Aba Yohannes Tesfamariam Part 1369 A ''አባታችን አባ ዮሐንስ 3.ኪ.ሜ የሚሸፍን ዘመናዊ ችግኝ ተከሉ''

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 340

  • @donaldthis-iz3ol
    @donaldthis-iz3ol 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት አባታችንን የሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ለመዳህኔአለም ይሁን። ዘላለም ኑሩልን የእኛ ተስፋ አባታችን በረከትዎ ይደርብን ጠላትዎትን ከእግርዎት ስር ይጣልልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤ እንወደዎታለን አባታችን የእኛ እንቁ

  • @Yeshiyeshi-r5k
    @Yeshiyeshi-r5k 3 месяца назад +1

    ሰላም እግዚአብሔር ከሁላችሁም ጋር ይሁን የአባታችን ልጆ ❤❤የበርሀው መነኝ የወንጌል ገበሬ የታሪክ አባት በእውነት ሺ አመት ያኑርልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን

  • @Aragsh
    @Aragsh 3 месяца назад +2

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን እካን ዴህና መጡልን ናፍቀውን ነበር ወጌለወት የህይወት መጠጥ ነው በዬቀኑ ይልቀቁልን ፈውሱንም ስብከቱንም❤❤❤ በፆሎት ያስብኝ ወለተ ስማአት ብለው ስዴተኛ ልጄወት ነኝ አባዬ😊😊😊

  • @ኑሀሚንየወቅሸቷነኝ
    @ኑሀሚንየወቅሸቷነኝ 3 месяца назад +1

    እደው ምን ብየ ልጀምር 😢 አባታለም ዳግማዊት አብርሀም ዳግማዊት ዩሀንስ በረህኛው የስምተኛው ሺ ሀዋሪያ የዳምልጆች ባለውለታ እግዚአብሔር ሽሽሽሽሽ አመት ያኑረወት የኛን እድሜ ይጨምረለወት እግዚአብሔር

  • @meriman2496
    @meriman2496 3 месяца назад +1

    ውድ የተዋህዶ እንቁ አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን እፁብ ድንቅ ነው ሺሺሺሺሺሺሺሺት አመት ያኑርልን

  • @kalkidanlove5426
    @kalkidanlove5426 3 месяца назад +1

    ማራኪዉ አይበገሬዉ እምንለዉ ያለምክንያት አይደለም ላልሰራ ይጭነቀዉ የልማት አባት ዘላለም ኑሩልን በሰላም ለቅድስት ሀገርወት ያብቃልን ክቡር አባታችን ዘላለም ኑሩልን ጠላትወትን ከእግርወት ስር ይጣልልን አሜን

  • @almazmekonen1535
    @almazmekonen1535 3 месяца назад +2

    ስለማይነገረዉ ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን በኡነት እፁብድቅ አባታችን ሽአመት ይኑሩልን ባሉበት ፈጣሪ ይጠብቅልን አሜን ጥላተወትን የግረወ መረገጫ ያድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @hananma6884
    @hananma6884 3 месяца назад

    የኛ እንቁ አባት የወጌል ገበሬ የመረሀአንበሳ የስምንተኛው ሺ ሀዋሪያ አባቴ ህይወቴ እርስዎን ያሳወቀኝ ቀን እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም መጀመሪያችንንሳይሆን መጨረሻችንንአሳምርልን አባታችን ባሉበት ይጠብቅልን ሺሺሺአመት ያኑርልን የአምላክ ስጦታ በረከትዎ ይደርብን በእውነት የታሪክ አባት 👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nardoszawudu
    @Nardoszawudu 3 месяца назад +2

    የበረሐዉ መናኝ የኛ ልዩ ስጦታ አባታችን እንኳን ደና መጡልን🎉
    የልማት አርበኛዉ የታሪክ ባለቤት ከታሪክ ላይ ታሪክ ይደነቅ ትዉልድ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን👏

