Hailu Kebede of SWT did a wonderful job. In fact, he knows the situation of Tigray, where he came from, very well. The guy from the foreign affairs office, on the other hand, seems to have little knowledge about Tigray (or, he is one of the OPP officials who have been behind the Tigray Genocide, and cares less about the people of Tigray).
What kind of these people they called professional they special ato Hailu his in anger not educated truth he say one country soldiers are not living in the capital city only if they have a treat they are ready on they are territory
Bravo Hailu Kebede
Well articulated and bold enough
Bravo Engineer Hailu
Good Job Hailu !!! Chapeau bas !
Hailu Kebede 👏
Very professional talk, i wish every people do the same rather than criticising with blind hatred.
አውሮፓ አፍሪቃን ቅኝ ግዛትን ሲቀራመት ኢትዮጵያም ለጣልያን በአውሮፕያኖች ተሰጥታ ነበርና ጣልያን በአጢ ዮሃኒስ ዘመን ኢርትርያን ያዘ ምንም እንኩዋን ዶጋሊ ላይ ቢሸንፍም፡ ስለዚህ በእንግሊዝ ፈረንሳይ ጀርመን አበረታችንት የዛሪዋን ኢርትርያን የያኒዋን የባህረ ነጋሽ/ ኢትዮጵያን ይዞ ቆየ ፤ አጢ ዮህኒስም አረፉ በኢትዮጵያም የመንግስትን ለውጥ አስከተለ፡ በዚያ የለው ህዝብም ተመልካች ሆነ፤ ሚኒልክም ነግሶ ሀገርን ማረጋጋት አንድ ማድረግ ቅድሚያ ስራው ነበር፤ ይህም ሃገር መከበብዋን ስለተገነዘበ ነበር፤ በሰሚኑም ከኢርትራ ከራስ አሉላ ጋር የተሰለፈ የስሚኑ ክፍል እምብዛም ነበርና ጣልያንም ተጠናክሮ በውጫሊ ውል ቀሪዋን ኢትዮጵያን ደፈረ ፤ ምኒልክም በህዝቡ አንድነት በመተማመን ተገቢውን ምላሽ ሰጡ፤ ስለዚህ መገንዘብ ያለብን ኢንጂነር ሃይሉ እንደሚሉት/ የህወሃት ትንተና ሳይሆን ጣልያን ