ማክቤል Ethiopian Movie - Makbel Full 2015

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 1,5 тыс.

  • @MehariAbera-j8z
    @MehariAbera-j8z Год назад +72

    ከ10 ዓመት በፊት ነው አሁን እንደገና ያየሁት በጣም እጅግ ተወዳጅ የፍቅር ፊልም ነው ። ከዚህ ፊልም በመነሳት የልጄ ሥም ማክቤል ያልዃት

    • @betelihemsolomon7405
      @betelihemsolomon7405 10 месяцев назад

      Tergumu mendnaw makbel

    • @Solli780
      @Solli780 10 месяцев назад +1

      Me tooo

    • @MulugetaLideta
      @MulugetaLideta 5 месяцев назад +3

      በማሎደው አለም የምወደው ማለት ነው

    • @Sumia-mf8ug
      @Sumia-mf8ug 3 месяца назад

      Kkkkkk

    • @mesekeryemariyam859
      @mesekeryemariyam859 21 день назад

      እኔም ትርጓሜ እፈልጋለሁ እባካችሁ ለሴት ልጄ ​@@MulugetaLideta

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 3 года назад +194

    ከሁሉም ይበልጣል ፍቅር
    ፍቅር የሞላው ትደር ይስጠን ቸሩ🙏🌺

    • @ሀያትየጉራጌዋ
      @ሀያትየጉራጌዋ 3 года назад

      ነይ እኔና አቺ ሠዉ ጨርሶ ካየዉ ወዲ እናየዋለን😂

    • @heucgsyx5609
      @heucgsyx5609 3 года назад

      @@ሀያትየጉራጌዋ ደብሮኝ ነው እንጂ እውነትሽ ነው

    • @lucy-w2s
      @lucy-w2s Год назад

      ymrL

    • @metadeltube1
      @metadeltube1 Год назад

      AMEN3🎉❤❤❤❤😢

    • @safety7842
      @safety7842 8 месяцев назад

      ኣሜን

  • @ያልተፈታውህልሜ-ቈ6ኸ
    @ያልተፈታውህልሜ-ቈ6ኸ 4 года назад +805

    አዲሰ ፊልም ፈልጌ ሳጣ 😌ወደ ድሮ ፊልም ተመለሰኩ😢😢

  • @ክዳነምህረትእናቴ-ደ5ጨ
    @ክዳነምህረትእናቴ-ደ5ጨ 3 года назад +144

    ውዱ ባሌን ትዝ ኣለኝ የኔ ፊቅር ፈጣር ከስደት መልሶ ከባሌና ከልጆቼ ያገናነኝ በፀሎታቹ ኣስቡኝ ድምፄ ሳይሰማ እኔም ድምፁ ሳልሰማ ኣናድርም የሁለት ልጆች እናት ነኝ

  • @gtsadikatsbeha7103
    @gtsadikatsbeha7103 7 лет назад +159

    ከስንት ዓመት በኋላ ባየውም የማይጠገብ ፊልም በጣም የምወደው ፊልም

    • @fnantewelde2733
      @fnantewelde2733 2 года назад

      Yenem yemejemerya amharic film yayotu ko ney konjo film bzuh yestawsecha😕😏😘😘

  • @fatumaali7513
    @fatumaali7513 Год назад +541

    ፍቅር በፊልም በቻ እያየን ቀረን ለሁሉችነም አወነትኝ ፍቅር ይሰጠን በሉ እሚን ያላል ያለፈዋል በላይክ 👍👍

  • @tube4508
    @tube4508 Год назад +22

    ከ8 አመት በኃላ ደግሜ እያየሁት ነው አንዳንድ የፊልሙ ታሪክ የኔ የህይወት ታሪክ ነው ሁሉም አልፎ ከብዙ አመታት በኃላ ደስተኛ ሆኛለው

