#Zaramedia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @zaramedianet
    Zelle/cash app-571-622-8891
    donorbox.org/s...
    gofund.me/6229...
    #Zaramedia #ZaraTigray #Ethiopia #Amhara #Eritrea

Комментарии • 243

  • @Zaramedianet
    @Zaramedianet  Месяц назад +12

    Subscribe, share, like, comment. Zelle/cashapp -571-622-8891 Join monthly membership donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/6229ecd0

  • @alemns5942
    @alemns5942 Месяц назад +13

    እኔ አማርነኝ ግን አማራን ትግሪ በስላም❤❤❤❤❤❤ የሚኖሩበትን በጣም ነው የሚናፍቀኝ

    • @GebretatyosHadush-yb9su
      @GebretatyosHadush-yb9su Месяц назад +1

      Endeza yemihonew yeerguz bahriyachu stiteyu new

    • @soud986
      @soud986 Месяц назад

      እኛ ተጋሩ ይቅር እንልሀለን ብለህ ካሰብክ ደደብ ነህ::መንስኤው ፕሪቶሪያ ነው።😃

  • @ruthnahom5997
    @ruthnahom5997 Месяц назад +16

    ልክ ነህ ይቅርታ ማለት ነበረበት ይህ ክፉ ሰው ግን ባይልም ሓጥያቱ ለራሱ ነው 💁

  • @Omer-uv4hv
    @Omer-uv4hv Месяц назад +32

    የኛ ምርጫ ወንድም Stalin Zara media -Ethio forum Reyot media ለጭቁኑ ኢትዮጵያ ህዝብ በተለይ ለአማራ ህዝብ ድምፅ የሆናችሁ። በአዲስ አበባ የምንኖር አማሮች መሀል አዲስ አበባ ሆነን የምንከታተለው ወንድም Stalinን ነው ምድረ የዳስፖራ ምቀኛ መርህ አልባ ቀዳዳ ሀሽሻም ዞረን አናያችሁም ምድረ አሽቃባጭ! Long live Stalin. አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ለትግራይ ህዝብም በግል ይቅርታ ቢጨምርበት በጣም ደስ ይለኛ ነበር በጣምም መልካም ነበር።

    • @soud986
      @soud986 Месяц назад

      እኛ ተጋሩ ይቅር እንልሀለን ብለህ ካሰብክ ደደብ ነህ::መንስኤው ፕሪቶሪያ ነው።

  • @nowarpeace2488
    @nowarpeace2488 Месяц назад +7

    ገዱ የትግራይ ህዝብ ጥላቻ ስላልበረደለት ይቅርታ መጠየቅ አይችልም።

  • @luwanjafish8413
    @luwanjafish8413 Месяц назад +10

    ከታላንት ወዲያ ከስራ ወጥቼ ቡና ስጠጣ አንድ አባት በአጠገቤ እያለፉ ወደ ኔ በመጠጋት ልጄ ሰለ እግዚአብሔር በማለት ሳንቲም ለመኑኝ እኔም በጣም ውስጤ ተረበሸ የኔ አባት ነው የመሰለኝ አባት እስቲ ተቀመጡ በማለት ከወበሬ ጠጋ አልኩኝ እሳቸውም እሽ ብለውኝ ልክ እንደ ልጃቸው አስበውኝ አጠገቤ ተቀመጡ በጣም ያሳዝናል አባታችን ቡዙ መንገድ በመጓዛቸው በጣም ደክሟቸዋል በተጨማሪም ትንሽ ፐረከንሲኒዘም የሚባል ህመም አለባቸው እዶቻቸው ይንቀጠቀጣል ያለማቋረጥ አባታችን ኬት ነው የመጡት ብዬ ጠየኳቸው ከትግራይ ነው የመጣሁት አሉኝ እኔም በወሬ አላጠመድኳቸውም ወደው ምግብ በልተዋል ስላቸው አዋ ሉኝ ቡናስ ጠትተዋል አዋ ልጄ አሉኝ በመቀጠልም ሰለነበረው ጦርነት አወሩኝ በጣም ያስፈራ ነው የነገሩኝ እልቂት አይዞት አባቴ በማለት ትኝሽ ያለኝን ሳንቲም ከሰጠዋቸው በኋላ አባታችን በእውነት ልጄ እባክክን ትኝሽ የምለብሰውን ልብስ ፈልግልኝ አሉኝ እኔም ያለማቅማማት እሽ አባቶ ችግር የለም በማለት ተቀጣጥረን ተለያየን ስልክም ሰሌላቹው የተገናኘንበት ቦታ ጧት እንድንገናኝ ተቀጣጥረን ተለያየን እኔም በቃሌ መሰረት የቅሜን አደረኩላቸው በጣም ደስ አላቸው እባካቹ እኝን አባት መረዳት የምትፈልጉ አባታችንን ለአገናኛቹ Please የምትረዷቸው ካላቹ ?

