//የቃጠሎው ፍልሚያ// "ምላስህ ላይ ገበር አለ እንዴ 🤣...ህልም በትእዛዝ🤣🤣 /እሁድን በኢቢኤስ/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.

Комментарии • 756

  • @lemimehmde
    @lemimehmde 10 месяцев назад +243

    ኢቢኤሶች ተው በሳኡዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ድምፅ ሁኑ በዚህብርድ ወገኖቻችን አለቁ😢😢😢😢😢😢😢

    • @asterzenebe847
      @asterzenebe847 10 месяцев назад

      በጣም ይገርማል

    • @MangsetEshete
      @MangsetEshete 10 месяцев назад +3

      እግዚአብሔር ይሁናቸው

    • @hawamohammed9231
      @hawamohammed9231 10 месяцев назад +1

      አላህ ይድረሰላችው በረራ ተጄምሮ አልነበርም እንዴ ነገሩ መልሠው ይመጣሉ የተረገመ የባህር መንገድ አላህ ይዝጋው

    • @HayatHusen-bo9hw
      @HayatHusen-bo9hw 10 месяцев назад

      ያረብ እንደው አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያርግላቸው 😥😥

    • @SintuAlmu
      @SintuAlmu 10 месяцев назад +1

      እነኳን ሳውዲ እትዮ ውሰጥ ረሱ ሰው እያለቀ ነው

  • @tube-nm3js
    @tube-nm3js 10 месяцев назад +99

    የዛሬወቹ በቃ ምንም ድብልቅ የሌላቸው ሀበሾች ናቸው ወንድ ናቸው 💪💪💪😂😂😂

    • @eexx3730
      @eexx3730 10 месяцев назад +2

      እስተዛሬ የሚመጡት እሳ😂😂😂😂😂😂

    • @sofiahassan-wu1qy
      @sofiahassan-wu1qy 10 месяцев назад

      ጎበዝናቸው

  • @Hager123-u9p
    @Hager123-u9p 10 месяцев назад +53

    አቦ ድጋሚ ይመለሱ ጨዋታ አዋቂዎች ከምር በጣም ደስ ይላሉ ድጋሚ ይምጡ በ100ሺ አጫውቷቸው

  • @ሰላምሰላምላገራችን
    @ሰላምሰላምላገራችን 10 месяцев назад +287

    እባካችሁ ፍትህ በብርድ በእራብ ለሚሰቃዩ ሳኡዲ ላሉት እስረኞች ፍትህ ፍትህ ፍትህ😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔😭

    • @YeEhr
      @YeEhr 10 месяцев назад +1

      ያረብ አላህ ይድረስላለሁ

    • @ZUZUየራያዋ
      @ZUZUየራያዋ 10 месяцев назад

      🥺😢

    • @AdanechBiru-z8k
      @AdanechBiru-z8k 10 месяцев назад

      😭😭😭😭😭🙏😭ያማል ባጣም

    • @ሰላምሰላምላገራችን
      @ሰላምሰላምላገራችን 10 месяцев назад +1

      ባገኛችሁት አጋጣሚ ፍትህ ጠይቁ ልጅ ቢኖራችሁ እህት ወድም ቢኖረን ብላችሁ አስብ ፍትህ ለሚሰቃዩት እህት ወድሞቻችን😭😭😭😭😭

    • @aberachassefa8066
      @aberachassefa8066 10 месяцев назад +1

      እግዚ አበሔር ምህረቱን ይላክላቸዉ ፍትህ ለታሰሩት

  • @ቲነኝስደተኛዋ
    @ቲነኝስደተኛዋ 10 месяцев назад +26

    ኢቶ ውስጥ ወድ ተገኝ💪💪💪💪💪😂😂😂😂😂😂ማሻአላ. የምር ጎበዝ ናቸው ❤❤❤ ደሞ ሁላችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ እርጋታቸው ጫወታቸው 👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samira7639
    @samira7639 10 месяцев назад +45

    ሁለቱም ረጋ ያሉ ናቸዉ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላቸዉ ትንሱዬም ጨምር❤❤❤❤