  • @tsedihaylemeskel182
    @tsedihaylemeskel182 Год назад +63

    እንደዚህ አይነት ፍቅር የሚያምረው እኔን ብቻ ነው ግን?😢😢

    • @KhaledKk-bj7ig
      @KhaledKk-bj7ig 8 месяцев назад

      አደለም​@yohanistadese8166

    • @shalombisrat2204
      @shalombisrat2204 5 месяцев назад

      Alen alen😥☝️

    • @FiptAfre
      @FiptAfre Месяц назад

      ሁሉም ሳዉ ያምሩዋል

    • @heyryafedlu9371
      @heyryafedlu9371 Месяц назад

      Me too😂😂😂

    • @Sofiya-c7e
      @Sofiya-c7e 21 день назад

      አረ ኢኔመሚ አለዉ ኢሺ አዪዞ😍👍

  • @angolaahe1501
    @angolaahe1501 5 лет назад +339

    ስደት ላይ ያላችሁ ወንዶች እስኪ ከዚህ ትምህርት ውሰዱና የዚህን አይነት እውነተኛ ባል ለመሆን ሞክሩ 👍👍👍

  • @MdFardus-e8u
    @MdFardus-e8u 9 месяцев назад +6

    ፍቅርን ያወኩበት ፊልም ቢሆን ይሄነው አደኛ

  • @ይሁንለበጎነው-ዘ2ደ
    @ይሁንለበጎነው-ዘ2ደ 3 года назад +42

    ወይኔ ይህ ፊልም የዛሬ 5አመት አይቼው እዴትሽእድውድድኩን ግን አሁንም ድግሜ ሳየው ደስ የሚል ስሜት ነው ያለው ግን መች ይሁን ከመዳቤት ውጥቴ የራሴ ቤት ምሆንበት ቀን ናፍቀኘ ዘድሮም እዛው ነኝ😭😭😭😭

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 4 года назад +43

    እንደዚህ የፍቅር ፊልም ያለቀስኩበት ፊልም የለም የእውነት እኮ ነው የሚመስለው ማክበል ልዩ ፊልም

  • @delinatv1709
    @delinatv1709 8 лет назад +71

    I am Eritrean i love this movie.
    Great jobb our brothers and sisters

  • @jdjdjdjdjjjjd9858
    @jdjdjdjdjjjjd9858 6 лет назад +54

    ሲጀመር ፊልሙ አዲስ አይደለም እኔ ፍቅር ምን ማለት እንደሆነ የተረዳሁበት ፊልም ነዉ ለመጀመሪያ ጊዜ ያየሁት የዛሬ 5 አመት ነዉ ማክዳ በጣም ነዉ የማደንቅሽ ይሄን ፊልም አይቼ ጉዞ ወደ ሳዉዲ ተጀመረ ይሄዉ እስካሁን ስደት ኡፍፍፍፍፍፍ

    • @emanesetota1833
      @emanesetota1833 6 лет назад

      Ayzog

    • @ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት
      @ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት 5 лет назад +3

      እኔም ለመጀመራ ግዜ ነው ያየሁት የዛሬ 7 አመት ላይ ይሄው እስካሁን በስደት

    • @fadilafadila93
      @fadilafadila93 5 лет назад +1

      የዛሬ ሰባት አመት ነው ያየሁት

    • @rahitube4590
      @rahitube4590 4 года назад +2

      እኔ ደግሞ ከ ዘጠኝ አመት በሁዋላ ላየው ነው ስደት ላይ ነኝ የኔ የምለው ሰው የሌለኝ ብቸኛ ነኝ

    • @rozaroza818
      @rozaroza818 Год назад

      ​@@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንትእኔም የዛሬ አራት አመት😢

  • @ال12تا
    @ال12تا 3 года назад +42

    እየተዋደድ መለያየት ምንኛ ከባድነው 😥😥💔💔ያአላህ አዋደኸን አትለየን ያረብ 😥😥💘💘

  • @ፉኔኤልየሚባልኮከብንችግር

    እጅግ በጣም ምርጥ የፍቅር ፍልም ነበር ግን እናንተ ለብር ስታለቅሱ እኛ ደሞ የእውነት ሞት ሞስሎን በእምባ ፊታችን በእምባ ታጠብን

    • @caltuusalale4693
      @caltuusalale4693 8 лет назад

      waynee yeneen hiwot bamulu masalany.
      bayaqanuu ehen film ayichee alaqisalahuu.
      bawinet endalkew ewinte yemote maslony😭😭

    • @zintemmmm1368
      @zintemmmm1368 8 лет назад +1

      ወይኔ በጣአም ነው ደስ የሚለው እሽ

    • @anyoneuse6646
      @anyoneuse6646 8 лет назад +4

      ፉኔኤል የሚባል ኮከብን ችግር ውስጥ እንዳያስገባት ፈራሁኝ ኮኪ ተጠንቀቂ

    • @bzuiyeteshajer1731
      @bzuiyeteshajer1731 8 лет назад +1

      anyone use

    • @hshshdbshhs8977
      @hshshdbshhs8977 7 лет назад

      ፉኔኤል የሚባል ኮከብን
      ችግር ውስጥ እንዳያስገባት ፈራሁኝ ኮኪ ተጠንቀቂ

  • @goggarts9236
    @goggarts9236 Год назад +16

    2016 ዛሬም ላየው ነው ❤

  • @manjussegen6987
    @manjussegen6987 4 года назад +13

    በጣም በጣም ወደድኩት መና የሆነ ት/ት ከሰራቹ እንደዚ የምያምር ፍቅር ስሩ :ግን እደዚ የምያም እምነት,ደስታ ፍቅር ይኖራል ድሮ ትክክል አሁን እማ ያማያተሰብ ነገር ይሁን እንጁ ለተጎዱ ማፅናኛ ይሆናል ለሌሎች ደም ጥሩ መንገድ ያሳያል!እግዚኣብሄር ከክፉ ነገር ይጠብቀን!

  • @kidisthabesha4479
    @kidisthabesha4479 4 года назад +27

    እሄን ፊልም በጣም ለብዙ ጊዜ አይቸዋለሁ እማይሠለቸኝ ሁሌም ልክ እንዳዲስ ምስጥ ብየ የማየው ፊልም ነው።❤❤❤

    • @medi9725
      @medi9725 3 года назад +1

      እኔም ውድውውውውውውውድ ❤️❤️❤️

  • @አዩሽጉራጌዋ
    @አዩሽጉራጌዋ 3 года назад +217

    ፊልም መሆኑን ረስቼው በማልቀስ እራሴን ታመምኩ 😭😭😭😭😭

  • @loveislife1583
    @loveislife1583 3 года назад +15

    ከኢትዮጵያ ፈልሞች ደጋግሜ ባየው የማልሰለቸው Makbal❤

  • @maktheory9619
    @maktheory9619 2 года назад +12

    ለዚህ ፊልም ማስታወሻ ስሜን ቀይሬ ማክቤል ተብዬ ፍቅር ዉስጥ ገባሁ። በአጋጣሚ ተዋወቁ እኔም በአጋጣሚ መንገድ ላይ እሱ ከቤተክርስቲያን ስትወጣ እኔ ወደኛ ቤት በአጋጣሚ ስትገባ አየኋት እሱም አይቶ አፈቀራት እሱ በዛዉ ቀን ጀመረ እኔ ግን ከአመታት በኋላ ልጅትን አገኘኋት ገና ጀምረናል የምር እወዳታለሁ ስታወራ ስትስቅ ቤልን ትመስለኛለች ማክ ስትለኝ ደስ ይለኛን ዛሬ ግን ግን በአጋጣሚ ተኮራርፈናል ስልክ አታነሳም.....ናፈቀችኝኝኝኝኝኝ ሶሶሶሶሶሶ ሲ ስትናፍቀኝ ፊልሙን አያለሁ ግን ይባስ ትናፍቀኛለች ለምን እንደሆነ አላቅም በጣም ትናፍቀኛለችችች ቆንጅዬ ናት ጥዋት ማታ ትናፍቀኛለችች my best...ናፍቀሽኛን

    • @bizu831
      @bizu831 Год назад +1

      እግዚአብሔር ያገናኛችሁ የወደዱትን ማጣት ፈተና ነው😢

  • @halalmedia2565
    @halalmedia2565 3 года назад +18

    የዛሬ ስንት አማት ወደ አረት አመት መሠለኝ በሰው ስልክ አይቼው ዛሬ ደሞ በራሴስልክ አየሁት በጣም የምወደው ፊልም ነበር😥😥😥😥😥

    • @Rahimah-t3g
      @Rahimah-t3g 2 месяца назад

      Ennm😢😢😢😢🎉

  • @niema8807
    @niema8807 Год назад +59

    ሂወት ለሁላችንም አጭር ናት ግን ሞት የሚጎዳው የሞተውን ሳይሆን በቁም ያለውን ነው 😢😢

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ቈ9ኈ

    ኢትዮ 2ጊዜ ወየው በስደት ላይ አሁን ላይ ለ7ኛ ጊዜ እያየሁ የምር ማክቤል የማይጠገብ ፊልም😭😭😭❤❤❤

  • @سبحانالله-ط4م5ص
    @سبحانالله-ط4م5ص Год назад +3

    ይህ ፊልም ባየሁ ቁጥር ሁሌ እንዳለቀስኩኝ የኔ ህወት ይመስለኛል እኔም የምወደው ባለቤቴ የልጄ አባት በዚህ መልኩ ነበር ያጣሁት ፍቅራችን ልክ እንደዚ ለሰከንድ እንኳ እማየሰለች በጣም የምያስቀና ነበር ግን ምን ዋጋ አለው ትርፉ ህመም ብቻ ነው ኡፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭💔💔😭😭😭😭

  • @mulye9843
    @mulye9843 2 года назад +9

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ማክቤልዬ ያተ ፊልሞች ሞቼ ነው የምወዳቸው አስለቀስከኝ 😭😢

  • @AbeselomDagaw
    @AbeselomDagaw Год назад +3

    አስለቀሱኝ የእውነት
    ምርጥ ፊልም
    እውነተኛ ፋቅር እሰቲ በእውነት ከፊልም እና ከመፅሀፋ ውጪ የትላግኘ?