  • @tigistyemariamlij4063
    @tigistyemariamlij4063 3 месяца назад +1

    እንቁ መምሕሪ የወንጌል ገበሪ 👏👏👏👏⤴️⤴️💗💗💗💗💗🕊🕊💗💗የልማት አርበኛ 💗💗💗💗

  • @aynogesese7113
    @aynogesese7113 3 месяца назад +1

    በእውነት አባታችን የድሆች አባታ ከቃላት በላይነው ስጦታው እግዚአብሄር ባሉበት ይጠብቅወት🤲

  • @Mrs-w7i
    @Mrs-w7i 3 месяца назад +1

    የበረሀውኮከብ የአለምየወንጌልገበሬየአዳምልጅመድሀኒት

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 3 месяца назад +1

    የኛ እንቁ አባታችን በረከትዎት ይደርብን አሜን አባ በፀሎትዎት አስብኝ

  • @ወለተሥላሤ-ዘ7ቐ
    @ወለተሥላሤ-ዘ7ቐ 3 месяца назад

    መፅኛችን የስደተኞች አባት የኔን እድሜ ለአባቴ ያድድልልኝአባታችን ሺ ሺ ሺአመት ያኑርልን

  • @Mohammed-bz8im
    @Mohammed-bz8im 3 месяца назад +3

    ሰለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አባታችን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን በእዉነት እኔ ቃል ያጥረኛል ስለአባታችን ቸሩ አምላክ አባታችን ባሉበት ይጠብቅልን እኛም ስደተኛ ልጅቻቸዉ እንዎዱታለን አባቴ እድሜ ማቱሳላ ያልልልን፫😍😍😍😍😍💔💔💔💔💔💔💔

  • @gyhdyyth9031
    @gyhdyyth9031 3 месяца назад +2

    በእውነት ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እፁብ ድንቅ ብቻ ነው የሚባለው ቃላት አጠረኝን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን ልዩ የፍቅር የሰላም አባት ❤❤❤❤❤❤

  • @rikizarfa4997
    @rikizarfa4997 3 месяца назад +1

    ✍️🏻👁👁🌏🙏🏼אמן אמן אָמֵן תודה לאבא יהונהס תספא מרים שאלוקים יברך ✍️🏻🕎💚💛❤️🕎🕊👍👏!!!!!✍️🏻👁👁🌏🙏🏼Amen, Amen, Amen, thanks to Father Yonahes, heal Miriam, may God bless ✍️🏻🕎💚💛❤️🕎🕊👍👏

  • @ወንቅሸትህይወቴአባዩሀንስ

    ሁሌም ከአእምሮ በላይ ነው እውነት የእኛ ልዩ ስጦታችን አባታችን

  • @ወለተኪዳን-ጐ2ዀ
    @ወለተኪዳን-ጐ2ዀ 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በአሉበት ይጠብቅልን
    እፁብ ድንቅ ምን ልበል ቃላት አጠረኝ በእዉነት ደስ ብሎኛል 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @guidyguidy9827
    @guidyguidy9827 3 месяца назад +1

    አባታችን ኑሩልን የኝ እንቁ በድሜ በጤና ይጠብቅልን እድሜ ማቱሳላ ፅድቅ ላሊበላ ያድልልን አሜን በጣም ድስብሎኝል

  • @UftGfy
    @UftGfy 3 месяца назад

    እንኳን ደህና መጡልን አባታችን የታሪክ አባት የሀገር የህዝብ ኩራት የእኛ ልዩ አባት 💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @heuteheute3812
    @heuteheute3812 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእውነት ለሁላችሁም ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን በእውነት ለአባታችን ዝማሬመላእክት ያሰማልን አሜን በእውነት የሰላም የፍቅር አባት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 3 месяца назад +1

    የሰላም ሀዋርያ የወንጌል ገበሬ ሙሉሰዉ አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን

  • @astertefera151
    @astertefera151 3 месяца назад +1

    ጎበዙ አባታችን የወንጌል የልማት ገበሬ በረከቶ ባለሁበት ከነ ልጆቼ ይድረሰኝ ባለፈው ሰሞን ኢትዮጵያ መጥቼ ስለቴን እንኳን ለልጆቼት ነው የላኩት ይድረስ አይድረስ አላውቅም ግን እንደደረሰ እርግጠኛ ነኝ ግን የተለወጠ ነገር ካለ ይስልክ ቁጥር አላውቅም በድሮው ስልኮት ነው ደውዬ አንድ መነኩሴ እናት ይምፕስሉኛል ያናገሩኝ እና የምልከው ሰው ያገናኙኝ ምንላብታት ለወደፊቱ አዲስ ስልክ ቁጥር ካለ ይፃፉልን በዚህ በዩቱዩብ መልካም የደብረ ታቦር በአል ይሁኑሎት ወለተትንሳኤ ነኝ ከሊቨርፑል ዩኬ UK

