i am eritrean and i have watched this many times..... it is fantastic and the charaters of adey,,, abule and thier grandfather..... gn ye adey liela film ngerruugn ebakachuuuuuu
In the mind of good writer, We saw the older Ethiopia, but the original with great power and energy. The art of the building, the Cultural medications, and the family life are our iconic image of identity. The way he was cringing were genuine, we had seen the depth very far inside his heart, where Adey slowly stored the fountain of love at the end sprinkled out for her. The talented growing child and the comfortable silences of the forest 🌳 with the rain and white, red rivers which sparked the colourful beauty to take the movie admirers attraction, all things in the movie riches to get human nerves. The best part of the creative success was killing the Queen of the jangle. May we write again like this in another movies? Thank you!!!
2017 ዓም ላይ እያየዉ ያለ በላይክ ይግጨኝ። ረቡኒ👍#1
me❤
ስት ጊዜ አየሁት ባየው ባየው የማልሰለቸው ፊልም ቢኖር ይህነው❤❤❤❤
ይሄን ፊልም ከ10 ጊዜ በላይ አይቼዋለው ዛሬም ግን እንደ አዲስ ነው ማየው ለዚ ፊልም ቃላት የለኝም
ለደራሲዋ፣ ለተዋናዮቹ ባጠቃላይ እዚ ፊልም ላይ የተሳተፋችሁ ምስጋናና ክብር ይገባችዋል
እኔ። 4። ጊዜ
እኔም ልደግመውነው
Amen , Enem Endanchiw betam bizu gize Ayichewalehu, Ethiopia wist keteseru filmoch wist one of the best, Yekerew kotet new .!!!
እውነት ነው
እኔ ለአራተኛ ግዜ ሳየው
ፊልም መጨረሻውን ካየሁ ደግሜ ማየት አልወድም ግን ግን ይህን በጭራሽ እማይሰለች ምርጥ ስራ ነው
በየጊዜው ደጋግሜ ሳየው ሁሌም አዲስ ፊልም መሆኑን እስክረሳ ❤❤❤
በሳቅ ጀምሬ በለቅሶ የጨረስኩት ፊልም ደጋግሜ አየዉት ለ5 ጊዜ😢😢
ሩትዬን አድናቂ እንደኔ የሆናችሁ እኔ ሁሌም ማትሰለቸኝ ከልቤ ምወዳት ድንቅ ሴት ናት ❤❤❤❤
ከፊልሙ ሁሉ የበላይ ብየዋለሁ ❤❤❤እሄን ፊልም በየጊዜው እንደ እኔ የሚያየው እጅ ያውጣ👍 ❤❤
በኮረና ምክንያት ደብሮት እደገና የሾፈ ማነዉ ማልቀስ ሲያምረኝ ወደ ረቡኒ😢 መሣቅ ሲያምረኝ ወደ ወንዶች ጉዳዬ 😃😃
ክክክ እኔ አስር ግዜ ይኮናል ያየሁት ገጠሩ ደስ ስለሚለኝ
Abo webye yewnet filmun aycha eylkeskugn yanchin koment sayew betam new yesakut enam lik endachi malkes seflg rebunin new yemayew lemangnawim yemchesh
ene nek ende 👍
@@ተወከልናአላላህ s
3ስተኝ አየሁት
ደራሲና ዳይሬክተር ቅድስት ይልማ እጅሽ ይባረክ ድንቅ ሴት የሴት አንበሳ ይመችሽ 🤗🤗🤗🤗🤗🤗
please like , sharee and comment on this video ruclips.net/video/4NgV8hGkgMQ/видео.html&start
S
አቡሌን ደስ ሲል እደኔ የተመቻቹ ብቻ ላይክ
እኔ
edewm tinshu wedmen new yemmesl egnedet edemwedew
ሌላቦታያለበትንፊልምንገሩኝእሲ እዝህጋ3ቦታአየሁት ሁሉምቦታያምራልዋውይመቻችሁ
ዛሬ ሀምሌ 2015 ረቡኒን የኔ የሁል ጊዜ ኢትዮጵያዊ ድንቅ ፊልም በድጋሚ ከዓመታት በኋላ አይቸው አለቀስኩ፤ አደነኩ ለካ ምርጥና ትርጉም ያለው ስራ ፊልምም ይሁን ዘፈን አያረጅም ፤ አይሰለችም ቅድስት ይልማ እንዲሁም ተዋንያኖቹ ተባረኩ ኢትዮጵያ ሀገራችንን አምላክ ያኑርልን አሜን 🙏🇪🇹 !!!
