Aba Yohannes Tesfamariam Part 1380 A ''የተፈወሱ ሰዎች ምስክርነት''

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024
  • ''የተፈወሱ ሰዎች ምስክርነት''
    በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም
    ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
    በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
    ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በRUclips እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
    Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Комментарии • 259

  • @mulu5487
    @mulu5487 4 дня назад +1

    አሰይይይይይ ደስስስስስስስስ መሲል ንአኺ ዝበፅሐ ቅዱስ ገብሪኤል ንኩላትና ይብሐልና ማዓረይ ❤❤❤❤❤

  • @selambirhanu3721
    @selambirhanu3721 4 дня назад +2

    ላንቺ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሀንስ ለኔም ለሀጥያተኘዋ ይድረስልኝ የግፍ የመከራ አባት እኔንም ያስቡኝ❤❤

  • @Kalkidanየተክልየልጅ
    @Kalkidanየተክልየልጅ 4 дня назад +17

    የሰላም የፍቅር የትህትና አባት መጡልን ደስታዬ ወደር የለውም የምር እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር🙏ወገኖቻችን እንኳን ደስስስስ አላችሁ ለእናንተ የደረሰለኛም ለስደተኞች ይድረስልን የራማው መላእክት ይጎብኘን አሜን🙏💒💒✝️🕊🕊🕊ለአባታችን ረዥም እድሜ ያድልልን አሜን

  • @ወለተኪዳንየድንግልልጅ

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነነት እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለናተ የደረሰ የወንቅሸቱ ገብርኤል የአባታችን እንባና ፀሎት ለኛም እድረስልን እግዚአብሔር አምላክ አባታችንን ገዳማችንን ሀገራችንን ይጠብቅልን🤲🤲🤲

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 4 дня назад +1

    አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ዑራኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቀኝ ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 4 дня назад +1

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን አምላከ ዮሀንስ ድረስልኝ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ስቃዬን አንተ ታዉቃለህ ድረስልኝ ጎትተኝ ወደደጅህ ለደጅህ አብቃኝ አሜን

  • @HiwetRedae-v5b
    @HiwetRedae-v5b 4 дня назад

    ለኔ የደረስ ለሁላችሁም የደረስላቸው ወገኖቼ የበረሀው መናኝ መመኪያ ወድ አባቴ የደስታዬ ምንጪ ብርሃኔ ያልተደረገልኝ ነገር የለም ሁሉ ተደሮጎልኛል በውድ አባቴ በበረሀው መናኝ አባ ዮሐንስ ተስፋማርያም በእንባቸው በፅሎታቸው በተሰጣቸው ቃል ኪዳን በረከት ፣ ትዳር ፣ ጤና ብቻ ሁሉ ነገር ተደሮጎልኛል የድሆች አባት እግዚአብሔር ይመስገን ገዳማችን ወንቅእሸት ውድ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን❤

  • @borhanal1252
    @borhanal1252 4 дня назад

    ስለማይነገር ስጦታው እግዝኣብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ለተፍወሳቹ ወገኖቻችን እንካን ደስ ኣላቹ ጨርሶ ይማሪልን ለናተ የሰማ ኣምላከ ዮሐንስ ለኛም ይስማን ኣሜን ኣባታችን ገዳማችን እግዝኣብሔር ኣምላክ ይጠብቅልን ጠላታቼው ከእግራቼው ስር ይጣልልን ኣሜን

  • @batiwondimu3485
    @batiwondimu3485 17 часов назад

    የወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል አምላክ የአባ ዪሐንስ ተስፉ ማሪያም አምላክ እኛንም በስደት ያለነውን እርዳን የታህሳስ ገብርኤል ስለቴን እንዳስገባ በፀሎታችሁ እሩዱኝ ስልካቸውንም ቢኖረኝ ደስ ይለኝ ነበር ባገኛቸው በሰው ሀገር ያለነው በሳቸው ፀሎት ነው ምህላቸውን እያዳመጥን ነው ሀይል የማገኘው መተት አስቸገረኝ ቢሸኚልኝ አባ የሐንስ አምላክ ሁሉ ነገር ተሳሰረብኝ ይፈቱኝ አባታችን ።

  • @የድንግልማርያምባርያ-ነ4ሸ

    አሜን አሜን አሜን ወገኖቼ ለናንተ የደረሰ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል የአባታችን እንባ ጾሎት ለኛም ይድረስልን አሜን🤲🤲🤲

  • @bsikiros7171
    @bsikiros7171 2 дня назад

    ዕልልልልልልልልል ለእናንተ የደረሰ ዝበዝፀ የወንቅሸት ቁዱስ ገብሪኤል የግፈኛው የሁሉ ኣቦና እንባን ፆሎትም ለሁላችን እኛም ስደታችን ኣጥሮ ለምስክር ደጁ ለመሳለም በኣባታችን መስቀል ለመባረክ ለመሳለም ያብቃን በጣም ደስ ብሎናል ኣባታችን የበረሃው መናኝ የኛ የምስኪኖች ኣባት ሺ ኣመት ኑሩልን❤❤❤

