ዶክተሩ ምን ነካቸው? | "ሰው ሲወለድ ሰይጣን ይገባበታል" | "ከእግዚአብሔር ጋር አብረን ፈጣሪዎች ነን" | Haleta Tv

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024

Комментарии • 540

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 7 месяцев назад +8

    ዶ/ር በሃሳብ እና በአመለካከት ከፍ ስላሉ ዝቅ ያለውን ለማየት በጣም ቀላል ነው ለእርሳቸው እታች ያለው ሰው ከፍ ያለውን ለማወቅ እና ለመረዳት በጣም ከባድ ነው! ሰው ለመግባባት እኩል ደረጃ መሆን አለበት! "ፁሙ ፣ፀልዩ ከእግዚአብሔር ጋር ተገናኙ" የዶ/ር ምክር እኔም በዚህ እስማማለሁ!!!

  • @mazidebesay9066
    @mazidebesay9066 8 месяцев назад +40

    ጋዜጠኛው እውቀትህ ድረቅ ነው በጣም እዊቂውች እኮ ብዙ እያውሩም ሁሉን በብሄል ነው የሚናገሩት መቼም እዋቂ እትውዱም የርግማን ዘመን ልጆች ስለሆናችው በእርግጥ ትክክል መንፍስ ቅዱስ ወርዷል እሳችው እውነቱን ይዘዋል ጋሼ እግዚአብሔር ያበታውት

    • @konjo9894
      @konjo9894 Месяц назад

      Gazetegnawoch eko ye bezuhanun tiyake new yemiteyekut, plus kegebaw lemen yeteyekachewal tadya interview asefelagi ayedelem malet new

  • @saragebre4221
    @saragebre4221 8 месяцев назад +12

    ጋዜጠኛው የጋዜጠኝነትን ስነምግባር ይበልጥ ማዳበር አለበት ስትጠይቅ ቃላትን ብትመርጥ መልካም ነው ለምሳሌ "ያወሩትን ያወራነውን አይባልም" ወሬ አረከው እሳቸው ስንት የለፉበትን: ከአስተያየት ጀምሮ ልታስተካክል ይገባል! ለትልልቆች ቦታቸውን እንስጣቸው : አክብራቸው በአክብሮት ጠይቃቸው እግዚአብሔርን ማክበር ከዚህ ነው የሚጀመረው::

  • @hailutadesse2230
    @hailutadesse2230 7 месяцев назад +25

    በጣም በጣም የሚገርመኝ ነገር ስለ ሜታ ፊዚክስ የጠለቀ እዉቀት ሳኖርህ በምርምር ደረጃ ያለን ባለሙያ በጥያቄ ማጣደፍ ተራራን መግፋት ኣይሆንም!?...እዉቀት ይቅደም!

    • @aschalewgeberaselasse4681
      @aschalewgeberaselasse4681 6 месяцев назад

      ወንድሜ መፅሐፍ ቅዱስ ካወክ ሳይን ሲዋሸ ወይም ሲሳሳት ማወቅ ትችላለ ግዴታ ሜታ ፊዚክስ ማወቅ አይጠበቅብህም ድሮ የሰው ልጅ አመጣጥ ከዝንጀሮ እንደመጣን አስተምረውናል ግን እውነቱ እግዚሐቤር በአምሳያው እደፈጠረን እናውቃለን አሁንም እኚ አባት ኮፕልትሊ የሴጣን ትምህር ነው በደነንብ አዳምጣቸው

  • @Sabdusha
    @Sabdusha 7 месяцев назад +3

    Dr ለዚህ ጋዜጠኛ ለማስረዳት መጨነቆ አግባብ ባይንም በትትና የገለጡበት መንገድ ግን በጣም ምርጥ ነው!

  • @kolfeaddis6970
    @kolfeaddis6970 8 месяцев назад +27

    ሰውዬው እውቀት አላቸው ግን ባህልን እና ሀይማኖቶችን ላለማስቀየም እያሉ ይሳቀቃሉ።

    • @shimelsgisila8701
      @shimelsgisila8701 8 месяцев назад +1

      እውነት ብለሃል ሃማኖት ተነካ ብለው ይንጫጫሉ የሰው ልጅ የእውቀት ሲያድግ በግዜው ይነገራል ካልሆነ መሬት ትዞራለች በማለቱ የተገደለው ፈላስፋን መሆን ነው ። አዳም አትብላ ካልነው በላ ክፉንና ደጉንም ለየ እንደ አንዱ እንደ እኛ ሆነ የሚለውን የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ። እኛ ሰዎች እንደ ፈጣሪያችን ሀይል አለን በእርግጥበሰባኪዎቻችን ተወስዶብናል በጊዜ ሂደት ሊመለስ ቢችልም ። ግን እኛም እንደ ፈጣሪያችን ሀይል አለን ቢሉ ብዙዎች ይንጫጩ ነበረ ።

  • @Biru-n9z
    @Biru-n9z 7 месяцев назад +9

    ዶክተር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት። ትህትናዎ እራሱ ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት የ"ሃይማኖት " መሪ ናቼው ከሚባሉት በሙሉ 100% ይበልጣል ። እዎድዎታለሁ። አከብርዎታለሁ🙏!❤

  • @newyear-yk4kg
    @newyear-yk4kg 6 месяцев назад +4

    ልጁ አዕምሮው ላይ የተጫነው ድንጋይ ነው ከተሻለ ሰው ጋር ኢንተርቭይው ቢደረጉ ይሻላል

  • @yonasgebray9304
    @yonasgebray9304 8 месяцев назад +97

    ኢዮብ ጥያቄህ ትክክለኛ ኣይመስለኝም፣ መጀመርያ እስቻው የሚሉት እይታ መረዳት ኣለብህ። እንደ ጋዜጠኛም ኒዉትራል መሆን ነበረብህ እንጂ ፈራጅ መሆን የለብህም። ለውቅት ቦታ መስጠት ኣዋቂዋችን እንድታከብር ያረጋል። ለምን እንደኔ ኣላመኑም ማለት ምን ኣይነት ጋዜጠኝነት ነው? ከመጠየቅ በፊትስ ማንበብ እና የሌላውን ሰው ፕርስፔክትቭ ማዳመጥ ምን ነውር ኣለው?

    • @mahletfekremariam
      @mahletfekremariam 8 месяцев назад +11

      መጀመሪያ ትንሽ እንኳን እውቀት ያስፈልጋል ፣ምክንያቱም ዶክተር በሚናገሩበት ሰአት መግባባት ይችላል ካለበለዛግን ዝብሎ እውቀት የለሽ ጥያቄ ይሆናል የሚጠይቀው ።በነገራችን ላይ ከዶክተር እሮዳስጋር በደብ አብራርተው ተናግረዋል ስለ ሚታ ፊዚክስ ።እውቀት ያለው ጋዜጠኛ ቢጠይቃቸው ይሻላል ብዬ አስባለው ።

    • @EthioUtube20
      @EthioUtube20 8 месяцев назад

      ህዝቤ ሆይ ንቃ እኚህን ዶክተር ተብዬ ተቃወማቸው በስመ ሳይንስ ከፈጣሪህ የሚጣላህን አጋንንታዊ😈 እውቀት ነው እየጫኑብህ ያለው:: ጋዜጠኛው ልክ ነው ያረገው:: እንደውም በደምብ ከዚህ የበለጠ challenge የሚያደርጋቸው ሰው ያስፈልጋል ::
      ✝️1ኛ ተሰሎንቄ 5
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ²¹ ሁሉን ነገር ፈትኑ፤ መልካም የሆነውን ያዙ፤
      ²² ከማናቸውም ዐይነት ክፉ ነገር ራቁ።

    • @yednekachewgeremew1886
      @yednekachewgeremew1886 8 месяцев назад +4

      Even he didn't have the concept of metaphysics and science he just blank his mind with blind religion dogma😂

    • @hailutadesse2230
      @hailutadesse2230 7 месяцев назад +3

      ዮናስ የልቤን ነዉ ያነሳኸዉ...ሜታ ፊዚክስ በጣም ረቂቅ የሳይንና ምርምር የሚጠይቅ መሆኑ ሳይገባህ ማይክ ስለያዝክ ብቻ በባዶ እዉቀት ሊቃዉንትን መፈትን ትርፉ ባዶነት ነዉ!...ሃይማኖትን በማስረጃ ለማረጋገጥ መመኮር ሳይችል ጫፍ ይዞ ማፋጠጥ ፈጦ መቅረትን ያስከትላል!

