🛑በጥያቄ አፋጠጥዃት ፍቅረኛ አለሽ ወይ🥰

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 дек 2024

Комментарии • 2 тыс.

  • @merd24
    @merd24 3 месяца назад +390

    ከዚህ በኋላ ሄለን ሄለን እንዳትል __ሕይወት ወደፊት ብቻ

    • @fjhxgxhd3447
      @fjhxgxhd3447 3 месяца назад +1

      ሳህህህ

    • @hayaatgobbee9549
      @hayaatgobbee9549 3 месяца назад +3

      ትክክልወላሂ❤❤❤❤

    • @HayatAbebaw-l5m
      @HayatAbebaw-l5m 3 месяца назад +14

      ቢልስ ምን ይወጣላታል ሄሉ ፍቅር ኮነው እሱም ጋ እሷም ጋር ፍቅር አለባቸው

    • @zematube8985
      @zematube8985 3 месяца назад

      ትክክል

    • @AmanuelYeshaneh
      @AmanuelYeshaneh 3 месяца назад

      Exactly he need to take care her very well,
      She’s really lovely for real,
      No more Helen Markos , u give her chance but she’s ignoring u , I can’t believe that as we’re God ,
      On top of that B zawit is virgin, so she’s got be ur future life,I’m telling u Markos.

  • @Cug-zg2qj
    @Cug-zg2qj 3 месяца назад +247

    ማርክየ የማንንም ወሬ እንዳትሰማ ልጅቷ ቆንጆ ነች አጥብቀሀ ያዝ ወደናታል❤❤❤❤

  • @RabeaNow
    @RabeaNow 3 месяца назад +234

    ማርኬ ልጀቷ ቆጅየነች ወደናታል አጥብቀህ ያዝ❤❤❤

  • @dxb7358
    @dxb7358 3 месяца назад +146

    ማርኬ ምርጥ ልጅ ነች ውበቷም ምኗም ትመጥንሀለች ሄዋንህ ብትሆን እኛ ዬመዳም ቅመሞች ዴስ ይለናል ድምፃችንይሰማ ላይክ አድርጉ 🎉

  • @Eyerus-ci3nx
    @Eyerus-ci3nx 3 месяца назад +78

    ማርያምን ይችን ልጅ ወደድኳት ለማርክ ትሆነዋለች ድንግል ማርያም በዚች ልጅ ጉዳትክን ትካስክ የኔ የዋህ ከልብ ወዳጅና አፍቃሪ ነክ ብዙ ተጎድተካል የኔ ምርጥ ወድም

  • @dhhhr1393
    @dhhhr1393 3 месяца назад +501

    ፍቅረኛሞች ብትሁኑ ደስ የምለው በላይክ 🤙🤙

  • @XawoAbdi-gg4qn
    @XawoAbdi-gg4qn 3 месяца назад +108

    🥰🥰🥰🥰🥰 ቢዜ የሚባሉ ሴቶች ቆንጆ ናችው የምትሎ በላይክ አሳዬ👍👍👍👍👍

  • @hamidaethio312
    @hamidaethio312 3 месяца назад +716

    የመዳም ቅመሞች ዱአ አረጉልኝ አባቴን አሞብኛል😢

    • @Zara-mh4nf
      @Zara-mh4nf 3 месяца назад +5

      Alh yadenachew

    • @አላህወኪል-ነ5ፈ
      @አላህወኪል-ነ5ፈ 3 месяца назад +5

      አላህ ያሽረው ያረቢአይዞሽ ውዴ😢

    • @lastversion250
      @lastversion250 3 месяца назад +3

      😢😢😢ጌታ እግዚያብሄር ይማርልሽ ውዴ አታስቢ😢❤❤❤❤

    • @Lebabachannel
      @Lebabachannel 3 месяца назад +1

      አላህያሽርልሽ

    • @sameerahmad-d8l
      @sameerahmad-d8l 3 месяца назад +1

      ፈጣሪ ይማረዉ😢😢😢😢

  • @Menbulala
    @Menbulala 3 месяца назад +45

    ማርክዬ ሳቅህ ከልብ የምስቀው ሳቅና ፍቆኛል ይሄ ዓመት የልብህ የሚሞላበት ሁሌም የምትደሰትበት ይሁን የፈንድሻዬ ወንድም ❤❤❤ቤዚ ወድጃታለሁኝ ቢኪዬ የወንድሙ መከታ❤❤

