Aba Yohannes Tesfamariam Part 1375 A ''እኔም ደግሞ እንዳንተ ነቢይ ነኝ''

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 220

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 3 месяца назад +2

    አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ወለተስላሴነኝ የበረሀው መናኝ የወንጌል ገበሬ የዘመናችን ብቸኛ የኢትዮጵያ ሀዋርያ ትክክለኛው የመንጎች እረኛ ታታሪው መነኩሴ እረሰ ባህታዊ ቆሞስ አባ ዮሀንስ ተስፋ ማሪያም ቃለህይወት ያሰማል እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥል 👏👏👏 አገራችንን ሰላም ያድርግልን የራማው ልኡል ቅዱስ ገብሬል በደጁ በደስታ ተሰብስበን ለመማር ለመዘመር ያብቃን አሜን👏👏👏🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼

  • @GetuAsefaw-o9c
    @GetuAsefaw-o9c 2 месяца назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ አባታችን በፀሎት ያስቡኝ አባቴ ❤❤❤❤❤❤❤የመፃፍ ስሜ ገ/እግዚአብሔር ነው እርሶ የመሰሉ አባት ስለሰጠን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ENATAGERADISSU
    @ENATAGERADISSU 2 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እንኳን ድምፀወትን አሰመኝ ሽአመት ኔርልን የሂወቴ ተስፋ የድንግል ማርያም ልጅ ሽአመት የንግስልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @senaitwelda
    @senaitwelda 3 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንካን ደህና መጡልን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን የአፎምያ እረፍት ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ለሁላችንም ይድረስልን የሚፈታተነንን ሰይጣን አንቆ ጨምድዶ ሲኦል ያስገባልን አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kalkidanየተክልየልጅ
    @Kalkidanየተክልየልጅ 3 месяца назад +13

    እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🕊🕊🕊🌻🌻🌻🌻የሰላም የፍቅር አባት መጡልን የተዋሕዶ እንቁ ታማኙ የስላሴ አገልጋይ ዳግማዊ ጳውሎስ ወጴጥርስ የወንጌል ገበሬ የስደተኞች ተስፋ የመንጋው እረኛ ረዥም እድሜ ያድልልን ባሉበት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን🙏🕊🕊🕊የተዋሕዶ ልጆች ውድ ምዕመናን እንኳን ለ2017ዓ.ም ለአድሱ አመት በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አሜን🙏🌻🌻🌻

  • @OahshIuzzhzhተመስገን
    @OahshIuzzhzhተመስገን Месяц назад +1

    አሜን እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @borhanal1252
    @borhanal1252 3 месяца назад +1

    እንካን በሰላም መጡሉን ኣባታችን በርከትዎ ይደርብን እንባ ፆሎትዎ ኣይለየን ኣሜን❤❤❤❤🎉

  • @ብሌንደሰየወለተሂወት
    @ብሌንደሰየወለተሂወት 3 месяца назад +4

    እኳን ደህናመጡልን አባታለሜ የእኛ ናፍቆት

  • @ssss4655
    @ssss4655 3 месяца назад +3

    እግዚአብሄር ይመስገን አባየ እኳን መጡልን በፀሎት አስቡኝ አባየየ ወለተ ስላሴ እያሉ ያስቡኝ አስራ ሁለት አመት የላፉሁበት የልፉቴን ውጤት እዴስተስተካከልልኝ አስቡኝ

  • @ስንቄ
    @ስንቄ 3 месяца назад +2

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአቢሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ውበታችን የኛ የስደተኞች አባት የታሪክ የፍቅር አባታችን የኛ ጀግና አለይታችን ውበታችን የኛ አባት የፍቅር አባታችን መፅናኛችን በረከታችሁ ይደርብን አሜን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሴ እያላችሁ እስከነቤተሠቦቼ የኔአባት❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜንንንን❤ያብቃን አባታችን ባላችሁበት ቅዱስ ገብረኤል ይጠብቅልን አሜንን