  • @ብርቱካንአውግቸው
    @ብርቱካንአውግቸው 3 месяца назад

    እግዚአብሄር ይመስገን ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያቆይልን አሜን አሜን አሜን🌾🌾🌾🕊🕊🕊🕊

  • @belayineshialemu4127
    @belayineshialemu4127 3 месяца назад +1

    ዩብርሃው ፍቅር ዩታ አባት አለም ዩስደተኛች አባት❤❤❤

  • @mayameteriyaye
    @mayameteriyaye 3 месяца назад

    እንኳን ደና መጡልን አባታችን
    እረጂም እድሜ ይስጥልኝ❤❤❤
    በረከታቸው ይደርብን🎉🎉🎉

  • @የገብርኤልወዳጅ
    @የገብርኤልወዳጅ 3 месяца назад

    ጀግናው ባህታዊ የወንጌል ገበሬ የልማቱ አርበኛ ዝነኛው ባህታዊ። ማለታችን አልተሳሳትንም የተግባር ሰው በምን ልግለጽዎት አባታችን እድሜ ማቱሳላን ያድልልን የኔን የሀጢአተኛዋን እድሜ ለእርስዎ ይስጥልኝ ኑሩልን አባታችን በጣም ድንቅ አባት ኖት

  • @kuwkk759
    @kuwkk759 3 месяца назад +1

    የተከበሩ ውድ አባታችን ❤እንኮን ደህና መጡልን ናፍቆታችን የታሪክ ባለቤት በእድሜ በፀጋ ይኑሩልን

  • @Kalkidanየተክልየልጅ
    @Kalkidanየተክልየልጅ 3 месяца назад

    የተዋሕዶ እንቁ የኛ ጀግና አባት ሁሉን አሟልቶ ነው እግዚአብሔር ያደልዎት እድሜና ጤና ያድልልን አሜን🎉🎉🎉

  • @bizawit-b2f
    @bizawit-b2f 3 месяца назад

    የኔ ልዩ አባታችን በእዉነት እፁብ ድንቅ ነዉ እረጅም እድሜ ጤና ይስጦልን ባሉበት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን💟✅

  • @sfggndfc-79
    @sfggndfc-79 3 месяца назад

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን የኛ እንቁ አባት ሺ አመት ኑሩልን ❤

  • @gidu-em1sq
    @gidu-em1sq 3 месяца назад +3

    አባዬ ወለተ ጻድቅ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @BineamFikade
    @BineamFikade 3 месяца назад +1

    የእኛ ጀግና አባታችን ቃል አጠረኝ አረ ምን ልሁንላቹህ ። የበተሰቦቼ እድሜ ሁሉ ለእርሶ ይሁንልኝ ። እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን

  • @ssss4655
    @ssss4655 3 месяца назад

    አባታችን እግዚአብሄር ባሉበት ይጠብቅልን የኛ መኩሪያ የኛ ልዩ ፈጣሪ እርስወን ሰለሰጠን ክብር ምስጋና ይግባው

  • @akberetberhane6521
    @akberetberhane6521 3 месяца назад +1

    እግዚኣብሔር ይመስገን ሰለምይነገር ስጦታው ልዑል እግዚኣብሔር ቅዱስ ስሙ ይተመስገነ ይሁን ✝️💠
    አባታችን ዕድሜን ጤና ይስጥልን 🙏🏾የኛ ናፍቆት ውድ የተዋህዶ ልጅት እግዚኣብሔር ይመስገን አባታችን ሺ አመት ኑርልን ቅዱስ ሚካኤል ከፊት ከዋላ ይቁመልን ጠላቶቻንን ያሳፍርልን ❤ እግዚኣብሔር ለአገራችን ሰላም ፍቅሪን ምሕረትን ስጠን በቃ በለን የአመት ስው ይብለን ቃል ህይወት ይስማዓልን 💒✝️💠🙏🏾❤️❤️❤️🍃🕯️🌱☘️🌿✨💫🕊️🕊️🕊️

  • @ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ

    እግዚአብሔረ ይመሰገን አሜንእልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💐💐💞💞💐💐💐💐👏👏👏👏👏👏👏💐❤❤❤❤❤❤❤