    • @teferametaferia7107
      @teferametaferia7107 7 месяцев назад +6

      You are asking questions that do not relate or align with Quantum physics. You are disrespectful and bullying the scientist as if you think and know better.Aznalehu.Minew wondeme Sew yew eko bezu yaweku yetemerameru nachew..Yasaferal! Ethiopia Wist journalism begulbet hone?

  • @tayewrufael6472
    @tayewrufael6472 7 месяцев назад +3

    1ዴ ፕሮግራሙን አይቼ ሳልጨርስ ለሶስተኛ ጊዜ አስተያየት ልሰጥ ነው።
    ዶ/ር ትህትና ጥሩ ነው ግን ላላዋቂ ጥያቄዎች ሁሉ ምላሽ መስጠት ግን ጠቃሚ አይመስለንም

  • @men-edo5453
    @men-edo5453 8 месяцев назад +17

    ጠያቂው intro መግቢያ አታብዛ ወደ ገደለው እሺ ጥያቄም ተዘጋጅተህ ሌላ ሰው ያልጠየቁትን አድምጠህ አዲስ ነገር ነው ማስወራት ያለብህ ሰውዬው ትልቅ አእምሮ ብዙ እውቀት አላቸው: አዋቂ ጠያቂ ነው የጠፍው...

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 8 месяцев назад +10

    ወንድሜ እስከ ዛሬ እንዲህ አልገባኝም ነበር፣ መጋቢ ሃዲስም ይተረዳ አይመስለኝም። አሁን ግን የፈጠረንን መጥራት ማወቅም አይፈልጉም። ከዚህ ትምህርት ልጆቻችሁን ጠብቁ። አንተን እግዚአብሔር አሁንም ጨርሶ ይግለጽልህ።

  • @sisayterefe1333
    @sisayterefe1333 8 месяцев назад +23

    ዶክተር የሚገኙበትን ቦታ ምረጡ 😂❤

    • @hiwotgudeta5101
      @hiwotgudeta5101 7 месяцев назад +2

      ገዜጠኛው ያለሕ የመፅሐፍ ቅዱስ እውቀት ደካማ ነው በውይይታችሁ የእውቀት ልዩነት ይታያል ዶ/ሩ እየተናገሩ ያሉት የሚመጣውዘመን እውቀት ስለገባቸው ነው ትክክል ናቸው በተለያየ ዘመን እውቀት ደረጃ ስለሆናችሁ አትግባቡም ዶ/ር እናመሰግናለን

  • @TadeBekele-jh5co
    @TadeBekele-jh5co 7 месяцев назад +1

    🎉
    ዶክተር እድሜና ጤና ይስጦት ከርሶ ብዙ የምንማረው አለ ልናበረታታቸው ይገባል :: ጋዜጠኛዉ ግን ከቻለ የተወሰነ ግንዛቤ ቢኖረው አድርቅ ጋዜጠኛ

  • @esuali2818
    @esuali2818 8 месяцев назад +15

    እግዚአብሔር የፈጠረውን ዩንቨርስ /ዓለም/ እንድናውቀው እግዚአብሔር የሳይንስ እውቀት ሰጠን በሳይንስ በየቀኑ አዳዲስ ነገሮች እያየንም ነው። ጋዜጠኛው ሳይንስ የእግዚአብሔር ስጦታ መሆኑን ለመቀበል ፈቃደኛ አይመስልም። ዶክተሩ ለመጠየቅ ተመጣጣኝ እውቀት ሊኖረን ያስፈልጋል ።

    • @aschalewgeberaselasse4681
      @aschalewgeberaselasse4681 7 месяцев назад +2

      ጥሩ ጥሩ ውን መውሰድ ከእግዚሐቤር ጋር የሚጣላህን ማወቅ ያንተ ግዴታ ነው የለበለዚያ የዘላለም ህይወት ዝም ብሎ አይገኝም ጋዜጠኛው ጎበዝ ነው ለምን አፋጠጠው ነው አልገባኝም

    • @efatube4037
      @efatube4037 6 месяцев назад

      አንድምታ ሁላችን ያለንበትን በየደረጃው እንድናይ ይረዳናል

    • @aschalewgeberaselasse4681
      @aschalewgeberaselasse4681 6 месяцев назад

      ጋዜጠኛው ጎበዝ ነው ለምን አፋጠጠው ነው ወይስ ምንድነው ሳይንስ ሁሉ ትክክል ነው ብለህ ነው የምታምነው ሳይንስ ብዙ ነገር ሸውዶናል ወይም ዋሸተውናል ከእግዚሐቤር የሚያጣላ ትምህርቶች እንደሚያስተምሩን እናውቃለን ሰውየው ነጮቹ የውሸት ትምህረ አሰተምረውታል በደንብ አዳምጣቸው ትረዳለህ

    • @yeshidesalegn
      @yeshidesalegn 5 месяцев назад

      ምንም ብትሉ ዙሮ ዙሮ ከፈጣሪጋ ግብግብ ነው

  • @abibrhane6233
    @abibrhane6233 7 месяцев назад +2

    ባጭሩ ጠያቂ እና ተጠያቂ እኩል እውቀት የላቸውም ለምሳሌ ይህ ዶክተር ከ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ interview አድርገዋል በጣም ቆንጆ እና አስተማሪ ነበር አሁን የዚ ጋዘጠኛ እውቀት የተሰጠውን ተቀብሎ ከመጠየቅ ምንም እውቀት የለውም መፅሃፍ ቅዱስም እንደ ማንኛውም አለማዊ መፅሃፍ ላይ ላዩን ብቻ ተረድቶ ትንሽ ማርግ ያገኘ እንደሆነ ያስታውቃል ይህንን ደግሞ ትውልድ እንዳይድን ዋናው ዝገት ነው please ሀሌታ interview የሚደራረጉ ብታስተካክሉ please

  • @beastfoundation567
    @beastfoundation567 8 месяцев назад +10

    የዚህ ልጅ ድድብና ከእኔ ድድብና ትንሽ አነስ ይላል፡፡ እናም የብዙ ሰዎችን መሃይምነት ወክሎ ብዙ የወረዱ ጥያቄዎች መጠየቁ በጣም ጥሩ ነገር ነው፡፡ ምክንያቱም እውቀት የሚያስፈልገው ለደደቦች እንጂ ለአዋቂዎች አይደለም፡፡ "መድሃኒት የሚያስፈልጋቸው ህመምተኞች እንጂ ጤነኞች አይደሉም" እንዳለ መጽሐፍ! ሁሉም ለበጎ ነው፡፡

    • @shimelsgisila8701
      @shimelsgisila8701 8 месяцев назад

      ያልከው እውነት ነው አገላለፅህን ሳየው ከጋዜጠኛው ትንሽ ትሻላለህ ። የሰውየው ገለፃ ግን ለደደቦች አይሆንም ። ለተሻሉትና ለሊቆች ነው የሚገባቸው ሊቆችን አብግሬድ ለማድረግ ። አንተ ምን ያህል ተረዳህ ?