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Месяц назад +1

      እግዚአብሔር ይስጥህ ብድርህን ይክፈልህ ፣ እንኳን ከጦርነት ያመለጠ መሃል አዲስ አበባም ደህና የለበሰ ሁሉ እንደሚርበው የታወቀ ነው።

    • @soud986
      @soud986 Месяц назад

      😝😝😝😝 mariyamin belegn esti? yewega biresa yetewega ayresa. eritrea gar yaderegachihut 100 amet aniresawim

  • @ezanaghirmay8138
    @ezanaghirmay8138 Месяц назад +20

    ገዱ ይቅ ርታ ጠየ ቀ አል ጠ የ ቀ ለትግራይ ህ ዝ ብ ምንም ፋ ይዳ የለ ውም

  • @teweldebrhan6001
    @teweldebrhan6001 Месяц назад +14

    እስታሊን በጣም ተሳስተሃል ገዱ ኣንደኛ ጠላት የትግራይ ህዝብ ነው

  • @dawitayalew6648
    @dawitayalew6648 Месяц назад +13

    ጥሩ ነዉ ሁለቱን ህዝቦች ለማስማማት ስሩ ዉጤቱን ታያላችሁ

    • @adamankind1onearthg
      @adamankind1onearthg Месяц назад

      አቀር አቀፍ ካልተሳተፈ ሃይማኖት ብሔር ሳይለይ ታጥቦ ጭቃ ነዉ። ሁሌ ተራ በተራ መንግሥት መጣል ከንቱ ሃላፊነት የሌለዉ አካሄድ ነዉ። መንግሥትን አቅጣጫ ማስያዝ ብቻ ፍሬያማ ነዉ። ሕዝብ ትግል ሰልችቶታል። አብሮ ለመሥራት መንግሥትን መጫን በዚ ከሁሉም በኩል ንቅናቄ መፍጠር ቅርፅ ማስያል ማሻሻል ይቻላል። ሥልጣን ሲቀሙ መንጫጫት ሺ ገፅ ቢፃፍ የዳር ጩኸት ለሆነዉ መፍትሄም ምክርም አይሆንም። ትግል ለሠላም ለአብሮነት ማንም አዉሮፓዊ አይደለም።

  • @gebrekristosgebreselassie2155
    @gebrekristosgebreselassie2155 Месяц назад +14

    አቶ ገዱ እንዳርጋቸው ለአማራ ህዝብ ይቅርታ መጠየቃቸው መልካም ነው ሆኖም ግን ኦሮማራ ብለው ከለማ መገርሳ አብረው የትግራይ ህዝብ የጨፈጨፉት ይቅርታ ቢጠይቁም መልካም ነበር

    • @binialex7376
      @binialex7376 Месяц назад

      ትግራይ የኢትዮጵያ ህዝብ አይደለም?

    • @gebrekristosgebreselassie2155
      @gebrekristosgebreselassie2155 Месяц назад

      @@binialex7376
      ተቀብለው ኣትቀበለው ትግራይ ኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ መሰረት ናት ገዱ እኮ ለራሱ ህዝብ ነው ይቅርታ የጠየቀው እንጂ የውጭ አገሮች ሳይቀር ጋብዞ የትግራይ ህዝብ ያስጨፈጨፈው ይቅርታ አልጠየቀም

  • @samhabesha1203
    @samhabesha1203 Месяц назад +5

    ባንተ ትልቅ ተስፋ አለኝ ምንድነው ክልከኝ የአማራና የትግራይን ችግር ትፈታለህ እግዚአብሔር ባንተ ይሰራል

  • @user-lg8wv1vu2x
    @user-lg8wv1vu2x Месяц назад +2

    ጀግናው ወንድሜ በርታልን

  • @teweldebrhan6001
    @teweldebrhan6001 Месяц назад +21

    ስታሊን ተሳስተሃል ገዱ የትግራይ ህዝብ እና የኣማራ ህዝብ ያጣላ የትግራይ ህዝብ በኤርትራ ወራሪ የስወረረ ሆዳም ነው ለሽምግልና ኣይሆንም

    • @soud986
      @soud986 Месяц назад

      lol so amara is insisa zim bilo yemineda?

  • @STAMA123
    @STAMA123 Месяц назад +20

    ስታሊን ገዱን እንደ ደህና ሰው አታሽሞንሙነው ይሄ ሸለመጥማጥ እድሜ ልኩ ሲሽለጠለጥ የሚኖር አውሬ ነው😊

    • @user-lg8wv1vu2x
      @user-lg8wv1vu2x Месяц назад

      የአማራና ትግሬ አንድነት የጨነቀው

  • @destatesema2882
    @destatesema2882 Месяц назад +5

    ገዱ የመንጋ ስራዓት መስራች አባት ነው። ቀንደኛ ተጠያቂ ሰው ነው።

  • @user-zk8jw2ft2l
    @user-zk8jw2ft2l Месяц назад +12

    ለምን መሰላቹ ለተጋሩ ይቅርታ ያልጠየቀው በጣም ከነበረው ጥላቻ የተነሳ ኣሁንም ስላልበረደለት ይገባዋል ብሎ ስለሚያምን ነው ። ሲጀመር ጅግና ቢሆን ኑሮ ለኣማራ ህዝብ የሚቆረቆር ቢሆን ኑሮ ከፋኖ ጋር ይቀላቀል ነበር ቅዘናም ሽማግሌ ምን ልጨምር ነው የኮበለለው ? ኣሁን ደሞ ተቆርቋሪ መስሎ ወጣቶችን ለማስጨረሽ የማደርገው መዘላበድ ማቆም ኣለበት ። ጭንቅሎ እንደ ማስቲካ ነው ኣኝኮ የጣለው ። ሲጀመር ዝግመተ ኣእምሮ ( ኦቲዝም 1) ነው ኣትመኑት ።

