የከተሜ ልጆች በገጠር ኑሮ። ሙሉ ዶክመንተሪ ፊልም!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • I took 2 city kids from Addis to live with complete strangers in rural Ethiopia. How long will they last?

Комментарии • 195

  • @samiraali8482
    @samiraali8482 8 месяцев назад +21

    እያለቀስኩኝ ነው ያየሁት የገጠር ልጅ ነኝ እናቴ ልጅ እያለሁ ነው የሞተችብኝ ሳየው እባየን መቆጣጠር አልቻልኩም ምርጥ ስራ ነው እናመሰግናለን😢😢😢😢😢😢😢

    • @Heavennebiyu
      @Heavennebiyu 8 месяцев назад +1

      Ayizogn enem getere negn bizu tizta alebign yemigermew documentary film yeteseraw very close to my birth place new

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 5 месяцев назад +14

    በጣም ድንቅ የህይወት ልምድ ምናይነት ፍቅር የሆኑ ሰዋች ናቸው ኢትዮጵያዊ ነት ይሄነው እውነተኛ ፍቅር የገጠር ሰው ፍቅር ነው !!!

  • @tigistfeleke329
    @tigistfeleke329 8 месяцев назад +14

    የዋሁ ባላገር አንጀቴን ነው የበሉኝ በጣም ደስ ይላሉ

  • @Sabafricans
    @Sabafricans 8 месяцев назад +20

    አይዳዬ አንቺ እውነት ከሰውም በላሽ ነሽ። ኢትዮጵያዬ - እጅግ ትልቅ ትምህርት ነው። በስራ አማካኝነት ገጠርን አውቃታለሁ። ለብዙው ህዝብ እንዲህ በዚህ መልኩ ምንም ሳይቀናነስ የኑሮዓችንን ሁኔታ እና ማንነታችንን ስላስተማርሽልን እግዚዓብሔር አብልጦ ፀጋን ይክፈልሽ።

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 5 месяцев назад +7

    በጣም ለፍታችኋል በእዉነት ጀግኖች ናችሁ በዚህ ስራ ለተሳተፋችሁ ሁሉ ትልቅ ክብር አለኝ

  • @melkamayehu12
    @melkamayehu12 8 месяцев назад +20

    Such a pure love and kindness is always in the village people. God bless their heart!
    Thank you, Ayda. keep them coming :)

  • @nebatube3260
    @nebatube3260 8 месяцев назад +14

    የሚገርም ታሪክ ንፅፅር ደስ ይላል እኛ ከተሜ ነን የነሱን ያህል ስርአትና ፍቅር የለንም

  • @aberashyoutube2694
    @aberashyoutube2694 5 месяцев назад +8

    የእውነት በጣም ነው ዳስ የምላሁ ‼️
    ስው አላዋቃባትም እንጂ የጋጣር ኑሮ በጣም ለእይዎት ጡሩ እና ታስማም ነው ❤️‼️,,,, አይዳዬ ልላ አጉራትም እያሄድሺ የሀገራችንን ድንቅ ስጦታ አሳየኝ ::
    በተረፈ ለእናንተ የምለው ነገር በጣም አድካሚ እንደሆነ የታወቀ ነው ፈጣሪዬ መልካሙን ፍሬ ሁሉ ያሳጭዳችሁ ❤️🍒❤️
    እና ዳሞ ይሄ ራዝም የሆናሁን ክፍል ለሁለት ክፍል ካፍላችሁ ቢታቃርቡት በጣም ዳስ ይላላ ልብ አንጣልጣይ ይሆናል ‼️🤩እና በርቱ ድንቅ ፊልም ነው 😊እኔ ጋባሬ የማሆን እልም አለኝ 😂😅😂😅😂😅 በናጋራቺን ላይ ሁሉም ናጋር እስካ ምላማድ ይካብዳል ከታላማዳ ቃላል ነው ብቻ ዳስ ይላል