  • @AllBaad-nb2mg
    @AllBaad-nb2mg 3 месяца назад +4

    እንዃን ደና መጡልን የኔኛ አባቴ
    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባቴ በፀሎት ያሰቡን ወለተ ሰላሴ 🤲🤲🤲

  • @AbAb-m9m4g
    @AbAb-m9m4g 3 месяца назад +8

    አምሳያ የሌልዎት ልዩ የክርስቶስ ወታደር የአዳም ልጅ እረኛችን ዝነኛው ጀግናው ባህታዊ ዘላለም በደስታ ኑሩልን

  • @MastewalJenberu
    @MastewalJenberu 3 месяца назад +8

    እግዚአብሄር ይመስገን ስለ ማይነገር ስጦታው ወደ አባታችን እንኳን በሰላም መጦልን ናፍቆታችን ላስተማሩን ለመከሩን ለገስጹን የህይወትን ቃል ለመገቡን ለአባታችን ለበረሀው መናኝ ቃለ ሂይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ክፍው ጥላታቸውን ከምድረ ገጽ ያጥፍልን አባታችን ገዳማችን ሀገራችን ኢትዮጵያን እግዚአብሄር ይጠብቅልን አሜን

  • @Zahra-hk6zy
    @Zahra-hk6zy 3 месяца назад +2

    *አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ክብር አባታችን ለስተማሩን ለመከሩን ለገሰጹን የሕይወት ቃለ ለመገቡን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ጸጋውን በእድሜ በጤና ጠብቆ ያኑርልን አሜን 🤲አባታችን ለዘለዓለም ያኑርልን የሰቡትን አሳክቶ ወደባአተዎት በሰላም ይመልስልን አሜን ክፉ አይንካብን አሜን የወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን አሜን 🤲ልዩ የተዋህዶ ምርጥ እንቁ እቃ የአለም መምህረ ትሕትና ✅✅✅የአለም አቀፉ ዶክተር አባታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በፍትም በውሃላም ትከተለወት አሜን በእውነት በረከተዎት ይደርብን ከነቤተሰቦቼ ወለተሐና አሜን 🤲አባታችን ጸሎተ ልመናዎት አይለየን አሜን በእውነት 🤲✝️*

  • @AdisalemJiru
    @AdisalemJiru 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንካንደህና መጡ አባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልንመንግስተሰማያትን ያውርስልም❤

  • @Yeshiyeshi-r5k
    @Yeshiyeshi-r5k 3 месяца назад +4

    አባታችን እንኳን ደነ መጡልን

  • @akberetberhane6521
    @akberetberhane6521 3 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ይስማዓልን ሰለምይነገር ስጦታው ልዑል እግዚኣብሔር ቅዱስ ሓያል ቅዱስ ህያዉ አምላኽታችን የተመስገነ ይሁን ለስተማሃረ ለመከረ ለገስጸ ንልዑል ባህር ምስጋና ይሁን ለክቡር አባታችን ዕድሜን ጤና ይስጥልን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩን አባታችን 👉🔴💒✝️⛪✝️💒✝️🙏🏾🧎🤷😍🤝🎇🕯️🎂🎂🎂🌻🌻🌻🌻🌻🌻🍒🍒🍒🍇🍇🍇🌺🌾🌿☘️🌹🍂🍁🍃✨💫🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️

  • @Serenate-g1u
    @Serenate-g1u 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያረማልን አሜን አሜን አሜን አባታችን ለዘላለም ይኑሩልን ጸሎተወ አይለየኝ 🤲🤲🤲

  • @ፅዮነይሓደራኺሕዝብትግራይ

    ቃል. ህይወት ያስማልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን👏 በፀሎት አስብኝ አባየ ከነ ቤተስቦች👏