  • @ZerfeZerfee
    @ZerfeZerfee 4 дня назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ወገኖቻችን እንኳን ደስስስስስስስ አላችሁ እናንተን የሰማ አምላክ እኛንም ይስማን ለእናንተ የደረሰ የወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የአባታችን እባና ፀሎታቸው ለእኛም ለተጨነቅነው ግራ ለገባን በስደት ለምንሰቃይ ሰርተን ለውጥ ለጠፋብን ከንቱ ድካም ብቻ ለሆነብን ይድረስልን የአትሰዲቱ ድንግል ማርያም ለምስክርነት አብቂኝ አረ አባታችን ምንም ሐጣተኛ ብሆንም ስለ እርስወ እባና ፀሎት ብሎ ፈጣሪ ይቅር እንዲለኝ በፀሎትወ ያስቡኝ አይርሱኝ ወለተ ስላሴ ከእነቤተሰቦቸ ያስቡኝ በፈጣሪ ስም እባካችሁ አባታችን እንኳን ባያዩት የምትቀርባቸው ወገኖቸ የመፃፍ ስሜን ንገሩልኝ በፀሎት አስባት ብሉልኝ

  • @SarahSarah-ii2pn
    @SarahSarah-ii2pn 4 дня назад

    ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን አሜንአባታችን አባ ዮሐንስ መፅናኛችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ህይወትየ እንኳን ደስ አለሽ እህታችን ለእናንተ የደረሰ አምላከ ዮሐንስ ለሁላችንም ይድረስለን ከስደት ይመልሰን ለደጁ ያብቃን አሜን

  • @dutuy7144
    @dutuy7144 4 дня назад +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ለሁላችሁም እን ኳን ደስ አላችሁ ለእናተ የደረሰ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tgastgatachew3224
    @tgastgatachew3224 6 часов назад

    ለእናተ የደረሰ ለኒ ለሀጥያተኛዋ ቅዱሥ ገብርኤል ይድረሥልኝ

  • @ወለተሚካኤልYouTube
    @ወለተሚካኤልYouTube 4 дня назад

    የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል እናት አባቴን ለቅዱሰሰ ቁርባን አበቃህልኝ አሁን ደግሞ ወንድሜን አብቃልኝ ለቅዱሰሰቁርባን
    ደግሞ እናት አባቴን የሚገርግራቸው እንዳይቆርቡ ፈተና መሰነሠክል የምሆንባቸው ጠላታቸው በበረሀው መናኝ እንባ ፀሎት እርዳቸው ቅዲስ ገብርኤል ሆይ ለሀገሬ አብቃኝ የንስሀ እድሜ ሰጠኝ እናቴን ወለተፃድቃንአባቴን ገብረሀና ወንድሜ ወልደ ሩፋኤል
    ወንድሜ ወልደ ገብርኤል ወልደ እግዚአብሔር ወንድን አመት አለፈው ከጠፋ ቸር ወሬ አሰማኝ
    እህቴን ወለተ እግዚአብሔርን ከነልጇ ከነባለቤቷ ትዳሯን ባረሰክልኝ እኔንም ከቁጥር ሳታጎል በሰላም አገነኘኝ አሜን
    የበረሀው መናኝ አባቴ የሰደት አባቴ ሀሳቤ ሞልቶ ከእናቴና ከአባቴ አገናኘኝ አሜን

  • @Nrjrhdb
    @Nrjrhdb 4 дня назад

    በእውነት ተነግ ሥለማያልቅ ቸርነቱ እግዚአብሔር ይመሥገን ዕፁብ ዕፁብ ድንቅነው የወንቅሸት ታምር የበርሀው መናኝ እባና ፀሎታቸው የቅዱሣን ፃርቃን ሠማዕታት ተራዳኢነታቸው በእውነት እፁብ ድንቅነው የሥደተኞች የድሀዎች የችግረኞች አባት የበርሀው መናኝ እርሦን የሠጠን ልዑል እግዚአብሔር ሥሙ በፈጠረው ፍጡር አደበት ሁሉ የተመሠገነ የተከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን ለአባታችን እድሜ ማቱሣላን ያድልልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ

    እግዚአብሄር ይመስገን እፅብ ድንቅ የእግዚአብሄር ስራ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንካን ደስስስስስስ አላቹህ ወጎኖቸ ለእናተ የደረሰ አምላኬ የዋሃንስ አምላኬ ገብርኤል ለኛም ይደረስልን አሜን አባታችን በፆሎት አስብኝ ወለተ ሰላሴ አይርስኝ ደካማዋ ስደተኛዋ ነኝ ሀጥያተኛዋ ::

  • @ወለተሚካኤልYouTube
    @ወለተሚካኤልYouTube 4 дня назад

    ላንች የደረሰ ለኛም ይድረስ የውኖቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የበረሀው መናኝ እንባና ፀሎት ለሁላችንም ይድረሰን

