የቴዲ አፍሮ ፍኖተ ካርታ !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 41

  • @girumzena815
    @girumzena815 7 месяцев назад

    ለኔ አባቶቻችን ዘርና ብሔር ሳይለዩ ነው ታላቅ መንፈሳዊ ድልና ዘላለማዊ ታሪክ ያወረሱን፡፡
    አባቶቻችን ድሉን ሊያጎናፅፉን የቻሉት በታጠቁት ዘመናዊ መሣሪያ ወይም አደረጃጀት ሳይሆን ለጋራ ዓላማ በፅናትና በአንድነት በመሰለፋቸው ነው። ቴዲ ግን በተሰጠው ስጦታ እሳት ማራገብ እና ጩኸት ማበራከት እንጂ እንደእነ ቦብ የተለያዩ ማህበረሰቦችን ሲያቀራርብም አይቼው አላቅም። በመሆኑም ለዓድዋ ድል ትውልድ ሊማርበት ለሚገባው የዓላማ አንድነትና የፅናት ውጤት ለሆነው ድል የሚመጥን ሰው አልሆነልኝም ፡፡ ያሳዝናል በጣም ያሳፍራል ። ሃገሪቱ ያለችበት ረመጥ እና የደም ሴራ ሊረዳ አልቻለም ። ያሳፍራል

  • @Mella341
    @Mella341 7 месяцев назад

    Thank you Ermi for enlightening us!

  • @TekleTsadk
    @TekleTsadk 7 месяцев назад +3

    ኤርምያስ በጣም በሳልና ትክክለኛ ትንታኔ ነውና ቀጥልበት ልቦናህን አይለውጠው ።

  • @TekleTsadk
    @TekleTsadk 7 месяцев назад +2

    እባክህ በተቻለ መጠን ከአማራ ጥላቻ ለመውጣት ሞክር ዘረኝነትን ከ ዘረኝነት አታበላልጥ ዘረኝነትማንኛውም መመዘኛና መለኪያ ጥንብ ናት እንደተባለው ነው ስለሆነም በአንድ ስሙ ከቀድሞ ጀምሮ ዘረኞች የነበሩት ይሻላሉ ማለት ምን ማለት ነው ?? የዘርኝነት መስራቾችን ትተህ እነሱን ተመልክተውና በዘረኞቹ በደረሰበት ጥቃት ራሱን ለመከላከል አዱስ የተመሰረተን ዘርኝነት መውቀስህ በጣም ገራሚ ሰው ያደርግሃል

  • @danielgegziabhier7084
    @danielgegziabhier7084 7 месяцев назад

    Tedy afro is the main tribalist and opportunistic person have he ever mentioned the patriotic alula abanega in his songs