    • @EthioUtube20
      @EthioUtube20 8 месяцев назад

      ህዝቤ ሆይ ንቃ እኚህን ዶክተር ተብዬ ተቃወማቸው በስመ ሳይንስ ከፈጣሪህ የሚጣላህን አጋንንታዊ😈 እውቀት ነው እየጫኑብህ ያለው:: ጋዜጠኛው ልክ ነው ያረገው:: እንደውም በደምብ ከዚህ የበለጠ challenge የሚያደርጋቸው ሰው ያስፈልጋል ::
      ✝️1ኛ ተሰሎንቄ 5
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ²¹ ሁሉን ነገር ፈትኑ፤ መልካም የሆነውን ያዙ፤
      ²² ከማናቸውም ዐይነት ክፉ ነገር ራቁ።
      በትክክል!
      ✝️“በኋለኞች ዘመናት አንዳንዶች እምነትን ክደው አታላይ መናፍስትንና የአጋንንትን ትምህርት እንደሚከተሉ መንፈስ በግልጥ ይናገራል።”
      - 1ኛ ጢሞቴዎስ 4፥1

    • @beastfoundation567
      @beastfoundation567 8 месяцев назад +1

      ​@@shimelsgisila8701 ጥሩ ብለሃል፡፡ እንደ እውነቱ ከሆነ የዶክተሩ ትምህርት ትንሽ ጠለቅ ያለ ማስተዋልን የሚጠይቅ ነው ፡፡ የቅዱሳት መጻሕፍት እና የሳይንስ እውቀትም ይጠይቃል ፡፡ በርግጥ ጉዳዩ ከሳይንስም አቅም በላይ የሆነ ነው፡፡ እውቀትስ ብዙ እናውቅ ይሆናል ነገር ግን በተግባር ያልተፈተሸ ስለሆነ ካለማወቅ ድድብና ጋር እኩል ነው፡፡ እንግዲህ ዘመኑ የእግዚአብሔር ቸርነት የሚገለጥበት ስለሆነ በምን እና እንዴት እንደሚናገርን ስለማናውቅ በፍጹም ትህትና እና የልብ ሥብራት ብናዳምጠው ይሻላል እላለሁ፡፡ "እግዚአብሔር የተሰበረን ልብ ይወዳል" እንዳለ መጽሐፍ ፡፡

    • @shimelsgisila8701
      @shimelsgisila8701 8 месяцев назад

      @@beastfoundation567 ትህትናህ ማርኮኛል ልልህ ፈልጌ ቃላቶችህ ውስጥ ትሁት ነኝ የሚል መልዕክት ያለበት ስለመሰለኝ ተውኩት ። የሌላ ሰው አድናቂ ወይም ምስክርነት ሳትጠብቅ ትሁት መሆንን ቀጥልበት ስለማይጎዳ ብቻ ሳይሆን ስለሚጠቅምህ ።መልካም ጊዜ ወንድም አለም ።

  • @rittys81
    @rittys81 7 месяцев назад +1

    ጋዜጠኛ ብዙ ማንበብ ይጠበቅብሀል እሳቸውን እንደመረዳት አንተ ሀሳብህን ብቻ ነው መናገር የፈለከው. ለመረዳት ሞክር መጀመሪያ:; well done Doctor I’m following your steps

  • @lidyworku-lu3hl
    @lidyworku-lu3hl 7 месяцев назад +4

    ጋዜጠኛው ከእውቀት ነፃ ነው

  • @ethioskycode1330
    @ethioskycode1330 7 месяцев назад +6

    ችግሩ እንዲ አይነት ጥልቅ ሳይንስን በአማርኛ ለመግለፅ ከባድ ነዉ በእንግሊዘኛ ይቀላል

  • @selammaru4702
    @selammaru4702 8 месяцев назад +4

    መፅሃፍ ቅዱስ የእግዛብሄር ቃል ነው የእግዛብሄር ቃል ደግሞ ህይወት አለው አንዱ የእግዛብሄር ቃል ለእያንዳችን የሚናገረን መልክት ወይም የሚሰጠን መረዳት የተለያየ ነው

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 8 месяцев назад

      መጽሓፍ ቅዱስ የሰጠን መልእክትና መረዳት ኣንድ ነው፡ የኛ መረዳት መለያየቱ የኛ ስሕተት ነው።

  • @jituLgs
    @jituLgs 2 месяца назад

    ያለ ቦታ ነው የተገኙት ዶክተር😥 በጣም ነው ያዘንኩት በጠያቂው አክት! በእርሱ ስረአት ማጣት አግንቼ ዶ/ር አብረሃምን ይቅርታ መጠየቅ ብችል!

  • @Astro2035DD
    @Astro2035DD 7 месяцев назад +8

    comparable knowledge is important for fruitful interview and discussion.

  • @melessesergo
    @melessesergo 8 месяцев назад +21

    ጋዜጠኛው ዶክተሩ የሚያወራው ነገር አልገባውም ፣የመረዳት ችግር

    • @bereketbiz
      @bereketbiz 8 месяцев назад +1

      enkwan algebawe. mente tekeme alewe ye kehedete ewketena felsefena.

    • @yostes1464
      @yostes1464 8 месяцев назад +3

      እንዴት ይገባዋል መልክ ብቻ ነው ጭንቅላቱ ኣልበሰለም

    • @EmbracetheNature1
      @EmbracetheNature1 8 месяцев назад

      ​@@bereketbiz የክህደት እውቀት🤔🤔🤔 እሱ እኮ ነው የጠራቸው እና እንግዳ ያረጋቸው።

    • @EmbracetheNature1
      @EmbracetheNature1 8 месяцев назад

      33:44 Reductionist ነሽ።

    • @Matusalaenguye
      @Matusalaenguye 8 месяцев назад +1

      እወነትም አልገባውም ምክንያቱም ረ /ፕሮፌሰሩ ገና ኢንተርቢውን ሲጀምር ሰላምታ ልውውጣቸው ውስጥ የሰጠው መልስ እግዚአብሔር ይመስገን የሚለው መልስ ሊሆነው ይገባ ነበር ያው ያለኪሎአችን ሸክም መሸከም አንችልም።

  • @ethiopian-Fairytalesinenglish
    @ethiopian-Fairytalesinenglish 7 месяцев назад +2

    ዶ/ር በሃሳብ ከፍ ስላሉ እታች ሰው ለመግባባት እኩል ደረጃ መሆን አለበት!

  • @Yewubdarnivussu
    @Yewubdarnivussu 3 месяца назад +1

    ዶክተር እድሜ ይስጦት በደንብ አስረዱልኝ ሕቡን

  • @Mekos853
    @Mekos853 7 месяцев назад

    ዶክተሩ ትክክልነው። ያገራችን ሰዉ ይህንን እውቀት የመቀበል አቅም የለውም ዝግጁም አይደለም።

  • @tenawudenekew8931
    @tenawudenekew8931 7 месяцев назад +2

    ዶክተርን በዚህ አይነት ፊት ማስተናገድ ጥሩ አይመስለኝም ነገር ግን ጥያቄወችህ ተመችተውኛል ፣በርቱልን ጋዜጠኛውም ዶክተርም ነገር ግን የፍቅር አይን ፣ ገነትን አብረን እንውረስ፤ ለሁሉም ይበቃል፤አባቴ ልጄ የሚል አስተሳሰብ እና የፊት ገፅታ ቢኖር በረከት ማራኪ ይሆናል

  • @ABHAMDLE
    @ABHAMDLE 7 месяцев назад +4

    What i don't get is the interviewer was good. It helps the Dr. express his ideas better than the previous videos.. I like the ideas of the Dr. I dont miss all his interviews .

