"አቶ ሽመልስ አብዲሳ ነፍጠኛውን በአይናቸው አይተውት አያውቁም" - መምህር ታዬ ቦጋለ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 ноя 2024
  • "አቶ ሽመልስ አብዲሳ ነፍጠኛውን በአይናቸው አይተውት አያውቁም" - መምህር ታዬ ቦጋለ

Комментарии • 312

  • @helensesay7664
    @helensesay7664 5 лет назад +36

    ታየ ቦጋለ ቃል የለኝም ፈጣሪ ይጠበቅ😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘

  • @ftubb3573
    @ftubb3573 5 лет назад +24

    ሠላምክ ይብዛ መምህር ታዬ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ኢትዮጲያ እንዳንተ አይነት ሠው ያስፈልጋታል

  • @nardoskittygamer7176
    @nardoskittygamer7176 5 лет назад +8

    ክብር አለኝ ለታላቁ የታሪክ አዋቂና የታሪክ መምህር ኢትዮጵያዊው ታዬ ቦጋለ አንተ ስላስተማርከኝ እኮራለሁ ተማሪህ ነበርኩ ቦሌ አይስኩል በ1985ትክክለኛ የሀገር የወገን ፍቅር ያለህ ሰው መሆንንህን እመሰክራለሁ 💚💛❤ ኢትዮጵያ

  • @fatmahmm629
    @fatmahmm629 5 лет назад +39

    አባ ብየ. እንዳንተአይነትስውይብዛ

  • @Tt-cc7vo
    @Tt-cc7vo 5 лет назад +35

    አሥራቶች አይዟችሁ በርቱልን

  • @hanan7573
    @hanan7573 5 лет назад +17

    አስራቶች በርቱ ታየ ቦጋለ ሺ አመት ኑርልን

  • @zizzm9700
    @zizzm9700 5 лет назад

    መምህር ታዬ ቦጋለ የዘመናችን ምርጥ አስታራቂ ሰው ነው ብዬ አስባለው! እስካሁን እንደሰማሁት ትክክል የሆነ ንግግር ይዞ ነው ሚራመደው እግዚአብሔር አይምሮውን ባርኮ ከነበረው አስተዋይነት የበለጠውን እውቀት እና ቅንነት ይጨምርለት አታስቀይሙት በውይይት ሁሉንም ማስተካከል ይቻላል፣!እግዚአብሔር ልቦናህን አይቀይረው !!

  • @foadahmed1725
    @foadahmed1725 5 лет назад +3

    I was never given comment on youtube politics but this guy he is great and amazing thinker of all time God will always be with you

  • @seneshawasress6940
    @seneshawasress6940 5 лет назад +14

    ጋዜጠኛ ወንድሜ አማራ ኢትዮጵያውያን ለብቻው እንደፈጠረ ብሎ መከራከር ትክክል አይደለም:: የመምህር ታየ መልስ ውብ እና ተገቢ ነው::

  • @22danielzula
    @22danielzula 5 лет назад +5

    You are always a great man and i now you will be appreciated by all people and all the narrow minds

  • @የፃድቃኔማርያምልጅማርያም

    መምህር ታየ እንቁ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ወይ እዉነትህን ሰወድልህ እንዲህ እዉነት ታነግሩ
    ህዝብን አንድ የማያደርግልን ፈጣር ታየ ቡጋላን ሺ ሺ ሺ እጥፈ ያብዛልን
    መምህር ታየ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልን ለኢትዮጵያ ተክክለኛ መሪ የመሆኑ መምህር ታየ ቡጋለ ምርታየእንቁየኢትዮጵያየቁርጥቀንልጅወይእዉነትህንሰወድልህእንዲህእዉነትታነግህዝብንአንድየማያደርግልንፈጣርታየቡጋላንሺሺሺእጥፈያብዛልንመምህርታየየድንግልማርያምልጅይጠብቅልንለኢትዮጵያተክክለኛመሪየመሆመምህርታየቡጋለ

  • @የአልወዱድባሪያ
    @የአልወዱድባሪያ 5 лет назад +2

    አቶ ታየ ቃላት አጣሁልህ ብቻ የአንተ አይነቶችን ጀግና ያብዛልን

  • @joewellajoe5377
    @joewellajoe5377 5 лет назад +6

    Ende Memeher Taye Bogale " WORKE " sew I haven`t seen in my Life ... GOD BLESSE YOU my dear Teacher !!!!

