መንታ ፍቅር - New Ethiopian Amharic Movie Meneta Fikir 2023 Full Length Ethiopian Film : 2023

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 сен 2024
  • መንታ ፍቅር - New Ethiopian Amharic Movie Meneta Fikir 2023 Full Length Ethiopian Film : 2023
    afela yikir Join this channel to get access :
    / @liyucinema
    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
    Copyright ©Liyu Cinema

Комментарии • 991

  • @melatmelat-fy5he
    @melatmelat-fy5he 8 месяцев назад +459

    ዛሬ ክፍት ብሎኛል እስኪ አይዞሽ በሉኝ በማርያም🙏😢

    • @haymihany-zc1iw
      @haymihany-zc1iw 8 месяцев назад +11

      አይዞሽ ማማዬ አትከፉ መከፋትሽን በደሥታ ትቀይርልሽ የጭንቅ አማላጅቱ አለሁ ትበልሽ ዉዴዋዬ❤❤❤❤

    • @EeEe-x8q
      @EeEe-x8q 8 месяцев назад +7

      አይዞሽ የኔውድ አትከፊ 😢

    • @user-um4kf8jz6c
      @user-um4kf8jz6c 8 месяцев назад +5

      አይዞሽ

    • @SabaWasan
      @SabaWasan 8 месяцев назад

      አይዞሽ ውዴ❤❤❤❤​@@haymihany-zc1iw

    • @TigisetAbebeTigisetAbebe
      @TigisetAbebeTigisetAbebe 8 месяцев назад +2

      አይዞሽ 😊😊

  • @HhDdgg-o1u
    @HhDdgg-o1u 8 месяцев назад +296

    እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብረኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @የማርያምነኝ-ጰ8ቸ
      @የማርያምነኝ-ጰ8ቸ 8 месяцев назад +1

      አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን

    • @Rachelkebede
      @Rachelkebede 8 месяцев назад +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @chth9545
      @chth9545 8 месяцев назад +1

      🌻🌻💐💐💐🌻🌻
      🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
      🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
      🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

    • @user-yu1gb7vs6z
      @user-yu1gb7vs6z 8 месяцев назад +2

      አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤

    • @ሰላምለሀገሬፍቅርለወ-ፈ7ከ
      @ሰላምለሀገሬፍቅርለወ-ፈ7ከ 8 месяцев назад +2

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @TigistAsefa-ms1to
    @TigistAsefa-ms1to 8 месяцев назад +188

    እኳን ለመላክ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአልአደረሳችሁ በሰላምለአገራችሁያብቃችሁ❤❤

    • @zinash1
      @zinash1 8 месяцев назад +6

      እንኳን አብሮ አደረሰን የቅዱስ ገብርኤል ልጆች ያመቱ ሰው ይበለን

    • @setwawassu
      @setwawassu 8 месяцев назад +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤

    • @user-qw1sl8re7s
      @user-qw1sl8re7s 8 месяцев назад +1

      አሜን፫

    • @Mekuri818
      @Mekuri818 8 месяцев назад

      እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን ❤🙏

    • @tigistgirma5389
      @tigistgirma5389 8 месяцев назад

      Ameen ihit alem inkuan abro aderesen

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 8 месяцев назад +116

    አፍላ ፍቅሮችን የሚወድ ብቻ 👍👍በተለይ አቡሻ ሚኪ ሙዳችው የሌለ ነው የሚመችኝ 😍😍😍😍

    • @Firoye921
      @Firoye921 8 месяцев назад

      እኔስ በትይ የሳቄ ምንጮች ሚኪና አቡሽ ይመቻቹ አደነቃቹዋለዉ

    • @rosarose2433
      @rosarose2433 8 месяцев назад

      ህጣኑን አይመስጥም 😂

  • @maryamsamira7958
    @maryamsamira7958 8 месяцев назад +54

    ስወዳችሁ ምርጥ ፊልም ነው ያረቢ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 😢❤❤❤❤

  • @user-qh5xs4kn6g14
    @user-qh5xs4kn6g14 8 месяцев назад +51

    ነጌ ኮ ቅዱስ ገብረኤል ዓመታዊ ክብር ባኣል ነው ያልተሰበ ደስታ ያበስረን ሀገራችንም ሰላም ያድርግልን❤

    • @Ggg-kn1xi
      @Ggg-kn1xi Месяц назад

      @@user-qh5xs4kn6g14 Amen amen amen🙏🙏🙏

  • @user-kn7me8kj6v
    @user-kn7me8kj6v 8 месяцев назад +115

    ጭንቅ ብሎኛል ወንድም እህቶቸ ዱአ አድርጉልኝ ወገኖቸ

  • @AlemMitku-u4o
    @AlemMitku-u4o 8 месяцев назад +42

    ያፍላ ፍቅረ ተዋናዬች ስወዳችሁ❤❤❤

  • @GgGg-ws6kl
    @GgGg-ws6kl 8 месяцев назад +23

    የኣፍላ ፍቅር ተዋናይዎ በጣም እወዳቸዋለሁ የምሪ በጣም እናንተን ለመግለፅ ቃላት የለኝም ቀጥሉበት❤❤❤❤❤❤

  • @rgfg336
    @rgfg336 8 месяцев назад +31

    እሰይ ዛሬ ሁለተኛ ነኝ ላይክ ግጩልኝ ፈልገው ነው😒😒

  • @אגוסאברהם
    @אגוסאברהם 8 месяцев назад +22

    የማዳም አልማዞች ሽቀላው እንዴት ነው ሰላምታችሁ ይድረስ አይዟችሁ በርቱ

  • @t.gultgist.gultgis2781
    @t.gultgist.gultgis2781 8 месяцев назад +26

    አራደነት እሚነፋው በነ ሚኪ እና አቡሻ ነው በናተ አልሄደም😅😅

  • @gatogatometka30
    @gatogatometka30 8 месяцев назад +28

    ወይኔ ጊሊያድ😂😂 ሽቱየቀዘቀዘአላለም የሞቀአለእደ😂😂😂 እኳን ለቅድስ ገብርኤል አደረሳችሁ ወዶችአገራችንን ቤተሰቦችችንን ሰላምያርግልን 😍🙏

  • @selameshalew6772
    @selameshalew6772 8 месяцев назад +14

    እንኳን ለሊቀ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል አደረሳችሁ
    💗ቅዱስ💗 💗ገብርኤል💗 አባቴ❤
    #እሳት #ውሀ #ሲሆን
    እሳት ቢንቀለቀል ነበልባል ቢያበራ ፣
    ዲኑ ውሀ ሆኖል በመላኩ ስራ ።
    ብንገባ ከሳቱ ወጥተናል በግርማ ፣
    የሚያድነን መላክ መጥቶልን ከራማ ።
    የዓመት ሰው ይበለን😇🙏

  • @user-yu1gb7vs6z
    @user-yu1gb7vs6z 8 месяцев назад +33

    የተዋህዳ ልጃች እንኳን አደረሳችሁ ለመላእኩ ቅዱስ ገብርኤል በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ለሀገራችን ሰላማን ፍቅራን ይመልስልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeadaDeboch
    @SeadaDeboch 8 месяцев назад +18

