የትራምፕ መምጣት ለኢትዮጵያ | እስከ7 ትውልድ የተጠራው ፍጅት! | የብልፅግናን እድሜ የሚያራዝሙት “ፋኖዎች” 11/06/24

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 248

  • @AlmazGermay-j9e
    @AlmazGermay-j9e 27 дней назад +39

    Lidetu Egzabiher ke kfu ytebkih wondme zemenik ybarek ❤❤🙏i

  • @3elll315
    @3elll315 26 дней назад +24

    Lidetu is such a gift to not only Ethiopia but all of humanity! Thank you for your principled stance and humanity Lidetu🙏🏾❤️

    • @ShegaT
      @ShegaT 26 дней назад +1

      Lol

  • @zebibamussa2181
    @zebibamussa2181 25 дней назад +3

    Thanks both, Lidetu we're with you.

  • @jawi1474
    @jawi1474 27 дней назад +18

    አቶ ልደቱ big respect 🙏🏿❤️

  • @alexandererik4028
    @alexandererik4028 20 дней назад +1

    we love you lidetu u r real hero!

  • @Shifart
    @Shifart 26 дней назад +2

    አቶ ልደቱ ከልብ እናመሰግናለን።
    እንዲሁም ሪዎት ሚዲያም።
    እኔም የእነዚህ ግለሰቦች ሀሳባቸውን አደመጥኩ በጣምም ያማል አቶ ልደቱ ወተህ ባታብራራ ህዝቡም ለማወቅጊዜ ይወስድበት ነበር በርታ።

  • @simontekali2738
    @simontekali2738 25 дней назад +2

    ኣቶ ልደቱ ጌታ ይጠብቅ: ኣንተ የ ኢተዮጵያ ፖለቲካ ወደ ገብታ ድርድር ለመምጣት የምታድረገው ጥረት እግዚኣብሄር ይጠብቅህ።

  • @kassabga48
    @kassabga48 25 дней назад +4

    አቶ ልደቱ፣ ሰፊ አድማጭና ተከታይ አግኝተህ ይህን የፖለቲካ መርህ አላማና አጀንዳ እግቡ ታደርስ ዘንድ ፅኑ ምኞቴና ፀሎቴም ነው

  • @NatAfuu
    @NatAfuu 27 дней назад +7

    It is a blessing to hear from ledetu.

  • @Forgiveness123
    @Forgiveness123 18 дней назад +1

    ልደቱ ልበ ብርቱ❤

  • @solomontamire3775
    @solomontamire3775 25 дней назад +2

    ልደቱ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ካንተ ጋር ይሁን በርታልን

  • @deebbelaataye4372
    @deebbelaataye4372 26 дней назад +7

    ለራስህ ያለህን የገዘፈ ግምት ግን ሳላደንቅ አላልፍም። 32 ዓመት የፖለቲካ ትግል አንድም ጊዜ ስህተት ሰርተህ አታውቅም MR Alwayes wright !

    • @simontekali2738
      @simontekali2738 25 дней назад

      ሰዉየዉ: በ ኣቶ ልደቱ ተበድየ: ተገሪፈ ኣውቃ ኣለሁት ያለ ህብረተሰብ ወይም ግለሰብ ሰምተህ ታቃለህ፧ ነገር ግን እንደነገረኝ ያ የ97 የነበረ ክርክር በ ፓርት ውስጥ የነበረ ንትርክ ነው። የዝያኔ ተቀናቃኘ ወገን ደግሞ ኣሁን በስልጣን ሌሎቹ ደግሞ ከብልፅግና ተኮራርፎ ከሃገር የወጡ ናቸው።
      እና ኣቶ ልደቱ ምን ያድርግ፧ ከሰማህ ምነግርህ ነገር ኢትዮጵያ እነደትድሕን ከተፈለገ ኣቶ ልደቱ: ኣቶ ጌታቸው ረዳ: ኣቶ ጀውሃር መሃመድ ሌሎች ተከራክሮ ተወያይጠው የመረጡት መሪህ ነው።

