Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወንድሜ ጨረቃ ትመስላለች እረ እዳዉም ጨረቃ ናት ጠበቃ አርግ 🤌💝💝
Woye ate liji 😂😂😂
ኤፊ❤❤
😂😂
ኤፋ ያንተንም እንመርቅልክ ብቅ አድርጋት😂😂😂
ኤፈ ግን አታ መቼ ነዉ ጢንድ ምቶነዉ ወይስ ስግመ ሆነ ልትቃሪ አስበ ነዉ😂😂😂😂❤❤❤
ፈጣሪ የተሰበረ ልብህን የምትጠግን ሴት ያድርግልህ ወንድሜ
አሚን
ይህ ልጂ ሚስት ይወጣለታል.. ማርኬ የኔ የዋህ .. ወደናታል♥️♥️🙏
😂 በጣም
በትክክል ነው❤❤❤❤
ሁለት ዉበታሞች ማርኬ አጥብቀህ ያዝ የምሬን ነዉ ወደናታል❤❤
የቆየች ፍቅረኛናት😅😅😅አፊ
😂😂😂😂😂😂
❤❤❤😂😂
ቀላል ወላ ወድጃታለሁ ድራማም ቢሆን😅😅
😂😂😂
አረ በጣም ታምራለች የምትሉ እስኪ ደምሩኝ
ኤፋ ቢዛ ኣለች ኣይድል ለምን ቀናህ ያስፍራል
ሩታዬ እረ እባክሽ አድራሻሽን ስንት ቀን ፃፍኩኝ ምላሽ የለም
ሩታ እኮ አይደለችም@@DoctrAmina-m2l
ሩታ አይደለችም እኮ በሩታ ስም የተከፋታ ነው😂@@DoctrAmina-m2l
@@DoctrAmina-m2l እረ እሷ አይደለችም
ማሪክ ወንድሜ የፍቅር ህመም ጥግ ድረስ አውቀዋለሁ እና በዝህ መልኩ ስላየሁ ደስ ብሎኛል!!
ማርኬን 200 K እናስጋበው ያምትሉ ለይክ 😢😢🎉🎉እኔስ ምንም ታስፋ አልቆርጥም 😢😢😢።።።።።
❤️❤️❤️❤️
እኔንንተውስብስክራይብአረጉኝ
@@Zade-h7p እንደኔ😢😢🥺
ደምሪኝ እህቴ ❤❤
😂😂😂😂😂😂😂
መልክ የዉስጣዊ ማንነትን አይገልፅም ከሌላ ጋር አታወዳድሩ ሁሉም ለወደደዉ ቆንጆ ነዉ ስሜትን የሚነካ ነገር አትፃፉ
አሥተዋይ እውነት ነው
ትክክል,ደምሪኝ🎉🎉
እዉነትነዉዉበትእረጋፍነዉ❤
እውነት ነው
በትክክል
ልጅትዋ በጣም ተመችታኛለች እደኔ የተመቸቺው ማርኬ ጥበሳት 😂✅
ፕራክ ካልሆነ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ግን ሲመስለኝ ፕራክነዉ
ደምሪኝ🎉🎉በቅንነት
ፕራክ ነው ብለው ቁጭ አይይይ መጀመሪያውና መጨረሻው ልዩነቱ 😂😂
❤❤❤❤@@Rahima-y5g
መጀመሪያ ያስታውቃል
ልጂቷ ቆንጂየ ነች ማሻአላህ 💐
ወደናል ይሁን ብለናል ተቀብለናል ደስ ብሎናል ደስታህ ደስታችን ነዉ የሚስማማ ላይክ ❤🎉
ማነው እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የዋለው❤
ደምረኝ እኔ በጣም ደሳሳሳ ብሎኝል እዳ እኔ ደሳሳ የላዉ ሰው እሳት በላይክ አሰዮኝ ጋይሳ👌👌👌👌
እኔ❤❤❤❤❤
እኔ
ደስታይን እዴት ልግለፅ ማርኬ ደስ ብሎኛል
❤🎉🎉
ማርክዬ የኔ አባት 😢 ያሰብከው ይሳካ 😊ሂወት ይቀጥላል ብሮዬ 😢😢😢🎉🎉
