አይዞህ ከሀዘን መውጣት አለብህ እንጂ ቁጭ ብለህ ሀዘንን ማባበል የለብህም ጠላት እና ምቀኛ የአንተን መፅናናት እይወድም , አንተ ግን በርትተህ አባትህን proud አድርግ you deserve to be happy, but don't put yourself in a bad place
Japi semetehen ene eredahalew ene endante ehetem ,wendemem,enatem,yeleghm abate becha neber yalegh esun saxa beqa gera new yegebagh b zimedere lay bechayen new yeqerewet ayezoh fexari kante gare yehn❤
ይሄ ልጅ ብዙ አዘን አለበት ያለእናት ያለአባት እህት ወንድም የለውም ተውት ይኑርበት አይዞን ጃፒ
ትክክል ማንም ቢያዝን ከልጁ እና ከእናቱ እይበልጥም
Yes😢❤❤❤
ወንድሜ ሀዘን ይበላል ከአባትህ መማር አለብህ እሱ ሀዘኑ ነዉ የበላዉ ህይወት ይቀጥላል
በጣም😢😢😢😢 የኔ ጌታ አይጣል ነው
ማሪያምን ጥሬ ስጋዉን በጫጨቁት ሌላ ወሬ ጠፋባቸዉ መሠለኝ 😭😭😭
Wow ሰይፉ በጣም ክብር ይገባሃል.. ጥሩ ጉዋደኛ ነህ:: ጃፕዬ አይዞን የሰይፉ ምክር በተግባር አውላቸው::
ጃፒ ምክር የምትሰማ ከሆነ እና ኮመንት አያለው ብለሃል ሰይፉ የስጠህን ምክር በተግባር ላይ አውል
አንድ ሰው የሚወደው ሰው ሲያጣ መዝናኛ ቦታ ተገኘ ለበሰ ዘነጠ ሳቀ ተጫወተ ማለት ሀዘኑን እረሳ ማለት አይደለም!!! የዘላለም ሀዘን ነው እባካችሁ ይህን ልጅ እንረዳው የአሰፊቲም አደራ አለብን ! እግዚአብሔር ይርዳህ ጃፒዬ እንወድሃለን አይዞን❤የሰይፉ ምክር ተመችቶኛል ተጠቀምበት
Exactly
ጃፒዬ የኔ ውድ አንተ የሁላችንም ልጅ ነህ፣ እንዳንተ
ስለአባትህ ሊያዝን ማንም አይችልም። አጉል ያዘኑ መስለው፣ለውድ ወንድማችን አስፊቲን ቢወዱት አንተን እንዲህ
አያደርጉም ነበር። ያልሰለጠኑ ናቸው ንቀህ ዝጋቸው። ደግሞስ ምን አገባቸው? እኛ እንወድሃለን የአስፊቲ ምትክ ነህ። ያንተን ያህል ማንም አያዝንም። ብዙ ስላንተ የምናስብ፣ የምንጸልይ ሰዎች አለን አይዞህ፣ ሁሌም ከጎንህ ነን እናግዝሃለን አብረን ነን። አንተ የአባትህ ኮፒ ነህ ደግ ነህ፣ ትሁት ነህ። ክፋት የተሞሉ ሰዎች ናቸው መቼም መልካም አይስቡም። አይዞህ አንተ ውብና አስተዋይ ወጣት ነህ። በርታ ብቻህን አይደለህም። ጃፒዬ እንወድሀለን።❤❤❤
Bexam
እኛ ሀገር አብዛኛው ሙዚቃን ለመዝናኛ ስለሆነ የሚጠቀመው ሐዘን ጭንቀት ያለበት ሰው በሙዚቃ ውስጥ የሚደበቅ እንዳለ የሚረዳ ሰው ጥቂት ስለሆነ ነው የፈረዱበት ከባህልም አንፃር እሱ ደሞ ካደገበት ሀገር አንግልም አይተን ክፉ ቃል ተናግሮ ልጁን ልቡን ከመስበር ብንቆጠብ ጥሩ ነበር ብቻ ከእኛ ከሱ በላይ ልናዝን አንችልም ለአባቱና ጥንካሬን ያድለው ነው።❤አስፊቲ ነብስ ይማር😢
ምን ቢዝናና ምን ቢጫወት ሃዘን መቼም ከልብ አይወጣም የሞተበት ያቀዋል ተውት ይኑረበት😢😢😢😢አይዛህ ጠንካራ ሁሉ
አባቱ እንጂ ልጁ ታዋቂ አይደለም። የማይሆን ቦታ አለመገኘትና በራሱ ተፍ ተፍ ማለት አለበት። ሰይፉ አልባሌ ቦታ አትገኝ ያልከው መልካም ምክር ነው ተባረክ።
የሳቅ ሁሉ ድስተኛ አይድለም እኮ ሀዘኑን በዉስጡ የማረግ ስዉ በጣም የሚጎዳዉ ጃፒ እንድሀለን አስፊይ ሁልጊዜም በልባችን ትኖራለህ😢😢😢❤
ጃፒዬ በጣም ጠንካራ ልጅ ነህ እነኝህ ሞራል የሌላቸው የሸቃጮች ወሬ አትስማ ሀዝንህ ያንተ የውስጥህ ስለሆነ በምንም ታምር በታአትስጣቸው በርታ አስታመሀል የሚቆጭህ ነገርአይኑር ❤❤❤
አይዞህ ወንድሜ ህመምህን አንተና እግዚአብሔር ብቻ ነው የምያውቀው😢
የአስፋው አደራ አለብን እባካችሁ አንዳንድ ስወች ልጁን አታስከፉት እባካችሁ አስፈወን ከወደዳችሁት ለሱ ስትሉ ልጁን አታስቸግሩት አብሽረ ጃቢዬ እንወድሀለን
የእኛ ሰው ከባድ ነው እሱ እኮ ነው አባቱ ያጣው ምናለ ቢተውት እንኳን ተፅናናህ አይዞህ ጃፒ በርትተህ ያባትህ መልካም ስም አስቀጥል እግዚአብሔር ይጠብቅህ
በእግዚአብሔር በማርያም ተውት ይኑርበት አስታሟል ቀብሯል ምን አድርግ ነው የሚሉት ልቦና ይስጣችው አይዞክ ጃፒዬ ❤😊
አንተ አደለም እኔ ራሱ በአሰፋው ሞት በጣም ነው የከፋኝ ጃፒዬ እግዚአብሔር ጽናቱ ይሰጥህ😢
