God bless Dr. Abiye Ahemed & first lady w/ro Zenash Tayachew. I want to say t hank you very much on Behalf of these disabled and senior citizens. I love you guys❤
God bless you Dr abey Ahmed and his family. Dr.abey Ahmed gifted from God for Ethiopia and Ethiopians. Love and peace for all Ethiopians cost to cost for all. Amen.
What are they going to say now those gossipers who only know to talk? Well done PM , leave those gossipers and haters who ll not prosper in their life! Let God bless you. 🥰❤️❤️
TO ALL TRUE ETHIOPIAN PEOPLE WAKE UP AND SUPPORTER DR.ABIY ABIY HE IS GIFT FROM GOD TO SAVE ETHIOPIA AND EAST AFRICANS .GOD BLESS YOU MORE DR.ABIY AND HIS FAMILY ❤🇪🇹🇪🇷❤🙏🙏🙏
Dr Abiy Ahmed ❤️ thank you 🙏 we love you so much 🙏
God bless Dr. Abiye Ahemed & first lady w/ro Zenash Tayachew. I want to say t hank you very much on Behalf of these disabled and senior citizens. I love you guys❤
We love you dr abiye 💕 and your family 💖
አይዞህ ከምንም በላይ እ/ር ካንተ ጋር ነው እኛም ወጣቶች አብረንህ ነን የሚደነፉት ጥቂት ናቸው ምንም አያመጡም በርታ ወደ ፊት ነዉ
አምላክ ሆይ ክብር ላንተ ይሁን ይህ መልካም ስራ የማያስደስተው ቢኖር ዳቢሎስ ብቻ ነው ። GBU Ethiopia
እርሱነቱን ለማወቅ በስራው ደግፈው
ካልቻልክ ፅልይለት
እጅም ልቡም ንጹህ ስው ነው
የእኛ ሙሴ ተባረክ
እግዚአብሔር ዩጠብቅህ
@@negesthailu5999 አሜን ተባረኪ
የእግ/ር ሰላምና ጤና ይብዛሎት!! እንኳን ለተሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ። ቋንቋ በማስተማር እየተጋሁ ነዉ። Atwima Tube ላይ ቤተሰብ በመሆን ደግፉኝ..
እውነት አንተን ለመተቸት የሚችል ሰው የመልዕክት ስብዕና እና ልብ ያለው ብቻ ነው እንደዚ ንፁ ልብ ያለው መሪ ማግኘት መታደል ነው ምድረ ዱቄት ከመሬት ተነስቶ ያዙኝ ልቀቁኝ ይላል ሺ አመት ኑርልኝ
መልካም ሳርቶ ማመስጋን መቻል አላብን
አብቹ❤ሺ ዓመት ኑር ለን
የእግ/ር ሰላምና ጤና ይብዛሎት!! እንኳን ለተሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ። ቋንቋ በማስተማር እየተጋሁ ነዉ። Atwima Tube ላይ ቤተሰብ በመሆን ደግፉኝ..
