Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ትክክል ብለሻል ቅድሚያ ለራስ ነው እራሳችንን ንፅህና ስንጠብቅ የሌላዎችን መጠብቅ እንችላለን ሌላው ማንኛውም የስራ ዘርፍ መናቅ ሳይሆን መስራት ነው የሚያስከብራል ❤
ወረኛ ካልገዙልን ምን ማረግ እንችላለን
ግዙ ማለት ትችያለሽ ጅል ስድቡን ምን አመጣው
Ayibalem men atefach
ዬጋንትአለርጂክካለብንስምንእናድርግማጠቡንእንተዉእንዴ
እኔጋንተለብሼአንድምደቂቃመቆዬትአልቺልምእጄወዲያዉኑነዉዬሚሰነጣጠቀዉታድያምንማድረግአለብኚ😂😂😂
ይገርምሻል እኮ ጓንት ካልገዙልም ምን እናድርግ አር ተው ይሁሉም ቤት እኩል አይደለም እስኪ አንዳንዴም አስቡ እንጂ አይ እግዚአብሔር ብቻ ነው እሚያውቀው ይሁሉንም ህይውት
እውነት ለማነጋር ጓንት ከልስ አድርጌ መስራት አልችልም የራሷ ጉደይ ወደደች አልወደደች ሰርታ ትብላ
ደምሪኝ
እረዥሙ ጓንት ካልሆነ ውሀው ይገባል ከጓንቱ ውስጥ
@@amynaA-tc6py ish
@@mulu-ui8yb አራ በጠም ነዉ የምጨንቀው ጓንትእኔ ፅደቱን ከጨርስኩ ራሴን ግዜ ሰጥቼ እተጠበለሁ ለራሴ ስል ብቻ
የሰውነውር ተመዘርዘር ስረራስሽ ታቂያለሽ ግን ስራየላችሁም ነውር ፍለጋነው ስራችሁ አሁንስ ሰለቸኝ
ሁላችንም ጎንት አለ ወይም እሥከሚገዛ አናጥብም ማለት አንችልም ግን ደሞ የአሥተጣጠብ እሥታይል አለው የግዲ ኩርሲውን በጀ እደገበታ ማጠብ የለብኝም አንች ግን አለቅጥ አወኩ ብለሽ አትላላጭ
ደሙ ሁሉም ቤት የተሞላ ነገር አለ ብለሺ አታስቢ የለም እሺ ሀበሻ እራሱን ማስቀደም አዉቅበታል ካጣግን ምንም ማድርግ አይችልም ማንም ቢሆን ተሳስተሻል እሺ
ይህቁሻሻነት አይደለም ካልገዝላት ከየት ታምጣ
Anchi dedeb neshi mhayem😏😡👎
❤
ሳህ
እሰይ ደግ አረገች ድብንብላ ትቃጠል ያሣታል ሣያሟሉ ወሬ አይነፍም ከልበ መዳም ተብየዋ የሸቃላዋን ብሶት ማንይስማው አይዞሽ እሕት ትቃጠል ስፈልግ ትበድ ምናሻሽ
ምነው ተላላጥሽ ገና ለገናው ለዩቱብ እይታ ስትሉ የማትቀባጥሩት የለም. ሀቢበቲ ውሀና ስሙን የማያጠራው የለም
ሳህ እኔ 7አመቴ ካለ ጓንት ነው እማጥበው ጓንት ለብሸ አስለን አልችልም ብቻ በጣም ቆሻሻ ነገር ሲኖር እለብስና አፀዳለሁ የራሳችን ዜጋ እንደመሆኗ ብቻ ነውሯን ነውራችንን ልንደባበቅ ይገባል
እና እጅሽ ምንም አልሆነብሽም የኬሚካሉ?
@@meymunatube ምንም አልሆነም አልሃምዱሊላህ አፍንጫየን ብቻ ማክስ እለብሳለሁ 🥰🥰🥰
እደትነሸ ሸቃሊት ጀግና
አዋቂ አዋቂ ቢሎት የባሎን መፅሀፍ አጠበችው አሉ አንቺ ደግሞ ጎበዝ ጎበዝ ስንልሽ አንድያውን ተጃጃልሽ ልቦና ይስጥሽ እውነት ለመናገር ከሆነ ከሁሉም ቤት ጎንት የለም እኔ ግዥልኝ ጎንት ብላት እሽ እያለች አልገዛችልኝም ይሄው አሁን 7 ወሬ ከመጣሁ ግን እጄን ባሳያችሁ ያሳዝናል በረኪናው እጄን ቁርስርስ አድርጎኛል ታድያ ይሄ ያሰድባል አያሰድብም መቸም ቢሆን አልገዛም ካለች ግን መስራት ነው ያለብኝ አንቺ ስታፅጂ ያየሽ የለም ሲሆን ሽንት ቤት ባደረቅሽበት ፎጣ ሳሎን ታፅጂበት ይሆናል ስለዚህ ለራስሽ እወቂ እንቅልፋም ደነዝ ሀይዋን ዚፍጥ ነገር ነሽ በቅዚ
ያለ ጓንት የመስራትን ውጤት እኮ አየሽ እራስሽ መሰገርሽ ልነግርሽ ነበር ተውኩት አናጋሪ😏😏
ቀለል ተጀጀለች ሰተትተጠብ ነው የምትበለው
@ኡሚአብድልሀፍዝመሀመድ እረ ማርያምን ይቺ ግማታም ለሰው ክብር ማይሰጠውን ሰው ክብሩን መቀነስ ነው
@@meymunatube ኤጭ ዝምብለሽ ነው ባክሽ እና አልገዛላት ብለው እንደሆንስ እንደኔ መዳም እናቱ ስለዚህ ዝምብለን ማጠብ ነው ያለብን
ቅድሚያ ንፅህና ከራስ ነው እሚጀምረው ግን ጓት ካልገዙላት ምንም ማረግ እትችልም። እነሱም ባፀዳችበት እጃ ምግብ አትስራ ካሉ ቅድሚያ ይግዙ
እሺ እናት በዚህ መልኩ አይደለም ልታስተምሪን የምትሞክሪወ ደሙ ባድግር ጥብ አዝላ አደረግሺንኮ ምንም ቢሆን አችራስሺ የኛ ዘር ነሺ ሀበሻ
ካልገዙልንስ ወላሂ እኔ 6 አመት ያለምንም ነገር ሰርቻለሁ አብዛህኞች አይገዙም እኳን ለጃችን ጓቴ አቅራጣችንን የማይገዙልን ስት መዳሞች አሉ😢😢😢 ዝብላችሁ አታውሩ ችግሩን ሳታቁ አታውሩ
ከኔጋ አሁን ጎት የለም😅😅
@@GhGh-b8y ልክነሽ እኔ ቀን በቀን አላጥበውም በ3ቀን ስጨስሽ በሣሙና መታጠብነው በቃ
ተየት ታምጣም አብዛሀኛወች አይገዙም አትፈርጀ ለለውጥ ሰንል እናጥባለን አይገዙልንም😢😢😢😢😢
እውነት ለመናገር አንድም ቀን ጓንት ለብሽ ሽንት ቤት አጥቤ አላቅም
Lk nw ejachn beshitega nw mihonew chemical selmnneka
በማንኪያ ነው የምበላው😂 አረ እኔ አለብስም ቆሻሻው እንደሚነካኝ አድርጌ አላጥብም ተጠንቅቄ አጥባለሁ
ብር ለማገኘት ሥትይ ተፈላሠፍሽብን
😂😂😂 ሆ😅
እኮ ምን ልሥራ ነው በምን እይታ ታምጣ ግን ይሂ ያሥጠላታልጂ አያሥወዲዳትም
እንኳን ደህና መጣሽ መይሙናዬ❤
ስራ ክብር አለው ስራ አይናቅም የተማሩት ታይተዋ😂😂😂
ሀገራችን የልጆች ሽንት ጨርቅ ስናጥብ በእጃችን አይደለም እንዴ ማካበድ ትወዳላችሁ በእስቦንጅ ነዉ የሚታጠበዉ በእጇ እዉስጡ አትገባ
አህለን ሞሚ ሸቃሊት የምር ልክ ነሽ ውደ
በፅዳት ራሴን ለማጋነን ሳይሆን አንደኛነኝ ሬሴን ፅደድት ብዬነው ወደሰራየ የምገባው❤❤❤❤❤
👍❤️
አዉነትሽናዉ ዉዱወ እህቴ ታበረክ❤❤❤❤❤❤
እኔ ጎት አለብሥም በርቀት በራሡ ፖረሻነዉ የማፀዳዉ
😢😂 ene ሰፈጋ ነዉ የመዉለዉ አልወድም በቃ ፅድት ካላለ በእርግጥ ቀድሚያ ለእራስ ነዉ😢 እንደዛ እየለፋሁ ደግሞ አመላቸዉ 😥😡 አንዳንዴ ደህና ሲሆኑ እንዳንች ሰራተኛ አላየንም ይሉኛል😂 እፍፍፍፍፍ ስንቱን ቻልኩት እኔ
