Aba Yohannes Tesfamariam Part 85 A ስብከት ''ከአንዱ ከእግዚአብሔር በቀር ቸር ማንም የለም''

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 104

  • @BoaobodblHgjal
    @BoaobodblHgjal 2 дня назад

    በእምነቱ የፀና ብሎ ተዋሕዶ በረሀ ያደገው ደራ ላይ ተወልዶ የወንጌልአርበኛ የቃሉ ተግባሪ ለእኛ የሰጠን እርሱ ነዉ ፈጣሪ የኛልዪ አባት ለዘልአለም ያኑርልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @SaddaSafda11-ox1pn
    @SaddaSafda11-ox1pn 3 дня назад

    አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን ኛ ልዩ የበርሀው መናኝ ሺ አመት ኑሩልን❤

  • @AdisalemJiru
    @AdisalemJiru 3 дня назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በድሜበፅጋ ይጠብቅልን❤❤❤

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 3 дня назад

    የታሪክ ባለቤት የወንጌል ገበሬ የበረሃው መናኝ የስምንተኛው ሺ ሃዋርያ የስላሴ ባርያ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም የስደተኞች ተስፋ እስከ አለም ፍፃሜ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @NaZw-r7s
    @NaZw-r7s 3 дня назад

    እኔማ ሀሳቤን በእርሱ ጥየዉ አለሁ👏👏👏እኔማ ሸክሜን በርሱ ጥየዉ አለሁ👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን የበረሐዉ ለምለም የተዋህዶ ኩራት የወንጌል ገበሬ የኛ ልዩ ስጦታ እድሜ የማቱሳላን ይስጥልን በረከታቹሁ ብደርብን❤

  • @erbth8165
    @erbth8165 3 дня назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን የስደተኞች አባት ምትክ የለሽ የዘመናችን ልዩ ባህታዊ መናኛ የወንጌል ገባሬ

  • @user-yf1il7po5q
    @user-yf1il7po5q 3 дня назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑሪልን አሜን 🤲

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 3 дня назад

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜም አሜን ቃለህንወትን ቃለረከትን ያሰማል አባትአለሜ በረከትዎ ፀሎትዎ ይደርብን✅

  • @aamooo5807
    @aamooo5807 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
    ለአስተማሩን ለመከሩን በእውነት ለአባታችን
    ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት አባታችን
    ሺሺሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
    🤲🤲🤲

  • @geedaskadaisad6457
    @geedaskadaisad6457 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን ሺህ አመት ኑሩልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይጥልን አሜን ፫

  • @EgssgshDhegeeg
    @EgssgshDhegeeg 3 дня назад

    አሜን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን🤲🌻🌹ላአስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን ላአባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን ፀጋዎትን ያብዛልዎት ያገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር አምላክ ያስረዝምልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን🤲🌻🌹የኔን የሃጢአተኘዋን እድሜ ለእርስዎ ይስጥልኝ አሜን ጠላትዎትን የእግርዎ መርገጫ ስር ይጣልልን አሜን አባታችን የተዋህዶ ፋና የትህትና የህግ መምህር የስደት ስንቃችን መጽናኛችን አለኝታችን ምትክ የለሽ ልዩ ስጦታችን 🤲🌻🌹እግዚአብሔር አምላክ እስከምጽአት ያኑርልን አሜን ያይሰዲቷ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ባሉበት ትጠብቅልን አሜን የልባቸውን መሻት ፈጽማ ለቅድስት ሃገራችን ለባሆታቸው ለተቀደሰው ደጅ ታብቃልን አሜን🤲🌻🌹የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን 30 60 100 አፍርተን የመንግስቱ ወራሽ ያድርገን አሜን አባታችን ገዳማችን ሐገራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን🤲🌻🌹

  • @HubithThh-fx4sz
    @HubithThh-fx4sz День назад

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን የማቱላሳን ዕድሜ ይስጥልን ለአባታችን ለልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይገባን ለራማዉ ቅዱስ ገብርኤል ምስጋና ይገባን አባታችን በረከቶ ይደርብን በፀሎቶ ይማረን ሀገራችን ገዳማችን ማህበራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠበሰቅልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @አካልነኝየድንግልማርያም