  • @MsrtDmsei-yz8cx
    @MsrtDmsei-yz8cx 4 дня назад

    አሜን አሜን አሜን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እፁብ ድንቅ እፁብ ድንቅ ነውበእውነት
    ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ለናተ የደረሰ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብረኤ የአይሴዲቷ ቅድስት ድንግል ማርያም ያባታችን የግፈኛው የመከረኛው አባታችን የበረሀው መናኝ እንባ ፀሎት ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @heuteheute3812
    @heuteheute3812 4 дня назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ለተፈወ ሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ለእናንተ የደረሰ አምላክ ዮሀንስ የወንቅ እሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችንም ይድረስልን አሜን በእውነት የሰላም የታሪክ አባት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @DuvDyb
    @DuvDyb 4 дня назад

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለናተ የደረሰ አምላክ ገብርኤል አምላክ ዮሐንስ ለኛም ይድረስልን አሜን አባታችንን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @ZaydMatewos
    @ZaydMatewos 4 дня назад

    አግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታውን አጽብ ድንቅ ነው የአግዚብሔር ቸርነት የራማ ልኡል ደራሽነት አንካን ደስ ያላችሁ ዎጎኖቻችን አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለአናንተ የደረሰ አምላክ ቁዱስ ገብርኤል አምላክ ቁዱስ የውሃንስ የራማ ልኡል የወንቅሸቱ ቁዱስ ገብርኤል ለኛም ደርሶ ለምስክርነት ያብቃኝ አባየ በጸሎታችሁ አስብኝ አይርስኝ ወለተ ሚካኤል
    አባታችን በአድሜ በጸጋ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @HfhdYdh
    @HfhdYdh 4 дня назад

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ ጨርሶ ይማርልን እህታችን በዉነት እፁብ ድንቅ ነዉ ይሄን ላደረገ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባዉ ታአምሮ በላይ ነዉ የዉንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል የነገሩትን የማይረሳ የለመኑትን የማይነሳ የሰዉ ፉት አይቶ የማያዳላዉ እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AfomiyaTesfaye-tr6vf
    @AfomiyaTesfaye-tr6vf 4 дня назад

    አሜን አሜን አሜን ለእናተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን የአባታችን የአባ ዮሐንስ ተስፋማርያም እንባ ፀሎታቸው ይድረሰን❤

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ሸ4ኸ

    እልልልልልልልልልል እፁብ ድንቅ ከማለት ውጪ ሌላ ምን ይባላል እንኳን ደስ አላችሁ ወገኖቻችን ለናንተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ የአባታችን እንባና ፀሎታቸው ለኛም ይድረስልን አሜን ጠላታቸው የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን አሜን

  • @yohannesabate2243
    @yohannesabate2243 4 дня назад

    የእግዚአብሔር ምርጥ እቃ የበርሃዉ መናኝ ቅዱስ አባታችን የመዳን ምክንያታችን ጀግናዉ ባህታዊ በአሉበት ሁሉ እመብርሃን ትጠብቅልን ወገኖቻችን የሰማ የአባታችን እንባ ጸሎት እኛንም ይስማን አሜን ።

  • @alamark1631
    @alamark1631 4 дня назад

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ደስ አላችሁ እህቶችች እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልለናት የደረሰዉ ያባታችን እንባ ፀሎት ለሁላችንም ይደረስልን አሜን አባታችን ለዘላለም ያኑረልን እንኳን ደስ አላችሁ ወገኖችችን ለናተ የደረሰዉ አምላክ ያባታችን እንባ ፀሎት ይደረስልን እንስክ ቤተሰቦችችን አሜን አሜን አሜን ስለማየነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን እሺ አመት ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @ንግስቲምፅላለማርያም

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እሰይ እሰይ እሰይ እፁብ ድንቅ እኮ ነው የእግዚአብሔር ማዳኑ
    ለናንተ የደረሰ የኣባታችን እንባና ፀሎት ለኔም ይድረስልን ከሁሉም በላይ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ፍቅሩ ያሳድርብኝ በፀሎታችሁ ኣስቡኝ

  • @woynshetzawdu1541
    @woynshetzawdu1541 3 дня назад

    የወቅሸቱ ገብርኤል አባቴ የልቤን አንተ ታውቃለህ እርዳኝ ካሰብኩት ልድረስ ለደጂህ አብቃኝ

  • @HoorWaleed2007
    @HoorWaleed2007 4 дня назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን ለናተ የደርስ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሀንስ ለኛም ይድርስልን በእውነት እፁብ ድቅ ነው ❤❤❤❤

