ዑመር አሊ ዘሙዬ "ፋጦየ" (Umer Ali zemuye "Fatoye") new Ethiopian music 2015/2023
HTML-код
- Опубликовано: 21 янв 2025
- ቃለ-መጠይቅ፣ መዝናኛ፣ ዜና፣ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ና ፖለቲካዊ ጉዳዮች የሚቀርቡበት አዝናኝ ቴሌቭዥን
#hope #minewshewa #nahomrecords #afro #hd #amen #raya #afar #ከድርራያ #shakira #teddy #afro #sewasew #ashenda #meskerem #bahlawimusic #old #zemu #fato #ethiopianmusic #new #newmusic #newmusicvideo #ebs #etv #fanalamrot #idol #love #ኢትዮጵያ #ወሎ #ሙዚቃ #ባህላዊሙዚቃ #ምነውሸዋ #ሆፕ #ሀበሻ #ኮምቦልቻ #ሀርቡ #ወሎ #ጎጃም# #ጎንደር #ራያ #ላስታ #ደሴ
እማይጠገበው ኡመር እድሜና ጤና ይስጥህ።❤❤❤❤❤❤❤❤
ትክክለኛ የቃሉ ዘፈን ከዜማ ጋር ያምራል ኡመር አሊ በርታ
ወሎየነቴን ስወደው ❤❤ በጣም ሀሪፍ ነው በርታልን ወንድማችን ሀገራችንን ሰላም ያርግል ወሎ አማራዬ 💚💛❤👈
🇧🇫🇧🇫💌✌️💋💋💋 Oromo 🐅
@@adamumarwaloo3393 ወግድ ጋላ እኛ ወሎየወች አማራ ነን የምናባታችሁ ኦሮሞነው እጭጭጭጭ ስጠላችሁ 👎👎👎💚💛❤👈✊✊
@@adamumarwaloo3393ደፋር ኦረሞ ስትል አታፍርም እኛ ጥርት ያልን አማራ ነን እነ ሁሉ ኬኛ ምናችሁም እኛን አይመስል ደሞ ወለጋላ ላይ ደማችንን የጠጣችሁት ስጋችንን የበላችሁት አንረሳላችሁም ወሎ ኦረሞ ትላለህ ደሞ ማፈሪያ
@@ፋኖነትልብይላልለፈሪአይሆ ወሎ ኦሮሞ ሲሉ የሚቅለሸልሸኝ ነገር ይድፍችሁ በምንም አንገናኝም እኛ ኦርጅናል አማራወች ነን መቸም አንረሳው የሰሩንን
@@adamumarwaloo3393አህያ ሁሉ ኬኛ
ወለየዎች የት ናችሁ እስኪ እንያችሁ
❤አይት ዛብቻ❤
Alen abo
የኔዋ ወሎሠላምሽይመለሥ😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አለን ከዚህ ነን❤❤❤
አለን
ወሎ መሆን መታደልነዉ የሀይቋ ነኚ
አለን myወሎ❤❤❤❤❤❤❤
ሀርቡ የወሎ እምብርት
ኡመሬ አደንቅሀለሁ ትልቅ ስራ ነው በእውነት
ዋዉ
ሀርቡ አጋምሳ ምን የቀረ አለ ሀገሬን ሰፈሬን ገልጦታል ልዩ ስራ ነው
እኮ አመዶም አዳሜም መከኒቲም ሀገሬዋ አጋማሳዋ🥰🥰
ባለ ብዙ ባህል my ወሎ አማራዬ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
Qero.harbu.sijalana.itti.fufii
dedb neh mesalgn
@@liondeliondoubaa7684👎🏽👎🏽👎🏽
ብዙዎችን ስራዎችም አለው ማገዝ የሚችል ካለ። ሌሎቹ እንዲለቀቁ አግዙት
በርታ. ያገሬልጂ
እረብሠማዉ፣ብሠማዉ፣አልጠግብ፣አልኩኝ😭😭😭😭😭አላህ፣ይቅረይበለኝጂ፣አፈ፣ኡመሬ
ፋጦዋ፣ሙህዋ😘😘😘👌👌👍❤❤
@@montahamontaha7340
እኔ ራሱ ወላሂ