  • @ShdSj-fx5ld
    @ShdSj-fx5ld 3 месяца назад +13

    ሄሉየ የምትሉ እግዚአብሔር ሲፈቀድ እንጂ በሰዉ ሃይል የሚሆን ነገር የለም ማርክንም እንባዉን ማየት አንፈልግም የኔ ወንድም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፍቅራዲስ
    @ፍቅራዲስ 3 месяца назад +121

    የማንም ወሬኛና ሀሜተኛ ሰዉን አትስማ😢ወንድምየዉ ደስታህ ያስደስተኛል❤❤በርታልኝ❤

  • @Danish-pz3pl
    @Danish-pz3pl 3 месяца назад +116

    ማርክዬ ያንተ ደስታ ያስደስተናል ምድረ ለኸጫም ወሬ እንዳሰማ ህይወት ይቀጥላል ልጅትዋ ደሞ በጣም ቆንጂዬ ናትsoማረክዬ

  • @መልነሽበከሮ
    @መልነሽበከሮ 3 месяца назад +46

    ዋዉዉዉዉዉዉዉ ሁለት ጨርቃ የምትመሳሰሉት ልጅቱ በጣም ውብ ናት ጌታን ❤❤❤❤❤❤

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv 3 месяца назад +24

    ማርኬ የዉነት ከበፊቱ አሁን ይሻልካል ጌታን ሳቅክ እራሱ ተመለስ ተመሰገን ይቺ ልጅ እንኳን መጣች ስቀክ ስላየዉክ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @jdurur6628
    @jdurur6628 3 месяца назад +24

    ፍቅረኛ የለኚም ስትል በጣም ነው ደስ ያለኚ እና ማርክየ ምርጥ ልጅ ነች አጥብቀህ ያዝ

  • @Fati-w8o
    @Fati-w8o 3 месяца назад +77

    ማርክየ የሩታየ ጠንበለል የኔ ጀግና የማንም ለቅምቃሚ ወሬ እንዳትሰማ ትኩረትህ ስራህና ስራህ ላይ ብቻ ይሁን ሰርተህ ተለውጠህ አሳያቸው ሁሉንም ነገር እንደምትችል💪💪💪❤️❤️❤️

    • @zde-t6q
      @zde-t6q 3 месяца назад +1

      በትክክል ወላሂ መልክ እና ቁመነ ተጥቦ አይጠጠም

    • @HAYTA99-zt6lp
      @HAYTA99-zt6lp 3 месяца назад

      🎉🎉🎉🎉🎉

  • @የእግዝአብሔርቀንቅርብነው
    @የእግዝአብሔርቀንቅርብነው 3 месяца назад +219

    ሀገሬ ልማጣ ነው በሰላም ግብ በሉኝ ማርክዬ ሁሌም በደስታ ኑርልኝ ❤

    • @Sofia-uk9qm
      @Sofia-uk9qm 3 месяца назад +4

      በሰላምግቢ እህቴ❤❤❤

    • @GnatGnat-en2ky
      @GnatGnat-en2ky 3 месяца назад +3

      በሰላም ግቢ የኔ እህት🙏❤❤❤

    • @705-r6k
      @705-r6k 3 месяца назад +3

      ሳላም ግቢ እህቴ ❤❤❤🙏

    • @Meki-g3g
      @Meki-g3g 3 месяца назад +2

      ሰላምግቢእማየ❤

    • @AminamuhiMuhi
      @AminamuhiMuhi 3 месяца назад +2

      በሰላም ግቢ

  • @GhGh-u7q5o
    @GhGh-u7q5o 3 месяца назад +75

    ማርክነት ማንንም እዳሰማ ጉዞ ወደፊት ❤❤

  • @dessalech899
    @dessalech899 3 месяца назад +26

    ወንድማችን ማርክ ደስ ስላለኝ ደስ ብሎኛል የማርክ ደስታ ተመለሰ ፈጣሪ ይመስገን የምትወዱ በላይ ካሳዩ 🤜🤛

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 3 месяца назад +10

    ማርክዬ የኔ የዋህ የተሰበረ ልብህን የምትጠግን ያድርግልህ ልክ ሩታዬ ፈጣሪ ምን ይሳነዋል ደስታህን ማየት ነው የምፈልገው ❤❤❤❤

  • @mftube5344
    @mftube5344 3 месяца назад +41

    ማነው የማርክን ደስታ ስለተመለሰ ደስ ያለው 👍👍 ❤❤ ልጅቱ ደግሞ ቆንጅዬ ነች ጠበቅ አድርገህ ያዝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BebaBeba-m7u
    @BebaBeba-m7u 3 месяца назад +49