    አረ አፊላ ፊቅር ላይ የምሰሩ ሰዎች ስማቻውን ቀይረው እዝው አየዋቻው እንደኔ የገረማው??👍👈

  • @fatumaarega9050
    @fatumaarega9050 8 месяцев назад +15

    ቋቋው እሚያምረብ በ አቡሻና በሚኪ ነው ለነሡ ተውሏቸው😂😂😂😂🤪😂😂

  • @ሳራየማራምልጅ
    @ሳራየማራምልጅ 8 месяцев назад +22

    እኔ ግርም እሚለኝ የኛ አገር ህዝብ ጠማማ አፍ ይወዳል ያላቸው ሰው ማነው ጉድ ተጣማቹህ ቅሩ

    • @Rehima-l1k
      @Rehima-l1k 8 месяцев назад

      😂😂😂

    • @selamassefa6964
      @selamassefa6964 8 месяцев назад +3

      😂😂😂😂 አፌ ቁረጥ ይበልልሽ😂😂

    • @fvv1680
      @fvv1680 8 месяцев назад +4

      😅😅😅 ወላሂ እኔም እንድት እደሚስጠሉኝ

    • @SadamekonenOumer
      @SadamekonenOumer 8 месяцев назад +1

      ሀሀ❤

    • @MedinaY-r2s
      @MedinaY-r2s 8 месяцев назад

      😂😂😂 እኔም እያልኩ ነበር

  • @Iman-oy8pt
    @Iman-oy8pt 8 месяцев назад +7

    ዋውውውውው ባድስ ፊልም መጡ እንዴ ስወዳቸዉ የአፍላ ፍቅር ተወናዋዬች❤😊😊😊😊😊

  • @user-oo1sw7im1f
    @user-oo1sw7im1f 8 месяцев назад +14

    ቀጣይ እንጠብቃለን ውዶቼ ስወዳችሁ የአፍላ ፍቅር ቤተሠቦች❤❤❤

  • @hawaaAhmad-f7v
    @hawaaAhmad-f7v 8 месяцев назад +17

    ወይ ብሩኬ😂😂❤❤

  • @JfvHrhf
    @JfvHrhf 8 месяцев назад +9

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማነው እን ደኔጊሊያድንየሚወደው❤❤❤❤

    • @MasartMomo-tq1tp
      @MasartMomo-tq1tp 8 месяцев назад +1

      እኔነኛ እርጋታ ያለው ወንድ በጣምነው የምወደው❤

  • @GizeFeraji
    @GizeFeraji 8 месяцев назад +10

    እስት ነቅነቅ የምትሉት 1 ቁጥር ፀፍ ይማቻችው

  • @HeyetAbdo
    @HeyetAbdo 8 месяцев назад +8

    ነቅ ነቅ ወይኔ ደስ ስሉ ይመቻችሁ አቦ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤ያርድየልጅ

  • @jinatmohammed2762
    @jinatmohammed2762 8 месяцев назад +9

    ነቅ ነቅ አሸነፈ😂😂😂በጣም ደሥ ይላል❤❤

  • @kathijakathija9035
    @kathijakathija9035 8 месяцев назад +10

    ወይ ብሩክ በእውነት ሁሉም ነገርክ ተቀይሯል

  • @EmanuelTekle
    @EmanuelTekle 8 месяцев назад +11

    እኔ በጣም አንድ ነገር እንደ ሀሳብ ልንገራቸው አፈላ ፍቅር እንዳይበላሽ እፈራለው እውነት .......

    • @kinze-qu9te
      @kinze-qu9te 8 месяцев назад

      እንደት ????

    • @rosarose2433
      @rosarose2433 8 месяцев назад

      ይበላሻ ጥቅር ብሎ ይቅር እሱ ቀርቱ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም በሆነ 😢

    • @user-የሀይቋ
      @user-የሀይቋ 5 месяцев назад

      እንደት?

  • @embetdegefa1951
    @embetdegefa1951 8 месяцев назад +5

    የአፍላ ፍቅር ተዋናዮች ትመቹኛላቹ😊😊

  • @OUSMan331
    @OUSMan331 8 месяцев назад +7

    ቡርኬ አፍላፍቅርላይ ሚስኪንሁኖ አፍቃሪሁኖ ቲሠራነውየሚያምርበትከምር ❤️❤️

  • @getachewtesfaw-vf9ys
    @getachewtesfaw-vf9ys 8 месяцев назад +7

    እኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታውይ ክብረ ብአል በሰላም አደረሳቹህ 🙏🙏🙏

  • @hulegebtube6089
    @hulegebtube6089 8 месяцев назад +9

    ችግሩ የልጆቹ አፊ መጣመሙ 😢

    • @kedchakedcha350
      @kedchakedcha350 8 месяцев назад

      ወላሂ ይሄ ኮመት ሳለይ ስለ ከፈራቸው ኮምቼ ነበር😅

    • @MeriymMusa-xt9dy
      @MeriymMusa-xt9dy 8 месяцев назад

      😅😅😅😅😅

    • @Nazrwete
      @Nazrwete 7 месяцев назад

      😂😂😂😂

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 8 месяцев назад +29

    ምን አለበት አፍላ ፍቅርን በሳምት 2 ሁለቴ ቢሆን😔

  • @እራህማሰይድእራህማሰይድ
    @እራህማሰይድእራህማሰይድ 8 месяцев назад +5

    የሁለታችሁም አፍ አጠማመማ
    ም አስቆኛል😊

  • @merongm5989
    @merongm5989 8 месяцев назад +15

    እዚህ ፊልም ላይ የተመቸኝ ፓርት ቢኖር የነቅነቅ ነው ፈታ እያረገኝ የሾፍኩት😂😂😂

    • @GcuddXhjki
      @GcuddXhjki 8 месяцев назад +2

      እኔም😂😂😂

  • @Gyy-p3l
    @Gyy-p3l 8 месяцев назад +8

    ልዩፊልም❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dani__1_1
    @dani__1_1 7 месяцев назад +4

