Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ፍትህ ለአፍላ ፍቅር በሳምት ሁሉት ጊዜ ይለቀቅል የምትሉ በላይክ
ምና ፍትህ ለአማራ ህዝብ ቢባል
የኔም ጥያቄ ነበር መሆን አለበት
አረ ኡኡኡኡኡ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለምስኪኑ ለየዋህዉ ለገራገሩ ለደጉ ወገኔ አማራዬ ፍትህ በአሉም በአል ሳይመስለኝ በጥቁር ልብስ በጥቁር ልብ አሳለፍኩ አይዞን አማራዬ ይሄም ያልፋል 😢😢😢💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤
ዛሬ የለምደ😢😢
@@ዜድነኝእማየንናፋቂእምየየ ዛሬ በዓል ስለሆነ ይመስለኛል ሳምንት ሊሉን እኮ ነው በግድ ደረሰ ስንል 🤣
ፈትህ አፍላ ፍቅር በሳምት ሁለት ጊዜ ይለቀቅልን 🙏🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
እኩሀን በሠለም አደረሰቹ
💖💕
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
Hkyo
ፍትህ በግፍ ለሚገደሉት ለሚሠቃዩት ልፁሀን አማራ ህዝብ ድምፅ እንሁናቸው 😢😢😢
እንኳን አደረሳችሁ ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሐንስ መልካም በዓል
አሜን💚💛❤️ ስራና ቤተሰባዊነት በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ስራችውም ፍቅር ፎቶኣችውም የፍቅር ነው ለናንተም መልካም አዲስ ዘመን💝💝
በጣም ነው እምታምሩት መልካም አድስ አመት ለሁላችንም ይሁንልን በሳምንት ሁለት ቀን አድርጉልን
እንኳን ከዘመነ ሉቃስ ወዴ ዘመነ ዩሐንስ አደረሳችሁ እንኳን አደረሳችሁ አፍላ ፍቅር በሳምንት 2ጌዜ ይሁን🥰🥰
ሃና እና ብሩክ ግን የእዉነት ፍቅረኞች መሆን አለባችሁ እስቲ የሚሰማማ❤
እኔ ቀድሜለዉ
❤❤❤❤
አይ የመዳም ቅመሞች😃😃😃
እኔ ደሞ ከጊሊያድ ጋር ቢሆኑ ደስ ይለኛል😂😂
@@ለይለቢንትሙስጠፋ are endehum feorina kesu bethon new yaw jeydun kejeydu
በጣም ነው የምታምሩት ❤️ እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ 🌻
እኛም እንወዳቸዋለን በርቱልኝ 😘መልካም በዓል 💚💛❤️
ፍትህ ለተገፋው አማራ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢
😢😢😢😢😢
😢
😭😭😭😭😭
ፍትህ ፍትህ ለተገፋው ለተገደለው ለተራበው ለተጠማው የአማራ ህዝብ😢😢😢😢😢😢😢😢
Fetari eregeme edemena tena kene melawe beteseboshashu tebareku zemenashu hulu yebareke kefu hulu ayagenashu ayeleyashu edemeyashu yerezeme edeme leneseha new tebareku tameralashu betame tebareku edemeyashu yerezeme
እንኳን ላዲሱ አመት አደረሳችሁ አደረሰን ዳሞ ዛሬ ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል ከዚህ በኋላ ዳሞ የበለጠ እደምታዝናኑን አልጠራጠርም መልካም አዲስ አመት
የሚገርም ጊዜ ነዉ owo 👌👌👌👌 ቀነን ዋዉ❤❤❤❤❤❤❤😳😳😳🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻 መልካም በአል ዉዶቼ 🙏🙏🙏🤨🤨🤨
በጣም አምሮባችሗል የኔ ውዶች መልካም በአል ይሁንላችሁ እኔ ምላችሁ ግን ድራማዉን አንድ ቀን ብትጨምሩን ከልባችን ደስ ይለናል ከታላቅ ትህትና ጋር በርቱ
እንኳን ደህና መጣቹ ውዶቼ የኔ ፍልቅልቆች ስወዳቹቹቹቹቹቹቹ የኛ ውድእናታች የብሩኬ እናት ብቻ ሳይሆን የሁላችንም እናት ነሽ
እንኳን አደሳችሁ በጣም ነው እምንወዳችሁ♥️♥️♥️♥️