  • @yesewneger950
    @yesewneger950 Год назад +8

    በጣም ደስ የሚልና አሳዛኝ ፊልም ነው 😢❤❤❤

  • @tigesttemsegen8856
    @tigesttemsegen8856 2 года назад +2

    ማክቤል ቁጥር አንድና ሁለት ከልቤ አልቅሻለሁ ሳየዉ ማን እደድሮ ፊልሞች የዚህ ዘመኖቹ ፊልሞች ተንኮልና ብልግና የተሞሉባቸዉ ዘመነ ብሉ ናቸዉ

  • @kidanetekle3352
    @kidanetekle3352 6 лет назад +14

    I'm from Eritrea and still watching this movie it is the best movie in the world

  • @sebrinabintmohammed6975
    @sebrinabintmohammed6975 5 лет назад +2

    ማክቤል ምርጥ ፊልም መቸም ከልቤ የማይጠፍ በዚህ ፊልም 8 ኛ ክፍል ሚንስትሪ ስማር ክፍል ሀገር ወደ ከተማ ሄጄ ከሲስተሬ ጋር ነበር እና ለመጀመሪያ ጊዜ ካሴት ተከራይቼ ያየሁት ማክቤልን ነበር እናም ሮማስ የሆነ ሞቪ ነው ግን ታሪክ ሳይሆን የእነት ነበር የመሰለኝ ማክ ሲሞት መናምን በሉ እኔም ትዝታዬን ላጣጥመ

  • @sipara8333
    @sipara8333 4 года назад +8

    የኔ ህይወት ይታየኛል እዚ ፊልም ውስጥ ልዩነቱ የኔ ማክቤል ፊልም አይደለም የኔ ማክቤል ለዘለአለም ልቤ ውስጥ ነህ ሁሌም ትናፍቀኛለክ ሁሌም አፈቅሀርለው የኔ ሙሽራ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @አዩሽጉራጌዋ
      @አዩሽጉራጌዋ 3 года назад +2

      ምነው እህቴ አብሽር 😭😭😭😭

    • @ቅድስትአርሴማእናቴ-ከ6ሠ
      @ቅድስትአርሴማእናቴ-ከ6ሠ 2 года назад +1

      💔😭😭

    • @tamaraethiopia4470
      @tamaraethiopia4470 2 года назад +1

      አይዘሽ እማ

    • @sipara8333
      @sipara8333 2 года назад

      አዩሽ ቅድስት እና tamara በጣም አመሰግናችኋለሁ ❤❤❤ ያው ፈጣሪ ህይወቴን እንደዚ ፃፈው ምን ላድርግ

    • @tibelchteshome-gk9xf
      @tibelchteshome-gk9xf Год назад

      ​@@ቅድስትአርሴማእናቴ-ከ6ሠ aaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 года назад +9

    ዋውው!! እጅግ በጣም ምርጥና አስተማሪ ስራ ነው ፊልም ድሮ ቀረ በእውነት የአሁኑማ እንኳን ሊያስለቅሰን ቀርቶ አያስቀንም

  • @madntahmed5835
    @madntahmed5835 4 года назад +74

    ፌልሙ በጣም ደስ ይላል አምላኬ ሆይ ከዉሸት ናከአስመሳይ የፀዳ እዉነተኛ ፍቅር ሰጠኝ ሁልግዜ ፌልም አያለሁ ግን በተግባረሰ አላይም እዉነተኛ ፍቅርን ናፈቀኝ አሁንስ

    • @saladinmahmad6186
      @saladinmahmad6186 3 года назад

      ቸየደ

    • @fanege8671
      @fanege8671 2 года назад

      ቀሄወቴ የማሰደሰተኝ ነገረ ቢኖር እውነተኛ ፍቅር ብቻ

    • @SleepyCheetah-bn6lg
      @SleepyCheetah-bn6lg 3 месяца назад

      አወ የምረ እዚች አለም ላይ ሁሉም አስመስሎ ብቻ ነው ያለው አላህ እውነተኛ አፍቃሪ ይወፍቀን ያረብ

  • @Tttttt-j2o
    @Tttttt-j2o 2 месяца назад +4

    ለአንድ ሺ አንድ ጊዜ አየሁት ግን እያለቀስኩ ነው የማየው እኔም እሄን ፍቅር አሳልፌው ለ5አመት ፍቅረኛየ በትዳር ውስጥ ደግሞ 5 አመት ለአስር አመት አብሬው የኖርኩት ፍቅሬ ታሞ ሀኪም ትሞታለህ ተብሎ እድህ አለም ጨልሞብኝ ነበር ግን ዳነልኝ አልሀምዱሊላ ግን አሁን ስስት እልለታለሁ ባል ሳይሆን ልዩ ባል ነው እና እንድህ አይነት ፊልም ሳይ አለቅሳለሁ