  • @mimiAsh-of4vq
    @mimiAsh-of4vq 3 месяца назад +4

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ፀጋውን እድሜውን ሺ አመት ኑሩልኝ ስሜ ወላት ሚካኤል ነኝ አባታችን በጸሎት አስቡኝ እኔን 2 ልጆች አሉኝ አንደኛው 15 ለማ የሰው ጤነኛ ትመስላለች ግን እራሱን መቆጣጠር አትችልም እስካሁን አልጋ ላይ ትሸናለች ትንሿ በቡዳ ተበልታ ቀንና ማታ ትታመማለች ቤተሰቦቼ በሙሉ ሰላም የላቸውም እኔም ከስደት አገር በሰላም ወዳድ የገብቼ ለምስክርነት ለገዳም ያብቃኝ ቸሩ ቅዱስ ገብርኤል ጸሎትሽን ስማሌሽ ይማርልሽ ይድረስልሽ በሉልኝ እኔን 😭

  • @masaratmasarat3220
    @masaratmasarat3220 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችንን አሜን አሜን በእድሜ በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲

  • @AaaAa-ni6hd
    @AaaAa-ni6hd 3 месяца назад +3

    አሜን አሜን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን የሳደቨድርልን ባሉበት ፈጣሪ ይጠብቅልን .🙏🙏🙏

  • @heuteheute3812
    @heuteheute3812 3 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን አሜን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን በእውነት ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን በረከታቸዉ ይደርብን አሜን አሜን አሜን በእውነት አባታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን 🤲🤲🤲

  • @SarahSarah-ii2pn
    @SarahSarah-ii2pn 3 месяца назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገንአ አሜን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን ድምፃቹ እንኳን ሰማን አባየ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን

  • @EmebetAdane
    @EmebetAdane 3 месяца назад +2

    አባታችን የኛ የስደተኞች የ8ኛዉ ሺ ሀዋሪያ የመዳናችን ምክንያት ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ክፍ አይካብን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አባታችን በፆለተወ ወለተ መድን ብለዉ ያስቡኝ 😢😢😢

  • @Aragsh
    @Aragsh 3 месяца назад +1

    እልልልልል እካን ዴህና መጡልን አባታችን በድሜ በፅጋ ያቆይልን አሜን ወለተ ስማአት ብለው በፆሎት ያስብኝ❤❤

  • @የገብርኤልወዳጅ
    @የገብርኤልወዳጅ 3 месяца назад +1

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በጸጋ ያኑርልን አሜን አሜን

  • @ሀይሚሚድያ-ኀ5አ
    @ሀይሚሚድያ-ኀ5አ 3 месяца назад +5

    አባታችን እንካን በሰላም መጡልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saryfsse4785
    @saryfsse4785 3 месяца назад +1

    አባዬ ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን እኛም የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @ብርቱካንአውግቸው
    @ብርቱካንአውግቸው 3 месяца назад

    ቃለህይወት ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል በያለንበት ይጠብቀን ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን🕊🕊🕊🌾🌾🍃🍃

  • @eyayewyohannes782
    @eyayewyohannes782 3 месяца назад

    ቅዱስ ሚካኤ ሊቀ መላእክት አባታችን ርዕሰ ባህታውያንን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያምን ከክፋ ነገር ሁሉ ባሉበት ጠብቅልን አሜን

  • @AsmaMunni-hh2rw
    @AsmaMunni-hh2rw 3 месяца назад +2

    የሰላም አባት የዉንጌል ገበሬ ዝነኛዉ ባህታዊይ ለስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለ ሕይዉት ያሠማልን ፀጋዉትን ያብዛልዎት መንግስተ ሠማያት ያዉርስልን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @Heesum-j9b
    @Heesum-j9b 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልል አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @AMCOMKl
    @AMCOMKl 3 месяца назад +8

    እንኳን ደና መጡልን አባዬ ገብረስላሴ እና ወለተማሪያም ከእነ ቤተሰባችን በፀሎት ያስቡን

  • @AprdAamad
    @AprdAamad 3 месяца назад +1

    እግዚያቤር ይመስገን አባታችን እካንደህናመጡልን ቃለህይወትያሰማልን እድሜወትን ያስረዝምልንፀጋዉትንያብዛልንበሰላምበደስታወደቅድስትአገሩወደገዳሙተመለሱልንናፍቀነወታል❤

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 3 месяца назад +1

    የሰላም ሀዋርያ የወንጌል ገበሬ ልዩ ስጦታችንን አባዬ እንኳን ሰላም መጡልን!!!!