    ለአብርሽ ያለ አክብሮት እኮ ይለያል መሪክዬ ❤❤❤❤❤

  • @MessiakeMessi-ou8hq
    @MessiakeMessi-ou8hq 3 месяца назад +382

    የሀይም ና ቡራ አፍቃሪዎች like marikye wondime 🎉❤❤

  • @محمدعلي-ي5ض4
    @محمدعلي-ي5ض4 3 месяца назад +9

    ዋዉ ዋዉ ስታምሩ ቆጅዬ ልጅ ናት ጠበቅ አርግ ማርክ ይሔ ፈገግታህ ነበር የሚናፍቀን ማነዉ እደኔ ደስ ያለዉ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ኪያ-ዘ1ሰ
    @ኪያ-ዘ1ሰ 3 месяца назад +16

    ማርኬ ልጅታ ቆንጅዬ ናት አጥብቅህ አዛት❤❤አንተ ደስተኛ ስለ ሆንህ እኔም ደስ ብሎኛል የምር❤❤

  • @bauluawz5913
    @bauluawz5913 3 месяца назад +47

    ማርክነቴ የኛ ጀግና ወድም ያብርሽና የሩታየ ትልቅ ወድም በጣም ነው የምኖድህ አባቴ ጠክር እሽ ሁለየም ደስታህን ብቻ ነው የምንፈልገው ሁለየም ወደፊት እሽ

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 3 месяца назад +27

    ማርክዬ የኔ የዋህ ፈጣሪ መጨረሻህን ፈጣሪ ያሳምርልህ አንተ በጣም ጥሩ ሰዉ ነህ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @GENi826
    @GENi826 3 месяца назад +64

    ማርኬ ሁሌም ደስ ይበልህ ሁሌም ሤቅልኝ🥰🥰🥰እኳን ሳቅህ ተመለሰ እስኪ ዛሬ ስቆ ስላየነዉ ማርቆስ በደስታዉ ደስ ያለዉ❤🎉

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 3 месяца назад +22

    ይቺ ልጅ ደስስ ነው የምትለኝ ወላሂ ❤❤❤❤.

  • @Mese22-qi3ii
    @Mese22-qi3ii 3 месяца назад +9

    ማርክየ ወድሜ ካሁን ቡሀላ ሲከፋህ ማየት አንፈልግም እግዚአብሔር ከፈቀደ ያጣምራችሁ በጣም ቆጅየ ናት ማች ናችሁ ሁለት ቆጅየወች የልብህን ባናቅም ስቀህ ደስ ብሎህ ስላየን በጣም ደስ ብሎኛን የኔ ቸኩሌቶች❤❤❤

  • @Maaza-w8l
    @Maaza-w8l 3 месяца назад +82

    እውነት እውነቱ ይነገራል ከተባለ በህይወት ማሃል የሚያያገባው የለም ቀጥ ሰጥ ብለክ ያዝ ወንድምዮው

    • @M_52-l1y
      @M_52-l1y 3 месяца назад

      Ewunet new

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 месяца назад

      ​@@M_52-l1yደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 месяца назад +1

      ደምረኛ

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 3 месяца назад +59

    የሩቲዬ ወንድም ማርክዬ የአብርሽ መከታ ፍቅራቹሁ ያዝልቅላቹሁ❤❤❤❤❤ የኔ ዉዶች

  • @روز-ض7ع3خ
    @روز-ض7ع3خ 3 месяца назад +15

    ልጅቷን ጠበቅ አርገህ ያዝ ቆንጆ ነች የምር 💞💞💞💞👍👍👍

  • @الياسالأمدي
    @الياسالأمدي 3 месяца назад +18

    ሥታምሩ ልጅቷን እደኔ የወደዳት ማርክየ አይዞህ ወንድሜ አለፈ የማያልፍ የለም ሣቅህ ሥለተመሠ ደሥ ብሎኛል

  • @hhgg6781
    @hhgg6781 3 месяца назад +11

    ኡነትም ቸኮሌት ናት ማርክዬ የባለፈው ሂወትህ እማይስተካከል ከሆነ ግዜህን አታቃጥል ሂወት ይቀጥላል ኮሜታተሮቺ ያማቺኋል እደ ቁሞይቅር ነው እምትሉት ሆ😂❤❤❤❤❤