    • @user-lg8wv1vu2x
      @user-lg8wv1vu2x Месяц назад

      ኢሄ የትግራዊያን ድምፅ አይደለም የትግሬና የአማራ አንድነት የጨነቀው ነው ገዱ ይቅርታ የጠየቀው ሰው ስለሆነነው ምክንያቱም ሰው መሆን ስለሚከብድ

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Месяц назад +11

    አማራ ነኝ ድንበር ላይ ነው የተወለድኩት ትግረኛም እንደ አስፈላጊነቱ እናገራለሁ
    የትግራይን እና የአማራን ህዝብ ለማቀራረብ የምትሰራው ስራ እሰይ በርታ ያስብላል
    ቤተሰቦቼ ሲናገሩ አብው እንደኖሩ ነው
    አሁንስ አብሮ ለመኖር ምን ይገደናል እንደአባቶቻችን አጥር ድንበር ሳይለያቸው ኖረዋል
    እውነቱን ነው የምነግርህ አማራ ተጋሩን አይጠላም እንደ ህዝብ ጦርነቱ ሁለታንም ነው የሞትነው የጎዳን ማንም ተጠቃሚ አልሆነም ሰርግና ምላሽ ለሆነው ለአብይ ለብልፅግና ብቻ ነው ይሄን የተረገመ መንግስት ተባብረን ካላጠፋነው ሰሜን የሚባል ታላቅ ህዝብ ነበረ ተብለን ታሪክ ሆነን እንቀራለን።።።

    • @dagimdagne9508
      @dagimdagne9508 Месяц назад

      የአማራው ሊህቅ እኮ ችግር አለበት ሌላውን ህዝብ እየናቀ እየተሳደበ እያንቆሸሸ እንዴት አብሮ ይሰራል ሁሉንም ህዝብ ጠላቴ ነው እያለ ነው

    • @loyalbelieve6954
      @loyalbelieve6954 Месяц назад +1

      Abro noro tebela yetigray hzb for centuries! Leave Tigrayan alone! Not 1 Amhara stood for Tigray during the genocide and no one apologized nor felt sorry sincerely up to now you just keep saying let’s get the people together NO how about saying sorry not that it will be accepted because no guarantee that this will happen again so long us you are around tegaru! Go away!

    • @debelasefere
      @debelasefere Месяц назад

      @@loyalbelieve6954 ethio forum , Bekalu Alamirew , Tewodros … ?

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Месяц назад

      ጠላቴ ነው ብለህ ጫካ የገባህው ራስህ እኮ ነው። ልሂቅ የምትሉት ሽፋን ነው ጠላት የምትሉት መላውን የአማራ ህዝብ እነደሆነ TDF የምትሉት ሂሳብ አወራርዳለሀ ብሎ ህዝቡ ላይ የሰራው ግፍ ምስክር ነው።

    • @user-lg8wv1vu2x
      @user-lg8wv1vu2x Месяц назад

      በአማራ እና በትግራይ አንድነት የጨነቀው ድምፅ

  • @TeddyLasta4113
    @TeddyLasta4113 Месяц назад +4

    Nice program 👍 👍 👍

  • @Gyoutubeme
    @Gyoutubeme Месяц назад +4

    የእቶ ገዱ አማራን ይቅርታመጠየቅ ለምንአስፈለገ? የአማራ ሊሂቃን በትግራይ መፍረስ የጋራ አቋምና ስምምነት አልነበራቸውምን??ወይስ መሸጎጫ ለማግኘት ነው??

  • @user-vl6ry5ch9j
    @user-vl6ry5ch9j Месяц назад +4

    ገዱ አሁን ለምን እንደሚያልቅስ ይገርማል።ትግራይን ለማስወረር ረንጀር ለብሶ በሉ ዝረፉ ግደሉ እያለ ሲሸኝ የነበረ አውሬ ነቱ ና ጭካኔው ጭንቅላቱ ውስጥ ሁኖ እየደወለ እንቅልፍ ስለነሳው ነው።

  • @user-ou2rd8oz1t
    @user-ou2rd8oz1t Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን ።

  • @user-lp3br9ss2k
    @user-lp3br9ss2k Месяц назад +4

    የገዱ ዶማው ይቅርታ "በተለይም በታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ክህደት ለተፈፀመበት የትግራይ ህዝብ" ማለት መቻል ነበረበት። ምክንያቱም እሱን በደሙ ለስልጣን ያበቃው የትግራይ ህዝብ ስለነበረና በልዩ ሁኔታ የሃገር ክህደት ፈፅሞ 360 ዲግሪ አስከብቦ በባእድ ሰራዊት ጭምር ያስጨፈጨፈው ትግራይን እንጂ አማራን ስላልሆነ።

  • @Addistube778
    @Addistube778 Месяц назад +6

    Genocider Gedu Andargachew is a killer participated.