በእውት ስታምረ የኔሙሲኪን ጠበቅ አረገህ ያዛት
ይሂንን ኮሜንት የምትነቡ በሙሉ ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ❤❤❤❤
አሚንንንን ያርብ😢😢😢
አሜን አሜን አሜን
አሚንንንንንንንን
Amenn ❤
😢Ameeeeennn
ማርኬ ልጅቷን ወደናታል የሆነች ቆንጅዬ ነገር ነች 🥰🥰🥰 አብራችሁ ስሩ ከመላመድ የተነሳ ወደ...... ይቀየራልና 🥰🥰
😂😂😂አቤት ስራሽ ሆሆሆሆሆ
ማሻአላህ፡አብሺሪጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወደ ፍቅር 😂
የአፍረም ጋደኛ ናት
ዋው ማርክዬ የምር የዋህ ልጅ ነክ አላህ ጥሩ ሴት የተሰበሬ ልብክን የምት መልስ ጠንካራ ሴት ያደርግልህ በጣም ቆንጅዬ ናት ማሻ አላ❤❤❤❤❤❤
የመዳም ቅመሞች እስኪ ዱአ አረጉልኝ አባቴን አሞብኛል 😢
ፈጣሬ ይማርልሽ
የኔ ውድ አላህ ስብር ይስጥሽ 😢😢😢😢
Ayzosh yene marrr
እግዚአብሔር ያሽልልሽ❤
የኔ ውድ አላህ ያሽርልሽ
የትም ተወለድ የትም ኑር ቡታጅራ እደግ ሂወት ይቀጥላል ወንድሜ የምትሉ ብቻ ላይክ 👍👍M❤B 🎉🎉🎉🎉🎉
ኧረ 😅😅😅😅
ተውጂ 😂😂😂
ተው እንጂ ነገዴ ውሸታም ሁላ ነጋዴ
😂😂😂😂
አሁን ገና የሴት ቆንጆ አገኘህ በትክክልል
ልጂቷን ፕራንክ ካልሆነ ጠበቅ አድርገህ ያዝ 🤝😊
ልጅቷ ቆጆ ናት
ሂሎሰ
ሂሎ ገደል ትግባ
@@fatimanigus3261prank ነው ግን ካሆን ብዋሃላ ሄሉ ቤት ማርክ ማርክ ቤት ሄሉ ማለት እናቁም በቃ 4 ወር ሙሉ ሄሉ ማርክ ብለናል እዝጋብሄር ኣልፈቀድም
@@ሞሚናአይባልም ለሧም ምርጥ ሂወት ይሥጣት
Mark ልጅቷ በጣም ነው የምታምረው አብራቹ ደሞ ሲሆን በጣም ታምራላቹ ቀጥሉበት ባይ ነኝ 😍😍
Betam nw miyamirut ❤❤
❤❤❤😂
ዋው ስታምር ይችማ ያንተ ናት ቀጥሉበት❤❤
እስኪ ንዑ ተጋሩ ላይክ ሃቡኒ ሽኮራተይ ይፈትወኩም እየ ❤❤❤ማርኬ የኔ የዋህ ኣጥብቀክ ያዝ እንግዲ ሂወት ይቀጥላል 🙏❤️
ኣለና ወኔ ክትሽኩር ዛዶና😮😅
ኧለና ናተይ እዛ ቆልኧ ጥኡምቲያ😊❤
ደምራኒ ደቂ ሓላል መሬት❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ኣለና
ኣለና ሰብሰክራይብ ግበረለይ❤❤❤❤
እዚጋ ምትሳደቡ ምን ያረጋቹ ሆ በቃ ሂወት ይቀጥላል ወንድሜ ወደፊት ✊✊✊
አረ ስድብ የለም🤭
ወረድ በይ አለ🙈😂😂😂@@Mነኝየዱባይዋቀበጥ
ስድብ የለም አድም ራስሽ አደብ
እሺ🙇🙇
ህይወት ይቀጥላል ❤❤❤ ካስመሳይ ሴቶችም ወንዶችም እግዚአብሔር ይጠብቀን😢😢
ካሄለን ገር ለምን ተለዪዪ?????