አብዬዬዬዬ የኔ ልበ መልካም እውነት ከክርስቶስ ፍቅርን የተማረ የወሰደው የመጀመሪያ ሰው አንተን አየው እየጠሉ በፍቅር የምታሸንፍ ድንቅ መሪ ክርስቶስ የረሱን ትግስት ሰቶሃል አሁንም ጨምሮ ይስጥህ የኔ አባት❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🙏🙏🙏🙏
እንዳንቺ አይነት ሰው ነው ሰውዬውን ሰቅላችሁ ስንት ንጹሓን ሲጨፈጨፍ ፍርድ አልባ ያደረገው ከሰው ሳይሆን ንጹህ ህሊና ይውቀስሽ መልካም በአል
@@sirakgem6942 ምን አባክ አገባክ እንደፈለገች ብትሰቅለው ይገባወዋል አንተ ጥንብ ወያኔ የጅብ ልጅ የወያኔ የድሮ ተከፋይ የወያኔ ሚስት አንድ መልስ መልስና አታውቀኝም አፈር እስልስሀለው የድህ ልጅ ሰገጤ
@@ermiuasabera5827 የኔ ውድ ወንድም ተያቸው እኛም ተሳደቢ ከሆንን ከሳቸው ምን ተሻልን የኔ ውድ ንቀን መለፍ አለብን ከአብቹ እንማር ፍቅርና ትግስት አሸናፊ ነው ለሀገራችን ለእምዬ ስንል ቅን መሆን አለብን አመሰግናለሁ❤🙏❤🙏❤🙏🇪🇹🇪🇹
@@sirakgem6942 ኧረ ምናምን ይስቀልህ በቃ ወያኔ ይመጣልሀል አታለቃቅስ😂
እኔ ማንንም በዘር የተደራጀ ፖለቲከኛ አልደግፍም የማንንም ዘር እኩል ነው ብዬ የማምን የከረፉ የዘር ፖለቲከኞችን በፍጹም የምጸየፍ ነኝ ለዛች ሀገር ሰላማዊ የተረጋጋ ለእድገቷ ጠዋትና ማታ የሚለፋ እግዚአብሔር መፍራት በአፍ ሳይሆን በተግባር የሚያሳይ መንግስት እንዲፈጠር እፈልጋለሁ እኔ ሰው በዘሩ ሳይሆን በእውቀቱና በችሎታው ወደስልጣን እንዲመጣ እፈልጋለሁ
Thank you Dr Abiy Egziabher abizito yibarkachihu
የእውነት አምላክ ይረዳሀል!! በርታልን መሪያችን!!
መቼ፡የመረጥሽው?
በደርግና፡በወያኔም፡ጊዜ፡ትይዩ፡ነበር።
Dr.abey Ahmed we love u and we have special respect for you. God's your help and protect. Amen.
ቢገባን እንደው
የኔ መሪና ውድ ቤተሰቦቹ አላህ ረዠም እድሜ ይስጣችሁ የኔ ማር ሚሊዮን አደገ ማሻአላህ የሀገርህን ትንሳኤም በቅርብ ያድርልህ ጠላቶችህ እንደቅጠል እግርህ ስር ይውደቁ ኮረናውን ተጠንቀቅ እባክህ ታስፈልገናለህ
አብቹ እመብርሃን ትባርክህ
የህሊና ዕረፍትን የሚሰጥ ታላቅ ዝግጅት
ተባረኩ ቀዳማይ ቤተሰብ
አሜን አሜን አሜን እድሜና ጤና ይስጥወት ከነቤተሰቦችዎት ሺ አመት ይንገሱ
እግዚአብሔር አምላክ እባክህ ይህን ሰዉ እርዳዉ
መልካም ሰው ምድራችን ኢትዮጵያ ትሸከም ጌታ እግዚአብሔር ይርዳክ አቅም ይሁንልክ የእውነት ታሸንፋለች
መልካም ሰው ፈጣሬ የልብእን መሻት ይፈፅምልክ ጠላቶችህ ከእግር በታች ያርግል አብዬ የኛ ምርጥ መሪ የዋህ ደግ ውድድድድ በማያልቀው
ትክክል ነው 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝️☝️☝️☝️🇪🇹❤️🇪🇷☝️☝️☝️☝️😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👍👍👍👍👍
በጣም አስለቀሰኝ የሚያደርገው ነገር ሁሉ በጎና ደስ የሚያሰኝ ለሌሎች የደስታ ምክንያት መሆን ክብር ነው በእውነት ረጅም እድሜና ጤና ይስጠው ይኑርልን።
እግዚአብሔር ሰላማችንን ይመልስልን 🕊❣️✝️🕊☪️❣️🕊መሪያችንን ከክፉዎች ይጠብቅልን ሚሊዮን አብይ ፈጣሪ ያሳድግህ ዳግማዊ አብይ ትሆናለህ ❣️🕊
የእግ/ር ሰላምና ጤና ይብዛሎት!! እንኳን ለተሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ። ቋንቋ በማስተማር እየተጋሁ ነዉ። Atwima Tube ላይ ቤተሰብ በመሆን ደግፉኝ..