  • @sinidudejene1748
    @sinidudejene1748 7 месяцев назад +6

    You are asking without understanding. You are not at the level of Dr. Abraham. 😢Big respect to Dr Abraham🙏

  • @binihameutube
    @binihameutube 7 месяцев назад +2

    Dr. Abraham is mentioning the spritue world with physics. so brilliant. please give us training.

  • @2tedros
    @2tedros 7 месяцев назад +1

    Wow wow wow! ..... I am someone highly edified in English language. I've read Art history, where all mythology & metaphor, has big play. I read the entire Sigmund freud's work, followed by the entire psycholism, in short I've read too many books, & I've never ever came across as someone who speaks in Amharic & made absolutely and solid meaning, of his subject! Thank you ever so much I've learned so many things that wasn't even in anyway or shape consideration I've had but I now I start seeing in different light 🙏. ( as for interviewer: bless his heart, I think there is still mix feelings of him to do entirely with his chirstian only faith, he keeps mixing the objectivity into subjectivity!). Very patient Dr!

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 8 месяцев назад +19

    የእምነት አባቶች አይነጥላ አብሮን ይወለዳል ይሉ የለ እንዴ ። መምህር ገርማ ወዘተ ። ታድያ አኝህ ዶ/ር ምን የተለ ነገር ተናገሩ?

    • @vacationsethiopia553
      @vacationsethiopia553 8 месяцев назад +2

      Thank you

    • @tmcleaning5529
      @tmcleaning5529 7 месяцев назад

      መምህር ግርማ,ንአምን በአብ በወልድ በመንፈስቅዱስ .....እግዚአብሔር የለም ብላችና በሀጢያት ሰትወለዱ አይነጥለ አብሯችሁ ይወለዳል እሱም ሴጣን ነው የእግዚአብሔር አምናችሁ ተቋወሙት ነው ያሉት እንጂ እግዚአብሔር የለም አላሉም

  • @shimzewge1195
    @shimzewge1195 7 месяцев назад +2

    ጋዜጠኞች/ጠያቂዎች በተጠያቂው የሙያ ዘርፍ መሠረታዊ እውቀት ቢኖራቸው ይመረጣል። ከዶክተር ጋር በቋንቋ ለመግባባት የፊዚክስ እውቀትና በሚነሱት ጉዳዮች ዙሪያ መሠረታዊ መረጃ ያለው መሆን ይመረጣል።

  • @mefmg2262
    @mefmg2262 8 месяцев назад +15

    ጋዜጠኛ መጀመሪያ ስለ ፊዚክስ ተንሽ እውቀት ከሌለህ እባክህ ጥያቄህን አስተካከል

    • @ፈገግ
      @ፈገግ 8 месяцев назад +2

      ሜታፊዝክስ በጭራሽ ፊዝክስ አይደለም። ይህ ሰው በሰፊ ተሳስቷል። ጎግል ይዜን ማንም ስያጨበርብረን በጣም ያሳዝናል😢 አንብቡ

  • @SiniduKassahun
    @SiniduKassahun 7 месяцев назад

    በእውነት ዶክተሩየተናገሩት ትክክል ነው ሰድስተኛው የሚሉት የምትኖርበት መንስ ነው ይ ስለዜ በተለይ አፍሪካያናች የሜኖሩት በስሜት ነው ዶክተርየሚናገሩት እግዚያብሔርን ለሚያቅ ሰው ይገባዋል ደግሞም የግዚያብሔር ቃል የሚለውን ነው ፡

  • @AffectionateBoombox-wc2py
    @AffectionateBoombox-wc2py 7 месяцев назад +5

    This great man should never down grade himself and show up at such low grade platforms.

  • @gakitdebubu7655
    @gakitdebubu7655 7 месяцев назад

    አቤት እግዚአብሔር ኃያል፣ ብርቱና ጠቢብ አምላክ!!! በሰው ዓይን ደካማ፣ ጥቂት፣ ሞኝ የተባለውን ጠቢብና ብርቱ አድርጎ የእውነት ብርሃኑን እያበራልን ያለው ሕያው አምላካችን ስሙ ከፍ ከፍ ይበል!!❤❤❤❤❤

  • @Mekos853
    @Mekos853 7 месяцев назад +1

    ጠያቂው የመንፈሳዊ እውቀት የለውም። ኢነርጂ ራሱ እግዜአብሄርነው!

    • @daviddu3920
      @daviddu3920 7 месяцев назад

      ምን ያክል እርግጠኛ ነክ ?

  • @eyobeshetu62
    @eyobeshetu62 8 месяцев назад +1

    1 Corinthians 2 አማ - 1 ቆሮንቶስ
    14: ለፍጥረታዊ ሰው የእግዚአብሔር መንፈስ ነገር ሞኝነት ነውና አይቀበለውም፤ በመንፈስም የሚመረመር ስለ ሆነ ሊያውቀው አይችልም።ሳይንሳዊ መንገድን በመጠቀም መንፈሳዊን ነገር ልትረዳም ልታብራራም ብትሞክር ምንም ስሜት እይሰጥም።ሞኝነት ነው ሚመስለው

    • @daviddu3920
      @daviddu3920 8 месяцев назад

      ​ጥያቄ ልጠይቅሽ ?@@AbebechYaregal

    • @eyobeshetu62
      @eyobeshetu62 7 месяцев назад

      @@AbebechYaregal እኔ የሚገርመኝ ኢትዮጵያውያን ከስድብ ውጭ መናገር አለመቻላችን ነው።እኔ በአለማውውም ትምሕርት ብዙ እርቀት ተምሬአለው።መስሐፍ ቅዱስንም አንብቤአለው የሳቸውን ንግግር እንደእግዚአብሔር ቃል ስፈትነው ስሕተት የሞላበት ነው

  • @hannaaragaw8629
    @hannaaragaw8629 7 месяцев назад +1

    ጋዜጤኛ ያለ እውቀት ነው ሚጠይቀው መፅሓፍ ቅድስ መቶ ግዜ ቢናነበበው መቶ ትሩጉም ይሰጠናል እውነት ነው። ግን ሰው እየመረጡ ቢቀርቡ

  • @Thepathtosuccess17
    @Thepathtosuccess17 7 месяцев назад +3

    ይቅርታ ግን ጋዜጠኛው ይሂን ሰውዬ ለመጠየቅ ብቁ አደለም!!!!!! ምንም ነገር አያውቅም !!!! ምጀመርያ እውቀትህን አዳብር !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @konjo9894
      @konjo9894 Месяц назад

      Endewum endezi gazetegna yetemechegn yelem ahun new dr hasabacheen yegebagn sewugna ateyayek new yeteyekw

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 8 месяцев назад +10

    ዶክትሩ በተማሩት እና እሪስርች ባደረጉት መስረት ነው የሚገልፁት እና በትምህርታቸው የሚታያቸውን ነው የገለፁት እና ትምህርቱ ከእግዚአብሔር ጋር እንደሚይገናኘን የታወቀ ነው ያመነ የተጠምቀ ይድናል ይላል ስለዚህ እምነት ያድነናል ነው ፀልዪ የምትፈልጉትን ታገኛላችሁ ጥሩ ትምህርት ነው እምነትህን ግን ምንም ሆነ በደንብ ያዝ ነው የሚለው ቃሉ::

    • @shimelsgisila8701
      @shimelsgisila8701 8 месяцев назад +1

      ሳይንስ እምነትን በተለይ ተዋሕዶን በሜታ ፊዚክስ ያረጋገጠበት እንደሆነ ነው እኒህ ሰው ያረጋገጡት ።ከሳይንስ ጋር አይጋጭም ወንድም

    • @isrhenok5496
      @isrhenok5496 7 месяцев назад

      ​@@shimelsgisila8701 ታቀፈው አንተ ጋር እኛ ጋር ተጋጭቱአል

    • @shimelsgisila8701
      @shimelsgisila8701 7 месяцев назад

      @@isrhenok5496 እናንተ ማናችሁ ? ማንን ወክለህ ነው እኛ ያልከው የግል አመለካከትህን የብዙሃን ወይ የድርጅት አታድርገው ። ብዙዎችን ወክለህ ከሆነ ንገረን ። በግሩፕ ማሰብ የሰዎች አይደለም ።

  • @zekariasalemu-fy1qv
    @zekariasalemu-fy1qv 4 месяца назад +1

    የእኛ አለማወቅና አለመረዳት የዶክተሩን ስህተተኛነት አያሳይም። He is very Smart . Let us Try to understand him, and take the one that you understand .