ወላሂ እኔም በጣም የከፋኝ 😢😢😢😢😢😢
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
አይዞህ የእኔ አንበሳ ስሜት አይስጥህ ስው ካልደረስበት አይገባውም አንተ የልጅ አዋቂ ነህ❤❤❤በርታ
ብቻ ጃቢ እባክህን በርትተህ ያባትህን ሰም አሰጠራ ጠክረህ ሰዉ ብዙ ይላል😢😢😢💔💔💔 ሰይፍ ደግሞ አደራ እባክህ ልጁን ከጎኑ ሁንለት 😢😢😢
ጃፒ የሀበሻ ኮሚኒቴ እጅግ በጣም ከባድ ነው እባክህን ራስህን አዳምጥ ተዋቸው ጌታ ይርዳህ አይዞህ ለልጅህ ኑርላት ስው ምንም ብትሆን ሀበሻ ከስው ላይ አይወርድም አይዞህ
እኔ ምለዉ ስዉች ግን ምን ሁናችሆል ከጃፒ በላይ የተጎዳ የለም ሁሉን ነገሩን ነዉጣ እራሡን ያፀናናበት ከራሡ ዉረዱ ጃፒ ከሌላዉ የተለየ ምንም አላረገም ያባቱን ቃል ያክብራበት❤❤❤
እናትና አባት ሀዘን ያየ ነው የሚያውቀው ወንድም ጃፒ እኔ አተን ሳይ እራሴን ነው የማየው እኔ እናቴን አስታውሳለው እኔም አንድ ነኝ እዳተ እናቴም አባቴም እህቴም ሁሉ ነገሬ ናት እዳተው የኔም እናት ጥቁር እንዳትለብሽ ብላኛለች እና ጃፒ ተዋቸው ያንተ የዘላለም ነው የሆነ ነገር ይጎልሀል እና እግዛብሄር ያፅናህ ሰው ከአርባ በሀላ ብቻህን ስትሆን ሀዘን ይብሳል አተ እድለኛ ነህ አስታመሀል እኔ በሰው ሀገር ነው ሳላያት ያጣሀት እና አትውጣ ነው የምልህ አተ ጥሩ ልብ አለህ ሰው አትመን አትውጣ በተረፈ ለኔ ሁለት ሀዘን ነው አስፉውን በጣም ነው የምወደው ነብሱን ይማረው ሰው አትመን እንውጣ ብለው ይቀርፁሀል
ጃፒዬ አስፊቲ አልፎ እኔ አንተ የሆነ ነገር ትሆናለህ ብዬ በጣም ስፀልይ ነበር ከሰዎች ጋር መጫወት ጥሩ ነዉ ደስ ይላል ሀዘን የዘላለም ነዉ ግን እራስህን ጠብቅ በርታልኝ
ተመስገን ቀና ፡ ቀና ፡ ኮመንት ፡ማየት ፡ ደስ ፡ ይላል ፡ ወንድሜ ፡ እግዚያብሄር ፡ ይጠብቅህ
ተባረክ🙏🏽we Love you ❤️
ጃፒዬ አይዞኝ!!!!!!ዩቱበሮች ለገንዘባቸው ነው😭😭😭😭😭😭be strong አስፍሽ የሁላችን ነው አንተም በርታ ጠንክር!!!!!የኛ ሠው ከራስ ላይ አይወርድም!!!!
ኣንድ ኣንድ ሰው ተስፋ ለማስቆረጥ ይሯራጣል የኣባቱን ሓዘን ከማንም በላይ ለሱ ከፍቶታል ኣይዞህ ወንድሜ ቻቢን 🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍👍🙏🙏
ወንድሜ ልጄ አንተ በተፈጥሮ መንፈስ ጠንካራ ልጅ ነህ ሐዘኑ ላንተ የዘላለም ነው ለሌላው ስው በእውነት የሳምንታት ነው በርታ ህይወት ይቀጥላል ማንም ስው ከሞተ ጋር አይሞትም ሁላችን ተራ አለንና ከእግዛብሔር ፍቃድ ጋር አባትህ በህይወት በነበረበት ወቅት በዚህ ምድር ላይ እሚያስደስተው ነገር ሁሉ ለአንተ ለአንድ ልጁ እንዲሆን ይመኛልና ልጄ እግዛብሔርን በመፍራት እራስህን ጠብቀህ በሙሉ ደስታ ከልጅህና ከመላው ቤተስብህ ጋር ኑርልኝ::
Yemigermew ke liju yebelete yetegoda man honena new yihe Hulu wirjibign
ምንም ቢያረግ ለማውራት ስበብ አያጡም ።አስፋውም ቢሆን ተጨናንቆ እንዲቀመጥ አይፈልግም ።ጃፒ አላማህን ቀጥል ወደፊት እይ ።ሁሉም ሀዘኑን የሚወጣበት መንገድ ይለያያል ፣የሳቀ ሁሉ ደስትኛ አይደለም ።ሰይፉ ምክርህ በጣም ደስ ይላል
አባቱን የሚወድ ስሜቱን ያውቀዋል አይዞህ ወንድሜ እኔመ አባቴን በጣም እወደዋለሁ በስደት ነው ያለሁት በሰላም እንዲያገናኘን እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ አባቴ ሁለ ነገሬ ነው ብዙ መስዋዕትነት ከፍሎልኛል😢
አይዞህ ከሀዘን መውጣት አለብህ እንጂ ቁጭ ብለህ ሀዘንን ማባበል የለብህም ጠላት እና ምቀኛ የአንተን መፅናናት እይወድም , አንተ ግን በርትተህ አባትህን proud አድርግ you deserve to be happy, but don't put yourself in a bad place
እባክህ ጃፒ በጥቂት ክፉ ሰዎች አይሰማህ, ካንተ በላይ ማንም ሊያዝን አይችልም በርታ እግዚአብሔር ያፅናህ. እኛ ባንተ ውስጥ አስፋውን ነው የምናየው እንወድሀለን. ክፉዎች እኮ ያልሞተ ሰው ሞተ ብለው ስለሚሉ ጆሮህን አትስጥ .