  • @selamfikadu3426
    @selamfikadu3426 8 месяцев назад +18

    Perfect time, perfect director, brilliant crew, for me it’s a Oscar wining documentary, Way more than that. You have special place in my heart God bless you i can’t wait what you do next soooo exited. And btw it was 4am still (1:31:48) fighting with my sleepy eyes in winter to finish this amazing work of yours 😊

  • @bethelhaile4353
    @bethelhaile4353 5 месяцев назад +7

    ይህ የኛ የኢትዮጵያውያኖች የጋራ ቀለማችን ነው። ከሁሉም ነገር ጀርባ አንድ ነገር አለ። ለምሳሌ ከለሰለስው ጤፍ እንጀራ ጀርባ አንድ የሻከረ የገበሬ እጅ አለ።አይዲ ከልብ እናመሰግናለን።

  • @DHT2721.
    @DHT2721. 8 месяцев назад +12

    ገራሚ Documentary ነው በርቱ የባላገሮቹ የንግግር ነፃነት ደስ ይላል። ግን አትጥፏ

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 8 месяцев назад +7

    እህት አይዳ ፣ በጣም አስተማሪ የሆነ ዶክመንተሪ ስላዘጋጀሽ ምስጋናዬ የላቀ ነው ። የአ/አ ወጣቶች በስራ ዘመቻ መልክ የገበሬውን ህይወት ማየት ቢችሉ የስራን ከቡርነት ይማሩበታል ፣የራሳቸውን ኑሮ አመስጋኝ ይሆናሉ ሌላው ጠንካራ ይሆናሉ ብዬ አምናለሁ ሮቤልና፣ አይዳ ጥሩ አደረጋችሁ ❤❤❤

  • @bezawitmekonen5713
    @bezawitmekonen5713 5 месяцев назад +5

    ❤❤❤ እንባዬን መቆጣጠር አቅቶኝ ነው ያየሁት የገጠር ሰው የዋህ ህዝብ ብዙ ነገር ባልተሟላለት ህይወት ውስጥ እንዴት ኑሮውን እንደሚኖር እኛ ደግሞ ከተሜዋች ብዙ ነገር ተሟልቶልን ስራ ዝቅ ብሎ ለመስራት እንኳን ያለ ትግል 😢😢 ለብዙ ሰው ትምህርት ይሆናል አይዳዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ድንቅ ስራ ነው::

  • @tayetessema4908
    @tayetessema4908 3 месяца назад +1

    እጅግ የተዋጣለት ስንድ ።እውነተኛ የህይት ኑሮና አሰተዳደግን እንዲሁም ማህበራዊ ቤተሰባዊ ግንኙነትን ያሰናሰለ ዶክመንታሪ ሁሉም ሊያየው የሚገባ።

  • @hahu3881
    @hahu3881 8 месяцев назад +6

    Thanks all, I enjoyed it a lot! Sharing it for family and friends…..❤

  • @benai5241
    @benai5241 8 месяцев назад +8

    What a great work ,it is masterpiece 👍 i love humble and good heart farmers people 💓 u did sacrifices to make this documentary happen . keep up 👍

  • @videoroom485
    @videoroom485 8 месяцев назад +6

    AIDA & crew , all participant 👏👏👏 A glimpse of real humanity revealed that our politicians lack.