  • @AsratAsrat-dt7vr
    @AsratAsrat-dt7vr 7 месяцев назад

    ዶ/ር እየገለፁ ያሉት እኛን እንደሰው የፈጠረን አንድ አምላክ ሆኖ ሳለ እኛ ደግሞ በዚህ አለም ስንኖር እጅግ ድንቅ የሆነ ተፈጥሮአዊ አእምሮ ተሰጥቶናልና ይህን አእምሮአችንን በአግባቡ በመጠቀም ተፈጥሮአዊ ህግን በቅጥጡና በጥልቀት ተረድተን መጠቀም ከቻልን የምንፈልገውን ነገር በኮ ክርኦተር ተፈጥሮአዊ ስጦታችን የምንመኘውን እውን ለማድረግ መፍጠር እንችላለን ማለት እንደሆነ ነው እያስረዱ ያሉት፣ ውይይቱ ጥልቅና ጠቃሚ እውቀት የሚገኝበት በመሄኑ ወድጄዋለሁ በርቱ ቸር ይግጠመን።

  • @Hornland
    @Hornland 7 месяцев назад

    ፁሙ ፀልዩ የሚለውን ተቀብያለው፣ ወደ እግዚአብሔር ፣ እርሱ በቸርነቱ እና በምህረቱ የቆሸሸውን ሊሲፈራዊ ምኞቴን እና ዝንባሌዪን በማንፃት ፣ ወደ ፍፁምነት ያሳድገኛል፣ በኃይል ፣ በፀጋ እና በቅድስና እከብራለው፣ የመንግስቱም ወራሽ እሆናለው።
    እግዚአብሔር ይመስገን።
    ዶክተርን ዘመን ለፍሰሀ ፣ እድሜ ለንስሀ ይስጥልን።

  • @EthioUtube20
    @EthioUtube20 7 месяцев назад +12

    ✝️"በኋለኞች ዘመናት አንዳንዶች እምነትን ክደው አታላይ መናፍስትንና የአጋንንትን ትምህርት እንደሚከተሉ መንፈስ በግልጥ ይናገራል።”
    - 1ኛ ጢሞቴዎስ 4፥1
    ህዝቤ ሆይ ንቃበት የዚህ ሰውዬ ትምህርት ከጨለማው ከአጋንንት ነው:: ዩኒቨርስ እራሱ ፈጣሪ ነው እግዚአብሔር የሚባል ነገር የለም እያለክ ነው::

    • @መልካምነሽ
      @መልካምነሽ 7 месяцев назад

      አይደለም የፈለገውን ይበል አንች መርጠሽ ተማሪ

    • @genetminay7894
      @genetminay7894 7 месяцев назад +1

      በጣም ያሳዝናል ከእውቀት ነፃ መሆን ይጎዳል

    • @ethiopian-Fairytalesinenglish
      @ethiopian-Fairytalesinenglish 7 месяцев назад

      "ፁሙ ፣ፀልዩ ከእግዚአብሔር ጋር ተገናኙ" የዶ/ር ምክር እኔም በዚህ እስማማለሁ!!

    • @isrhenok5496
      @isrhenok5496 7 месяцев назад

      ​@@genetminay7894 አዋቂ ስንት ዝፍጥ አለ

    • @selomeaklilu2189
      @selomeaklilu2189 6 месяцев назад

      ያላሉትን አታውሪ መጀመሪያ በደንብ ስሚ

  • @Jiraf-info
    @Jiraf-info 6 месяцев назад

    በጋዜጠኛው ኮርቻለሁ። በርታ ለምድን ግለጠው።

    • @YordBr
      @YordBr 3 месяца назад

      መሀይምነት ይለምልም😂

  • @alemayehukenissa4914
    @alemayehukenissa4914 8 месяцев назад +3

    የፕሮግራሙ ታዳሚ ብዙ የህብረተሰብ ክፍል ነው ፣ ሁሉም ሊረዳው በሚችል መንገድ መቅረብ ስላለበት ፣ በየመሀሉ እየገባ ቢጠይቅ ሀጢያት አይደለም ። ገንቢ አስተያ የት ለመስጠት ሞክሩ ፣ ስድብ ያስገምታችኋል

  • @solomonseme333
    @solomonseme333 7 месяцев назад +1

    ጠያቂው ይሠማል እንጂ አያዳምጥም

  • @hannagurmu4082
    @hannagurmu4082 8 месяцев назад +7

    እኔ ግራ የገባኝ ቅዱስ ሚካኤል ሉሲፈርን አሸንፎ ወደመሬት ጣለው ብለው በርግጥኝነት ተናገሩ ግን እግዚአብሔር ሰማይን.ዩኒቨርስን እና ምድርና እሱ እንድ እግዚእብሔር ነው የፈጠረው ለማለት ከበዳቸው

    • @isrhenok5496
      @isrhenok5496 7 месяцев назад

      ​​@@AbebechYaregal አላዋቂ ሳሚ ሆነሳ? መላእክት በ ሰው ስለተገለጡ ሌላ መቀባጠር አያስፈልገውም መላእክት መንፈስ እሳት ናቸው አምላክ ሰው ሰለሆነ በ ሰው አምሳል እርሱ ባከበረው ተገለጡ እንጅ ይህን በ መሰሉ ከ ዝንጀሮ መጣህ ትንታኔ እናንተው ጠጡት እኔ ሰው ነኝ!!!እነ big bang

  • @AdissieDollebo
    @AdissieDollebo 3 месяца назад +1

    በናትህ ሰዉዬዉን ከመጠየቅህ በፊት ትንሽ ስለፊዝክስ ትንሽ ከማንም ለመረዳት ሞክር አለማወቅ ምንም አይደል !ማንም አዋቂ ሆኖ አልተወለደም ! ይቅርታ !