  • @tigersmart443
    @tigersmart443 7 месяцев назад

    በኔ እይታ ኤርምያስ ጥሩ አንባቢ የማይናቅ የፖለቲካ እውቀትም የትንተና ችሎታም እንዳለህ መመስከር ይቻላል። በጣም የሚገርመው ነገር ግን እኔ የሚመስለኝ ችግር አሁንም ራስክን ችለህ በኮንፊደንስ ሃሳብን ማቅረብ ላይ ግን አሁን የሚቀርህ ነገር ያለ ይመስለኛል። በሌላ አነጋገር አሁንም ልታስደስተው የምትፈልግ ወይም እንዳታስቀይመው የምትሰጋለት አካል ኖሮ እሱ እያሰላህ የምትናገር እና የምትፅፍ እንጂ አሁንም ሙሉ በሙሉ ሓቅና ፍትህን ብቻ ማእከል አድርገህ አይመስለኝም። ስለቴዲ ስታወራ ጭራሽ ራስህ እንደመሰከርከው በትግራይ ህዝብ ላይ የደረሰው ግፍ ማውገዝ ነበረበት እንዳልከው በዛ ጊዜ አይችልም ለሚለው መልስ ያው አሁን እንዴት ቻለ የሚለው ጨምሮ በወቅቱ ጥቂት ቢሆኑም በድፍረት ለፍትህ መስዋእትነት የከፈሉ ኤሊቶች መኖራቸው አንተም ታውቃለህ። ስለሆነም የቴዲ ጉዳይም በልኩ ነው መገለፅ ያለበት እንጂ መደባበቅ እና ማሰማመር ሌላ ነገርን ከማሳበቁ ባሻገር ከመርጦ አልቃሽነት አያድነውም። መርጦ የሚያለቅስ ደግሞ እልም ያለ ዘረኛ መሆኑ ታሪክ አስተምሮናል። ይሁንና በኔ እምነት ይህ ታዋቂ እና ተወዳጅ ዘፋኝ አንተም እንዳብራራኸው በጥበባዊ ችሎታው ምንም ጥያቄ የሚነሳበት ሳይሆን እንዲያውም የሁሉም ኢትዮጵያውያን ንብረት መሆኑ በሚያስመሰክር አኳኋን መገኘት ይኖርበታል። እንዳልከው የስርዓቱ አሽቃባጭ እንዲሆን ጥረት ተደርገዋል እሱን ማጨንገፉ በአወንታዊ ይታያል። በጦርነቱ ወቅትም ድንጋይ አልወረወረም እሱም ባልከፋ ነገር ግን በሚልዮን ለሚቆጠሩ የትግራይ ወጣትም ሽማግሌም አፍቃሪዎቹ ይህ በምንም መለኪያ በቂ ሊሆን አይችልም። ምክንያቱም አሁን የኮረኮረው ስሜቱ ያኔ አልነቃም ነበር ማለት በልጁ ብልህነት እና አርቆ አሳቢነት መሳለቅ ይሆናል።
    እንደዛም ሆኖ በልኩ መግለፅ ግን ተገቢ ነው። ማለትም አሁንም ከመቅረት ዘግይቶም ቢሆን እየሆነ ባለው ነገር ላይ አሁንም መምጣቱ ሳይደነቅ አይታለፍም። እንድያውም እዴው ስላልፈጠረብን ነው እንጂ ያለፈውን ስህተትህን በታላቅ ይቅርታ አልፈህ ወደፊት መሄድ ነበር ተገቢው አካሔድ ነገር ግን የህዝብን ሳይሆን ሁሌ የራሳችን የግል ክብራችን ስለሚበልጥብን እሱን መቸም ቢሆን በድፍረት አናደርገውም። የሆነ ሆኖ በቴዲ ላይ ያቀረብከው አጠቃላይ ፕሮግራም ይዘት ላይ አስተያየት ለመስጠት ሳይሆን ራሱ ልጁ እንደ ታዋቂ ተወዳጅ ኤሊት ወስደነው በተገቢው ቦታው ካላስቀመጥነው ለራሱም አይጠቅመውምም አይማርበትምም። በኔ እምነት አንድ የህዝብ ንብረት ነኝ ብሎ የሚያስብ ተወዳጅ ግለሰብ ስርዓት በተለዋወጠ ልክ የስርዓቱ አገልጋይ እና አሽቃባጭ(አደርባይ) ላለመሆን ከመጠንቀቁ በተጨማሪ ሁሌም ለፍትህ፣ ለርትዕ እና ለሓቅ የመቆም ዝንባሌ ሊኖረው ይገባል። አለበለዚያ እንደ ታዋቂዎቹ ዘመን ተሻጋሪ አንዳንድ ሙዚቀኞችም ሆነ የጥበብ ሰዎች ከመቅለል እና ከማጎብደድ ራሱን ጠብቆ መዝለቅም ትልቅ ክብርን ያሰጣል። ምክንያቱም ታሪክ አይምርም። ጊዜውም እንደ አጋጣሚ የኢንፎርሜሽን ጊዜ በመሆኑ አዋራጅ ነው። ይህ ሁሉ ያናገረን አሁን ቴዲ ዝም አልልም አሁንስ በዛ በማለቱ ነው። መብዛት በሱ ስሌት ከአንድ ሚሊዮን ህዝብ በላይ ምስ እስከሚሆኑ መጠበቅ ነው ብየ መቼም ማመን አልሻም። ስለዚህ ነው ሁሉም ነገር በልኩ ቢገለፅ አስተማሪ ይሆናል ብየ የማምነው።