ይክን ፍልም ለስምት ጌዜ እያየውት ነው የማይሰለች ሁሌም አደኛ❤❤
እንደ እኔ አስተያየት ከኢትዮጵያ ፊልሞች ታሪኩ በጣም መሳጭ ፣ የማይረሳ በሰው አይምሮ ውስጥ የሚቀር ፊልም ነው ። እዚህ ፊልም ላይ ለተሳተፉ ሁሉ እንድሜና ጤና ተመኘሁ ። አርት ማለት እንደ ረቡኒ ነው
አማኑ ያለበት ፊልም ሁሉ ደስ ይለኛል
ይገርማል ይሄንን ፊልም ሳይ ሁሌም እምባዬ ይመጣል ፊልሙ እውነትነትን ትክክለኛ የቦታ ምርጫ ስለሆነ ነው ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሁሌም ሳይው ውስጤን የሚነካው ፊልም እስከዛሬ አቻ አላገኝሁለትም
ምን አይነት ምን አይነት ደራሲ ምን አይነት በሳል ሰው ነው የእውነት ለካ እውነትም ስሜትን ለመግለፅ ቃል ያጥራል ለካ ምን አይነት ጅማሬ ምን አይነት ፍሰት ምን አይነት በጣም በጣም ከልብ እምደርስ ዘመን እማይሽረው ምንም እማይወጠለት ምርጥ ፊልም ነው
ይህንን ፊልም ለ8ተኛ ጊዜ ሳየው እዉነት ዛሬም እንዳዲስ ነው የማየው እዚህ ፊልም ለተሳተፉት ሁላችሁም ምስጋና ይገባችሃን በእዉነት ምርጥ ፊልም
Me more than. 8
Me too
Me too
የሄኖክ ሀይሌን መፅሀፍ "ህማማት" የሚል አንብቤ ስጨርስ የኢየሱስ ስሞች ሁሉ ሆዴን ያባቡታል...አምላክ ሞቶ ከመነሳቱ በላይ ሰው ሆኖ መሞቱ ሲጠሉት እየወደዳቸው መሰቀሉ ይደንቃል.... ረቡኒ ጌታ ኢየሱስ እንደዚ አይነት ፅሑፎችን ማግኘት ከባድ ነው ቅድስት ይልማ ጌታ ይባርክሽ...አሜን !!
እዴት ነው ፈጣሪ ከሆነ የሚሞት እረ ንቁ ፍጡር መቸም ፈጣሪ አይሆንም እየሱስ መልዕክተኛ እጅ ፈጣሪ አደለም ፈጣሪ ከሆነ እዴት ማሪያም ወለደችው ማሪያምንስ ማን ፈጠራት?