  • @AbelAbelo-d7t
    @AbelAbelo-d7t День назад

    የበረሀዉ መናኝ አባቴ ለእሱአ የደረሱ አባት ለኔ ለሀጤያተኛዉም ይድረሱልኝ

  • @Yihunbekalu27
    @Yihunbekalu27 4 дня назад

    እግዚአብሕር ይመስገን የወንቅ እሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አምላክ ዮሐንስ ይክበር ይመስገን🍃👏🍃👏🍃👏🍃👏🍃 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🍃🍃👏🍃🍃👏🍃👏🍃 እንኳን ደስስስ አላችሁ ወገኖቻቻችን ለእናንተ እንደደረሱ የበረሀው መናኝ እንባ ጸሎት የእኛንም ይድረስልን የወንቅእሸቱ አባቴ የኔንም ህይወት አንተ ምራልኝ ገብረ ሥላሴን ጓደኛየን እህት ወንድሞቸን ጠብቅልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 4 дня назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው አባታችን ሺአመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን ድናችሁ ተደርጎላችሁ የመሰከራችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማራችሁ አሜን አሜን አሜን ለእናተ የደረሰው የአባታችን እንባና ፀሎት የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለወገኖቻችን የደረሰ አምላከ ቅዱስ ሚካኤል አምላከ ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ቅዱስ ዩሐንስ የአባታችን የአባ ዩሐንስ እንባና ፀሎት ለሑላችንም ይድረስልን አሜን

  • @አቤየወንቅእሸቷ-ፀ8ቈ

    አባዬ መፅናኛችን እንኳን በሰላም መጡልን ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ እህ እኔም ከዚህ ሁሉ ጭንቀት ወጥቼ በተቀደሰው ተራራ ቁሜ እመሰክር ይሆን አባዬ ወለተ ማርያም ገብር ስላሴ ብለው በእንባ በፀሎትወ ያስቡን አይርሱን

  • @ugyugyytgty9690
    @ugyugyytgty9690 3 дня назад

    ሰለ ማይ ነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደሰ አላቹ ለእናተ የደረሰ አምላከ ዮሐንሰ ለኛም ይደረሰልን አሜን

  • @zdatlaw9358
    @zdatlaw9358 3 дня назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለናተ የደረሰ የአባታችን እንባና ጸሎት ለኔም ለሃጢተኛዋ ከነቤተሰቦቼ ታሪካችንን ይቀይርልን😭😭😭😭😭

  • @mekdswenksht9975
    @mekdswenksht9975 3 дня назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልለናተ የደረሰ አምላከ ዩሐንስ አምላከ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን አሜን

  • @ከዋናወቹአለቃቅዱስሚካኤል

    ጀግናው ባሕታዊያን ብቸኛው ሐዋርያ ልዩ ስጦታችን የስደተኞች መፅናኛ የድሆች አባት አባታችን አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም እድማ ማቱሳላ ይስጥልን ሽሽሽ አመት ያቆይልን የሰላም የፍቅር የልማት አባት❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልንአባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን፫❤❤ ጥላተወትን ከግረወት ስር ይጣልለወት❤

  • @ገብርኤልነውዋስጠበቃዬ

    እልልልልልልልልልልልል ለእኛተ የደረሰ አምላከ ቅዱስ ገብርኤ አምላከ ዮሐንስ ለእኛም ይድረስልን አባዬ ወለተ ኢየሱስን በፀሎት አስቡልኝ ካለባት በሽታ እንድትፈወስልኝ

  • @dfghhgghjj2654
    @dfghhgghjj2654 3 дня назад

    ጨርሶ ይማርልን እፁብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመሰገን 🤲🤲💯 የበረሐው መናኝ ፀሎታችሁ ታሪክ ይቀይራል እኔንም ለምስክር አብቁኝ ሥደት ደክሞኛል😢😢😢 እግዙኝ ፀሎቶት ይርዳኝ እደጅህ ቆመሜ ለምስክር አሰኘኝ የልቤን ታውቃለህ

  • @Samir-r8x
    @Samir-r8x 4 дня назад

    እግዚአብሔርይመስገን አሜን እናተን የሰማ የውቅሸት ቅዱስገብርኤል እኔንም በሽታየን አንተ ታውቃለህ😢😢ባዴባባይ ለመስክር

  • @saraabara8031
    @saraabara8031 4 дня назад

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እጹብ ድንቅ ነው እናንተን የሰማአምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል የአባታችን እንባና ጸሎት ለሁላችንም ይድረስልን

  • @Serenate-g1u
    @Serenate-g1u 4 дня назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ለናተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ የአባታችን እንባና ጸሎት ለሁላችንም ይድረስልን አባታችን ለዘላለም ያኑርልን አሜን አሜን አሜ🤲🤲🤲

  • @Hdgyghjx
    @Hdgyghjx 4 дня назад

    በእውነት እፀብ ድንቅ ነው የእግዚአቤሔር ስራው ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን እልልልልልል አባዬ ያስብኝ በፀሎውት የወቅሽቱ ቅዱስ ገብረኤል የልቤን ታውቃልህ ለምስክርነት እብቃኝ