ማነው እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው ያሠብከው ሁሉ ያርግልክ ወድሜ 🤲
እዉነት ከሆነ ያዝልቅልህ የእናትህ ደስታ ፀሎት አይለይህ
ብትክክል ማርክዬ ሂወት ይቀጥላል 🎉
ፍቅረኛው ብትሆን ደስ የኔለው እደኔ በላይክ ያሳየኝ
ወይጅ ጅል 🙄😏
@@adan1376 ለምን ጅል የሆኩ ሂወትኮ ይቀጥላል አይደለዴ መቸው ሰው እደወደቀ አይቀርም ይነሳል
@@የእናቴንግስት እኛ ልናስታርቅ ወዳ ወድህ እንላለን እናተ እድህ ስትሉ ምን ልበል 😥😥
@@adan1376ምን ያሣታል😮
@@adan1376 እነሱ ከፈለጉ ይታረቁ አልነበር
እባካቹ እባካቹ በቃ ማርኬ በጣም ተጎድቷል ስለዚ ተውት በቃ የሄለንን ስም እየጠራቹ አትበጥብጡት ፈጣሪ ለሁለቱም የተሻለ ነገር ይስጣቸው
Amen❤️❤️❤️🤲🤲
እግዚያብሔር ይመስገን ላንተ እኔ ደስ ብሎኛል ማርኬ መታገስ ዋጋ አለው
እስከ መጨረሻ ማየት ጡሩ ነው እውነት ብሆን ግን ደስ ይል ነበር
ህይወት ይቀጥላል 👍👍
👍👍👍👍🥀🥀🥀🥀
አለሀ ያታሰበረሃን ልብህን የምጠግንልህ አህት የደርግልህ ወንድሜ
እንደት አባቷ ታምራለች ማርክዬ ጓደኛህ ብትሆን ደስ ይለኛል
ማርኬ የኔ ወድም ፈጣሪ የልብህን የዋህነትክን አይቶ የተመኘከውን ይስጥክ ዘላቂ ፍቅር በሱ ፍቃድ በሱም ምርጫ ፈጣሪ ያድልህ ይገባሀል❤❤
የኔ ውድ ወደም በጣም ታምራላቸሁ ትገቡ ❤❤❤❤❤
ኧረ በለው የቡታጅራ ልጆች አለቁ በአዲሳባ ልጆች አንበሳ የምር ታምራለች የምር🎉🎉❤❤
ማን አገባ ሢጀመር
@@alahamalaham ሁሉም
ውሸታችሁ ልክ እና ደንብ ይኑሩው በሩታ ስትሸቅሉ ኖራችሁ ቱ አንችም የውሸት ተባባሪ
ሁሉም ሴቶች ቡታጀራ ናቸው አዲስአበባ ከቤተሰብ መጥተው ነው እንጂ
አድቤዚ ነዉ እኔ ያየሁት
እንኳን ደስ አለህ ማርክ ወድማችን መልካም ህይወት ተመኘሁል እደ መልኳ ልቧ ያማረ ይሁን የኔ ወድም ፈገግታህን ነው የምንፈልገው እኛ ባንወዳትም አተ ከወደድኳት ይበቃል❤ሴቶች እውነት ተናገሩ የበፊቱን ፍቅረኛ ለመርሳት ስንት ግዜ ይፈጃል 😢ወንዶች ግን ቶሎ ይረሱናል😢
አቺስ ለምን ትጠያታለሽ ወርቅ የመሰለች ልጅ❤
ትዙነቴ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኔዎ ላጥብሺ ነው ባንወዳትም እር ኡ😂😂😂😂
@@Fufu-vt9ptየኔ ውድ😢❤
😘😘💕💕💕💝
ማርክ የኔ የዋህ እንካን የልብህን መሻት ሰጠህ እግዚያብሄር ያዝልቅልህ ላንተ በጣም በጣም በጣም ደስ ብሎኛል
ማነው አደኔ ሲጠብቅ የዋለ ሰታምር ልጀትዋ❤🎉🎉
ማርክየ ደሥ ብሎኛል ፈገግታህ ይመለሥ መልካም ነፍቅር ግዜ
አማርክዬ እየጠገኑ እሚጎዱህእጅ ጠግነው የሚያኖርህ አላገኘህም የየዋህነትነትህን አሚቶ የምትሣሣልህን ይሥጥህ🎉❤
የመጀመሪያ ነኝ እስቲ የማርኬ ደስታ የሚያስደስታቹ❤❤❤
ኤፍሬም ምን እያለ ነው ማርክ ለማፍቀር ምን ይጎለዋል እና ሁሌ ያለፈ ሂወቱን እያሥታወሠ ይኑርደ ሂወትኮ ይቀጥላል😏😏