  • @medinaahmedmohammed8287
    @medinaahmedmohammed8287 8 лет назад +120

    ባየው ባየው የማይስለቸኝ ምርጥ ፊልም

  • @ይሁንለበጎነው-ጠ1ጠ
    @ይሁንለበጎነው-ጠ1ጠ 3 года назад +6

    የኔም የያዘኝ ፈቅርና ፍቅረኛዬን ሣሥበው ኦረ ምን ልበል ልክ በፊልም አደምናየው ያማረ ፍቅር ነበረ በተፋቀርን በአመቴ ተገባገን በተጋባን ባመቱ ተለያይን እድሜ ለቤተሠቦቹ❤❤❤🌹🌹

  • @እድልነኝየገብረኤልልጅ
    @እድልነኝየገብረኤልልጅ 2 года назад +21

    ኸረ መላ በልኝ በፍቅር የተጎዳ ልብ በምንድነው የምጠገነው የፍቅር ፊልም ሳይማ በጣም እየተጎዳሁ መጣሁ ሰው የማያየው ጠባሳ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @tigistamare5002
      @tigistamare5002 2 года назад +1

      ጠንካራ ሴት መሆን አለብሽ ደግሞ ከልብሽ ፀልይ አይዞሽ እማ🥺🥺

    • @jdjdhsjdj932
      @jdjdhsjdj932 Год назад

      እኔም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔👈

    • @ተመሥገንአምላኬ-መ1ነ
      @ተመሥገንአምላኬ-መ1ነ Год назад

      እኔም 💔💔💔💔💔💔💔😥😥😥😥😥😭😭😭

    • @እሙኢልያስ-ጰ8ጐ
      @እሙኢልያስ-ጰ8ጐ Год назад +1

      እኔም ለምን ግሩፕ ሰርተን አንማከርም

    • @jdjdhsjdj932
      @jdjdhsjdj932 Год назад

      @@እሙኢልያስ-ጰ8ጐ እሽ😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @ሀኒፍቅር-ሸ2ቀ
    @ሀኒፍቅር-ሸ2ቀ 11 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይለያል እዲዚ አይነት ፊልም ስሩልን❤❤❤❤❤

  • @zinteabdullah7625
    @zinteabdullah7625 4 года назад +9

    እጅግ በጣም እርፍ ነው ይህ ፊልም የቆየ ቢሆንም ደስ ይላል ደጋግሜ ያየሁትም አይስልችም ፍቅር እንዴት ደስ ይላል

  • @ሳሚነኝሳሚነኝ
    @ሳሚነኝሳሚነኝ 5 лет назад +2

    መቸም ቢሆን አይሸ እማልሠለቸዉ ፊልም ቢኖር ማክቤል ይህ ፊልም ለመጀመራ ግዜ ሳይዉ እያለቀስኩነዉ ያየሁት መቸም ደግሜ ደጋግሜ አያለሁ በጣም እወደዋለሁ ዳንኤል ተገኝ በጣም እናመሠግናለን

  • @እሙኢልያስ-ጰ8ጐ
    @እሙኢልያስ-ጰ8ጐ Год назад +3

    ምነው ጌታየ ከምንም በላይ የሚወደኝ የሚሳሳልኝ የሚያፈቅረኝ ሰው ብትሰጠኝ 💔😭

    • @zamilazamila3243
      @zamilazamila3243 Год назад

      ልብ የሚሰብሩ እንጅ እውነተኛ አፍቃሪ የሉም💔💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @dhjeididhjriif1576
    @dhjeididhjriif1576 8 лет назад +77

    ኡፍፍፍፍፍፍ ባየው ባየው የማልሰለቸው ፊልም ማክቤል ነው በጣም ያሳዝናል

  • @ethio7445
    @ethio7445 3 года назад +11

    ምነዉ ለሁላችን እዉነትኝ ፍቅር ቢድልን የማይሰለቸኝ ፊልም❤️

  • @soderetube5987
    @soderetube5987 4 года назад +30

    አይቼው የማልሰለቸው ፊልም ነው

  • @setechgnasmar1503
    @setechgnasmar1503 2 года назад +3

    እደድሮ ፊልም ሚመሥጠኝ የለም አሁንማ ሚወጣው ፊልም ብዙም አይደለም ብዙ ጊዜ ባየው ባየው ማይሰለቼኝ😍😍

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 3 года назад +31

    ኡፍፍፍፍ እነሱስ ለብር ብለው የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል እውነተኛ ፍቅር ይስጠን