  • @ኣርሴማ-ወ6ሰ
    @ኣርሴማ-ወ6ሰ 3 месяца назад +76

    ማርክየ ቀጥ ሰጥ ብለህ ልጅትዋ ኣጥብቀህ ያዝ ሂወት ይቀጥላል 😂😂 ተጋሩዋይ ኣለኽን ዶ ኣብዚ ገዛ እስኪ ላይክ ሃባኒ❤❤❤

    • @Sami-td5bi
      @Sami-td5bi 3 месяца назад

      አለና❤ 😂😂😂😂

    • @ትግራይኣምላክየሓልኪ
      @ትግራይኣምላክየሓልኪ 3 месяца назад +2

      ኣለና😂 ግን ቆንጆ እያ ኣስጥምካ ሓዛ ትቡሉኹም ውሽጣ እኮ ኣምላክ ብቻ እዩ ዝፍልጣ ብደገ ርእካ ሰብ ኣይፍርድን

    • @HadasHadas-u5f
      @HadasHadas-u5f 3 месяца назад

      አለና🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ትግራወይትወጀረተይት
      @ትግራወይትወጀረተይት 3 месяца назад

      የማትረብ ናባዕልና ዩቱብ ዶማ ናዕብ

    • @hyagfddgfddhhdd
      @hyagfddgfddhhdd 3 месяца назад

      ስቅማበሊ ሸኣየይ ወሲዳትለይ😢😂😂😂😂

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 3 месяца назад +204

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @smeeraali6671
      @smeeraali6671 3 месяца назад +1

      S.a.w🥰🥰🥰

    • @kereyadubai5154
      @kereyadubai5154 3 месяца назад +1

      Saw❤ Saw❤ Saw❤❤❤❤❤

    • @ShaikhaAlzaabi-ms3ps
      @ShaikhaAlzaabi-ms3ps 3 месяца назад +1

      ሱለሏህ አለሂ ወሰለም❤❤❤

    • @gidgghgd1676
      @gidgghgd1676 3 месяца назад +1

      allahoma sale weseleme Ala nebeyena Mohamed ❤️

    • @AminamuhiMuhi
      @AminamuhiMuhi 3 месяца назад +1

      ሰለላሁ አለየሂ ወሰለም

  • @samriTube12-hm3kc
    @samriTube12-hm3kc 3 месяца назад +43

    የማርኬ ፈገግታ ደሥ ሢል ሁሌም ፈገግ በል ሕይወት አዲሥ ናት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ጠካራ ነሕ

  • @ABI_KIROS
    @ABI_KIROS 3 месяца назад +12

    ምቾትህ ምቾታችን ነው ወንድሙ 😍

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 3 месяца назад +6

    ማርክዪ የኔ ደግ ወንድም ከልጅቱ ጋር በጣም ነው የምታምሩት ተጣመሩ ደስ ትላላችሁ አንተም ደስተኛ ትመስላለህ ላንተ ጥሩ ሂወት እመኝልሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fatma3795
    @Fatma3795 3 месяца назад +32

    ማርኬ የኔ ወድም እውነት ከሆነ ያሳምርልህ ደስታ ይገባሀል🎉❤🎉❤🎉

  • @መልነሽበከሮ
    @መልነሽበከሮ 3 месяца назад +35

    ማርክ የሴት ልጅ ያለው ክብር ልዩ ነው የሞሉት ላይክ 👍👍

    • @Zamzam111-jq7vh
      @Zamzam111-jq7vh 3 месяца назад

      ❤❤❤❤❤🎉🎉

    • @Hayreiyamoges-bb6bh
      @Hayreiyamoges-bb6bh 3 месяца назад

      ኧረ ክብር አያ

    • @KelemEshetu-ju3pl
      @KelemEshetu-ju3pl 3 месяца назад

      በጣም

    • @UaeKfn-w6x
      @UaeKfn-w6x 3 месяца назад

      በእውነት ክብር ሢያልፍም አልነካውም የሆነ ከንቱ

    • @RhmhAl
      @RhmhAl 3 месяца назад

      የትአጊተሽዉሲጀመር😂😂😂​@@UaeKfn-w6x

  • @Zyneb-pw3cf
    @Zyneb-pw3cf 3 месяца назад +37

    ልጅቷን የወደዳት እደኔ❤❤

  • @naemasaeid2355
    @naemasaeid2355 3 месяца назад +5

    ወይኔ የልጅ አዋቂ ነች በጣም ወደድኳት የምር አቤት ዉበት ድፍት ነዉ ያለዉ የኔ ሱሶች ሁሌ ኑልን❤❤❤

  • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
    @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ 3 месяца назад +30