    አታምኑኝም እንደዚ ሚያስጠላ ፊልም አይቼ አላውቅም እንደዚ እንዳቃጠላቹኝ ፈጣሪ ያቃጥላቹ ተቃጠሉ

    • @user-bj9lc1tp3p
      @user-bj9lc1tp3p 5 месяцев назад

      😀😀😀😀😀😀😀

    • @user-የሀይቋ
      @user-የሀይቋ 5 месяцев назад +1

      ምነዉ 😂ካላየሁትም ካላመረ ንገረኝ ጊዜየን አላቃጥል

  • @yenatualji
    @yenatualji 8 месяцев назад +6

    እዴ በሌላ ርዕስ አፍላዎች😊 ሙሉ ነው ወላ ተከታታይ ኮሜቶች

    • @kinze-qu9te
      @kinze-qu9te 8 месяцев назад

      ተከታታይ አይደለም

  • @linalina5554
    @linalina5554 6 месяцев назад +3

    ለማን የሚወድ ❤

  • @user-mq3ln4ku3o
    @user-mq3ln4ku3o 8 месяцев назад +5

    ግን እኮ እዳፈላ ፍቅር አያምርም 🎉🎉❤❤❤❤❤ ጡሩነው ምንም አይለም እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @user-we8kd3wh6e
    @user-we8kd3wh6e 8 месяцев назад +14

    እርድናን ከሚኪና ካቡሻ ተማሩ እዚህ እየመጣቹ አትጣመሙብኝ 😂

  • @user-sd3qo9yf3w
    @user-sd3qo9yf3w 8 месяцев назад +7

    ዋውደስይላል

  • @Betsi1292
    @Betsi1292 5 месяцев назад +2

    ዋዉዉዉ ደስ የሚል አስተተማሪ ፊልም ነው❤❤❤

  • @gemebekele4387
    @gemebekele4387 8 месяцев назад +5

    wow mirx film neg geba geba belu ina iyut❤❤❤❤

  • @AbdelaHusen-w3w
    @AbdelaHusen-w3w Месяц назад +1

    ብሩኬ ግን ሳሚን ስታናድው አስጠላህኝ ግን አፍላ ፍቅር ላይ ታዛዝነኛለህ ለማንኛውም በርቱ ፌዮሪ የኔ ማር በርቺ ባይ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulumengesha415
    @mulumengesha415 8 месяцев назад +9

    ኧረ አፍላፍቅር ላይነው የምታምሩት 😁አፍላፍቅርን በሣምትሁለቴ አርጉት ሌላከመጀመር😁😁ቋቋውንደግሞ ለባለቤቶቹተውላቸው በነሡነውየሚያምረው ማለቴ በነአቡሻ😂😂😂😂😂

  • @FatimaFatima-fg1bq
    @FatimaFatima-fg1bq 8 месяцев назад +7

    ማነወ እንዴኔ ብሪኬን የሚወደ ላይክ😂

  • @Atsitigraweti
    @Atsitigraweti 8 месяцев назад +11

    ይሄ ኣነጋገር ለሚኪ ና ለኣቡሽ ነዉ ሚያምረዉ

  • @TegstMaza
    @TegstMaza 8 месяцев назад +4

    ሀሪፍ ነው❤

  • @jamilaabdalrahman7474
    @jamilaabdalrahman7474 8 месяцев назад +4

    ከአፍላ ፍቅር ወደ መንታ ፍቅር ባንዴ😂😂❤ያምራል

  • @user-ry5eg9fw4f
    @user-ry5eg9fw4f 8 месяцев назад +3

    ምርጥ ፊልም ነው ቀጥሉበት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MsSara-d1o
    @MsSara-d1o 8 месяцев назад +6

