"ወጣቶች ቅዠት ውስጥ ናቸው ያሉት!" Manyazewal Eshetu | Robel Bereket | ethiopian motivational video

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 111

  • @endalealehegn2816
    @endalealehegn2816 3 года назад +21

    ማንያዘዋል ጀግናዉ እንደኔ የሚያደንቀዉ ማን ነዉ በላይክ አሳዩኝ

  • @fantahuntube
    @fantahuntube 3 года назад +3

    "አንተ አህያ አደለህም መዝናናት አለብክ ፤ ግን ህልምህን እንዴት መኖር እንዳለብህ እወቅ"
    ድንቅ ንግግር ነው ማኔ። ሰላም ይብዛልክ

  • @AT-dm8pg
    @AT-dm8pg 3 года назад +9

    ከዚህ ከበከተ የብሄር ፖለቲካ ጭንቅላቴን ከማቆሽሽ አነቃኸኝ አቦ ተባረክ ::

  • @addisatnafu4569
    @addisatnafu4569 3 года назад +18

    ወንድሜ የህይወትን ምስጢር በአስገራሚ ሁኔታ ተረድተህ አስረዳኸን፣ አነቃሃን !
    ድንቅ ምክር ነው 👍👍👍

  • @ማረኝይቅርበለኝአቤቱእኔሀ

    ማኔ የኢትዮጵያ ጀግና ወጣት አስተማሪያችን በጣም እናመሰግናለን

  • @miminigussie2794
    @miminigussie2794 3 года назад +24

    ጎበዝ እኔንም አነቃኸኝ አሁኑኑ ሰብስክራይብ አረጋለሁ ፔጅህን የማንንም ተራ ወሬና ፓለቲካና ሀይማኖት ከመስማት እንዲህ ውስጣችን የሞተውን ነገራችንን የሚያነቃቃ ንግግር መስማት ወደፊት ያራምዳል።

  • @alitaeti5839
    @alitaeti5839 3 года назад +3

    ደንቅ ሰው በጣም የሚገርም ነቃተን የምትሰጥ ጀግና ንከ አንዴት ኣድርጋክ አንዳጎረሰከን አዳንተ ኣየንቱን የበዛልን አንዴት ኣንተን መማከር ይቻላል አባከን ጌታ የባርከክ

  • @mariabangs6775
    @mariabangs6775 3 года назад +9

    ደስ የሚል መምህር ነክ ማን ያዘዋል እውነትም ማን ያዝካል ከፈጣሪ በቀር

  • @سارهأثيوبيا-ف7ن
    @سارهأثيوبيا-ف7ن 3 года назад +4

    ዋው ዋው በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን 😍😍💐💐

  • @muezgebreslasie3910
    @muezgebreslasie3910 3 года назад +11

    ደስ የሚል አስተማሪ ፕሮጉራም ነዉ በርቱ

  • @hadramohammad3169
    @hadramohammad3169 2 года назад +1

    ዋው ማኒያ ሰወድህ

  • @frezodsalamon5524
    @frezodsalamon5524 3 года назад +39

    ይሄ ልጅ እዴት እደሚመቸኝ እፍፍ

  • @woredawmiret8365
    @woredawmiret8365 2 года назад +2

    gerami sew nek fetariy rejim edimie yistih

  • @shemlesbaba5369
    @shemlesbaba5369 2 года назад +2

    ማኒችን

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 3 года назад +2

    ማኔ ይባርክህ ስታወራ ኢነርጅህ ደስ ይለኛል

  • @sibisib1692
    @sibisib1692 3 года назад +1

    ማኔ በጣም እየረዳሀኸኝ ነው ጀግና በርታ

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 3 года назад +2

    ምርጥ ልጅ ነው

  • @alamhabash6268
    @alamhabash6268 Год назад

    ዋው ማንየ ምርጥ ሰው ነህ ባንተ ተለውጫለሁ

  • @netsanetspiritualtube6118
    @netsanetspiritualtube6118 3 года назад +9

    ማኔ ስወድህ ሳደንቅህ ከልቤ ነው በርታልን

  • @yodit587
    @yodit587 2 года назад +1

    Thank you 🙏

  • @tizitakebed5200
    @tizitakebed5200 Год назад

    ማንኔ በጣም እናመሠግናለን በርታ ውድድድድድ❤❤❤🙏

  • @SAau-xy8yl
    @SAau-xy8yl 3 года назад +3

    በእውነት አንድም የሚወድቀው ነገር የለም ሁሉሙ ልክ ነው ሰው መኖር ሚጀምረው እራሱን ስያይ ነው ተባረክልኝ

  • @newuser9816
    @newuser9816 3 года назад +1

    በጣም በትክክል

  • @rahelyohannis1125
    @rahelyohannis1125 3 года назад +7

    Am so proud of u man ur a hero 🙌🙌🙌

  • @scopemobile1735
    @scopemobile1735 3 года назад +2

    betam gobez sew egziabher ybarkh

  • @eyuelgebra8555
    @eyuelgebra8555 3 года назад +5

    One of the best interview ever

  • @zufanzerihun2344
    @zufanzerihun2344 2 года назад +1

    ይመችህ እንክዋን እግዚአብሔር ረዳህ
    ገና በ አለም አቀፍ ደረጃ አይሃለው

  • @nabarsisi
    @nabarsisi 3 года назад +5

    #ማነዬ ምርጥ ሰዉ💕

  • @henokgebreegziabher6532
    @henokgebreegziabher6532 2 года назад +2

    So proud of you Robel.