  • @AZKTube-pl8yq
    @AZKTube-pl8yq 21 день назад +2

    በእውነቱ እኔ አቶ ልደቱ በአካል ለአይኔ ያየሁት አሁን ለታ ስልቤር እስፕሪንግ አይቸዋለሁ ነገርግን የሱን ፖለቲካ እከታተለዋለሁ ጀግና ፖለቲከኛ ነው በባትሪ እሚፈለግበት ግዜ ይኖራል እስክ7 ትውልድ ብለው ያወጁት ሰዎች አትፍረዱባቸው ቅናት ነው እመኑይ

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 27 дней назад +21

    አቶ ልደቱ ፈጣሪ ከጎንህ አይለይ ። በርታ በርታ ።

  • @mebratufentahun4316
    @mebratufentahun4316 26 дней назад +9

    ከጎንህ ነን ልደቱ

  • @mesfintadesse3308
    @mesfintadesse3308 26 дней назад +15

    ጋሽ ልደቱ አንተ ልዩ ሰው ነህ የኢትዮጵያ መዳሀኒት ነህ አንድ ቀን ሁሉም ወዳንተ ሀሳብ ይመጣል እድሜና ጤናውን ይስጥህ

  • @Mesfin7199
    @Mesfin7199 27 дней назад +4

    ወይኔ ዜናዬ this is a first time I heard your beautiful voice and I back again a touch button &i listen over and over again. I feel so excited like M/R Trump

  • @goitomberhane8962
    @goitomberhane8962 27 дней назад +8

    ምርጥ ርእስ

  • @nahomtariku9559
    @nahomtariku9559 26 дней назад +2

    አቶ ልደቱ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @joteyimam
    @joteyimam 27 дней назад +14

    ልደቱ
    ጓደኛየም የአካባቢየ ልጅም በመሆን የፖለቲካ አቋምህ ብደግፍ ባልደጌፍም በደልህ በደላችን ነው። በርታ የከፈትከውን የመነጋገሪያ መድረክ ቀጥልበት። ከአንተ ወገን የህልውና ትግሉ ውስጥ ያለ ወገን እንዳለህ የሳተ የምሁር ድኩማኖች ናቸው።

  • @jibrilabdo4073
    @jibrilabdo4073 25 дней назад +1

    Big respect ato lidetu

  • @haileyesustibebu372
    @haileyesustibebu372 26 дней назад +2

    እኔ ልደቱን በጣም እጠለው ነበር አሁን ላይ ግን ስህተት ነበርኩ ልደቱ ንፁህ ኢትዮጴያዊ ነው

  • @amanuelshemeles6800
    @amanuelshemeles6800 27 дней назад +22

    ልደቱ ትንሽ አካበድክ ያንተ በግለሰብ ደረጃ እንደዚህ መተችት የአማራውን ትግል ከነሱ ጋር አድርገህ ማያያዝ እና ትግሉን ከዚህ ጋር ማገናኝት የሄድክበት መንገድ አግባብ አደለም ምርት ላይ የሚታገሉትን የማይወክል ነው ብለህ ማለፍ ነበር ያለብህ ከትግሉ ጋር ለማገናኘት የሄድክበት መንገድ አግባብ አደለም አሁንም ባንተ በግለሰብ ደረጃ የተደረገብህን አስተያየት ከተግሉ ጋር ለማገናኘት አትሞክር

  • @GirmaAyele-y2x
    @GirmaAyele-y2x 24 дня назад +1

    ጋዜጠኛው አታዳምጥም አታስጨርስም ሁሌ ወደምትፈልገው ለመውሰድ ትጥራለህ ለደቱ ባንተ ፖለቲከኛ ቁመና ሁል ጊዜ እመሰጣለሁ አድናቂህ ነኝ አመሰግናለሁ።

  • @siedyoutube7357
    @siedyoutube7357 26 дней назад +4

    ልደቱ አያሌው ኢትዮጰያ ያልተጠቀመችበት መረጥ ፖለቲከኛ ነው ማነም የሱን እሩብ ያክል አያሰቡም

  • @etheth5034
    @etheth5034 27 дней назад +6

    ሰላም ሰላም ውዶቻችን ❤🙏

  • @zenebechbogale9147
    @zenebechbogale9147 22 дня назад +1

    የትራምፕ መምጣት የሚያመጣው ለውጥ የባሰ መከራ እንጂ ምንም የተሻለ ነገር እንደማይመጣ ካላወቅን እንደ ዲሞክራት ተሸንፈናል!