ጃቢዬ አይዞህ በሀዘን ላይ እንደዚህ የሚረብሹ ነገሮች በጣም ይጎዳል፡፡ ከአንተ በላይ የተጎዳ የለም ሰው ከሰው እራስ አይወርድም እና ቦታ አትስጣቸው፡፡ እራስህን አትጉዳ፡፡ የአስፋውን ነፍስ ይማር፡፡
ጃፒ አይዞን የኛ ሰው ይከብዳል አትጨናነቅ እራስክን ጠብቅ አንተ አስተዋይ ነክ እራስክን ጠብቅ ህይወት ይቀጥላል
የኔ ውድ ወንድሜ ጃፒ ❤ በጣም ኣከብርህ ሃለው። እኔ ኤርትራዊት ነኝ ኣስፊቲ በጣም በጣም እወደው ነበር በጣም ነው ያዘንኩት ነፍሱን ይማረው ።እኔ በልጅነቴ ነው ወላጆቸ ያጣሁት ፡ኣላውቃቸውም ግን ሃዘኔና ናፍቆቴን ከውስጤ ኣልወጣኣለኝ ኣንተደሞ ይዋህ ኣባት ኣጥተህ ምን እንደሚሰማህ ኣውቀዋለው ጌታ ጽናቱ ይስጥህ ጠንክር ወንድሜ። ሰው በተናገረው ቋጥር ኣትዘን የሚበላው እንጂ የሚናገረው ኣያጣም ። ካንተ በላ ያዘነለትና የተጎዳ የለም ፡በማዘን ኣይመለስም፡ ጌታ በስራው ኣይሳሳትም፡ ጃፒየ ጠንክረህ ጌታን ኣመስግነህ የኣባትህ ኣደራ ይዘህ ወደፊት ብቻ፡ እጅግ ኣከብርህ ሃለው፡ካጠፋሁ በጣም ይቅርታ❤ ወንድም ሴፉ ላንተና ለባልደረቦችህ ትልቅ ክብር ኣለኝ፡ በተለይ ዮናስ ❤❤ ስለ ኣማርኛ ንግግሬ ካጠፋሁ በጣም ይቅርታ እጅግ ኣርጌ ኣመሰግናለሁ ከወዳጅ ኣስፋው መሸሻ።
ለምን እንደሚያስጨንቁት አይገባኝም ይሔ ልጅ ብዙ ጉዳት አለው ህመም ተሸክሟል የልቡን ህመም እሱና ፈጣሪ ያውቃሉ እንደፈለገ ይሁን ተዉት እስቲ ሐበሻ ወረኛ ነው ያልበላውን ነው የሚያከው ይልቅስ እንደ እከክ የተለደፈባቸውን ችግር ሰርተው ቢያራግፉት እራሳቸውን ቢለውጡ ከይቅርታ ጋር ጃፒዬ ወንድሜ አይዞህ ምንም ጥፋት የለብህም ሐበሻ ወረኛ ነው ኑሮውን አርፎ አይኖርም የማይመለከተውን ይፈተፍታል አይዞክ ወንድሜ ውዴ ህመምህ ይገባናል ማንም ምንም አባቱ አያመጣም ለማንም ትኩረት አትስጥ ጃፒዬ ውስጥህን ብቻ አድምጥ የሚያስደስትህን ብቻ አድርግ ሐበሻ ሰርቶ መብላት አይወድም አውርቶ አደር ህዝብ ነው ባህል ምናምን ብሎ ነገር አይሰራም ጃፒዬ በርታ አይዞህ ፈጣሪ ያብርታክ እሺ😍
የበሰለ ሰው አይደለም። አነጋገሩ ያስታውቃል። ቁጭ ብዬ ማዘን ግዴታ የለብኝም ይላል እንዴ?👺👹😈
አሳፋሪ ነው። ሰከን በል በሉት። ምን ይንጣጣል።
tekkl midre ashmuatach😏
እንዲህ ብዬ ኮሜት አርጌ ነበረ ምንአልባት አባቱ ቃል አስገብቶ ነው ብዬ ነበረ ስጀመር መፍቱ ነው የፈለገ ነገር የድርግ ታውት ባቃ ሀዘኑን በፈለገ መልክ ይወጣ ሀገሩን እንዲጣላ አታድረጉት አይዞህ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ😢
ጃፒዬ ካንተ በላይ የተጎዳም ሆነ ካንተ የበለጠ አስፋውን የሚወድ የለም ስለዚህ ብዙ አትጨናነቅ እራስህን ጠብቅ ❤
እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድሜ አንተ የጎደለብክ እያለ ሰው ምን አገባው በርታ የአስፍዬንም ነፍሱ በገነት ትረፍ
አሁንም የተጎዳህው አንተ ነህ አባቴ ይሄን ህዝብ ዝበለው ጃፒየ ፈጣሪ ያፅናህ ❤
ጃኚየ አይዞህ ሀዘን ከባድ ነዉ እኛ ኢትዮጵያን ያዙኝ ልቀቁኝ ካላልክ የአዘንክ አይመስላቸዉ እኔ አዉቀዋለሁ ቤተስቦቸን ባጣሁ በለቅሶ ግዜ ሳወራ እና ወሬ አዉርተዉ ስስቅ እቃ የጠፍም አልመስላት ይሉኛል አስመሳይ ነን አትጨነቅ ጠንካራና አስተዋይ መሆን አለብህ 🤗 🤗🤗🤗❤❤❤
የውስጥህንና ሂይወትህ የምታውቀው አንተ ብቻ ነህ ዝም በላቸው የሃገሬን ህዝብና ሃገሬን በጣም እወድ አለሁ በእንደዚህ አጋጣሚ የሚፈርደውና የሚፈርጀው ነገሩ በጣም ያናድደኛል ሂይወቴን ጠንቅቄ ስለማውቀው በማንም ሂይወት ገብቼ አልፈርድም ስለማንምም አላወራም ሂይወቴን እኖራለሁ በሰዎች ሂይወት ለማስፈልግበት ጉዳይ ብቻ እገባለው ከዛ በዘለለ አንድ ሰው ከእራሱ የበለጠ ስለ እራሱ የሚያቀው እራሱና አላህ ብቻ ነው ኢትዮጲያዊያን ተውውውው እንሰልጥን ጃፒዋ የምንወደው የአስፋው አደራ ነህና ባንጠቅምህም ከጎንህ ሆነን ማድረግ ያለብን ለማድረግ ባንችልም ለአንተ ግን ጥሩውን በመመኘትና አንተን