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስልን ሺ አመት ያኑርልን ክፉ አይንካብን አሜን

  • @axe5159
    @axe5159 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲

  • @hananma6884
    @hananma6884 3 дня назад

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ላስተማሩን ለመከሩን ቃለህይወት ያሠማልን የሰማነውን ቅዱስ ቃል ለፍሬ ለበረከት በልልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏💐💐💐👏👏👏

  • @MimiTilwaleh
    @MimiTilwaleh 3 дня назад

    አባታችን. ቃለ ሕይወት ያሰማልን. መመኪያችን

  • @adenyoutube4118
    @adenyoutube4118 2 года назад

    አባታችን የእርሶ እንባና ፀሎት ከሚድኑት ያርገን አሜን

  • @BulchaZenebech-fl9mb
    @BulchaZenebech-fl9mb 3 дня назад

    ለአስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለህይወት ያሠማልን አሜን

  • @ሃይማኖትወለተሚካኤል

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን የበረሀው መናኝ የታሪክ አባት

  • @diididid3669
    @diididid3669 5 лет назад

    አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን እስከ አለም ፍፃሜ ያቆይልን ቸሩ መድሀኒአለም

  • @የተዋህዶልጅነኝየጥንትየጠ

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሺ አመት ኑሩልን

  • @برتقانبوتي
    @برتقانبوتي 2 года назад

    የእኛ ስጦታ መምህረ ትህትና የሰላም አባት እቁ ባህታዊ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ሺሺ አመት ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን ዳግማዊ ዮሐንስ የበራሃው መናኝ የወንጌል ገበሬ ባሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታለሜ እኛንም የሰማነውን በልቦናችን አሳድሮ ለፍሬ ለበረት ያድረግልን አሜን

  • @iettay9053
    @iettay9053 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባ
    እግዛብሄር እረጅምጽጤናና እድሜይስጦት የበረከት አባት አባይሀንስ የበረህውመናኝ በአታዊው የስመተኛውሽ በዚህ ሀጢያት አለም የተመረጡት አባ እንወድዎታለን ሺአመትኑሩልን አባታችን

  • @ተስፉገብረስላሴ
    @ተስፉገብረስላሴ 8 лет назад +2

    አሜን ቃ ለ ሕይወትን ያሰማልን መልካም ትምሕርት ነው

  • @saraabara8031
    @saraabara8031 3 дня назад

    በእውነት ላስተማሩን ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ባሉበት ይጠብቅልን እኛም የተማርንውን በስነ ልቦናችን ያሳድርብን ❤

  • @nardosezewudu2553
    @nardosezewudu2553 2 года назад

    አባዬ እንኳን ደና መጡልን የሰዉ ልጅ ሂወት ስብከታቹሁ የጠፋዉን ልብ በመልኳም ይመልሳል ይቀይራል።ልዩ ማራኪዉ አባታችን እሶን ያደለን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ዘላለም🙏አባዬ የመንገዉ እረኛ የስላሴ ወንድም በክቡር በፀጋ ይኑሩልን አሜን፫ቃሉን በልባአችን አሳድርብን ቅዱስ ፋቃድ ይሁንልን አሜን፫

  • @tigistt276
    @tigistt276 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወትብ ያስረዝምልን አባታችን

  • @ሀይማኖትየማሪያምልጅ

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ዘላለም ኑሩልን በረከቱ ይደርብን ጠላታችሁን የእግራችሁ መረገጫ ያድርግልን እግዚአብሔር የሰጠን እቁ ብርቅዬ ስጦታችን የኢትዮጵያ ባለውለታ ናችሁ የፍቅር የትህትና አባት አባዬ

  • @mariyamchala5979
    @mariyamchala5979 2 года назад

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛም የሰመኔውን በልቦናችን ያሳድርልን አባታችን ሺሺሺ አመት ያኑርልን ጥላታቸውን ክእግራቸው ስር ይጠልልን አሜን አሜን አሜን