  • @frewenigergish1579
    @frewenigergish1579 Месяц назад +4

    ለትግራይ ህዝብ ግን ይቅርታ ኣልጠየቀም ገና ከቂሙ ጋር ነው ያለው።

  • @hanihasen
    @hanihasen Месяц назад +4

    ልክ ነህ ስታሊን❤❤❤❤❤

  • @samtamrat3433
    @samtamrat3433 Месяц назад +10

    ይቅርታው የተማላ የሚያደርገው የትግራይን ህዝብ ለማጥፋት በተደረገው ዘር ፍጅት ላይ ዋንኛ ተዋናይ መሆኑን ረሳው እንዴ፤ አሁን ወደ ልቡ ከተመለሰ የቅርታ መጠየቅ በቅድሚያ የሚገባው ለትግራይ ህዝብ ነው። ቅድመ ብልጽግና ትልቅ አክብሮት ከነበረኝ መሪዎች ከነበሩት አንዱ እሱ ነው።

    • @MTV603
      @MTV603 Месяц назад

      @@samtamrat3433 እናንተ የአማራን ህዝብ ፀብል ነበር ስትረጩት የነበረው

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Месяц назад

      እነሱማ ሁሌም ንፁህና በሌላው የተበደሉ ምስኪኖች ናቸው😂🤣😂

  • @AbebaGebretsadik
    @AbebaGebretsadik Месяц назад +25

    ገዱ የትግራይ ጠላት ስለሆነ እንዴት ሆን ብሎ ያረገው ይፀፀታል እኔ ከነሱ የሚመጣ ይቅርታ የውሸት ነው እኛ ተጋሩ ደመኛችን ጠንቅቀን ኣውቀናል ።

    • @gebrekristosgebreselassie2155
      @gebrekristosgebreselassie2155 Месяц назад +3

      ትክክል ነህ ምንም ስሕተት የለህም

    • @ScSc-fd3ph
      @ScSc-fd3ph Месяц назад +7

      እኛም እኩ እናንተን አናምንም ይህን ያክል ዝም ስንል የረሳንላችሁ መስለህ 27 አመት ምን እደስራችሁንና በባለፈው ጡርነት ክልላችን ገብታችሁ የስራችሁትን እረስተነው መስላችሁ ማለቃቀስ ስለማንወድ ነው የወደፌቱን በማስብ ነው ዝም ያልነው

    • @loyalbelieve6954
      @loyalbelieve6954 Месяц назад +1

      💯 Leba hodam chekagn sew belitawoch we don’t want nothing but justice!

    • @AbebaGebretsadik
      @AbebaGebretsadik Месяц назад +1

      @@ScSc-fd3ph እኛስ ምን ኣልን ጠላታችን ኣውቀናል እኮ ነው ያልነው ኣንተ እንደምትጠላን ሁሉ እኛም እንጠላሃለን ።

    • @betiiberii1698
      @betiiberii1698 Месяц назад

      @@ScSc-fd3ph 2727272727272727727272 እከካም

  • @user-vl6ry5ch9j
    @user-vl6ry5ch9j Месяц назад +2

    የሚገርመው ነገር ጥቂት የምእራባውያንና የአረብ አገሮች ለነዚህ የጥላቻ አቀኝቃኞች ና ጨካኞች ጥገኝነት መስጠት ከወንጀልነት አያድናቸውም።

  • @tesfaneshbelay8827
    @tesfaneshbelay8827 Месяц назад +4

    After all those massacres what is the use of the regret by this Genosider

  • @bird1144
    @bird1144 Месяц назад +4

    ደጉ ወደ ዲሲ ከሚሽሽ ወደ ደሴ በረሃ ቢሽፊት ይሽል ነበር

  • @daniboy2293
    @daniboy2293 Месяц назад +4

    ፅቡቅ ኣቀራርባ እዩ ዝቐረብካዮ ፕሮግራም ነመስግን፣

  • @tomasbehailu3017
    @tomasbehailu3017 Месяц назад +4

    ሰታሊን በርታ

  • @foziaosman9120
    @foziaosman9120 Месяц назад +4

    አቶ ገዱ የትግራይንም ህዝብ ይቅርታ መጠየቅ ነበረባቸው::

  • @MikiKidane-n3p
    @MikiKidane-n3p Месяц назад +5

    የቀጠቀጡትን የትግራይ ሕዝብ አለመጠየቃቸው ዘረኝነታቸዉን ያሳያል አብይን የጠሉት የትግራይ ሕዝብ ለምን ሰላም አገኘ ጦርነት መቆም የለበትም የሚል ይመስለኛል? ስለዚህ በሦስተኛ ገዜ በፋኖ ስልጣን ለመያዝ ዕንጂ ለኢትዮጵያ አስበዉ አይደለም ?

  • @TsigeTesfatsion-pg3th
    @TsigeTesfatsion-pg3th Месяц назад +2

    እውነተኛ ሰው ነህ ስታሊን በርታ

  • @user-nc8dv2gs8u
    @user-nc8dv2gs8u Месяц назад +1

    Forget them we are together Amahara and TDF

  • @Zion_Tower
    @Zion_Tower Месяц назад +4

    Gedu is big Genocider!