@@amrankan3141 ለእግዚአብሄር የሚሳነው ነገር አለዲ ? ሁሉ የሱ የሆነ ሁሉ በእሱ የሚሆን አልፋና ኦሜጋ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፈጣሪ እንጂ ፍጡር አይደለም ወርዳል ተወልዳል ሞትን ድል አድርጎ ተነስታል ህያው ሆኖ ህይዋን አድርጎናል ዳግም ለፍርድ ይመጣል ፡፡
ማለት አምላክ ሞቶ ከዛ ደሞ ሰው ሁኖ ሲሞት ገርመህህህ😢😢😢 ጉዲ አልሀምዱሊላህ ያርብ
@@ተዋሂዶሀይማኖቴየጥንትነሽ ambib wendime, be simet atihed. Mechem metsaf qudis kebet atatam. John 8:39-40 ena Luke 22:42 ke beki belay new. kkkkk
@@rakyi2023የእናተ አምላክ መፍጠር ብቻ ነው የሚችለውዴ የምገሉለትም እናተው የምፈርዱለትም እናተው።። የእኛ አምላክ ግን የፍቅር አምላክ ነው
የእኛ አምላክ ግን ሰማይና ምድርን ዓለማትን ሁሉ የፈጠረ እንኳን ሰው ሆኖ ሞቶ ተቀብሮ መነሳትና ምንም የሚሳነው ነገር የለም አንች ከንቱ እስኪ ራስሽን መርምሪ ትክክለኛውን መንገድ እወቂ።አሁን እንዴት አምላክን በሰው አይን አይተሽ አይችልም ትያለሽ እንኳን እሱና ለቅዱሳንስ ስልጣንን አልሰጣቸውምን?? ይልቅማ እሱ እንዴታ ሁሉ በእጁ ያለ።።
ለኔ አንደኛኛኛኛኛ በጣምምምምምምምምምምም የወደድኩት በጣምምምምምም ያለቀስኩበት ሁሉም ተዋናኞች ምርጥ ብቃት ቃል የለኝም ይሄን ፍልም ለመግለፆ እናመስግናለን በርቱ
ለኔም 375 ኮሜንት እንዳነብ ለፈቀደልኝ ፈጣሪ ይመስገን የህ ሁላ ሳነብ ግን አንድ ሰው ያልወደደው የለም ደራሲው wow ነው ሩታየ እወድሻለው❤️
ካዬሁዋቸው የሐገርቤት ፊልሞች በጣም እፁብ ድንቅ የሆነ ፊልም ነዉ በርቱ ፊልሙ ሙሉ ንግግሩ በእንግሊዘኞ ተተርኮ እዚሕ ቢመጣ በአንደኛ ደረጃ ይቀመጥ ነበር ለባለሙያቹ በጠቅላላ ከፍተኛ መሥጋናየን ይድረሣችሁ
እውነት ለመናገር እስካሁን ኣይቸው ያልጠገብኩት ፊልም ቢኖር REBUNI ሁሌ ሳየው የሚያስወው ቦታ አንዳድስ አስቃለሁ ሚያሳዝነው ቦታ አንዳድስ ኣዝናለሁ ቅድስት ይልማ ምርጥ ደራሲ ተተኪ ያላገኘሁለት ፊልም
ማነዉ እንደኔ 2023 የሚያይ😢❤❤❤❤
እኔ አለሁ 2024 ላይም የማየው
እኔ አለሁ አይደል 2025 ደግሜ ለማየት በጉጉት የምጠብቅ
እራስዋን አጥፍታ ነው የሞተችው ?@@MnMn-my1xo
ረቡኒ ትልቅ አስተማሪ
ቡዙ ግዜ አይቸዋለሁ እንደዚ አይነት ፊልም መቸም ሊሰራ አይችልም
ረቡኒ(መምህርይ )
...🌿🕊💚💛💖🙏🙏🙏
የሕይወት መምህር
ረብኒ ትልቅ ትምርት አዘል አይምሮአቹ ይባረክ አቦ
እንዲ አይነት ስራ ስሩልን
ይሄ ፊልም ትልቅ መልክት ስላለው ደጋግሜ ያየውት ቁጥሩን አላውቀውም በተለይ መሬትን ሕፅዋት በኬሚካል አታጥፉ የሚለው ትልቅ ሚስጥር አለው እናም ፍቅር ያስተምራል
አብዝቼ የወደድኩት ምርጥ ፊልም - masterpiece!
በጣም ደስ የሚል፣የሚያስቅ፣ፈታ የሚያረግ፣የሚያጓጓ ነበር።ግን በመጨረሻ እንባዬን ነው ያስጨረሰኝ።💗💗💗💗💗👌👌
ረቡኒ እና ማክቤል ደስ የሚል ፊልም ደግሜ ደጋግሜ አይቸው የማይሰለች
ኢሄን ፊልም ካየዉት ቆየዉ በሳቅ ጀምሬ በለቅሶ የጨረስኩት!! አይ አቡሌ አሁን ጎርምሷል እንዴት እንዳማረበት
በሂወቴ የማይሰለቸኝ ፊልም ቢኖር ረቡኒ ነው ሁሌም ባየሁት ቁጥር አለቅሳለሁ ያለ ማጋነን ከ20 ጊዜ በላይ አይቸዋለሁ በቀን ሁለቴ የማይበት ሰአት አለ ደራሲውን ሳላደንቀው አላልፍም ረቡኒ ምርጥ ፊልም ነው!! !