@@Atwima አሜን እሺ መጣሁ
ይሄ እኮ ነው አለምን ያስደመመው የኢትዮጵያን ጠላቶች ያሳበደው :: በህይወት ዘመኔ ይሄን ባህላዊ ኢትዮጵያዊ መሪ ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን:: አብያችን እግዚአብሔር ከክፉዎች ይጠብቅህ እመብርሀን ከእቅፏ አታውርድህ :: ኢትዮጵያን ለማንሳት ደፋ ቀና ስትል ይሄ የሚያበሳጫቸው ነቀርሶች አሁንም ሀያሉ እግዚአብሔር ከስራቸው ያድርቃቸው ::
ፈጠር እድሜ ጤና ሰላም ፍቅር ያድላቹ ። ላሐገራችን ሰላምን ፍቅርን ያድላን መልካም በዓል።
God bless you and your family 🙏 we love you 💖
አቢቹ እንወድሀለን ከጎንህ ነን
መሪዬ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቀዳማዊ ዝናሽ ረጅም እድሜ ጤና ሰላም ይስጣችሁ ውድድድ🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤
በጣም አስለቀሰኝ የሚያደርገው ነገር ሁሉ በጎና ደስ የሚያሰኝ ለሌሎች የደስታ ምክንያት መሆን ክብር ነው በእውነት ረጅም እድሜና ጤና ይስጠው ይኑርልን።
ልልህም
This baby is like he is father very nice father God bless you and your family God bless all Ethiopian peoples.
የእግ/ር ሰላምና ጤና ይብዛሎት!! እንኳን ለተሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ። ቋንቋ በማስተማር እየተጋሁ ነዉ። Atwima Tube ላይ ቤተሰብ በመሆን ደግፉኝ..
ተባረኩ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ። እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ።
PM D abicho hulem fetari yibarkik ❤🇪🇹
እናመሰግናለን አብቹ።
God bless you Dr abey Ahmed and his family. Dr.abey Ahmed gifted from God for Ethiopia and Ethiopians. Love and peace for all Ethiopians cost to cost for all. Amen.
.በእዉነት እግዚአብሔር ይበሪክ እድሜና ጤና ይሰጥ ምርጥ መረችን ኑርልን 🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ.ለዘላላም.ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤
የኔ መሪ አብቹኮ ኑርልኝ 🇪🇹🇪🇹❤❤❤
ምድራችንን አላህ ይፈውስልን። በምህረት በፍቅር ተሳስበን እንድንኖር አምላክ ይርዳን።
መልካም በአል ለሁላችን።
I love you Abyie!!
አንድ የሀገር መሪ የተረሱት አሰታውሶ ወገኖቼ ብሎ ራርቶ አክብሮ የትንሣኤን በአል ምክንያት በማድረግ በቤተ መንግሰት ውሰጥ ግብዣ በማድረጋቸው እጅግ ደሰ ብሎኛል ከልብ አመሠግናለሁ የተዘጋጀው የግብዣ ሰነሥርአት ልነማርበት መልካም ነገር ለመሰራት የምንከተልበት ትምህር ሰጪ ነው።
የእግ/ር ሰላምና ጤና ይብዛሎት!! እንኳን ለተሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ። ቋንቋ በማስተማር እየተጋሁ ነዉ። Atwima Tube ላይ ቤተሰብ በመሆን ደግፉኝ..