እንኳን ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሐንስ በሳላም አሸጋግሮ ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ /አደረሰን
እንኳን አብሮ አደረሰን 🎉❤እወዳችኋለሁ ❤
በሳምንት ሁለት ግዜ ከሆን ደስ ይለኛል ደስ ይላል ይመቻችሁ
መልካም አድስ አመት ይሁንልን ይሁንላችሁ አገራችንንም ሠላም ያድርግልን
በጣም ነው እምታምሩት እንኳን አደረሳችሁ 🌻🌻❤❤
ኣቋረጠ እንዴ😢 አረ ተሎ ብላቹ ልቀቁልን በጣም እወዳችሀለው እህታቹ ከ ትግራይ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አፍላ ፍቅር አስራ ሁለትን ልቀቁልን በጉጉት ሞትሁ
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰንዋዉ በጣም እምር ድምቅ ብላቹኋል💞🌻🌼🌿🌿🌿🌿
ፍትህ ፍትህ በግፍ ለሚሠቃየው ንፁሀን አማራ 💔💔😭😭
😢😢😢😢😢እውነት ወላ በአል የለም ነበር ዘንድሮ😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢አለቁ ወገኖቻችን
😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭
እንኳን አደረሳቹህ መልካም አድስ አመት በጣም ነው የምንወዳቹሁ ❤❤❤
ዋው የብሩኬ እናት በጣም ነው እምንወድሽ ቀጣዩን አፍጥኑት ❤❤❤❤❤❤
😙🌻_ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ፍቅር አንድነት ለእናንተ ለነገቻችሁ ይሁን_ _*እንኳን ለጳጉሜ 1በሠላም በፍቅር በአንድነት በምህረት በቸርነት እንኳን አደረሳችሁ የአባቴ ቅዱሳን*_💫🌻🙋🏾♂️ 🌻🌻💐💐💐🌻🌻🌻🌺 _እንኳን_ 🌺🌻🌻🌹 _አደረሳችሁ_ 🌹🌻🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻🌻🌻💐💐💐🌻🌻🌻🌺 _እንኳን_ 🌺🌻🌻🌹 _አደረሳችሁ_ 🌹🌻🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 _*ለዘሬ እንድንበቃ የረዳን የገዛን አቅም ብርታት የሆናልን ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክ አትደረሱም የሚሉ እየሉ መድረስ ሆኖልናል እሳይይይ💫🌻🥰 ክብር ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ይሁንላት መልካም ጳጉሜ ይሁንላችሁ*_💫🌻🙋🏾♂️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🤝🤲🤲2016🙌
ደስ ሰትሉ መልካም በአል ማሚ ትችይበታለሽ አቺ ጋ ሲደርስ አለቅሳለሁ ብሩኬ ሀና ዋው ሁላቹም በጣም አሪፍ ስራ ነው አሜን
አረ ኡኡኡኡኡኡኡ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለምስኪኑ ለገራገሩ ለደጉ ለየዋህዉ ወገኔ አማራ እመቤቴን በአሉ በአል ሳይመስለኝ በጥቁር ልብስ በጥቁር 🖤አሳለፍኩ አይ አማራዬ አይዞን ይህም አልፎ የደስታ ጊዜ ይመጣል 💔💔💔😢😢😢😢🖤🖤🖤ድል ለፋኖኖኖኖ💪💪💪💪💪💪
መልካም በአል ስታምሩ ደስ ይላል🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
አረው ሳምንት አራት ጊዜ ብሆን ይሻላል ❤❤❤❤❤❤❤❤ አፋላ ፊቅር
ዋው እንኳን ሰላም መጣችሁ በሰላም እናም እንኳ ላአድሱ አመት አደረሳችሁ ውድ ያሀገሮቼ ልጆች ሰላምና ፍቅር እመኝላችሀለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ደስ ሲሉ ኦፍላ ፍቅር በጣም ነው እምወዳቹ❤እንኳን ለ2016ዓ,ም በሰላም ኣደረሳቹ እህታቹ ነኝ ከትግሬ❤ፊልሙ በጉጉት እየጠበቁ ነው ተሎ ልቀቁልን ውዶቼ
ትግራይ ዘይትብሊ ሓፍተይ ወይስ ካብ ኤርትራ ትግረ ብሄር ኮይንኪ ኢኺ ትግሬ ትብሊ ዘለኺ
ምን ኣመጣው ይሄ ያመጣንን ኣይተን ኣንወጣሕ
ም
አሜን ለሁለችንም ለነቴም መልከም የሰረ ዘመን ይሁንለቹ የበሰ የምየገገ እንደ ምትሰሩ ታሰፈ አረገሎ መልከም በአል ይሁንለቹ❤️❤️🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ደስታየ ወደር የለውም መልካም በዓል ተመኘሁላችው ❤❤❤