  • @HiwiLove-je2kv
    @HiwiLove-je2kv 10 месяцев назад +45

    የዛሬወቹ ዋው ወንድልጅ እደዚህ ቆፍጠን ሲል ነው ደስ ሚለው❤❤❤❤

  • @ትዝታያጣዬዋ
    @ትዝታያጣዬዋ 10 месяцев назад +52

    እስካሁን ከመጡት ሁሉ አንደኛ ❤❤❤

  • @GhgujhGggyy-lf2nj
    @GhgujhGggyy-lf2nj 10 месяцев назад +29

    ተወግን ወገን ኢቢየሶች በሳውድ እስርቤት ለሚሰቃዩ ድምፅሁኑ ተው ያስተዛዝበናን ይህ ቀን ያልፍና😢😢😢

    • @sofiahassan-wu1qy
      @sofiahassan-wu1qy 10 месяцев назад

      እኳንዛሬ ያለፈውአመትራሱአድየጠየቀየለምፍትህ

    • @SonySony-up2kv
      @SonySony-up2kv 7 месяцев назад

      ኸረ ወላሂ አወ ፍትህ እህት ወድሞቻችን አለቁ

  • @LijSuzi
    @LijSuzi 10 месяцев назад +47

    ፍትህ ለታሰሩህ እህት ወድሞቻችን እባካችሁ በሳኡድ ለታሰሩት ድምፅ ሁኑልን 😢😢😢

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 10 месяцев назад +31

    የዛሬዎቹ ምርጥ ወዶች እንድህ ነው ማለት ይመቻችሁ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 10 месяцев назад +7

    ወንድ ልጅ እንደዚ ቆፍጠን ሲል wow 💝

  • @Lunayeee
    @Lunayeee 10 месяцев назад +30

    ናሆሜ መላጣው ጨሰ😂 ግን ከእስከ ዛሬ ካየዋቸው ተወዳዳሪ እነዚ ጠንካራ ናቸው🎉

  • @esmelealemmihretu941
    @esmelealemmihretu941 10 месяцев назад +2

    Dani I love your descipline when you respect your plate( Yebelahibetin sisim). This is our genuine culture

  • @Mahybu
    @Mahybu 9 месяцев назад +2

    #EBSች አንደኛ ናችሁ እኾ አስፊቲን ፈጣሪ ጤናውን መልሶ በሰላም ለአገሩ ያበቃው👏👏👏👏

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste130 10 месяцев назад +5

    ይሄ ፕሮግራም ከጤና አኳያ አይደገፍም ቁጭ ብላችሁ ዛቀዉ ጨምርበት እያላችሁ የሰዉ ጨጓራ ታቃጥላላችሁ በተረፈ ኢቢኤሶች ምርጥ ናችሁ

    • @RufjjFjcoo-in7wn
      @RufjjFjcoo-in7wn 10 месяцев назад

      Tadya kaleflagot wuch ayidelem eko, beflagot enji

    • @godisgood9931
      @godisgood9931 10 месяцев назад +1

      በማንኪያ ማስበላት እኮ ነው የቀራቸው😢 አንዴ ከነከሩ በቂ ነው

  • @ስርካዲስንጋአቱ
    @ስርካዲስንጋአቱ 10 месяцев назад +28

    ቆፈጠን ያአሉ አርቲስቶች ሰወዳአቹ

  • @UMAbdelah
    @UMAbdelah 10 месяцев назад +10

    🍁ያረብ ሀገር ሴቶች🍁
    የሱና ፈር ቀዳጂ የተዉሂድ አርበኞች
    የማይበገሩ ጠንካራ አበሶች፣
    ዉበት ድምቀት ናቸዉ እሩቅ አሳቢዎች
    አላህ ያግዛቸዉ ያረብ ሀገር ሴቶች፣
    ~~~~~~~~~~~~~~~~~
    እቃ እያጠቡ ተዉሂድ የሚማሩ
    ምግብ እየሰሩ ኢልምን የሜቀስሙ፣
    ሰለቸኝ ደከመኝ መች ብለዉ ያቃሉ
    ጊዜቸዉን ሁሉ ለድን ይሰጣ፣
    በህይር መገድ ላይ መች ይታጣሁ
    እርዳቸ እረበና ሀያል ነህ ጀሊሉ፣
    ~~~~~~~~~~~~~~~~
    ስጦታየ ለአረብ ሀገር ሴቶች
    ለመዳም ቅመሞች፣
    🍃ያረብ 🤲በዚነትህ ያረብ ሀገርን ሴቶች ሀጃ ሙላልን🍃

  • @Elisabeth-g6z
    @Elisabeth-g6z 9 месяцев назад +2

    የመጀመሪያዎቹ የቃጠሎ ጀግኖች ዋው የዛሬዎቹ ይለያሉ❤❤❤

  • @hiwotbarkat5102
    @hiwotbarkat5102 10 месяцев назад +281

    ምነው ወንድሞቸ በፆሙ አርቲስቶች ግን ለምንድን ነው የማፆሙት ?