  • @hfui9410
    @hfui9410 3 месяца назад +1

    አባዬ የኚ እንቁ አባት የወንጌል አርበኝ የኢትዮጵያ ኩራት የአዳም ልጂ ድነት የዳቢሎስ እራስ ምታት
    ሺሺሺ አመት ያኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hao90
    @hao90 3 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🍇🍇🌹🍇🍇🍇🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤❤🌹🌹🌹🌹💞💞💞💞💞💞💞
    እግዚአብሔር ይመሰገን ውድ አባታችን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጀግና አባታችን
    ሺአመት ኑርልን ❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹❤⛪⛪🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🍇🍇🕊🕊🕊🍇🕊🕊🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇

  • @zinashgedamu1223
    @zinashgedamu1223 День назад

    እዉነት ነዉ የኛልዩ አባት የሺሆች አባት ስራምስክርነዉ የኛእንቁ የስደተኞች አባት የድሆች ተስፍ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከእጤናጋ ያድልልን በዉነቱ እደነዚህ ያለአባት ከእየት ይገኛል የኛትሁት አባት ❤❤❤❤❤ በዉነት እዉነቱን እዉነት ብላችሁ ቃለመጠየቅ ቃላችሁን ለሠጣችሁ ለአበሲሚ ኗሪዎች ክብር ያድልልን❤❤❤

  • @gohg4262
    @gohg4262 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሠላም መጡልን ሽ አመት ኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ❤❤❤❤
    የኛ እንቁ አባት ሺህ አመት ኑርልን ❤❤❤❤❤

  • @veefasneedae7354
    @veefasneedae7354 3 месяца назад

    የእኛ እንቁ አባት የልማት አርበኛ የወንጌል ገበሬ መምህረ ትህትና የፍቅር አባት ብቻ ቃል የለንም ጠላታቸውን መሠናክላቸውን ከእግራቸው ስር እየጣለላቸው ያሠቡትን ያስፈጽማቸው እድሜ ይስጥልን

  • @TesfaneshEndashaw
    @TesfaneshEndashaw 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን አባታችን እስከ እለተ ምጻት አይፍታብን ገዳማችን አባታችን ይጠብቅልን

  • @donaldthis-iz3ol
    @donaldthis-iz3ol 3 месяца назад +2

    የደራዋ ፅሀይ የአንበሳሜው ጀግና
    የበረሃው መናኝ ዮሐንስ ነውና
    ህዝቡ ከራሱ በላይ እጅግ የሚወደው
    ወገኔ ከሚሞት እኔ ልሙት ያለው
    ያልተነገረለት ድንቅ ስጦታ ነው
    የበረሃው መናኝ አባ ዮሐንስ ናቸው!!!
    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው 3 месяца назад +2

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ዘላለም ያኑርልን አሜን የሰላም የፍቅር አባት ሺ አመት ኑሩልን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤👏👏❤❤❤👏❤❤❤❤❤👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏❤❤👏❤❤❤❤

  • @HoorWaleed2007
    @HoorWaleed2007 3 месяца назад

    አባታችን ሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ ኑሩልን አባትየ የኛ እቁ የታሪክ አባት

  • @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ

    የኔ ዉድ አባት ምነዉ ጥፋት አሉ😢እኳን ሰላም መጡልን አባቴ❤❤❤እኔ ልጃችሁ ወለተ ስላሴን በፆሎት አትርሱኝ🙏

  • @سندالراشد
    @سندالراشد 3 месяца назад

    አባትችን በአድሜና በጤና ያኑርልን አሜን❤❤❤❤

  • @user-yf1il7po5q
    @user-yf1il7po5q 3 месяца назад

    የኛ ልዩ አባት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለዘለዓለም ያኑሪልን አባዬ በረከተው አይለየን 😥🥰🥰🥰

  • @mekdswenksht9975
    @mekdswenksht9975 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን እኮን ደናመጡ የታሪክ የወንጌል አርበኛ ሰርተው በተግባር የሚያሳዩ እቁ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን❤ ቅድስ ዩሐንስ በረህኛውእልልልልልልል

  • @የበሪሃዉመናኝልጅነኝ
    @የበሪሃዉመናኝልጅነኝ 3 месяца назад

    ኣባታችን እንኳን ደህና መጡልን የኛ ዉድ ኣባታችን ሺ ኣመት ያንሩልን ❤❤❤

  • @21media-nj7kz
    @21media-nj7kz 3 месяца назад +1

    ጅግናው አባታቸን እንዴት መታደል ነው የታደለች ከተማ፣ አባታቸን ወደ ትግራይ ክልል የሚመጡበት ቀን ናፈቀን ሁሌም በተስፋ እንጠብቆታለን፣እግዚአብሔር እድምያቸው ያርዝምልን በረከታቸው ይደርብን።