    ❤❤❤ዉቦች

  • @GcuddXhjki
    @GcuddXhjki 8 месяцев назад +7

    የወድም ምቀኛ ገና አሁን አዬሁ🤔🤔🤔🤔

  • @زينتامعبدالله
    @زينتامعبدالله 8 месяцев назад +5

    ብሩኬ በጣም ይጯሀል

  • @boyeddiejacob1046
    @boyeddiejacob1046 8 месяцев назад +2

    እረ አበላሻችሀት አፍ መጣመም የእትዮ ባህላችነም አደለም😊😊😊 በተረፈ ጡረነው❤

  • @lidiyawabeto6367
    @lidiyawabeto6367 8 месяцев назад +13

    ለማ ነቅ ነቅ ነው የሚያምርበት 😁😁😁😁😁😁

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 8 месяцев назад +3

    ህፃኑጭርቆስን በጣምትመቹኛላችሁ❤

  • @MeramAhmed-yp1lh
    @MeramAhmed-yp1lh 8 месяцев назад +4

    ያሸነፍይውሰድ❤❤❤❤❤❤

  • @naeema8184
    @naeema8184 8 месяцев назад +4

    ያራዳ ጨዋታቺሁ አይነፋም እነአቡሺ ይጫወቱት😂

  • @bintahmed
    @bintahmed 8 месяцев назад +5

    ወይኔ የብሩኬ ሸረ እዛኛውላይ አያስታውስም ሀናን ጨጓራዋን ልጦ ሊገላት ነው እዚህ ደግሞ አበድኩ አፈቀርኩ አላለም 😂😂😂

  • @MasartMomo-tq1tp
    @MasartMomo-tq1tp 8 месяцев назад +5

    ብሩክ አበዛህው የምር

  • @AseelMadab
    @AseelMadab 8 месяцев назад +3

    ያምራል፣በርቱ፧

  • @Aresama-Enata
    @Aresama-Enata 3 месяца назад +1

    ፈታ 😂የሚያደርግ move የምር ዋው❤❤

  • @ኩንፈየኩን-በ6ሠ
    @ኩንፈየኩን-በ6ሠ 8 месяцев назад +8

    ጊሊያድ ዛሬ አላማረበትም

  • @ferihiwotasmareyoutube989
    @ferihiwotasmareyoutube989 8 месяцев назад +5

    ምን ያጣምማቺሁል በስርአት አያወሮምዴ😐😐

  • @AlAin-vz7lr
    @AlAin-vz7lr 5 месяцев назад +1

    ዋው ደስስስስ የምል ፊልም ነው

  • @MissRahmaa
    @MissRahmaa 8 месяцев назад +6

    ሠሠላምለገራችን❤❤❤❤❤

  • @SayedAhmada-tw3kd
    @SayedAhmada-tw3kd 4 месяца назад +1

    ህፃኑን አይነፋም አረ እናቡሻና ሚኪ የትገቡ አምጡልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @kasutube8
    @kasutube8 8 месяцев назад +4

    Ara fiqari ysirahni yisxiki 😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Temir-ky7dk
    @Temir-ky7dk 8 месяцев назад +11

    እኔምለው አፍ ማጣመም አራዳነትሆነ ማለትነው😅😅😅

    • @mimilove2419
      @mimilove2419 8 месяцев назад +1

      Enami eko gira gabgni😂😂ena damo endansu adrgalwi biye taxamamku🤣🤣🤣

    • @kinze-qu9te
      @kinze-qu9te 8 месяцев назад

      @@mimilove2419 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @kinze-qu9te
      @kinze-qu9te 8 месяцев назад

      ፋሽን ሆኗል አፍ ማጣመም 🤣🤣🤣🤣

    • @JvjvjvhJchc
      @JvjvjvhJchc 8 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 8 месяцев назад +5

    ዋው የአፍላ ፍቅር ክሩዎች አልተቻላችሁም በርቱልን 🥰ብርክ እና ጊልያድ ለማ ስወዳችሁ ፈታ ነው የምታረጉኝ 😅እኔ ሁሌም የሚገርመኝ የአራዳ እስታይል ተብሎ አፍን እያጣመሙ የሚያወርቱ እንዴት ችለውት ነው መቼም በብዙ ተለማምደው መሆን አለበት 😂