  • @danieltela-kd4ob
    @danieltela-kd4ob Месяц назад +1

    ኤርትራዊ ነኝ ስታሊን ነብሴ ዛሬ ሲያይህ ወደ ልቦናህ የተመለስክ ይመስለኛ ትግራዋይ ኣይታመንም እንጂ
    እኔ የሚገርመኝ ገዱ የኢትዮጽያ ህዝብ ይቅርታ መጥየቁ ትልቅነት ኖው የትግራይ ህዝብም እስከሚረዳኝ የኢትዮጽያ ኣካል ኖው ያቺ ትስልቅዋ ትግራይ ካልረሳሃት ማለቴ ኖው
    ለማስተላላለፍ የፈልኩት እናንተ እንደ ኢትዮጽያዊያን እኛም እንደ ኤርትራዊያን ያለፈን በመዝጋት የሚገባንን መሬታችን ይዘን በስላምና ትብብር ለሁላችን ይበቃናል መማር ኣለብን ይህ ህዝብ በተለይ የኤርትራና የትግራይ ህዝብ በሌሎች በሚነዳ ፖሎቲካ የዉጊያ ምድር መሆን ይበቃዋል ትግራይ ፖሎቲክአኖች ካድሬዎች ኣክቲቪስቶች እሰቡ ለስላም እድል ስጥዋት ኣንድ ሰዉ ትልቅ ለዉጥ ለማምጣት ይችላል ታሪክም መስራት ይችላል እሰብለት

  • @ezanaghirmay8138
    @ezanaghirmay8138 Месяц назад +15

    ለትግራይ ህዝብ ፍጅ ት ት ልቁ ተጠያ ቂ አና ቁልፉ ሰው ገዱ የ ሚ ባ ለው ጉግ ማንጉ ነው

  • @TeklayTesfaye-jx9eb
    @TeklayTesfaye-jx9eb Месяц назад +5

    ❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍

  • @hhyy3622
    @hhyy3622 Месяц назад +3

    ጀግና እስታሊን

  • @nurityimer4474
    @nurityimer4474 Месяц назад +1

    ይህ ነገር ለአማራ እደ እሣት የሚያቃጥልነው
    ገዱ አሁን የአማራ ህዝብ ይቀበለዋል ብየ አላሥብም እኔ አማራነኝ

  • @yonasalemseged4814
    @yonasalemseged4814 Месяц назад +1

    Good job, brother❤

  • @genetamare991
    @genetamare991 Месяц назад +4

    ❤❤❤❤

  • @antawdea1142
    @antawdea1142 Месяц назад

    Bravo Stalin keep it up bringing together Tigray &Amhara

  • @user-nc8dv2gs8u
    @user-nc8dv2gs8u Месяц назад +1

    Berta wendemay ❤❤❤❤❤

  • @ShimlesYimer-d1h
    @ShimlesYimer-d1h Месяц назад +4

    በርታ የሚያስፈልገው ይህ ነው ስታሊን

  • @dagimtila7760
    @dagimtila7760 Месяц назад +1

    መላው ኢትዮጵያውያን ገና ዋጋ እንከፍላለን በትግራይ ጭፍጨፋ ተሳትፈናል ሀሳብ ሰተናል ዛሬ ተራ በተራ ዋጋችንን እናገኛለን ።ሁላችንም የትግራይን ህዝብ ይቅርታ ጠይቀን ባንድ ላይ ቆመን እንታገል ብልፅግናን

  • @user-gw8xs6vn3o
    @user-gw8xs6vn3o Месяц назад +1

    I agree.Let’s hope he will talk next about Tigray.

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 Месяц назад +5

    አቶ ገዱ እኮ ትግራይን ያላሉት በትግራይ ላይ የተደረገው ጆኖሳይድ እሳቸውም አሉበት ትላንት በነበረው ስካር አብሮው ተበራጭቀዋል።

  • @user-vy5qz5bt7x
    @user-vy5qz5bt7x Месяц назад +3

    ገዱ ገደቢስ ራሱን ወዴት ለማሸሽ ፈልጎ ነው ኣብይን ኮናኝ ሆኖ የቀረበው።በዚህም ሂድ በዚያ ከህዝብ ፍርድ እንደማታመልጥ እወቅ ሞተህም ቢሆን።

  • @Kenerie
    @Kenerie Месяц назад +1

    አገሪቱን ከድህነት ለማዉጣት ትልቅ ጥረት የደረጉት መለስ ዜናዊ ነበሩ

  • @hailuawokechekol6075
    @hailuawokechekol6075 Месяц назад +4

    Good afternoon Stalin? I appreciate you.

  • @beneiamhaile6430
    @beneiamhaile6430 Месяц назад +2

    Respect Stalin brother

  • @habeniyaa
    @habeniyaa Месяц назад +1

    ይቅርታ ማድረግ ቅንነትና ሥነምግራዊ መልካም ተግባር ነው ! ይሁንና ገዱ አንዳርጋቸውና ' ለውጥ ወልደናል ' ብለው አብረውት የሠሩት ግን ከፍተኛ ወንጀል የፈፀሙ ተጠያቂዎች ናቸው !