    • @ሊያአንዳርጌ
      @ሊያአንዳርጌ 3 года назад

      እኔም ሁለየም ባየሁት ስአት ሳላለቅስ አይሆንልኝ ጥሎብኝ እወደዋለሁ

    • @hanatesfguta9758
      @hanatesfguta9758 3 года назад

      Uuuuuuffff

    • @hanatesfguta9758
      @hanatesfguta9758 3 года назад +1

      Wow mecrshewu yemirel

    • @hanahosaye9480
      @hanahosaye9480 3 года назад +1

      እኛ ስደት ላይ ያለንማ የራሳችንም ብሶት ስላለ ማንባት ነው ሰራችን

    • @عنودالحريجي
      @عنودالحريجي Год назад

      Ayagnayighrmaliii😂😂😂😂😂😂

  • @asinegnyezidnafaki4083
    @asinegnyezidnafaki4083 4 года назад +27

    አላህ አውነተኛ ጎደኛ እውነተኛ ፍቅር ይስጠን ጎደኛሽምርጥ ሰው ናት

  • @temesgentekle7414
    @temesgentekle7414 2 года назад +1

    ምን ልበል 🥺ማክቤል 🥺

  • @ገዳምነሽአማረ
    @ገዳምነሽአማረ 9 лет назад +21

    ዋው በጣም የሚያምር ፊልም ነው

    • @asss7417
      @asss7417 4 года назад

      ግን የውነትነውየሞተው

    • @Merkebመርከብ
      @Merkebመርከብ 5 месяцев назад

      እረ አለ ውዴ​@@asss7417

  • @ኤድን
    @ኤድን Год назад +1

    ዋው በጣም ከሁሉም አሰበልጬ የምዉድወ ፊሊም ማክቤል ነው 😻😻😻🙌

  • @rhdhfshfjd6628
    @rhdhfshfjd6628 3 года назад +3

    ማክቤል እና ቤል ያለቹበት ፊልም ኣይቼ ሰምቼ ኣልጠግበውም ኣይዛቹ በርቱልኝ እወዳቹዋለው

  • @ميميعلي-غ1ل
    @ميميعلي-غ1ل 3 месяца назад +1

    ወይኔ እንደት አባቱ ደሰ የምል ፊልም ነው በርቱ 😊❤❤

  • @ObdiWaq
    @ObdiWaq 9 лет назад +33

    I have not experienced watching Ethiopian movies much , This movie is the best movie and it will be in the categories of Best romantic American movies like Note Book, Betty Blue,An Officer and Gentleman ,Titanic and so on ....Job well done best cast and best producer and story telling !!!! Keep up the good work !!!

  • @user-ug8nz
    @user-ug8nz Год назад +1

    የሀበሻ ወንዶች ፍቅርን እሚያሣዩት እውነት ባልሆነ ፊልም ላይ ብቻነው

  • @ስሊየፍቅርጎዞማርያምንይዞ

    የኔ ትክክለኛ ህይወት በዚህ ፌልም አይሁት !!!!!እንዴት ያማል ፍቅርን በሞት መነጠቅ! !

  • @dambelodembelo2425
    @dambelodembelo2425 Год назад +1

    በእውነት ይህንን ፉልም የየሁት primary school ስድስተኛ ክፍል ነበረ, ነገር ግን ዘመነትን ብያስቆጥርም ምንግዜም የማይሰለቸው ምርጥ የፍቅር ፍልም ነው.❤

  • @መላክነኝእናቷንአፍቃሪአባ

    seada $ seada
    ወይኔ ጉዴ እንደት ያሣዝናል 😭😭 በጣም ነዉ ያሥለቀሠኝ😭😭😭😭😭

  • @sosotete425
    @sosotete425 10 месяцев назад

    ከ 8 አመት በውሀላ ደግሜ ልየው እንዳሁኑ በዮቱብ ሳይሁን በሲዴ ነበር የምናየው በዛ ሰአት አልቅሼ ነበር ሳየው እስኪ አሁንም ያስለቅሰኝ ይሁን ካየሁት በውሀላ እፅፈዋለሁ❤❤❤❤

    • @sosotete425
      @sosotete425 10 месяцев назад

      ጨረስኩ ከዛሁሉ አመት በውሀላ ደግሜ ሳይ አለቀስኩ😢😢😢 በጣም በጣም የሚገርም ፊልም ነው 😭😭😭😭

  • @houdadamerji1171
    @houdadamerji1171 6 лет назад +14

    ይሄንን ፊሊምየዛሬ ሁለት አመት ከፍቅርኛየጋ ሁኘ ኢትጽያ እያለሁ ነበር ያየሁት
    ስድውን ተከራይቸ
    አሁንም እያየሁት ነው እዴሜ ለመዳም እንተርኔት

