I’m proud of Eritrea I love to hear those contemporary witnesses. It is a great apportunity to have them because listening to them make us feel and remember how much it cost to have our freedom. What a legacy, my friends. Thanks brother for Sharing eritrean history
Hhhhaaahhhh you pay price to to eat by shark hhhaaaa that the reason you go Scape from erertria and ask asylum to threed country hhhhaaa proud by only create flag and pies of land hhhaaaaaaaaaaaaa I'm die by your foolish comment
Waw New 👍🏾He the best talented stanup comedyian in ethiopia history. No one able to do so. Amazing person. 🙏🏿Egzabehair edemena tena yesetelen 🙏🏿💚💛❤️✌🏽
ተስፍሽ ምርጥ ሰው ሰው ሁሉ በየጓዳው የሚያንሾካሹከውን አሱ በድፍረት በጥበብ ከሽኖ ዱቅ ያደርጋታል በርታ
ikoiiikiioo
o
p
❤❤
አእንዳንተ አይነት አይገኝም።
በጣም የምትደነቅ ጂኒየስ ነህ። 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
ተስፍሽ 👏👏👏👏 ጥልቅ ነው መውረድ ላይቀር አወራረዱን ለማያስተካክል ጆሮ እያለው ለማይሰማ ልብ እያለው ለማያስተውል ትምህርት ሰጪ ነው እንደ ሁሌው ከመቀመጫዬ ብድግ ብዬ አክብሮቴን አቅርቤአለሁ በርታልን።
👍👍👍👍👍👍👍👍
(
Aman 9to 9999999999999999999999999and 9999999999999999999999999999999999999999999999999
@@shanqokebede3389 አአለ>
@@shanqokebede3389 88iiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiioo99998999899999999o99999999
የኔ ጀግና ዋው የወለደችህ ማህፀን የተባረከች ትሁን ። ስወድህ የኢትዮጵያ ዕንቁ ጌጥ ነህ ባለ ቅኔ መምህር ነህ ። ጆሮ ያለው ይስማ። የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳይህ ክፉ አይንካህ ወንድም ዓለም።💚💛❤👌💪🙏
አዳምጦ ተግባራዊ ለሚያደርገው
ትልቅ ትምህርት ነው
ጭንቅላት ላለው ምርጥ አገላለፅ ነው
በጣም ተመቸኝ የኤሊዋ ነገር
እሱ የሚያስተላልፈው ሁሌ መልእክት ነው ታዳሚው ግን በሚናገረው ይስቃል መልእክት የማይገባው መሳቅና ማጨብጨብ የሚወድ ህዝብ
አቢዎት አደባባይ አራት ኪሎ የሚለው ወያላው ሁሉ የኔ ነው ለሚሉት ምሳሌ ነው
@@yayahala615 👍👍✅
ምንም የምልህ ነገረ የለም ምክንያቱም በሠፊዉ ሕዝብ ብዙ ተብለሀል👈👈👏👏👏👏👏👏👏👏
ተከብረሽ የኖርሽው
ባባቶቻችን ደምም
እናት ኢትዮጵያ
የደፈረሽ ይውደምም💚💛❤💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እራሳቹ የደፈራቿትን አገር ማን እዳይደፍራት ፈራቹ
@@mea9296 አንተስ ድርሻህ ምንድነው?
The BELOVED and AMAZING Tesfahun Kebede!!!!!!!!!!! THANK YOU ALL!!!!!