  • @kindman4130
    @kindman4130 27 дней назад +4

    ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን 🎉🎉❤

  • @ezanademoz8573
    @ezanademoz8573 27 дней назад +4

    Good job guys❤❤

  • @ZenebechAlem-d7j
    @ZenebechAlem-d7j 26 дней назад +3

    ልደቱ አያሌው ጀግና ነህ

  • @siedyoutube7357
    @siedyoutube7357 26 дней назад +2

    አቶ ልደቱ
    ጥየቄ
    ሀገራዊ ፖረቲ መሰረተህ ከመሰሎችህ ጋረ እደገና ብናይህ ደሰይለናል❤❤

  • @Mr.robloxbacon
    @Mr.robloxbacon 27 дней назад +6

    ቴድዬ ሠላም

  • @amanhaile6579
    @amanhaile6579 27 дней назад +4

    Ldetu 👏👏👏👏👏

  • @wondosengashe6326
    @wondosengashe6326 21 день назад

    ለሀገር ሰላም ስሩ ሕዝብን ማንቃት የሚቻለው ግለሰቦችን በመዝለፍ አይደለም ።

  • @mulugetakebede4885
    @mulugetakebede4885 26 дней назад +2

    ሲጀመር በመጀመሪያ ፕሮፈሰር ሀብታሙ ተገኝ ይሁን አቶ ልደቱ አያሌው ፋኖን አይወክሉም :: ሲቀጥል በቀለ ገርባ ከአማራ ጋር እንዳትጋቡ በአማሪኛ እንዳታወሩ አማራ ያገባቹህ ወንዶች ፍቱ እያለ ሲቀሰቅስ ነበር :: ታዲያ ከዚህ ሰው ጋር ምን ያርመጠምጥሃል

  • @TsegayDesta-z3e
    @TsegayDesta-z3e 26 дней назад +10

    አቶ ልደቱ በዘመኔ ካየሁዋቸው ምርጥ ምርጥ ፖለቲከኛ ነው። እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ።

  • @edentesfankid4090
    @edentesfankid4090 26 дней назад +2

    Ato ledtu ante yehzeb Almaz newrna egzabher kanet gar yhun ❤

  • @SolomonGessesseAddisu
    @SolomonGessesseAddisu 26 дней назад +3

    The challenge is as hard as a huge rock. Unless filled in with hatred, it's so easy to understand Lidetu Ayalew. HE HAS ALWAYS BEEN FOR HUMANITY. The concept of humanity shouldn't devide noone. Then it is the ignorance of our elite society in diaspora who are good for nothing. They don't lead properly nor follow modestly. I'm afraid that it is nothing less than curses. What a shame! Long live Lidetu Ayalew anyways.

  • @melakumen
    @melakumen 26 дней назад +4

    እንደዚህ አይነት ነዉረኞችን ማጋለጥ የማንኛውም ኢትዮጵያዊ ጥይት ነው። ጥሩ አድርጋችዋል

  • @eyobshibabw3173
    @eyobshibabw3173 25 дней назад +1

    አይ ዘመን አሁን በዚህ ዘመን እርስ በዕርሰ እየተፋጀን የት መድረስ እንችላለን የሃገር ውድቀት ማሳያ ነው ነገርግን ይህንን አይነት ጥላቻ የትም እንደማያደርሰ እያየን ነው