  • @TaffesseAbebe
    @TaffesseAbebe 7 месяцев назад +2

    አንድ ችግር ፈጣሪ ቴዲ. ነው ጠባብ ቀናተኛ ጥቅም. ፈለጊ የገቢው ምንጭ በማየት ሌላ ብሔረሰብ ጀግንነትና. ጥንካሬ የሚያንኳስስ አስመሳይ ድንክ. ኩፍስ ነው

  • @TaffesseAbebe
    @TaffesseAbebe 7 месяцев назад

    ኤርሚ ብመጠን. በላይ ካብከው የቴዲ ግጥም ጂብ. ከሔደ በሐላ የውሻው. ጭሆት. ነው ኤርሚ ምናለው ነገረ. ለማፍረስ ጊዜ የነበረው እባብነት. ብታቀርብ ጥሩ. ነበር አሁን ቴዲ ምን ለነ. ምን. አገኘ

  • @ermyasftwi3640
    @ermyasftwi3640 7 месяцев назад

    The only bad thing he did was, the song about abay. That was inappropriate in my eyes.

  • @ErmiasAlula4
    @ErmiasAlula4 7 месяцев назад

    💚 💛 ♥️
    እውነት ስታወራ ዘመድኩንን መሰልከኝ ነጭ ነጯን 😂 ዛሬ አንድ እውነት ዱብ አድርገሀል
    እውነት እልሀለው ሰይፉ ፋንታሁን ቴዲ አፍሮን ለማዋረድ ያልቆፈረው ጉድጓድ የለም ግን ህዝቡም እግዚአብሔርም እየጠበቀው ነው።
    ኤርሚ ጥሩ ዝግጅት ነው በርታ ዘረኞች ጥቂት ናቸው አንተም በምታቀርባቸው ዝግጅቶችህ ላይ ጥንቃቄ እያረክ ዘረኞች ሊነድፉህ ሊያሳስቱህ ሊያጃጅሉህ እየሞከሩ ነው ሁሌ በራስህ ሀሳብ በራስህ መንገድ አመለካከት እና ትንታኔ ቁም።
    ኤርሚያስ በርታ!!!