እንዳንተ ሰርቶ መሞት መታደል ነው ግሩም ልጅ ነው በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
በመጀመርያ ይሄን እዉቀት ለሰጠህ ፈጣሪ ምስጋና ይግባዉ በመቀጠል እድሜና ጠና ጨምሮ ይስጥህ ተስፍሽ ጀግና ይመችህ
ትልቅነትህን ምታወዳድረው ፤ ከልብህ ነው እንጂ ከሌላ ሰው አይደለም ..... ድንቅ ውስጠ ወይራ ቅኔ ...አባቴ ይሙት አርቲስት ተስፋሁን ጀግናነህ .. ምርጥ ጭንቅላት አለህ
ዋው ዋው ዋው! 👏👏👏👏👏 ተስፋሁን! እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ሰላምህ ይብዛ የኔ ጌታ። ዉድድድድድድድድድ
እድሜናጤና ፈጣሬይሰጥህ ምርጥኢትዮጵያ ነህ
Philosophical, Scholastic and Intellectual: the past 4 years in 20 minutes!!!!!!!!!!1 Bravo
አንተን አለማድነቅ ንፋግነት ነው ግን ፈታሪ ይጠብቅህ ❤❤❤❤🌷🌷🌷
This guy is a head of his time, he is so deep every word he say is mind boggling! 👍👍👍
Thanks tesfesh
ወይ የቅኔው አባት ተስፍሽ ያማል ቅኔው ጆሮ ያለው ይስማ ።ያማል ክበርልኝ አቦ ወንድሜ ❤❤❤
በጣም ምርጥ ነገር የምታቀርበው ተስፍሽ በርታልኝ🙏🙏🙏
ቃል የለኝም ተስፍሽ 🙏🙏❤
ንፁህ ልብ ንፁህ ፅንስ ሀሳብን ያፈልቃል ፅንስ ሀሳብ ደግሞ የጥሩ ጭንቅላት ውጤት ነው ስለሆን በዚህ መድረክ ላይ የታየውም ሰው መሆን ብቻና ብቻ ነው::
The most talented youth in his age group!
ለዚህ ዘመን የተሰጠ ምርጥ ሰው 🙏🙏🙏 የማይሰለች 😁 ሰላምህ ይብዛ።
😁😁😁😀
ኢትዮጵያዬ ሰላምሺ ይብዛ ተስፍሺ አንደኛ ነህ አንተን አለማድነቅ አይቻልም በርታልን ያገራችንን ሁኔታ በተዉኔት ስለምትነግራቸዉ ከገባቸዉ
👂🏼 ያለው ይስማ 🙏 ታሪክን በመደጋገም መዋረድ ጌጡ ነው የኢትዮጵያ በሥልጣን።
ዶክተር ወዳጄነህ ዘመን ያፈራህ መልካም ሰው
የኔ ባለ ቅኔ በርታልን የዘመኑ ጀግና
ተስፍሽ በጣም አድናቂህ ነኝ ከኢትዮጵያ ትልቅ ልጆቿ አንዷ ነህና ረጅም እድሜ ይስጥህ
ፍራሽ አዳሽ እናመሰግናአለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ወይ አንተ የምትገርም ነህ ሁሌም ስንት ቁምነገር በቀልድ የምትነግረን ቢገባን ምን አለ"ገበሬው መሬቱን ድምድም አርጎ ዘርቶ
እስከሚያጭድ ፈራው የዘራውን ፈርቶ"💚💛❤🙏
ምርጥ በዘመን የሚገኝ አንድ የተቀባህ።
ተስፍሽ በአንድ ቃለ መጠየቅ ላይ አርቲስት መኮንን ለዓከ ለአንተ አድናቆትና ክብር እንዳለው እንዲሁም ካንተ ጋ በጥምረት በተሻለ ስራ መምጣት እንደሚፈልግ ገልፆ ነበር:: እናም ምን ልልህ ነው እንደታናሽነትህ ብታፈላልገውና ብትወያዩ መልካም ነው ባይ ነኝ::
ክብረት ይስጥልኝ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
አህለን ተስፍሽ ምርጥ የጥበብ ሰው
ተስፍሽ እጅግ ከልቤ ነው የማከብርህ 🥰
የሳቄ ምጭ🤣🤣🤣🤣
የሚገርም ትምህርት ነው ለገባው እውቀት 🥰
የኔ አንበሳ ሰላምህ ብዝት ይበል ድሮስ የናዝሬት ልጅ ጀግና ነው ይመችህ
እያንዳንድሽ ላይ ያለሽው "የኤሊዋ እጣ እንደሚገጥማችሁ እወቁ ዘላለም አትኖሯት መፈጥፈጥህ(ሽ) አይቀርም
ተስፍሽ ትልቅ አክብሮት አለኝ🙏🙏🙏💚💛♥