  • @AlainUae-dl1fu
    @AlainUae-dl1fu 3 месяца назад +1

    የኛ አባት የሠላም የፍቅር የአድነት የትህትና የልማት የወጌል ገበሬ ናፍቆታችን ስስታችን አባታችን እኳን ደና መጡልን

  • @samerasamer2280
    @samerasamer2280 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገንእ አሜን አባታችን እንኳን በሰላማ❤
    መጡልን አባታችን ድምፃቹ እንኳን ሰማን አባየ እግዚአብሔር ❤
    ይጠብቃችሁ አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤
    🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zewudineshnegus7919
    @zewudineshnegus7919 Месяц назад +1

    አባታቺንን አባ ዩሀኔስ ተስፋ ማሪያም እርሜወትን ጢናወትንን የምትወዱት ቅዱስ ግብርየል ዪጠብቅልንን የስደኚቺ የዲሆቺ ብርሁን በጠሎተወ አትርሱን ወለት ስበት ጥዳለ ግብርየል አሜን

  • @MohandasHcgcgxgx-rw1bd
    @MohandasHcgcgxgx-rw1bd 3 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ሺ አመት ያኑርልን❤❤❤❤❤

  • @Alemf2k
    @Alemf2k 3 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን ገዳማችንን እስከ ምፅአት አይፍታብን

  • @HoorWaleed2007
    @HoorWaleed2007 3 месяца назад +1

    Amen amen amen አባታችን እንኳን ደና መጡልን ባሉበት እግዚአብሄር ይጠብቅልን የበርሀው መናኝ አባቴ በፀሎቶት አስቡኝ ወለተ መድን ብላቹ ከነቤተስቦቸ አባየ

  • @ወለተማርያምወለተማርያም
    @ወለተማርያምወለተማርያም 3 месяца назад +2

    አሜን እግዚያብሄር ይመስገንእንኳን በሰላም መጡልን አባታችን በእውንን ቃለሂወት ያሰማልን ፀሎት በረከቶት ይደርብን አባታችን❤❤❤

  • @መላኩቅዱስዑራኤልጠብቀን
    @መላኩቅዱስዑራኤልጠብቀን 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን እንወዶታለን

  • @amarahss8398
    @amarahss8398 3 месяца назад +1

    አሚን ቃለ ህይውት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን አሚን

  • @SalamSalam-pd6ey
    @SalamSalam-pd6ey 3 месяца назад +1

    እግዛአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ያገልግሉት ዘመን ያርዝምልን በእድሜ በጤና ያቁይልን ጠላታቸው እግራቸው ስር የጣልልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን

  • @GggSss-cy1lr
    @GggSss-cy1lr 23 дня назад +1

    የአባት አሜን አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @የወንቅሸቱቅዱስገብረኤል
    @የወንቅሸቱቅዱስገብረኤል 3 месяца назад +1

    የኛውድ አባት ቃለ ህይወት ያሰማልን ሺ አመት ያኑርልን አባታችኝ የኛ ተስፋ

  • @Yeshiyeshi-r5k
    @Yeshiyeshi-r5k 3 месяца назад +17

    የትህትነ የፍቅር የሰላም ለሰው አዛኝ አባታችን ባሉበት እመቤቴ ትጠብቅልን አሜን❤❤ በፅሎት አስብኝ አመተ ስላሴ😊

  • @TahirThir-h5h
    @TahirThir-h5h 3 месяца назад +1

    ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @kuwkk759
    @kuwkk759 3 месяца назад +1

    አባታችን ❤እንኮን ደህና መጡልም ስስታችን ናፍቆታችን በእድሜ በፀጋ ይኑሩልን አሜን ፀሎትዎ አይለየን ወለተ ሀና እስከነ ቤተሰቦቸ