ዋወ እንኳን አደረሳቹ 🎉🎉🎉ምርጦቼ🥰🥰
ከዚህም በላይ በርቱልን እንወዳችኋለን እኛ ከጎናችሁ ነን ጠንክሩ❤❤❤
😅ለአጫራሿ ነው የምሸልሙት❤❤❤❤
ኡፍፍፍ በጣም እየወደድኳቹህ ነው የምር
በቀን ሁለት ቢሆን በጉጉት በፋቅር ልታዩት❤❤❤ እኖዳችዋለን እሥከመጨረሻው እደጠበቅነው ደሥ በሚል ሁኔታ እደሚዘልቅ ተሥፋ እናደርጋለን አገራችንንም ሁላችንንም ሠላም ያድርገን
አሁን ለስረኞቺ በቀን ሁለተዬ ድምፅ እንሁን አትሉወሬኞቺ😢😢😢😢
Betam betam Des yemil video nw bizu yemiyastemr bertulin beselam yanurachihu
ኧረፊልሙን አምጡትእጅ 😂😂😂 በጉትልሙትእዴ❤❤❤አምሮባችሁዋን መልካምበአል❤❤❤❤❤
ዛሬ የለምዴ😊😅
ዳስልአል ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፋትህለተገፋውአማሪ❤❤❤❤❤❤
አወን ፍትህ ላፍላፍቅር በሳምንት ሁለተየ ይሁን
ስታምሩ ዋዋዋዋ ለካ ፊልም ላይ ነው የምትጣሉት😅😅😅መልካም አድስ አመት
ወይኔ እንደዚህ ደህናናቸው ፊልሙ ላይ ግን እንደዚህ አይደሉም ፍትህ ለአፍላ ፍቅር ደግሞ (ብሩክዬ ወድጄሀለሁ በርታ
እንኳን አደረሳችሁ❤ደስ የምትሉ ናችሁ
Fiyona,Fiyory betam naw yewededekuwat she plays her role in the perfect way. In general all the participants are nice.
ሥወዳችሁ በጣም ነው የምታምሩት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ግን ግን በሣምት ሁለግዜ ይሁንልን
Baratuu afala fkr anodachiwalen❤❤❤❤❤
እኛም እንወዳችኋለን ግን ቶሎቶሎ ልቀቁልን ልሞትነው በጉጉት የምር ወዳችኋለሁ በጣም ደሞ ብሩኬ ማሚ ውስጤናችሁ ሁላችሁንም ❤❤❤❤
የእውነት በጣም ደስ ትላላችሁ እወዳችኃለሁ በተለይ ሀናና ብሩኬ ፍቅራችሁ ያስቀናል ግን የእውነት ቢሆን
ዋዉዉዉዉዉ ደሥሥትሉ መልካም አድሥአመት ይሁንልን❤❤❤❤❤❤❤
አፍላ ፍቅር የምወዳቹሁ❤❤❤🎉🎉🎉
አስራሁለትን ልቀቁልን በመጀመሪያ እንኳን አደረሳችሁ
በጣም ነው እምታምሩት እንኳን ለአዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
ጎበዞች በጣም አሪፍ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ መጨረሻውን ማየትፈልኩኝ ግን አይገባቸሁም እዴ በሳምት ሁለት ይሁንልን ስንል ጪራሽ እየባሰባቸውነው እዴ እሚመጣው ወይጉድ ❤❤❤
እኮን አዴረሳችሁ አፍላፍቅር ተዋናዮች 20016,,በሳምት ሁለትጊዜ እዲለቀቅ ተስፋ እናዴርጋለን🌻🌻🌻🌻🌻
በጣም ወድጀው የማየው ፊልም ነው እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤❤❤
እዝዉስጥ የች ሀይለየልጅም አለች እዝዉስጥ የኡወነት ቡሩክ እነትነት ዉይስ ዉይስ ለድረማነዉ እናት የሆነች በጣምነዉ የምዉደት
መልካም አዲስ አመት አገራችነንም ሰላም ያርግልን❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
Betam nw yeminwodachu beth ketlulgn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
ዋው እንኩዋን አደረሳችሁ የአፍላ ፍቅር ቤተሰቦች 🌻🌻🌻🌻ያ የተመታ ሰውዬ የብሩክ አባት ሆኖ የሚሰራ ሰውዬ አላየውትም የት ሄዶ ነው 😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
Unkan aderesachuu desii yilaalii qaxiluu🌻🌻🌻🌻🌻👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤
Enkwan aderesachiw❤🎉🎉🎉