    • @FatumaAbdu-k2j
      @FatumaAbdu-k2j 8 месяцев назад

      😂😂😂እኔሱን መሾፍ ከጀመርኩ እኔም እደነሱ ማውራት ጀምሪያለሁ😂😂😂

    • @ፀይሟአባቷንመሳይ
      @ፀይሟአባቷንመሳይ 8 месяцев назад +1

      በሚኪና በአቡሽ ነው እሚያምረው እነዚህ አልቻሉበትም

    • @SeadhS-xz1ms
      @SeadhS-xz1ms 8 месяцев назад

      😅😅😅

    • @aziza-xp6ms
      @aziza-xp6ms 8 месяцев назад

      እኔም የሚገርመኝ ይሄ ነው

  • @nomore-qb1fo
    @nomore-qb1fo 8 месяцев назад +4

    ሚኪ እና አቡሻ ያዉሩት ቋንቋዉን

    • @kinze-qu9te
      @kinze-qu9te 8 месяцев назад

      ሳህ 🤣🤣🤣🤣

  • @KhanKhan-js2ij
    @KhanKhan-js2ij 8 месяцев назад +4

    😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤ብርኬ በሳቅ ገደለኝ😂

  • @toibamohamad4691
    @toibamohamad4691 8 месяцев назад +2

    አሜን

  • @zedoYouTube596
    @zedoYouTube596 8 месяцев назад +4

    ማን ነው እንደ እኔ እሥከ ማጨረሸው በሠቅ የጨረሠው😂

  • @user-oi3xz1lr4i
    @user-oi3xz1lr4i 5 месяцев назад +2

    ፊልሙን ያሳቀኝ መጨረሻ ላይ አማን ሲመታው አማን ራሱ እንዴት እንደፈራ እዩት

  • @user-if4rv7iw3t
    @user-if4rv7iw3t 8 месяцев назад +6

    ብሩኬ አፍህን እንዴት እንዴት ነው የሚያደርገው 🙄😂😂😂

    • @kathijakathija9035
      @kathijakathija9035 8 месяцев назад

      ሀሀሀሀ ክክክክክክክ ትክክል አረ ያስጠላል

    • @KhanKhan-js2ij
      @KhanKhan-js2ij 8 месяцев назад

      😂😂😂😂

  • @Hirut-j2o
    @Hirut-j2o 8 месяцев назад +1

    የአፋላፋቅር ተዋንያኖች ምርጣችናችሁ ይመቻችሁ 1ኛናቸሁ።

  • @AweryQwertyuiop
    @AweryQwertyuiop 8 месяцев назад +15

    ይመቻቹ❤❤❤❤❤

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 8 месяцев назад +1

    እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በአል አደረሳችሁ መላዕኩ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ

    • @rosarose2433
      @rosarose2433 8 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እዃንአብሮአደረሰን 🙏❤🕯️🕯️🕯️💒💒

  • @muhsinarajmuhsinaraju2881
    @muhsinarajmuhsinaraju2881 8 месяцев назад +5

    አይ ብሩኬ😂😂😂😂ስድስት ወር ሙሉ ሌላሴት ባይኔ አላይም አላለም😂😂😂

  • @user-bj9lc1tp3p
    @user-bj9lc1tp3p 5 месяцев назад +2

    የእወነነት ብሩክ አሁንሰ አሰጠላህኝ

  • @ኤደንየመድሀኒዓለምልጅ
    @ኤደንየመድሀኒዓለምልጅ 8 месяцев назад +7

    እሲኪ እንሹፈው😊

  • @SusuLove-is2vt
    @SusuLove-is2vt 8 месяцев назад +2

    ቦታ ተቀያየራችሁ እንጅ እኮ አፍላ ፍቅር ጋረ አንድ ነዉ ልዮነቱ አራዳ ሙድ መጨዉታችሁ እና ቦታ መቀየያየራችሁ ብቻ ነዉ የሀኒ አፍቃሪዉች ዉዴ ፊዮሪ ተገለበጣችሁ ብሩኬ ዱረዬ እሰታይል አይሄድብህም ጊልያድ አለባበሰህ 😂😂ሀሪፍ ነዉ ይመቻችሁ❤