    • @andromedacassiopiea
      @andromedacassiopiea 10 месяцев назад +13

      Bro it's EBS iko

    • @dghhxvhh9131
      @dghhxvhh9131 10 месяцев назад +8

      ፆም የለም በአርቲስቶች😢😢😢

    • @Waka619
      @Waka619 10 месяцев назад +5

      የገና ፆም የቄስ ፆም ነው ይላሉ የማያውቁ ለዛ ይሆናል

    • @HabtmHabtm
      @HabtmHabtm 10 месяцев назад +4

      አረ እነዚህ ሰይጣኖች ምን ፆም ያዉቁና

    • @AaBb-kr3bi
      @AaBb-kr3bi 10 месяцев назад +10

      ሲጀመር አርቲስት ሲባል ለሆዱ አደር ነው ሆዱ አምላኩ ናቸው ቀፋፊዎች ደሞ ክር አርገው ይዞራሉ መናፍቅ ሁላ

  • @محمدمحمد-ض9و5ز
    @محمدمحمد-ض9و5ز 10 месяцев назад +8

    የዛሬዋቹ ማሻአላህ ናቸው እውነት ኢትዮጵያ ወንድ ❤❤❤❤

  • @hayath7571
    @hayath7571 10 месяцев назад +4

    ዛሬ ገና ሃበሻ ወድ አየሁ ዋውውውውው ደግሞ በጣም ነው እምወዳቸው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @alphonsewhaibe9056
    @alphonsewhaibe9056 10 месяцев назад +24

    የዛሬወቹ እውነትም ወንድ ናቸው ልዩዩ የታቹ ነገር 😂😂😂

  • @የድሃልጅፍቅር
    @የድሃልጅፍቅር 10 месяцев назад +10

    የዛሬዎቹ ይችላሉ በቃ ወንድ ልጅ እንደዚህ ነው እንጂ ኮፍጠን ሲል የምን መዝረክረክ👍👍👍

  • @abishhailemariam1242
    @abishhailemariam1242 10 месяцев назад

    እናንተ ብዙ በጎ ስራዎች ትሰራላችሁ እናውቃለን የተቸገረም ከእናንተ በላይ የሚያውቅ እና የሚያይ የለም ኽረ በመድሃኒአለም ይሁንባችሁ ይህንን ጫዋታ ባሁኑ ሰዓት ለሀገራችን አይመጥንም ብዙ የተራቡ አሉንና!!!

  • @rahelrahel6589
    @rahelrahel6589 10 месяцев назад +52

    የዛሬወቹ ይለያሉ ጫወታቸው ደሞ ጎበዝ ናቸው ❤❤😂

  • @lemlemg542
    @lemlemg542 10 месяцев назад +3

    በማንኪያ ጉረሱት ብትሉ ይቀል ነበር ። ሁሌ እንደምንበላው ለምን ነከር ብቻ አይሆንም ይህ ነገር ጥሩ አደለም ውስጥ ገብቶ ችግር ሊፈጥር ይችላል