ይህ ፍልም ደጋግሜ ባየው አልሰለች አለኝ ሁሌ አንደ አዲስ ነው ማየው 💖💖💖😘
ህይወት እንደ ፊልም ቀላል በሆነ. ሰዉ ሳይጨነቅ የሚወደዉን የሚያፈቅረዉን ያለምንም ሃፍረትና ችግር መንካት ማቀፍ መሳም ቢችል ፍቅሩን በልቡ ለመቅበር ባይሞክር ባይሰቃይ ድስተያ ቢሆን ደስ ይል ነበር ሁሉ ነገር መልካም ይሆን ነበር፡፡
አማኑ የኔ ጌታ ሁሉኑም ፊልምክን እወድልካለሁ❤❤❤❤
ምን ማለት እንዳለበኝ አላውቅም ሁሌ ሳየው እንደገና ነው ሚሰማኝ..የሚያስለቅሰኝም እንደዛው..#ቅድስት ይልማ ይሄን የ መሰለ የክ/ዘመኑ ምርጥ ሀገርኛ ፊልም ሊባል የሚገባው ስራ ስለሰራሽልን ከልብ የመነጨ አክብሮቴን ና አድናቆቴን ባለሽበት ይድረስሽ ብያለው::#ረቡኒ ምንጊዜም 1ኛ
በመጀመሪያ ደራሲዋን ቅድስት ይልማን ሳመሰግን ቃላት እያጠሩኝ ነው ። ስቀጥል እስከዛሬ ካየዃቸው የአማርኛ ፊልሞች ለየት ያለና የተዋጣለት ፣ አንድም የእንግሊዘኛ "" ሰብ ታይትል "" ግድፈት ያላገኘሁበት ቁጥር አንድ ብዪዋለሁ ።
ስቀጥል እንደ "" ገላን "" ( አዱዪ ) እንዲሁም "" አቡሌ "" ከዚህ በፊት አማርኛ ፊልም ላይ ያላየዃቸው ምርጥ ታዳጊ ልጆች በሚገባ እና በብቃት ተውነውታል ። እነዚህ ልጆች ከዚህ የበለጠ ስራ ለወደፊቱ እንደሚጠብቅባቸው ማበረታታት ግድ ይለናል ።
በርቱልኝ ሁለቱ ታደጊ ልጆች "" አቡሌ "" እና "" አዱዪ ""
የሄ ፍልም ደጋጊሜ ብያየው እንደአዲስ
ነው ምሰማኝ 🥺😢🥺💘
ውስጤ በሐዘን መቁሰሉን ያወኩት ይሄን ፊልም ደጋግሜ ሳየው የማይቆም እምባ እና ሳግ እያነቀኝ የማየው ነገር ነው በዚህ quarantine ወቅት ማ ሳግ ጉሮሮዬን አንቆኝ ሞቼ ነበር።
የእውነት ያለማጋነን ከ5 ጊዜ በላይ አይቼዋለው በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ነው 😘😘😘
በሂወቴ እንደዚህ ፊልም እና እንደ እረኛየ አልቅሸ አላቅም 😢😢😢 ሳየው እንደ አዲስ ያስለቅሰኛል ፊልም መሆኑን እረሳው አለሁ
የሁለቱም ዳይሬክተር ቅድስት ይልማ ናት እኮ
@@biniyamdesalegn wooow ይለያል ትወናቸውም very good 👌👍
ለዚሁ ፊልም ቃላት የለኝም ደራሰ ቅድሰት እጅሸ ይባረክ ።
የሔን ፊልም ለ 17ተኛ ግዜ እያየው ነው አይሰለችም አሪፋ ክሩ ምርጥ peroduction የተሳካ eadeting and depend on teru story tank you all peroduction geroup
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ኢትዮጵያ ለ ዘላለም ትኑር 🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🙏ለ ብር ተብሎ ብዙ የ አግዚአብሔር ፍጥረታት ፕሮፖዛ አያሉ ኡፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭አናት ኢትዮጵያ ናፋክሽኝ አብሮ ማብላቱን አብሮ መጫወቱን ኡፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭አግዚአብሔር የ ድሮ ፍቅራቺን ይምልስልን ❤️❤️❤️❤️❤️
ረቡኒን በ2013 አ/ም እደኔ ማነው የሚያየው!!!