  • @tgastgatachew3224
    @tgastgatachew3224 6 часов назад

    አባ እኔ በስዴት ነኝ ያለሁት ሒወቴ ሁላ ጨለማ ነው የሠራሁት ሁላ እዳር አይደርሥ አይባረክ እባክሁ በጾለትሁ አስቡኝ የወቅሸቱ ገብርኤል እኔንም ፈውሠኝ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @Znu345
    @Znu345 4 дня назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት እጹብ ድንቅ ለእናንተ የደረሰ አምላክ ዮሐንስ አምላክ ገብርኤል ለሁላችንም ይድረስልን

  • @salamdasash2160
    @salamdasash2160 2 дня назад

    ለተፈወሳችሁ ለደረሰላችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርችሁ ለእናተ የደረሰ አምላክ ገብርኤል አምላክ ዮሀንስ የአባታችን አባ ዮሐንስ ፀሎታቸው ለሁላችንም የደረሰልን አባቻችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @ብሌንደሰየወለተሂወት

    በእውነቱ እግዚአብሔር አምላክ በቅዱሳኑ ላይ ስራው ድቅ ነው የመዳናችን ምክኒያት የሆኑንን ግፈኛው አባታችን የበረሐው መናኝን እመብርሀን ወላዲተ አምላክ ባሉበት በዘርፋፋ ቀሚሷ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅልን አምላከ ቅዱሳን የብረት ምሰሶ አድርጎ ያኑርልን ቸሩ መድኃኔ አለም የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን

  • @meseretmesert5124
    @meseretmesert5124 4 дня назад

    እልልልልልልልልልልልልልልል ለናተ የደረስን አምላክ ገብርኤል አምላክ ዮሐንስ የአባታችን እንባን ጸሎታችሁ ለኛም የደረስን 😢በጸሎታችሁ አስብኝ ወለተ ሚካኤል ያላቸው

  • @meriman2496
    @meriman2496 4 дня назад

    የሰላም የፍቅር አባታችን እንኳን ደህና መጡ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በእውነት እፁብ ድንቅ ነው ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ወገኖቻችን እናንተን የጎበኘ አምላከ ዮሐንስ ሁላችንንም በምህረት አይኑ ይጎብኘን

  • @akberetberhane6521
    @akberetberhane6521 4 дня назад

    እግዚኣብሔር ይመስገን ሰለማይነገር ስጦታው እግዚኣብሔር ይመስገን አሜን ዕጽብ ድንቂ ነው የእግዚአብሔር ስራሕ የወንቅሽት ታአምር የበርህው መናኝ እንባ ጸሎታቸው የቅዱሳን የጻድቃን የስማዕታት ተራዳኢነታቸው ብእውነት ይድረሰን 🙏🏾🧎የበረሃዉ የወንጌል ሓርበኛ የተዋህዶ ኩራዓት የሰላም አባት የሁሉም አባት እንኳን መጡልን ሰለ ሁሉም ነገር ስም እግዚአብሔር አሞለኽና ይክበር ይመስገን እንኳን ደስስስ አላችሁ ወገናተይ የሕዋተይ 🤷🙏🏾😍🤝😘😍❤️❤️❤️💛💛💛🍃🕊️🕊️🕊️

  • @tesfanesh.woldmiram4628
    @tesfanesh.woldmiram4628 4 дня назад +2

    አምላኬ፣ቅዱሰ፣ገበሪኤል፣የተመሠገን፣ይሁን፣ኢኔ፣ኢዛ፣ነበሪኩኝ፣ይቺ፣ልጂ፣ሲትመሠክሪ፣አቢሪን፣ነበሪን፣ክቢሪ፣ይሰፍ፣ለመዳንአለም።❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @EMengsite
    @EMengsite 3 дня назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚያብሔር ይመስገን በእውነት እጹብ እፁብ ድንቅ ነው እኳን ደስ አላችሁ ወገኖቻችን እናተን የሠማ አምላከ ሚካኤል አምላከ ገብርኤል የአይሰዲቱ እመቤታችን የራማው ልዑል የወንቅ እሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የአባታችን እንባ ጸሎት ለሁላችንም ይድረስልን በእውነት የበረሃው መናኝ ውድ አባታችን ለዘላለም ያኑርልን የእኛ የስደተኞች ተስፋ😢😢

  • @tirhasgrmay6669
    @tirhasgrmay6669 4 дня назад

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እጹብ ድንቅ ነው በእውነት ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለናንተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ያአባታችን እንባና ጸሎት❤❤ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አባታችን የበረሀው መናኝ በአሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ጠላታቸውን በቆፈሩት ጉድጓድ ይጣልልን ገዳማችን ማህበራችን መንፈስ ቅዱስ ይቆጣጠርልን አሜን አሜን አሜን❤

  • @Zahra-hk6zy
    @Zahra-hk6zy 4 дня назад

    አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን በእውነት እጹብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ አባታችን ለዘለዓለም አለም ያኑርልን ጠላታቸው የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን አሜን 🤲ያሰቡትን ያሳካልን ሰላም ወደባአታቸው ይመልስልን በረከታቸው ይደርብን አሜን 🤲 እንባ ጸሎታቸው አይለየን ከነመላው ቤተሰቦቼ ወለተሐና አሜን በእውነት 🤲