በመልካም በማሰብ እወድሃለው አይዞህ በርታ ሂይወትን ጀግነህ በብስለትና በእርጋታ ለመኖር ሞክር አላህ ልብህን ይጠግንልህ ሁኔታው ቢለያይም ሁላችንም በሞት ተፈትነናልና እስካለህ የውስጥህን በውስጥህ አብሮህ ለዘላለም ስለሚኖር ሂይወትን በጥንካሬ ተጋፈጥ እንደ አባትህ መልካም ሆነህ ለመኖር በርታልን አይዞህ የምርም በርትተህ ተፅናንተህ ከሆነም ደስስስስ ብሎኛል ምክንያቱም መፅናናት ማለት ሁሌም አለመተከዝና አለማልቀስ አይደለም በሂይወት እስካለህ መቼም አይለቅም የሃዘን እሳቱ ከባድ ነው በሞት መፈተን የውስጥን በውስጥ ኢዞ መኖር ነው እንጂ መርሳትም ሆነ ያጣነው ሰው መተው አይደለም ሃዘን የተሸከመ ልብ መኖር ግድ ስለሆነ ይኖራል አለቀ አባቴ ከሞተ 4 አመቱ ለእኔ ሁሌም አዲስ ነው በልቤ አለ አንድም ቀን ሳያመኝ አልውልም ግን እየኖርኩ ነው የውስጤን በውስጤ ኢዤ የደረሰበት ያውቀዋል ኢትዮጲያዊያን አስፋውን የፈለገ ብንወድ ከልጁ አንቀርበውም ጃፒም ከአስፋው ሞት በዃላ የፈለገ ቢያደርግ ከአባቱ አንቀርበውም ባይሆን አደራ ነውና ባትጠቅሙት በየሚዲያው እየዘለዘላችሁ አታስጡት ቢያንስ ለአስፋው ስትሉ ዝም በሉ አስፋው ቢያያችሁ የምሩን ይከፋባችሁ ነበር አስፋውን ከወደዳችሁት ዝም በማለት ተባበሩት ስለ እራሱ እራሱ ያውቃል አስፋው በጣም ልጁን ይወድ ስለነበር እሱን በማጣቱ በጣም የሚሰበርና ለረዥም ጊዜ በከፋ ሃዘን የሚቆይ መስሎኝ ሰግቼ ነበር የውስጡን ባላይም ከላይ እንዲህ ስላየሁት ደስ ነው ያለኝ አንድ ፍሬ ልጅ ተሆኖ እናትም አባትም በወጣትነት ዘመን አጥቶ እንደመኖር የሚከብድ ነገር የለም የውስጥን ሆድ ይፍጀው።
ተ ዋ ቸ ው
የስው ልጅ ከሞተ እንደማይመለስ ይታወቃል ወጣ በል ተዋቸው
በለጋነት ወጣት ያውም የዘመኑ ወጣት በእዚህ አይነት የደግነትና ቁም ነገር ቦታ መገኘቱ ያስደንቃል ብሎም ያስመስግናል እንጂ ለምን ፈገግ አለ ብሎ ወጣቱን ማስቀየም አይገባም
እግዚአብሔር ያጽናህ ጃፒየ የዘላለም ቁስል ነው የሚወዱትን ማጣት እኔም አባየ ሙቶ አይቸዋለሁ ጭንቅ ሲለኝ እማረገው ይጠፍኛን ያው ከጭቀት እንድንወጣ የማናደርገው የለም ግን መልሶ ያው ነው በተለይ በምኝታ ላይ በጣም ልብ ያደማን ተውት ልጁን ህመሙን ይታመምበት እግዚኦ ሰው😢
ጃፒዬ ተዋቸው ለገንዘባቸው ነው አባትህን ያጣከው የትጎዳከው አንተ ነህ አይዞክ የኔ ቆንጆ ወሬኞች ናቸው
አይዞክ ጃቢ የኔጌታ እኔም እንዳተ ነኝ አባት እናት የለኝም ተዋቸው ያውሩ አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል አለቀ ጃፒ የህዝብ ልጁ ነው አደራ ሰጥተዋል አባቱ አይዞክ በርታ የኔ ጌታ አይዞክ አይዞክ እኔ የማይክ እንደአባትክ አስፊቲ ነው አለቀ❤❤❤
የውሰጡን መጎዳት ያየለት የለም እባቱን ያጣው እሱ ነው ለምን ግራ እንደምናጋባው እልገባኝም ጃፒ እግዚአብሔር ካንተ እይለይ😭😭😭😭
አይዞህ የኔ ጌታ እራስህን አጽናና ሀዘን የዘላለም ነው እግዚአብሔር ያጽናህ ሚገባህን አርገሀል እግዚአብሔር ብቻ ካንተ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤
ካተበላይ የሚጎዳ የለም ዋና ሰው በቁም ነው መርዳት ማክበር መታዘዝ አተና መልካሙ አባትክ ፍቅራቹን በተግባር ለህዝብ አሳይታቹዋል ደስ የምትሉ አባትና ልጄ ነበራቹ አስፊቲ እኮን ላተ በኞ ልብ እራሱ አይጠፋም የኞ ህዝብ ምልስራ ቢል የት በደረሰ ወሬና ሰው ማስጨነቅ በህይወቱላይ ለውጥ የሚያመጣ እየመሰለው ወሬውን ስራ መተዳደሪያ አርጎታል አተ አትረበሽ ያባትን ሀዘን ያጣ ያቀዋል ካተበላይ መቼስ ለሱ የሚያዝን የለም ስለዚ ንቀክ ተዋቸው ሌላ ወሬ እስኪያገኙ በርታ ጠካራ ሁን እግዚአብሔር ያስፊቲን ነፍስ ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፋት አሜን።
አይዞህ ጃፒ የኛ ሰው የሚያወራው አያጣም እንኳን አንተ ልጁ እኛ እንኳ በቲቪ መስኮት የምናየው ከልባችን አይጠፋም እጅግ በጣም አዝነናል ያንተ ሃዘን ለዘላለም ነው ለወሬኞች ቦታ አትስጥ መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ አይዞህ በርታ❤
