ከተማውን በከባድ ወንጀል ስታምስ የነበረች ሴት በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለች ተጠንቀቁ እንዲም አለ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 янв 2025

Комментарии • 91

  • @SHiSHiG
    @SHiSHiG День назад +18

    😅😅😅አቦ ይመችሽ ሀፍታም ናት ብላቹ ነበረ ያበደራቹህት ምድረ ድሀ😅😅 ደግ አረገቻቹ በነፃ ትለቀቅልን

    • @getutolla4312
      @getutolla4312 День назад +3

      @SHiSHiG በቃ እንደዚህ አይነት ነገር ሊኖር ግድ ነው ዘመናዊ አራጣ ማለት ነው

    • @በላይነህካሳ
      @በላይነህካሳ День назад

      😂😂😂😂

    • @ועח
      @ועח 17 часов назад

      😂😂😂😂😂🇪🇷

    • @sadaaaliali4479
      @sadaaaliali4479 10 часов назад +1

      😂😂 እኮ ፈትህ ለሶ😅

  • @bilutesfaye1986
    @bilutesfaye1986 День назад +26

    ለቸገረው ሰው 10ብር ስጡ ብትባሉ አትሰጥም ሌላ ጥቅም ፈልጋችሁ ተበላችሁ፣ የቆጡን አወርድ ብላ...

  • @ማርሚዲያ-ሠ5ጀ
    @ማርሚዲያ-ሠ5ጀ 12 часов назад +3

    በዚህ አጋጣሚ ለፖሊሶቹ ምስጋና ይግባቸው ወንጀለኛዋን ለፍርድ በማቅረባቹ በርቱ

  • @ማርሚዲያ-ሠ5ጀ
    @ማርሚዲያ-ሠ5ጀ 12 часов назад +2

    የኢትዮጵያ ህዝብ ምስኪን ነቸው እግዚአብሔር ይተካላቸው ለምድነው ወንጀለኛ ፊቱን የምታሳዩን በጣም ትገርምለች በዚህ እድሜ ሌብነት እረ ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር

  • @adis-c6r
    @adis-c6r День назад +12

    ሴትየዋ የምታፈዝበት ነገር ቢኖራት እንጂ ይሄ ሁሉ ሰው እንዴት ይታላል

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 День назад +3

    ለሁሉ ነገር መሰረት ማንበብ ነው!መጠየቅ ያደርጋል ሊቅ!

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 16 часов назад +3

    ያሳዝናል።ሴትየዋ አፍዝ አደንዝዝ ተጠቅማ የሱው እየሰለበች ጨረሸቹ።ጠንቋይና ኣስጠንቋይ ከዚህ ምድር ያጠፋልን

  • @hana-f2c
    @hana-f2c День назад +9

    ክብር ለፖሊሶቻችን ❤❤❤❤ ፖሊስ ባይኑር ኢትዮጵያዊ ህዝብ ጨክኖል 😢😢😢😢

    • @በላይነህካሳ
      @በላይነህካሳ День назад +2

      እ ! እ! ፖሊስ ሁለት አይነት !

    • @hana-f2c
      @hana-f2c 15 часов назад

      @በላይነህካሳ ስትል🤫🤫🤫👮‍♂️👮‍♂️👀🕺🕺

    • @በላይነህካሳ
      @በላይነህካሳ 11 часов назад

      @@hana-f2c ምነው ሀኒቾ! ፀሐይ የሞቀውን አገር ያወቀውን እንደማያውቅ ከኔ ለመስማት ፈለግሽ !

    • @hana-f2c
      @hana-f2c 8 часов назад +1

      @@በላይነህካሳ ተዋ 😜😜 ጥሩ ሲሰሩ ማመስገን ይልመድብን አይመስልህም ተወዳጅ ወንድሜ ያው ገብቶ ሀል አይደል 😉😉😉

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 День назад +5

    ማንቂያ ደውል ፍቅር ሚድያ

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 День назад +3

    የኛ ሰው አሸቃባጭ ነው ገንዘብ አላት ብለው ቤቷን አይተው ነው ያላቸውን የመዠረጡላት ይሄኔ ተቃራኒ ብትሆን አምሰት አይሰጧትም ነበር ደሞ ብዛታቸው 😅

