiasteshale6142 4 года назад +1

    Eshe and mane i have no words for you guy's please keep it up you are light for a soul i wish your interview never end. Both of you are star for this generation. Big fan's for life. 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @praisegodamen8914
    @praisegodamen8914 4 года назад +1

    Wow 100 % true 🙏from Canada 🇨🇦 enjoyed watching you two guys

  • @yohannes27
    @yohannes27 4 года назад +2

    Thank you ... God bless both of you😊😊

  • @esmaleesmshe7457
    @esmaleesmshe7457 4 года назад +22

    እሼ ይሄን ፕሮግራም በጭራሽ እንዳታቆመው

  • @pcpc5242
    @pcpc5242 4 года назад +2

    ohhhhhhhhhh eshetu is futuristic the future of ethiopia

  • @godolias_godolias761
    @godolias_godolias761 4 года назад

    Eshe Enamesegenalen... Mane you are the best... huletachunm EGZIABHER yakbereln

  • @soueidtelecom4351
    @soueidtelecom4351 4 года назад +5

    እውነት ነው ፈረሳይ እሚኖር ልጅ ነው ጃፋር እሚባል መጀመሪያ አስቸጋር ነበር ኮሮና ይዞት ሁሉም ጠየቀው ልጅም ስለነበር ያሳዝን ነበር ዳነ እንደዳነ ሁሉንም ትቶ ኢትዮጵያዊ ነኝ አለ

    • @fafytemametube6576
      @fafytemametube6576 4 года назад

      የሱ መለወጥ አጂብ ነው ሚያስብለኝ

  • @redwankedir4655
    @redwankedir4655 4 года назад +3

    This is amazing 👏 የማሰባዉን ነው የተናገራችሁት

  • @peace3791
    @peace3791 4 года назад +8

    እኔን ጠይቀኝ ነጭ የት እንደሚገዛ Salvation Army. እዛ ስለምሰራ ሁሌም በኛ ህዝብ ውድ ልብስ መግዛት እንዳዘንኩ ነው.

    • @truthteller9493
      @truthteller9493 Год назад

      Exactly & they buy in Good will too! Habesha people need to Learn from this!! they buy brand shoes 👞 & cloth to show up

  • @user-sj4lj5io8e
    @user-sj4lj5io8e 4 года назад +3

    አቤት አቤት ምልህክት ዋውው ፕሮግራሙ የሚገርም ነው

  • @tesfaldetyitbarek6523
    @tesfaldetyitbarek6523 4 года назад +1

    Wonderful🏅..... Love from Eri🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @tefexteshome8398
    @tefexteshome8398 3 года назад +1

    ማኔ ማኛ - We love you!

  • @geletawbogale3764
    @geletawbogale3764 3 года назад +1

    ESHETU PLEASE PLEASE PLEASE continue this programm!!!!.

  • @mamilove8627
    @mamilove8627 3 года назад +1

    ማኜ ምርጥ ሰዉ እስኪ ንገርልን ኢትዮ ያሉት አይረዱንምምምም እሼ ምርጥ አክባሪህ ነኝ

  • @zemadaily
    @zemadaily 4 года назад +13

    እንኳን ከሁለት ሺ አስራ ሁለት ወደ ሁለት ሺ አስራ ሶሶት በሰላም ተሸጋገራቹ አዲሱ ዘመን የልባቹ ሀሳብ ሚሞላበት ይሁንላቹ

    • @kurazelamba1748
      @kurazelamba1748 4 года назад

      Meli Dehinanesh Betam Adenakish Negn Enkoan Aderesesh Wubit Betam New Miwedsh Biniyam Ebalalehu Bahir Dar Repliey Bitargilign Des Yilegnal

  • @awakekalkedan4766
    @awakekalkedan4766 4 года назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን እሼ ስለቅንነትህና ለሌሎች እድል ለመፍጠር የምታደርገውን ጠረት እያደነኩ ማኔን ልንጠቀምበት የሚገባን የወክቱ ትክክለኛ አስፈላጊ ሰው ነው

  • @joelgeleta2266
    @joelgeleta2266 4 года назад +3

    Like seriously you guys make a perfect combination. Betam nw metsedut, Keep shining

  • @workeneshbogale236
    @workeneshbogale236 4 года назад

    እንኳን አደረሳችሁ ወንድሞቼ ዛሬስ ቁስሌን እያሳለፍኩት ያለውትን የህይወት ውጣውረዴን በስደት ህይወት ይህው አልሞላልኝ ብሏል አስለቀሳችሁኝ ግን ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁት ተባረኩ።

  • @gebrebariaw6234
    @gebrebariaw6234 4 года назад

    My brother , you are telling the truth. Thanks!

  • @ephremmekonnen5250
    @ephremmekonnen5250 4 года назад +22

    በእውነቱ ለብዙ ሰዎች ሂዎት መቀየር ምክንያት እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ !
    አሼ በናትህ ይሄ ልጅ ብዙ ሰው ጋ ደርሶ ሃሳቡን እንዲያካፍል የጀመርከውን መንገድ ቀጥልበት...!
    እንዴት ሰው ይሄን ያህል የማያልቅ ሃሳብ ያፈልቃል..🤔🤔

    • @vezavv2127
      @vezavv2127 2 года назад +1

      አነጋገርህ በጣም ደስ ይላል ዋዉ

  • @sosyb4270
    @sosyb4270 4 года назад

    ሁለታችሁ የተገለፀላችሁን ለህዝባችን ይግልፅለት ነው የምለው!! Keep up the great work👌 💚💛❤️

  • @tihitnaadugna1921
    @tihitnaadugna1921 4 года назад +14

    Exactly " i swear to God 100 % True "

    • @Fano203
      @Fano203 4 года назад

      By the way beteseb yemterdu sewoch meknyatawi erdata adergu bezu ye Ethiopia beteseb birr ende ketel yemishmtet nw mimeslachew

  • @sinkineshdemessie9862
    @sinkineshdemessie9862 3 года назад

    ውይኔ ምን ላርግህ እኔ ለቤተስቦቼ ነው የምኖረው ግን በጣም ደስ ይለኛል እንኮንም አሜሪካ መጣሁ
    እግዚአብሄር ይመስገን🙏🏻😘💕