እውነት አንተን የመሰለ ለአገራችን ሰላም ከዚህ የበለጠ ትምህርት የሚሰጥ የለም መመስገን ይገባሀል
Ene hulem yegermegn yate chekelat new negegrk legebaw telek temhrt jegna nek 🥰🥰🥰
እግዚአብሄር ከክፉ ሰዋች ይጠብቅህ ለሰነፍ የጠቢብ ንግግር አይገባውም ይላል መቼስ መፀሀፍ ቅዱስ እንጂ እግዚአብሄር አንተን ተጠቅሞ ብዙ መክሮአል ልብ ኖሮ ቢሰማ።
አይ አንተ ልጅ ስላምህ ብዝት ይበልልኝ ቃል የለኝም የስሙት ከገባቸው ጥሩ ነው መውረድ እንዳለም ይወቁ ከኤሊዋ አወዳደቅ እግዚአብሔር ይጠብቅ ነው በቃ ትችላለህ ሀገሬ ስላምሽ ይብዝ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️🇪🇹
አ
ተስፍሽ ተባረክ ሰዎች ሀሳብህ ቢገባቸው ጥሩ ነበር
ዘመናት ሲመጡ ሊታወስ የሚችል ድንቅ አርቲስታችን
ተስፍሽ እንዴት እንደምወድህ ለሚቀጥለው ፕሮግራምህን ሳስበው ያስፈራኛል አምላክካንተጋር ትሁን በርታ
ፀጋውን፡የብዛልህ
አመሰግናለሁ
የዘወትር ተከታታይ ነኝ አሰተማሪ ነህና በርታ
ጠቅላዩ ይሰማል😗
የውነተ ጀግና ነህ👏👏👏👏👏
አይ ተስፍሽ ድንቅ ሰው ክበርልኝ አቦ
የእውነት እያለቀስኩ ነው የሰኩት
ምን ለማለት ፈልጌ ነው የስቀልም ያስለቅሳልም ንግግሩ ሰላም ለሀገራችን
ሁሌም እይታህ ይገርማል ብዙ ትልቅ ነን ያሉትን አይተናል
I’m proud of Eritrea
I love to hear those contemporary
witnesses. It is a great apportunity to
have them because listening to them
make us feel and remember how much
it cost to have our freedom. What a
legacy, my friends.
Thanks brother for Sharing eritrean history
How about the others !?
Who cares ?👎👎👎👎
Tell the story to Isayas Fewerki😂
You have to be proud,heroic and reasonable u are Dehandewelqum🇪🇷!We realy love you.🇪🇹
Hhhhaaahhhh you pay price to to eat by shark hhhaaaa that the reason you go Scape from erertria and ask asylum to threed country hhhhaaa proud by only create flag and pies of land hhhaaaaaaaaaaaaa I'm die by your foolish comment
Thanks body U Are The best Etheiopian Thnkes.
👏👏👏👏ምርጥ የጊዜው ጀግና👏👏👏👏በርታ ወንድሜ ፍራሽ አዳሽ ተስፍሽ
Tesfishye, Abo nursing. Please come more often. You are always missed.
እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ የኔ ጀግና ❤️🙏🏽
This man is legend respect 🙏
ወይ ተስጥኦ እግዚአብሔር በጥበቡ ያዝልቅህ።
GOOD ADVICE.
ትችላለህ ❤️❤️❤️
ምርጥ ሰው እድሜህ ይርዘም 🙏🙏
ጠዋቴን ባንተ ስለጀመርኩ ደስ ብሎኛል ወገኔ ሆይ እግዚአብሔር ሰላም ያርጋችሁ!!
me too አሜን
God bless you !