  • @neimaahmed9772
    @neimaahmed9772 24 дня назад +1

    ✌️✌️✌️✌️✌️

  • @nebilbiketouring5836
    @nebilbiketouring5836 25 дней назад

    ከ ልደቱ ጋር እስማማለሁ በ ትራምፕ ጉዳይ 👍

  • @nahomafriend
    @nahomafriend 26 дней назад +1

    enamesegnalen

  • @YacobHailu
    @YacobHailu 27 дней назад +3

    ርዕዮት ልጠይቅህ፡
    ፍትህን ከኢ-ፍታዊ ዓለም ለማግኘት እንዴት ይቻላል?
    የሚትሠራ በአማርኛ ሆኖ ሳለ እንዴት ለዓለም እንዳሰማክ ታስመስላለክ?
    እባክህን በእነዚህ ሁለት ጥያቄ ዎች ላይ መልስ ለመስጠት ሞክር።
    በተረፈ እንደ እነ ልደቱ ያሉ ሰዎች አስቸጋሪ ናቸው።
    መቼም ከህወሓት ጋር የሠራ ሰው ወርቅም ብተፋ አይታመንም።
    ሆኖም ግን በአቶ ልደቱና እስከ ሰባት ዘርማንዘሩ የታወጀበት የቃላት የሞት አዋጅ ሁሉም ኢትዮጵያውያን እንዲቃወሙት መሠራት መቻል አለበት።

  • @gezunegash789
    @gezunegash789 27 дней назад +5

    ልደቱ የምንጊዜም ታላቅ ኢትዮጵያዊ አክብሮቴ ከፍ ያለ ነው

  • @emanualgas2867
    @emanualgas2867 26 дней назад +2

    ልደቱ አያሌው ዘመን ተሻጋሪ የሃሳብ ሰው። ተክሌ ና መሠሎቹን መልስ ባሰጥ ኖሮ ከባድ ነበር። አጥበህ አስተኸዋል። ሲደርቅ እናነሰዋለን።

  • @DerejeGM1
    @DerejeGM1 18 дней назад +1

    እውነት ለመናገር ስለ እነ ተክሌ የሻው፡ ሀብታሙ ተገኝ የሚያሳስበው የፖለቲካ አቋማቸው አይደለም። የሚያጠያይቀው የጤናቸው ጉዳይ ነው። ሰው መጠየቅ ያለበትና ሳይኮሎጂስቶች መመለስ ያለባቸው ሰዎች በቡድን ሊያብዱ ወይም የአእምሮ መቃወስ ሊደርስባቸው ይችላል ወይ የሚል ጥያቄ ነው። እነዚህ ሰዎች የስልጣን ወይም የመወሰን እድል ቢያገኙ ምን ሊሰሩ እንደሚችሉ መገመት አያቅትም። የአማራን ችግር ለመፍታት የግድ ናዚ መሆን ያስፈልግይሆን?

  • @awoketasewtebeje5213
    @awoketasewtebeje5213 8 дней назад

    I agree with Lidetu. The problem is that everyone is in a tribalistic ideology box, not accommodating those preaching unity and brotherhood. Toxic tribalism is cancer and let us get ride it of.

  • @mleinternationalW
    @mleinternationalW 26 дней назад

    23:49 This is the point

  • @Mr.robloxbacon
    @Mr.robloxbacon 27 дней назад +4

    ልደቱ ጀግናዬ፣አገራዊ እይታህ ያልተዛባ ፣የሚሰካካ ሃሳብ ያለህ የተሟላ ስብዕና የተላበስክ ሰው ነህ።ልክ እንደ ቴዲ

  • @befairbalance7507
    @befairbalance7507 27 дней назад +2

    I am with teddy trump can make a big difference especially with Egypt and abiy administration

  • @FitsumBrhanTekle
    @FitsumBrhanTekle 26 дней назад +6

    አቶ ልደቱ ዘርኝነት ይሌለበት ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነህ በርታ

  • @tesfalemgebresilassei5729
    @tesfalemgebresilassei5729 26 дней назад

    Listening from Cairo

  • @comemusic6928
    @comemusic6928 26 дней назад +1

    በሀሳብ መሞገት ሲያቀታቸው ፍለጠው ቁረጠው ውስጥ ገቡ ያሳዝናል

  • @SendelAbirar
    @SendelAbirar 26 дней назад

    በርታ

  • @maryammolla2062
    @maryammolla2062 25 дней назад

    የትራምፕ መመረጥ ለኢትዮጵያ ከእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ ነው የሚሆንብን።ግን ምን ማድረግ አለብን?

  • @milliongebre5488
    @milliongebre5488 26 дней назад +5

    Our future PM Lidetu Ayalew!