  • @alemadal331
    @alemadal331 10 месяцев назад +18

    ፍትህ ሳውዲ ላሉ እስረኞች ፌስታል ለብሰው በዚህ በብርድ ለሚሰቃዩ ወገኞቻችን😢😢😢😢

  • @meazinayeamare6854
    @meazinayeamare6854 10 месяцев назад +2

    ዳኒ በጣም አድናቂህ ነኝ ናሆሜ በጣም ደስ ትላላችሁ…

  • @UMUYAHAYYOUTUBE
    @UMUYAHAYYOUTUBE 10 месяцев назад +72

    የመዳም ቅመሞች የነፃነት ኑሮ የእረፍት እንጀራ ይሰጣችሁ ያሰባችሁት ይሳካ

  • @Fozita
    @Fozita 10 месяцев назад +12

    የዛሬዎቹ አንደኛ ጀግና ናችሁ ❤❤

  • @YemikirWorku
    @YemikirWorku 9 месяцев назад

    የነዚህ የጉድ ነዉ አያቃጥላቸዉም እዉነትም እዉነተኛ ሐበሻዎች ❤❤❤❤

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 10 месяцев назад +2

    ሁሌም 💝ይምጡ ናሆሜ ❤ዳኒዬ 💝በ100 ይመለሱ ድጋሚ pls ❤🙏

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 10 месяцев назад +3

    ሁለት እምወዳቸው ምርጥ ተዋንያኖች

  • @fitsumlove6627
    @fitsumlove6627 10 месяцев назад +14

    እርጋታቸው በራሱ ይበቃል❤

  • @hanimun233
    @hanimun233 10 месяцев назад +3

    Wow ዳኒ & ናሆሜ ከትህትና ጋር እንዴት እንደምታምሩ ጨዋታ ከስነስርአት ጋር 🫶🥰🥰🥰

  • @betty8479
    @betty8479 10 месяцев назад +4

    ሁለቱም የምወዳቸው አክተሮች አበላለቸው እራሱ ምራቅ ያስውጣል ዋውውው😂❤❤

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 10 месяцев назад +1

    ጎበዝ ናቸዉ ከምር አልተዝረከረኩም የናሆም መላጣ ጨሰ 😂😂😂😂 ዳኒዬ እመቤቴን ስትል ኡፍፍ 😍😍

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 10 месяцев назад +1

    የዉድድሮን መስፍርት ያሟሉ ተወዳዳሬዎች ስነሰራአታቸዉ አክብሮታቸዉ ያላቸዉ ጀግንነት የሀበሻ ወንድ ቁፍጣና ናቸዉ የሚባለዉን ያሟሉ ምረጥ አረቲስቱች በትወና ብቃት አደኛ የምወዳቸዉ እስከዛሬ ካየኋቸዉ ተወዳዳሬ አደኛ ናቸዉ ለኔ ያለፎት እኩ ይበላሉጂ ለመልሱ ትክክለኛ መልስ አይመልሱም ተባረኩ አደኛ ❤️❤️❤️👌