አቦ እ /ር ይባርካችሁ፡፡ ፀጋውን ያብዛላችሁ።
የእኔና የቤቴ ምርጫ እርስዎ ለቀጣይ 5 ዓመት ጠ/ሚ እንዲሆኑልን ነው።
አቢቹ ምንም ፈተናው ብበዛብህም አይዞህ የኣባቶች የ እናቶች የምስኪኖች ፀሎት ያሻግርሃል በርታ እኛም ወጣቶች ከጎንህ ነን
ክክክክክክ ወረኛ ኣቃጣሪ ስግብግብ
@@ሎሞራያጓልትግራይ ምን ስድብ ነው ምርቃት😁
የኔ አባት እድሜ ከጤናጋ ይስጦት 💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏የኔ ጀግኖች አባቶቻችን👍👍👍💪💪💪💪
ውድ ጠቅላይ ሚኒስተራችን ዶክተር ኣቢይ እንወድሃለን
አብቹ ፍቅር❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ዶ/ር አብዬ እውነተኛ የኢትዮጵያ መሪ እግዚባሔር የአንተን መሪነት እንደፈቀደ የምናውቅበት የአሁንን የረዴኤት ዝናብ መመልከት እንችላለን፣ አብይዬ ልጄ መሪዬ የድንግል ልጅ ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ከመላው ቤተሰቦችህ ጋር ይጠብቅህ ፡፡ ለምታደርገው ነገሮችሁ ሁሉ ከልቤ አመሰግናለሁ ከኢትዮጵ እናቶችህ አንዶ ነኝ፡፡
What are they going to say now those gossipers who only know to talk? Well done PM , leave those gossipers and haters who ll not prosper in their life! Let God bless you. 🥰❤️❤️
የእግ/ር ሰላምና ጤና ይብዛሎት!! እንኳን ለተሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ። ቋንቋ በማስተማር እየተጋሁ ነዉ። Atwima Tube ላይ ቤተሰብ በመሆን ደግፉኝ..
jil
የሠማይ አምላክ ዘመንህን ትዳርህን ልጆችህን የአተ የሆነ ሁሉ ይባርክ
በጣም አስለቀሰኝ የሚያደርገው ነገር ሁሉ በጎና ደስ የሚያሰኝ ለሌሎች የደስታ ምክንያት መሆን ክብር ነው በእውነት ረጅም እድሜና ጤና ይስጠው ይኑርልን።
አይዞክ እግዚአህቤር ይጠብቅክ
Amennnn
ማሻአላ ጠቅላይ ሚንስትር አላህ ይጨምርልህ እማሻአ አት ተሆናለህ መሪችን
አቡቾ አንደኛ እናመሰግናለን
ዶክተር አብይ አህመድ አሏህ ይጠብቅህ ሀገራችንንም አሏህ ሰላም ያድርግልን
Am proud of Abichu.
In my 50 years I have never seen leader like Dr Abiy.
👍👍👍👏👏አብቹ
በጣም አስለቀሰኝ የሚያደርገው ነገር ሁሉ በጎና ደስ የሚያሰኝ ለሌሎች የደስታ ምክንያት መሆን ክብር ነው በእውነት ረጅም እድሜና ጤና ይስጠው ይኑርልን።
Never seen in our Country I appreciate him & First Lady Zenash 👍🏽💖💝♥️
እግዚአብሔር የሰጠን መሪ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን።
Yemimotew hezb yeabey sera adelem enda?
አቡቹ እና ቤተስቡ እናመሰግናቸዋለን! በርታ
የእግ/ር ሰላምና ጤና ይብዛሎት!! እንኳን ለተሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ። ቋንቋ በማስተማር እየተጋሁ ነዉ። Atwima Tube ላይ ቤተሰብ በመሆን ደግፉኝ..
አብይዬ እስክቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቅልንንን
የእግ/ር ሰላምና ጤና ይብዛሎት!! እንኳን ለተሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ። ቋንቋ በማስተማር እየተጋሁ ነዉ። Atwima Tube ላይ ቤተሰብ በመሆን ደግፉኝ..
በእድሜና በጤና ልዑል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ አብያችን።
የእግ/ር ሰላምና ጤና ይብዛሎት!! እንኳን ለተሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ። ቋንቋ በማስተማር እየተጋሁ ነዉ። Atwima Tube ላይ ቤተሰብ በመሆን ደግፉኝ..