አህለን መይሙናየሠ ወዮዮ ምድነው 😊😊😊😊
እር፡እህቴ እኔ አመት ሞላኝ፡ጎት ስጠይቃት ጡሩ፡አደለም ነው የምትለኝ አማራጭ ሳጣ ፌስታል ለብሽ፡ሳፀዳ እደዚህ አትጠቀሚ፡ትላለች ምግብ እሰራለሁ ፡ምንም መፀየፍ የሚባል ነገር አያዉቁም ፡እ😢😢😢😢😢
ሲጀመር እዳይቀርበት ነው እጅ ብዙም ቅሻሻ የለውም
አይደለም ሽንትቤት ሳፀዳ ይቅርና እቃሳጥብ እራሱ ለብሸነው የማጥበው የሆነቀን ጓቱ ተቀዶብኝ ከዛ አምጡልኝ አልኳቸው እነሱእደቀልድ ዝምአሉኝ እናእኔ ቤቱንብቻ አፅድቼ እቃውእዳለ ሽንትቤቱንም ሳላጥብ ትውት አድርጌ ተቀመኝኩኝ ከዛ ዝምስላቸው ወላሂ በዛአድርገው ገዝተው አመጡ 😂😂
ሽትቤት ስትጠቀሚ ጓንት ትለብሻለሸ አዴ ዉዴ
ስጠቀም ሳይሆን ሳፀዳ ነው እንጅ😀🙈
እኔ ደግሞ ማዕድ ቤት ጓንት ልበሺ እያለችኝ ነው የተቸገርኩ ባክሽ ስንት አረቦች አሉ ጓንት የማይገዙ
እኔ ኩ ት ራ ት ነ በ ራ ሴ ነው እ ም ጠ ቀ ም ምን ያ ለ ጕ ት አ ል ሰ ራ ም
ትክክል❤❤❤❤❤❤❤
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መይሙንየ ምን መሰለሺ ያው በብራችን መግዛት እንችላለን ግን አረቡቹ ግን የማይገዙ አሉ ሌላውን ተይውና ማፅጃ እቃዎችን እንኳ የማይገዙ አሉ
አይይይይ ተይው አንነጋገር
ከጠለቤት ከወጣን ቡሀላ ያስቸግራል ግን ጠለብ ቤት ብቻ መስሎኝ
እኔ ያለ ጓንት አልወድም ማጠብ ነገር ግን ስንት አሉ የማይገዙላቸው ስራቸው ነውና በግዳቸው ይሰራሉ በዚያ ላይ ጠለብ ከሆኑ ማማረጥ አይችሉ እና ይሄ የሚያስተች አይደለም ለዪቱቭ ብላችሁ የሰው ሞራል አትንኩ ለምን መፓሰት አስፈለገ የልጅቱን ????
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናንተ ካልፀዳችሁ ቤቱ እራሱ አይፀዳም የናንት ቆሻሻ ለቤቱ ይዋረሳል ስትይ ትንሺ አፈሪም ሀበሻ ንፁህ ነወ
ትክክክክልወላሂ እህቴዋ
አንዳንዱ ጓንትም ቢኖር አለመዱም ልምድ ይላል
ትክክል ❤❤❤😂😂😂
እኔስእዴትእደምጠየፍ ያለጓት ንክችም አላረግ ሸቃሎች ጓትልበሱ 😂
🎉
እንካን ጓንት ጫማ የለም
ግዥ በያት ዝም አትበይ እህቴ ግዴተዋ ነው
በጣም ገንት ሳትለብሱ ሽት ቤት አትጠቡ ግን በባዶ ስትሰሪ አረቦቹ እራሱ ይንቁሻል
❤❤❤
እናመሰግናለን የኛ ጀግና
ቀባጡሬ ነሽ ወላሂ ስታናድጂ😮
ከስንት አንዳንዶች ናቸው የሚገዙት
በቅርብ ነዉ መግዛት የጀመረችዉጎት እናደሞ ልብስ 2አመት ልንጨርስነዉ ጎድኝይ እና እኔ ሌዲ እዚህ ቤት ልብስ ሳይገዛልኝ ያሳልፍ
ሚስኪን አድስ መሆን ከባድ ነው😢
❤❤❤❤❤🥰🥰🥰👍👍👍
እኔ አዴለም ሽንት ቤት ሳጥብ ሽንኩርት ስከትፍ ዶር ስገነጥል ጓንት ለብሸነዉ
Er mektefema ayeketefelgnm welahi seneta bebilawa ejane sechalew beguanete yekebdegnale esuma
ግንኮ ማይገዙ አሉ እኔ አሁን እራሴ ነይምገዛ ሁሌ ለምሳሌ እንደኔ ማይወጡ ከሆነ አይድረስነው
ለማን ብለሽ ነው በራስሽ የምትገዥ እህቴ
@meymunatube አወ እሱማልክነሽ ግን አላርጅክ ስላለብይ ለደይቃም ዝምብየ ውሀ አልነካም የውጠፍቸ ስለምሰራ ብዙ ሰወች ግድየላቸውለኔ ብቻ ይመስገንጅ
@@ምረትአለም ጠይቀሽ እምቢ ካሉሽ ከጤና አይበልጥም በብርሽ ገዝተሽ መጠቀምሽም ጎበዝ ነሽ በርች
