New Ethiopian Traditional music - አለም ውቤ * መገን ዳም *

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 322

  • @noormakamreh8649
    @noormakamreh8649 2 года назад +3

    Yenee marrrrr sis koo bayee sii jaladhaa wudde

  • @fshdfsvx2071
    @fshdfsvx2071 Год назад +14

    ያአላህ የድሮውን ፍቅር አምጣልን የወሎ ኦሮሞ የወሎ አማራ አንድ ሆነን በፍቅር ስንኖር የነበረውን ጊዜ ናፈቀኝ 🥺🥺😭😭

  • @dawittalemayehu6332
    @dawittalemayehu6332 2 года назад +5

    ijoole kemise akana kaa addan keesan jebadhaa nuufi jiraadha lami koo...I love U oromia

  • @nejunegnyeborenawa7727
    @nejunegnyeborenawa7727 5 лет назад +14

    2004 በዝህ ሙዚቃ የማይረሳ ትዝታ እፍፍፍ

    • @ሀናሀና-ቨ8ተ
      @ሀናሀና-ቨ8ተ 5 лет назад

      አለቅሳለሁ ስሰማው

    • @SNegni
      @SNegni 5 лет назад

      እኔም😓😓😓😓 እፍፍፍ

    • @መቅደስመቅደስ-ገ6ዠ
      @መቅደስመቅደስ-ገ6ዠ 4 года назад +1

      *እኔም አግብቼባት ነበር ባሌ ይቅር በለኝ ህጻን ነበርኩ ፍቅር አላቅም እያለቀስኩ ነበር ሁለት ወር የቆየሁት እቢ ብዬ ስደት መጣሁ እያለቀስሁ ቁጭ ብያለሁ*

    • @ኡሙሀዩቲነኝየስልጤዋ
      @ኡሙሀዩቲነኝየስልጤዋ 10 месяцев назад

      እኔም ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢

  • @najateeberaheme4720
    @najateeberaheme4720 4 года назад +10

    ወይኔ ወይኔ 😭😭😭😭😭አይይይይይይይይይይይይይ ትዝታ ወይኔ እድህ ዛሬ በስደት ልከራተት 😭🇪🇹🤙💯🇪🇹ትዝታ ነዉ ስቄ

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 2 года назад +12

    ትዝታ አለብኝ 😢😢😢

  • @ameyyoutube5572
    @ameyyoutube5572 4 года назад +4

    እንኳንም ወሎየ ሆንክ አቤት ትዝታ

  • @endrisyimer2091
    @endrisyimer2091 5 лет назад +10

    ምነው ያቀን ዛሬ ቢሆን2004 መገን ጥልቅ ትዝታ አለብኚ ዘልሌብሺ ነበር ውድቱ ሀገሬ ዛሬ በሥደት አይይይ

  • @ብቸኛነኝ-ፀ3ኘ
    @ብቸኛነኝ-ፀ3ኘ 5 лет назад +24

    አቦ የማላቃት ዉሎ ናፊቀችኝ

  • @obsangaaroman7784
    @obsangaaroman7784 4 года назад +1

    Waaw yimechish yene zar ⚘

  • @kmalmohamed9117
    @kmalmohamed9117 5 лет назад +1

    ይዛረ 6 ኣማት ሃጋር ይላዉ ናባር ያስማሁት ትዝታን ቃሳቃሳብኝ

  • @ሀያትይማምወድሜእወድሀለሁ

    እናቴን መሠለችኝ ወላሂ የፀይም ቆጆናት እናቴ እድሜሽን ያርዝምልኝ

    • @መርየም-ፀ5ለ
      @መርየም-ፀ5ለ 4 года назад +1

      እኔም ቁርጥ እናቴን እማ ክፍሽን አልሰማ

  • @Endrisseid-ob2gs
    @Endrisseid-ob2gs 2 месяца назад

    የመንን ያስታውሰኛል ያቺ ነፍስ ውጪ ነፍስ ግቢ ለሊት

  • @RahmaRahhma
    @RahmaRahhma 7 месяцев назад +1

    ስታምር❤❤

  • @ድንግልሆይስደተኛዋንልጀሽ

    እንደዘሬው ስትሆን ጨፍርበታለሁ ወይ ትዝ😍😍😍😍😍😍😍

  • @daphytujuba7875
    @daphytujuba7875 5 лет назад +2

    wowwowowowww very interesting music anilee sin jalaadha daamma waayii maalan godha silaa sin argadhuuh