  • @Tajaso
    @Tajaso 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን❤❤❤🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @እኔነኝየተዋህዶልጅ-ዘ8ደ
    @እኔነኝየተዋህዶልጅ-ዘ8ደ 3 месяца назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ጀግና ባህታዊ የኛ ክሩ አባት እፁብ ድንቅ ነዉ

  • @dfghhgghjj2654
    @dfghhgghjj2654 3 месяца назад +1

    እንኳን ደህና መጡልን አቃታችን ማራኪው ዮሐንስ ጀግናው በረሐኛ መናኙ ልዩ ባህታዊይ ስራ ከምግባር ሐይማኖት ክርስትና በተግባር እውነተኛ አባታችን ሁሉ ገነራችን አባታችን የሁላችን ልዩ ሥጦታችን በጣም ታድለናል 😘😍😍✝️✝️

  • @askalemariyam9945
    @askalemariyam9945 3 месяца назад

    ጀግና አባታችን ለዘዛለላም ይኑሩልን ይደህች አባት

  • @tirhasgrmay6669
    @tirhasgrmay6669 3 месяца назад

    ኣባታችን የኛ የስደተኞች ተስፋ በእውነት እጹብ ድንቅ ነው ገና ከዚ በላይ ይሰራሉ አባታችን የኛ እንቁ ክፉ አይካቸው በያሉበት እመቤቴ ማርያም ትጠብቅልን ጠላታቸውን በቆፈሩት ጉድጓድ ይጣልልን በረከተዎ ይደርብን አሜን በጣም እንወድዎታለን አባታችን የኛ ተስፋችን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @astera3589
    @astera3589 3 месяца назад

    የኛ ሰጣታችን እግዚአብሔር በሉበትን
    ይጠብቅልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    ሺህ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @selamtube9373
    @selamtube9373 3 месяца назад

    አባታችን የእኛ እንቁ በዘመኔ እደርሶ አይነት የሀገር ፍቅር ሰውንየሚወድ አይቼ እላውቁ እፁብ ድንቅ ከአይምሮ በላይ የእርሰዎ ስራ ሺአመት ያቆይልን ከእኛ ከሀፅያተኞቹ እድሜ ቀንሶ ለእርሶ ያድልልን ቸሩ መድሐኒያለም አባዬ ስስታችን ፍቅርን ያየንብዎት በምን ቃል ልግለፆዎ

  • @LovelyCakeSlice-gc6vg
    @LovelyCakeSlice-gc6vg 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤የኛ መጽናኛ እድሜጤና ይስጥልን አባትዬ

  • @heuteheute3812
    @heuteheute3812 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን በእውነት የሰላም የታሪክ አባት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን በእውነት የእኛ ልዩ አባት እግዚአብሔር አምላክ ሺሺሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @Hifg-ct6fi
    @Hifg-ct6fi 3 месяца назад

    እፁብ ድንቅነዉ የአባታችን ስሬ ❤❤❤❤

  • @አካልነኝየድንግልማርያም
    @አካልነኝየድንግልማርያም 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን የሁሉም አባት💐የተዋህዶ መብራት የልማት አርበኛ የስምተኛዉ ሺ ሐዋርያ ልዩ ስጦታችን የእርሰዎ ስራ ከአይምሮ በላይ ሆነብን አባዬ በምን ቃል እንግለፀዎት እርሰዎን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል የቅዱሳን አምላክ በእድሜ በጤና በፀጋ በበረከት ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን ባሉበት ከክፉ ሁሉ እመብርሃን ትጠብቅልን ሺ አመት ያኑርልን ክፉ አይንካብን አሜን በእዉነት
    ጠላታቸዉን የእግራቸዉ መረገጫ ያድርግልን ከምድር ገፅ ያጥፋልን አሜን በእዉነት