ቅምነሽ ጎበዝ
ኤጪ አበዛሸዉ አሁንስ ምን ነዉ ሸቄላነትሽን እርሳሸዉ
እኔ ጓት የለኝም ዝብየ በሥፈጂ ነው የማጥበው😢
ግዥ በያት እህቴ
የመዳሜ እናት በጣም ክፉ ናት እንኳን በሶስት ቀን ቀርቶ በቀን ሁለት ጊዜም ታሳጥበኛለች ጫማ ሳይቀር ከነመረገጫው ወልውየ ነው ውስጥ እማስገባው መዳሜ ባሏን ፈትታ ከእናቷ ቤት ነን ሶስት ወራችን አታስቀምጠኝ አለች ስልኬንም ለ12ቀን ወስዳብኝ ነበር እናቲቱ ለካ ሰራተኛ የሌላት በዚህ ክፋቷነው ወደ ቢሮ መልሱኝ ብላቸው እምቢ አሉኝ ውዴ ሀገሬም አሳፍሩኝ ብላቸው 5000 ድርሐም አምጭ አሉኝ 1አመት ከ4ወሬ አስር ወር ይቀረኛል እንደት እንደሚያልቅልኝ ጨንቆኛል
@mulu-ui8yb እሷ ስታዝሽ አልሰራም ማለት ትችያለሽ ምክንያቱም ከፊልሽ አደለችም
@@meymunatube እንኳን አልታዘዝም ብያት ወገቤ እስኪጎብጥ ሰርቼም አታመሰግንም እንደውም እምትለኝ ከ24 ሰአት ውስጥ ለምኝታ 4 ሰአት በቂ ነው ከእህቴ ቤት እምትሰራው ልጅ ጣት 5ሰአት ተነስታ እስከለሊቱ 2ሰአት ነው እምትሰራው አለችኝ ውሽት ሰምቼም አላውቅም ስላት ሰደበችኝ ብላ ብዙነገር እያለች ከመዳሜ ጋር ታጣላኛለች ስራዋ እኔን መከታተል ነው ልብስ ሳጥብ ሳይቀር መጥታ የጨመርኩትን ትፈትሻለች ፓንት ለብቻ ካልሲ ለብቻ ሻርብ ለብቻ ብዙ ነው ጣጣዋ ስልክ ስራ ካልጨረስኩኝ መያዝ አልችልም ጨርሸ እንኳ ቁጭ ስልም ደስ አይላት የሚተኮስ ልብስ ደክሞኝ ነገ ብየ ከተውኩትኝ ጧት ፊቷን ትቋጥራለች
የኔም እራሷ ነች አስባ ጓት የመረትገዛ አሮጌውን ጥለሽ አዲሱን ልበሽ ነው የምትል ምግብ ስሰራ አለብስም
ሰብ አረኩሺ
እረእኛአን ለብስም
እኔ ለራሱቤት ውስጥ ጓትየለም ለምግብ መስሪያብቻነው ያለው ሲያልቅ መችአለቅትላለች
የሀማም የራሱ አለ አንዴ ከገዛችልሽ ብዙ ጊዜ ያስጠቅምሻል
ከሌለሥ፣?
ግዥ በያት አንዴ ከገዛችልሽ ብዙ ጊዜ ያስጠቅምሻል የሀማሙ የራሱ ወፍራም ስለሆነ ስጨርሽ አጥበሽ ታስቀምጫለሽ ስትፈልጊ አንስተሽ ትጠቀሚ አለሽ
አወቅሁ ብለሽ ወሬ አታላልሽ በየቤቱ ስንት አይነት መዳም ነው ያለው ሸቃላዋ የቤቷን ኑሮ የሚኖርላት እሚመስላት አለች የለ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
እኔ ምገርማኝ ተነግረቹ ስተበቁ አስ አለ ወረ ወበ ምትሉትነገር😢😢😢
ያንችጥሩሁነውነውአንድተገዙአመትይላሉአይገዙም
እኔ እቃ ሳጥብም በጔት ነው እማጥበው
ጎበዝ የኔ ጀግና ❤️😘
😅😅😅😅😅😅
Er ename chama alaregme mekeneyatume bezu kene litelegn mokeruale leza aladergm ena demo beyekenu kaletatebem demo ayehoneme yasetawekale betame
ወላሂእኔ ጓንትበራሴ ብርእየገዛሁ ነው የምጠቀመው
ለምንብለሺበብርሺትገዣለሺእራስዋትግዛእንጂ😅😅😅
@Demos-y3v ለመናገር እፈፈራሁ ቆይማ እግዳውስ እነግራታለሁ 😁
ጓት ወላሂ እኔ ይገዛል ግን ወላሂ ነዉ የምል መዳሜ አታሰለብሰኝም አታ ሀማም ሳጥብ አታሰለብሰኝም ወላሂ ተለበሰኩ ትገለኛለች
ምግብ ስትሰሪ የምትጠቀሚው ሳይሆን የሀማም እራሱን የቻለ አለ አንዴ ከተገዛልሽ ብዙ ጊዜ ያስጠቅማል ስትጨርሽ እጥብ አርገሽ ማስቀመጥ ብቻ
ኑ አብረን ቁርአን እናዳምጥ ደምሩኝ