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 7 месяцев назад +5

    መቸም ዘመድ የሞተበት ያህል ነው ተጀምሮ እስክያልቅ ያለቀስኩት ይህን ጎበዝ ክሩ የዋህ ሕዝብ ከራሱ አልፎ ሌላ የሚመግብ ለወገኑ ላገሩ የሚሞት አንድ የተማረ ወገን የሱን ችግር የሚቀርፍለት ያጣ ያሳዝናል በሃያ አንደኛ ክፍለ ዘመን ማረሻ የሚሆን ቴክኖሎጂ የሌለው እፍይ ብሎ ለራሱም ለሚረዱት እንስሶቹ ጭምር የሚያክምለት የሚደርስለት በማጣት ሰቆቃውን ተቀብሎ አምላኩን በማመስገን እለተ ሞቱ እስከምትደርስ ድረስ ይኖራል 😢😢

  • @alawiahassan223
    @alawiahassan223 4 месяца назад

    I am still laughing at the tomato joke 😂😂😂 the lady is wholesome and beautiful, God bless 🙌

  • @samuelwendy8932
    @samuelwendy8932 8 месяцев назад +4

    First of all, I have so grateful for you....on this documentary film. To our great farmers I have so great respectful....Almighty God may bless my nation and beloved Ethiopia.

  • @misterekitata1298
    @misterekitata1298 8 месяцев назад +5

    Country side life is very, very hard. I just wonder how we can change their life😢😢😢

    • @shalom744
      @shalom744 4 месяца назад

      By doing all we can individually, if i1 supports at least 1 household, it means a lot. Sadly, We don't have the social system to support them, so all we can do is to try to make their life better

  • @fevenkassahun4095
    @fevenkassahun4095 8 месяцев назад +6

    በጣም አስተማሪ ዶክመንተሪ ነው! እናመሰግናለን አይዳ! ይሄን ዶክመንተሪ የሰሩት ልጆች አሁን ያሉበትን ደረጃ ብናውቅ ግን!!

  • @mfikru
    @mfikru 8 месяцев назад +5

    Experience of a lifetime! Great work for all involved! The parting scene was so moving……loved seeing what medicine connection is for all of us!!Thank you for your continued work on love that binds us !!

  • @yelmag2511
    @yelmag2511 8 месяцев назад +2

    ድንቅ ፡ ስራ እግዚአብሄር ፡ ይባርካችሁ

  • @ambaselyoutube4415
    @ambaselyoutube4415 8 месяцев назад +3

    እንካንም የገጠር ልጂ ሆንኩኝ ገጠር እኮ በጣም ደስ ይላል ሰው በጣም ሰው ይወዳል ሰው ያከብራል ኑሮው ከባድ ነው ግን ለነሱ ደሞ ምንም አይመስላቸውም ብቻ ሰላም አድርው ሰርተው ይግቡ ብቻ እኔ የምመኘው ለገጠር እንደው መብራት ተጠቃሚ ቢሆኑ ብየ እመኛለሁ አይዳየ ከብዙ በጥቂቱ ይሄን ፕሮግራም ስለሰራሽ እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @isak1026
    @isak1026 8 месяцев назад +4

    በጣም ጥሩ አስተማሪ እና አዝናኝ ፊልም ነው well done። እንግዲህ ይሄንን ምስኪን ህዝብ ድሮን ገዝቶ መደብደብ አምላክ ይፍረደው።

    • @Heavennebiyu
      @Heavennebiyu 8 месяцев назад

      Egzabher yiferdal 😢

  • @danielhailemariam6014
    @danielhailemariam6014 8 месяцев назад +5

    Brilliant, artfully done! This work has managed to capture true emotions in a non-staged way. I could not help but think how their lives have diverged now after all those year. The boy who cried at the end would be a young man now and would likely have kids himself. Living a 'modern life' in a city has disrobed us our tenderness. Thank you Aida, brilliant as always!