  • @HanaEndale-y9z
    @HanaEndale-y9z 4 дня назад +1

    የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ እኔንም ሰው አድረገኸኝ እስከቤተሰቦቼ እስከ ዘመድ አዝማዶቼ እኔም ለደጅሕ አብቃን🤲🤲🤲

  • @sara-w2s
    @sara-w2s 3 дня назад

    እግዚአብሄር ይመስገን አምላከ ቅዱሳንፈ ሁላችንንም በአዉደ ምህረቱ ለምስክርነት ያብቃን ፈቃዱ ይሁን ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን🌾🌾🌾🌾

  • @HiijHjiijj
    @HiijHjiijj 4 дня назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዝአብሔር ይመስገን እንኳን ደስስስ አላችሁ ለናተ የደረስ የራማው ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይደርስልን የውንቅሼቱ ቅዱስ ገብርኤል ለኔም ደረስልኝ ሶው አድረገን ስእለቴን ስማኝ ለድጅህ አብቃኝ ❤😢👏

  • @AliAyub-c8f
    @AliAyub-c8f 3 дня назад

    ተመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏ዕልልልልልልልል በሉ ለኛም በረከቱ ይድረሰን እደሀጥያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነቱ አረግልን አባ የውሀንስ ለኛም ፆሎት አረግሉን ሰደተኛ ነኘ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Ururh-b3k
    @Ururh-b3k 3 дня назад

    የሠላም አባት እናተን ስለሠጠን እግዚያብሔር ይመስግ እድሜን ማቶሳላ ይስጥልን ለናተ የደረሠ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገበርኤል ለኔም ለሀፂያተኛዋ ልጂህ ድረስልኝ 🤲🤲🤲 የቤተሠቦቼንም ታሪክ ቀይልኝ ከመጠጥሱስ አስወጥተህ እኔም እንደሠዉ ሆኝ ለደጂህ በቅቼ እንድመሠክር እርዳኝ 🤲🤲🤲😭😭😭😭

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 4 дня назад

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የደርሰው እግዚአብሔር ለሁላችን ይድርስልን የወንክሸት ቅዱስ ገብርኤል, የበርሃው መናኝ ጸሎት አይልየን አሜን ❤️

  • @ገብርኤልነውዋስጠበቃዬ

    አቤቱ የወርቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አምላክ አምላከ ዮሐንስ ሰዉ አድርገኝ አቤቱ ንፁህ ልቦኛን ስጠኝ ፈፅሞ መመለስን ስጠኝ የልቤን ክፋት አስወግድልኝ አሜን😢😢😢

  • @weynshetzewde6960
    @weynshetzewde6960 4 дня назад

    እግዚአብሔር ይመስግን አባታችን እንኳን ድህና መጡልን እኔንም ክጭቅ አውጡኝ እና ለምስክርነት አብቃኝ ወለተማርያም ክነህቤተስቦቺ እውነት ይልቤን ታቃልህ ይውቅሽቱ ግብሬል አምላክህ ዮሀነስ እይውቴን ቅይሩኝ ክነህቤተስቦቼ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴአንተዉ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባቴ ቅዱስ ገብርኤል የኔ አባት ለእናንተ የደረሠ ለእኛም ይድረሥልን የኔንም ጥላቶቼን እሠርልኝ አድነኝ አባቴ አደራህን ለምስክርነትህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AynyeHanok
    @AynyeHanok 4 дня назад

    አለ እልል እልል እልል እልል እልል እልል እንኳን ደስስስስ አላችሁ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እግዚአብሔር አምላክ ለእኛም ይድረስልን ለምስክነት ያብቃን የውቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለደጅህ አብኝ የአባታችን ፀሎትና ልመና ይድረስልን ለቤተቦቼ ሰላምን ፍቅርን ጤንነትን አምላክ ሆይ ስጥልኝ ተክለ ስላሴ አላችሁ ሁላችሁም በፀሎት አስቡልኝ

  • @welettkelhaymanotewenkehst7902
    @welettkelhaymanotewenkehst7902 4 дня назад

    አዳም ልጆች ተስፋ አባታችን አባዮሐንስ ናቸዉ የማያልቀዉን እድሜና ጤና ይስጥልን ገዳማችን ከፍ ከፍ ያድርግልን አሜን

  • @LegeseAlebe
    @LegeseAlebe 4 дня назад +2

    እፁብ ድንቅ ነው የአባታችን ስራ የወንቅሸት ስራ

  • @GeniTube8
    @GeniTube8 4 дня назад

    ለናንተ የደረሰ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @ስደተኛዋነኝየልጄናፋቂ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእንኳን ደስ አላችሁ ወገኖቼ ለናተ የደረሰ አምላክ ዮሐንስ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ለእኔም ይደረሰልኝ❤❤😢😢