  • @እራህማሰይድእራህማሰይድ
    @እራህማሰይድእራህማሰይድ 8 месяцев назад +3

    የጊሊያድ ሱሪ ዋውውው😂😂😂

    • @user-si3vz1zy1u
      @user-si3vz1zy1u 8 месяцев назад

      😂😂😂

    • @AmenAmen1223
      @AmenAmen1223 8 месяцев назад

      😂😂😂

    • @rmbfdn1794
      @rmbfdn1794 8 месяцев назад

      ወይኔ በሳቅ

    • @user-bj9lc1tp3p
      @user-bj9lc1tp3p 5 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

    • @goldland3304
      @goldland3304 4 месяца назад

      ወየው ወላሒ በሣቅ እኔግን አላማረኝም😂😂😂😂

  • @HfeeHtre
    @HfeeHtre 8 месяцев назад +1

    ደስ የሚል ፊልም

  • @user-kq4ot4ln6s
    @user-kq4ot4ln6s 8 месяцев назад +10

    ምን ጉድ ነው አፍ ማጣመም አራዳነት ነው አዴ ኧረ ይደብራል ፊልሙ አሪፍ ነው ቀጥሉበት❤❤❤❤😂😂😂😂😂

    • @FatumaJamal-tg3pi
      @FatumaJamal-tg3pi 8 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

    • @ekramali1123
      @ekramali1123 8 месяцев назад +1

      እጆሯቸውኮ አደረሱት 😂😂😂

    • @NUrit242
      @NUrit242 8 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @SeadhS-xz1ms
      @SeadhS-xz1ms 8 месяцев назад

      ​@@ekramali1123😂😂😂😂

    • @ksasaudi8262
      @ksasaudi8262 8 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣​@@ekramali1123

  • @UOMERAiI
    @UOMERAiI 4 месяца назад

    ለማ ተጨናነቀብኝ አይዞን ነቅነቅ
    ኧረ የዲራማዉ አድማቂዎች የት ገቡ

  • @taibaashkan9065
    @taibaashkan9065 8 месяцев назад +5

    የብሩክ ካራክተር አነጋገሩ ከሱጋ አልሄደም

  • @HASENTUBEሀሠንቱዩብ
    @HASENTUBEሀሠንቱዩብ 8 месяцев назад +4

    ብሩኬ ስወድህኮ❤😂

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 8 месяцев назад +4

    ሁለቱም ወንድማማቾች ተበሉ እስዋ ባቋራጭ የጓደኛቸው ልትሆን ነው ቬኑስ ተስማሙና የአንዱ ብትሆን ጥሩ ነው

  • @ፎዝነኝየእሙቲሲስ
    @ፎዝነኝየእሙቲሲስ 8 месяцев назад +4

    አፍላ ፍቅር ባልሆኑ እዝህ የመጡት እስኪ ለይኩኝማ እዳየው ስስታም ሁላ🙄

  • @user-xg5cb1hv3o
    @user-xg5cb1hv3o Месяц назад

    አይ ብሩኬ ሁለዬ አፍቃሪ ትለያለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MabaMaba-s2h
    @MabaMaba-s2h 8 месяцев назад +3

    ❤❤❤❤

  • @bakelunuguse6996
    @bakelunuguse6996 8 месяцев назад +2

    Samiye yene shimagile 😮😮😮😮❤❤

  • @user-ou2uy7og5o
    @user-ou2uy7og5o 8 месяцев назад +3

    😘😘😘😘😘😘😘

  • @YewubineshDabash
    @YewubineshDabash 4 месяца назад

    Yebruk arekatu betame new yemyasetelaw

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 8 месяцев назад +3

    መጋን አፋላን ፍቅር አምጡልኝ 😂

  • @abrahamwubiye8123
    @abrahamwubiye8123 8 месяцев назад +1

    የማያጠግብ እጀራ ከምጣዱ ያሥታውቃል ሴባል እሰማ ነበር ይሄንን ፌልም ብላችሁ ማቅረባችሁ ዝቅ እያለ እንደሆነ የፌልም ኢዲሥትሪው አሥታወቀ አዲስ ታሪክ ፍጠሩ ከዛ እኛም ደስ እያለን እንይ

  • @dudu3180
    @dudu3180 8 месяцев назад +4

    ልቀቁልን

  • @AAa-ig3uv
    @AAa-ig3uv 7 месяцев назад

    ቡሩኬ የአፍለ ፍቅር ፆበዬ ደስይለሌ እዝለይ የዱርዬዮች ፀበይነዉ የለህ