  • @ambaselyoutube4415
    @ambaselyoutube4415 8 месяцев назад +3

    የና ደግ የዋህ ማህብርሰብ እግዚአብሔር አምላክ ለናንተ ሲል ሰላሙን ያውርድልን

  • @Amen-mo2rq
    @Amen-mo2rq 4 месяца назад +1

    እየሳኩ እያለቀስኩ እያዘንኩ እራሴንም ታዝቤ ከልቤ ያየሁት ዘጋቢ ፊልም አይዳዬ ዘመንሽ እግዚአብሔር ይባርክልሽ

  • @mahidertenaw9104
    @mahidertenaw9104 8 месяцев назад +4

    ደጉ ባላገሩ

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km 5 месяцев назад +3

    እውነት አደይይዬ የኔ ቆንጆ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ❤ ገጠር የሚኖሩት ደግሞ ወደ ከተማ ቢመጡ ሲያሳዝኑ በጌታ ውይ የገጠር ሰው የዋህ

  • @birukkebede2096
    @birukkebede2096 8 месяцев назад +3

    ጀግኒት በርቺልን

  • @yirgalemyitbarek7266
    @yirgalemyitbarek7266 8 месяцев назад +4

    ደስ ይላል ጥሩ ስራ ነው

  • @YaredDessalegn
    @YaredDessalegn 8 месяцев назад +2

    አይዳ ጀግኒት ፤ and your crew 👏

  • @leilenamelaku7391
    @leilenamelaku7391 8 месяцев назад +3

    This is like a breath of fresh air!! Thank you! Please do a sequel of how their lives are like now.🙏🏾

  • @hailemichaeltad95
    @hailemichaeltad95 5 месяцев назад +2

    Its Amaising documentary and heart breaking rural area life !! Hard, Hard, Hard

  • @lijshasho5660
    @lijshasho5660 8 месяцев назад +2

    Dear Aida, I thank you for showing us what a pure humanity is. "Belege" yesew mehone msale ...

  • @tilahunniguse4229
    @tilahunniguse4229 4 месяца назад

    Oh my god what a documentary i can not stop crying 😭😭😭

  • @brahmoon6170
    @brahmoon6170 8 месяцев назад +2

    Thank you so much for the great work . The gap is what keeping our country not to be on the right development. We depend on the farmer but we dont even know their life. Even our education system dont allow us lower this gap. What makes me to be heavy hearted is those who join university from rural areas has to FIT the urban life as their is no accommodating their life styles. Thank you again I hope this will be an eye opener as it is true even after 15 Years.

  • @selamitig6387
    @selamitig6387 8 месяцев назад +3

    በጣም ትልቅ ሥራ ነው በርቺልን ፍቅር ያጭራል

  • @MikiasTesfay
    @MikiasTesfay 5 месяцев назад +1

    አይዳ ❤በጣም አሪፍ ዶክመንተሪይ አስተማሪ ፊልም ነው እናመስግናለ ሙሉ ክሩውን እና አችንም አይዳ አትጥፊብን

  • @ruthalem3690
    @ruthalem3690 8 месяцев назад +4

    A wonderful documentary. How it would be great to see their reunion after all this years. Do you think that's possible to do??

  • @berrygigi-jl4sy
    @berrygigi-jl4sy 7 месяцев назад +1

    አይዳዬ ur all program is my favorite እናም when are u gone release season 3 የኛ የሁላችን ድራማ 🙏🙏🙏

  • @selamabebaw4885
    @selamabebaw4885 8 месяцев назад +7

    ውይይይይ እጄቴን በላችሁት የገጠር ሰው ሲለዩት አይወድም ወላሂ😢😢😢

  • @ethio5132
    @ethio5132 5 месяцев назад +1

    አይዳ ዬ እናመሰግናለን ቆንጆ ሾ

  • @abinetlegesse9977
    @abinetlegesse9977 8 месяцев назад +2

    በጦርነት እሚሰቃየው ህዝብ ስብእና ፤ኑሮው ፤ፍቅራቸው ፤መከራ እና ስቃያቸውን አየሁት ። አብሪያቸው አልቅሻለሁ ።
    ይመችሽ እህታችን ።

  • @nigistkinfe3818
    @nigistkinfe3818 7 месяцев назад +1

    Unbelievable!
    You showed us the true color of our country! Simply We need more like this not only because ilove it but you will benefit this generation trust me..we all learn about values
    Thank you again Aida and the whole crew.