@@ራህማTube እረ አረጋጊው ኤፋን የተረዳችሁበት አግል ሌላ ነው ማርኬ ለፍቅር ይጎለዋል አይደለም ካሳለፈው ካለበት አንፃር ነው እንደዚክ ሊል የቻለው ደግሞም ልክ ነው። ማርኬ ከሄሉ ጋ ሲለያዩ ምን የሀክል እንደሚጎዳ ከጎኑ ያለው ያቀዋል አሁን በቅፅበት እንደዚክ ሲለው ምን እንድል ነበር የጠበቃችሁት ኤኒዊ ፍቅር ማለት ቀልድ አይደለም ለማለት የሀክል ነው የኤፋ ሀሳብ።
ሊያስታርቅ ይፈልጋል ለዛ ነው ጠብቅ እያለው ነው አይገባችሁም
ኤፍሪም ሲናገር በጣም አፉ እንዳመጣለት የሚናገር ወጠጤ ነዉ
ወላሂ ስታምሩ ወድሜ ጠበቅ አድርግ የማይወደንን ስንከተል የሚወደንን እናጣለን ብሮየ ብልጥሁን
አይ ወንዶች ሸርተት ለማለት ቀናት በቂያችሁ ነው ምን አልባት ከሄሉጋር ትመለሱ ይሆናል የካናዳ ጉዞውን እንኳን የሰረዘችልክ በቃ ያለ ሴት ይቱውብአይሰራም ማርክ እኔ በጣም ነውምወድህ ክፍ አይንካህ
በጣም ወላህ ውሸት እየመሰለኝ ነው ከሂሉም ጋረ የሰሩት እድት በዝህ ሰአት ይታረቃሉ ብየ ነበረ
እወነትሽነው ሄሉ አደሤትነቷ ብዙ መሠዋትነትን ከፉላለች ምነ ያኔ ሂዳ በነበር ዛሬ እዲህ አትበሣቆልም ነበር ደሞ ወጤት የመጣላት ይመሥለኝም ደብሯታል በዛላይ አዳድ ሠወች እሚሏት ጥሩ ኮሜት አይፅፉላት ሁሌ እሷን ዝቅ ማድርግ
ሲጀመር ካናዳ የተባለው ውሸት ነው እሺ የሰውን ትኩረት ለመሳብጂ አይ አምናችሗል ለካ ውሸት ነው እናቴ አትሸወዱ ከምር
😂😂😂😂 ውሸታቸውነው እኮ ዲራማነበር የሚሰሩት ትቀልዳላችሁ እውነት ቢመጣላት ትቀራለችዲ ይህን ያክልማ ጅል አትሁኑ@@Hereya-zz7ji
ካናዳ 😂ውሸት ነው 🤭 ሲስቱ
ወድሜ አተ የሚያምርብህ እዲህ ፈገግ ሥትል ነው❤❤❤❤❤❤❤
አላህ አፍያ ያርግልሸ
ደስታህ ደስታችን ነው ወንድማችን
የምር ታምራላችሁ ከሄለን የበለጠች ቆጆ ናት ተጋቡ😂😂😂😂 እኛ ኮማቾች ሰራችን ማጋባት ነው❤
ክክክክክ ሄሉዬ የኔጨረቃ ከምንም አደኝ ናት ደሞያች የቅል ዉታፍ የመታህል ከሄሉዬጋ እጉል እዳታደርጎት😂
የቀል ወታፋ😂😂😂😂@@rahima1683
ይመችሽ
ወስፌየ ምትመስላለች ምድነዉሰዉንመዞወለም
ወንድሜበጣም ደስይላል እግዚያብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ
ማርክ እውነት ከሆነ እልልልል ልበል በጣም ደስ ብሎ።ኞል ጎበዝ❤❤❤❤
ውይን ልጅታ ስታምረ ማርክዬ የኔ የዊህ አጥብቀህ ያዛት ሂውት ይቀጥላል
ከሔሉ ጋራ እዚህ ቦታ መታችሁ ነበር እኮ😢😢 እኔስ ለሁለታችሁም አዘንሁ ከምር😢 ብቻ የተሻለዉን ሒወት ይስጣችሁ❤🎉
😢😢😢😢😢
ድራማ ነበር ከሄሉጋ አይገባችሁምዴ😅
የሰው ልጅ መርሳት ቢፈልግ ራሱ የማታስረሱ መርዞች ናችሁ የወገብ ቅማል😅
@@ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ መለያየታቸዉ አሳዝኖኝ ነዉ እንጂ የፈለገዉን ማድረግ ይችላል ፈጣሪ ካልፈቀደ ምንም ማድረግ አይቻልም በክፋት አትይዉ የኔ እህት
@@user-vm4gm2mx2dድራማ አደለም አቸደሞ የት አየሸ
አረ ከሄሉጋ ታረቁልን ማርክዬ ❤😢 እሳም ቆጆ ናት🎉
ውጭ