  • @Suls65850
    @Suls65850 Год назад

    እናመሰግናለን

  • @ghazalaghazala4101
    @ghazalaghazala4101 3 года назад +2

    Thank you So much

  • @soldado3192
    @soldado3192 3 года назад +3

    Jegnaw bertalen hv a good one

  • @ቃለህይወትቃለበርከትያሥማ

    የኔምርጥወንድምአምላከቅዱሣንይጠብቅልኝምክርህአይለየን

  • @MA-zf3re
    @MA-zf3re 3 года назад +1

    GENIUS

  • @saras9696
    @saras9696 3 года назад +2

    Wow bravo 👍

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 3 года назад +3

    ውይ ስወድህ

  • @ፊርዶስyoutube
    @ፊርዶስyoutube 3 года назад +3

    እወዲሀለሁ

  • @abrahamwayna6263
    @abrahamwayna6263 2 года назад +2

    የማንበብ ውጤትን አይቼብሃለሁ ሰው ሲያነብና ሲጠይቅ ነው እንደ አካላችን ጡንቻ አዕምሮው የሚበለፅገው ስለዚህ ሰው ባነበበ ቁጥር የሃሳብ ዕጥረት አይኖርበትም የሚያነብ ሰው የማያነቡትን ያነባል !!!

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 3 года назад +2

    Wow wow Thanku Mane 😮😮👌👌❤️❤️😘😘👌🥰🥰

  • @elzabetkebede2779
    @elzabetkebede2779 3 года назад +4

    Robiyea it's good job berta

  • @zegeyemulugeta3594
    @zegeyemulugeta3594 2 года назад +1

    10q mane you are so amazing.

  • @lidiya727
    @lidiya727 3 года назад +1

    ማኔ 😍😍😍

  • @sofiaabera4362
    @sofiaabera4362 3 года назад +16

    ይሄንን ልጅ በጥም ነው የማድንቅው
    “ stop seeking others’ opinions and
    Listen to yourself “

  • @tenayihun5704
    @tenayihun5704 3 года назад +1

    thanks Gus i follow you always

  • @ከድየተረፏ
    @ከድየተረፏ 3 года назад +2

    ስወድህ ጥግ ድረስ ነዉ

  • @ቤቲነኝ
    @ቤቲነኝ 2 года назад +1

    ማን አንደኛ በቃ 👌

  • @proha2861
    @proha2861 3 года назад +2

    Amazing

  • @ያልተኖረልጅነት-ጰ5ኈ
    @ያልተኖረልጅነት-ጰ5ኈ 3 года назад +2

    የዚህን ልጅ አድራሻውን እባካቹሁ

  • @MyBalcha
    @MyBalcha 3 года назад +1

    ያለህ ኢኒርጂ ይጋባል በርታ ማኔ ትልቅ ቦታ እንገናኛለን 10Q bro

  • @dinkg.mariam4279
    @dinkg.mariam4279 3 года назад +1

    Good lesione for Young generation

  • @Abeltsehay
    @Abeltsehay 2 года назад +3

    Dese yemil program new arfi kehun yehiwout memeher gare..beretalen wendema

  • @HhHh-xn9jy
    @HhHh-xn9jy 2 года назад +1

    👍👍

  • @rajibiru2282
    @rajibiru2282 2 года назад +2

    ቅን ሰው

  • @Suls65850
    @Suls65850 Год назад

    ጠካራው ማን ያዘዋል እሸቱ ድንቅ መምህር

  • @yavi1028
    @yavi1028 3 года назад +3

    The host is a real deal 🙌

  • @mohammedziyadumer7198
    @mohammedziyadumer7198 3 года назад +2

    Welahi min endemilk alawkim nurlign wendime yisakalih

  • @amehatilaye9363
    @amehatilaye9363 3 года назад +3

    Mirti sw neha jegina!!!!

  • @እሙሂበቱላህ-ነ3ጨ
    @እሙሂበቱላህ-ነ3ጨ 3 года назад +1

    አተንባገባሁ ታድላሚስትህህህህህህህ ስወድህእኮ ማርነህ

  • @haiyadmohammad5824
    @haiyadmohammad5824 2 года назад +2

    💚💛❤👏👏👏👍👍👍

  • @rigelgulf8304
    @rigelgulf8304 3 года назад +1

    😍😍😍😍😍😍well done

  • @MohamedAli-zf6xj
    @MohamedAli-zf6xj Год назад

    ❤❤❤

  • @መሲስደተኛዋ
    @መሲስደተኛዋ 3 года назад +1

    ማኔ ስወድህ ጥግ ድረስ ነው

  • @samiasse9312
    @samiasse9312 Месяц назад

    mande hero and to producer

  • @semaiabraham4972
    @semaiabraham4972 3 года назад +3

    💪💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏💐

  • @ፊርዶስyoutube
    @ፊርዶስyoutube 3 года назад +6

    ባንተ ምክኔት ሰው ሁኝለሁ

  • @denekewfekadie7757
    @denekewfekadie7757 3 года назад +2

    ማንያዝዋል ትለያለህ

  • @ከድየተረፏ
    @ከድየተረፏ 3 года назад +2

    ዉይ አጀቴን አራስከዉ አነጋገርህ ሲመች

  • @kalkidanalemu5368
    @kalkidanalemu5368 3 года назад +2

    Betame gobeze neh bereta wendeme yefezezewen na tesefa yeqoretewen wetate aneqaqaw