  • @Black-lioness
    @Black-lioness 8 месяцев назад +2

    The thank you for bringing us this doc series it is pure gems. At the same nostalgic to the old harmonic Ethiopians. Please bring them back after a decade and hear their out looks back.the value of dollar was beyond disbelief 😂😂😂Tiemata

  • @michaelamojo
    @michaelamojo 8 месяцев назад +2

    i love this realy u do best next try to from USA TO ...... somewhere to Ethiopia I am down I LOVE IT.🙌🙏👏

  • @helusalema3536
    @helusalema3536 8 месяцев назад +3

    Degu Balageru❤❤This is my Ethiopiyaye❤❤❤thank you Aida🙏🙏🙏Belge yene enat😢😢

  • @salemkasahun730
    @salemkasahun730 8 месяцев назад +3

    Aydaya ere endizi atitfi we miss you

  • @hannahanna6885
    @hannahanna6885 8 месяцев назад +1

    You want to find kindness, humanity and love go to the countryside and you will find it. My people the countrymen the one that carrying Ethiopia in their back and in their heart without them we are nothing but they never got the recognition and respect they deserve. Please God let the people of Ethiopia have peace

  • @tameratweldeyohans5638
    @tameratweldeyohans5638 5 месяцев назад +1

    Wow it’s amazing & heart warming it’s very special documentary ❤❤❤❤ please everyone share it to see it more people cuz it helps for our country how love is really in Ethiopian This represents our beloved country
    Thanks for ethiopiaye RUclips channel ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 8 месяцев назад +6

    አልቅሳ አስለቀሰችን😢😢😢

  • @haimedeleke2317
    @haimedeleke2317 8 месяцев назад +3

    Welcome back, my dear. I’m looking forward to your videos.

  • @meskidad1078
    @meskidad1078 8 месяцев назад +3

    Wow wow wow am speechless God bless u this documentary make ma day ,i was crying too keep it up please we need such vedios .. much love and respect for all of u🤩🤩🤩🤩

  • @Etfeben
    @Etfeben 8 месяцев назад +4

    I wonder what it would be vice versa…..

  • @selamaeittaye3356
    @selamaeittaye3356 8 месяцев назад +3

    This is amazing documentary Film I love it!!!

  • @user-ug5sk2zd5t
    @user-ug5sk2zd5t 8 месяцев назад +2

    Robel selayhu does bloghal 15 amet yehonal ketesra level ayida thank you for all

  • @kidisttesaye4822
    @kidisttesaye4822 7 месяцев назад +1

    አይዳዬ ቶሎ ቶሎ ነይልን አሪፍ ስራ ነዉ❤❤❤

  • @turkeyturjey3515
    @turkeyturjey3515 2 месяца назад

    በጣአምእ ምርእጥእ የእውነትእ ማአንነታአችእን እምናአሳዝእንእ ያአስደስታልእ ፋቅራአችእውእ ግንእ ልእፍአቱኡ በጣአምእ ከባአድእ ነው 😢😢😢

  • @mahideramsalu8995
    @mahideramsalu8995 8 месяцев назад +1

    I have no words to thank you!
    U showed us the true color of Ethiopia!❤❤❤
    God bless you❤

  • @sisay-tube
    @sisay-tube 5 месяцев назад +3

    አይ ባላገር አለ ዘንድሮም እንዲሁ እንደባከነ (አይዳይ አንቺግን አንደኛ ነሽ) እሺ

  • @erhiopis9565
    @erhiopis9565 8 месяцев назад +4

    ድንቅ ነው ❤❤

  • @Viva_077
    @Viva_077 8 месяцев назад +3

    የዋህ ደግ ህዝብ😥 ..... ስለ ደብረብርሃን በቅምሻ ብቻ የሚሰከርባት ያለውን ወድጄዋለሁ 😂😂 ....አሁን የከተማም ሠው ስራ ሠራን እንላለን።

  • @abela0
    @abela0 8 месяцев назад +5

    Nice documentary keep it consistent 🎉❤

  • @Aresama987
    @Aresama987 8 месяцев назад +2

    amazing life i want try this

  • @Ethiovarietytube
    @Ethiovarietytube 5 месяцев назад

    This is not just a movie; it's a master piece!