  • @MariamMariam-l1x
    @MariamMariam-l1x 2 дня назад

    አሜን፫❤❤❤❤. አምለከ ዮሃንስ እኔንም ይማረኝ በሰላም ወደ ቅድስት አገሬ ያግሻኝ አሜን፫❤❤❤❤

  • @AbAb-m9m4g
    @AbAb-m9m4g 4 дня назад

    አባታችን አባዮሃንስ እንባና ፀሎታቸው ሰዉ አድርጎናል የኔጌታ ለዘላለም በደስታ ኑሩልኝ አባትዬ ክፉ ጠላቶችን ከምድረገፅ ያጥፋቸዉ

  • @MastewalJenberu
    @MastewalJenberu 4 дня назад

    እግዚአብሄር ይመስገን ስለ ማይነገር ስጦታው እልልልልልልልልልል ልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል 🎤👏🎤👏🎤👏🎤 እፅብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር የማዳኖ ስራ እንኳን ደስ አላችሁ ለእናተ የደረሰ አምላክ ዮሀንስ አምላክ ገብርኤል ለሁላችንም ይድርስልን የመዳናችን ምክንያት የሆኖን ግፍኛው አባታችንን እግዚአብሄር ይጠብቅልን አሜን

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 4 дня назад

    እንኳን ደህና መጡልን አባትአለም ዘላለም ያኑርልን🎤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን ወገኖቸ ለእናተ የደረሰ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል ለሁላችንም ይድረስልን ለምስክርነት ያቁመን አሜን አሜን አሜን✅

  • @frehiwetbaraku6246
    @frehiwetbaraku6246 4 дня назад

    እእእእእእልልልልልልልስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን. ወገኖቼ ለናንተ የደረሰው የራማው ማላክ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን❤❤❤

  • @MekidesTarekegn
    @MekidesTarekegn 4 дня назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል እብኴን ደስ አላችሁ ወገኖቻችን ለእናንተ የደረሰ አምላከ ዮሀንስ አምላከ ገብርኤል ለእኛም ይድረስልን አሜን

  • @AbebechAdera
    @AbebechAdera 4 дня назад

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለናንተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሀንስ ለኛም ይድረስልን አሜን እልልልልልልልልልልልል

  • @gyhdyyth9031
    @gyhdyyth9031 4 дня назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜንንንን ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማራችሁ ለእናተ የደረሰ አምላከ ዮሀንስ አምላከ ገብርኤል የአባታችን እንባና ፀሎት ለሁላችንም ይድረስ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ አባታችን ባሉበት ይጠብቅልን ወላዲተ አምላክ በዘርፋፋ ቀሚሷ ትሸፍንልን ጠላታቸውን ከምድረ ገፅ ላይ ያጥፋልንንን

  • @Sghs-bx8gm
    @Sghs-bx8gm 4 дня назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእዉነት ሠለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደረሰ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለኔም ደርሶልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ❤❤❤🎉

  • @ዮሐንስአባቴየስደትኩራቴ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአምላከ ገብርኤል ፡ ይክበር ፡ ይመስገን ፡ አባታችን ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤና ፡ ይስጥልን ፡ ለወገኖቼ ፡ ያደረሰ ለኔም ደርሶልኝ ፡ ለምስክርነት ፡ ያብቃኝ

  • @yesharug4578
    @yesharug4578 3 дня назад

    እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር አባታችን የበረሀው መናኝ መንፈሳዊ ጀግና የክርስቶስ እውነተኛ ወታደር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የተዋህዶ መብራት የጨለማው አለም ብረሐን ገዳማችን እስክ እለተ ምፃአት ያኑርልን ቃለህይወት ያሠማልን እፅብ እፅብ ደንቅ ከአእምሮ በላይ ነው ።

  • @Sara-19_21_7
    @Sara-19_21_7 4 дня назад

    እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደስ ያላችሁ ወገኖቼ እናንተን የሰማ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ እኛንም ይስማን አባታችንን እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ይጠብቅልን ጠላታቸውን የእግራቸው ትቢያ ያድርግልን ገዳማችንን ይጠብቅልን ቅዱስ ገብርኤል እኛንም ለደጁ ያብቃን❤

  • @SaddaSafda11-ox1pn
    @SaddaSafda11-ox1pn 4 дня назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜንበእውነት እፅብ ድንቅ ነው የበርሀው መናኝ አባቴ ለኔም ለቤተሰቦችም እንባና ፆሎትወ ይድረስልን😢

  • @hayat2512
    @hayat2512 4 дня назад

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልላልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ድናችሁ ተፈውሳችሁ ለምትመሰክሩ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ በእውነት እፁብ ነው እናተን የሰማ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዩሐንስ ሁላችንንም ይስማን አሜን፫

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 4 дня назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ላንች የደረሰ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የበረሐው መናኝ አባታች እንባ ፀሎት ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አባታችን ሺሺሺ አመት ይኑርልን አሜን👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @አካልነኝየድንግልማርያም