እኔ የዛን ግዜ ሳየው አልቀሸ አለሁ
Me 2015
እንደው ባየው ባየው የማልሰለቸው ፊልም በጣም እጂግ በጣም ብዙ ጊዜ ነው የማየው ለኔ አንደኛ ደረጃ የያዘልኝ ፊልም ነው ከደራሲዋ ከተዋናዮቹ ሁሉም ይችላሉ 😍😍👌👌
የኢትዮጵያ ፊልም ሰሪዎች ሁሌ አንድ አይነት መጠጣት ማጨስ እና ጭፈራ ቤት ልብሳቸውን የጣሉሴቶችን ከሚያሳዩን ምን አለ ከዚህ አይነት ቢማሩ።በተደጋጋሚአይቼዋለሁ ሁሌም አለቅሳለሁ ።የማይሰለች ድንቅ ትዎናናብቃት የደራሲው የዳይሬክተሮቹ የተዋናዮቹ ድንቅ ብቃት ሁሌ ይስባል❤❤
የኢትዮጲያ ስትይ ይህንን ምርጥ ደራሲ +ተዋንያኖቹን አትጨምሪያቸው ።
እኮ
ተዋንያኖቹም ደራሲውም የሚደነቅ እውነት የሚመስል ስራ በጣም ምርጥ ስራ
ይሄ ፊልም ለኔ ምንጊዜም አዲስ አዲስ ብቻ ሳይሆን የሚገርም አንደኛ ብቻ ቃል የለኝም
በእውነት በጣም አስተማሪ የሆነ ልዩ ፊልም በሳቅ ጀምሬ በለቅሶ ጨረስኩት ኡፍፍፍፍፍ
ለመቶግዜ እያየሁትነዉ በጣምየምወደዉ ፍልም በሳቅ ጀመሬ በለቅሶየጨረስኩትፍልም
ካየኋቸው ሁሉ ይለያል
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ፊልም
2017 ዓ ም❤ ከ7 አመት በፊት ደጋግሚ አይቸዋለሁ የማይጠገብ ፊልም
የሚገርመው ይህንን ፊልም በጣም ብዙ ጊዜ ደጋግሜ ሳየው ነው።
ዛሬ ላይ የመጣሁት sound track ን የሰራችው ሶፊያ ናት የሚል ነገር ሰምቼ ላረጋግጥ ነው።
እውነት ረቡኒ ግን ይለያል ሁሌም አንደኛ።
አለው ሶፊያ ናት sound track የሰራችው
ባየው ባየው የማይሰለች ኢትዮጵያዊ ፊልም ስንት ጊዜ ደጋግሜ እንዳየሁት ለኔም ይገርመኛል እጅግ ምርጥ ነውደ
እውነት ይህንን ፊልም በጣም ነው የምወደው ደጋግሜ ባየው አልጠግበውም በጣም ነው ደስ የሚለኝ በጣምም ነው ያለቀስኩት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች እኔ እጅጉን ሰላም ነኝ እናንተም ሰላም እንደምትሆኑ እርግጠኛ ነኝ 💚💛❤️
ወይኔ 😭😭😭ቆይ ምናለ ባትሞት በፈጣሪ ለ4ጊዜ ሳየዉ የምር ረቢኒ እና ህይወት በደረጃ የሚለወን
እውነት ካለማጋነን ለብዙ ግዜ ደጋግሜ አይቼዋለሁ በጣም አሪፍ ፊልም ነው የዚህን ፊልም ደራሲን ሳላደንቅ አላልፍም እንደዚህ አይነት ፊልም ብትሰሩ ጥሩ መልዕክት አላቸው
የምንጊዜም አንደኛ ቢባል ያንስበታል ሁሉንም ነገር ያሟላ በስኬታማነት የአተዋወንና የድርሰት ብቃት የተሰራ የኔ ልዩ ምርጥ ፊልም ረቡኒ ብቻ
ከ5 አመት ቡኃላ በድጋሚ ሳየየው 😢😢
ባመት ባመት አየዋለሁ ሁሌም አድስ ነው እሚሆንብኝ 👌ይሄ እፃን አሁን አድጎ ትልቅ ሰው ሁኗል 😀
ምን ሆኛለው ቆይ። ሰው አይኑ እያየ ሁለቴ ያለቅሳል። ለገባው ወደ ፈጣሪ ለመመለስ ይሄ ፊልም በቂ ነው።
የሚገርም በተፈጥሮ የታጀበ ውብ ፊልም ዛሬም በድጋሚ አየሁ
አንች ልጅ ስራም የለሽ እንዴ አምስት አመትሽ ኮመንት ላይ
የኔ ቆንጆ አውሪኝ 0545007764 ሴት ነኝ ደግሞ እንዳትፈሪ ስለፈለኩሽ ነው
@@nestanetkelewu564 እሺ ማር
@@nuruahmad5772 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😜😜😜አአአ
ቅድስቴ እባክሽ እምኖዳቸውን አትግደይብን ፊልም ቢሆንም የኛ ልብ ግን የእውነት ነው እሚያዝነው😢😢😢
በትክክል ቅስም ነው የሚሰብረው መጨረሻው
መቼም ቢሆን ማይሰለች ፊልም ቢኖር ይኤነው ባየውት ቁጥር የማፈሰው እምባ ነው ሚገርመኝ
በጣም ሁሌ እንዳስለቀሰኝ ባየሁት ቁጥር
@@WjwjJjj በጣም እኔ እራሱ እንዴት እዳስለቀሰኝ