ወሎየባልሆን አይቆጨኝም ያዉም የሀርቡዋ🥰🥰💛💚♥️
ወይ ሀገሬ ናፈቀኝ ሰላሟን ይመልስልን በስደትም ያለነው በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ያረቢ
መገን ወሎ ገራገሩ የኔዋ ወሎ ❤ሠላምሺ ይብዛልኝሀገሬ💞😘👍
ኡመር በቅርብ አውቀሀለሁ ሰለ አርጎባ የዘፈከው የመጀመሬ ሰራህ አገረቤት ሁኝ ነው የማውቀዉ አሁን ይህን ሳይ በጣም ነው ደሰ ያለኝ ኡመርየ በርታ
❤❤👌 የምር ትለያለሖ ወሎን አሥጠርታሀል ኡመሬ❤❤❤ የፋጦ ይለያል አብሺር🙏❤❤❤❤❤❤""""
በዚህ ቻናል መለቀቅ የለበትም በትልቅ ቻናል ነበር መለቀቅ ያለበት በጣም ቆጆ ስራ ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀቅ ነው❤
Absolutely 💯💯 very excellent job but it must be introduced on popular Media
ትልቁም ተትንሽ ጀምሮ ነው ያደገው
ነበር😊
😂😂😂በቃ ለትላልቅ ብቻ ነዉ የምታሽቃብጡት ትንንሽ ያድግ አይመስላቺሁም አይ ሰዉ😊
ኡመሬ ኡሙካ እጅግ ድንቅ ስራ በርታልን የኛ አንበሳ የደ/ወሎ ህዝብ ድምፅ አድስ ቪድዮ እንጠብቃለን
ኡመሬ በጣም እወድሀለሁ
እውነተኛው የወሎ ዜማ long live Omer Ali your are the sample of wollo True Culture❤
ወሎየ መሆን ኩራት ነዉ ያገሬ ልጆች በርቱልኝ ምንጨ ከደሤ
ማነውእንደኔፋጦየንየሚወዳት
❤❤❤❤❤❤❤❤ወሎ ወሎ ፍቅር ወሎ የፍቅር አገር የቆጆ የፍቅር አየ የሞሀባ አገር ወሎ አባ ለዛ ❤❤❤❤ ኡመር አሊ የሊጅነቴ ትዝ አለኝ ❤❤❤❤
❤❤
የወሎ ባህልና ወግ ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ አሪፍ ሙዚቃ ነው በርታ
ዋዉዉዉ❤
ደስ የሚል ስራ ነው ኡመር አሊ በርታ ወንድሜ ግን አንድ መስተካከል ያለበት ነገር አለ ምን መሰለህ ስንት ደክመህ የሰራህው ስራ ሰው ጋር እንዲደርስ አላደረከውም ምክንያቱም ይህ ሚድያ ተከታዩ ትንሽ ነው ስለዚህ ተመልካች አይኖርም ማለት ነው ለሌላው ጊዜ መስተካከል አለበት።
ሌላም አዲስ አለ። እንደዚህ በራሱ መጥቶና ቀርጾ የሚሰራልኝ ካለ። ብዙ ስራ አለኝ።
የእኛ የወሎ ባህላችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነትም ያላለህ የሚያስብል ስራ ነው አላህ የጨምርልህ ካስሽ በርታ በርታ
My wollo oromo, argobba🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሀሮዬ። ላፍቶነው እዴ ሀገርህ እኔምእዛ ዘመዶቼ እዛናቸው ላፍቶ❤❤ ስትር❤❤
እሱ እከተማው ነው ሀርቡ
ፋጡማም ዘሙየም የሚባሉ እህቶች አሉኝ
ተዘፈነላቸው
😂😂😂
😂😂😂❤
😁aregagt enesunendayhone
በዚህ መለቅ አልነበረበትም ምርጥ ሥራ ነዉ ኡመሬ በርታልን❤❤
eski yenenm page like adrgu
@@abhtube2024 እሽ
ሀርቡን አስታወሰኝ በጣም ነው ደስ የምትለው ❤❤