የኔ የዋህ ማርክየ መልካም ነግሮች በሙሉ ይገባሀል ምክንያቱም አንተ ምርጥ ልጅነህ❤❤❤❤
ዋው ❤❤❤❤❤❤ስታምሩ ደሞ የተረጋጋይ ናት ቅመሞች ምን ትላላችሁ ይጣመሩ❤❤❤😂😂😂😂
አይታችሁ ማለፍአችሉምማለትነዉ ፕራክነዉ አዲም ቢካን የወነች ልጅ አምጦ አተቅርሀለች ብልነዉ መሰተጨሸረሻም ዴምጣቸዉ የጠፍ ስለዙህ አረጋጉት
😂😂አዉ
ማርክ ደስ ብሎኛል እካን ደስ አለክ አጥብቃክ የዝ።
ልጅቱ ስታምር ይለያል ተገጣጠሙ ሁለት ውብዎች ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ያማረ የሰመረ ሂወት ይሁንልህ ወንድሜ
የኔ ወድም😢ማርኬ በርታ በጣም ነው ምወድክ😢ሕይወት ይቀጥላል የምትሉ😢በጉጉት ነበር ስጠብቅ የዋልኩት😢አይለያቹ ማርኬ አትጥፍ😢❤❤❤
ሄሉየየኔ ቆጆ❤❤❤❤❤❤የምር ሄሉጋ ብትታረቁ በጣም ዴስ ይለናል እቺም ቆጆናት ግን ሄሉ ❤❤❤❤
ሰጠብቅ ነው የዋልኩት አንደኛ ነኝ
ማርክዬ ኣጥብቀህ ያዝ እኛም ወደናታል ሂወት ይቀጥላል ልጅትዋ ደሞ ስታምር ❤❤❤
Wi markiye yene wud brother mecheresha emiyamr nuro ystk fetari endezi new emamrbk yene liyu yene asabi
ማርክየ ሄሉ ጋር ታረቁ
ነበርኛ ያልበላሸን አትከኪ ሴትዮ
እ
ክክክ ያልበላሽን አትከኪ 😅😅😅 የበላት እዳለ ታያት@@wina-663
😭😭😭💔💔
😢😢😢
❤ወደናታል ይሁን ብለናል ማርኬ ምርጥ ወንድማችን አይለያቹ👫😘🌸
ማሻአላህ ማረኪ ወንዲሜ እኳንም ካዛ ሥቃይ አዊጥቶህ ለዚ አበቃህ❤❤❤❤❤
Woooooowaa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 namni marke jallatanihi like
ጉድ ፈላ ማርኬ ልጅቱን አጥብቀህ ያዝ ታምራለች ❤❤😂
👍👍👍👍👍👍🤜
ዉይይአበባየሆነችልጅናት ፈጣሪ የተቀደሰችየተባረችየትዳር አጋርትሁንልህ ወንድማችንማርኬ
Akaa duraa akan midhamme of egadhu oblesoo jalalii nama midha qorichas hin qabu sanif of qusadhu❤
Dhugaa keti walhi maraka misikina
ሕይወት ይቀጥላል ወንድሜ አሁንም ወደ ፍት የኔ መልካም ልጁቱን በጣም ነው የወደድኩት ድምፁኃ እኔን መርኩኝል❤❤❤❤
wow marke ባጣም ነው ምታምሩት ዳሞ ቆንጂዬ ናት
ወይኔ እንዴታባቷ ነዉ የምታምረዉ ማርኬ ይቺንማ አጥበቀህ ያዝ እንዳታመልጥህ እወይ ሰታምሩ
ማርክዬ ምርጫክ ምርጫችን ነው አንተን የሚያስደስትክ ሁሉ ያስደስተናል እዳውም ፕራንክ ባይሆን ደስ ይለናል🥰🥰🥰
ልጅቱ ቆንጅዬናት በጣም ማርክዬ ቀሪሂወትህን የደስታ ያድርግልህ ሁሌምደስተኛ ሁን የልብህን መሻትሁሉ ይሙላልክ ማርክዬ መልካም ሰው
ኦ እንደት ደሰ ትላላቺሁ❤❤❤❤ በአላህ ግን ለምን ነዉ ሄሉ ትዝ የምትለኚ አተን ሳይ❤❤
ደስ ብሎኛል እስኪዛሬ እንኴንላይክ አድርጉኝ ውይይይ❤❤❤❤
እህ ኧረ ወዳ ማን እዴ ሄሉየ ሁሉም ነገር ፈጣሪ አምላክ እደነበረ አድርጎ መልሶ ያገናኛችሁ ደሞ ተጫጩብኚ የኔ ሀሳብ ነዉ ማንም ምን እዳይል ለሥራም ቢሆን በቃ😢