    ማረክ ወድሜ ህይወት ይቀጥላል የምረ ከወድምህ አብሬሺ ትምረት ውስድ ይህው አሁን ጣፍጭ ህይወት እየኖረ ነው ስለዜህ ይችን ቆጅየ ልጅ ጠበቅ አድረገህ ያዛት

  • @AkramAle-v1s
    @AkramAle-v1s 3 месяца назад +32

    አባቴ ደስታህን ይመልስልህ

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 3 месяца назад +23

    ይህ ነገር ወዴት እየሄደ ነው ጎበዝ😉🙈 ለማንኛውም ይመቻችሁ ዋናው loveነው 😊

  • @nta2615
    @nta2615 3 месяца назад +56

    ዉይኔ ዉበቱን ነው የደፋባችሁ ህይወት ይቀጥላል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 💜💜👈

  • @LuLu-cq1uz
    @LuLu-cq1uz 3 месяца назад +7

    ማርኬየእውነት ነውየምልህ በጣምታምራላችሁ አላህአድያድርጋችሁ አተየቧህነህ መጨረሻህ ያምራል አላህያሳምርልህ የኔወድም ጉዞወደፊት እግድህ ከቸኮሌቷጋእ😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ኢላሂ
    @ኢላሂ 3 месяца назад +3

    ማርክ ይችን ልጂ እዳታመልጥህ ቅመም የሆነች ልጂ ናት ህይወት ይቀጥላል ቀጥልበት ከጀህ እዳታመልጥህ ❤❤❤❤❤❤

  • @BrkeyAbrha
    @BrkeyAbrha 3 месяца назад +37

    የሰው ደስታ የሚያስደስተው ብቻ👍👍👍

  • @ToubaMohammed-l8t
    @ToubaMohammed-l8t 3 месяца назад +35

    ማርኬ አጥብቀህ ያዝ ፈጣሪ ካሳ ነዉ የሠጠህ🎉🎉🎉🎉

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts 3 месяца назад +35

    ዋው ሁለት ጨርቃ የምትመሳሰሉት ነገር

  • @MoulouMlnshehlue
    @MoulouMlnshehlue 3 месяца назад +1

    ማራኬዬ ደስተኝሁነህ ሰላየውህ ደስብሉኝል ይህ አመት የፈቅር የሰላም የከፈታ አመት ይሁንልህ

  • @wxaz2839
    @wxaz2839 3 месяца назад +3

    ማርክየ የዋህ ነህና የመጀመርያ ሳይሆን የመጨረሻህን ያሳምርልህወንድም❤

  • @Atsbawit
    @Atsbawit 3 месяца назад +110

    ኮመንተሮች ግን ለምንድነው በሰው ሂወት ጣልቃ ኣትግቡ 10 ሄለን ሄለን ኣትበሉ 😢 ወደ ቁስል ጨው እየነከራቹ ኣስሬ የሰውልብ ኣትስበሩ 😢 እስዋ በራስዋ ሙድ ፈታ እያለች ነው እሱንም ተውት 😮

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o 3 месяца назад +1

      በትክክልአይሆንምሢባሉአይሠሙም የሠዉንልብለመሥበርመሮጥ ሁለቱምጠካራሁነዉየራሣቸዉንህይወትይኑሩ

    • @Muna-xu6ec
      @Muna-xu6ec 3 месяца назад +4

      አው ወለሂ እሱዋም እቆ ፈታ እያለች ነው በቃ ልጁን ተውት

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 3 месяца назад +7

      አራ በክሽ የማነው ቁስል ሆሆሆ አው ሄለን ሄለን ሄለን እስከሁን ያለፈችበት ቤትነው ብትጠራም አይደብርም😢😢😢

    • @GuHu-u8r
      @GuHu-u8r 3 месяца назад

      Betekeke abasut hulum madam ceqelatachew yezore new😂😂😂

    • @SemuGrace45
      @SemuGrace45 3 месяца назад

      😮መቼ ይሰማሉ ልጁን ሊሰብሩት ይፈልጋሉ

  • @mitekakilelu2198
    @mitekakilelu2198 3 месяца назад +37

    ማርክ ጥበሳት ማንነቷንአጣራና እደርታ ምርጥሴትከሆነች እኛወደናታል የምር

  • @rozijibo-cq8hq
    @rozijibo-cq8hq 3 месяца назад +21

    አለያቹ ማርክዬ ያንተ ደሥታ ያሥደሥተናል ይወት ይቀጥላል❤❤

  • @LEMI-l3e
    @LEMI-l3e 3 месяца назад +2

    ማርኬ የኔ ጀግና የኔ ፀባዬ ሰናይ አጥብቀው ያዝ ❤❤❤❤😢 🥺❤️‍🩹❤️‍🩹💫💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️💞💞💞🤌💜❤❤❤❤🫶🫶