  • @nebyatnebyatchelle1232
    @nebyatnebyatchelle1232 6 лет назад +1

    Amen yimekinyasemetimeri lioli ezigabhiriy yimesigen abatachini haderey abetachin kale hiwet yasemalin edimachiwei yarizimilin iname kisidete miluse weyinkishie geberigie lemayit yabkan amilikachin amen amen amen

  • @fishazewude5713
    @fishazewude5713 2 года назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን የበረሃው መናኝ እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @BulchaZenebech-fl9mb
    @BulchaZenebech-fl9mb 3 дня назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላህትን ያሠማልን አባታችን አሜን

  • @vhguh7374
    @vhguh7374 2 года назад

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የበረሀይ መናኝ ፀጋውን ያብዛልን የድሟችሁን ያርዝምን አሜን አሜን አሜን

  • @mebrefkr4836
    @mebrefkr4836 2 года назад

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን በፀሎት አስቡኝ ተክለአብ ብለው

  • @lolomomo1316
    @lolomomo1316 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ላሰተማሩን ለመከሩን ለገፁሰን አባታችን ቃለህይውት ያሰማልን ፀጋዎትን ያብዛልዎት የአገልግሎት ዘመንዎት እግዚአብሔር አምላክ ያሰረዝምልን መንግሰተ ሰማያትን ያውርሰልን አሜን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን የታሪክ አባት የበርሀው መናኝ አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሰጥልን አሜን ሸሸሸ አመት ያኑሩልን አሜን አባታችን ገዳማችን አገራችን ህዝባችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @አዲስአለምአ
    @አዲስአለምአ 5 лет назад

    እግዚአብሔርይመስገን ላስተማሩንለመከሩን አባታችን ቃለሂወትን ያስማልን ያገልግሎትዘመኖትንያርዝምልን መንግስተስማያትንያውርስልን
    ረዝምእድሜአብዝቶይስጥልን አሜን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 года назад

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @mamimami2189
    @mamimami2189 6 лет назад +1

    Amen labtachin kale hiwet sasmalin yagligilot zemnachewin yabrklin be edeme bet en yakoylin Amen

  • @ማሀደርየስላሴባርያ
    @ማሀደርየስላሴባርያ 2 года назад

    አሜንአሜንአሜን ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልኝ በረከተወት ይደርብን

  • @ku2858
    @ku2858 6 лет назад +1

    ቃለይሁት ያስማለነ አባትቼነ

  • @ፀሐይንጉሴ
    @ፀሐይንጉሴ 8 лет назад +1

    አባታችን ቃል ህይወት ያሠማልን መንግስተ ሠማይ ያዋርስልን አሜን

  • @mahmnfahd6747
    @mahmnfahd6747 8 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን ለአባ ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን አሜን

  • @lemlemdesalegn9808
    @lemlemdesalegn9808 2 года назад

    ላስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ማቱሲላ ያድልልን ጠላትዎትን የእግሮት መረገጫ ያድርግልን አሜን በረከትዎ ይደርብን በፆሎት አትርሱን ወለተስላሴ

  • @miserttzewdu3752
    @miserttzewdu3752 6 лет назад +1

    amen Amenamen.Abatachinen.Edemiyachewen.Yaserzemelen!!

  • @molo.6123
    @molo.6123 8 лет назад +1

    አባታች እዲሜ ጤናዎትን ልኡል እግዝአብሄር አብዝት ይሥጥልን በእዲሜ በጤና በፀጋላይ ፀጋ ያብዛለዎት አባታችን
    በዝህጊዜ ትውልዱ እውቀት በማጣቱ በጠፋበት ሠአት ሀጽያትና እርኩሠት በበዛበት ዘመን
    እነኝህን ቅዱሥ አባት የሠጠን አምላክ ክብርና መሥጋና ይሁን አሜን

  • @temesgennaar7992
    @temesgennaar7992 7 лет назад +1

    amen qale hiwet yasemalen abatachn

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ጀ4ቈ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ያርዝምልን የሰማነው በልባችን ፅላት ይፃፍልን በረከቶት ይደርብን አባ