Basamit hulate yilakakilin betam desyemil sira new batam enadachuhalen
መልካም በአል ስታምሩ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Wow ታምራላችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ጎበዞች ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰በርቱ
እንኩን አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ ህቶቺ ዎንድሞቼ ዋው ደስ ትላላችሁ በርቱ 🤝🙏❤️❤️❤️❤️
wow des sitluu😍😍😍🤗🤗🤗melkam ades amet😍😍
ወይኔ ማሚ አፌ ቁርጥ ይበልልሽ❤❤❤❤❤❤
እንደፊልማችሁታምራላችሁ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
እወዳቸዋለሁ ❤❤❤❤❤❤ እንኳ አደራሰቹ
ማልካም አዲስ ዓማት ❤️❤️🌻🌻🌻
Ye ermiye desaleny karakter betam deslignal
ይህሞዝቃአደይዲራማላይየሰማውእደኒማነው
besanent 2 plz
እንኳን አደረሳችሁ ለ2016አመተ ምህረት
❤❤❤❤ሥታምሩ ፍትህለሳኡድ እሥርቤቶች😢
ሁለት ጊዜ ይለቀቅ❤❤❤❤❤❤
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰Wawu sitamiru
Enam knat gar bklkl das ylgal
መጨርሻችሁን ያሳምረው
ሉምን የሉም. የሂዋን አፍቃሪወች😢😢😢
ይመቸቹ❤❤❤❤❤❤
እንደት እንደምወዳችሁ እዉነት አሜንየ እዉይይይይ
የኔ ዉዶቺ
እኳን አደረሳቺሁ አደረሰኘ ከእውነት እወዳቺኋለሁ❤❤❤
Ye miwedachihu 🥰😍😍🥰
ያሠውየየለምሳ የምሬኬአባት አይይይመናጢ
Melikam adis amet🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
መልካም አዲስ ዓመት ለ ሁላችሁም 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
በመጀመርያ እንኳን አደረሳቹ ሰቅጥል በጣም ነዉ የምዉዳቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻ሰቀጥል ቶሎቶሎ ልቀቁ የኔ ዉድድድድቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻
እንኳን አደረሳችሁ ሰወዳችሁ
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ🌻🤗
ፍትህ ለአፍላ ፍቅር በሳምት ሁሉት ጊዜ ይለቀቅል የምትሉ በላይክ
ምና ፍትህ ለአማራ ህዝብ ቢባል
የኔም ጥያቄ ነበር መሆን አለበት
አረ ኡኡኡኡኡ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለምስኪኑ ለየዋህዉ ለገራገሩ ለደጉ ወገኔ አማራዬ ፍትህ በአሉም በአል ሳይመስለኝ በጥቁር ልብስ በጥቁር ልብ አሳለፍኩ አይዞን አማራዬ ይሄም ያልፋል 😢😢😢💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤
ዛሬ የለምደ😢😢
@@ዜድነኝእማየንናፋቂእምየየ ዛሬ በዓል ስለሆነ ይመስለኛል ሳምንት ሊሉን እኮ ነው በግድ ደረሰ ስንል 🤣
ፈትህ አፍላ ፍቅር በሳምት ሁለት ጊዜ ይለቀቅልን 🙏🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
እኩሀን በሠለም አደረሰቹ
💖💕
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
Hkyo
ፍትህ በግፍ ለሚገደሉት ለሚሠቃዩት ልፁሀን አማራ ህዝብ ድምፅ እንሁናቸው 😢😢😢
እንኳን አደረሳችሁ ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሐንስ መልካም በዓል
አሜን💚💛❤️ ስራና ቤተሰባዊነት በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ስራችውም ፍቅር ፎቶኣችውም የፍቅር ነው ለናንተም መልካም አዲስ ዘመን💝💝