  • @BezawitMamo-i7m
    @BezawitMamo-i7m 3 месяца назад +19

    ወንዴም አለም እፈስ እንዳያመልጥክ አትፍዘዛ እንዳታመልጥክ የምትሉው

  • @ትግራወይቲ
    @ትግራወይቲ 3 месяца назад +14

    በጌታ ስም ውበት ብሎ ዝም ፈጣሪ አንድ ያርጋችሁ ማርክዬ የኔዋ የዋህ ደሞ ስወዳችሁ የኔ ቅምጥሎች❤

  • @naimajamal4100
    @naimajamal4100 3 месяца назад +70

    ኡፍ እቺን ልጅ ወድጃት ልሞት ነዉ ማርኬ ጠበቅ አርገህ ያዝ❤

  • @Makiyah-lz3hh
    @Makiyah-lz3hh 3 месяца назад +12

    የሩታዬ ጠበላል በርታ ❤ወደ ፍታ❤❤ ልጅቱወ በጠም ምርጥ ልጅ❤❤😊😊😊

  • @MekiyaWasse
    @MekiyaWasse 3 месяца назад +3

    የኔ ወድም ይችቆጆ ላተ ትገባሀለች ምርጥሰውነህ❤

  • @tamrisaid2564
    @tamrisaid2564 3 месяца назад +2

    አንደኛ ነች ልጅቷ ጉዞ ወደፊት ማርኬ 💪💪😍😍😍

  • @hanichotube
    @hanichotube 3 месяца назад +16

    ማርክዬ በጣም ነው የምታምሩት ማርክ ህይዎት ይቀጥላል ሁሉም ነገር ለበጎ ነው

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 3 месяца назад +12

    መጡ መጡ የኔ ውዶች ስታምሩ❤❤❤❤❤

  • @LETEBRHANTube
    @LETEBRHANTube 3 месяца назад +22

    አንደ ነኝ የኔ እበቦች የኔ ድምቀቶች የኔ አስሎች የኔ እርግቦች የኔ ፍልቅልቆች የኔ ፈንድሻወች እውይ ውበት ያዛሬው ይለያል ያበደ ነው ማርክየ የኔ ጅግና ደስታህ ስለተመለሰ እግዚአብሔርን በጣም ደስ ብሎኛል እስከመጨረሻው አይለያችሁ🤲

    • @Melkeussen
      @Melkeussen 3 месяца назад

      እህት ደምሪኝስብስክራይብአረጊኝ

  • @SameraSamera-i3x
    @SameraSamera-i3x 3 месяца назад +2

    ማርክዬ ሁሌም ሳቅልኝ❤❤❤❤❤ልጅት ታምራለች ተጣመሩ🎉🎉🎉👏👏👏

  • @AsyLove-j2v
    @AsyLove-j2v 3 месяца назад +1

    ሁሌ ደስ ይበልህ አንተ ደስ ሲልህ አለም ሁሉ ትበራለች በጣም ነወ የምወዳቹህ ጌታ ይረዳህ አይዛህ

  • @YjoffHiud
    @YjoffHiud 3 месяца назад +124

    ቅመሞቼ ኑ እናጣምራቸዉ እናዛምዳቸዉ ስራችንም አይደል😂😂

  • @YasinAdem-k8y
    @YasinAdem-k8y 3 месяца назад +8

    ማርክየ ህይወት ይቀጥላል ጠበቅ አርግ

  • @EeEe-n7w
    @EeEe-n7w 3 месяца назад +3

    ማርክየ ወድሜዋ ወላሒ ሣይህ ወድሞቸነው የምመሥለኝ አላሒደሥታህን እሥከ መጨረሻው ያርግልሕ ሁለተኛ ከፍቶህ እዳላይህ ያረብ🤲🤲🤲

  • @TirusetNiguse
    @TirusetNiguse 3 месяца назад +1

    ማርክይ ቢዜ በጣም ቆንጆ ነች ወደናታል ጠበቅ አርጋት እዳታመልጥህ ሂወት ይቀጥላል❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @FuBi-b8k
    @FuBi-b8k 3 месяца назад