  • @TOYBAYOUTUBE-f8f
    @TOYBAYOUTUBE-f8f 10 месяцев назад +14

    የዛሬውቹ ጀግና ናቼው❤

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 10 месяцев назад +5

    ዳኒዬ ናሆሜ ስወዳቹ እኮ የኔ ምርጥ አክተሮች ዋው የዛሬዎቹ ከምርጥም ምርጥ አይገልፃቸውም ሪከርዱን ሰበሩት እኮ

  • @ፍቅርነዉመንገዴ-ቀ1ኈ
    @ፍቅርነዉመንገዴ-ቀ1ኈ 10 месяцев назад +19

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ
    ድል ለፋኖ

  • @almazabdo1106
    @almazabdo1106 10 месяцев назад +14

    ያዛሬዎቹ ይላየሉ ጃግኖች ነቹሁ
    የዛሬ በጣም ታላያለቹ❤❤❤😂

  • @የገጠርልጂ-ቨ1ዀ
    @የገጠርልጂ-ቨ1ዀ 10 месяцев назад +7

    ቀላልነዉ በሰዉላይ ግን ደስ ይላል ስትቃጠሉ😂😂😂😂😂

  • @kidist1955
    @kidist1955 10 месяцев назад +4

    😂እኛ ስንጨምር እናንተስ ?😂 እውነት ነው ናሆሜ 👌👍👍👍

  • @rabiaseid6918
    @rabiaseid6918 10 месяцев назад +12

    ተሁሉም ተቀረቡት አደኛ ናችሁ❤🎉

  • @SameraSamera-fh6kj
    @SameraSamera-fh6kj 10 месяцев назад +8

    አይ ተሱ ደህናም ደህናም ናችሁ አላለም😂😂😂❤❤❤መልካም ቃጠሎ

  • @qhhshssh185
    @qhhshssh185 10 месяцев назад +6

    ዋውውውው ናቸው የዛሬዎቹ ደግሞ ጨዋታቸው ❤

  • @zeynebaliye
    @zeynebaliye 10 месяцев назад +10

    ከዚህ የበለጠ ነው በየቀኑ የሚያቃጥሉን መዳሞቻችን አሁንስ ሰለቸሁ

    • @OiOi-e9g
      @OiOi-e9g 10 месяцев назад

      አይዞን ያልፋል

    • @rahmahteak9719
      @rahmahteak9719 10 месяцев назад

      አብሽርሀቢቢቲ፣ያልፍል

    • @MaryamMaryam-oj8cb
      @MaryamMaryam-oj8cb 10 месяцев назад +2

      ምን በየቀኑ በየሰአቱነው እምታቃጥለኝ

    • @mrsadi3119
      @mrsadi3119 10 месяцев назад +3

      አይዞን አላህ ያግዛቹ ዋናው የወጣንበትን አላማ አለመዘናጋትና ቤተሰብ መርዳት ባለብን ልክ ብቻ መርዳት ሌላው የናትና ያባት ሃቅ ነው እንጂጨያለብን ወንድም እህት ዘመድ አዝማድ እያልን ብራችንን ጨርሰን ሃገር ሰላምጨነው ብለን በባ እጃችን ሥንገባ ከሳምንት በኋላ ግልምጫ ነው የምናተርፈው ብዙ እህቶች ገብተው ተመልሰው የተሰደዱ ሥለማቅነው ለራሳቹም እወቁበት አላህ ያግዛቹ

    • @samiraamna-zr2qz
      @samiraamna-zr2qz 10 месяцев назад

      ደምሪኝ😢😢😢

  • @mulu_muleta
    @mulu_muleta 10 месяцев назад +7

    ተው አማኑኤል ሀብታሙንና አለማየሁ ታደሰን አምጡልን

  • @etalem3596
    @etalem3596 10 месяцев назад +9

    አሰርዎቼ ታሰፊረዉ ብቻዬን ነኝ ቅመሞችዬ አይዞሽ በሉኝ❤

  • @zuzuadme3491
    @zuzuadme3491 10 месяцев назад +3

    የዛሬወቹ በትክክል ተወተዊል ጎበዝናቸው እምትሉ በላይክ❤❤

  • @ያረብመገዲህንምራኝ
    @ያረብመገዲህንምራኝ 10 месяцев назад +5

    ስጠብቅ ነበር አብሽሩ የኔ ዝርክርኮች ነሆምየ😂ቻለው

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 10 месяцев назад +4

    ወንዶች 💝ናሆሜ 💞ዳኒዬ 💝💝አንደኛ ትክክለኛ ሀበሾች 💝❤👌

  • @fozeyegradowa
    @fozeyegradowa 10 месяцев назад +1

    ኢቢኤሥ 50 ሺብሩ ያጓጓዉ ይመሥላል ዳጣ አያበዛ ነዉ ግን እኮ ጨጎራቸዉ ቢታመም ይሄ ብር ያሣክማቸዉ ይሆን ???

  • @GgGg-fp5qy
    @GgGg-fp5qy 10 месяцев назад

    የዛሬወቹ ተወዳዳሪወች እውነትም ወንዶች ናቸው ማለቃቀስ የለ ዘና ፈታ ብለው የጨረሱት ጭራሽ ወተት ለድመቶዋ ስጣት😂 ጀግኖች

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 10 месяцев назад +3

    የዛሬዎቹ ጀግኖች ናቸው❤👏👏👏

  • @HayatFentaw
    @HayatFentaw 10 месяцев назад +2

    ዋው ዋው አንደኛ ናችሁ በጣም ነው ያደነኮችሁ 🥰🥰🥰

  • @alemabera3458
    @alemabera3458 10 месяцев назад +1

    በለው እነዚህ በቃጠሎ ያደጉ ናቸው የመጀመሪያ ጀግኖች ናቸው ዋው ይለያሉ

  • @hermibekele3859
    @hermibekele3859 10 месяцев назад +2

    የዛሬው ይለያል! Amazing! ዳኒና ናሆም 🦁🦁🦁!ፖፖፖ.......!ወንድ ማለት እንዲህ ነው።ሌሎቹን አስተምሩልን። ሔርሚ በቀለ
    ከኤልያስ መልካ አድናቂዎች

  • @ZetunahMoh
    @ZetunahMoh Месяц назад

    ወንድና ዳቦ መጠጥ ሲል ነው አቦ ተመቹኝ አዋቂ ሲሆን እንድህ ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @jannathbdy6040
    @jannathbdy6040 10 месяцев назад +5