  • @Saqai14Alsaqai
    @Saqai14Alsaqai 3 месяца назад

    የእኛ እንቁ ልዩ ስጦታችን የስምንተኛዉ ሺ ሀዋርያዉ መለኩሴ የበርሀዉ መናኝ በእዉነት እፁብ ድንቅ ነዉ አባየ ፀጋዉን ያብዛሎት የማቱ ሳላን እድሜ ይስጥልን ኑሩልን ዘለአለም ምንም አይንካብን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን

  • @ዘዉዲቱጌጡወለተተክለሃይማ

    ፊታዓዉራሪዉ መናኝ ታሪክን በመስራት ቀድሞ ነዉ የሚገኝ የኢትዮጵያ ልዩ ሀብት የኛ ጀግና አባት በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ የማያልቀዉን ኤድሜና ጤናን ያድልልን ከዚህም በላይ የሚሰሩ ያድርግልን አሜን

  • @user-lw4gl3tb9j
    @user-lw4gl3tb9j 3 месяца назад

    ልዑል እግዚአብሔር የተመስገን ይሁን አባታችን ለዘላለም ይጠብቅልን የታሪክአባት ምሳሌ የላቸውም❤❤❤ አባቴዮሐንስ ወለተኪዳን ደካማነኝ በጸለት በእንባወትአትርሱኝ ችግር ውስጥነኝ❤❤❤❤

  • @OiOi-f3p
    @OiOi-f3p 3 месяца назад

    ሥለሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመሥገን የእኛ አባት ሽ አመት ይኑሩልን ክፉ አይካብን❤❤❤❤❤❤❤

  • @martaaraya2141
    @martaaraya2141 3 месяца назад +1

    Yega Abat edme ke Tena gar yestlen 💖💖💖

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 3 месяца назад

    አባታችን ሽአመትያኑርልን!!!!!❤❤❤

  • @ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ

    የታሪክ ባለቤት ዘላለም ኑሩልን አባታችን የኔን የሐጢያተኛዋን እድሜ ለእርሶ ያድልልኝ አባቴ

  • @MesertMogese
    @MesertMogese 3 месяца назад +2

    አባታችን የሥደተኞች አባት ሺ አመት ኑሩልን👏👏👏👏👏👏

  • @ZerfeZerfee
    @ZerfeZerfee 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው አባታችን የሰጠን እፁብ ድንቅነው ከማለት ውጭ ምንም ቃለት አጠረኝ ምን እደምል ብቻ ፈጣሪ ለዘላለም ያኑርልን ከማለት ውጭ የእትዮጵያ አለኝታ ኩራት የስደተኞች ተስፋ መፅናኛ በስራ ሰርቶ ድህነትን ማሸነፍ እደምቻል ያሳዩን የስደተኞች ተስፋ መፅናኛችን ኑሩልን በረከትወ ይደርብን አባታችን የስደተኞች ተስፋ በፀሎትወ ያስቡይ አርሱኝ ወለተ ስላሴ ከእነ በተሰቦቸ

  • @አባዮሐንሰናቸውአባቴወንቅ

    አረ እኔሰ ቃላት አጠረኝ በምን ቃል ልገልፀዎት ደሰታየ ወደረ የለውም አባታችን ባሉበት እግዚአብሔር አምላከ ይጠብቅልን😢

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜንእግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እልልልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @ZgSh-vg1mv
    @ZgSh-vg1mv 3 месяца назад

    ነው የሰላም እድሁም የፍቅር የበርሐው መናኝ ደራላይ ታወልደዉ ደራላይ ያደገ የህነው የእየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ አገልጋይ ምትክ የለላቸዉ አባታችን እስከ ምፃት ያኑሪልን አሜን

  • @habitshezelalmenurilen
    @habitshezelalmenurilen 3 месяца назад

    የበረሃው መናኝ የስደተኞች አባት ያገልግሎት ዘመነዎን ይባርክልን ወንቅሸትን እሰከ ምፅአት አይፍታብን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayat2512
    @hayat2512 3 месяца назад

    የኛ እቁ አባት የኔ ልዩ አባት ❤❤❤ የአለም ብርሐን ❤❤❤የስደተኞች አባት ❤❤❤የመኖራችን ❤❤❤ምክኒያት❤❤ እስከ አለም ፍፃሜ ያቆይልን አሜን፫❤❤❤ አባዬዬዬዬዬዬ እንወደዎት አለን❤❤❤❤

  • @amtejone8520
    @amtejone8520 3 месяца назад +10

    እንደ አባታችን አባ ዮሐንስን ስመለከት ነፍሴ ትጽናናለች ተስፋም አደርጋለሁ .ረጅም እድሜ ለአባታችን .