  • @hagosGebrehaweria
    @hagosGebrehaweria Месяц назад +1

    መተማ ላይ ለቅማንትና ለተጋሩ
    ሰራዊት አሰማርቶ ያስጨፈጨፋቸው ማንሆነናነው

  • @haftombeyene4546
    @haftombeyene4546 Месяц назад +3

    "በትግራይ ላይ ምርር ያለ ጥላቻ ያስፈልጋል" ያለ ከንቱ ሽማግሌ መሆኑ ልብ ይለዋል

  • @thecash_4219
    @thecash_4219 Месяц назад +2

    ይህ ስው ብሁሉት እጅ ይትግራ ወጣትዋን ይቡላ ስው ነው አይራሳም

  • @sabagebru6850
    @sabagebru6850 Месяц назад +4

    ገዱ እና አብይ 👹❌🤑 አንድ ናቸው በ ትግራይ ሕዝብ ላይ ለሰሩት ግፍ እግዚአብሔር ይበቀ ላቸው አሜን 🙏🙏🙏

  • @GeberMekonon
    @GeberMekonon Месяц назад +1

    ገዱ ትልቅ ሰው ይመስለኝ ነበር አሁን ህጻንና እንጭጭ መሆኑን አረጋግጫ አሎሁ ምክንያቱም ሰው እድሜ ስጨምር አስተሳሰቡም ከፍ ይላል ነግር ግን ለአማራ ህዝብ የባሰ እልቂት ነው ይዞ የመጣ ገዱ የምያመጣው ለውጥ የለም ለሆዱ የሚሰራ ሰው ነው ሁል ግዜ ተላላኪ ነበርኩ የሚል ሰው ለውጥ ያመጣል ብዬ አልጠብቅም ለመሆኑ ርቀህ መሳደብ አጠቅምም ርስት እያለ ያረጀ ያፈጀ ሃሳብ በሰለጠኑ አገሮች መዞር አጠቅምም አማራ ከትግራይና ከኦሮሞ ናበሻንጉል በማናከስ ምን ጠቀመው ሰላም ለሁሉም ለትግራይና አማራ

  • @ArsemaHafte-u8t
    @ArsemaHafte-u8t Месяц назад +1

    ገዱ ከማንም በላይ በህግ ሊጠየቅ የሚገባ አንድ የትግራይ ጠላት ነው ጠላት ደግሞ አውቆ ስለ ሰራው ይቅርታ ለምን ይላል

  • @user-ql7wg8yl6g
    @user-ql7wg8yl6g Месяц назад +1

    ለትግራይና ቅማንት ህዝብ ይቅርታ አልጠየቁም፡፡ቤንሻንጉል ለነበረው ጭፍጨፋ ተጠያቂ ናቸው፡፡ፋኖን ሳይቀላቀሉ ዲሲ ሆኖ መገምገም ያስተዛዝባል፡፡

  • @adamankind1onearthg
    @adamankind1onearthg Месяц назад +1

    ስትባረሩ ሁላቹም ይቅርታ ጠይቁ! በቀላሉ 😂😂😂

  • @user-il3bc3ck7n
    @user-il3bc3ck7n Месяц назад +1

    ስለ አቶ ገዱ እውነት ብለሀል ሁሉንም ይቅርታ ማለት አለባቸው ምን ተስፋ አለ ብለህ ነው ኢትዮጽያ ማለት ቀርቶ አማራ ኦሮሞ ትግሬ ምኗምን ማለት ካልቀረ ድካም ነው ስታሊን በርታ

  • @dagimdagne9508
    @dagimdagne9508 Месяц назад +2

    ብዙ ብር ወደ ገበያ በተረጨ ቁጥር ኑሮም ይወደዳል inflation ይጨምራል ይሄንን የማያቅ ሰው ነው ስልጣን ላይ ያለው መንግስት ባጀቴን ጨምሬለው ብሎ በርካታ ብር ሲረጭ የግሉም ሴክተር ሰራተኞቹን ለማቆየት ሲል ይጨምራል ሌላ ገንዘብ ወደ ገበያው ተጨመረ ማለት ነው የግሉ ሴክተር ይህንን ወጭያቸውን ለማኪካስ አገልግሎት ላይ ጭማሪ ያረጋል

  • @yonathangezahegn1076
    @yonathangezahegn1076 Месяц назад +2

    አዎ እስታሊን ባልከዉ አስማማለዉ የትግራይንም ህዝብ ይቅርታ መጠየቅ አለበት

  • @user-mm4dg7uu6g
    @user-mm4dg7uu6g Месяц назад +1

    ከመን በሁአላ ነው ከሀዝብ ችፍቸፋ በሁአላ የቀርታ 😢😢😢😢😢

  • @ameleworkhaile3974
    @ameleworkhaile3974 Месяц назад

    Thank you ❤❤❤

  • @BariyaGabirBari-cs9oq
    @BariyaGabirBari-cs9oq Месяц назад +1

    ገዱ የተባለ ጉቶ ይቅርታ እየጠየቀ ያለው አማራን እንጂ በሱ አረመኔዊ ድርጊት የተጎዳው የኢትዮጵያ ሕዝብ ስላልሆነ ይህ መርዛም እባብ ባለበት እንዲቀጠቀጥ ማድረግ እንጂ እሱ ተጽእኖ ፈጣሪ ነው ብሎ መስበክ በፍጹም አያስፈልግም እርግጠኛ ነኝ ለአማራም አይጠቅምም ምክንያቱ የአማራ ፋኖ ተጠናክሮ ከመጣ ስልጣን አገኛለሁ ብሎ እንጂአማራ ለመጥቀም ከፈለገማ አብይ በካልቾ ብሎ እስኪያባርረው መጠበቅ አልነበረበትም እስስቱ ገዱ።

  • @etheth5034
    @etheth5034 Месяц назад +1

    ደጉ
    ይቅርታ ጠየቀ አልጠየቀ ምን ለውጥ አለው ያስጨፈጨፋቸውን የትግራይ ወጣት አይመልስ 😊

  • @AdonayTeklay-o3h
    @AdonayTeklay-o3h Месяц назад +2

    ሐሰድ በሎ መጭበርበሪ እዩ ገዱ

  • @tigistmehari8018
    @tigistmehari8018 Месяц назад +3

    Respect Stalin

  • @derejechalchisa6901
    @derejechalchisa6901 Месяц назад +2

    ለማ መገርሣስ መቸ ነው እንዲህ ዓይነት ይቅርታ የሚጠይቁት ?