    እንኳን ደህና መጡልን አባታችን
    እልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ወገኖቻችን በእዉነት ጨርሶ ይማርልን አሜን
    ለናተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ የአባታችን እንባ እና ፀሎት ለሁላችን ይድረስልን አሜን
    ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናቸዉን ያርዝምልን ሺ አመት ያኑርልን አሜን

  • @desalegnng5010
    @desalegnng5010 3 дня назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    በወንቅሸቱ ቅ/ገብርኤል በአባታችን እንባ ፀሎት ያልተጠቀመ ማን አለ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @SwAw-wq1hg
    @SwAw-wq1hg 4 дня назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤ ላንቺ የደረሰ አምላክ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይደረሰልኝ

  • @ሰርካለምንጋቱ
    @ሰርካለምንጋቱ 4 дня назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እናተን የሰማ አምላከገብርኤል ለሁላችንም ይድረስልን😢😢😢😢😢

  • @hananma6884
    @hananma6884 4 дня назад

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት የኔ ስስት አባን እንኳን ደህና ነጡልን ሺሺሺአመት ያኑርልን በእውነት ወገኖቼ ድናችሁ የመሰራችሁ ጨርሶ ይማራችሁ እናንተን የጎበኝ የፈወሰ አምላክ ለኛም ይድረስ የአባዬ እንባ ፀሎት ይድረስ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባዬ በፀሎት እተገብርኤል ከነቤተሰቦቼ አይርሱን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏💐💐💐💐👏👏👏👏💐💐💐💐👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @MarreyMARREY-r2f
    @MarreyMARREY-r2f 4 дня назад

    እልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ነው በእውነቱ ለእኛ ይድርስልን ስደት ላይ ነኝ እኔም እንባቹው ይርዳኝ ፈተና አለብኝ ያመኛል በቃ ይበለኝ ❤❤❤ አባታችን እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ያድልልን ንሩልን

  • @senaitwelda
    @senaitwelda 4 дня назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንካን በሰላም መጡልን እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እንካን ደስ አላችሁ ውድ ምእመናን ለናንተ የደረሰ የወንቅ እሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችንም ይድረስልን

  • @Yeshiyeshi-r5k
    @Yeshiyeshi-r5k 4 дня назад

    አባታችን ቤተሰቦቸን በመንፈስ ቅድስ አስማሙልኝ ያስታርቁልኝ

  • @BulchaZenebech-fl9mb
    @BulchaZenebech-fl9mb 4 дня назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እፁብ ድንቅ ነዉ የወን ቅሸት ቅዱስ ገብርኤል የአባታችን እንባና ጸሎት ለኛም ይድረስልን አሜን

  • @Mesiedale
    @Mesiedale 4 дня назад

    የሰላም የፍቅር የትህና አባት መጡልን ደስታዬ ወደር የለውም የምር እግዚአ ብሔር ይመስገን አሜን ሰሁሉም ነገር ወገኖቻችን እንኳን ደስስስስስ አላችሁ ለእናንተ የደረስኛምአሜን አሜንአሜን ብፀሎት አስቡኛ አመተ ሰላሴ

  • @Yeshiyeshi-r5k
    @Yeshiyeshi-r5k 4 дня назад

    የሰላም የትህትነ የፍቅር የድህነት አባታችን ሺ አመት ያኑርልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን❤❤❤

  • @Yeshiyeshi-r5k
    @Yeshiyeshi-r5k 4 дня назад

    ተደርጎላችሁ ተፈውሳችሁ ለመሰከራችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ አሜን ለእነተ የደርሰ አምላክ ዮሐንስ አምላክ ገብርኤል ለእኛም ይድርስልን አሜን አሜን
    አባታችን በፅሎታችሁ አስብኝ ቤተሰቦች ሰላም የላቸውም ሁሉም ተጣልተዋል ፅሎትወ ይድርስልኝ እህቴም አክስቴም ከእነተ ጋር ከተስማሙልኛ ከታርቁልኝ በማህበራችን እመሰክራለሁ ስለቴንም አስገባለሁ ይህን የምታነብ ወገኖቸ በፅሎታችሁ አስብኝ አመተ ስላሴ ስደተኛ ልጃችሁ እህታችሁ ነኝ😢😢😢

  • @Ioza2127fk
    @Ioza2127fk 4 дня назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ይሄንን ገዳም የሰጠን ልኡለ ባህሪ የሆነው የድንግል ማርያም ልጆ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን
    ይህ ሁሉ የሆነው በክቡር አባታችን አባ ዮሀንስ ተስፋ ማርያም እንባና ፀሎት ነውና አባታችንን እግዚአብሔር ባሉበት ይጠብቅልን ጠላቶትን የእግሮት መረገጫ ያድርግልን ያሰቡትን ይፍፆምልን እስከ ምጽአት ያኑርልን አሜን ፫

  • @OahshIuzzhzhተመስገን
    @OahshIuzzhzhተመስገን 4 дня назад

    እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏🕊👏ለናንተ የደረስ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን አሜን🙏🙏🙏