መይሙተሳስተሻልእኔካለጓንትነውምለብስምክንያቱምየለምጓትስለዚህቺግርየለውም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢
ኋት መልበሰ ግድ ኣይደለም
አቃጥላ ሳደፋኝ የመይሙናን ስልክ የምታቀተ ስጡኝ በአላህ
እኔም ባገኘሁት
እኔልላክልሺመይሙናካልተቆጣይ
@@ሀሊማSalim በጣም የምወደት ጓደኛየ ናት 4አመታችን ከተለያየን
@ሀሊማSalim እማ በዉስጥ ነይ ሰብ አረኩሺ
@@ሀሊማSalim የኔን ልስጥሽና በውስጥ ትሰጭኛለሽ
አችደሞ አሽቃባጪ አትሑኚ ውይበሚድያ ለነሡ የቆምሽ ባካል አብረውሺ ቢሠሩ መገመት አያቅትም ቆሻሻነሽ ሲበዛ ያችትምርት ባፍጫችን ይውጣ ዘቅ
ሠላም ነዉ
ደምሩኝ
ደመረኩሺ
@Rehmmuleye እሽ
❤❤❤❤❤
እኔግዢልብላትእቢብላኞላችምንላርጋት
አችደሙእምሰራውአጣሽእናምንታድርግየማይገዙአሉእንካንጋንትሊገዙምግብለማምጣትየሚቸገሩአሉአዳዳየእደራሳችሁሰለተመቻችሁሁሉቤትአድአደለም
ትክክል ብለሻል ቅድሚያ ለራስ ነው እራሳችንን ንፅህና ስንጠብቅ የሌላዎችን መጠብቅ እንችላለን ሌላው ማንኛውም የስራ ዘርፍ መናቅ ሳይሆን መስራት ነው የሚያስከብራል ❤
ወረኛ ካልገዙልን ምን ማረግ እንችላለን
ግዙ ማለት ትችያለሽ ጅል ስድቡን ምን አመጣው
Ayibalem men atefach
ዬጋንትአለርጂክካለብንስምንእናድርግማጠቡንእንተዉእንዴ
እኔጋንተለብሼአንድምደቂቃመቆዬትአልቺልምእጄወዲያዉኑነዉዬሚሰነጣጠቀዉታድያምንማድረግአለብኚ😂😂😂
ይገርምሻል እኮ ጓንት ካልገዙልም ምን እናድርግ አር ተው ይሁሉም ቤት እኩል አይደለም እስኪ አንዳንዴም አስቡ እንጂ አይ እግዚአብሔር ብቻ ነው እሚያውቀው ይሁሉንም ህይውት
እውነት ለማነጋር ጓንት ከልስ አድርጌ መስራት አልችልም የራሷ ጉደይ ወደደች አልወደደች ሰርታ ትብላ
ደምሪኝ
እረዥሙ ጓንት ካልሆነ ውሀው ይገባል ከጓንቱ ውስጥ
@@amynaA-tc6py ish
@@mulu-ui8yb አራ በጠም ነዉ የምጨንቀው ጓንት
እኔ ፅደቱን ከጨርስኩ ራሴን ግዜ ሰጥቼ እተጠበለሁ ለራሴ ስል ብቻ
የሰውነውር ተመዘርዘር ስረራስሽ ታቂያለሽ ግን ስራየላችሁም ነውር ፍለጋነው ስራችሁ አሁንስ ሰለቸኝ
ሁላችንም ጎንት አለ ወይም እሥከሚገዛ አናጥብም ማለት አንችልም ግን ደሞ የአሥተጣጠብ እሥታይል አለው የግዲ ኩርሲውን በጀ እደገበታ ማጠብ የለብኝም አንች ግን አለቅጥ አወኩ ብለሽ አትላላጭ
ደሙ ሁሉም ቤት የተሞላ ነገር አለ ብለሺ አታስቢ የለም እሺ ሀበሻ እራሱን ማስቀደም አዉቅበታል ካጣግን ምንም ማድርግ አይችልም ማንም ቢሆን ተሳስተሻል እሺ
ይህቁሻሻነት አይደለም ካልገዝላት ከየት ታምጣ
Anchi dedeb neshi mhayem😏😡👎
❤
ሳህ
እሰይ ደግ አረገች ድብንብላ ትቃጠል ያሣታል
ሣያሟሉ ወሬ አይነፍም
ከልበ መዳም ተብየዋ የሸቃላዋን ብሶት ማንይስማው አይዞሽ እሕት ትቃጠል ስፈልግ ትበድ ምናሻሽ
ምነው ተላላጥሽ ገና ለገናው ለዩቱብ እይታ ስትሉ የማትቀባጥሩት የለም. ሀቢበቲ ውሀና ስሙን የማያጠራው የለም
ሳህ
ሳህ እኔ 7አመቴ ካለ ጓንት ነው እማጥበው ጓንት ለብሸ አስለን አልችልም ብቻ በጣም ቆሻሻ ነገር ሲኖር እለብስና አፀዳለሁ የራሳችን ዜጋ እንደመሆኗ ብቻ ነውሯን ነውራችንን ልንደባበቅ ይገባል
እና እጅሽ ምንም አልሆነብሽም የኬሚካሉ?