  • @Addistube778
    @Addistube778 Месяц назад +3

    ወንጀለኛው ገዱ አንዳርጋቸው ፈርጥጦ አሜሪካ የገባ ፈሪ ነው።😂😂😂

  • @TeklayTesfaye-jx9eb
    @TeklayTesfaye-jx9eb Месяц назад +2

    ❤️❤️❤️👍

  • @Guliakaye1850
    @Guliakaye1850 Месяц назад

    🙏🙏🙏❤

  • @geezgeez-up9dk
    @geezgeez-up9dk Месяц назад +4

    Isn't he a war criminal? a genocider? ዋይ!ዘኣኽለንያ ጥሒነንሲ በኣለ ማርያም!! ይሄ ዘገምተኛ አሁን ነው የገባው? ደነዝ በለው!!

  • @muller3255
    @muller3255 Месяц назад +2

    የሄ ሁሉ የትግራይ ህዝብ ሲጨፈጭፉት ገዱ ግምባር ቀደም ሰው ነበር ። ተወዉ ልትግራይ ህዝብ መጨፍጨፍ የህዝብ አመጽ በሀይል አይፈታም/ አይገታም ከማለት ቀርቶ ዋና አስጨፊ ከሀዲ ግምባር ቀደም የትግራይ ጆኖሳይድ ተጠያቂ ነው እስከ መጨረሻ እንሄዳለን ስታሊን ።

  • @tigrayarmy2293
    @tigrayarmy2293 Месяц назад +2

    1 Millions innocent defenseless Tigray People were killed by Eritreans Amhara Ethiopian do to Woyane Leaders and Cadres failed to protect Tigray.

  • @AkaluTeklu
    @AkaluTeklu Месяц назад

  • @ezanaghirmay8138
    @ezanaghirmay8138 Месяц назад +3

    ዛሬ ይቅርታ ስለጠ የ ቀ justify ሊደ ረግ አይገባውም

  • @Manjuse252
    @Manjuse252 Месяц назад +3

    What do you mean Gedu was one of the major actors who lead the Tigray genocide and atrocities so how can you expect an excuse from him

  • @habtomteklay-jb9vh
    @habtomteklay-jb9vh Месяц назад +6

    አስታሊን አንተ እራስህ ከገዱ ከሰራው ወንጀል ባስክብን የሚመለከትህን ብቻ ብትሰራ መልካም ነው?????

  • @antawdea1142
    @antawdea1142 Месяц назад

    Ato Gedu will recognize the plight of Amhara and Tigray people

  • @rahelgebreyohanes3349
    @rahelgebreyohanes3349 Месяц назад +2

    የትግራይ ጄኖሳይድ በዋናነት ሲመራና ሲያስጨፈጭፍ የነበረው ገዱ ነው የኤርትራ ሰራዊትም እንዲገባ ጎንደር ላይ ሲለምን ሲማፀን የነበረው ይህ ሰውየ ነው

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 28 дней назад

    ህዎሀትም ለወሎም ህዝብንም ለጎንደርም ህዝብንም በጥይት ከቢትዉም ውያወጣም የረሸነም እፃናትም በስናፐርም እየገደለም ነንቀትም ስንትውንም። ይነገር በጭናም ቢተክርስትያም ህዝብዉ። ገድሎም አቃጥሎም በማይካድራምቸድሎም አቃጥሎም ከሳምርየም ከተማንም ሰብስቦንም ያሰለጠነዉም ገዳይም ላማራም ህዝብንም እንዲገድልዉም ማይካድራም ያዘዘም ህዎሀትም። ነዉ ይህንም ጠብቆም ሳይከፈልም ደማቸዉንም በሀጉልም አይቀርም ይከፈላልም በሚልዎንም መገደልም አለባቸዉ ገዳይም ህዎሀትም ።

  • @AlemayehuFeleke-wd2it
    @AlemayehuFeleke-wd2it Месяц назад

    Please you need domenstrtion but we saport Aby Ahemde

  • @user-nd8fm8fi8v
    @user-nd8fm8fi8v Месяц назад +2

    እስታሊን ጀግና!!!

  • @samcity7267
    @samcity7267 Месяц назад

    RIP ETHIOPIA

  • @etheth5034
    @etheth5034 Месяц назад +2

    ደጉ ጆኖሳደር ነው የትግራይን ህዝብ ከሻእቢያ ጋር አብሮ ያስጨፈጨፈ አረመኔ ነው ለህግ መቅረብ ያለበት ነው 😊።

  • @solomonkahsay1979
    @solomonkahsay1979 Месяц назад +2

    በህወሓት ስም ትግራይን ለማጥፋት ኦሮ ማራ የመሰረቱ አዝማች ሁነውም ሬንጀር ለብሶ ወደፊት ደ ኃላ ከሚሉ ጋር የተሰለፈ ሰዉ ነው
    ስታሊን በምንአይነት አርዳድ ነው የተረዳኸው ትእዝብት ነው

  • @dagmawigezahegn6487
    @dagmawigezahegn6487 Месяц назад

    ቸኩዬ ነው በልዩ ሁኔታ አማራ ካሉ ትግራይንም ቢሉ ምንም አደለም ግን የወከሉት አማራጨነው የትኛው የህወሓት አባል ነው 30 አማራን በህግ አስደግፈን ግፍ ሰርተናል ብለው ይቅርታ ጠየቁ