በጣም ነው እምታምሩት መልካም አድስ አመት ለሁላችንም ይሁንልን በሳምንት ሁለት ቀን አድርጉልን
እንኳን ከዘመነ ሉቃስ ወዴ ዘመነ ዩሐንስ አደረሳችሁ እንኳን አደረሳችሁ አፍላ ፍቅር በሳምንት 2ጌዜ ይሁን🥰🥰
ሃና እና ብሩክ ግን የእዉነት ፍቅረኞች መሆን አለባችሁ
እስቲ የሚሰማማ❤
እኔ ቀድሜለዉ
❤❤❤❤
አይ የመዳም ቅመሞች😃😃😃
እኔ ደሞ ከጊሊያድ ጋር ቢሆኑ ደስ ይለኛል😂😂
@@ለይለቢንትሙስጠፋ are endehum feorina kesu bethon new yaw jeydun kejeydu
በጣም ነው የምታምሩት ❤️ እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ 🌻
እኛም እንወዳቸዋለን በርቱልኝ 😘
መልካም በዓል 💚💛❤️
ፍትህ ለተገፋው አማራ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢
😢😢😢😢😢
😢😢😢😢
😢
😭😭😭😭😭
ፍትህ ፍትህ ለተገፋው ለተገደለው ለተራበው ለተጠማው የአማራ ህዝብ😢😢😢😢😢😢😢😢
Fetari eregeme edemena tena kene melawe beteseboshashu tebareku zemenashu hulu yebareke kefu hulu ayagenashu ayeleyashu edemeyashu yerezeme edeme leneseha new tebareku tameralashu betame tebareku edemeyashu yerezeme
እንኳን ላዲሱ አመት አደረሳችሁ አደረሰን ዳሞ ዛሬ ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል ከዚህ በኋላ ዳሞ የበለጠ እደምታዝናኑን አልጠራጠርም መልካም አዲስ አመት
የሚገርም ጊዜ ነዉ owo 👌👌👌👌 ቀነን ዋዉ❤❤❤❤❤❤❤😳😳😳🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻 መልካም በአል ዉዶቼ 🙏🙏🙏🤨🤨🤨
በጣም አምሮባችሗል የኔ ውዶች መልካም በአል ይሁንላችሁ እኔ ምላችሁ ግን ድራማዉን አንድ ቀን ብትጨምሩን ከልባችን ደስ ይለናል ከታላቅ ትህትና ጋር በርቱ
እንኳን ደህና መጣቹ ውዶቼ የኔ ፍልቅልቆች ስወዳቹቹቹቹቹቹቹ የኛ ውድእናታች የብሩኬ እናት ብቻ ሳይሆን የሁላችንም እናት ነሽ
እንኳን አደሳችሁ በጣም ነው እምንወዳችሁ♥️♥️♥️♥️
እንኳን ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሐንስ በሳላም አሸጋግሮ ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ /አደረሰን
እንኳን አብሮ አደረሰን 🎉❤እወዳችኋለሁ ❤
በሳምንት ሁለት ግዜ ከሆን ደስ ይለኛል ደስ ይላል ይመቻችሁ
መልካም አድስ አመት ይሁንልን ይሁንላችሁ አገራችንንም ሠላም ያድርግልን
በጣም ነው እምታምሩት እንኳን አደረሳችሁ 🌻🌻❤❤
ኣቋረጠ እንዴ😢 አረ ተሎ ብላቹ ልቀቁልን በጣም እወዳችሀለው እህታቹ ከ ትግራይ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አፍላ ፍቅር አስራ ሁለትን ልቀቁልን በጉጉት ሞትሁ
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
ዋዉ በጣም እምር ድምቅ ብላቹኋል💞🌻🌼🌿🌿🌿🌿
ፍትህ ፍትህ በግፍ ለሚሠቃየው ንፁሀን አማራ 💔💔😭😭
😢😢😢😢😢እውነት ወላ በአል የለም ነበር ዘንድሮ😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢አለቁ ወገኖቻችን
😭😭😭😭😭😭
😢😢😢😢
😭😭😭😭
እንኳን አደረሳቹህ መልካም አድስ አመት በጣም ነው የምንወዳቹሁ ❤❤❤
ዋው የብሩኬ እናት በጣም ነው እምንወድሽ ቀጣዩን አፍጥኑት ❤❤❤❤❤❤
😙🌻_ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ፍቅር አንድነት ለእናንተ ለነገቻችሁ ይሁን_ _*እንኳን ለጳጉሜ 1በሠላም በፍቅር በአንድነት በምህረት በቸርነት እንኳን አደረሳችሁ የአባቴ ቅዱሳን*_💫🌻🙋🏾♂️
🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 _እንኳን_ 🌺🌻
🌻🌹 _አደረሳችሁ_ 🌹🌻
🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 _እንኳን_ 🌺🌻
🌻🌹 _አደረሳችሁ_ 🌹🌻
🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
_*ለዘሬ እንድንበቃ የረዳን የገዛን አቅም ብርታት የሆናልን ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክ አትደረሱም የሚሉ እየሉ መድረስ ሆኖልናል እሳይይይ💫🌻🥰 ክብር ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ይሁንላት መልካም ጳጉሜ ይሁንላችሁ*_💫🌻🙋🏾♂️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🤝🤲🤲2016🙌
ደስ ሰትሉ መልካም በአል ማሚ ትችይበታለሽ አቺ ጋ ሲደርስ አለቅሳለሁ ብሩኬ ሀና ዋው ሁላቹም በጣም አሪፍ ስራ ነው አሜን
አረ ኡኡኡኡኡኡኡ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለምስኪኑ ለገራገሩ ለደጉ ለየዋህዉ ወገኔ አማራ እመቤቴን በአሉ በአል ሳይመስለኝ በጥቁር ልብስ በጥቁር 🖤አሳለፍኩ አይ አማራዬ አይዞን ይህም አልፎ የደስታ ጊዜ ይመጣል 💔💔💔😢😢😢😢🖤🖤🖤ድል ለፋኖኖኖኖ💪💪💪💪💪💪
መልካም በአል ስታምሩ ደስ ይላል🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
አረው ሳምንት አራት ጊዜ ብሆን ይሻላል ❤❤❤❤❤❤❤❤ አፋላ ፊቅር
ዋው እንኳን ሰላም መጣችሁ በሰላም እናም እንኳ ላአድሱ አመት አደረሳችሁ ውድ ያሀገሮቼ ልጆች ሰላምና ፍቅር እመኝላችሀለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ደስ ሲሉ ኦፍላ ፍቅር በጣም ነው እምወዳቹ❤እንኳን ለ2016ዓ,ም በሰላም ኣደረሳቹ እህታቹ ነኝ ከትግሬ❤ፊልሙ በጉጉት እየጠበቁ ነው ተሎ ልቀቁልን ውዶቼ
ትግራይ ዘይትብሊ ሓፍተይ ወይስ ካብ ኤርትራ ትግረ ብሄር ኮይንኪ ኢኺ ትግሬ ትብሊ ዘለኺ
ምን ኣመጣው ይሄ ያመጣንን ኣይተን ኣንወጣሕ
ም
አሜን ለሁለችንም ለነቴም መልከም የሰረ ዘመን ይሁንለቹ የበሰ የምየገገ እንደ ምትሰሩ ታሰፈ አረገሎ መልከም በአል ይሁንለቹ❤️❤️🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ደስታየ ወደር የለውም መልካም በዓል ተመኘሁላችው ❤❤❤
ዋወ እንኳን አደረሳቹ 🎉🎉🎉ምርጦቼ🥰🥰
ከዚህም በላይ በርቱልን እንወዳችኋለን እኛ ከጎናችሁ ነን ጠንክሩ❤❤❤
😅ለአጫራሿ ነው የምሸልሙት❤❤❤❤
ኡፍፍፍ በጣም እየወደድኳቹህ ነው የምር
በቀን ሁለት ቢሆን በጉጉት በፋቅር ልታዩት❤❤❤ እኖዳችዋለን እሥከመጨረሻው እደጠበቅነው ደሥ በሚል ሁኔታ እደሚዘልቅ ተሥፋ እናደርጋለን አገራችንንም ሁላችንንም ሠላም ያድርገን
አሁን ለስረኞቺ በቀን ሁለተዬ ድምፅ እንሁን አትሉወሬኞቺ😢😢😢😢
Betam betam Des yemil video nw bizu yemiyastemr bertulin beselam yanurachihu
ኧረፊልሙን አምጡትእጅ 😂😂😂 በጉትልሙትእዴ❤❤❤አምሮባችሁዋን መልካምበአል❤❤❤❤❤
ዛሬ የለምዴ😊😅
ዳስልአል ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፋትህለተገፋውአማሪ❤❤❤❤❤❤
አወን ፍትህ ላፍላፍቅር በሳምንት ሁለተየ ይሁን
ስታምሩ ዋዋዋዋ ለካ ፊልም ላይ ነው የምትጣሉት😅😅😅መልካም አድስ አመት
😂😂😂😂
ወይኔ እንደዚህ ደህናናቸው ፊልሙ ላይ ግን እንደዚህ አይደሉም ፍትህ ለአፍላ ፍቅር ደግሞ (ብሩክዬ ወድጄሀለሁ በርታ
እንኳን አደረሳችሁ❤ደስ የምትሉ ናችሁ
Fiyona,Fiyory betam naw yewededekuwat she plays her role in the perfect way. In general all the participants are nice.