  • @shaulamalamu3273
    @shaulamalamu3273 3 года назад

    አሜን አሜን መሜን አባታች ቃለሂውት ያስማልን

  • @mimiweldi1995
    @mimiweldi1995 7 лет назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን የአባታችን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ሀይማኖታችን ጠብቀን ፀንተን እንድኖር አምላክ ዮሐንስ ይርዳን አሜን

  • @lidyahaile481
    @lidyahaile481 6 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትያሰማልን

  • @ውባለምጎጃሜዋ
    @ውባለምጎጃሜዋ 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወት ይሠማል ቃለ በረከት ያሠማልን አባታችን ፀጋወትን ያብዛልዎት እድሜና ጤና ይሥጥልን አሜን በረከትዎ ይድረሠን አባታችን

  • @የመድኃኒዕለምልጅነኝአናቴ

    አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን የበረሀው መናኝ ፀጋውን ያብዞልን አሜን አሜን አሜን

  • @sofialove635
    @sofialove635 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን እህታችን አሜን አሜን አሜን

  • @የንግስትልጂነኝያውም-ሠ1ሠ

    አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mesertgirma2143
    @mesertgirma2143 5 лет назад

    Amen kalehewto yasemalen abatachen she amet yenurulen yekifu yetebekelen ezabher amlak Amen tena ina rejem edem hestelen Amen Amen Amen

  • @hbnnjxnx2318
    @hbnnjxnx2318 8 лет назад +1

    amen kalhewate yasemalegne abatachgn

  • @helanshrjh5898
    @helanshrjh5898 8 лет назад +1

    ቃለህይወት. ያስማልን. ላባታችን

  • @mekdesm8121
    @mekdesm8121 2 года назад

    አሜን አባዬ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @erstshewsnduabebe9999
    @erstshewsnduabebe9999 7 лет назад +1

    Amen kalehiwet yasemaln abatachin egzabher fekdolign degun lemerget yabkagn wenkishet kidus gebreal

  • @ወንቅእሸትሆይብረሳህ-ወ5ፈ

    ኡባታችን የኛ እንቁ

  • @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ

    አሜን አሜን አሜን
    አባታችን እግዛብሄር እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልል አሜን እናመግናለን አባ

    • @mestheflkbusl6532
      @mestheflkbusl6532 7 лет назад

      ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም

  • @Mimi-kc3km
    @Mimi-kc3km Год назад

    የሰላም አባት እንኳን ደና መጡልን ሰሰታችን

  • @አዚየድንግልልጅ
    @አዚየድንግልልጅ 7 лет назад +1

    amen Amen amen kaleh heywot yasemalen aba

  • @marifmarif2710
    @marifmarif2710 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልንአሜን

  • @ፍሬዘርሀበሻው
    @ፍሬዘርሀበሻው 5 лет назад

    አባት አለም ቃለሒወትን ያስማልን

  • @atsedetewachew1026
    @atsedetewachew1026 7 лет назад +1

    Kale hiwot yasemaln abatachn edemiyachewn yarzmln

  • @etagegnetagegn2655
    @etagegnetagegn2655 3 года назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @sofiateklezgi1832
    @sofiateklezgi1832 2 года назад

    እግዝአብሔር ምሳኩም ይኩን ኣባየ አሜን አሜን አሜን

  • @የእመአምላክልጅ
    @የእመአምላክልጅ 8 лет назад +6

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ፈቅዱልኝ የእርስዎ ብላኪ ለማገኝ የሁሌም ምኞቴ ነው ወንቅሽት ቅዱስ ገበርኤል አንተ እርዳኝ ቅዱስ የሆነ ባታህ ሀጢአተኛ ስደተኛ ልጅ እርገጥ ዘንደ። እግዚአብሔር ሆይ አንተ ታውቃለህ
    ፍቃድህ ይሁን