  • @YosephhailuKebede
    @YosephhailuKebede 12 часов назад +1

    የኢትዮጵያ ህዝብ ኑሮ አደንዝዞት።በአዳዲስ ሲስተም ጭምር ይደነዝዛል

  • @Fifi-q6d
    @Fifi-q6d 13 часов назад +3

    አተርፍ ባይ አጉዳይ ይሉሀል ይሄ ነው ። ይሄኔ እጥፍ አይርጌ እመልሳለሁ ብላቸው ነው የሰጧት ? አንስተው ሠጥተው የቤት ኪራይ የምከፍለው ነበር ምናምን ይላሉ ? ሠራችላቸው

  • @ያአሏህየመጨረሼንነገርአደ

    ቤቷን ሽጣ ትክፈላቸዉ እቺ አሣፋሪ አሮጊት😢

    • @Halimo-r6z
      @Halimo-r6z 15 часов назад +1

      ምድነዉአልገባኝም🇺🇸😊

  • @IBNUAADAM-nw6rl
    @IBNUAADAM-nw6rl 13 часов назад +1

    የሴትዮዋን ስም ንገሩን እስኪ እኔን እና እህቴን የሸጠችው ትሆን ይሆናል። 😂😂😂😂

  • @mimilove321
    @mimilove321 День назад +4

    Gud eko new zenderoo 😢😢😢

  • @babeylave6187
    @babeylave6187 День назад +18

    ይሄ ሁሉ ሠው አበድሮ አይመስለኘም አራጣ ሲጫወት የተበላ ነው የሚመስለኝ የሴትየዋ የኑሮ ሁኔታ እና የአበዳሪ ሲታይ?

    • @getutolla4312
      @getutolla4312 День назад +6

      ልክነህ ለፅድቅማ አይመስለኝም

    • @medinajibreel3556
      @medinajibreel3556 День назад +4

      ባለፈው ፍርድ ቤት የነበሩ ተበዳዮች የነገሩኝ በየወሩ ብር ልትሰጣቸውና በሁለት አመቱ ደግሞ ሙሉ ብር ልትመልስላቸው ነው የተስማሙት

    • @afrata2939
      @afrata2939 День назад

      በትክክል😂

    • @በላይነህካሳ
      @በላይነህካሳ День назад

      ትክክል!

    • @SaronbeleteSaron
      @SaronbeleteSaron 16 часов назад +2

      እውነት ነው አራጣ አበድረዋት ነው በሁለት አመት እንድትመልስላቸው በየወሩ የሆነ ብር ልትሰጣቸው ተስማምተው ነው በቦቷው የነበሩ ሰዎች ነግረውኛል

  • @HaregAmHaregAm
    @HaregAmHaregAm День назад +2

    አልሀሙዲሊላሂ ሙስሊም ላደረከኝ የት ናቹ 😂😂😂

    • @Ethiopya.
      @Ethiopya. День назад +2

      እሁን ሙሰሊም ክርሰቲያን መባባሉ ምን እመጣው ድርቅ ቼክ ማለት እንቺን ውይም እንተን

    • @HelenKonjo-v9x
      @HelenKonjo-v9x 21 час назад +1

      😂😂😂😂

    • @memiahmed-eu1er
      @memiahmed-eu1er 20 часов назад

      አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ያረከኝ ሚሊዮን ጊዜ ይች እስልምናን አትወክልም

    • @KeyaKeya-q4v
      @KeyaKeya-q4v 18 часов назад

      ሴትዮዋ ሃይማኖቷ ምንድን ነው

    • @ועח
      @ועח 17 часов назад

      ​@@Ethiopya.🙏🇪🇷

  • @AyeshaAyesha-w5f
    @AyeshaAyesha-w5f День назад +2

    አዚም እረጭታባቸው እንጂ በሰላምማ አይደለም

  • @shilameda8878
    @shilameda8878 День назад +4

    አይለፍለት ያለው ደሐ ሐብታም ይጋብዛል ማለት ይሕ ነው

  • @ሉሲአፋር
    @ሉሲአፋር 10 часов назад

    እቤቷ ውድውድ ንብረት ካላት ለምን ያበድራታል ? ንብረቷን መሽጥ ትችላለች

  • @NizanDarik-h9u
    @NizanDarik-h9u 14 часов назад +1

    ታዲያ እሷን ጠይቁ ምን ማለት ራሳችሁ ሰጥታችው አሁን ማን ይከፍለኛል ብላችው ሰው ይሄን ያህል መጃጃል በጥቅም ነው የሰጣችዋት አንድ ሴት እንደዚህ ያታልላል