  • @befekaduzeleke2149
    @befekaduzeleke2149 5 лет назад +7

    Taye is a true Ethiopian, Oromo. We love this guy to much. I thank him.

  • @Oumitopia
    @Oumitopia 5 лет назад +13

    Memihir weyi, fetari yibarkih/long life !!!

  • @onelov3670
    @onelov3670 5 лет назад +2

    መምህር ታዬ እግዝአብሔር እድሜህን ሁሉ በበረከት ይሙላልህ ድንዙዞች በምሉባት ዘመን የተገኘህ ትንታግ ምሁር💚💛❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @ሳምሪየተዋህዶልጂ
    @ሳምሪየተዋህዶልጂ 5 лет назад +5

    አስራቶች በርቱልን መምህር ታዩ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን እመብርሀን ትጠብቅህ እውነት ስለማይዋጥላቸው ከክፉ ይጠብቅህ ፈጣሪ መምህራችን

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    መምህር ታዬ ባገኞትና የእርሷ ተማሪ ብሆን ደስ ይለኛል። የእውነት የታሪክ ሊቅ ኖት ፕሮፌሰር ታዬ ቦጋለ እውቀቶትን አብዝቶ ይሰጦት ብዙ ነገር ከእርሶ ተማርኩኝ እግዚአብሔር ይሰጥልን በዕድሜ በጤና ይጠብቆት ብርቅዬ የኢትዮጵያ ሙሁር ኖት።

  • @ወለተስላሴገብረጻዲቅ

    ወየ፰ ከወለዱ አይቀር እንዳንተ ነው መውለድ ከአስተማሩም አይቀር እንደ አንተ ማስተማር ነው የእኔ ጌታ አባባየየ እድሜና ጤና ይጥህ በእውነት አንተ ከመንፈስ ቅዱስ ነህ በእውነት
    እባካቹሁን ጠብቁትይህንሠው ይእንዳናጠው የሚጠብቀው ፈጣሪ ነው ግን የዳቤሎስ ልጆች እውነተኛ ሠው ስለማይወድ እንዳይገፉብን ጠብቀ፪ልኝ አባባትየየ ራስህን ጠብቅልን ለእኛ ለታናናሾቹ ታስፈልገናለህ የደጋግየአባቶቻችንን የቅድስት ሀገራችንን ታሪክ እንማር ዘንድ ታስፈልገናለህ የስከንህ ሁሉም የገባህ ፍረሀተ እግዚአብሔር ያለህ ነህና አባባየየ😭😭😭😭

  • @MMMM-sg2tg
    @MMMM-sg2tg 5 лет назад +16

    ብቻ ዘመኑ ክፉ ነው አንተም ተለውጠህ እናይህ ይሆናል ለአሁኑ ግን ካይን ያውጣህ ብያለሁ አቶ ታየ ቃል የለኝም አባቴ ለአክብሮቴ

    • @oromiyabirthoromo1916
      @oromiyabirthoromo1916 5 лет назад

      ኦሮሞ. ነው. ስሙ. ታዬ. ቦጋለ.
      የኤርምያስ. ለገሰ. ዋቅጅራ. ወንድም.
      በድሉም. አለልን. ጣል ጣል. አለን. እዛም. ቂቂቂቂቂቂቂቁቁ

    • @ህሌናዳኛቸዉ
      @ህሌናዳኛቸዉ 3 года назад

      መቸም አይቀየርም ለእዉነት ደሚገዛ ሠዉ ነዉ መምህር ታየ ቦጋለ

  • @asmarich7594
    @asmarich7594 5 лет назад +10

    የኛዎቹ አስራትና ጋዜጠኞቹ እንወዳችሗለን !!!!በረከት!!!