  • @3124aa
    @3124aa 3 месяца назад +9

    የእኛ ናፍቆት አባትነት እንኳንም በሰላም መጡልን አባታችን ዘላለም ኑሩልን አባየ ወለተ ማርያም እና ገብር ስላሴ ብለው ብለው በፀሎትወ አይርሱን

  • @AlainUae-dl1fu
    @AlainUae-dl1fu 3 месяца назад +1

    ላስተማሩን ለመከሩን ለገፀፁን አባታችን ቃለ ሒወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ጠላትዎን የግራችሁ መረገጫ ያድርግሎት አ

  • @አካልነኝየድንግልማርያም
    @አካልነኝየድንግልማርያም 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን የሁሉም አባት💐አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመናቸዉን ያርዝምልን ባሉበት ከክፉ ሁሉ እመብርሃን ትጠብቅልን ሺ አመት ያቆይልን አሜን ጠላታቸዉን የእግራቸዉ መረገጫ ያድርግልን አሜን

  • @werkyserebe7797
    @werkyserebe7797 3 месяца назад +1

    አባታችን እንካን ደና መጡሉን ዬኛ አባት በፆሎት አይሩሱኝ ከነቤተሰቦቸ❤ ቃለ ሂወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን መንግስተ ሠማያት ያውርስል❤

  • @ማህሌትወለተሩፋኤል
    @ማህሌትወለተሩፋኤል 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን

  • @በለጡየጎራው-ፀ8የ
    @በለጡየጎራው-ፀ8የ 3 месяца назад +1

    አባታችንእንኳን በሠላም ሙጡን አባታችንእንኳንበሠላምሙጡን

  • @Ioza2127fk
    @Ioza2127fk 3 месяца назад +24

    ሼር አድርጉት እህት ወድሞቼ ❤

  • @gidu-em1sq
    @gidu-em1sq 3 месяца назад +1

    እንኳን ደህና መጡልን አባታችን የስደተኞች መፅናኛ ስጦታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ወለተ ጻድቅ እያላችሁ በፀሎት አስቡኝ አባዬ

  • @tizeta-n2z
    @tizeta-n2z Месяц назад +1

    አባታችን እነኳን ደና መጣቹ ቃለ ህይወት ያሰማለን🙏🙏🙏

  • @SaraSara-gn6hv
    @SaraSara-gn6hv 3 месяца назад +1

    የኛ ልዩአባት እኮን በሰላም መጡልን የኛ ልዩ አባት❤❤

  • @ወለተተክለሃይማኖትነኝ
    @ወለተተክለሃይማኖትነኝ 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን ለክቡር አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያስረዝምልን አሜን ባሉበት የወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን አሜን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን 🤲🤲
    አሜን ይፍቱን አባታችን ወለተ ተክለሃይማኖት
    አባዬዬዬ ገብረ ሚካኤል ገብረ ኢየሱስ በፀሎትዎት ያስቡልኝ ለምስክርነት እንዲበቃ 🤲🤲🤲😭

  • @Sara-19_21_7
    @Sara-19_21_7 3 месяца назад +1

    እንኳን ደህና መጡልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን

  • @hananma6884
    @hananma6884 3 месяца назад

    የኛ ናፍቆት የስደት ስቄ አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ሰላምዎት በእግዚአብሔር ይብዛልዎት አባዬ በፀሎት እህተ ማሪያም በፀሎት አስቡልኝ እናቴ በድዊ መንፈስ እየተሰቃየች ነው ላስተማሩን ለመከሩን ቃለህይወት ያሠመልን የሰማነውን ቅዱስ ቃል ለፍሬ ለበረከት በልልን አፎሚያን ከክፉ ጠላት ያወጣህ አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ለኔም ለቤተሰቦቼ ድረስልን አባታቼን ይፍቱን ይባርኩን 🤲🤲🤲👏👏👏👏🕊🕊🕊