  • @yefat2007
    @yefat2007 8 месяцев назад +9

    Very educational as usual, keep up the good work. The youth of Addis Abeba, Ethiopia should know that phisical fitness is good any time to prepare anyone for future life. It's not only for the rich people.

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. 5 месяцев назад +1

    በእውነት እኔ ገና ሳዪቸው እንባዬ ተናነቀኝ አይ ፍቅር አይ ላብ ጉልበታቸውን ጠብ አድርገው ነው የሚኖሩት። 😭😭😭

  • @beza7754
    @beza7754 8 месяцев назад +1

    የት ነበርኩ እስካሁን ...ነገ አየዋለሁ እንደምወደው አልጠራጠርም❤

  • @sahleslase3635
    @sahleslase3635 7 месяцев назад +1

    እንዲህ አይነት ስራዎች በጣም ብዙ አሉ

  • @yigermalmetew4360
    @yigermalmetew4360 8 месяцев назад +1

    This is the best documentary I have watched so far. Congratulations. አያቶቻችን ከባላገር መጥተው ከቆረቆሩዋት ከተማ ሆነን የከበበንን ገጠር ሰውነታችን ረሳው መልሰው ስላላመዱን። ጡቱ የት ሊሄድ ነው መያዢያው አለቻት ገሊላ። የከተማው ልጅ ዱርዬ ስይሆን ምስኪን ሆኖ ተገኘ። ከየዕለቱ አዛባ ሥራ ሞት ነው የሚገላግለን አለች ገሊላ። ያለሁበት ሐገር ባላገሩ ከከተማው ይሻላል። በርቱልን አይዞአችሁ። The quality of the sound and scenery is breath taking. I cried through out.

  • @biniyamtewbo
    @biniyamtewbo 8 месяцев назад +4

    ይሄ ነው ጥሩ documentary በእውነት እናመሰግናለን። 🙏🙏🙏

  • @bisratab172
    @bisratab172 4 месяца назад

    Wow!wow! This made me very emotional. Excellent content as usual. Just one thing that should be improved by your editors though, they should cut out unnecessary sound and scenes , like the nose blowing part, it was kind of iky ...in one of your videos, we saw that pregnant lady puke in the car that was not something nice to see.

  • @genetayele990
    @genetayele990 4 месяца назад

    Yegeter swe selamachu bizet yebelelen yemigerem nager yakerebachut tebareku

  • @ETHIOINFOTECMYNAMEISETHIOPIA
    @ETHIOINFOTECMYNAMEISETHIOPIA 8 месяцев назад +1

    I just fell same like him and really knows their effort to live and to be happy with in what we already have. Thanks

  • @ነፂምንሊካዊት
    @ነፂምንሊካዊት 8 месяцев назад +2

    በጣም ቆንጆ ነዉ። የገበሬዉ ህይወት በልፋቱ ልክ አለመኖሩ ብቻ ሳይሆን ባመረተዉ ልክ አለመመገቡም ያንገበግባል። የተሻለ አሳቢና አዛኝ አስተዳዳሪና መሪ ይስጠን ያኔ ጥሩ ይሆናል🙏💔በጣምም ነዉ ያስለቀሰኝ ኑሯቸዉ😢😢😢

  • @MesiZed-hn8ho
    @MesiZed-hn8ho 4 месяца назад

    Besime ab!! Alkshe limot tebareki Ldya. Ye fikir tig ayehubet❤

  • @user-nx8pe6lt6b
    @user-nx8pe6lt6b 8 месяцев назад +1

    wawwwwwww...what an amazing documentary.
    It.s very educational and i even feel I live with them.
    I didn.t know it.s extremely hard to live in the countryside.
    The peopel are very kind and innocent 😢😢😢😢
    Lidyee thanks a million for you and all the team about your hard work.
    Much respect