ገራሚ ነው ተስፋሺ ልብ ያለው ልብ ይበል
እግዚአብሔር ከክፉዎች ይጠብቅህ🙏
የሚሰማ የለም እንጂ!🤔
" ቁጭ የሚል ሰው የሚያስበው ትንኮሳ ወይም ነገር ነው "
ተስፍሽ ነገሮችን የምታይበት እይታ እጅግ ያስደንቃል
ትልቅ ትምህርት ነው ልብ ያለ ልብ ብላ ስመ ደሞ ተግባራዊ አድርግ ተስፍሽ በበርሊን 🙏🙏❤️🙏🙏
ምርጥ አንጀት አርስ ሀሳብ ! የት ነው የምትኖር ይሆን!? ደግሞ ፋኖዎችን እንደሚያርሳድዱብን
አንተንም እንዳያሣድዱብን ነው የኔ ስጋት!፡፡
ማሻአላህ ጆሮያለዉ ይሥማ ልብ ያለዉ ልብይበል
You are AMAZING!!! Speak the TRUTH my brother!!! Respect!!! ✊🏿
በጣም አድናቂህ ነኘ
እግዚአብሔር ይባርክህ🙏
ዋው ድንቅ ነው መንሰላሉ ትልቅ ትምህርት ነው
በጉጉት ስጠብቀው ነበር! ተስፍሽ እግዚአብሔር ይባርክህ! እንዲሁም ለጦቢያ ክሩዎች 😍
ጆሮ ያለው ይስማ ላልሰማ ያሰማ እንደ ኤሊዋ እንዳትፈጠፈጥ እወዳደቅህ የከፋ ነው ይሰማል!!! ተስፋሁን ከበደ ( ፍራሽ አዳሽ ) ቃላት የለኝ በምን ልገለፅህ የኢትዬጵያ እንቁ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኑርልን ድምፁ ለታፈነ ህዝብ በቅኔ ድምፅ እየሆንክ ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱እውነት ያሸንፋል አቶ ደስታ አስመላሽ የተጎዳ ፍራሽ አዳሽ (የተጎዳ የህዝብ አእምሮ አዳሽ )
Bless u
Waw New 👍🏾He the best talented stanup comedyian in ethiopia history. No one able to do so. Amazing person. 🙏🏿Egzabehair edemena tena yesetelen 🙏🏿💚💛❤️✌🏽
waw, I wish there will be a thousand like you. I wish you the best of all.
ዪህ ምሪጥ የኢትዮጵያ ልጅ ዬሚለንን ብንሠማቤዬትኛዉም ጌዜ ለፀብዬሚዳርግ ሰራአንሰራም ነበር በዬጌዜዉ ዬሚነግሪንንብንሰማ አሁንም ልብብለን እናዳምጠዉ
ሁሌ ስለመውረድ ብቻ ሳይሆን የሚተካ አዘጋጅ
ሁሌ ችግር ብቻ ማየት ችጋራም።
Menaw yametka tafa enda,,?
ተስፍሽ እግዚአብሔር ይስጥህ!❤
Tesfu , God bless you. Great message and lesson for ethiopian.
my Best
ኦህዴድ ቅኔው ቢገባው ደስ ይለኝ ነበር ግን ቅኔ አያውቁም እንጂ።ወንድሜ አንጀቴን አራስከው ኑርልኝ።
Loret Tesfahun You are Amazing
ወይኔ ባለ ጠጁ/ሜስ በጣም ነው የማደንቅህ ወደስመራ ነኝ።
የሚገባዉ ካለ አንተ መላዕ ሰዉ ነህ እድሜህን ያርዝመዉ
Wow you are the best 👌 you are telling the truth with fun we appreciate you brother
ወንድማችን. ተስፋሁን. ፈጣሪ. አብዝቶ. ይባርክህ. !
ይመቻችሁ ይህ ዝግጅት የእውቀት ማአድ ነው እናመሰግናለን Arts tv
ጀግና:እግዚአብሔር :ይጠብቅህ።ንግግርህ:ጥምዝወርቅ:ነው።
ይህንን ተውኔት ለሚያዩ ብልግናዎች የመንቂያ ደውል ይሁንላቸው
እሚሰማህ የለም እንጂ ወንበር ላይ ሆነው ያሚያሼብሩት ሁሉ ህሌናቼው ወቅሷቼው ይለቁ ነበር
ምን የኛ ሰው አይገባው ያው መቃብር ሲገባ እደሆን እጂ
የኘሮፌሰር መስፍን ግጥም።
መሠላል ሲወጡ
የጨበጡትን እየረገጡ
ሲወርዱ ግን የረገጡተሰን እየጨበጡደ
ነፍሳቸውን በገነት ያኑር።
ቀልድ ከቁምነገር ምርጥ ሰዉ
ይህ ልጅ እድሜ ይኖርዎል ከ ነዛ ሰዎች ይጠብቅ ህ
እድሜና ጤና👍👏👏👏2024✌️
P.M. ABIY free Temesgen DESALEGN 😢