  • @AbAb-m9m4g
    @AbAb-m9m4g 3 месяца назад +2

    የኔጌታ የመኖሬ ሚስጥር እስትንፋሴ

  • @nihbig3509
    @nihbig3509 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ባሉበት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እኔ ሀፃተኛዋ ወለተ ገብርልእ በፀሎታቹ አስቡን ከኔ ቤተሰቦቼ

  • @user-yf1il7po5q
    @user-yf1il7po5q 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን አሜን 🤲

  • @zewudineshnegus7919
    @zewudineshnegus7919 2 месяца назад +1

    አባታቺን አባዪሀኔስ ተስፋ ማሪያም ስደተኚ ባዪታውዪ የስደተኚቺ እርኚ የከፉቀን ደራሺ የሁሉ ጠበቂዪ ቅዱስ ገብሬን ዪጠብቀልን ወለት ስበት ጠዳለ ገብርየል ከነቤተስቦቻቺንን በጡሎትወ አትርሱን አሜን አሜን አሜን

  • @zewudineshnegus7919
    @zewudineshnegus7919 3 месяца назад +2

    የበርሀው መናኚ የዲሆቺ አሌታ የቺግርኞቺፈላጊ የምትወዱት ቅዱስ ገብየል በከፉ በአናፉ ይጠብቅልን ለኚ ለስደተኚቺ ስል ሺሺሺ አመት ኑሩልን ወለት ስበት ጥዳለ ግብርየል ከነቢተስቦቻቺንን በጡሎትወ አትርሱን አሜን አሜን አሜን

  • @habtamlove7266
    @habtamlove7266 3 месяца назад +2

    አባታችን እንኳን ደና መጡልን የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ተጨንቄያለው እና አተን ጠርቶ ያፈረ የለም ለኔም ድረስልኝ በቤቴ ግባ አባዬ እባክሆን በፀሎት አስቡኝ ሀይለ ሚካኤል ተስፋ ሚካኤል አስካለ ማርያም ብለው የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ችግሬን ፍታልኝና ለደጅክ አብቃኝ ቆሜ እመሰክራለው 🙏🙏

  • @yohannesabate2243
    @yohannesabate2243 3 месяца назад +2

    አሜን በእዉነት የእኛ ተናፍቂ ልዬ አባት የሰላም አባት እዉነተኛዉ እረኛችን ዘለዓለም ኑሩልን የእኛ ተስፋ በአሉበት ሁሉ እመብርሃን ትጠብቅልን የፍቅር የትህትና አባት በረከቶት ይደርብን ጸሎቶት አይለየን አሜን

  • @alseyalsey1233
    @alseyalsey1233 3 месяца назад +1

    አባዬ በረከቶ ይደርብን የእኛ ልዩ አባት❤❤❤

  • @emebetshewarega9400
    @emebetshewarega9400 3 месяца назад +1

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን የኛ ተናፋቂ የወንጌል ገበሬ ጀግናው ባዕታዊ አባታችን ሺ አመት ኑሩልን

  • @addismana5153
    @addismana5153 3 месяца назад +2

    አሜን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለገስፁን የበርሀው መናኝ የተዋህዶ ፋና እንቁ አባት ቃለህይዎት ያሰማልን መንግሰተ ሰማያትን ያውርሰልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @Tg21217
    @Tg21217 3 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፣ በእድሜ በጤና ያቆይልን ።

  • @mamayesami4064
    @mamayesami4064 3 месяца назад +2

    Amen abtcenene bewente lasetmarune labtacene kale hiwte yasemalne amen enqane beslame metelne yegae jegnae amen yeftone yebarkone abtacene berkthute yedrebene amen

  • @YeshiYeshi-m5n
    @YeshiYeshi-m5n 3 месяца назад +1

    የንታየእድሜና ጤናይስጥልን የአገልግሎት ዘመንወትን ያርዝምልን እኔ ስደተኛልጁህን ወለተ ሰንበትን በፆለት ያስቡን❤❤❤

  • @binyamatnafu-uw8dt
    @binyamatnafu-uw8dt 3 месяца назад +1

    ተመስገን አባታችን በረከቶ ይደርብን

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 3 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜንቃለህይወትያሠማልንአሜን

  • @luelalem2797
    @luelalem2797 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር አባታችንን ይጠብቅልን ፤ እረዥም እድሜንም ይስጥልን።

  • @AlmightyGOD812
    @AlmightyGOD812 3 месяца назад +2

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 3 месяца назад +1

    አባታችን እንኳን መጡልን ናፍቀውን ነበር ተመስገን

  • @TigistTadesse-fx4el
    @TigistTadesse-fx4el 3 месяца назад

    እግዚአብሄር ይመስገን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @AsmaMunni-hh2rw
    @AsmaMunni-hh2rw 3 месяца назад +3

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ባሉበት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mobileshop9760
    @mobileshop9760 3 месяца назад +1

    እኳን በሰላም መጡልን አባታችን❤❤❤❤❤❤

  • @aynogesese7113
    @aynogesese7113 3 месяца назад +1

    እንኮን ደሕናመጡልን ውድአባታችን🤲

  • @izaanakizaanak9104
    @izaanakizaanak9104 3 месяца назад +1

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @elsagebremariam4766
    @elsagebremariam4766 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛላቹሁ እንኳን በሰላም መጥልን አባታችን በጸሎት አስብኝ

  • @erbth8165
    @erbth8165 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን የስደተኞች አባት ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን አሜን ለዘላለም ያኑርልን አሜን

  • @CityAድግልናቴ
    @CityAድግልናቴ 3 месяца назад +1

    አሜንአሜንአሜን
    አባዮዮእንካንደናመጡልን

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 3 месяца назад

    አባታችን እግዚአብሔር ይመሰገን
    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን
    ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ወለተኪዳንየድንግልልጅ
    @ወለተኪዳንየድንግልልጅ 3 месяца назад +1

    እልልልልልልል የኛ ውድ አባት እንኳን ደና መጡልን የኛ ናፍቆት የተዋህዶ እንቁ የበርሀው መናኝ የስደተኞች መፀናኛ የድሆች አባት የስምንተኛው ሺ ብቸኛው ባይታዊ ባሉበት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን የንታየ❤❤❤

  • @qatardoha5076
    @qatardoha5076 3 месяца назад +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን አባዬዬዬዬ እንኳን ደህና መጡልን

  • @HabtamTadesse-z8f
    @HabtamTadesse-z8f 3 месяца назад

    አባታችን እንኳን ደና መጡልን አባዬ በፀሎት አስቡኝ አስካለ ማርያም ተስፋ ሚካኤል ሀይለ ሚካኤል ብላቹ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የልቤን ታውቃለክና የልቤን ሞልተክ በተከበረው ቅዱስ ደጅክ መጥቼ ቆሜ እመሰክራለው

  • @wasansan5781
    @wasansan5781 3 месяца назад +1

    እእኳንደናመጡልንአባታችን

  • @edlawitbelie
    @edlawitbelie 3 месяца назад

    የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የአባዬ ጸሎት ይድረስልኝ አየር መንገድ ጎዝ ጠፍቶብኛልና እንዲገኝልኝ ወለተ ሚካኤል ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ እኔም እመሰክራለሁ

  • @FatenMama-d2k
    @FatenMama-d2k 3 месяца назад +1

    abatachin.kale.hiwoten.yasemaln.bdeme.btega.yanureln.btelot.asebugni.amen.amen.amen.❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @georgehaddad1810
    @georgehaddad1810 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን እንኳን በደህና መጣልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @ማንእዳአገር
    @ማንእዳአገር 3 месяца назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እድሜናጤና ይስጥልን የድሆች የስደተኞች አባት 🥰🥰🥰 አባብዬ 🥰🥰

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 3 месяца назад +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅድስ ገብርኤል ማህፀን ይፍታልኝ ደረስለኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