    ወድ ልጅ እንደዝህ ዋጥ ሲያረግ ነው ደስ ሚለው😂

  • @zanabaahmad4799
    @zanabaahmad4799 10 месяцев назад +6

    ፍትህ ለውድሞቻችን ለህፃናቶች ለእህቶቻችን ተው ድምፅ ሁኑ

  • @EdenKetema-nf3wd
    @EdenKetema-nf3wd 10 месяцев назад +4

    ሳሮን አየልኝን እና ብሩክታዊት ሽመልስን አቅርቧቸው እና አቃጥሏቸው እንዳቃጠሉን ይቃጠሉ❤❤❤❤

    • @rahelasres3414
      @rahelasres3414 10 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @saramaood7497
      @saramaood7497 9 месяцев назад

      ክክክ ክፉ የሜካፕ አይነት ነበረ ከፊታቸው የሚወርደው ክክክ

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og 10 месяцев назад

    እድህነው ወድልጂ ቻል ሲያረግ ነው ጎበዝናችሁ ደሞ ስወዳቸው ምርጥ አርቲስቶች❤❤

  • @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ
    @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ 10 месяцев назад +3

    እሺ ከዚህ ምን እንማር ምናለ ብትፆሙ😥

  • @ginbatube
    @ginbatube 10 месяцев назад +5

    ኢትዮጲያንም እንደወንድ የሚመራ ወንድ ይፍጠርልን አሚን የዛሬወቹ ወንድ ናቸው 😂😂😂😂😂

  • @ሀገሬኑሪ-የ2ኰ
    @ሀገሬኑሪ-የ2ኰ 10 месяцев назад +2

    በለው የዘሪሁን ሲገርመኝ እነዚ ደሞ ሲያምርባቸው አጣፍጠው አሳምረው በሉት ጀግኖች💪💪

  • @Makdes-i7g
    @Makdes-i7g 9 месяцев назад

    ውይይይይ እደት ድቅ ሰዎች ይመቻችሁ በስማም

  • @EtifalemYifiru
    @EtifalemYifiru 10 месяцев назад +3

    ጓደኛሞቹ ደሥ ሢሉ ደሞ ሁለቱም

  • @meseretabera8270
    @meseretabera8270 10 месяцев назад +3

    እውነት በ100 ይወዳደሩ ከሌሎች አሸናፊዎች ጋር ።።

  • @የልፋል
    @የልፋል 10 месяцев назад +3

    ትንሹ በለፎ ፂምህ አልነበራም. ዛሬ ደሞ በቅሎዋል. እንዳተስነሳው. እንዲህ የምራል. ግን እኔ ለመጫራሻ ጊዜ ፃጉሬን የተለጭኩት ጊዜ አለስተውስም. እሀው አለድግም ብሎዋል😂😂😂😂😂 የንተ ፂም ምን አግኝቶ ነው ቶሎ የደገው

    • @ፈፊቲዩብ
      @ፈፊቲዩብ 10 месяцев назад

      እድሜ ይወስነወል ወጣት ነው እኮ ልጁ

  • @EmyaShataw-lp3tc
    @EmyaShataw-lp3tc 10 месяцев назад +4

    አርቲስት እዳይፆሙ ተብሏለል እኛ ሳሰማ ምነው አሳማ ሆናችሁ ነው መናፍቃን ነቻሁ ልቦና ይስጥን 😢😢

    • @tesfaneshtemsgen
      @tesfaneshtemsgen 10 месяцев назад

      selerask nure sew eyaradacie somagia nagie malat aykabdem

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 10 месяцев назад +2

    ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ እየበላችሁ 😊 ፆም ሢፈታ እኔም ብወዳደር ደስ ይለኛል

  • @mekdes1963
    @mekdes1963 10 месяцев назад +2

    ትክለኛ ወንዶች ዛሬ ገና አየሁ እዉነት❤❤❤❤❤

  • @tigistmengist319
    @tigistmengist319 10 месяцев назад +1

    ትንሳኤ ግን ለእንደዝህ አይነት ፕሮግራም አልተፈጠረም ምንም አይስብም የሚያወራዉ ሁኔታዉ መቅዲ የሰራችዉን እና የእሱን ስናየዉ ልይነቱ ሰፊ ነዉ ወይ ቢያስተካክል ወይ ደግሞ .......