    • @tegestlove3890
      @tegestlove3890 8 лет назад +1

      የእመ አምላክ ልጅ Amen Amen Amen

  • @workeworke4373
    @workeworke4373 2 года назад

    አሜንአሜንአሜን
    አሜንአሜንአሜን
    አሜንአሜንአሜን

  • @melkamteshom8467
    @melkamteshom8467 8 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @አዲሳለምፅጌማርያም

    Yeslam.yefkr.abat.erzem.edme.yestote.lastemarun
    Kale.hiewten.yasmalen.amen

  • @toyebaabriaham5133
    @toyebaabriaham5133 2 года назад

    አባየየእኛልዩአባት

  • @ብርሃንወለተብርሃን
    @ብርሃንወለተብርሃን 2 года назад

    እንካን በሰላም መጡሉን ዉድ ኣባታችን

  • @amanuelamanuel8093
    @amanuelamanuel8093 8 лет назад +1

    Abatachin qala hiyooti yasamalin badimee natsagaa yixabiwilin
    Abatachin siwadotii
    liul igizaber faqdo irsoo balafubatii inkwan balafkuu

  • @mebrefkr4836
    @mebrefkr4836 2 года назад

    አባዬ

  • @mintamirkiros3835
    @mintamirkiros3835 3 года назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @AhmadAhmad-ix4hx
    @AhmadAhmad-ix4hx 2 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @warkdaba2959
    @warkdaba2959 2 года назад

    Amen Amen Amen

  • @Abel-rg1uc
    @Abel-rg1uc 2 года назад

    AmenAmenAmen🙏🙏🙏💝💝💝

  • @atsedetewachew1026
    @atsedetewachew1026 7 лет назад +1

    Amennnnnnnn

    • @اسيلاسيل-ل7و
      @اسيلاسيل-ل7و 7 лет назад

      Atsede Tewachew

    • @اسيلاسيل-ل7و
      @اسيلاسيل-ل7و 7 лет назад

      Atsede Tewachew አብትችን.አቡየውንሱ.ትስፍምርም.ጵልትክጝግር.አይለየኑ.ሕጙም.ለደጀዩበቕ.ክበኡሩ.አስገደች.አበፅሎትአስቡ0915555744

  • @mekedesa6677
    @mekedesa6677 3 дня назад

    እግዚአብሔርይመስገንቃለህወትያስማልንአሜንአሜንአሜንአሜንልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @heuteheute3812
    @heuteheute3812 3 дня назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን አሜን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን በእውነት ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን በረከታቸዉ ይደርብን አሜን በእውነት ለአባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @Sofia123-z4p
    @Sofia123-z4p 3 дня назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን❤❤🎉🎉

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 3 дня назад

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @egyrgghh4380
    @egyrgghh4380 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባዬዬ በፅሎት ያሠብኝ አፀደ ማርያም ያበሉ

  • @mariwatadese8136
    @mariwatadese8136 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ላስተማርከን የመከረን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቅልን

  • @mesertadugna6447
    @mesertadugna6447 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ህይወትያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 3 дня назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሠማልንአሜን

  • @BbdHhhx
    @BbdHhhx 3 дня назад

    አሜንአሜንአሜን
    ቃለሂወትያሰማልንአሜን❤❤❤❤❤❤

  • @milashkahisay2234
    @milashkahisay2234 2 года назад

    ቃል ህይወት የሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @meseretmesert5124
    @meseretmesert5124 3 дня назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @almealme3992
    @almealme3992 8 лет назад +1

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @guidyguidy9827
    @guidyguidy9827 3 дня назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያስማልን አሜን

  • @ወለተሚካኤልYouTube
    @ወለተሚካኤልYouTube 3 дня назад

    አባየ ቃለህይወት ያሠማልን አሜን

  • @sara-w2s
    @sara-w2s 3 дня назад

    እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ይስጥዎት አሜን አሜን አሜን💐💐💐💐💐

  • @سندرا
    @سندرا 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ቃለበረከት ያሰማልን አባታችን ጸገዉን ያብዛልሁት በድሜ በጸጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @AbuRokan-v2m
    @AbuRokan-v2m 3 дня назад

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሠማልንአባታችን❤