  • @hailushibru337
    @hailushibru337 5 лет назад

    ጋዜጤኛዉ አንዱ ጽንፌኛ ነዉ፡፡ አቶ ታዬ ቦጋሌ እጅግ በሳል ኢትዮጵያዊ ናቸዉ፡፡ ክብር ይገባቸዋል፡፡ የአሸናፍነት ስሜትና ከዛ የመነጨ ማንአይህሎኝነት ግብዝነት ከዚህ በፍትም አልጠቀመም ወደፍትም አይጠቅምም የሚል አስተማሪ ሃሳባቸዉን እጋራለሁ፡፡ ይህ ለሁሉም የአገራችን ፖለቲከኞች ጠቃሚ ሃሳብ ስለሆነ እንደ ድርጅታቸዉ መርህ ብወስዱ ጥሩ ነዉ፡፡ አቶ ታዩ ቦጋሌ የታርክና ፖለቲካ አማካሪ ተቋም ተገብቶ የማማከር ስራ ብሰሩ የሚል ሃሳብ አለኝ፡፡

  • @hiruttsehay3310
    @hiruttsehay3310 5 лет назад +5

    ታዬ ብቻውን ተሰቃየ።ጥበቃ ከሁሉም ኢትዮጵያዊ ያስፈልገዋል።

  • @saleamathubia9028
    @saleamathubia9028 5 лет назад +4

    መምህራችን እውነት አንተ እውነተኛ ሰው ነህ ፍጣሪ ካንተ ጋር ይሁን አስራቶች በርቱልን !!

  • @dagnachewworkalemahu7010
    @dagnachewworkalemahu7010 5 лет назад

    "ሰውነት የሚሆንህ የበላኸው ሳይሆን ያብላላኸው ነው" ይላሉ አንዳንድ ጥሩ ተናጋሪ ናቸው የሚባሉ ሰዎች! ነገሮችን ሚዛናዊ በሆነ መንገድ ማስቀመጡ ተገቢ ነው! ምርጥ አስተሳሰብ ነው የአቶ ታዬ ቦጋለ አስተሳስብና ታሪክ አዋቂነት ይደነቃል! አባቶቻችን ነፍጥ ይዘው ኢጣሊያንን ታሪክ ባያደርጉት ኖሮ ሁላችንን ንፍጥ በንፍጥ ባደረጉን ነበር! ምኒልክ ባያነሱ ጋሻ እንደ ደቡብ አፍሪካው ያስነክሱንና ያስበሉን ነበር በውሻ! ፈረንጆች እንዲህ የሚሉት አባባል አላቸው:~ (WITHOUT HISTORY, THERE IS NO GLORY") እና ዶር ዐብይ ወደ ድሮው ክብር እየመለሱን ነው! ድሮ ተዋግተው ድል ያደረጉትን አባቶች አርበኞችን በጊዜው የነበረው መንግስት መሬት ሰጥተውቸው ባላባት, የመሬት ባለቤት(አባ ላፋ) ያደረገው! አማራ ላይም ኦሮሞ ላይም ደቡብም ጉራጌም ትግሬውም ኤርትራውም በየክፍለ ሃገሩ/በየ ክፍለ ግዛቱ ባላባት ነበር! ሁሉም ባላባት የታጠቁ ነበሩ-ነፍጠኞች! ደርግ ግን ብሄር ሳይለይ ፊውዳሎች ብሎ ረሸናቸው! አብዛኛውን ጅብ ነው የበላቸው! አልተቀበሩምም! ነፍጠኞችን ደርግ "የሰባበርኩት እኔነኝ" ማለት ይችላል! ያው ደርግም አመራሩ የኦሮሞ ቢሆንም! የኢትዮጵያ ህዝብ አንድም ቀን ኦሮሞ ነው እንዲህ ያደረገን ብሎ ተናግሮ የሚያውቅ ህዝብ የለም! እነዚህ ሰዎች ህዝቡን ነካክተው ነካክተው እንዲያውም ኦሮሞ ነው የጨረሰን ማለት ይችላሉ በአሁኑ የወጥ ረገጥ አስተሳሰብ! ነገር ግን ነፍጠኝነትን (አርበኝነትን) ጀግንነትን ሁሉ መለስ ሳያውቀው ለአማራ ሰጠው! ታሪኩ ትክክል አይደለም! አርበኝነቱም ጀግንነቱም ነፍጠኝነቱም የሁሉም ነው! ችግር የለውም ማለት ግን አይደለም! ሲነጻጸር ግን በጭፍጨፋ በማሰር ሃገርን በመዝረፍ ኢሰባዊ ድርጊት በመፈጸም ሰውን ከሰው በማባላት መሳሪያ በማዟዟር ችግር በመፍጠር በሴራ በቆሻሻነት የወያኔ ኢሃዲግን የሚተካከል የለም! "የምላስ ወለምታ በቅቤ አይታሽም" ይላሉ አባቶቻችን! (አራባ ሶቾኤ ደዳዳን ሂንሱኩማኒ) ነው ነገሩ! ይቅርታ ቢጠይቁ ጥሩ ነው አቶ ሽመልስ አብዲሳ! ቸር እንሰንብት!