ማርያምን ስታምሩ ምጥን ያለች ቅመም ሆነች ልጅ ናት😊😊❤❤❤❤❤❤ሄሉዬንም እወዳታለሁ ግን ይችም ምርጥዬ ልጅናት ውሸት አይመቸኝም❤❤❤ዋው ዋው ዋው😮😮😮
አሽቃ ባጭ
wow ማርኬ በጣም ደስ ብሎኛል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤እነ እንትና መፅናናትን እንመኛለን 😂😂😂
ማርክዬ የኔ የዋህ ታምራላችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አይብታጂራ ቤዚ እራስሽንጠብቂ በዛዉ እዉነቱወጣየምትሉ
ሳህ
ሳህ እህቶቻችንን ሸቀሉባቸው
ኮሜንቱ ሁላ ልጂቱ ቆንጆናት ቆንጆናት አጥብቀህ ያዝ ምናምን ይላል ግን ለፕራንክስ ቢሆን😅😅😅
ኤፍሬምን ፕርንክ ሊያደርጉት ነው
@@yeneneshbeyene7155 አንችነሽ የተረዳሽኝ😂😂😂
Ename meselgn beateseb ngr tehonalech
🤣🤣🤣🤣
ኤፋን ፕራክእያደረጉትነው
ማርክ ጠበቅአርጋት ውደናታል🎉❤❤❤
ዋው ፋጣሪ እውነት ያርግልክ ❤❤❤❤
ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ መልካም ህይወት ተመኘሁል እንደምልኳ ልቧ ያማረ ይሁን የኔወንድሜ ፈገግታህን ነው የማፈልገው❤❤❤❤
የተለየነው ያረብ❤❤❤❤❤
ዋውው በጣም ደስ ብሎናል እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምራላችሁ መልካም ሰው mark ወንድማችን 🥰
ሁሌም ደሥተኛ ሁን ማርኬ ህይወት ይቀጥላል ❤❤❤❤❤❤🎉
ልጅቱዋ የመጨረሻ ቆንጅዬ ነች ማክዬ በደንብ ያዛት
ማነው ማረግ እደዚህ ሲስቅየናፈቀው❤❤❤❤
ማርክ የኔ የዋህ በርታ ፈገግ ብለህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል በርታ❤ ቤካዬ አተ የመላጣ ልጅ ተናፍቀሀል👌👌
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😅
😅😅😅😅😅
እቅፋት ወደፊትጂ ወደሆላ አይጥልም ማርክዬ ውብ ናችሁ
ወንድሜ ደስ ይላል የዉነት ነዉ ወይስ ፍሪክ ኑ ንገሩኝ❤ ስታምሩ ❤❤❤
ስጠብቅ ዋልኩ አመሸሁ ማርክዬ ደስ ብሎኛል ተደስተህ ስላየሁህ🎉🎉🎉
ሰላምህ ይብዛልኝ ማርያም ዛሬ ደስተኛ ሆነህ ስላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል የእዉነት ጫዋ እግዚሐብሔር የልብህን አይቶ ያሳካልህ መጨረሻቹ ያሳምርላቹ የሰዉ ደስታ እደኔ ሚስደስዉ ማነዉ ማርያምን🎉🎉🎉🎉🎉
Ayi wedochi edih nachihu edew 1 amet kuo bttages ayiii mark

እዚጋ ምትሳደቡ ምን ያረጋቹ ሆ
በቃ ሂወት ይቀጥላል
ወንድሜ ወደፊት ✊✊✊

አረ ከሄሉጋ ታረቁልን ማርክዬ ❤😢
እሳም ቆጆ ናት🎉

wow ማርኬ በጣም ደስ ብሎኛል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
እነ እንትና መፅናናትን እንመኛለን 😂😂😂