  • @tiztaye
    @tiztaye 2 месяца назад +1

    ማክቤል ፊልም ያየሁት 2005 ነበር😢

  • @mohammedalshehhi302
    @mohammedalshehhi302 5 лет назад +3

    ባየው የማይሰለቸኝ ምርጥ ፊልም ስንቴደጋግሜ እንዳየሁት

  • @Rayuma-uf5cx
    @Rayuma-uf5cx 9 месяцев назад +1

    ❤ይመስገን እንደዚህ ያለ ፍቅር ሰጥቶኛል ❤

  • @hanahana7005
    @hanahana7005 9 лет назад +27

    o m g ምን ብየ እንደምል ባላዉቅም የኔም ቅስም ከበሌ ጋር አብሮ ነዉ የተሰበረዉ ኡፍፍፍፍፍፍ ምነኛ ከባድ ነዉ አጣዋለሁ ብለዉ የማያስቡትን ሰዉ ማጣት በጣም አሳዛኝ ፊልም ነዉ

  • @nardosgarsa5527
    @nardosgarsa5527 Год назад +2

    ማክቤል ምርጥ ፍልም❤❤❤❤

  • @ራቢነኝሰኢድአባቴነው
    @ራቢነኝሰኢድአባቴነው 4 года назад +14

    ህይወት ይቀጥላል ሲባል አባባል ይመስላል ግን እውነት ነው ህይወት ምንም ያክል ብትከብድ ጨለማ እዳለ ሁሉ ብረሃን አለ ምን አለ ህይወት እዴ ተረት ቢሆን ብየ ተመኘሁ
    ፍቅር የረበው ብዙ አለ እና ፍቅር ይስጣችሁ!!!!

  • @HaiahOmar-q2r
    @HaiahOmar-q2r Месяц назад

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው

  • @ahdumen6135
    @ahdumen6135 3 года назад +3

    የእውነት በጣም ምርጥ ፊልም ደስ ይላል

  • @سارةسارة-ي6ط
    @سارةسارة-ي6ط 4 года назад +11

    ማክቤልየ አይቼው የማልጠግበው ፊልም 30 ሰላሳግዜ ባየው የማይሰለቼኝ ይህ ፊልም ነው ወይኔኔኔኔ ኡፍፍፍፍፍፍፍ

  • @teybaseid7024
    @teybaseid7024 Год назад

    ማነዉ እንደኔ አዲስ ፊልም ያስጠላዉ ፊልም በነዚ ቀረ ደጋግሜ ከማየቴ ደጋግሜ ማልቀሴ😢😢😢😢😢

  • @አባቴእወድህአለሁስደተኛዋ

    እረ ሽም ነው አድስ አይደለም ግን ይህን ፍልም 20 በላይ ነው እየደገምኩ ያየሁት የአንድ ድሀ ሰው እንባ ይሆናል ባየሁት ቁጥር እማለቅሰው እፍፍፍፍፍ ዳኒዬ እንካን ሞትህን ለደቂቃ የአንተን ክፋ መስማት አልችልም እንደት እንደምወድህ እኮ ሳእሊለነ ምረጥ ኦረቶዶክስ ወንድሜ ኑረልኝ ውድድድድድድድ በጣም

  • @smretteklit1104
    @smretteklit1104 Год назад +1

    From Eritrea 🇪🇷 love more flim makbel ❤❤

    • @bitanya1212
      @bitanya1212 9 месяцев назад

      Eritrin zeytatwon zeytfetwon yelen😂😂😂

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ1ለ

    ምርጥ ፊለም ነው ስንት ጌዜ አይሁት

  • @MKk-qp6qx
    @MKk-qp6qx Год назад

    ግን ከዘህ ፊልም እንድ ነገር ተምሪበታለሁ ወድቁ መነሠት❤❤❤ የምትወደውነ ነፍስ ይማ
    ር😢

  • @marthaseyifu9301
    @marthaseyifu9301 9 лет назад +5

    ዋው በጣም አዛዛኝና ምርጥ ፊልም ነው ቀጥሉበት

  • @meryemseyed4409
    @meryemseyed4409 Месяц назад

    የኔ ማልቀሥ ምንቤትነው ብቻጥሩፍቅረ ይሥጠን

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 3 года назад +3

    ይህ ፍልም የሀይስኩል ጌዜየን ያስታውስኛል

  • @britishamhara1339
    @britishamhara1339 Год назад +1

    This is the best ethiopia movie in ethiopia movie industry one of the best i have no word to say it 😍🤩😭😭