አይዞኝ ወንድሜ የሚረዳ ይረዳካል 😢ጠንክር ለልጅህ ለአያትህ ስትል አምላክ ከፍፍፍ ያድርግህ ❤❤የኛ ሰው እንኳን ኢሄን አግኝቶና በጣም ተጨካክነናልኮ😢ንግግርም እንደ አባቴ አልችልም ብሏልና ተረዱት
እባካችሁ ለአስፋው ቅርብ የሆናችሁ ስወች ፡ጃፒን እንዴት ከባህሉ ጋር መኖር እንዳለበት እና የስው አፍ እንዳይገባ እርዱት እንጂ ከንደገና ሚዲያ ላይ ሌላ ችግር ፡፡ በቃ በውስጥ አባት ሁኑት አስፋው እንኳን ለልጁ ለሌላም አባት የሆነ ሰው ነው።ጃፒ እንተን ደስታ የሚስጥህን ነገር አድርግ።
ግን እንደ ማይጒዳህ ብቻ እርግጠኛ
ሁን እይዞን ኑርልን የአስፋው አይን ነህ
አንተ ወንድሜ።❤
ማርያምን እንዳንተ ዓይነትልጅ ከየትም አይገኝም ያኑሉ ጌዜ ማስታመም እራሱ በጣም አደንቅካለውእዬ አንዳንድ ብሶተኛ እዝብ ወሪ አወራ ብለ ምንም አትጨናነቅ አይዞክ
ጃፒዬ አይዞህ የኔ ልጅ የተጎዳህ አንተ ነህ አይዞህ መዝናናት ከአለብህ ራስህን ጠብቀህ ተዝናና አስፍዬንም ነብሱን ይማር።
እረ ልጁን ተዉት በማሪያም 😭😭😭😭ቆይ ምን ያርግ 💔💔💔💔
❤❤❤🎉🎉🎉በትክክል ሰው ወሬኛች ናቸው አንተ በርታ ፈጣሪ ይጠብቅችሁ
እኔም ያልኩት ነዉ ,ምነዉ ልጁን ቢተዉት 😭ኤጭ
Betam 😢😢😢
ሰላም ሰይፉ ከነክሩ ሲቀጥል ጃፒዬ እውነት በጣም ማደንቀው ልጁነው ሰው ብዙ ያወራል የሰውን ከተከተልህ መቼም ከሞጥፎ አስታዬት አትወጣም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ልጂህን እግዚአብሔር ያሳድግልህ በጣም ምትደነቅ ልጂነህ እንደህናት አስታማህ አልቅሰህ ቀብርሀል ያባትን ስሜት ደሞ እኔም እረዳለሁ ይከብዳል ብቻ እግዚአብሔር ያጽናህ ይጠብቅህ
ከጃፒ የበለጠ አዘንን አሉ አንዳንድ ደናቆርት። አቦ ለእንደዚህ ዓይነት ሰዎች ፊት አትስጥ የኔ ወንድም!! ኃዘንህን ታስታምም ወይስ የላሸቀ አስተሳሰብ ያለን ሰው ምላሽ ትሰጥ?! አረ የኔ ወንድም ለልጅህ ለሚስትህ ደግሞ ታስፈልጋለህ። እግዚአብሔር ያጽናናህ!❤Ethiopia loves you and we thank Assfaw ከእግዚአብሔር ቀጥሎ for brought you to this world, young man!
አይዞህ ጃፒዬ ሀዘንህ ያንተ ነው ሲቀጥል ማንም ካንተ በላይ አባትህን የሚወድ የለም ሲቀጥል ህይወት ይቀጥላል በህይወት እስካለህ አባትህ በልብህ ይኖራል ወረኞችን ተዋቸው አንተ በርታ ተጽናና አይዞህ ለወረኞች ቦታ አትስጠጥ
ጃፒየ ከጎንህ ነን እኮን አተ እኛም ሀዘኑ አልወጣልን ጃፒየ ጠክር አተ ስጠነክር ነወ የአባታችንን አደራ ምንወጣው ለኛ ስትል ጠክር ወድሜ
የኛ ሰዉ ሲያለቅስ ብቻ ነዉ ደስ የሚለዉ ጃፒዬ አይዞኝ አባትን ማጣት ምን ያክል ከባድ እደወነ መገመት አያቅትም አባ አይዞኝ ደሞ ለምታረጋቸዉ ነገሮች ጥንቃቂ አርግ በምትየድበት በሙሉ ሰዉ ባለጌ ወኖል ባባን ፀበል ተጠምቆ እዳይድን ያረገዉ ሰዉ የዉ በየየደበት እና ባየበት በሙሉ ቪዲዮ የቀረፁሁት ይህ ድርጊት ሊቆም ይገባል ለአባታችን ነፍስ ይማር አይዞኝ ወድም አለም🙏
ይህን ልጅ ተውት እህት የለውም ወድም የለውም ሚያጥናናው ተው እናጥናናው ጃፒ ሁሉም ይወደኛን ብለህ አታስብ የሰው ቅስም ሚሰብሩ ሰው የሚገሉ አሉ እነሱ ናቸው መፅፎ ሚፅፉ ለእነሱ እዳትሰበር ጠቅር አይዞህ የአንተ መፅናናት ለእኛ ለወዳጆችህ ደስታ ነው❤❤❤❤
ትክክል😢😢😢😢
EGZIABHER metsnanatun yisth.yene lij ayzoh Egziabher ke ante gar yhun 🙏🙏🙏
ቻፒዬ አይዞክ ካንተ በለይ የታመመና የተሰቃየ የለም ሁሌም ህመሙ አብሮክ ነው አይዞክ ።
አይዞህ የኔ ወንድም የመንደር ወሬኞች ናቸው ሰራ ፈት ናቸው ዩቲቨር ጡረተኞች ናቸው አንተ ዝም ብለህ የሱን መልካምነት ተከተል ጌታ ይርዳህ አበሻ ጉድፍ ለማውጣት ብቻ ነው የሚሯሯጠው በርታ ወደፊት ብቻ እይ ወደ ኋላ የሚጎትትህን ነገር ፈጽሞ አታስተናግድ ጆሮህንም አትስጣቸው ፈጣረ ይርዳህ እባካችሁ ከቻላችሁ እርዱት ወይ ዝም በሉ ዝምታም አዋቂነት ነው