  • @ዓዛዥ
    @ዓዛዥ 7 месяцев назад +3

    ኤርሚ በሆድ ሳይሆን በአፍጢም ነው የተተከልከው ብትችል የተቀበልከውን ፍርፋሪ ይዘህ ተደበቅ 😂😂😂

  • @mamitgebrehiwot6083
    @mamitgebrehiwot6083 7 месяцев назад

    ቴዲ ደበኛ የትግራይ ጠላት ነው በአማራ ጦርነት ስጀመር መቃወም ጀመረ

  • @kebedemoshe
    @kebedemoshe 7 месяцев назад

    በቃ ሙዚቃ ላይ😂😂😂

  • @mamitgebrehiwot6083
    @mamitgebrehiwot6083 7 месяцев назад

    አእሰይ ችግር ውስጥ የገባነው በእናተ ጥረት ነው

  • @ቦጋለመብራቱ
    @ቦጋለመብራቱ 7 месяцев назад

    ከምኒልክ በፍት ሁሉንም በጎበዝ አለቆች ነው የሚመራው አፄ ንጉሥ የሚሉን ተረት ተረት ነው።

  • @tg-Africa852
    @tg-Africa852 7 месяцев назад

    ኤርሚያስ ትንሽም ቢሆን ከበፊት ስህተትህ የተማርክ መስሎኝ ነበር ግን ገና ብዙ ይቀረሀል። ግማሽ እውነትን ይዘህ ስትምጣ አስተዋይ ስዎች ለእውነት ፣ ለፍትህ የቆሙ ስለሚታዘቡህና እውነት አንተን ሙሉ በሙሉ ከስህተቱ ተምሮል ለማለት ስለሚችግር። ይህንን ያልኩበት ምክንያት የቴዱ አፍሮ ፍኖተ ካርታ፣ አንደነት፣ ፍቅር የሚለውን የእውነተኛ ሳይሆን የተለመደው በነዚህ ስሞች መነገድ ነው። ቴዲ አፍሮ እስካሁን ስለ ትግራይ ህዝብ መጨፍጨፍ ያለው ነገር አለ? መጀመሪያ ላይስ የሻቢያን ባንዲራ ይዞ ሚሊኒየም አዳራሽ ለኢሳይስ አፈወርቂ ሲያሽቃብጥ አልነበር? እሺ የዛን ጊዜ እውነት መስሎት ስላም የመጣ መስሎት ነው እንበል ከዛ በሆላስ ለእውነት ተናግሮል ወይ ዘፍኖል? አሁን ስንት በሚሊዬን የሚቆጠር ህዝብ አልቆ አሁንም ያንን address ሳያደርጉ አንድነት፣ ፍቅር፣ የሚለው አግባብ ነው? ጤነኛ አእምሮ ያለው የሱን ፍኖተ የሚለውን አረቴፊሻል ዘፈን የሚቀበል ይመስልሀል? ማንም ጤናማ አእምሮ ያለው ስው ፍቅር፣ አንድነትን፣ የሚጠላ የለም ህዝብ እንደ ህዝብ በሚሉዮኖች አልቆ ግን ስለዛ እንድ ትንፍሽ ሳይሉ ያንን እያደባበሱ በተዋበ ቃላት ዘፈን እያወጡ ይባስ ብሎ አንተ ያንን ፕሮሞት ስታደርግ በቁስል ላይ እንጨት መስደድ እንደሆነ አልገባህም? እውነተኛ ከሆነ ስለእውነትና , ስለ ፍትህ ለምን አይዘፍንም? ፍቅር የሚለውንም ተግባራዊ ነገር በማድረግ ለምን አያሳይም? ዘፈኑ ገንዘብ ማግኛ ከሆነ ያ ስራው ነው ግን በህዝቡ መነገድ ቢበቃው ጥሩ ነው። ፍቅር ስሙን ስለጠሩ ብቻ ይመጣል ካልምንም ተግባር really ? ቃሉን እሱም እያሳነስውና እየቀለደበት እንደሆነ መገንዘብ ይኖርበታል።

  • @besure6320
    @besure6320 7 месяцев назад

    እንደሚታወቀው, ከኤርምያስ እንደ ሆነ የፀና አቋም የለውም
    አንዴ በትግራይን ህዝብ ለደረሰው ግፎች ተቆርቋሪ ሁኖ ይተቻል፣ አንዴ በትግራይ ህዝብ ላይ የጥላቻ መርዝ ሲበትን ለነበው ቴዲ አፍሮን እንደ የሰላም ቀስቃሽ ሰው ሲያወድሰው ይሰማል።

  • @HanzaHamza-s2i
    @HanzaHamza-s2i 7 месяцев назад

    ኣትሳሳት ኤርሚያስ እውነት እወ ነት እልሀለው ይህን ኣዝማሪ ቁራ ቴዎድሮስ ካሳነሽ በ1997 ዓ.ም ኣጋጣሚ ኡራኤል ቤ/ያን ትራፊክ መብራት እሱም በመኪናው እኔም በመኪናየ ተገናኘን እና ትግራዋይ ትወዳለህ ወይ? ስለው ኣይ #ኤርትራውያን ነው የምወደው ኣለኝ ተናድጄ የጫት ገረባ ወረወርኩበት

  • @ሄነሪ
    @ሄነሪ 7 месяцев назад

    ቴዲ አብይን ወያኔን አይደግፍም

  • @tsegayetefera
    @tsegayetefera 7 месяцев назад

    ዛሬ ደግሞ ሮጠህ ቴዲ ደጃፍ ላይ የግድ ልጣበቅ አልክ።😂😂😂 ከአማራም ለማጣላት ብዙ ተራሮች ቧጠሀል።
    የቴዲ ዘፈን ምንግዜም ተደናቂ ነው።
    ዛሬ አንተ የቴዲን ዘፈን ያወደስከው ስለ ወደድከው ሳይሆን በንጽፅር " ዳኜ ዋለ" 'ለፋኖ የዘፈነውን ለማጥላላት ነው። አይዞሽ ገለቴ፡ ሌላው አንተ የተደበቅህበት የዘረኝነት ጓዳ እንዳይፈርስብህ በሰላም ስም ቴዲ ስር መሸጎጥ ፈልገህ ነው።
    😅 ተነቃቃን እኮ ሰላም ወዲ ወዳዱ..