  • @SSss-pl4rb
    @SSss-pl4rb 5 лет назад +2

    መምህር ታዬ ቦጋለ እንዳንተ አይነቱ ሰው ያብዛልን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @mekbibbekele1512
    @mekbibbekele1512 5 лет назад +4

    Dear Ato Taye, you are a hero who would always be remembered whenever the history of Ethiopia is raised. I respect you so much. God bless you.

  • @mommom1417
    @mommom1417 5 лет назад +4

    መምህር ታየ ቦጋለ እንዳንተ አይነት ያብዛልን

  • @marthagebrehiywot6391
    @marthagebrehiywot6391 5 лет назад

    ኢትዮጵያውያ ባንተ ትምህርት ከታመመችበት ትድናለች ብየ እምናለሁ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ ብርታቱን ይጨምርልህ

  • @frewbeyene2774
    @frewbeyene2774 5 лет назад +4

    The main problem is the people are smarter than their leaders. Let's demand to have a better leadership starting from the federal government.

  • @emdatemareyam9002
    @emdatemareyam9002 5 лет назад +4

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ እግዝአብሔር ይባርክህ

  • @ፍቅርተሥላሤ
    @ፍቅርተሥላሤ 5 лет назад +1

    መምህር ታየ ቦጋለ ዘርክ እነደ ምድር አሸዋ ይብዛ የመቶ ሠላን እድሜ ይሥጥክ ልኡል እግዛብሄር ይጠብቅክ ለእውነት እና ለፍቅር መኖር እንደንተ ነው

  • @JJJJ-z9s
    @JJJJ-z9s 5 лет назад +7

    እውነት ምንግዜም እውነት ናት ።

  • @chalbextrade7610
    @chalbextrade7610 5 лет назад +2

    Ato Taye you are my best ,simply I can say God bless you

  • @orthodoxtewahidoistheperfe4400
    @orthodoxtewahidoistheperfe4400 5 лет назад

    መምህር ታየ የእንተን ንግግር ስንሰማ ብዙ የኢትዪጵያ ተስፋ ይታየናል ምናለ እንዳንተ አይነትን ቢያበዛልን በቃ ገብቶሀል እውነተኛም የሀገር ፍቅር አለህ እድሜ ይስጥህ🙏🏽🙏🏽

  • @siaupdates3211
    @siaupdates3211 5 лет назад +2

    አቶ ታየ ቦጋለ ቃላት ያጥረኛል ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅህ ፈጣሪ ሀገራችን ይባርክ