@@meymunatube ምንም አልሆነም አልሃምዱሊላህ አፍንጫየን ብቻ ማክስ እለብሳለሁ 🥰🥰🥰
ሳህ
እደትነሸ ሸቃሊት ጀግና
አዋቂ አዋቂ ቢሎት የባሎን መፅሀፍ አጠበችው አሉ አንቺ ደግሞ ጎበዝ ጎበዝ ስንልሽ አንድያውን ተጃጃልሽ ልቦና ይስጥሽ እውነት ለመናገር ከሆነ ከሁሉም ቤት ጎንት የለም እኔ ግዥልኝ ጎንት ብላት እሽ እያለች አልገዛችልኝም ይሄው አሁን 7 ወሬ ከመጣሁ ግን እጄን ባሳያችሁ ያሳዝናል በረኪናው እጄን ቁርስርስ አድርጎኛል ታድያ ይሄ ያሰድባል አያሰድብም መቸም ቢሆን አልገዛም ካለች ግን መስራት ነው ያለብኝ አንቺ ስታፅጂ ያየሽ የለም ሲሆን ሽንት ቤት ባደረቅሽበት ፎጣ ሳሎን ታፅጂበት ይሆናል ስለዚህ ለራስሽ እወቂ እንቅልፋም ደነዝ ሀይዋን ዚፍጥ ነገር ነሽ በቅዚ
ያለ ጓንት የመስራትን ውጤት እኮ አየሽ እራስሽ መሰገርሽ
ልነግርሽ ነበር ተውኩት አናጋሪ😏😏
ቀለል ተጀጀለች ሰተትተጠብ ነው የምትበለው
@ኡሚአብድልሀፍዝመሀመድ እረ ማርያምን ይቺ ግማታም ለሰው ክብር ማይሰጠውን ሰው ክብሩን መቀነስ ነው
@@meymunatube ኤጭ ዝምብለሽ ነው ባክሽ እና አልገዛላት ብለው እንደሆንስ እንደኔ መዳም እናቱ ስለዚህ ዝምብለን ማጠብ ነው ያለብን
ቅድሚያ ንፅህና ከራስ ነው እሚጀምረው ግን ጓት ካልገዙላት ምንም ማረግ እትችልም። እነሱም ባፀዳችበት እጃ ምግብ አትስራ ካሉ ቅድሚያ ይግዙ
እሺ እናት በዚህ መልኩ አይደለም ልታስተምሪን የምትሞክሪወ ደሙ ባድግር ጥብ አዝላ አደረግሺንኮ ምንም ቢሆን አችራስሺ የኛ ዘር ነሺ ሀበሻ
ካልገዙልንስ ወላሂ እኔ 6 አመት ያለምንም ነገር ሰርቻለሁ አብዛህኞች አይገዙም እኳን ለጃችን ጓቴ አቅራጣችንን የማይገዙልን ስት መዳሞች አሉ😢😢😢 ዝብላችሁ አታውሩ ችግሩን ሳታቁ አታውሩ
ከኔጋ አሁን ጎት የለም😅😅
@@GhGh-b8y ልክነሽ እኔ ቀን በቀን አላጥበውም በ3ቀን ስጨስሽ በሣሙና መታጠብነው በቃ
ተየት ታምጣም አብዛሀኛወች አይገዙም አትፈርጀ ለለውጥ ሰንል እናጥባለን አይገዙልንም😢😢😢😢😢
እውነት ለመናገር አንድም ቀን ጓንት ለብሽ ሽንት ቤት አጥቤ አላቅም
Lk nw ejachn beshitega nw mihonew chemical selmnneka
በማንኪያ ነው የምበላው😂 አረ እኔ አለብስም ቆሻሻው እንደሚነካኝ አድርጌ አላጥብም ተጠንቅቄ አጥባለሁ
ብር ለማገኘት ሥትይ ተፈላሠፍሽብን
😂😂😂 ሆ😅
እኮ ምን ልሥራ ነው በምን እይታ ታምጣ ግን ይሂ ያሥጠላታልጂ አያሥወዲዳትም
እንኳን ደህና መጣሽ መይሙናዬ❤
ስራ ክብር አለው ስራ አይናቅም የተማሩት ታይተዋ😂😂😂
ሀገራችን የልጆች ሽንት ጨርቅ ስናጥብ በእጃችን አይደለም እንዴ ማካበድ ትወዳላችሁ በእስቦንጅ ነዉ የሚታጠበዉ በእጇ እዉስጡ አትገባ
አህለን ሞሚ ሸቃሊት የምር ልክ ነሽ ውደ
በፅዳት ራሴን ለማጋነን ሳይሆን አንደኛነኝ ሬሴን ፅደድት ብዬነው ወደሰራየ የምገባው❤❤❤❤❤
👍❤️
አዉነትሽናዉ ዉዱወ እህቴ ታበረክ❤❤❤❤❤❤
እኔ ጎት አለብሥም በርቀት በራሡ ፖረሻነዉ የማፀዳዉ
😢😂 ene ሰፈጋ ነዉ የመዉለዉ አልወድም በቃ ፅድት ካላለ በእርግጥ ቀድሚያ ለእራስ ነዉ😢 እንደዛ እየለፋሁ ደግሞ አመላቸዉ 😥😡 አንዳንዴ ደህና ሲሆኑ እንዳንች ሰራተኛ አላየንም ይሉኛል😂 እፍፍፍፍፍ ስንቱን ቻልኩት እኔ
አህለን መይሙናየሠ ወዮዮ ምድነው 😊😊😊😊