  • @NIKUTUBE1
    @NIKUTUBE1 7 месяцев назад +1

    ጋዜጠኛው በርግጥ ጋዜጠኛ ስለመሆኑ ምንም ማስረጃ ባይኖርም የሙያ ስነ-ምግባር የጎደለው ስለመሆኑ የሰውነቱ እና የፊቱ ገፅታ በንቀት የተሞላበት ተደጋጋሚ ጥያቄ መጠየቁ ቅድመ ዝግጅት አለማድረጉን ያሳብቃል።45 አመታቶች በምርምር እና በጥናት እድሜያቸውን ሙሉ ያሳለፉ ፕ/ር አብርሀም አማሀን የማይመጥን ሰው መጠየቁ አስከፍቶኛል። ርዕሱ ሲጀመር "ዶክተሩ ምን ነካቸው?" በሚል ንቀት የተሞላበት መሆኑ አገራችን የምታስተምራቸው ጋዜጠኞችን እውቀት ያሳንሳል። ደና ጠያቂ ብያገኙ ብዙ አዳዲስ እውቀትን ለትውልዱ ያስተላልፉ ነበር።

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 8 месяцев назад +1

    ስው ፕሮቴስታንት ሆኖፊሎስፈ ፍልስፍና ሚባለ እግዚአብሔር ቃል ግራየገባው ስውዬ ትውልድ ያበክላ እባካ እንዲ እብቅ አታቅርብ

  • @MisganawMisganaw-eb9xf
    @MisganawMisganaw-eb9xf 8 месяцев назад +2

    የዶ/ር አሪፍ ሀሳብ ነው ግን በደንብ አርገው መግለጽ አልቻሉሙም በተለይ እኛ ከምናውቀው ከመጽሐፍ ቅዱስ አንጻር,,,,

  • @efatube4037
    @efatube4037 6 месяцев назад

    1:20:45 ይሁን ከማለቱ በፊትም energy ነበረ መጀመሪያ ቃል ነበረ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ የሚለው ከገባህ መጨረሻው ቃል ሥጋ ሆነ !!!

  • @TekalignDubale-u1c
    @TekalignDubale-u1c 7 месяцев назад +11

    Not everyone is capable of understanding the Doc's view. That does not mean he is wrong.

  • @MesfinKebede-r1t
    @MesfinKebede-r1t 6 месяцев назад

    ዶ/ር አብርሀም በሜታ ፊዚክስ በእውነት የመጠቀ እውቀት አላቸው ፣ ጋዜጠኛው በጣም እጅግ ያነሰ ግንዛቤ አለው ። አጋንት ለምሳሌ ሲወለድ ጀምሮ ይዤዋለሁ ብሎ ሲናገር ሰምተናል ። ጋዜጠኛው ያለው በሎው ዲያሜንሽን ውስጥ ማቴሪያሊስት አውቶ ሉክ ነው ። እውቀቱ ውስን ነው ።

  • @YeneworkLaychiluh
    @YeneworkLaychiluh 2 месяца назад

    በጣም የገረመኝ የጠያቂው አላዋቂነት ነው እየተናገሩ ያሉትን ሳያዳምጥ መልሶ ራሱኑ ይጠይቃል ለማንኛውም ጋዜጠኞች እንግዳ ስትጋብዙ በእውቀታችሁ ልክ ቢሆን ጥሩ ነው። አኔ ያለሁት የተዘጋ ቤት ውስጥ ከሆነ ማየት የምችለው ቤት ውስጥ ስላለው ነገር ብቻ ነው። አንድን ነገር እኔ አላየሁትም አላወቅሁትም ማለት ያ ነገር የለም ማሀት አይደለም

  • @alazar285
    @alazar285 7 месяцев назад

    ግን እኔ እንደማምነው ማንም ሰው ቢሆን ንፁህ እስከሆነ ድረስ የሚወልደው ልጅ ሰይጣን የለበትም ሰይጣንን የሚያመልክ ቦታ የሚሰጥ ከሆነ ግን ልጁ ላይም ቢኖር አያስደንቅም የወገቡ ፍሬ ስለሆነ ማለት ነው።
    ነገር ግን እግዚአብሔር የሚባል ሁሉም እንደሚያውቀው "ያህዌ" የሚባል 1 አምላክ አለ በሶስት ማንነት የተገለጠ። አብ፣ወልድ፣መንፈስቅዱስ በመባል የሚታወቅ ሁሉን አዋቂ እና እሱን ለመረዳት የሚከብድ የነብያት አምላክ ነው። ከሶስቱ ማንነት ወይም አካል አንዱ ወልድ ስጋን ተላብሶ መጥቷል በምድር ተመላልሷል አለምን አድኖ ወደ አብ እና መንፈስቅዱስ ሄዷል አሁንም በሁሉ ምሉዕ ሆኖ ይኖራል። ማንም እሱን አሁን ባለበት ደረጃው ምን አይነት እንደሆነ አያውቅም ሰማይና ምድርን የፈጠረው ይህ ወልድ በቃልነቱ እና አብ እና መንፈስቅዱስ በወልድ ቃልነት ብርሀን ይሁን እያሉ ሁሉ ተፈጥሯል😊

  • @AddisAdwa-8815
    @AddisAdwa-8815 8 месяцев назад +3

    ጋዜጠኛውን የእሳቸውን አውቀት ለመጋራት ነው ወይስ ቻሌንጅ ለማድረግ ያቀረብካቸው ደረቅ የተለመደ ፍልስፍና እና ባዶ የአሸናፊነት መንፈስ ይዘህ ነው ምታወራው

  • @danieleyu6832
    @danieleyu6832 8 месяцев назад +1

    ጎበዝ ጋዜጠኛ፡ ረጅም ጊዜ ጥናት አጥንቼያለሁ ብሎ የማይጨበጥ፣ ተግባራዊ የማይሆን፣ሰውየው በራሱ ሕይወት ያልተለማመደውን፣ መንፈሳዊ ነገሮችን ከመፅሐፍ ቅዱስ ትርጉማቸው የወጣ ነገር ነው የሚተረጉመው፡ ለምሣሌ መንፈስ ቅዱስ ወርዷል፣ የኢየሱስ ትምህርት ፣ ክራይስት ኮንሽየስ፡ ሌሎችም።
    ክርስቲያኖች ንቁ! New Age Movement በሜታፊዚክስ (በሳይንስ) እየመጣ ነው።

    • @EthioUtube20
      @EthioUtube20 8 месяцев назад

      That's true. His teachings are demonic 👿

  • @kaluynager3653
    @kaluynager3653 7 месяцев назад +1

    በጣም አደነኩህ! ይህንን የሚቀባዠር ሰውዬ እስካሁን እንዳንተ ቻለንጅ ያደረገው ዮቲዩቤር አልነበረም። ለዚህ የዋህ ህዝብ ይህንን አጋንንታዊ ትምህርት እየጋተው ነው። አንድ ቀን አገኘዋለሁ። መጽሐፍ እየጻፍኩበት ስለሆነ ይህንን ከንቱ ትምህርቱን ውሀ አለብሰዋለሁ። ከቻልክ ብትጋብዘኝ ደስ ይለኛል። ካልሆነም በመጽሐፌ አገኘዋለሁ።

    • @Muja_Mercury
      @Muja_Mercury 7 месяцев назад

      ዶክተር ተብሎ በይመስለኛል መዘላበድ ምን ይባላል 🤮

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 8 месяцев назад +11

    የኢትዮጵያ ደብተራዎች ብጠይቅ ከዚህ በላይ ትደነቃለህ ትፈራለህ ። እና ቀድመህ ሰው ከመፈረጅ ጠይቅ ። ሳይንስና አንተ በጭራሽ አልተገናኛቹሁም ዳ/ርን ለቀቅ አርጋቸው።

  • @yewerkezebfashion
    @yewerkezebfashion 7 месяцев назад

    እንደ እስልምና ሰው የሚፈጠረው ከታላቅ አንድ ከትንሽ አንድ ሀይሎች ጋር ነው እነዛም ሰይጣናዊና መልአካዊ ናቸው የምትበላው የምትጠጣው "ለሰውነትህ ነው "እነዛ ሁለት አካላትን የምትመርጠው አንተነህ የሚገርመው ትንሹ ወይም ሰይጣናዊው (መጥፎ)ከተወለድክ ነፍስ እስታውቅ ድረስ አያድግም ነፍስ ካወክ በኋላ ግን በምትመርጠው መንገድ አንዱ ያድጋል እምነት ግን የሚያዝህን መልአካዊውንና ከዛም ከፍ ያለ ቦታ የሚያደርስህን ቦታነው ከዛ
    አድራጊነትን አላህ ለሰውልጅ ስለሰጠ ያማለት የመምረጥን ማለቴ ነው ።ግን ባደረከው ነገር ነው ምርጫህ የሚወሰነው ከሁለቱ