  • @hennaalhammadi2576
    @hennaalhammadi2576 5 лет назад

    መምህት ታየ ቦጋለ ምን እድምልህ አላውቅም እግዚአብሔር ብቻ እድሜና ጤና ይስጥህ ምርጥ የኢትዮጵዊ ነህ እንዳንት አይነት እግዚአብሔር ያብዛልን አስራቶች እንኳን ድህና መጣችሁ

  • @serkalemhailemeskel2660
    @serkalemhailemeskel2660 5 лет назад +3

    ታይ ቦጋለ በጣም እናመሰግናለን፡፡ ጋዜጠኛው ግን ትንሽ ብስለት ይቀረዋል

  • @heic9050
    @heic9050 5 лет назад +4

    Instructor Taye, you’re true Ethiopian paying price at this difficult time. I wish you run for office, we lack true fighter like you,
    Who says no when it’s not right. Who can say ’a spade a spade’.

  • @22danielzula
    @22danielzula 5 лет назад +3

    I wish you all the best memher taye we love you

  • @saleamathubia9028
    @saleamathubia9028 5 лет назад +4

    ወንድማችን በርከት በርታ ጀግናችን

  • @geniteshome2921
    @geniteshome2921 5 лет назад +6

    መምህር ታዬ ቦጋለ የእርሶን የድረክ ላይ ንግግር ስሰማ ኢትዪጵያ በድሮ እስላታለሁ እግዚአብሔር እንደርሶ አይነት ሰዉን ያብዛልን ሀገር እሚአባሉ ሰይጣን አመለካከት ያላቸዉን ሰወች ልብ እንደርሶ ያድርግልን

  • @muheseida8573
    @muheseida8573 5 лет назад

    እዚ ቃለ መልለሰላይ ምመህር ታዬ ብቃቱን አድንቀለታልው ። የኢተዮ ፈጣሪ አማራ አይድልም። ጀግና ነክ ምመህር ታዬ

  • @sofiaimam8902
    @sofiaimam8902 5 лет назад +2

    በጣም ነው. የምታስደስተኝ

  • @mamomarmar9972
    @mamomarmar9972 5 лет назад

    ታየ ቦጋለ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር እንደ አንተ አይነቶችን ያብዛልን ጋዜጠኛው ግን ማስተካከል ያለብህ ነገር አለ እንደ ጋዜጠኛ ሁን ገለልተኛ ሁነህ ሀሳቡን እንዲያንሸራሽር አድርግ ጭንቅላትህን ሰፋ አድርገው አታሰድበን አማራ ስለአንድነት ሲጨነቅ እና በሰፊ አእምሮው ነው የሚታወቀው ደግሞ ሚዲያ ላይ የሚነገሩ ነገሮች ለይተህ እወቅ እሽ

  • @samitade4478
    @samitade4478 5 лет назад +2

    ታዬ የሰው ማኛ።

  • @ወሎይቱብ-ቈ4ፐ
    @ወሎይቱብ-ቈ4ፐ 5 лет назад +4

    በርቱ ደሞቸ 😍😍

  • @bluecity4322
    @bluecity4322 5 лет назад +1

    Well intellectual person hosted by the most rookie journalist. Unfortunate for the professor ..

  • @sarasara-du3ny
    @sarasara-du3ny 4 года назад

    የታማር ይግደለኝ እርዥም እድሜ አማራ የዋህ ዝብ ነው

  • @kassas4
    @kassas4 5 лет назад

    ታዬ ምርጥ ሰው የሠው ማኛ እናትህ ሺ ትዉልድ አቦ full of confidence እንደዚህ በትክክል ነው መዘርዘር እድሜ እና ጤና ይስጥሕ

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 5 лет назад

    I completely agree with Taye. Twisting words, spreading rumours and negativity is luck of education.
    We are only humans with all our mistakes.
    If we live today, Ethiopia is fine.

  • @medhanitdemissie713
    @medhanitdemissie713 5 лет назад

    እግዜሐብሄር ዕድሜ ጤና እና ጸጋውን ያድልልን!!