እር፡እህቴ እኔ አመት ሞላኝ፡ጎት ስጠይቃት ጡሩ፡አደለም ነው የምትለኝ አማራጭ ሳጣ ፌስታል ለብሽ፡ሳፀዳ እደዚህ አትጠቀሚ፡ትላለች ምግብ እሰራለሁ ፡ምንም መፀየፍ የሚባል ነገር አያዉቁም ፡እ😢😢😢😢😢
ሲጀመር እዳይቀርበት ነው እጅ ብዙም ቅሻሻ የለውም
አይደለም ሽንትቤት ሳፀዳ ይቅርና እቃሳጥብ እራሱ ለብሸነው የማጥበው የሆነቀን ጓቱ ተቀዶብኝ ከዛ አምጡልኝ አልኳቸው እነሱእደቀልድ ዝምአሉኝ እናእኔ ቤቱንብቻ አፅድቼ እቃውእዳለ ሽንትቤቱንም ሳላጥብ ትውት አድርጌ ተቀመኝኩኝ ከዛ ዝምስላቸው ወላሂ በዛአድርገው ገዝተው አመጡ 😂😂
ሽትቤት ስትጠቀሚ ጓንት ትለብሻለሸ አዴ ዉዴ
ስጠቀም ሳይሆን ሳፀዳ ነው እንጅ😀🙈
እኔ ደግሞ ማዕድ ቤት ጓንት ልበሺ እያለችኝ ነው የተቸገርኩ ባክሽ ስንት አረቦች አሉ ጓንት የማይገዙ
እኔ ኩ ት ራ ት ነ በ ራ ሴ ነው እ ም ጠ ቀ ም ምን ያ ለ ጕ ት አ ል ሰ ራ ም
ትክክል❤❤❤❤❤❤❤
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መይሙንየ ምን መሰለሺ ያው በብራችን መግዛት እንችላለን ግን አረቡቹ ግን የማይገዙ አሉ ሌላውን ተይውና ማፅጃ እቃዎችን እንኳ የማይገዙ አሉ
አይይይይ ተይው አንነጋገር
ከጠለቤት ከወጣን ቡሀላ ያስቸግራል ግን ጠለብ ቤት ብቻ መስሎኝ
እኔ ያለ ጓንት አልወድም ማጠብ ነገር ግን ስንት አሉ የማይገዙላቸው ስራቸው ነውና በግዳቸው ይሰራሉ በዚያ ላይ ጠለብ ከሆኑ ማማረጥ አይችሉ እና ይሄ የሚያስተች አይደለም ለዪቱቭ ብላችሁ የሰው ሞራል አትንኩ ለምን መፓሰት አስፈለገ የልጅቱን ????
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናንተ ካልፀዳችሁ ቤቱ እራሱ አይፀዳም የናንት ቆሻሻ ለቤቱ ይዋረሳል ስትይ ትንሺ አፈሪም ሀበሻ ንፁህ ነወ
ትክክክክልወላሂ እህቴዋ
አንዳንዱ ጓንትም ቢኖር አለመዱም ልምድ ይላል
ትክክል ❤❤❤😂😂😂
እኔስእዴትእደምጠየፍ ያለጓት ንክችም አላረግ ሸቃሎች ጓትልበሱ 😂
🎉
እንካን ጓንት ጫማ የለም
ግዥ በያት ዝም አትበይ እህቴ ግዴተዋ ነው
በጣም ገንት ሳትለብሱ ሽት ቤት አትጠቡ ግን በባዶ ስትሰሪ አረቦቹ እራሱ ይንቁሻል
❤❤❤
እናመሰግናለን የኛ ጀግና
ቀባጡሬ ነሽ ወላሂ ስታናድጂ😮
ከስንት አንዳንዶች ናቸው የሚገዙት
በቅርብ ነዉ መግዛት የጀመረችዉጎት እናደሞ ልብስ 2አመት ልንጨርስነዉ ጎድኝይ እና እኔ ሌዲ እዚህ ቤት ልብስ ሳይገዛልኝ ያሳልፍ
ሚስኪን አድስ መሆን ከባድ ነው😢
❤❤❤❤❤🥰🥰🥰👍👍👍
እኔ አዴለም ሽንት ቤት ሳጥብ ሽንኩርት ስከትፍ ዶር ስገነጥል ጓንት ለብሸነዉ
Er mektefema ayeketefelgnm welahi seneta bebilawa ejane sechalew beguanete yekebdegnale esuma
ግንኮ ማይገዙ አሉ እኔ አሁን እራሴ ነይምገዛ ሁሌ ለምሳሌ እንደኔ ማይወጡ ከሆነ አይድረስነው
ለማን ብለሽ ነው በራስሽ የምትገዥ እህቴ
@meymunatube አወ እሱማልክነሽ ግን አላርጅክ ስላለብይ ለደይቃም ዝምብየ ውሀ አልነካም የውጠፍቸ ስለምሰራ ብዙ ሰወች ግድየላቸውለኔ ብቻ ይመስገንጅ
@@ምረትአለም ጠይቀሽ እምቢ ካሉሽ ከጤና አይበልጥም በብርሽ ገዝተሽ መጠቀምሽም ጎበዝ ነሽ በርች
ቅምነሽ ጎበዝ
ኤጪ አበዛሸዉ አሁንስ ምን ነዉ ሸቄላነትሽን እርሳሸዉ
እኔ ጓት የለኝም ዝብየ በሥፈጂ ነው የማጥበው😢
ግዥ በያት እህቴ