  • @TekleTsadk
    @TekleTsadk 7 месяцев назад

    ኤርምያስ ዛሬ ገና ሰው ሰው ሸተትህ ይልመድብህ ።

  • @aydidmahamed6500
    @aydidmahamed6500 2 месяца назад

    Tedy Afro is Amhara Zerenya

  • @tarekegnzewde5421
    @tarekegnzewde5421 7 месяцев назад

    ትግራይ እወራለዉ ብሎ ነው የተወረረው

  • @tewodroskiffle9563
    @tewodroskiffle9563 7 месяцев назад

    Zor bel bakh Teddy kefelek blaw

  • @ቦጋለመብራቱ
    @ቦጋለመብራቱ 7 месяцев назад

    እውነትክን ነው ?።

  • @KemalAbabulgue
    @KemalAbabulgue 7 месяцев назад

    በትግራይ ጦሪነት የት ነበረ????

  • @Kaleb1988
    @Kaleb1988 7 месяцев назад +1

    የቴዲ ኣፍሮ አድናቂዎች ስለሆንን ብቻ ይሄንን ቆሻሻ ሚዲያህን እሱን ስላሞገስክ ብቻ የምንወድልህ ከመሰለህ ተሳስተሃል:: የቴዲን ዜማዎች ቅኔ እና ስብዕናዊ ልቀቱን መተንተን አትችልም:: እዛው ከቢጤዎችህ ጋር ተልከስከስ!!

  • @berhanugashu4290
    @berhanugashu4290 7 месяцев назад +4

    አቶ ኤርሚያስ ቆየን እኮ ችግር ከገባን መርጦ አልቃሽ በለው ትግራይ ለይ ጦርነት ስከፈት በኤርትራ ስንወረር የት ነበር ቴዲ ዘረኛነው

    • @ሄነሪ
      @ሄነሪ 7 месяцев назад

      ኢትዮጵያ የወያኔን ተንኮል ስትበጣጥስ እየተመለከተ

  • @wondemagegnchekol7554
    @wondemagegnchekol7554 7 месяцев назад

    Welcome, Mr Waqjira.

  • @FikirtGebiregZihabr
    @FikirtGebiregZihabr 7 месяцев назад

    ቴዲሮሰ ነውርኛ ነህ ከታሪክ ተጠያቂነት አያመልጥም የትግራይ ህዝብ ሁለት አመት ሲጨፈጨፈ የት ነበርክ ኢትዮጵያዊ አይደለም መርጦ አልቃሸ ነህ

  • @jibrilhasen4395
    @jibrilhasen4395 7 месяцев назад

    ዛሬ እኮ ፋኖ 10000 ወታደር ማረክ ሰለ ዝህ ምን ትላለህ

    • @EphremEphrem-pv1ie
      @EphremEphrem-pv1ie 7 месяцев назад

      ዱለት ነበር ወጣ ገባ ሚባለው አሁን ለፋኖ ሆኑዋል

  • @Vetqr77
    @Vetqr77 7 месяцев назад

    Beand haymanot memerya yemitgeneba hager yelechm kebado mignot wutu!!

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 7 месяцев назад

    🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑

  • @Nexrነፅር
    @Nexrነፅር 7 месяцев назад

    እረማሽቃበጥ

  • @AmirYassin-c9w
    @AmirYassin-c9w 7 месяцев назад +2

    Who is teddy afro?what is his doubt? what his side? Teddy Dream is very clear, Not come again his type Ethiopia, I laughed with him, not working within the people, No place for Cheap Cheaters, His Monarch already Buried.... Bay teddy