  • @maledemekonen4149
    @maledemekonen4149 5 лет назад

    የእግዚአብሔር መንፈስ ያደረባቸው ሰወች ሁሉ ለኢትዮጵያ ህዝብ የሚበጀውን መንገድ ድህረ ታሪክን በጥልቀት በማየት ህዝቡ በፍቅር በአንድነት እንዲኖር በሚዛን የናገራሉ!!!

  • @astertilye3616
    @astertilye3616 5 лет назад

    ምናለእንዲህ ከተማር ብንሰማ ብዙትምህርት እናገኛለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን

  • @shewa1271
    @shewa1271 5 лет назад +1

    መምህር ታዬ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @aschalewgebre8707
    @aschalewgebre8707 5 лет назад

    አቦ መምህር ታዬ በርታ መፅሀፍን ደጋግሜ እያነበብኩኝ ነው ሁሌም እውነትና እራግዝና ተቀብራ አትቀርም በርታ አባታችን

  • @gocal2000
    @gocal2000 5 лет назад +4

    He is telling the truth. I wish those dummies who are appointed to lead the people work like him

  • @ababonga1
    @ababonga1 5 лет назад +1

    Thanks so much Memihir Taye! There's no 'first class and second class citizen' in Ethiopia!!!

  • @ethiopiaabyssinia9261
    @ethiopiaabyssinia9261 5 лет назад

    Taye U the best one to analyze the concept of every term.

  • @yewubneshmelke1562
    @yewubneshmelke1562 3 года назад

    መምህር እናመሠግናለን

  • @abigailfeleke5744
    @abigailfeleke5744 5 лет назад +1

    as a journalist you can learn a lot from Mr Taye. i can se that u r from those more extrimest Amhara

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 5 лет назад

    Thank you Bereket and Taye.

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 3 года назад

    ጀግና በረታ እንወድሀለን መምህር 👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @mobileplus7121
    @mobileplus7121 5 лет назад

    አቶ ታዩ ቦጋለ እግዚያብሄር ይርዳወት

  • @gj6645
    @gj6645 5 лет назад +6

    ለዚህ ሰውዬ ስል ወደዜግነት ፖለቲካ ገባሁ

  • @zedymamaylji5806
    @zedymamaylji5806 5 лет назад

    የኔ ውድ አባት ሽህ አመት ኑርል

  • @jone.m838
    @jone.m838 5 лет назад +2

    ስለ አብን የተሰጠው አስተያየት ጥሩ ነው፡፡ አብን የተሰጡትን ስህተቶች አስተካክሎ ከፍ ወዳለ የፖለቲካ እስትራቴጂ የሚያድግ ድርጅት ነው፡፡ ከአብን ውጪ ለአማራው ወኪል የለውም፡፡ አብን ትልቅ ተጽእኖ ፈጣሪ ሙሁራን ስብስብ ነው፡፡

    • @undermysaviour
      @undermysaviour 5 лет назад +1

      እኔ አማራ አይደለሁም ይሄ ህዝብ ግን ከደርግ ዘመን ጀምሮ በራሱ ልጆች፡ሳይቀር እ ነፍጠኛም ፊውዳልም እየተባለ የተጨፈጨፈ ህዝብ ነው። አሁን ጭራሽ ህልውናውን ለማጥፋት እየተገዳደሩት ነው። ቀላ ብሎ ወፈር ያለ ቦርጭ ያለው ሰው ስናይ አማራ የሚመስለን ጊዜ ነበረ እኮ። ስለሆነበት ነገር ይቀርታ ማንም አልጠየቀውም ጭራሽ ሊያጠፉት ይዝቱበታል። አማራነት ሃጥያት አይደለም ብሎ አማራነት ከፍታ ነው ይበቃል ቢል መደነቅ የለብንም።

  • @bisratgelan2437
    @bisratgelan2437 5 лет назад +1

    I agree what he said. Look at Berhanu Nega popularity within a year. If he did not come, Ethiopian wouldn't have a chance to see who he is. It works for all both good and bad as well.