My ወሎ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው ምርጥ ጠአም ያለው የወሎ ውበት❤❤❤❤❤❤❤❤
መገን ሀርቡ ስወደዉ ሰዉ ገራገር❤❤❤❤❤ከሸዋ መሬ ነኝ 2:19
አብሽር አቦ በርታ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤
በዚህ ዘፍን ትዝታ ያለው እኔ ትዝታ ማሺላ ጠበቂ ላይድር ያመሻል
Enem endesu nbr yemawkew
ይመችህ
my ወሎ አደኛ❤❤❤❤
ብሠማዉ ብሠማዉ የማይጠገብ ሙዚቃ
ከዘሙየ ወደ ፍጦ 😂❤ ቀጣይ ማን ይሆን 🥰
እጠብቃለን😂😂😂😂
ትርጎ 😂😂😂
@@የአሳምነውልጅከወሎ ቀጣይ ሎሚ
@@ZaibaZaiba-dq3hb 😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣😂😂🤙🤙@@የአሳምነውልጅከወሎ
Akkam namattii tola Aadaan Walloo ❤❤❤❤🥰🥰🥰🙏💯💯💯👑👑👑😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🌳🌳🌳🌳 oromia
በተረፈ ወሎ ቃሉን በደምብ አስተዋውቀህልናል እናመሠግናለን
ኡመር ዘሙየ የምወድህ ያገሬ የ ወሎ ልጅ ❤❤❤ ቆንጆ ስራ ነዉ በርታልን ❤❤
❤❤❤አይ ትዚታቀስቃሺ🥰🥰
የወሎ ኦሮሞች በህል ለአለም በማሳየትህ እናመሰግናለን ዑመሪዬ ❗️❤💚❤️
ጅል ወሎ ኦሮሞ ሆኖ አያውቅም ከብት
ወሎ ውስጥ የ ከረዪ ሰፋሪወች አሉ😂
ወሎ እሚባል ኦሮሞ የለም።
@@hananhana4944 አያፍሩ አያምሩ ከብቶች ናቸው
my ወሎ ኡመር ሀቢቢ መገን ሀገራችን ትዉስታችን
❤❤❤❤❤❤❤❤ማይወሎ
the music well excuted nice mlodey wonderful voice ,, we thankyou musian omer ali zemuye ,,, konjo zaema ,, konjo zaefen ,, merhaba . merhaba ..
ዋው ፍጦ ተለቀቀ በጉጉት ስንጠብቀው ነበር ይመችህ fatoye
ምንዲነዉ አልታየለትም ኡመሬ❤❤
ትክክለኝ ባህሎንነው ቁጭያደረከው ወሎ ጨዋታና ለዛ አለው ወሎየወች የትናችሁ
❤❤ምርጥ ስራ በርታ ወድማችን🙏
ግዜዉ የሙዚቃ ባይህንም ሙዚቃዉ ፀዴ ነዉ❤❤
ዋዉዋዉዋዉ ኡመርየ በርታልኝ ወንድምአለም
ወሎዬ
ኡመርየ ያገሬ ልጅ ውድድድ ሀርቡ የፍቅር ሀገር
አሪፍ ስራ አቤት ወሎየ ባልሖን ይቆጨኝ ነበር!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤ነጭ ጤፍ አጋምሳዋዬ ሀገሬ 😪😍😍😍
@@GhGh-sy9ll 🥰🥰🥰🥰
very nice song i appreciate the way youdirected the clip. Baay,ee natti tole
ጠካኬን ባየሽው ሲትር ለምለሙ ሀገር በከይር ለቀረባቸው ልባቸው ገራገር 👌👌👌👌እናመሰግናለን የኔ ውድ ኡመሬዋ ያገር ልጅ ❤❤❤❤❤
በጣም ሀገራችን ውብናት ጠካኬም ሲትር የቆጆወች ሀገር የነፍልቅልቅ
ኢወ ላ
የኔ ውድ ሀገር እኛ እኮ እንለያለን❤❤❤❤
የሀረሆ እሳ መቸ ዪሆን የምገጥመልኚ ኡመርየ❤በዚሁ አጋጣሚ ❤የጠካኬ ልጆቺ ሰላም ❤ሲትሮቺ አላቺሁ አለበሉኚ❤እኔ ሀረሆ❤