  • @yimamAbdu-he8oy
    @yimamAbdu-he8oy 27 дней назад +7

    😢Great speech

  • @mahishosaid3076
    @mahishosaid3076 27 дней назад

    I'm from Louisiana state university I definitely agree with Tedros .

  • @kirosniguse3503
    @kirosniguse3503 26 дней назад

    Enem endTedy Tilq lewut yinoral biye amnalehu.

  • @Wedi.tigray
    @Wedi.tigray 27 дней назад +2

    Ato ledetu 💪🏿

  • @AssfawAmokeAlebachew
    @AssfawAmokeAlebachew 26 дней назад

    Teddy & Lidetu

  • @amanhailu9510
    @amanhailu9510 26 дней назад +1

    እንደዚህ ዓይነቶች ደናቁርት ዶክተር ፣ ፕሮፈሰር ፣ ደጃዝማች፣ ራስ፣ ፊተውራሪ ወዘተ ተብየዎች አማራዎች በተለይም የጎንደር ኤሊት ደናቁርት የኢትዮጵያ ካንሰር መሆን የጀመሩት አሁን ሳይሆን ከ150 በፊት ነው። ስለዚህ ልደቱና ቴዲ ባትሸፋፍኑት ይሻላል። የዚህ ዓይነት ስሜቱ በብዙ ሚልዮኖች አማሮች የሰረጸ ችግር ነው ።ስለሆነም ከእንግዲህ አማራ፣ ትግራይና ኦርሞ በአንድ አገር ስር ይቀጥላሉ ተብሎ ስለማይታሰብ በሰላም ተለያይተን የየራሳችን አገር እንዲኖረን ማድረግ ብቻ ነው። ኢትዮጵያ ከአእምሮአችን ከፈረሰች ቆይቷል እኮ።

  • @antenehalemu9845
    @antenehalemu9845 26 дней назад +2

    የራሱን ጉዳይ ከህዝብ ጋር ማያያዝ የፓለቲካ ክስረት ነው!

  • @YerasworkBekuat
    @YerasworkBekuat 27 дней назад +4

    ይሄ እኮ በጣም የወረደ ሀሳብ ነው ማንም አማራ አይሰማቸውም ። ልደቱ ብዙ መድከም አይጠበቅበትም። ራሱን መከላከል ግን መብቱ ነው። በነገራችን ላይ አማራ ጦርነቱን ካሸነፈ እና ወደ ኢትዮጵያዊነት ማእቀፍ ከተመጣ ከፊት ሆኖ የሚጠቀሰው እኮ ልደቱ ነው ። ሽግግር ካለ ልደቱስ እንዴት ይታሰባል?

  • @gebregziabherkiflay1226
    @gebregziabherkiflay1226 26 дней назад +1

    GO ahead of becouse ethinicity is not solution helps to in making oness

  • @FasilAsegede
    @FasilAsegede 27 дней назад +6

    Lidetu hero

  • @gugsaghiwot4665
    @gugsaghiwot4665 26 дней назад

    Is Lidetu care about Ethiopia and also Teddy Reyot??????

  • @HenokYitbarek
    @HenokYitbarek 9 часов назад

    Trump never bother about Ethiopia, even Africa as a whole. Like Lidetu says lets concentrate on our internal strength to make a change.

  • @birtukanteklehana8399
    @birtukanteklehana8399 26 дней назад

    በጣም እሚገርመኛ ነገር ነገር አለ መቼ ነዉ አፉረካ በራሳዋ እምትፈታዉ ኢትጰያ በአሜሬካን ጦርነት ታስቆማለች ብሎ እሚጠብቅ ሞኛ ነን ትራፓ ግብፅን ኢትጰያን ላ ምን እንዳሎ እናዉቃለን የትራብም የጆዉ ባይደንም ጆባይደን ጆነሳይድ ሲፈፀም ዝም ያሎ ናቸዉ 6 አመት ሙሎ ሲልቅ በተለይ በወለጋ በአማራ ክልልም ትራበፓም ይምጣ ሌላዉም ለአፉሬካ እሚጠቅማሎ የለሚል ግምት የለኛሞ አፉሬካን ወይም ኢትጰያ በራሳቸዉ ሲቆም ተባብረዉ አፉሬካን በአፉሬካዊን ጠንካራ መሆን ያስፈልጋል ትራፓ ይታወቃል ለግብፅ እንደሚደላ የብልፅግና መንግስት ድክመት ብዙዉ ጣላቶችን አፈራን አይነቁዉ ደንዛዛ መንግስት አለ አስተዉሎ እማይራመድ ናቸዉ መንግስታቶቻችን ጌታ ብቻ ይርዳን