ተባረኩ
ያባቴውድ ስጦታዎች ዘመናችሁ ይባረክ የናንተየሆነው ሁሉ በክርስቶስ ደም ይሸፈን ቅንነት እንዴትደስይላል አሁንም ቅንነትንና እርህራሄን ባገሬ ኢትዮጵያላይ ያብዛልን እወዳችሁአለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
Masheallah Allah yetbekek Allah yagezek
Lorrete Colonel Dr PM Abiy Ahmed is my Leader.💚💛❤️💡💡🇪🇹
ወላሂ ይህ ሽማግሌ እደት ደስ እዳለኝ ብናረጅም አለኮ ገና ነህ አባቴ ጤና ይስጥህ አብይ አህመድ የኔ ምርጥ ሰው ጀግናየ
Abeyachen ye etiopiawe Muse 🙏🙏🙏🙏 egziabeher amelak bereketun yebezalegni 🙏🙏🙏
Lord please🙏🙏🙏 protect our hero Dr. Abiy❤️ Ethiopia need him he is amazing commander and chief we love you ❤️🇪🇹💯
ድንቅ ነው!
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐😍😍😍😍😍😍😍❤❤ውይይይይይይይይይይይይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Dr Abiy is honest & Hard worker
We are lucky as Ethiopians to have this
PM minster
ሰላም ፍቅር ይሰጠን ያረብ🇪🇹🇪🇹👍
Enkon Adresahu, des yelale!! God bless you all!!
ጠ/ሚ እኳን አደረሳቹ ንጉስ ሆይ ሺ አመት ንገስ
yene astawash edme yesteh
እግዚያብሄር ከነመላው ቤተሰቦችህን ይጠብቅልን አብቹ መሪዬ💚💛❤🙏 ይህንንም ጥሩ ብሩክ ስራህን የሚቃወሙ አሉና እግዚያብሄር የተሰወረ ልባቸውን ያብራላቸው🙏💡💡💡💡
LONG LIVE DR ABYI GOD CHOSEN LEADER OF ETHIOPIA
One United ethiopia brothers and sisters living together in peace, justice and prosperity
Ethiopia 💥 TFRES
Abiy & isayas - - - >ICC
Peace ❤️💋
@@JonnyBGood-vc4cr lemun?
@@JonnyBGood-vc4cr I say 🖕🖕👹👹👹😧😧. 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪👌
የእግ/ር ሰላምና ጤና ይብዛሎት!! እንኳን ለተሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ። ቋንቋ በማስተማር እየተጋሁ ነዉ። Atwima Tube ላይ ቤተሰብ በመሆን ደግፉኝ..
King David you are blessed!!
The Ambassador from God!!!
አብቹ ምርጥ ሰው!
Abichuye jabadhuu waqqinni harkaa siirraa qabatuu nuufi jabadhuu⛪🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤
God is with you all the time,Berta my prime Minister Dr Abiy!!
እግዚያብሔር ይጠብቅህ መሪያችን እንኳን አደረሰህ አደረሰን
ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ / ር አብይ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ እንወድሀለን መንገድህ የቀና ይሁን
Thank you so much!!! That’s very very very nice of you. God bless you over and over again!!! What can I say
እግዚአብሔር ይባርካችሁ። እስከዛሬ ያላየነው ነው።
ውድ ወንድሜ ጠቅላይ ሚኒስተር ዶክተር ዓብይ አህመድ በስራህ ፣ በህይወትህ ፣ ሁሉ፣ ትንሳሄ ይሁን! … እንኳን ለጌታችን እና ለመዳኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ የትንሳሄ በዓል ከነ መላው ቤተሰቦችህ በሰላም አደረሠህ!... መልካም በዓል፡፡