አይዞክ ወንድሜ ፈጠሪ የባትክን ነፍስ ይማር 😢😢😢😢😢ፈጠሪ ጥንከረዉን ይስጥክ ሁላችንም አባታችን እናቴችን ቀብረናል እኔም እደተዉ ነኝ ወንድሜ ሁሉለቱን ቤተሰቤን አጥቸቸዋለዉ ሁሉም በልባዉስጥ ናቸዉ😢😢😢 ፈጠሪ ነፍስ ይማርልን
Japi semetehen ene eredahalew ene endante ehetem ,wendemem,enatem,yeleghm abate becha neber yalegh esun saxa beqa gera new yegebagh b zimedere lay bechayen new yeqerewet ayezoh fexari kante gare yehn❤
ጃፔዬ የኔ ቆንጆ አይዞክ አበሻ አሰቸጋሪ ፎጥር ነው የአሰፍቴ ሀዘን በተለይ መንገድ ሁኔታ አንተን አና አተን ብቻ የጎዳዉ አበሻ በቀኞ ሰቶ በግራዉ ጠረጴዛ የሜመታ ህዝብ ነው።።።።
ጀፒ ሀበሻ ብዙ ያወራል አንተ ጠንካራ ሁን እሽ ❤
አይዞህ ጃፒዬ ለወሬኞች ቦታ አትስጥ ምድረ ስራ ፈቶች አትስማቸው እርሳቸው አንተ ነህ የተጎዳኸው የደጉ የእስፋው ልጅ በርታ ከጎንህ ነን 🙏
አግዙት አግዙት ሰይፍ እባክህ😢😢😢😢
ጃፕዬ የሰውን ነገር ተወውአንተ ብቻ በርታ ሰው ሲባል የሰው ደስታ የሚያስቀናው ፍጡር ነው አንተ ብቻ እንዳባትህ መልካም ሰው ሆን እደሜና ጠና ይስጥህ ልጅህን ያሳድግልህ ስለሰው አትጨነቅ❤❤❤
ጃፒዬ አይዞህ አንዳንድ ስው ወሬ ይወዳል ማንንም አያገባውም ከዚህ በሀላ ህይወት ይቀጥላል ካንተ በላይ ያዘነ አይኖርም እራስህን ጠብቅ አትጨናነቅ በወሬ አትረበሽ የአባትህን ሌገሲ አስቀጥል አስፋውን በአንተ ውስጥ እናየዋለን አስፊቲ ነብሱ በገነት ትረፍ🙏🏾
አዘን ሚቀው ያቀዋል ላይ ስለታየ አደለም በቤታችን ወድሜ መተ የመጀመርያ ለቅሶ ነው በብዛት እዲነው ለወድሟ ምታለቅሰው ይሉ ነበር ብቻ አስቸጋሪ ነው እግዚአብሔር ያበርታክ ወድሚ ልብ የሚሰብር እጂ ሚጠግን የለም
ይሄ ልጅ እኮ ተዎዛግቧል ብዙ መከራ ነው የደረሰበት
ጭፈራ ነው መፍትሄ በፈጣሪ ቤት መፅናናት አያቻልም
@@mafivlogs5144ሀዘን፠ደርሶብሺ አያቅምዴ፠መሰለኝ የደረሰበት፠የሚያቀዉ የታዋቂ፠ሰዉ ሰትሆኝ፩ከባድ ነዉ ለምን ይከታተሉቷል ልጁን፠ ቢጨፍርም ባይጨፈርም፠አሰፊቲን፩አይመልሰም ገባሺ አይዴለም ጃቢ እኔ እንዴት እንዳዘኩኝ😢😢😢
@@mafivlogs5144አዘንና ጭንቀት ሲገጥምሽ ምትሆኚውንም አታውቂው እኔ እናቴን አጥቼ ያስጨፍረኝ ነበር ጭንቀቱ ምያፅናናኝ መስሎኝ አዘን በማንም አይድረስ😢
@@mafivlogs5144ምን አገባሽ ?የሞተው የሱ አባት? ኧረ ተዉዉዉዉዉዉ
አዎ ባለሙያ ቢያገኝ ከዚህ ስሜት የሚወጣ ይመስለኛል።
አይዞህ ወንድሜ የኢትዮጵያ ህዝብ የአስፋውን ማለፍ በጣም አዝናል ግን ከማናችንም በላይ ያጣከውም ያዘንከውም ከእንት በላይ የለም ስልዚህ እነዚህ ባለጌዎችን አትስማ ሂወት ይቀጥላል እራስህን ጠብቅ
አይዞህ አስፋው ላተ ብቻ አይደለም ለእኛም አባታችን ነው አስፌቲ ነፍስህ በሰላም ትረፍ
ጃፒ - አይዞህ በርታ ! ግን ደግሞ የሰይፉ ምክር የእኔም ምክር ነው ! የማይሆን ቦታ አትገኝ !
በአባትህም ሞት በር ዘግተህ ማቅ ለብሰህ በሐዘን ተቆራምደህ መቀመጥ አለብህ የሚል እምነት ባይኖረንም አንደ ብልህ ልጅ ከአባትህ ሞት ውስጥ ከቁዘማ ይልቅ ትምህርትን እንድታወጣ እመክርሃለሁ።
ብዙ ክብር እና ዝና ቢኖረን በብዙዎች ዘንድ መወደድን ብናተርፍ ፣ በህይወት እንቆይ ዘንድ የብዙዎች ፍላጎት ቢሆን ፣ እንዲሁም ፈውሳችን እንዲፈጥን የብዙዎች ርብርቦሽ ባይለየንም የምንሄድበት ዘመን ይለያይ እንደሆንእንጂ ማንም በሞት መወሰዱ አይቀሬ ነው ሆኖም ከሞት በኋላ ስላለው ህይወታችን ከወዲሁ ማሰብ ደግሞ ብልህነት ነው ። ከሞት ወዲህ ያለው ዕድሜ ቢበዛ ሰማንያ ነው ከሞት ወዲያ ያለው ግን የዘለዓለም !
ታዲያ ኢየሱስ ክርስቶስን ማመንና መከተል ለዘለዓለሙ ይበጃልና ፊትህ ወደዚያ ዞር ይበል ።
መፅናናትንም ከልብ እመኝልሃለሁ !