  • @abunatir
    @abunatir 8 месяцев назад +1

    It's so beautiful and very natural
    Thank you so much may God give u the bearing and all the thing that u want to continue the work Yida and all her crews 🙏🙏🙏 Thank ones again 🙏🙏🙏

  • @hanaabinet1751
    @hanaabinet1751 8 месяцев назад +3

    Dear Aidaye, I have been your fan since my childhood. I am thrilled that you have returned with new and amazing things. But why do you keep such beautiful and educational productions for such a long time? The production appears to be somewhat older

    • @Ethiopiaye2023
      @Ethiopiaye2023  8 месяцев назад +5

      it"s an old old film I made 15 years ago. working on new stuff now

  • @biniyammulugeta8080
    @biniyammulugeta8080 8 месяцев назад +2

    Great documentary thank you Aida

  • @shalom744
    @shalom744 4 месяца назад

    I had to watch this episode twice cause it got me very emotional. Let us please share , share, share and like all the videos so that the channel gets more subscribers. It deserves a million subscribers.

  • @yaredd1516
    @yaredd1516 3 месяца назад

    KOME NW MACHEBECHEBELESHE AYEDA👏👏👏👏

  • @Heavennebiyu
    @Heavennebiyu 8 месяцев назад +1

    Queen of my heart ❤️ ❤❤❤ Ayida ❤❤❤ you made me smile and I’m so glad you’re Ethiopian and you did an amazing job.knowing you is priceless ❤️ ❤❤❤

  • @dawitweldeselassie9863
    @dawitweldeselassie9863 8 месяцев назад +1

    Well come back!!!

  • @tirubirhane962
    @tirubirhane962 8 месяцев назад +1

    Am proud of you Ayda!!!thank you for showing me my journey!!!

  • @ensiya7269
    @ensiya7269 8 месяцев назад +1

    በጣም ጥሩ ሥራ::

  • @ElsabteTesfaye-ej5tx
    @ElsabteTesfaye-ej5tx 4 месяца назад

    የምወድሽ

  • @samuelwondemu6972
    @samuelwondemu6972 8 месяцев назад +1

    All is natural and interesting you did it well all the crew and thanks for sharing the countryside life.

  • @addis251
    @addis251 8 месяцев назад +2

    Wow keep going the good jobs

  • @TheCherkos
    @TheCherkos 8 месяцев назад +3

    Love it

  • @FilmCritic933
    @FilmCritic933 4 месяца назад

    For all filmmakers and story tellers, It's all about the story! That is why this is such a great film/ documentary.

  • @naturetizu
    @naturetizu 3 месяца назад

    ከገመትኩት በላይ ህይወታቸው ያሳዝናል ፡፡ እንደ ሀገር ያለንበትን ደረጃ አሳይቶኛል

  • @globalcitizenethiopia3617
    @globalcitizenethiopia3617 4 месяца назад

    I witness this great Ethiopian woman’s work is gonna be the newly loved RUclips show all over Ethiopia! Aydi take my word and remember me

  • @dididisami4057
    @dididisami4057 5 месяцев назад

    I wish when I come to ethiopian I visit them oh my god they are very kind people 😢 thanks so much adi for sharing god bless you and your family ❤

  • @tigistyilmaamdemicael5229
    @tigistyilmaamdemicael5229 4 месяца назад

    ኡፍ የዋሁ ባላገር😭😭😭

  • @sarondagnnet8275
    @sarondagnnet8275 8 месяцев назад +1

    wow am really impressed

  • @lulatadese5445
    @lulatadese5445 8 месяцев назад +3

    አሪፍ ነው