  • @twtwhehshh9078
    @twtwhehshh9078 8 лет назад +8

    wowoowow. I love wallo , oromoo, so very beautiful song 👱💃💃💃💃💃💃💟👍

  • @ኡማርዩቱብ
    @ኡማርዩቱብ 5 лет назад +13

    ተይ በናትሽ ትዝታ አለብኝ አይይይይይይይይይይ መወለድ ወሎ ነው የከላላ ነኝ

    • @rahemt7625
      @rahemt7625 3 года назад

      ዋው ሞክሸ የሰፈሬ ልጅ እኔ ደግሞ ደገር ነኝ ♥

    • @rahemt7625
      @rahemt7625 3 года назад

      አይይይ ትዝታ የምር በዚህ ሙዚቃ ከጫጉላ እዬሄድን ጨፍረንበታል ኡፍፍፍ

  • @sanamsanam179
    @sanamsanam179 5 лет назад +4

    ዋዉዉዉዉዉዉ።ያምራል

  • @ሳዱላወሎየዩቱብ
    @ሳዱላወሎየዩቱብ 5 лет назад +6

    ዋውው መኩ የሀይቁ ሽበላ ወሎ ገራገሩ ፍቅር ነው አመሉ ፍቅር ነው አገሩ

  • @haymanotdemewez6216
    @haymanotdemewez6216 5 лет назад +2

    Welloye balhon gn ykochegn neber abo

  • @TebebeBayu
    @TebebeBayu 21 день назад

    ❤❤❤❤❤feker,neshe

  • @TigestEndaynlu
    @TigestEndaynlu 10 месяцев назад +1

    Uffffffffff ልጂነቴ ናፈቀኝ

  • @fekirhussen4116
    @fekirhussen4116 6 лет назад +7

    አይ 2004 ላይ ተጨፈረበት ጎዴኛ አግብታ ፣ትዝታ አለብኝ

  • @aregshengro2298
    @aregshengro2298 2 года назад +1

    የኔ ቆንጆ ስወዳት

  • @KidestEsheti
    @KidestEsheti 10 дней назад

    በስመአብ ስታምራ

  • @SohaTsoma
    @SohaTsoma 6 лет назад +2

    ወይ ይች ሙዚቃ በቃ ተለክፍ በሱ አርፍቅሬ አብጁ ነበር እስከምምት ድርስ የማርሳት ስምት እናዘዛለሁ በጣም ትዝታ አለብኝ ግን ከዜ በሀላ አሁን አኅችዋለሁ ደስ ብሎኛል

  • @tsadaluuluv2618
    @tsadaluuluv2618 8 лет назад +5

    wow wow wow very very very nice music i love it 💘bayee bareeda galatomi sijalladha

  • @jameelaabdalla7565
    @jameelaabdalla7565 7 лет назад +1

    Wowwwwwwww Mar nesh Anchi ye wollo lij

  • @burutikanteshome4211
    @burutikanteshome4211 2 года назад +7

    ዋዉ አማራ የታላችሁ

  • @ሰሙቲነኝወለየዋየሀይቅልጅ

    በጣም ነው የምወዳችው የሀይቅ ልጆች

    • @hkykl1576
      @hkykl1576 8 лет назад

      wawwwwwww ywolo lge balehon nberr ymekochGn abebechkassa.k.sauidarby

    • @ahmadaagfdy4645
      @ahmadaagfdy4645 8 лет назад

      waw desn ylal betam

    • @konjo1852
      @konjo1852 6 лет назад +1

      ሰሙቲ ነኝ ወለየዋ የሀይቅ ልጅ እኛምውድድድድድድድድድድድድድድ

    • @nefetegawaamararoesee2811
      @nefetegawaamararoesee2811 6 лет назад

      Egam weddddd

    • @zenitmohammed4174
      @zenitmohammed4174 5 лет назад +1

      💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @engdlahussen3305
    @engdlahussen3305 6 лет назад +3