ወንድሜ ወላሂ ያአስፊቲ ሞት ሁለየዉም ነዉ ትዝ የሚለኝ እኔኳን አተ አኔም ልቤነዉ የተሰበረዉ የእናት ያአባት ሞት በዉስጣችን ነዉ የሚኖረዉ ወንድሚ ሀዘንን ያልቀመሰዉ ነዉ እድህ ያተን ልብ ለመስበር የሚሮጡት
ሀዘን ሁለየውም ነዉ የሚኖረዉ እኔም ያባት የኔት ሀዘን ስለማዉቀዉ ከዉስጣ ነዉ አይክፋህ ጀፒየ አላህ ይሱብርህ አስፊቱን አንረሳዉም😭😭😭😭😭
አይዞህ ጃፒ የሰዉ ወሬ አትስማ እነሱ ላይካቸዉ እና ኮሜንት ቀንሶባቸዉ ካተ በላይ የተጎዳ ዬለም ከሞተዉ ቤተሰቡ ጋር የሞተ ዬለም ፈጣር ባለህበት ቦታ ይጠብቅህ ❤❤❤ 😭😭😭 የአስፊቲንም ነብስ ይማር 😭😭😭😭
ሰይፍሻ መልካም ሠው ትልቅ ሰው ምከረው አልባሌ ቦታ እንዳይውል ጃፒ ሳይሆን ታዋቂ አስፊቲ ነው ታዋቂ አንተ መልካም ስትሆን አስፊቲ አልሞተም
የኛ ሀበሻ የራሱን ገመና ትቶ ሶለሰው አውዙቢላህ አብራኝ እየቨላች ልጄን አባት ያሳጣሽ አላህ ያቺን ልጅ አባት በሞት ይጣ ሁሉም ቤት ዮገባል ሀዘንም ደስታም እድሜና ጤናይስጠንጂ
አይዞህ አስፋውም ነፍስ ይማር😢😢😢
ጃቢዬ የእኔልጅ ሰው ብዙ ያውራ አንተ ከአምላክህ ጋር ብቻ አውራ የእኔ ልጅ ሁሉም የከንቱ ከንቱ ነው
ወላሂ የጃፒን ድምፅ ስሰማ ሁሌም ነው ማለቅሰው አይዞኝ አላህ ያፅናክ
ወላሂ እኔም 😢😢😢😢😢
መቼነውግን በሰውላይ መፍርድ ምናቆመው ጃፒ እውነት ብታዝን አስመሳይነህ ብዬነው የማምነው ለኔ ሀዘነህ በቂነው ስታስታምመው ሁሉን ተገፍጠሀል እንደሚለይህ ውስጥ ያውቃል ተስፍ መቁርጥም መድከምም አለ የእኛህዝብ ሲሞት አብሪልሞት ባይነው በቁም ሞትን እየተመኘልን ስንሞት ያስመስላል ለስው እይታ ፡፡ አስፉው ጥሩስራሰርቶ አልፏል በቃ ተገቢው ይሄነው ጃፒ በርታ አስመሳይ ባለመሆን እውነትም የአባትህ ልጅነህ አስፈው አይመለስም ህይወት ይቀጥላል አንት ሁለት ሀዘን የጎዳነህ ሀዘን ለአንተአዲስ አይደለም የእናት ሀዘን በልጅነት ይጎዳል
ይብቃህ ብርተህ ሳይህ ደስብሎኛል ለልጅህ ኑርላት ሁላችንም ሟችነን፡፡
አይዞህ የልብ ሀዘን ከባድ ነው አልቅሰህ ይውጣልህ😢😢😢😢 ፈጣሪ ነፍሱን ይማረው😢😢😢😢 አስፍቲ ሁሌም በልባችን ነክ😢😢😢😢😢😢😢😢
እኔ ጃፒን በጣም እረዳዋለሁ ..የ አባቴ ሀዘን እስካሁን ውስጤ ስላለ ዘለን ፈርጠን 10 አመት ጥቁር ቢለበስ ምነው አከረረች ይላል ቶሎ ጥቁር ልብስ ሲቀየር በድንጋጤ እንባ ሲደርቅ ምንም አልመሰላቸውም 😢ይላል ያልተነካው ሰው ነግ በእኔ እንበል እንክዋን መተኪያ የሌለው አባት ያሳደጉት እንስሳ ሲሞት ያሳዝናል. ልቦና ይስጠን
በአላህ ተዉት 😢😢😢ልጁን ጉዳቱን እሱ የሚያቀዉ💔💔💔💔
😢😢😢😢😢😢
የኔ ጌታ ማንም እንደፈለገ ይበል ላንተ ያለኸዉ አንተ ብቻ ነህ ተዋቸዉ ወሬ ፈላጊዋች ናቸዉ እግዚአብሔር ጽናቱን ላንተ ይስጥህ በርታ በርታልን የደጉ ልጅ ደግ ሁን
መፅናናቱን ይስጥህ ጃፒ የዚህ ዘመን ሠው አሥመሣይ ነው ባለየህ እለፈው ።
ጃፒ እግዚአብሔር ያፅናህ የልጅነት ግዴታህን ተወጥተሀል ለወረኛ ቦታ አትስጥ የተጎዳችሁት እናቱና አንተ ብቻ ከዚያም ወንድሞቹና ቤተሰብ ነው ስለዚህ ለዚህ ቦታና ጊዜ አትፍቀድለት ።
እረ ልጁን ተዉት በጌታ 😢😢😢😢እኔ እናቴን በቅርብ ነዉ ያጣዉት ሰዉ ከላይ ያለዉን ነዉ የሚያየዉ ስለዚህ ልጆን ተዉት በማርያም😢😢😢😢😢😢
አይዞህ ጃፒ እንርድሃለን እኔ ባለቤቴን በብሬን ካንሰር ካጣሁ almost 20 አመት ሊሆን ነው የ 19 አመት ሴት እና የ 14 አመት ወንድ ልጆች ነበሩ ልጆቻችን ታዲያ ሴት ልጄ ጥሩ መረዳት ስለነበራት የማስታመምም እድል ስለነበራት ነው መሰለኝ በቶሎ በረታች ወልዱ ልጃችን ግን በብዙ ብዙ ከባድ ነገር ውስጥ አለፈ አሁን ድረስ ይቸገራል ታዲያ የትኛው ነው የሚሻለው? ጃፒዬ አይዞህ ሃዘንን እልፍ ብለህ ጥለህ ካልሄድክ በራሱ ሃዘን ክፉ ነው ግዴታ መቆዘም የለብህም እኔ ልጄ እንዳንተ ቢጎብዝልኝ ብዬ ተመኘሁ ግን አንተም ባህል ያለህ ለህዝብ አደራ የተሰጠህ የትልቅ ሰው ልጅ ( አስፍቲ) ልጅ ነህና አጉል ቦታ ላይ አትታይ ለወሬኞቹም ዕድል አትስጣቸው በተረፈ ከዚህ በበለጠ በርታልን!