  • @senkisenki2198
    @senkisenki2198 5 лет назад

    እንደዉ እኮ ሰወዶት ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይጠብቅልን እኔም እንደርሶ አመለካከት ያለኛ
    ኦሮሞ ኢትዮጵያዊት ነኝ

  • @massreshaeragogebregiorgis3916
    @massreshaeragogebregiorgis3916 5 лет назад

    The Journalist and Taye`s understanding is ...........!

  • @fasikaaynawfasika3469
    @fasikaaynawfasika3469 5 лет назад

    መምህር ታዬ መግነጢስ የሆነ ሰው ነው! ክብር ይገባሀል!

  • @lillykeith9571
    @lillykeith9571 5 лет назад

    ሰው ማለት የራሱን ሃሳብ ያየውን የሚያውቀውን ለሌሎች የሚያሳይ ማለት ነው። ታየ ደንደአ ከነስሙ አቋም ሳይኖረው የደነደነ ማለት ነው። ትልዮ ቦጋለ በትክክል ብርሃንን ለጨለምተኞች ያበራ ቦግ ያደረገ። እድሜህን ሙሉ ብርሃን አይለይህ።

  • @jone.m838
    @jone.m838 5 лет назад

    Long live Taye Bogale. ታዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ፡፡ እውነት እና ንጋት እያደር ይጠራል፡፡ አማራው ላይ የደረሰው የዘር ጭፍጨፋ በየትኛውም ዓለም የለም፡፡ እርጉዝ ሆዷ የተቀደደበት "የአማራ ጽንስ ምን ይመስላል" በማለት፡፡ በበደኖ፡ በአርባ ጉጉ ፡በወለጋ የጅምላ ጭፍጨፋ፡ በጭናክሰን፡ በቡራዮ ወዘተ፡፡ የአማራው ደም በከንቱ ፈሰሰ ጣሊያን እንኳን የዚህን ያህል በደል በአማራው ላይ አላደረገም፡፡

  • @meseretmamo1505
    @meseretmamo1505 5 лет назад +2

    Taye Bogale💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪::

  • @mussahussen2719
    @mussahussen2719 5 лет назад

    መምህር ታየ ቦጋለ ከተማሩም ከተመራመሩም እንዳንተ ነው እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @jkkl5410
    @jkkl5410 4 года назад

    እንደዚህ አይነት ምሁር አለ ሀገሬ ውስጥ ፈጣሪ ይመስገን ሀገሬ ሰላምሽን ይመልስልሽ እሱ ፈጣሪ

  • @birukyirgu834
    @birukyirgu834 5 лет назад +1

    የማልጠግበው ሰው.

  • @JY-cv4dx
    @JY-cv4dx 5 лет назад

    Nice conversation 🙏 Taye

  • @ethupiaf2933
    @ethupiaf2933 5 лет назад

    ምርጥ ሰው ነህ እ ር ይባርክህ

  • @ኢትዮጵያየሰላምሽተመልሶያ

    እዉነቱን ተናግሮ ከመሸበት ማደር

  • @hulagarzewudo1868
    @hulagarzewudo1868 5 лет назад

    የእውነት አይውቁትም መምህር ታየ ቦጋለ እግዚአብሄር እረጀም እድሜ ይስጥህ ሸመለሽ ተማር እባክህን ከአባቶች ዝም በለህ አፍህን አትክፈት

  • @saadatmusa6226
    @saadatmusa6226 5 лет назад +2

    Bravo!

  • @hiwothaile8549
    @hiwothaile8549 5 лет назад

    Taye is an Amazing human being !!!