  • @yemanegebrehiwotwoldemaria5938
    @yemanegebrehiwotwoldemaria5938 26 дней назад +2

    Thank you Lidetu: for your inclusive great statement: 'Ethiopiawinet yitxebenagl'.

  • @fasilyoseph3611
    @fasilyoseph3611 26 дней назад +1

    ፋሺስቶች ናቸው እነዚህ፤ ሰሜን ዋልታ ለብቻ ተገልለው ቢቀመጡ?

  • @birhanunida9977
    @birhanunida9977 24 дня назад

    አገንት ያስቀመጠቾሁ ጉደች
    ህሌና የሌላችሁ

  • @elsadade5439
    @elsadade5439 26 дней назад +3

    አቶ ልደቱ ፈጣሪ ካንተና ከመላቤተሰብህ ይሁን ...በሱ በቅዱስ ሚኤኣል ጥላከለላ ያርግልህ

  • @solomontamire3775
    @solomontamire3775 25 дней назад

    ቴድዬ ክበርልን

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 27 дней назад +1

    በኔአሰተያየቶ፣፣፣አላህያለዉነዉ፣፣የሚሆነዉ
    ትራፕ፣፣አንድተራሰዉነዉ፣፣፣ግንግን፣፣፣ለአብዪ
    የኢትዮብያህዝብ፣፣፣ነጭቀንአንሰጠዉም፣፣እመን፣፣ከኖርንአንድላዪእንኖራለን፣፣፣ካልሆነ
    ሁላቺንም፣፣እናልቃለን፣፣አብዪ፣በደስታ
    አዪኖርም

  • @eyosiyasaregay9922
    @eyosiyasaregay9922 27 дней назад +7

    ያሳዝናል ህሊና ቢስ ዜጎች ሆነን መገኘታችን መቅረታችን።

  • @DannyPhillips-uj4xm
    @DannyPhillips-uj4xm 24 дня назад

    Tewdedem tetelame woliket raya ay Amhara hizbe nachew !

  • @RezeneTela
    @RezeneTela 27 дней назад

    ❤❤❤

  • @abdu3248
    @abdu3248 22 дня назад

    ሲጀመር እምድር ላይ ያሉትን አይወኩልም

  • @AbmanUnited
    @AbmanUnited 26 дней назад +2

    አብይ አህመድ አሊ❤❤❤

  • @alazarabraham7715
    @alazarabraham7715 26 дней назад

    You got it wrong on Trump Teddy...I agree with Lidetu on this.

  • @mesfintesfaye187
    @mesfintesfaye187 26 дней назад

    🎉

  • @zenitsige4182
    @zenitsige4182 27 дней назад +4

    የፕሮፌሰር መሐይም ነው ሰውየው እና አብረውት የነበሩት በሙሉ

  • @joteyimam
    @joteyimam 27 дней назад

    በቤተሰብ ላይ የዘር እርግማን ነው መጠየቅ የምፈልገው

  • @MahmmudmdYesuf
    @MahmmudmdYesuf 27 дней назад +2

    ሶሻሊስት ካድሬ ሲያልፍበት ብሄርተኛ ነው የሚሆንው ::

  • @elsadade5439
    @elsadade5439 26 дней назад

    እኔ ካለኝ የባይደን ከአሜሪካ ውጭ ወደውጭ የሚል አስተሳሰብ ለኛ ለውጥ ይኖራል ብዬ አላስብም ከ አ.አ

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 16 дней назад

    እንዲክ ዓይነት ግለሰቦችን ንቆ ማለፍ ነዉ ምንም ክህሎት የሌላቸዉ እኩዮች ስለሆኑ !!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @TedlaTekie
    @TedlaTekie 27 дней назад +7

    Lidetu puts himself out of the game, & can't see it.