  • @abelo6917
    @abelo6917 7 месяцев назад

    አባታችን ይሄን የማይጨበጥ ነገር ትተው ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ኑ እና እረፍ።

  • @ibnkhaldun786
    @ibnkhaldun786 7 месяцев назад

    ይህ ሰውዬ የሚያወራው ነገር ችግር የለውም ጋዜጠኛው ዝም በሎ ክልው ክልው ይላል። ዶክተሩ ቁርአን ቢያነቡ ብዙ ለምርምሮት መልስ ያገኛሉ

  • @taye2915
    @taye2915 6 месяцев назад +1

    ጋዜጠኛው ስለ Energy የገባው አይመስለኝም ።

  • @nebyehaylay3933
    @nebyehaylay3933 2 месяца назад

    እዮቤ ጥያቄህ በጣም ጎበዝ ነክ❤❤❤❤🎉ባንተ ጥያቄ ብዛት እኛ ገብቶናል😊

  • @haregtadeg-si5cs
    @haregtadeg-si5cs 2 месяца назад

    ጋዜጠኛዉ ትህትና እኮ እዉቀት አይጠይቅም ነበር ሁሉም ነገር ፊትህ ላይ ይታያል,
    ስለ ሳይንስ ልናገር ነዉ የመጣሁት ካሉ የሚጠየቁትም ስለመጡበት ጉዳይ ብቻ ነዉ። ከአመት በኋላ ይሄን interview ብታየዉ ስለራስህ ጥሩ ስሜት አይሰማህም, እሳቸዉን ይቅርታ ለመጠየቅ ግን ያን ያህል ግዜ ባይወስድብህ መልካም ነው
    እሳቸዉ ግን interviewun መጨረሳቸዉ እዉነትም ጥሩ ደረጃ ላይ እንዳሉ አሳይቶኛል ክብር ይስጥልን, እኔ እርሶን መስማት ፈልጌ ልጁ አላሳልፍ አለኝ ከተቋቋምኩት እጨርስዎታለዉ እምቢኝ ካለ ግን በሌላ video አዮታለዉ
    እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @al-aha
    @al-aha 7 месяцев назад +1

    ሰው ሲወለድ ሰይጣን ይገባበታል!! 100%

  • @eliasayalew5577
    @eliasayalew5577 8 месяцев назад +2

    Docteru gin tihitnachew des yilal...he is respected person

  • @Solzethio
    @Solzethio 2 месяца назад

    ወንድም ኢዮብ በእውነት ኢንተርፊውን ደግመህ ተመልከተው ስህተቶችህን ታገኝበታለህ። ግልጽ ነገር እኮ ነው ዶ/ር እየተናገሩ ያሉት እንዴ አንተ አልገባህምና ቅዱሳን መጽሐፍትን በሙሉ እንዳወቀ ሰው ሪአክት ማድረግህ ያሳዝናል

  • @genetminay7894
    @genetminay7894 7 месяцев назад

    ዶክተር እድሜና ጤና ይስጦዎት

  • @adamu16
    @adamu16 8 месяцев назад +5

    I respect much I am Orthodox but I seen things before it happened sometimes I feel I live life that I knew before… still believe in Jesus.❤.

    • @helinasebsibew8615
      @helinasebsibew8615 7 месяцев назад

      @@aterera1047you need to wake up bro. Jesus was, is and will be my God.

    • @ArmRam153
      @ArmRam153 7 месяцев назад

      bro that is a common experience for 80% of people. known as 'Deja Vu'

  • @seidmoha4974
    @seidmoha4974 7 месяцев назад

    ሀሌታ ቲቪ ጋዜጠኛ ይቀይር

  • @elfignmedia
    @elfignmedia 8 месяцев назад +6

    It takes a lot of patience to finish this interview. You do not start an interview with the sole purpose of proving someone wrong. Instead, the interviewer should focus on what we can learn and how to make the point clear enough to be understood by a layperson. Dr. Abraham should choose who to talk to. The interviewer should at least have some background in the area and aim to make their point clear enough for the public.

    • @EthioUtube20
      @EthioUtube20 8 месяцев назад

      ህዝቤ ሆይ ንቃ እኚህን ዶክተር ተብዬ ተቃወማቸው በስመ ሳይንስ ከፈጣሪህ የሚጣላህን አጋንንታዊ😈 እውቀት ነው እየጫኑብህ ያለው:: ጋዜጠኛው ልክ ነው ያረገው:: እንደውም በደምብ ከዚህ የበለጠ challenge የሚያደርጋቸው ሰው ያስፈልጋል ::
      ✝️1ኛ ተሰሎንቄ 5
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ²¹ ሁሉን ነገር ፈትኑ፤ መልካም የሆነውን ያዙ፤
      ²² ከማናቸውም ዐይነት ክፉ ነገር ራቁ።

    • @dandewsirbello
      @dandewsirbello 7 месяцев назад

      When he couldn't make a single point how can you learn anything from him.

  • @bruktesefaye
    @bruktesefaye 7 месяцев назад +1

    Eyboa facial expression ብዙ ደስ አይልም ነበር የሚቀፍ ነገር የምታይ ነበር የምትመስለው ።

    • @emyj2221
      @emyj2221 7 месяцев назад

      Niket

    • @bayelignlemma7682
      @bayelignlemma7682 3 месяца назад

      Yaworut atbel.mawuratna menager yeteleyayu nachew

  • @dagemawitworku5691
    @dagemawitworku5691 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤ Enamesegenalen professor Abraham ye Ethiopia setota not kezihem belay ewketo sefi hono kelel argew sew endigebaw yemiyasredubet menged, tehetenana kenenet des new milew nurulen ❤

  • @Goodmon369
    @Goodmon369 8 месяцев назад +5

    Metaphysics ከኢየሱስ እግር በታች ነው ይግባን

  • @berhanujazz5944
    @berhanujazz5944 7 месяцев назад

    ብዙ ሰው በእድሜያቸው ትልቅ ስለሆኑ ዶክተር ስለተባሉ እና በእኛ ሃገር ያልተለመደ ነገር ስለተናገሩ ይህን ትሁት ጋዜጠኛ መናገር ትክክል አደለም።እዛው በአላማ አንድ የሆኑት እንደማንያዘዋል ያለው ጋር ሄዳቹህ ማዳመጥ new age ውስጥ ሁለቱም የሚያስተላልፉት እኔ እራሴ እግዚአብሔር ነኝ የሚለው ነው። ሰውዬው ወይ በሳይንሱ በእግዚአብሔር ርግጠኛ አደለም። የማያቀውን የምስራች ይላል። ከአጋንንት ጋር ማገናኘትም ሊሆን ይችላል። የራሳቸውን ኤክስፔርያንስ እንኳን እርግጠኛ አደሉም።

  • @Mekos853
    @Mekos853 7 месяцев назад +1

    በሃይማኖትና በባህል ግርግር ኳንተምን መረዳት አይቻልም።

  • @romankedane8543
    @romankedane8543 7 месяцев назад

    እኔ እንደገባኝ ፈጣሪ እንሆናለን ሳይሆን ፀሎተኛ ከሆንን ማለትም ፀጋ እግዚአብሔር ካገኘን አምላክ ይህንን ተራራ ማንሳት ወይም እንዲሸሽ ታደርጋላችሁ ለማለት ነው ይመስለኛል ዳርክ ኤነርጂ የሚሉት መብትን ነው