  • @Ngat-q8j
    @Ngat-q8j 11 часов назад

    ቦርጫምና ወፍራም ሠው ሀብታምሀብታም ያጫውታቸዋል😂😂😂😂

  • @millimilli-cq5dh
    @millimilli-cq5dh День назад +1

    ምስኪን ደጉ የሀገሬ ህዝብ አላህ ይድረስላችሁ

  • @ፍቅርጌታቸው
    @ፍቅርጌታቸው День назад

    አገራችንን የማይሰማ ጉድ የለም ምን ይሻለናል 😢😢😢😢

  • @Lovebk98
    @Lovebk98 7 часов назад

    Betuan asagdchew biruan tekbelu

  • @suzyhelen2809
    @suzyhelen2809 21 час назад

    ምን ምክንያት ብኖራቸዉ ነዉ?፤ ገንዘብ አዉጥተዉ ደረቅ ቼክ የቀየሩት?።

  • @workineshmengistu436
    @workineshmengistu436 7 часов назад

    የትልቅ ሰዉ ቅሌት ለምኑአነዉ

  • @bezaamanuel5324
    @bezaamanuel5324 День назад +1

    Yeleba melk lemen ydebekal bal nebret eyetaye ?

  • @aviationmedecine7055
    @aviationmedecine7055 9 часов назад

    አራጣም ሑላ 😂

  • @jemimossa5572
    @jemimossa5572 11 часов назад

    ይሄ አራጣ ነው ያበደሩአት እንጅ ዝምብሎ ብድር አይደለም እንጅ እህት ለእህቱ በማያበድርበት ዘመን ይሄ ሁሉ ሰው ዝም ብሎ አበድሮ አይደለም አልሀምዱሊላህ እኛ ሙስሊሞች አራጣ ሀራም ስለሆነ ሚሊየን አደርግልሻለሁ ብትልም አልሸወድም እኔ በግሌ ካልሰረቁኝ ብሬን አያገኟትም

  • @TigstWakjira
    @TigstWakjira 13 часов назад

    ለምን ለቸገረው አላበደራችሁም እሰይ

  • @KeyaKeya-q4v
    @KeyaKeya-q4v 18 часов назад

    ጀግና

  • @TigstWakjira
    @TigstWakjira 13 часов назад

    ነጥቃ አልወሰደችም ፈልጋችሁ ነው

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 16 часов назад

    አፍዝዛ ተጠቀመች ያሳዝናል

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds 16 часов назад

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SevanSevan-s7v
    @SevanSevan-s7v 13 часов назад

    Way gud 😢😢😢😢💔🙏🥹🥹😭😭

  • @hailemeskeltessema4182
    @hailemeskeltessema4182 16 часов назад

    ቼክ ካለዉ ለምን ይበደራል

  • @BirkneshBekele
    @BirkneshBekele 19 часов назад +1

    ለምን ፊቷን አታሳዪም

  • @gezahentessema-lo2gs
    @gezahentessema-lo2gs 15 часов назад +1

    She is a con artist....

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 22 часа назад

    አይይይይይ ሰው ክፋቱ

  • @user-mf5mo7
    @user-mf5mo7 День назад

    ❤❤❤❤😢😢

  • @fetahmede991
    @fetahmede991 День назад

    werega hula ledeha bihon asetum letebelu neber tebelachu

  • @MemeNegashe
    @MemeNegashe День назад +1

    ማዘሯ አሪፍ ናት በስተርጅና ማጭበርበር😢😢😢

    • @KeyaKeya-q4v
      @KeyaKeya-q4v 18 часов назад

      ያቅታል ምን ንካቸዉ አበዳሪም ተበዳሪም

    • @Halimo-r6z
      @Halimo-r6z 15 часов назад

      አርየዚችየለየላትሌባአሮጊት😅😅😅😅

  • @AbbasAbbas-m6q6k
    @AbbasAbbas-m6q6k День назад +1

    Ayi mnew hgwi bnke eyla lhbtam mbdrchu hbtam khonch sjmre atbderm fzaza hula tblchu

  • @fathiahamzah
    @fathiahamzah 16 часов назад

    አጭበርባሪዎ.ሥምየላትም.ወይ

  • @YayenyAbeba-w7z
    @YayenyAbeba-w7z 3 часа назад

    አራጣ ነዉ ያበደሯት

  • @erahelgirma7312
    @erahelgirma7312 15 часов назад +1

    አራጣ

  • @Eliasosman-b3i
    @Eliasosman-b3i 14 часов назад

    Lies if true why you hide your face

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 День назад +1

    ❤❤❤