የመዳሜ እናት በጣም ክፉ ናት እንኳን በሶስት ቀን ቀርቶ በቀን ሁለት ጊዜም ታሳጥበኛለች ጫማ ሳይቀር ከነመረገጫው ወልውየ ነው ውስጥ እማስገባው መዳሜ ባሏን ፈትታ ከእናቷ ቤት ነን ሶስት ወራችን አታስቀምጠኝ አለች ስልኬንም ለ12ቀን ወስዳብኝ ነበር እናቲቱ ለካ ሰራተኛ የሌላት በዚህ ክፋቷነው ወደ ቢሮ መልሱኝ ብላቸው እምቢ አሉኝ ውዴ ሀገሬም አሳፍሩኝ ብላቸው 5000 ድርሐም አምጭ አሉኝ 1አመት ከ4ወሬ አስር ወር ይቀረኛል እንደት እንደሚያልቅልኝ ጨንቆኛል
@mulu-ui8yb እሷ ስታዝሽ አልሰራም ማለት ትችያለሽ ምክንያቱም ከፊልሽ አደለችም
@@meymunatube እንኳን አልታዘዝም ብያት ወገቤ እስኪጎብጥ ሰርቼም አታመሰግንም እንደውም እምትለኝ ከ24 ሰአት ውስጥ ለምኝታ 4 ሰአት በቂ ነው ከእህቴ ቤት እምትሰራው ልጅ ጣት 5ሰአት ተነስታ እስከለሊቱ 2ሰአት ነው እምትሰራው አለችኝ ውሽት ሰምቼም አላውቅም ስላት ሰደበችኝ ብላ ብዙነገር እያለች ከመዳሜ ጋር ታጣላኛለች ስራዋ እኔን መከታተል ነው ልብስ ሳጥብ ሳይቀር መጥታ የጨመርኩትን ትፈትሻለች ፓንት ለብቻ ካልሲ ለብቻ ሻርብ ለብቻ ብዙ ነው ጣጣዋ ስልክ ስራ ካልጨረስኩኝ መያዝ አልችልም ጨርሸ እንኳ ቁጭ ስልም ደስ አይላት የሚተኮስ ልብስ ደክሞኝ ነገ ብየ ከተውኩትኝ ጧት ፊቷን ትቋጥራለች
የኔም እራሷ ነች አስባ ጓት የመረትገዛ አሮጌውን ጥለሽ አዲሱን ልበሽ ነው የምትል ምግብ ስሰራ አለብስም
ሰብ አረኩሺ
እረእኛአን ለብስም
እኔ ለራሱቤት ውስጥ ጓትየለም ለምግብ መስሪያብቻነው ያለው ሲያልቅ መችአለቅትላለች
የሀማም የራሱ አለ አንዴ ከገዛችልሽ ብዙ ጊዜ ያስጠቅምሻል
ከሌለሥ፣?
ግዥ በያት አንዴ ከገዛችልሽ ብዙ ጊዜ ያስጠቅምሻል የሀማሙ የራሱ ወፍራም ስለሆነ ስጨርሽ አጥበሽ ታስቀምጫለሽ ስትፈልጊ አንስተሽ ትጠቀሚ አለሽ
አወቅሁ ብለሽ ወሬ አታላልሽ በየቤቱ ስንት አይነት መዳም ነው ያለው ሸቃላዋ የቤቷን ኑሮ የሚኖርላት እሚመስላት አለች የለ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
እኔ ምገርማኝ ተነግረቹ ስተበቁ አስ አለ ወረ ወበ ምትሉትነገር😢😢😢
ያንችጥሩሁነውነውአንድተገዙአመትይላሉአይገዙም
እኔ እቃ ሳጥብም በጔት ነው እማጥበው
ጎበዝ የኔ ጀግና ❤️😘
😅😅😅😅😅😅
Er ename chama alaregme mekeneyatume bezu kene litelegn mokeruale leza aladergm ena demo beyekenu kaletatebem demo ayehoneme yasetawekale betame
ወላሂእኔ ጓንትበራሴ ብርእየገዛሁ ነው የምጠቀመው
ለምንብለሺበብርሺትገዣለሺእራስዋትግዛእንጂ😅😅😅
@Demos-y3v ለመናገር እፈፈራሁ ቆይማ እግዳውስ እነግራታለሁ 😁
ጓት ወላሂ እኔ ይገዛል ግን ወላሂ ነዉ የምል መዳሜ አታሰለብሰኝም አታ ሀማም ሳጥብ አታሰለብሰኝም ወላሂ ተለበሰኩ ትገለኛለች
ምግብ ስትሰሪ የምትጠቀሚው ሳይሆን የሀማም እራሱን የቻለ አለ አንዴ ከተገዛልሽ ብዙ ጊዜ ያስጠቅማል ስትጨርሽ እጥብ አርገሽ ማስቀመጥ ብቻ
ኑ አብረን ቁርአን እናዳምጥ ደምሩኝ
መይሙተሳስተሻልእኔካለጓንትነውምለብስምክንያቱምየለምጓትስለዚህቺግርየለውም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢
ኋት መልበሰ ግድ ኣይደለም
አቃጥላ ሳደፋኝ የመይሙናን ስልክ የምታቀተ ስጡኝ በአላህ
እኔም ባገኘሁት
እኔልላክልሺ
መይሙናካልተቆጣይ