  • @yosefabeye6015
    @yosefabeye6015 5 лет назад

    ለዚህ ብርቅየ ወንድማችን የግል ጥበቃ ይመደብለት

    • @ህሌናዳኛቸዉ
      @ህሌናዳኛቸዉ 3 года назад

      ምን አደርገ አልሠርቀ የምን ጥበቃ ነዉ እዉነተኛን እ/ /ር ነዉ ሚጠብቀዉ ጥበቃ ለወያኔ ነዉ ቂጡን ለማያምነዉ

  • @saramoner6989
    @saramoner6989 5 лет назад

    እግዚአብሔር እዳተ አይነት ያብዛልን

  • @aberabeyene9471
    @aberabeyene9471 5 лет назад +3

    አዲስ አበባን አቶ ታየ እዳሉት ሁሉም ኢትዮጵዊያን በሙሉ መሆኑን ምንም መመማራመር አያስፈልገም

  • @ሚሚተካ
    @ሚሚተካ 5 лет назад +1

    እርሶ ሲናገሩ በጣም አእምሮየ ይታደሳል እግዝአብሄር ይስጥልን

  • @asterisayas8522
    @asterisayas8522 5 лет назад

    እግዚአብሔር ይጠብቆት ለልጆቾ🙏

  • @እስመለአለምምህረቱመቄቴዉ

    ጥሩነዉ ተመችቶኛል

  • @aishamohammed8390
    @aishamohammed8390 5 лет назад +2

    እረ ጋዜጠኛውን አንድ በሉኝ ተይዠልሀለሁ !!!!

    • @eyerusalemdawit3999
      @eyerusalemdawit3999 5 лет назад

      ክክክክክክ ነይ እኔ አገናኝሻለሁ እህቴ

    • @undermysaviour
      @undermysaviour 5 лет назад

      Aisha እንዴ መያዝ የለም ከመስኮቱ አልፈሽ አግኚው እና ይለይልሽ እንጂ።

    • @elignaye4343
      @elignaye4343 5 лет назад

      He is not a journalist, he is almost embarrassing.. this is not how you build the country.

  • @garamutilahun99
    @garamutilahun99 5 лет назад +2

    hhhh...I'm sorry to journalist he is not acting as journalist but he is acting as activist and representing activist and aslo he is stating his question by himself

  • @werkemelese4557
    @werkemelese4557 5 лет назад

    አመሰግናለሁ

  • @belayzeleke4108
    @belayzeleke4108 5 лет назад

    memihir taye mirit ye Ethiopia lij E/R ybarikih

  • @mulugetatibeb651
    @mulugetatibeb651 5 лет назад

    ታዬ ቦጋለ የሚሉህ ድንዝዝ። አንተን ብሎ የታሪክ መምህር።ሚኒሊክ ምርጥ አማራ ብቻ ናቸው። መንግስቱ ሃይለማርያምም።ስለ ሽመልስ አብዲሳ የተናገርከውን ወድጀዋለሁ።በ አብን ግን እንዳትመጣብኝ። ዋ !!!

  • @fekadezikargetube3015
    @fekadezikargetube3015 5 лет назад

    Gerami ena asetemari medereki neber thanks memere

  • @እሙእዮብ
    @እሙእዮብ 5 лет назад

    የኛ አስራት አይዞችሁ በርቱልን እግዚአብሔር። ጥላታችሁን ያሳልን

  • @mulugetaabate5015
    @mulugetaabate5015 5 лет назад

    ይሄ ሰውዬ ውስጥ ያለውን ኢትዮጵያዊነት ፍቅር እና እውነት የማውራትንን ሱስ እና የአንድነት መንፈስ እንዴት አርገን ለሆዳሞች እና አረመኔዎች ጅብ ጭንቅላት ለሆኑ የጅዋር ቡችሎች የትም ቦታ ላሉ እንዴት አርገን እንደው ትንሽ እንኳን ምነው በሰጣቸው

  • @mohamedadem4622
    @mohamedadem4622 5 лет назад

    አንተ ጀግና ህይወትህ ይለምልም እውነት ታኑርህ የአገርህ ፍቅር ነው የሚያናግርህ

  • @hiwhiwt3446
    @hiwhiwt3446 5 лет назад

    አተሰዉየተባረካ ጀዊርከቡትንገረዉ

  • @sonyshopmailshopmail349
    @sonyshopmailshopmail349 5 лет назад +5

    ጋዘጠኛው። ካንተፍቅርይዞኛል። እንደትነውቦታአለ።