    ስታምሩ ማርክየ እደዚህ ፈገግብለህ ስላየንህ ደስ ብሎናል አጥብቀህ ያዝ ልጂቱ👍👍👍👍💍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ
    @የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ 3 месяца назад +30

    የሩታ ጠበለል ወንድም 😂❤በርታ

  • @أميناتعلي-ض9ر
    @أميناتعلي-ض9ر 3 месяца назад +21

    ማርክየ ሂወት ይቀጥላል ጠበቅ አርገህ ያዝ ቆንጂየናት ከዛች ተሠጎን ገላገለህ

    • @keymobile3913
      @keymobile3913 3 месяца назад +1

      ክክክክ እውነት ፈጣሪ ጥሎ አይጥልም

    • @ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ
      @ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ 3 месяца назад +2

      ሰጎን አላልሽም😅😅😅

    • @hayatHayat-bz2cq
      @hayatHayat-bz2cq 3 месяца назад

      😂😂😂😂

    • @IrosIros-k9v
      @IrosIros-k9v 3 месяца назад +3

      ማሪያምን ፋራናትሄለን ይች እደሩታ ፡ሀይሚዬ❤ቀልጣፋ ተግባቢ ደምግባትአላት ያችፋራ ገገማ እኳን ቶሎገላገለው😢😢😢😢

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z 3 месяца назад +1

      ያንችሥ ከፋ 😂​@@IrosIros-k9v

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ 3 месяца назад +22

    ማርኬ ወንድም ጉዞ ወደ ፊት ማንንም አንዳሰማ ያሉቱን ይበሉ ብቻ አንተ በርታ❤❤❤❤ደግሞ ታምራላችሁ❤❤🎉🎉

  • @JsckcxvGzjvwju
    @JsckcxvGzjvwju 3 месяца назад +18

    ፔሉዬ አታሳዝንም በእውነት በአንዴ የተነሳ ይደብራል ማርክ ቴልዬ ቆንጅዬ ያለች ምርጥ የሆነች ልጅ አለች እንዲሁም በእውነት በጣም ነው መደብረው😢😢😢😢 የኔ በጣም ከፍቶኛል በእውነት ሃይልዬ በጣም ከፋኝ አራት ወር ሁለት ወር ሳይሞላ እንዲሆናል