  • @alesultan1165
    @alesultan1165 Год назад

    መን ያዛዋል የሴጣን ሀሳብ አስፈፃም ነዉ የእትዮጲያ ህዚብ እሄን ሰዉዬን መስማት አያስፈልግም

  • @shsvssbshs4476
    @shsvssbshs4476 3 года назад +1

    እስቲ የራስህን አፕ ለመስራት ሞክር ትችላለህና

  • @henokdosa4662
    @henokdosa4662 3 года назад +2

    እውነት እንደ ስምህ ምትበላ እሼት ነህ!!!....ቀጥል ቀጥል ቀጥል............!!

  • @yeuwbdartesema7884
    @yeuwbdartesema7884 3 года назад +2

    Ante lj gn betam makabede jemrk alakm gn 120gze medenew

  • @TheOne-ow1qk
    @TheOne-ow1qk 3 года назад +3

    mane ante teleyalh

  • @hiwotzewdu7936
    @hiwotzewdu7936 3 года назад +2

    Ywenet ant west yalawe enko astasaseb yegermagnal

  • @konjitgeremew8837
    @konjitgeremew8837 3 года назад +2

    አንተ ማለት የምትጠየቀው ወይ በንጌሌዘኝ ጠይቀው ወይ ብአማርኝ ጠይቀው በጣም ይደብረል

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 3 года назад +2

    የተማርኩ ባለሙያ ነኝ እያለ የሚያስረዳውም የሚመክረውም ሳያንስ እየተወራጨና እየጮህ እየተጨማደደ ያልተረጋጋ ረጋ ያላለ ተራራራ ከዛም የችሎታ መለኪያ ጉራማሌ ኮፒ የባዕድ ቋንቋ ነጠላ ዜማ አክሰነት ቅጂዋን ሊያሰማን ሲጣጣር ሲቀባጥር የማይገባ ትንታኔ የሚያነበንበው በዚህ መልኩ አድማጮች ጋ ሲቀርብ ቅዠተኛ ዕብድ ወጣት ነው የሚያስመስለው እናም ይህንን የሚከተሉ ሰዎች እራሳቸው በአየር ላይ የሚንሳፈፉ ናቸው ፈጣሪ ያናግረኝ ነበር ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ እብድ ሲያወራ ደንቡ ነው በውጪው ዓለም ቢሆን መርፌ ጠቅ ይሰጠውና ልክ ይገባል ከንቱ ቀባጣሪ ቅዠታም ጤናማ መሳይ ክሬዚ ሜንታል ዲስኦርደር ። ብዙ ሰርቼ አልተወደደም አሁን ግን ተደነኩ ስለአበድክና ስለለየልህ አሪፍ ክሬዚ አንተንጀብል ስለሆንክ ቀባጣሪ ሀሺሽ ጠግቦ ድራግ ያሳበደው ሰው ሙቪ ስራ ፈት ፍንዳታ ሲሰማህ ተከታይ እብዶች ይሆናሉ።

    • @soldado3192
      @soldado3192 3 года назад +8

      Demesew mereid anten new merfa wegto maskemet alemesmat techilaleh eko yehan yakel leboled methaf ayetebekebehem idiot

    • @nabarsisi
      @nabarsisi 3 года назад

      ihen comment yanbebachu gebachu!!??inee minem alegebagnim 😜koy #Manen Teyeke Commentalew iskezaw makoya bet 🚿 #iwent singeran yemanodew iko leziw new

    • @sarahasefa8174
      @sarahasefa8174 3 года назад +1

      ayi sala polotika bitimaker afihin kafteh nebar yamisemaw sela melkam negar sitimekar gn sidibihin xafki hhhhh tultula negar neh 😏😏😏😏

    • @emebetb4249
      @emebetb4249 3 года назад

      @@soldado3192 በ።ጣም ትክክል።

    • @assefahaile6422
      @assefahaile6422 3 года назад +1

      ቅናት

  • @Salam-jg6tf
    @Salam-jg6tf 3 года назад +2

    አስጠላኝ እሄልጅ

  • @epherembereded29
    @epherembereded29 Год назад

    ሰላም ሰላም videoachun በጣም እከታተላቸዋሐሁ..ሰላማችሁ ይብዛልኝ ..አዲስ ጀማሪ ነኝ በቅንነት ደምሩኝ ..ለናንተ ቀላል ነው አበረታቱኝ አመሰግናለሁ!