    yene Mar stamri

  • @ethiomusic2055
    @ethiomusic2055 5 лет назад +6

    ሀሀ አይ ትዝታ በካሴት አበድንበት ይሄን ሙዚቃ አይይይይ ልጅነት

  • @እናቴየኔአለኝታእግዚአብሄ

    ወይኔ ጎደኛዬ ዛሬ ትዝ አልሽኝ

  • @waanofii9878
    @waanofii9878 5 лет назад

    Wowwww very good music baayee galatomii

  • @ሱመያያረቢከስደትአውጣኝወ

    ••••••♪♥♥ ወሎ ከሚሴ ውስጤነው♤

    • @vhhvvh4156
      @vhhvvh4156 7 лет назад

      ሱመያ: ያረቢ ከስደት አውጣኝ ወሎሀገሪ ነፍቅሽኝ ሳ፡እህት፡አላህ፡ላገራችን፡ያብቃን

    • @alain124alain7
      @alain124alain7 6 лет назад

      ሱመያ: ያረቢ ከስደት አውጣኝ ወሎሀገሪ ነፍቅሽኝ mmmmm

    • @alain124alain7
      @alain124alain7 6 лет назад

      Mmmm

    • @asaditube5485
      @asaditube5485 5 лет назад

      best music .....subscribe it

  • @hayat-youtube-9682
    @hayat-youtube-9682 3 года назад +2

    ሰወድልሺ👌💖

  • @teybasaid9410
    @teybasaid9410 4 года назад +2

    ትዝታ በሽታ👌😘

  • @wondimujira
    @wondimujira 8 лет назад +6

    we the oromo ,the poiner of east africa pls see how much we are beaut full!!!

    • @ahmadmahdi935
      @ahmadmahdi935 8 лет назад

      uuuurrrrrrrriiiiiiiuuuuuuuuurrrrrrrriiiiiiiii

  • @TadaTada-qs2si
    @TadaTada-qs2si 11 месяцев назад

    አይትዝታ መገን ጨፋ

  • @amenaamena1992
    @amenaamena1992 8 лет назад

    ዋው arif naw, ተው ደማማ አትጣብኝ በልሜ ""

  • @zanitelove3172
    @zanitelove3172 6 лет назад +4

    የኔ ማር ዲምፀሽ ሲያምርው ወይኔ ትዝታየን ቀሰቅሽው.

  • @eyobetg5870
    @eyobetg5870 9 лет назад +3

    wawwwwww በጣም ቆንጆ

  • @idrisssaidmouhidine7382
    @idrisssaidmouhidine7382 3 года назад

    ይመቺሽ

  • @እስልምናህይወቴነውአልሀም

    ውይ የዛሬን አያድርገውና ብዙ ትዝታ አልፏል አሁንማ ስደት ብቻየን ኮረተመኝ

  • @bazewitbezawti221
    @bazewitbezawti221 5 лет назад

    Barchi yene henat

  • @hayuhaik7402
    @hayuhaik7402 2 года назад +3

    ነብስ ይማር አይ ህይወት 😢😢😢💔

    • @zinabeeberhim
      @zinabeeberhim 2 года назад

      እ ማነው የሞተው

    • @hayuhaik7402
      @hayuhaik7402 2 года назад +1

      @@zinabeeberhim ዘፋኝቱ ከአንድ ወር በፊት ሞተችኮ 😢😢

    • @zinabeeberhim
      @zinabeeberhim 2 года назад

      አይ ዱኒያ

    • @tigisthailu6936
      @tigisthailu6936 Год назад

      @@zinabeeberhim እይ የምርሽን ነው

    • @jihi8826
      @jihi8826 Год назад

      @@hayuhaik7402
      And

  • @engdlahussen3305
    @engdlahussen3305 6 лет назад +1

    ያዝ ወሎ

  • @ملكةالظلام-ه8غ
    @ملكةالظلام-ه8غ 6 лет назад +1

    አለም ውቤ ከምንም በላይእኮነውእምወድሽ

  • @ademahmed1139
    @ademahmed1139 5 лет назад +4

    I miss you kemise❤️😕😕😕

  • @agareth1659
    @agareth1659 5 лет назад +1

    አቤትድምፅአድናቂሺነኝ👍

  • @hadia1097
    @hadia1097 2 года назад

    አይይይትዝታ😢❤️❤️❤️

  • @richmekonnen1522
    @richmekonnen1522 3 года назад

    ስወድልሺ

  • @rozatesfaye877
    @rozatesfaye877 5 лет назад +1

    ወሎየፍቅርሀገር

  • @Horn1288
    @Horn1288  10 лет назад +16

    New Ethiopian Traditional music 2014 - አለም ውቤ * መገን ዳሜ *

  • @MM.M-mn6lm
    @MM.M-mn6lm 9 месяцев назад

    አይይይይይይይይይ ትዝታ ብቻቻቻ

  • @tegesmulugeta9983
    @tegesmulugeta9983 6 лет назад +1

    አለም ዉቤ
    በጊዜዉ ተጨፍሮበታል ቆንጆ ነዉ

  • @Aa-xv6ld
    @Aa-xv6ld 6 лет назад +1

    እድሪ ስወድህ የኔ ወድም ቀጥልበት

  • @bederyaseid4106
    @bederyaseid4106 6 лет назад +3

    ውውውውይይይይይትዝታ

  • @ፋጡማየደሴልጂሀሰንወሎየዋ

    አሪቲና ሰንደል. አደስና አስኩቲ የወሎ መዋቢያ. ወሎ የ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር

    • @asaditube5485
      @asaditube5485 5 лет назад

      በጣም ደስ ይላል....subscribe ayrsu

    • @hafezmusa221
      @hafezmusa221 5 лет назад +1

      ፋጡማ የደሴልጂ ሀሰንወሎየዋደሴ ፍቅር j

    • @hafezmusa221
      @hafezmusa221 5 лет назад

      ፋጡማ የደሴልጂ ሀሰንወሎየዋደሴ ፍቅር sj

  • @obsangaaroman7784
    @obsangaaroman7784 4 года назад

    Akkasi abbo waaaw

  • @muluwaabate3728
    @muluwaabate3728 8 лет назад +6

    ዋውውው በጣም በጣም ደሥ ይላል ቀጥይበት

  • @Ahmedali-sf7eb
    @Ahmedali-sf7eb 6 лет назад +1

    ካሚሴ የቆጆ ሀገር 👍👌❤💘💘💘❤❤❤❤😍🍋💪

  • @Mkonnt8752
    @Mkonnt8752 Год назад

    Wow ❤you good?

  • @ዘይባከበዴ
    @ዘይባከበዴ 9 лет назад +10

    ዳምጤ መኮነን (ባቢ) የባህል እቁ ነክ ረጅም እድሜ ይሥጥክ በጣም አሪፍ ነዉ

  • @keiryaaweraris4239
    @keiryaaweraris4239 5 лет назад +1

    ያምራል

  • @habhabshi299
    @habhabshi299 4 года назад

    የት ሀገር ነህ የወሎ ሙዚቃ ባህል የማታውቀው አውተቢስ ሙዚቃ እንኮን ኢትዮጵያን አለምን ያናጋው የለም

  • @rayyaayejjuu3575
    @rayyaayejjuu3575 9 лет назад +3

    best of best wollo Oromo song & mix Ahmaric majen dame wow

  • @AyubMohanmed
    @AyubMohanmed Месяц назад

    weloko ayalikibet ada

  • @Lovelove-rz1yu
    @Lovelove-rz1yu 7 лет назад +2

    በጣምም ዴሥይላል የኔቆንጆ ቀጥይበት

  • @yehabeshalij5969
    @yehabeshalij5969 6 лет назад +2

    Eski ende Amhara yeniyamir behali yalew zeri, hager tirulign?? Wollo, Gonder, Shiwa, Gojam... Our language the most ancient and still living, Never been colonized, We accepted, Judaism, Christian, Islam without a single blood shed. I do not believe God to have a special children of his,but he has Ethiopians are the one. I can debate on this matter.