Me 2
😢
እኔም
በሳቅ ጀምሬ በለቀሰሶ😢 የጨረሰኩት ፊልም
Whn i was in 🇪🇷 2016 college (cass) coz of zat movie ma eye flow like lakes 😪😪till now i repeat 7 times bt not make me boring 😍😍😍💋
2024 endane ehen film meyayew ufff koy sent new mayew I’m in love with this movie 🎥 ❤❤❤💘💘
ማነወ እንደኔ 2023 የሚያይ😢😢😢😢
Arife filme new mecrshaw gene yazazenalye ,,,🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
በጣአም ነው የሚያስደስተው ዋው አብታም ሰላም ሲያጣአ ደአው ሰላሙሁ ሲበዛአ
እያዝናና እውቀት እውነትን የሚያስተምር
ደጋግሜ አይቼዋለው ባየውት ቁጥርም እንደ አዲስ ያለቀስኩበት ፊልም ነው አስተማሪ የማይሰለች
Woww this is amazing but good job more don't Death adey l am very happy።
i am eritrean and i have watched this many times..... it is fantastic and the charaters of adey,,, abule and thier grandfather..... gn ye adey liela film ngerruugn ebakachuuuuuu
አደይ የረቡኒ ስሟ ነው። ዋና ስሟ ሩታ መንግስተአብ ይባላል። በስሟ Google አርገው ብዙ ፊልምና ቃለ መጠይቆቿን ታገኛለህ። ሩታ በአሁን ሰአት አግብታ የ 4 ልጆች እናት ሆናለች። አቡሌም ጎርምሶ ድምፁ ጎርንኖ ቺኮችን ማማለል ጀምሯል።
fikir bagatami
ኡፋፋፋፋ መሞት የለባትም ነበር አይይይይ በሳቅ ጀምሬ በለቅሶ ጨርስኩት አይይይይይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Rebuni and Taza will always be my favourite movies of all time! I cry like a baby everytime I watch this.😭😭😭
😭😭
ዋው ዋው
In the mind of good writer, We saw the older Ethiopia, but the original with great power and energy. The art of the building, the Cultural medications, and the family life are our iconic image of identity. The way he was cringing were genuine, we had seen the depth very far inside his heart, where Adey slowly stored the fountain of love at the end sprinkled out for her. The talented growing child and the comfortable silences of the forest 🌳 with the rain and white, red rivers which sparked the colourful beauty to take the movie admirers attraction, all things in the movie riches to get human nerves. The best part of the creative success was killing the Queen of the jangle. May we write again like this in another movies? Thank you!!!