  • @alebachewgirna6345
    @alebachewgirna6345 27 дней назад +3

    Who represented you to talk about Amhara? You're a liability for Amhara

  • @Haben-wejerat1081
    @Haben-wejerat1081 26 дней назад

    ከትራምፕ ከጥቅሙ ጉዳት ያመዝናል ይላሎህ ግን የእግዚአብሔር ስራ አይታወቅም እንጂ ትራንምፕ ጥሩ ሰው አይደለም በተለይ ለስደተኞችና ለእርዳታ ፈላጊ አገሮች።

  • @michaeltadele2235
    @michaeltadele2235 24 дня назад

    Lidetu min nekaw? 😢

  • @Ebstie
    @Ebstie 26 дней назад +3

    Lidetu, ur acceptance among the AMHARA community is degraded and obsolute. Despite ur support and parasitic/dependency on Tigrai and Oromo nationalism for ur reputation, u showed a cult attitude on Amhara nationalism which I highly condemned.

  • @tesfawamare836
    @tesfawamare836 27 дней назад +9

    ብታምኑም ባታምኑ ልደቱ ሁልጊዜ የክፉ ሰወች ተጠቂኑ በቅንጅት ጊዜ በግርቀደምነት ሰሙን ሣያጠፋው ነበረው በግባርቀደምነት ይጠቀሣል።
    ልደቱ በየቀኑ እራሱን እያሻሻለ አይምሮውን በውቀት እያጎለበተ የመጣ ብሩኽ አይምሮ
    ያለው ምርጥ ሰውዐነው ሠወች የልተረዱለተብልህልጅነው ብንታደል ኢትዮጵያውያን ብንጠቀምብት የተሻሐነው
    ካሉባልታ ወተን የሲሣይ አጊና የነበረ ሰም አጥፌነት ትተን?????

  • @surafelgezahegn5741
    @surafelgezahegn5741 26 дней назад

    ቴዲ የሴቶችን መብት በመድፈቅ እከስኋለው። ምናለበት አንድ ቀን እንኳን ዜናን ፊት ለፊት አውጥተሃት ብትናገር ሃሳቧን ብታቀርብልን እና ብናዳምጣት። ልክ እንደ እናቶቻችን እሷ የጓዲያውን ስራ አንድትሰራ ወንዱ ደግሞ የውጭውን እና ይሄ ፍትሃዊ አይደለም ።

  • @ezanaghirmay8138
    @ezanaghirmay8138 27 дней назад +1

    ትርጉም ያለዉ ለውጥ ይመጣል ብዬ አላሰብ ም ዋናው ነገር በውስጥ አቅማችን ተጠቅመን ለለውጥ መንቀሳቀስ ነው ያለብን ምክንያቱም ትራምፕ ወጥ የሆነ የምስራቅ አፍሪካ ፖሊሲ ይኖረዋል ብዬ አላምንም

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 25 дней назад

    እንደዚያለው ሰውዬከሀገሩ አባትህያሰውነበርየገደለው አንተምደርሰህዘሩን ታጠፋለህበሚል ትርክት ያደገሰው😢ተምሮምፕሮ ቢሆንምያየጨለመው አእምሮውአሁንበራ አየህቂመኝነቱውሥጡአየለበት😢ይሄሰውግን😢ደደብነው

  • @musedillehizib
    @musedillehizib 26 дней назад

    lidetu yeseletene mind gin yaltadelech hager emihone sewo newo!

  • @sciencerules150
    @sciencerules150 26 дней назад

    I am glad no Tewodros Asfaw today!

  • @mulugetakebede4885
    @mulugetakebede4885 26 дней назад

    ሲጀመር በመጀመሪያ ፕሮፈሰር ሀብታሙ ተገኝ ይሁን አቶ ልደቱ አያሌው ፋኖን አይወክሉም :: ሲቀጥል በቀለ ገርባ ከአማራ ጋር እንዳትጋቡ በአማሪኛ እንዳታወሩ አማራ ያገባቹህ ወንዶች ፍቱ እያለ ሲቀሰቅስ ነበር :: ታዲያ አቶ ልደቱ ከዚህ ሰው ጋር ምን ያርመጠምጥሃል