ሥወዳችሁ በጣም ነው የምታምሩት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ግን ግን በሣምት ሁለግዜ ይሁንልን
Baratuu afala fkr anodachiwalen❤❤❤❤❤
እኛም እንወዳችኋለን ግን ቶሎቶሎ ልቀቁልን ልሞትነው በጉጉት የምር ወዳችኋለሁ በጣም ደሞ ብሩኬ ማሚ ውስጤናችሁ ሁላችሁንም ❤❤❤❤
የእውነት በጣም ደስ ትላላችሁ እወዳችኃለሁ በተለይ ሀናና ብሩኬ ፍቅራችሁ ያስቀናል ግን የእውነት ቢሆን
ዋዉዉዉዉዉ ደሥሥትሉ መልካም አድሥአመት ይሁንልን❤❤❤❤❤❤❤
አፍላ ፍቅር የምወዳቹሁ❤❤❤🎉🎉🎉
አስራሁለትን ልቀቁልን በመጀመሪያ እንኳን አደረሳችሁ
በጣም ነው እምታምሩት እንኳን ለአዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
ጎበዞች በጣም አሪፍ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ መጨረሻውን ማየትፈልኩኝ ግን አይገባቸሁም እዴ በሳምት ሁለት ይሁንልን ስንል ጪራሽ እየባሰባቸውነው እዴ እሚመጣው ወይጉድ ❤❤❤
እኮን አዴረሳችሁ አፍላፍቅር ተዋናዮች 20016,,በሳምት ሁለትጊዜ እዲለቀቅ ተስፋ እናዴርጋለን🌻🌻🌻🌻🌻
በጣም ወድጀው የማየው ፊልም ነው እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤❤❤
እዝዉስጥ የች ሀይለየልጅም አለች እዝዉስጥ የኡወነት ቡሩክ እነትነት ዉይስ ዉይስ ለድረማነዉ እናት የሆነች በጣምነዉ የምዉደት
መልካም አዲስ አመት አገራችነንም ሰላም ያርግልን❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
Betam nw yeminwodachu beth ketlulgn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
ዋው እንኩዋን አደረሳችሁ የአፍላ ፍቅር ቤተሰቦች 🌻🌻🌻🌻ያ የተመታ ሰውዬ የብሩክ አባት ሆኖ የሚሰራ ሰውዬ አላየውትም የት ሄዶ ነው 😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
Unkan aderesachuu desii yilaalii qaxiluu🌻🌻🌻🌻🌻👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤
Enkwan aderesachiw❤🎉🎉🎉
Basamit hulate yilakakilin betam desyemil sira new batam enadachuhalen
መልካም በአል ስታምሩ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Wow ታምራላችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ጎበዞች ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰በርቱ
እንኩን አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ ህቶቺ ዎንድሞቼ
ዋው ደስ ትላላችሁ በርቱ 🤝🙏❤️❤️❤️❤️
wow des sitluu😍😍😍🤗🤗🤗melkam ades amet😍😍
ወይኔ ማሚ አፌ ቁርጥ ይበልልሽ❤❤❤❤❤❤
እንደፊልማችሁታምራላችሁ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
እወዳቸዋለሁ ❤❤❤❤❤❤ እንኳ አደራሰቹ
ማልካም አዲስ ዓማት ❤️❤️🌻🌻🌻
Ye ermiye desaleny karakter betam deslignal
ይህሞዝቃአደይዲራማላይየሰማውእደኒማነው
besanent 2 plz
እንኳን አደረሳችሁ ለ2016አመተ ምህረት
❤❤❤❤ሥታምሩ ፍትህለሳኡድ እሥርቤቶች😢
ሁለት ጊዜ ይለቀቅ❤❤❤❤❤❤
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Wawu sitamiru