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 3 месяца назад +2

      አራ በጠምነው ሚደብርው በንዴ እንደዚ አልጠበኩትም ነበር መርኬን😢😢😢

    • @Fato-oi1no
      @Fato-oi1no 3 месяца назад +1

      እኔራሡ 😢😢😢😢😢

    • @ቡርታፍቅር
      @ቡርታፍቅር 3 месяца назад +4

      ዉሻና ዎንድ አንድ ናው 🥲🥲🥲🥲በጣም ይገርማል

    • @Fato-oi1no
      @Fato-oi1no 3 месяца назад +2

      @@ቡርታፍቅር በጣም እኔ በዚህልክ አልቻልኩም ነበር

    • @መታገስዋጋአለው-ወ6ደ
      @መታገስዋጋአለው-ወ6ደ 3 месяца назад +1

      አኔም😢

  • @شمبلكاسا-ص8ك
    @شمبلكاسا-ص8ك 3 месяца назад +12

    ኩል የሆነች ልጅ ብለህ ደምድመኸዋል እውነትም ኩል ናት ስታምር ❤

  • @haiahmohammed-b1v
    @haiahmohammed-b1v 3 месяца назад +30

    ማርኬ አጥብቀሕ ያዝ ፈጣሪ መካሻ ነው የሰጠሕ እኛም ወደናታለል🎉🎉🎉🎉

  • @RoseGerma
    @RoseGerma 3 месяца назад +9

    ❤ማርክዬ👑የኔ ምርጥ ወንድም ይመችህ ሁሌም ደስ ይበልህ ጉዞ ወደፊት ❤ማነው እንደኔ የማርክ መደሰት መሳቅ ያስደሰተው❤

  • @weloyewa-m3e
    @weloyewa-m3e 3 месяца назад +8

    የኔ ማሮች ስታምሩ🥰🥰🥰🥰

  • @hyati6334
    @hyati6334 3 месяца назад

    ዋው ማረክዬ ታምራላችሁ የሩቲዬ ጠበለል ይመችህ ጠበቅ አረገክ ያዝ👌👌🌷🌷🌷

  • @ዳዉንቴዋ
    @ዳዉንቴዋ 3 месяца назад

    ማርክዬ የኔ ዉብ ሁሌም ሳቅ ዉዴ ደግሞ ልጅቷ ደስ ስትል ዉብ ነች ማርያምን ሁልጊዜም ቶሎ ቶሎ ኑልን❤❤❤❤❤❤

  • @faffiiTube01
    @faffiiTube01 3 месяца назад +10

    Wowowowow ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉 yenee widochee ❤❤❤❤ mark wandimee hiwot iqaxial❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ዘ-ክርስቶስ
    @ዘ-ክርስቶስ 3 месяца назад +9

    ታምራላቹህ የኔ ወች🥀♥️🤗

  • @BurthiAwir
    @BurthiAwir 3 месяца назад +13

    ማርክየ ጠበቅአድርጋት እሽ የኔ ምርጥ ቆንጅየነች ማርክ ጠበቅ ወደናታል❤❤❤

  • @sabo8756
    @sabo8756 3 месяца назад +2

    ደስ ትላላችሁ የምር ተጣመሩ ማርክየ ሂወት ይቀጥላል😊🎉🎉❤❤❤

  • @sarasara127
    @sarasara127 3 месяца назад +2

    የኔ ቆንጆ ቀልጠፍ ያለች የምታምር ልጅ ነች❤❤❤

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 3 месяца назад +43

    እህ ልብ ሲገናኝ እዲህ ነው ሳይነጋገሩ አንድ አይነት መልበስ😊😅😅❤

  • @JesusisLord-f5k
    @JesusisLord-f5k 3 месяца назад +14

    ልጂቱዋ ቆንጂየነች የምትሉ👍👍❤❤

  • @nebanebati4742
    @nebanebati4742 3 месяца назад +4

    እኔ ስለሳክ ደስ ብሎኛል ግን ብትርጋጋ ጥሩ ነዉ ፈቅር አስበህበት አይደለም የሚይዝክ በመቀራርብ የተለያዩ ነገሮችን በጓደኛ ሂሳብ ስታደርጉ ሌላ ዉስጥ ገብተህ ደጋሜ እንዳትጓዳ እፈራለሁ

  • @ኡሚኢቲኩሉሀያቲ
    @ኡሚኢቲኩሉሀያቲ 3 месяца назад +2

    ማርኬ ልጅትዋ ጠበቅ አድርገህ ያዛት እንዴት እደምታምሩ አድን ላይ ስትታዩ 🥰

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi9538 3 месяца назад +2

    ማርኬ አዱገነቶችን ማግኘት ቀላል አይደለም አጥብቀህ ያዝ ደግሞ ቆንጅዬ ናት I hope እንደ ውጫዊ ውበትዋ ውስጥዋም የሚያምር የዋህ ትመስላለች ማርኬ አንተም መልካም አስተዋይ ልጅ ነህ ተረጋግተህ ነገሮችን በማተዋል አድርግ እእግዚአብሔር መንገድህን ሁሉ ያስተካክልልህ አበቃሁ!!!!

  • @ዮሚ
    @ዮሚ 3 месяца назад +7

    ቸኮሌቶ ኬኳ ቆንጅዬ ነሽ ማርኬን ተንከባከቢው ማርኬ ምርጥ ከአብርሽ እና ሩታ አስተዋዉቃት ኬኳን በተረፈ 1ኛ ነቹ

  • @Abdlmen
    @Abdlmen 3 месяца назад +13

    ማርክ የኔ አባት አተ ቢቻ ፈታ በል ጉዞ ወደ ፊት

  • @mesutube-h8h
    @mesutube-h8h 3 месяца назад +8

    Congratulations on your new metta meru ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @grguhvgftsgggjyg8885
    @grguhvgftsgggjyg8885 3 месяца назад

    ዋው ሁታችሁም ታምራላችሁ ማርኬ ዳሞ ቤዚም ቆጆዬ ተግባቢ ነች የናተንም ያጣምርልን ብራንና ሀይሚንም ያጣምርልን ኡፍፍፍ በተስፋ እጠብቃለን❤❤❤

  • @Lubaba-e7e
    @Lubaba-e7e 3 месяца назад

    ማሪኬዋ ብትጣመሩ ደሥ ይላል ልጂቱ በጣም ምርጥልጂነች❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