  • @ሃያትጌታየ
    @ሃያትጌታየ 9 лет назад +5

    በጣም ምርጥ ፊልም

  • @1ያአላህ
    @1ያአላህ 6 месяцев назад

    መክቤል ትለያለህ❤አራ ይለቃቅልን ቶሎ ቶሎ❤❤❤❤❤

  • @حنانبنتإدريس
    @حنانبنتإدريس 6 лет назад +36

    ከእንማክቤል አይነት ቤተሰቦች እሱ ይጠብቀን ሲገርሙ አደራህን
    እንድህ ተሰቃይተው ማክቤል ቢድን ደስ ይል ነበር

  • @FjRk-bb4ghMEZA
    @FjRk-bb4ghMEZA 4 месяца назад

    ይህ ፊልም የእኔን ሕይወት ነው የሚሳየኚ😢😢😢😢

  • @slamslamalamm3649
    @slamslamalamm3649 8 лет назад +14

    ይህንፊልም ባአየውአልጠግበአልሁ

  • @SelamSelam-zj5vu
    @SelamSelam-zj5vu Год назад

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ነው የምወደው ❤❤❤❤❤❤በተደጋጋሚ አይቼዋለሁ ነገር እንደ አዲስ ነው የማየው በቃ ተመቸኝ

  • @ሸዊትቆንጆ
    @ሸዊትቆንጆ 8 лет назад +6

    wowww ብጣም ምርጥ ፈሊም ነበር መጨረሺው ግን ብጣም ያሰዝናል፡በርቱ፡

    • @muhammedfarooq2777
      @muhammedfarooq2777 3 года назад

      የሀፊልም ላሳብድኝነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭🌷🌹😭😭😭

  • @EkruM-l2g
    @EkruM-l2g Год назад

    ወይኔ።እዴትእ።ምወደዉ።የሐንፊልም።❤❤❤❤አቦ።ይመቻቹሕ

  • @yetuj633ru3
    @yetuj633ru3 3 года назад +4

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ ከፈቅሮ መለየት ምንኛ ከባድነው😭💔💔💔💔😭

  • @Yeshi-d8v
    @Yeshi-d8v 5 месяцев назад

    ኢህአንን ፊልም ሳይ ፍቂራያይን ያአእታውሳያል 😢😢🥰🥰🥰

  • @አንድሀገር
    @አንድሀገር 9 лет назад +42

    እውነትና ፍቅር እንደዚህ ናቸዉ

  • @medhaneizerai
    @medhaneizerai 2 года назад

    One of the best Ethiopian movies I ever saw in my life thanks

  • @frehiwoteshetu4
    @frehiwoteshetu4 2 года назад +7

    ከረጅም አመት በኃላም ስሜቱ ያው ነው❤️

  • @MihretHana
    @MihretHana 7 месяцев назад +1

    አጨራረሱ በጣም ነው የሚያስጠላው😢😢😢

  • @zabebahsharefa6729
    @zabebahsharefa6729 3 года назад +7

    የእዉነት ያላየሁት አማርኛ ፊልም የለም የናንተዉ ግን የተለየ ነዉ ቃላት ያጥረኛል አላህ ይጠብቃቹ ዉዶቼ

  • @tegessezewude9016
    @tegessezewude9016 5 лет назад +1

    Who is still watching on 13.02.2020 and crying

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 лет назад +18

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ፍቅርን በፊልም ብቻ ነው እኔ ባሌን ትቺ ይሄው ሰባት አመቴ ፍቅር እደውሀ እደጠማኝ ፍጣሪ ሆይ በቃሽ በለኝ ወደ ሀገሬ መልስኝ

  • @biniamteshem2459
    @biniamteshem2459 8 лет назад +13

    ማክዳ በጣም ነው ምወድሽ ኣንቺ ያለሹ ፊልም በጣም ነው ምያምር ፡፡፡፡ ቢንያም ኣስመራ ፡፡

  • @Brt-m4f
    @Brt-m4f Месяц назад

    ይህንን ፊልም በ2024 ወደ 25 1 ወር ሲቀረው እያየ ያለ በድጋሜ ✋👍👈

  • @agerneshathaklit9274
    @agerneshathaklit9274 7 лет назад +3

    እጅግ ባጣም መርጦ የሁነ የፍቅር ፊልም

  • @nayakotipadma1459
    @nayakotipadma1459 7 лет назад +1

    በጣም አሳዛኝ ነው በእውነት ።ቡለን በጣም እወድሻለሁ ፈልምቻሻ ደስ የለኝ