ኧረ አይደለም ወራት ለቀናት hospital ማስታመም ከባድ ነው... ለብቻው ብዙ አዝኗል ውስጡ ተጎድቷል ሊያውም እናቱንም አጥቶ....እውነት ከውስጡ ቢፅናና ምኞቴ ነው❤
እረ ተው ይኑርበት በአላህ አንዲ ብቻ እኮ ነው እኔደስ ብሎኛል ደስ ብሎት ሳየው እኔ ወላሂ ሳየው ያሳዝነኛል ተው ሙስሊሞቺ በአላህ ክርስቴኖቺም በግዛቤር ባፍቺን መልካም እናውራ ተው ተው ተው 🤐🤐🤐🤐🤐🤐
ጃፒዬ ካንተ በላይ የተጎዳ ሰው የለም ሰው ጥሩም ብትሰራ ማጥላላቱ አይቀርም አትስማቸው
ጃፒ የተጎዳክ አንተ ከአንተ በላይ ማንም አልተጎዳም ወደ ስራክ እንጅ ማንንም አትስማ በርታ
አይዞህ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥህ ካንተ በላይ የተጐዳ የለም
እግዛብሔር ያሰብከውን ሁሉ ይርዳህ
Be strong 💪💪
አይዞን እግዚአብሔር ያጽናህ እንኳን ላንተ ለእኛም ከባድ ነው የእኛ ሰው ምን አልክ አይባልም
የኔ ወድም አይዞህ ሰው ብዙ ነገር ይላል ወላሂ ሀዘን የደረሰበት ያዋል አስፊ የሁላችን አባት ነበር በፈጣሪ ስራ አንገባም አዳድ ሰዎች ሁሌም አዝነህ እዲያዩህ ነው የሚፈልጉ አይዞህ በርታ
አይዞህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ወንሜ 😢
ውድ ወንድሜ እግዚአብሔር በብርቱ ያፅናህ ዘመንህን ሁሉ ማቅ ለብሰህ አንገትህን ብትደፋ የእኛ ህዝብ ከባድ ነው . ያን ትተህ የራስህ ሂወት ላይ አተኩር . የሰው አይን እሳት ነው ወተህ ለምነህ ከምትችለው ከአቅምህ በላይ አስታመሀል . የአባት ሞት ከባድ ሀዘን ነው ከሀዘኖች ሁሉ የበለጠ ሀዘን ከአንተ በላይ ሀዘንህን ማንም አያዝንልህም, እግዚአብሔር በብርቱ ያፅናህ ማንም ምንም ቢል ሀዘንህን የምታውቀው አንተ ነህ እባክህ ወንድሜ እነዚህን የማይሆኑ አስተያየቶች ትኩረት አትስጥ. ተረብሸህ የማይፈታ ችግር ውስጥ እንዳትገባ. እግዚአብሔር አብሮህ ይሁን!
ውይ አበሻ እንደው የስንቱን ልብ ሰበራቹ ከሱ የበለጠ ያዘናቹ ትመስላላቹ ምድረ ተከሲሲ በጣም ሊወገድ እሚገባው መጥፎ ባዓል ይሄ ሰው ከሞተ በዋላ በቁም ያለ ሰው መሰበር አለበት ብሎ እሚያስብ መጥፎ ጎጂ ባህላችን ሊወገድ ይገባል አይዞክ 😢😢 አንተ አባትህን ነው ያጣህው ካንተ በላይ የተጎዳ የለም ኢትዮጵያን የሰውን ማማሰል ስለሚወድ ነው አትጨነቅ ለዚህ ድቄታም ህዝብ የፈለከውን አድርግ ኑሮህን ኑር እግዚአብሔር አስፊቲን ነብሱን ይማርልን😢😢❤
Ethiopian abash I hate abash
ጃፒ ሰውን አታዳምጥ እኔም እንዳንተ የካንሰር ህመምን በባለቤቴ አስተናግጃለሁ በዚሁ በአገር አሜሪካ የሚያቅ ያውቀዋል እንደዛ አስታሞ ሌት ተቀን ነፍስ ተጨንቃ ማየት ቀላል አይደለም ያለውን ሁኔታ ያየ ይፍረደው ለቅሶም አያስፈልግም ሁኔታውን ያየ ሃዘን ሁሌም ሐዘንነው ግን አብሮ አይሞትም ራስህን ከማስጨነቅ ወጣ ብለህ ራስህን ከጭንቀት አድን ጉዳቱ ብዙ ነው ጉዳቱንም በልጄ ደርስዋል የኛ ሰው ብዙ ችግር አለበት ሕይወት ይቀጥላል ባህላችን ችግር ነው መቼም የማይሻሻል ነው አንተ አይዞህ አትስማ እግዚአብሔር ያበርታህ 😂
አይዞህ ወንድሜ አበሻ የስው ቁስል መንካት እንጂ መዳኒት አይሰጥም 😢😢 መዳኒያለም ብርታት ይስጥህ
Thank you, Seifesha .
Japiye ayezoh Egziabeher tsenatun yabezaleh . Asfey hulem behulachinem leb west ale aneresawum wusha choh beleh lebehen endateseber eshi, endewum tenkara honeh asayachew yasebekew Hulu yesakaleh
YeSeifun advice wedejewalehu he is right. Keep it up.
የኔ ወንድም ጃፒዪ አይዞህ እግዚአብሔር ያበርታህ ብርታቱን ይስጥህ ዝም በላቸው የኛ ሰው የሚለው ስለማያጣ አትስማቸው አንተ ውስጥህ ነው የተጎዳው ጃፒዪ አይዞህ
የኔውድ አይዞሕ
እግዚአብሔር ያፅናህ ወድማችን።ህዝብማ ተምታችቶባቸው ነው ወድሜ
እግዚአብሔር እሚፈቅደው
1ነፍሱ ያልፍ
2እቤት ስወጣ
3ግባተ መሬት ስገባ። ብቻነው። ወድማችን እኝም በስደት ሀገር። አባታችነን አፅተናል
ተመስገን ብቻነው መልሱ በሁሉም ቤት ይገባል
ወድሜ። እግዚአብሔር አመስግነው
አባትህ። ያረፈው መልካም ስራ እየሰራ እድሜ ዘመኑን ሀሉ ላለቀሱት አልቅሶ ለሳቁት ስቆ ነው መልካም።ስራእየሰራ ነው
ያረፈው ነፍሱን በነ አብረሀም በነ ሒሳቅ በነ ያቆብ። እቅፍ ያኑርልን
አሜን አተም ክፉባወር አተ መልካም በመስራት ቀይረው። ወድማችን ልክ እደአባትህ መልካም። ስራወችህን። ስራ መልካም
መስራት ዋጋ አለው።በመሬትም። ህዝብ ሁሉ ታስደስት አለህ
በሰማይ ቤትም መግስተ ሰማያት ትወርሳለህ❤❤ ❤
እመቤቴ ጭንቀትህን ታርቅልህ አሜንአሜንአሜንንን