Wowowowo tabarakuu 📖📖📖📖📖📚📚📚👏👏👏❤❤❤❤❤
መልካም በዓል
Amen Amen Amen
በየክፍለሀገሩ ያሉም ባለስልጠጣናት እንደ ጠቅላይ ቢሰሩ መልካምነው
❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
Egzyabher ke ante gar yehun 🙏🙏🙏 Abyacin ❤
የአኔ ልእዩ 😍😍😍
አብይዋ አሏህ ይጠብቅህ. በክፉ የሚያይህ. አሏህ በላ ያውርድበት አይኑ ይደፈን አብይዋ መልካም ሰው በዝች ምድር ፈተናው ይበዛል. አሏህ ከጎንህ ይውንልህ ጀግናችን. የኛ የኛ ንጉስ አሁን ንገስልን ጥላትህ. እርር ድብን ይበል አብይዋ ጤና እድሜ ይስጥክ ጀግናችን
ክፉ አይንካ ዶክተር አብይ
Amen
ክቡር ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድና ቀዳማዊት ዝናሽ ታያቸው እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሳቹ ከመላው ቤተሰቦቻቹጋር
God bless you our prime minister Dr Abyei and his family peace love to Ethiopia God bless our military God bless all
Ye tebarke yehun dokter abiy kedamawit keberte zenashi betam enamesghnaln melkam behal le hulacihum yehun😍🤩😘
ጠላቶቻችን ይሄንን ነው የማይወዱት። ሰላም እና ፍቅር ካለ እድገት እና የራሳችንን ደካሞች መሸከም የምናው ሕዝቦች ነን። አለበለዚያ የተፈለገው ሁላችንም ለማኞች የሌሎች ተመጽዋች ሆነን እንድንቀር ስለሆነ። ሁላችንም ምርጫ በምረጥ የተደገሰልንን ሴራ እናፍርስ። ንቁ! ንቁ! ንቁ!
ዶ/ር አቢይ እግዚአብሔር ዕድሜ ሰጥቶኝ የዚህ ሁሉ ልፋትህና ለኢትዮጵያ ሀገራችን ማንም መሪ አድርጎት የማያውቀውን ሥራህ በሙሉ እንደ ኖቤል ሽልማቱ ሁሉ እንደገናም በዓለም ደረጃ ዕውቅና ሲያግኝ ለማየት ያብቃኝ:: ዕውነት ለጊዜው ትከሣለች እንጂ አትሞትም:: ይህ ሁሉ ውርጅብኝ
የሚወርድብህ ከአምላክ በታች ኢትዮጵያን
ለመታደግና ትንሣኤዋን ለማምጣት ቁርጠኝነትህና አልበገር ባይነትህ የሀገራችንን የውጭም ሆነ የውስጥ ጠላቶች በእጅ....ጉ
ስጋት ውስጥ ስለከተታቸው መሆኑን እኛ ኢትዮጵያዊያን ወገኖችህ እናውቃለን ዝም አልን እንጂ ማንም ወናፍ😡 አፉን በከፈተ ቁጥር በሚያጯጩኸው ሚዲያ
የምንታለል አይደለንም:: የኢትዮጵያ አምላክ እግዚእብሔር አንተንና መላው ቤተሰብህን አብዝቶ ይባርክልን :: ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር::
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር አቢ መጥላት አይቻልም ምክንያቱም ደግ ብሩክ ፍቅር የሆነ መሪ ነው ተባረክ ዶክተር አቢ ከቤተሰብህ።
GOD BLESS OUR PRIMER ETHIOPIA DR. ABBY!)) HE IS LOVED PEOPLE & ETHIOPIAN LAND!))
Lied.
You were Junta supporter.
Now, you are here again.
Thanks Prim
ሡበሀን አላህ
አልሀምዱሊላህ
ላኢላሀኢለላህ
አላሁ አክበር
🌹🌼🌹🌼🌹🌼
በጣም ደስ ይላል።
አብያችን፣አላህ፣ከክፉ፣ነገር፣ሁሉ፣አላህ፣ይጠብቅህ
Thank you brothe Abiyi I love you to abiy
Antes endew egzaber ybarkeh Amen
ይህንን የመሰለ ማግታች
ያቋሽሻሉ አብየየ አላህ ይጠብቅህ አባቴ
TO ALL TRUE ETHIOPIAN PEOPLE WAKE UP AND SUPPORTER DR.ABIY ABIY HE IS GIFT FROM GOD TO SAVE ETHIOPIA AND EAST AFRICANS .GOD BLESS YOU MORE DR.ABIY AND HIS FAMILY ❤🇪🇹🇪🇷❤🙏🙏🙏
E/r yebarkachu yenwid meri❤melikam tnsai beali