  • @MaryMarymary-m9n
    @MaryMarymary-m9n 3 месяца назад

    የኔ ድንቅ አባት ሺ አመት ኑሩልን

  • @እህተስላሴ
    @እህተስላሴ 3 месяца назад

    ሲወለድ ወርቅነው ዘመኑ ወርቅነው ተግባሩም እውነትነው የተገባር መምህር የህግመሪነው የህይወት መምህር ኧረህይሰው ማነው ስሙስ ማን ይባላል የበረሐው መናኝ ጀግናባህታዊ ደግሞም መነኩሴነው የኧረስሙማነው ? ፍስሓ ወሐሴት ስሙዮሐንስነዉ ጀግና ባህታዊ የእግዚአብሔር ታዛዥ የህግመምህር የፍቅር መምህር የሰላም መምህር የነፍስ እረፍት ይህነዉ የእኛአባት ዮሐንስ ተስፋማርያም እፁብእፁብ እፁብ ብያለሁ ገና ይሰራሉ አለም ይደነቃል የናቋቸዉ ሁሉ ይሰግዳሉ ገና።👏👏👏👏👏

  • @AlemBahiru
    @AlemBahiru 3 месяца назад +1

    ጀግናው ባህታዉይ ይናገራል ሰራው ግና ሳይነግሩት የሚያቅ ሁሉንም ነገር አቤት እንዴት ያስደንቃል ያንተስ ድንቅ ሥራ እንዴት መታደል ነው የርሱ ልጅ መሆን እኔስ መታደሊ ያባ ዩሐንሰ የመንፈስ ቅዱስ ልጅ መባል የወንጌል አርበኛ ዘማሪው ዩሐንስ ሰባኪው ዩሐንስ ገበሪው ዩሐንስ ፈዋሹ ዩሐንስ መጋቢው ዩሐንስ እንድው ስንቱን ልበል ልዩ ነው ስጦታህ አባቴ ዩሐንስ የስደተኞች አባት ዘላለም ኑሩልን እንወዶታለን 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @FhhvghjThifcunv
    @FhhvghjThifcunv 3 месяца назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ወለተኪዳንየድንግልልጅ
    @ወለተኪዳንየድንግልልጅ 3 месяца назад

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የታሪክ አባት በእውነት በምን ቃል ይገለፃሉ የኛ እንቁ አባት የኛ አለኝታችን ባህታዊ ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባዮሃንስ ተስፋ ማርያም የስምንተኛው ሺህ ታላቁ ሀዋሪያ ወንጌልን በተግባር እድሜና ጤና ይስጥልን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን❤❤❤

  • @azmerewwnetu
    @azmerewwnetu 3 месяца назад

    አባ ከክፉ አውሬ ይጠብቅልን ❤💛💚🌴🌴

  • @የወንቅሸቱቅዱስገብረኤል
    @የወንቅሸቱቅዱስገብረኤል 3 месяца назад +21

    የእኛ እቁ አባት ጀግነው ባህታዊ የእኛ ኩራት የአገር አለኝታ አባታችን ሺ አመት ያኑረልኝ በእወነት እፁብ ድቅ ነው ብቻ ስለሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይመስገን የኢትዮጵያ ኩራት ነወት አባታችን በእወነት

    • @elsagebremariam4766
      @elsagebremariam4766 3 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @WorkiyeGetahun-r1z
      @WorkiyeGetahun-r1z 2 месяца назад

      Yegna enku abat jegnawu bahatawi tsegawetin yabizalin

  • @amakelechgebrehiwotashagre604
    @amakelechgebrehiwotashagre604 3 месяца назад +1

    ❤አባት❤የወንጌል አርበኛ❤ደግ❤ኡኒክ አባታችንን❤ሺሺሺሺ❤አመትያኑርልን❤❤❤❤❤❤

  • @HaHa-tn2eb
    @HaHa-tn2eb 3 месяца назад +1

    ለኢትዮጵያ የተሰጡ ዕንቁ አባት የልማት ስራ የሚመለከተው መንግትን ነበር አባታችን ግን የመንግስትንም የመነኮሳትንም ስራ በመስት ታሪክ ለኢትዮጵያ ህዝብ የሚያስቀምጡ የዘመናችን ዕንቁና ጀግና አባት እግዚአብሔር ዕድሜ ማቱሳላ ይስጠልን የዕርሰዎ ተማሪ በመሆነ በጣም ደሴተኛ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zebiba7563
    @zebiba7563 3 месяца назад