;,.
አሁንም ላየው ነው በጣም በጣም ነው ምወደው የማይሰለቺ ፊልም ደራሲው ግን አጅሺን ይባረክ 😍😍😍😍😍😍
አማኑኤል ጎበዝ እምሰራቸዉ ፌልምች በቃ ልዩ ናቸዉ አንደኛ
Much love for this wonderful movie.
So many things to learn . From ZAMBIA 🇿🇲🇿🇲🇿🇲🇿🇲🇿🇲
🗣ያላማጋነን ዛሬ ለ9" ግዜ አየሁት
😥😥ረቡኒ ዘመን የማይሽረው ድንቅ ድርሰት ድቅ ትወና በቃ ቃል የለኝም👐💔💔
ሁሌም ሲከፋኝ እዚ ፊልም ገብቼ እፅናናለው 12 ያህል ገብቼ አይቸዋለው ወይም የትዳሬ ሚስት በውስጤ ሳስብ እደዚ የመሰለች ልጅ ባገኝ
ፈጣሪ የልብህን ይስጥህ
ወይኔ እደዉ ባየዉ ባየዉ እማልጠግበዉ
ፍልም ነዉ በጣም ደስ ደስ ይላል
እዳላፈቅርም ፊልምም ሁለተኛ
እዳላይ ነው ያደረገኝ😭😭😭😭😭😭😭
@@عمرعلي-ن7ب6م አይዞሽ ያች ያለውን ፈጣሪ ያመጣልሻል
እወዳችኋለሁ ሁላችሁንም። እድሜ ይስጣችሁ። ሳየው ሳየው እምባየ ይመጣል።
ሁሌም ባየው የማይሰለችኝ ምርጥ ስራ።
all the movies where Amanuel acts are very sincer and teachnig. Thank you, for i have enjoied watching it.
አትይው ሲሉኝ አይቼ እንባዬን ጨረስኩኝ😭😭😭😭😭😭 ችግሩ ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ነው ያለው😤 በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በርቱ 😘😘😘😘
Fiker hulem bihon ale
anchi le fiker kenorsh lelawum indeminor iweki
be tkitochu tefat hulunm atwkeshi😐
ይሄን ፊልም ሳየው እማለቅሰው ነገርስ😢😢😢
ወላሂ እዬ ፍልም ኢትዮጵያውያን በግልፅ ኢወት እና ኑሮ ዋውውው ነው ደራሲው
ደራሲዋ
እናመሰግናለን ትምርት ስላስተማራችሁን
በጣም የምወደዉ ፍልም ሃይማኖታዊ ነዉ በጣም ያምራል
ሁሌም አዲስ የሆነ ፊልም እረቡኒ ❤❤
ታዛ፣። በሁሉም፣ኢትዮጵያዊ፣ቤት፣ያለ፣እስከ፣ወዳኛው፣ምእተ፣አመት፣የማይረሳ፣የሕይወት፣ታሪካችን፣ነው፣፣ተዋናዮቹም፣ብቃታቸው፣በጣም፣ሊመሰገኑ፣ይገባል፣እናመሰግናለን፣፣በርቱ
አይቸ የማልጠግበው ፊልም💕🙏🙏 ብዙ ትምህርት አለው
ዋው ቃል የለኝም የምርጦች ምርጥ ፈልም አደይ አቡሌ ትችላላችሁ
Kidist tebareki. Bisillll yale sira new. I spend my Quarantine time wz u guys thanks.
I love this movies from 🇩🇯 djibouti
Yene wendim nurilign ayii wendim wly ka hullum belay wendim yalew sew tadila ufff yene wendim😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