  • @YABSERAOG
    @YABSERAOG 2 года назад +2

    ነብስሽን ይማር እህቴ

    • @MohamedabdiKhaireh
      @MohamedabdiKhaireh Год назад

      ወይኔ ሙታለች እንዴ ? ነብሴን ቀፈፈኝ

  • @asfawgezmu3881
    @asfawgezmu3881 2 года назад

    I love you

  • @ابمظيظسينمسنسم
    @ابمظيظسينمسنسم 6 лет назад +3

    ውይይይይ

  • @ዙርያሽንጉሴ0097
    @ዙርያሽንጉሴ0097 7 лет назад

    የኔ የደም ገቦ ውድድድድድ

  • @tiztaye
    @tiztaye Год назад

    2003....6😢😢😢

  • @yekabatesfa1647
    @yekabatesfa1647 7 лет назад

    i miss you so much Ethiopia

  • @Wነኝየብስራትእናት
    @Wነኝየብስራትእናት 7 лет назад +5

    ዋው ሺንጡ ሳሚር። የልጅ። ያምራል ዋው በርቺ♥

  • @astaralbsw9955
    @astaralbsw9955 6 лет назад +1

    ♥♥♥♥♥♥ ትዝታዬ

  • @renadigic1019
    @renadigic1019 7 лет назад

    በድማፇዋልሞትነው ወይኔ ውስጤ ገባ አቦ ይመችሽ ያገሬልጅ

  • @yaseabdu6014
    @yaseabdu6014 6 лет назад

    ያምራል የሀገሬ ልጆች

  • @tasewshimalis2808
    @tasewshimalis2808 9 лет назад

    waw batama dise yelal konjoo new

  • @ፋጡማሙሀመድሰይድ

    ወሎ

  • @anasamade6819
    @anasamade6819 6 лет назад +3

    ባተም ዳስ የሚል ዘፋንኖው

  • @jumelamohamd9458
    @jumelamohamd9458 7 лет назад

    ማሬዋ ሥታምሩ

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአብሔር

    ውይ ትዝታየ

  • @ሀዩየጃማልጂ
    @ሀዩየጃማልጂ 5 лет назад

    አቤት ዲምጥሽ ሲያምር

  • @mayazsau2246
    @mayazsau2246 5 лет назад

    Yenaw nesh

  • @UaeexpoUaeexpo-rv8fg
    @UaeexpoUaeexpo-rv8fg 6 лет назад

    አይይይይ የኔ ማርርር ነገርርር ሥወድሽ ግን ትዝታ። አለብፕፕ። አይይ ሥደት የሥራህን ይሥጥህ ሌላም አልልህ

  • @tigelove364
    @tigelove364 7 лет назад

    wow new yimecheshe

  • @Zd-sm1dh
    @Zd-sm1dh 8 лет назад

    ዋዉዋዉዋ

  • @jskdkjxjxk7314
    @jskdkjxjxk7314 4 года назад

    መገን ወሎ

  • @hikmetbithussen8691
    @hikmetbithussen8691 8 лет назад +1

    Wowww marrr
    i like it's music & liove you

  • @bazewitbezawti221
    @bazewitbezawti221 5 лет назад

    Wedddddddddddddddd💝💝💝💝💟💟💟💟💟💟💟💟betam konjo muzica new wadedku

  • @sabamohammed3778
    @sabamohammed3778 5 лет назад

    Wowwwww you're sound so sweet

  • @monerahqahtani683
    @monerahqahtani683 6 лет назад

    ስወድሽ ውስጤ ነሽ የኔ ውብ

  • @የጀግናዘር-ቈ7ፈ
    @የጀግናዘር-ቈ7ፈ 6 лет назад +4

    የኔ ማር ስወድሽ የኔ ጣፍጭ የኔ ሁለ ነገር። ያጥንቴ ፍርካሽ። የስጋየ ቁማጭ እንዳው ውድድድድድድድድድድድድድድድ

  • @naimanaimabiss571
    @naimanaimabiss571 6 лет назад +12

    ወሎየወች ፍቅርነቸው ወሎመወለዴ ያኮራኛል ምክኔቱም ዘርኛ አይደለንም እንካን ሰውስራቅጠሉ ገራገር ተቹንበሳሱላ አቀልቅለውሻል ፅጉርሽን ሹሩባ አሰርተውሻል ይሁሉመኮካል ምን ያደርግልሀል ወሎየነይብትይ ስምሽ ይበቀሻል።

  • @መቅደስመቅደስ-ገ6ዠ
    @መቅደስመቅደስ-ገ6ዠ 4 года назад +26

    20004 አግብቼባት ነበር ምን ዋጋ አለው ፍቅር አላቅም ህጻን ነበርኩ እያለቀስኩ ሁለት ወር ተቀምጬ ስደት መጣሁ አባትና እናቴ ወግ አሳይተውኛል ግን አሁን ባረብ ቤት አለቅሳለሁ ይቅር በሉኝ ቤተሰቦቼ*

    • @electroshop307
      @electroshop307 4 года назад +1

      አይዞሺማሬ እግዚአብሔር ያስቀመጠልሺ አለ

    • @ሀዩየጦሳዋቅመም
      @ሀዩየጦሳዋቅመም 2 года назад

      😥😥😥😥አብሽሪልኝ

    • @ዙፋን-ዸ6ፐ
      @ዙፋን-ዸ6ፐ Год назад

      እኔም ነኝ ማርያምን

    • @tigisthailu6936
      @tigisthailu6936 Год назад +1

      እኔምምም አይይ ስንት መልካም ሰወችን አሳውቆኛል ሁሉ ነገር እንደነበር አይቆይም እንጂ

    • @endirisabdoutube8298
      @endirisabdoutube8298 Год назад

      እኔም ኮ❤❤❤

  • @محمدالسبيعي-ص5ف
    @محمدالسبيعي-ص5ف 5 лет назад

    ምብሬ