    አባየ ድረስልኝ በመንፈስ ቅዱስ ይጎብኙኝ
    ሀሳቤ ይቅለል አሁን እየተሻለኝነው ጋዝፈደቶብኞኝ አምኝ ከረመ ለሀገሬ በሰላም እንድገባ ለወቅሸት ገብርኤል ለደጅእንድበቃ በፆለትፆ ያስቡኝ 😢😢😢🙏🙏🙏

  • @Serenate-g1u
    @Serenate-g1u 3 месяца назад

    የኛልዩ አባታችን ለዘላለም ያኑርልን አሜን አሜን ጸሎታቹህ አይለየን አሜን

  • @isamela3628
    @isamela3628 3 месяца назад

    AMEN AMEN AMEN Aba our father we wish you a long life we Always love ❤️ you

  • @mahletbrlie8822
    @mahletbrlie8822 3 месяца назад

    የታሪክ አባት ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @medhanieghirmayabera8839
    @medhanieghirmayabera8839 3 месяца назад +3

    እሰይ እሰይ እሰይ እንኳን ደሥሥሥ ኣላችሁ በእውነት የሰው ልጅ ደስ ይበለው ሰይጣን ይቃጠል ኣይዟችሁ በርቱልን ኣባታችን የሰጠን እግዚኣብሔር የተመሰገነ ይሁን ኣባታችን ዘላለም ያኑርልን በገቡበት በወጡበት ለምለም ያድርግልን

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ

    የታሪክ ባለቤት የበረውህው መናኝ አቤት. የኛ ግርማ ሞገሳችን ሺ አመት ይኑርልን በእውነት ቃላት ያጥረኛል ዝም ብሎ እፁብ እፁብ ድንቅ ነው ማለት ነው ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን ❤

  • @Nrjrhdb
    @Nrjrhdb 3 месяца назад +17

    ደራላይ ተወልዶ ደራላይ ያደገው
    ሕዝቡንም በደሥታ አሥፈነደቀው
    የበርሀው መናኝ አባዮሐንሥ ነው
    የእኛ አባት የድሀዎች የሥደተኞች መፅናኛ እድሜ ማቱሣላን ይሥጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rimaabozahr7886
    @rimaabozahr7886 3 месяца назад

    Egziabher yemasgen Abayyee nurulini lazalalami kuratachi ayinachi Abayyee Kalyoti yasamalin Amen Amen Amen Amen 😢😢🙏🙏🙏

  • @Hayah-c5u
    @Hayah-c5u 3 месяца назад +1

    አቤት መታደል የታደለች አገር የአባታችን በረከታቸው ይደርብን በእውነት እፁብ ድንቅ ነዉ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቅልን ባሉበት ቦታ ሁሉ በእንባ በፀሎታቸው ይማረን አባታችን ሺ አመት ያኑርልን❤❤❤❤❤

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 3 месяца назад

    የኛ እንቁ አባት የበረሃው መናኝ ዝነኛው ባህታዊ የታሪክ ባለቤት የስምንተኛው ሺ ሃዋርያ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም እከ ምጻአት አለም ያቆይልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @Fguu5tyui
    @Fguu5tyui 3 месяца назад +9

    የበረሀው መናኝ በረሀ ያደገው
    ገና ሣይወለድ ጌታ የመረጠው እውነት ሥላባታችን ይከነው ተብሎ አይዘረዘርም ቃላት ያጥረኛል የታሪክ አባት የወንገል ገበሬ የሥምንተኛው ሺ ሀዋርያት ባሉበት ፈጣሪ ይጠብቅልን ሌላ ምንም አይባልም 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲በዚች ዘመን እርሶን ለሠጠን አምላክ ክብርና ምሥጋና ለሡ ይሁን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️✝️

  • @ZanpZanp-px9kv
    @ZanpZanp-px9kv 3 месяца назад +1

    እንኳን ደህና መጡልን የኛ ስድስት አባት እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በዚህ ክፉ ዘመን አባታችን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን አባታችን የኛ መፅናኛ በሰላም ወደ ሚናፍቋት ባእታቸው ይመልስልን የታሪክ አባት