  • @AyanElmi-cp6nx
    @AyanElmi-cp6nx 10 месяцев назад +1

    ዋው የዛሬወቹ ይለያሉትክክ ለኛ ሀበሻ ሀባሻ 👍👍👍👍

  • @AsteTame
    @AsteTame 10 месяцев назад

    በርቱልን ebs እደምትፈልጉት እየተዝናናን ነው

  • @altayebeyene3983
    @altayebeyene3983 10 месяцев назад

    ጎበዞች አድናቂአችሁ ነኝ ።

  • @aishataha2657
    @aishataha2657 10 месяцев назад +3

    የዛሬዎቹ ጀግና ናቸው

  • @AbrehaLemlem
    @AbrehaLemlem 10 месяцев назад +2

    ዋው በጣም ቻይ ናቹ ኣልተቃጠሉም እኮ 👌👌👌👍👍👍👏👏👏

  • @tegsitgezawe4282
    @tegsitgezawe4282 10 месяцев назад +1

    ምርጥ ፕሮግራም ነው

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 10 месяцев назад +2

    ማርያምን በጣም ጀግኖች ናችሁ ❤❤

  • @MhretBelete
    @MhretBelete 9 месяцев назад

    ሆዳቸዉ አምላካቸዉ እደሚባሉት ናቸዉ ሀብትና ዝና ሲመጣ አምላክን መርሳት ይጀምራሉ ማህተም ያወልቃሉ ፆም አያዉቁ😢😢

  • @sofiahassan-wu1qy
    @sofiahassan-wu1qy 10 месяцев назад

    በጣምጎበዝናቸው በቃ ወድልጅ እደዝህ ነው አሌክስ በምንአጀቱ እደወረደኮአጥቱለይነውየሚርፍ 😂😂😂እኳንምአቋረጠ

  • @betehlehemnigusse8317
    @betehlehemnigusse8317 9 месяцев назад

    ዳኒዬ የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምወድህ እኮ

  • @DanawitMengestu-fq8cc
    @DanawitMengestu-fq8cc 9 месяцев назад

    ከልብ ነው የምወዳችሁ ቀጥሉበት

  • @Eyerus879
    @Eyerus879 10 месяцев назад

    የዛሬው የተለየ ነው ናሆሜ ዙርት ድራማ ላይ አደኛ ነህ ግን ለምት ተቋርጠ ዳኒ አፍሪካ የኔ አደኛ ❤

  • @meron-getachew
    @meron-getachew 10 месяцев назад +6

    በቃ ወንድነት ናቸው👉💪🙏

  • @dagmawitaschalew3985
    @dagmawitaschalew3985 10 месяцев назад +2

    ውይ ዳኒዬ የምር ከልብ አድናቂህ ነኝ ❤

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ 10 месяцев назад +3

    የዛረውቹ ጎበዝ ናቸው 😂😂😂😂😂😂🙏🏻😍😍😍የምውዳችሁ

  • @AlMushe-bt6yq
    @AlMushe-bt6yq 10 месяцев назад

    ፕሮግራሙ ቢያዝናናንም ግን አይዞሙም እዴ ነው የኔ ጥያቄ???

  • @Ethionilo
    @Ethionilo 9 месяцев назад

    ውኃም ሲበዛ ይገድላል ይሀ ኘሮግራም ትክክል አይደለም
    ሀይ የሚለው የጤና ባለሞያ ጠፋ

  • @sameraahmad-yc2ck
    @sameraahmad-yc2ck 10 месяцев назад +2

    አወ ዋዜማ ድራማ ከፌቨን ጋ ቃሪያ በልቻችሆል ሰወደው ነበር ያን ድራማ ውይይይ

  • @Reall852
    @Reall852 10 месяцев назад +2

    This 2 are the best actors in eth film industry

  • @Afninmedia
    @Afninmedia 10 месяцев назад

    እየፆምን ሰዎች " ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @Tube-jx6ox
    @Tube-jx6ox 10 месяцев назад

    በጣም አሪፍ ነበሩ ጎበዞች ናቸው ኢቢኤሶች ዎተት ለማይጠቀሙ ሰዎች ቀዝቃዛ ውሀ አቅርቡላቸው

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh 10 месяцев назад

    እኔ፣የሚቃጥሌነገርበጣሜነው፣የምወዴው፣ማሻአላህ፣ጨዋታቸው፣ሐዛአለሁ፣

  • @Taybi-_12
    @Taybi-_12 9 месяцев назад

    "Meten anitachihu"
    "Tinsu dekemk ante tetwau"😂
    This so hilarious 😂 😂😂
    Most relaxing & entertaining battle I've seen so far 😂😂😂. Good job Guys 👌

  • @SiletWale
    @SiletWale 10 месяцев назад

    ግን ከታወቄ በሥተቀር የሜሳተፈየለም እዴ