@@FofoHtbj አለንሽልኝ የወንዜ ልጅ
በጣም የምወደው ምርጥ ያገራችን ባሕል ሞቸ ነው የምወደው❤❤❤
ካገሬ ከወጠሁ ቆየሁ ኡበሬ ትዝታ ቀሰቀስህ አይይይይይይይይይይይይይይይ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘
የኛ ቦርከና😍😍😍
ወንድሜ ምርጥ ስራ ነው ❤❤❤
እስጢፎዬ ጓደኛየ በርታ ምርጥ ስራ
ስወድለት ስራዎቹን❤❤❤❤❤❤
አይሀገር ወሎትዝታ❤❤❤❤❤
ኡመሬ ያገሬ ልጅ
የኔልዪ አባቴ ኑርልኝ የኔኩርት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
my ወሎ አማራ🥰❤ ወሎ ወለላዬ😮
Zafanun enkuwa ayitachuh atiradum midara dankoro Umar Ali zamade newu oromoo❤❤ newu zaru ❤❤❤❤❤ amarawochi amara tilalachih😂😂😂😂😂
@@تلازناة ፡ ኦሮሞ እዛዉ እክልላቹ አማራ ክልል ያለ ኦረሞ ወሎ ነዉ ወሎ ነዉ ፡፡
Walloo biya koo❤❤🌳❤
ሀገርህ እህህህህህ
@@gty2557አዎና ምን ልትይ ደግሞ
እኛ አማራ ነን እዛው
@@Anshamohammed-xq2yt 🤔🤔🤔አማራ ማነው ደሞ
Egna weloyewech babeher anamnem be fkr enji
አለን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
በዚህ ድምፅህ ቁርአን ቅራበት
ወንድም
አላህይምዉራ
ሣህ ወላ
ቁርኣን ብሆን ሳትይ ታልፊ ነበር ሀበሻ አስመሳይ ነው
@@Ahmedyesuf-bk2py ትክክል
ላይክ የለም እዩለት ምርጥ ስራ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የሱ ቻናል አይደለም
አይኡመሬ,ለዛያለዉጨዋታነዉደስይላልበርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋዉ❤❤❤❤❤❤
ሀገሬ❤❤❤
የኔ የሀራ ልጅ 🥰🥰🥰🥰
"ጀነት ይገኛል ወይ ሰው እየበደሉ" እውነተኛ ነጥብ ይዠልሀለሁ ግን አገሬን አስናፈከኝ ነካክተህ አካባቢውን ሁሉ😢
ኡመር ዘሙየ ስወዲህ
My beautiful city ❤️ 💙 ♥️ 💖 💕 friendly people, I miss u guys ❤
መገን ወሎ ማሩ
Best Welloye Music 🎵❤
ይሄ ሰውየ በጣም ነው የምመቸኝ
ኡመሬአድናቂህነኝ
ወሎ የፍቅር ሀገር ወሎ መወለደ ያኮረኛል መቸም
ይመር።አይዙህ።በታ።ልላም።አንጠብቃን።ውድም
አገሬአጋምሳ የጤፊባለቤ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይመችህ አንደኛ ነህ
ኡመሬ በጣም ያምራል ሀርቡ አስታወስከኝ ፎዚያ አወል ነኝ
Fozi endet nesh
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አገሬ አየ ❤❤❤❤
ዋው ሀሬፍ ስራ ነው❤❤❤
ምርጥ ስራ»እንኩዋን ደስ አለህ ዘሙዬ..
ወንድማች በርታ አላህ ይጠብቅህ
😢ሀገሬናፈቀኝ
የሀርቡ ልጅ ነኝ ኮረሁ
ዉይይይስወዳች❤❤❤❤❤🎉🎉
ሀቢቢ ኡመር አሊ ወሎዋ