  • @AdonayTeklay-o3h
    @AdonayTeklay-o3h Месяц назад +2

    ደካማዉ ደጉ ተንኮለኛዉ ለማ ሆዳሙ ደመቀ ተሸዋጁ ወርቅነህ እና ተጎታቾች የድሄደን አመራሮችከሃዲው ሳሞራ eprdf አፈረሱት ለጉንበት ሰባትና ለደርግ ቅሪት ኢ/ያን አሳልፎ ሰጥቶ አሁን ማልቀስ ከወንጀለኛነት ነፃ አያወጣህም አብይን እያሰገደድክ ወደትግራይ ጦርነት አሰገብተህ ረንጀርለብሰህ አዋግተህ ወዴት ገሸሽ ነዉ በረከትና ጋደኞቹ ንፁ የአማራ ህዝብ ታጋዮች አሳስረህ ሰዩም አባይ ና ሰይኮን አካል ጉዳተኛዉ አባይ አሰገድለህ ወዴት ማምለጥ አብይና ጋደኞቹ እኮ በእናንተ ቂመኛ ፖሊሲ ተገድዶ የገቡበት ጦርነት ነዉ እኛ ተጋሩ እንደሆ ዋነኛ ጠላታችን መለየት የምንቸገር አይደለንም በሉልኝ ለገዱ እኔ ፖለቲከኛ አይደለሁም የጦርነቱ ግዳይ በመሆኔ ነው አሰተያየት ለመፃፍ የተገደድኩኝ ማቅረባቹ ደሰተኛ ነኝ ሀሳቤን እንድገልፅ ሰለረዳቹኝ እነዚህ አሰመሳይ ሰልጣን ሲቀሙ የተፈጠረዉ ውድቀት ወደ አንድሶው ሊወረውሩ የሚሞኩሩ ለማጋለጥ ይረዳል እንደወረደ አቅርቡት

    • @AdonayTeklay-o3h
      @AdonayTeklay-o3h Месяц назад

      እሰታሊን ጎበዝ ኢካ ቀፅለሉ በአምሐርኛ ዝፀሓፍኩዎ ንአብይ ንምድሓን ከምዘይኮይነ ተረዲእካ ሐሳበይ ተጠቀመሉ

  • @MelatyohannesMaramawit-cr4ol
    @MelatyohannesMaramawit-cr4ol Месяц назад +1

    Bretokan aganetam gezechen tebeki😡😡😡😡 we know you 👹👹👹👹👹

  • @mulefish8503
    @mulefish8503 Месяц назад +3

    stalin በጣም ነው ምትመቸኚ ።የሁሉም አድሎ የለለብህ ጋዜጠኛ ነህ ቀጥልበት ።የህዝብ ጋዜጠኛ ነህ።እንደ ወቅታዊ ቱሪናፋ ጋዜጠኛ አይደለህምደ።
    ግን zara ምን ማለት ነው stalin

  • @Realtube-h3v
    @Realtube-h3v Месяц назад +2

    መስፍን አርአያ ነገ ሰዉየዉ ይበለዋል አይቀርም ይሄ ባንዳ ቢበላም ደስ ይለናል

  • @boysattitude4060
    @boysattitude4060 Месяц назад +1

    Stalin,I do agree with you.Gadu should have apologized to the Tgray people.

  • @user-yn6lp2wv4j
    @user-yn6lp2wv4j Месяц назад

    በጃኻ ሰታሊን ንስኻ ተደሊኻ ናብኦም ኪድ ንሶም ግን ትግራዋይ ከይጠፍአ ድቃስ የብሎምን ካብዚኦም ፈጣሪ ይፍለየና ኣሜን

  • @user-yn6lp2wv4j
    @user-yn6lp2wv4j Месяц назад

    ሁሉም ሰው ራሱ ላይ ስለደረሰ ነውዐእንጂ ለትግራይ ህዝብ ኣየፈልገውም ቢፈልገው ንሮ ሁሉም ብሄር ተሰብስቦ ኣይጨፈጭፈውም ነበርበ በየክልሉ ሲታሰር ሲባረር ለቡዙኣመታት ኣብሮ የነበረ ትግራዋይ ኣንድ ሰው አሉ ኣልተቃወም ደስተኛ ነበር ኣሁንም በገዛ ሃገሩ ናበገዛ ቤቱ ላቡን ኣንጠብጥቦ የሰራው ኣትገባም እየተባለ በድንኳን ኣራት ኣመት ዝናብና ፃሃይ እየተፈራረቀበት በራሃብ እየተሰቃየ ያለው እና ከነዚህ ሰዎች ከመታረቅ መራራቅ ይሻላል ፈጣሪ ይርዳን ኣሜን

  • @wesenyel
    @wesenyel Месяц назад +2

    ምድን ነው የምታወራው እሽታሊን አወቀ ነው ወይስ ተጃጅለክ ነው ገድሎ የምደገፈው አብይን ስለምትጠላ ነው ። ማነው ኢህድግን ያፈረሰው የመለስን አቅ የከዳ ማነው የትግራይን እዝብ መራራ ትግል ጥላሸት የቀባው ማነው ? ወደትግራይ የሚዬደውን መንገድ ያዘጋው ማነው ? አስጠላከኝ አቦ