  • @MillionHalefom
    @MillionHalefom 7 месяцев назад +1

    ጋዜጠኛው ልባድርቅ ነው አይመጥንም! ሲጀመር ስለ ኮ-ክሬት አዲስ ኪዳን ላይ ኣለ! ትእዛዜን ብትጠብቁስ እኔ ያረኩት ነገር ታደርጋላቹ ይላል.. ይሄ ማለት ጌታ ያደረገው ማለት ይቻላል!! መብቃትን ግን ይጠይቃል! እሳቸው እሚሉሁም ስለመብቃት ነው።

  • @tsegayemoredafida3511
    @tsegayemoredafida3511 7 месяцев назад +1

    ሳይገባን የገባን መስሎን ለማስረዳት የመሞከር ያህል ድድብና የለም። ዶክተሩ መዘባረቁ ራሡም ምንም እልገባውም ማለት ነው። ሰው ሣይገባው እንዴት ለሌላ ለማስረዳት መከራ ያያል። ዶክተሩ ተጠይቆ መልስ ሲያጣ ቶሎ ብሎ 'ሳይንሡ' ወይም የሆነ የእግሊዝኛ ቃል ይደነቅራል። ይብላኝ ለምታስተምራቸው ተማሪዎች!!!!!!

  • @berhanufikru2468
    @berhanufikru2468 8 месяцев назад +2

    6ኛው ፐርሰፕሺን የአጋንንት መገለጥ ነው ። የእግዚአብሔርን መገለጥ መግኘት የሚቻለው በክርስቶስ አምኖ በመንፈስ ቅዱስ ሃይል በመፀለይ ብቻ ነው ። ይኸ ሰው የሚናገረው ሁሉ cult ነው ።

  • @berhanujazz5944
    @berhanujazz5944 7 месяцев назад +1

    ሰውዬው ራሱ ያላረጋገጠውን የማያቀውን ለምን ይዘላብዳል። ካወቀ ኤክስፔርያንስ ያደረገውን አድርጊያለሁ ብሎ መናገር የማይችልን ሰው ነው። ዝም ብሎ ዶክተር ስለተባለ ብቻ መቀበል የለበትም ልጁ እንደውም ትሁት ነው።

  • @HaileG.giorgis
    @HaileG.giorgis 7 месяцев назад

    🎉ዶ/ር የሚሉትን ነገር ለመረዳት አቅም ይፈልጋል ።

  • @berhanufikru2468
    @berhanufikru2468 8 месяцев назад +2

    ይኸ እግዚአብሔር በሰው አዕምሮ ሊታወቅ አይችልም ። የሰውየው አካሄድ ሰይጣንም እግዚአብሔርም የለም። ሃይል (simply energy )ብቻ ነው ያለው ለማለት ነው ። Dialectical materialism ይባላል ። There is no personal God , but god -force ነው ያለው ይላሉ ። ይህ ትምህርት አጋንታዊ ትምህርት ነው ። እግዚአብሔር ሉአላዊ አምላክ ሳይሆን እኛ በሜታ ፊዚክስ የምናዘው ነው ለማለት ነው ።

    • @EthioUtube20
      @EthioUtube20 8 месяцев назад

      I agree with you. His teachings are the teaching of darkness.
      This man is pantheist. Pantheism beliefs that the universe is God.

  • @erinabella5455
    @erinabella5455 8 месяцев назад +1

    ወይ ትጉድ ስልጣንያቸው ሰይጣን ቁጭ ነው: እግዚአብሔር በሳይንስ እና ፍዚክስ በላይ የሚያመልኩ ፍጡሮች በኢትዮጵያም አሉ ሞልቶ ቦሽ ናቸው: አምላኬ ማረኝ ይቅር በለኝ ❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷

    • @remziremzi5829
      @remziremzi5829 8 месяцев назад

      Sle Ethiopia mnin agebahe ⁉️ hije eza fetifteh cheriss 🤮🫷😏

  • @Mekos853
    @Mekos853 7 месяцев назад +5

    የዶክተሩ ንግግር ትክክለኛው የመጽሃፍ ቅዱስ መልእክት ነው። ኢየሱስ ስለኳንተም በግልጽ ሳይሆን በምሳሌያዊ ንግግሩ ብዙ ቦታ ገልፆታል። ይህንንያወቅው ሰው የለም። ሃይማኖቶች ሁሉ የጨበራ ና የተጨነባበሩ ናቸው።

  • @bereabiblical7203
    @bereabiblical7203 8 месяцев назад +4

    ሰውየው የአዲሱ ዘመን እንቅስቃሴ ተከታይ ናቸው፡፡ የአጋንንትን ስራ ሳይንሳዊ ለማስመሰል እና በሳይንስ ሸማ ጠቅልሎ ለማስፋፋት የሚደረግ ጥረት ነው፡፡ ከሳይንስ ጋር ምንም ግንኙነት የለውም፡፡ ሳይነስ እኮ የሚያድገው ከነበረው ላይ በመመስረት ነው፡፡ ሳይንሳዊ እድገቶች ተቀጣጣይ ናቸው፡፡ ሰውየው የሚያወሩት ግን ለብቻው የቆመ፣ ከነበረው ሳይንሳዊ ግኝት ላይ ያልተመሰረተ፣ ከሳይንስ ቃላትን መዋሱ ብቻ ሳይንስ እንዲመስለን የሚያደርግ የመናፍስት ስራ ነው፡፡

  • @OneLove-yq8uk
    @OneLove-yq8uk Месяц назад

    "እታች ሆኖ ስለ ላይኛው መናገር አስቸጋሪ ነው::"❤️❤️❤️

  • @konjo9894
    @konjo9894 Месяц назад

    Am very appreciate to the interviewer

  • @dkd8927
    @dkd8927 5 месяцев назад

    ለዚህ ህዝብ ማስረዳት ማለት ድካም ነው።

  • @hiruthseyoum5969
    @hiruthseyoum5969 7 месяцев назад +1

    የጋዜጠኛው: አቅጣጫ: እውቀት: ፍለጋ: ወይንስ: ማደናቀፍና: ማኖ: ማስነካት?? 😮

  • @aschalewgeberaselasse4681
    @aschalewgeberaselasse4681 8 месяцев назад +1

    በመጀመሪያ ጋዜጠኛውን በደንብነው የማደንቅህ ሶውየው ኮፕሊትሊ ሴጣንዚም እውቀትና ትምህርት ነው ነጮቹ ከፈጣሪ ጋር የተጣሉ መሆናቸው በደንብ እናውቃለን ከዚህ በፊት የሰው ልጅ አመጣጥ የፕሮ ማግነን ሰው አመጣጥ ከዝንጀሮ እደመጣን አስተምረውናል እግዚሐቤር ሰውን በአምሳያችን እንፍጠር አለ እጂ ከዝጀሮ አልመጣንም ሲነቃባቸው ያው ትምርቱ ቀረ ይቅርታም ጠይቀዋል እግዚሐቤርን በላወቅነው መጠን የተሳሳተ ሴጣን ኒዝም ትምህት እኔ አሁንም የሚያስተምራቸው እፃናቶች ከእግዚሐቤር ጋር እንዳይጣሉ ስጋት አለኝ

  • @tedlatekie7156
    @tedlatekie7156 7 месяцев назад

    ለመጠየቅ አልመጠንክም ። ግን ክብሬ እንደተጠበቀ❤

  • @tidenektesfaye1317
    @tidenektesfaye1317 7 месяцев назад

    ምወዳቸው አባት ናቸው.አጨቅጭቅቻው.

  • @men-edo5453
    @men-edo5453 8 месяцев назад +11

    ችኮ ጠያቂ ነው: ማስወራት አልቻለም ሰውዬውን በማይጠቅም ጥያቄ ይነታረከዋል አቦ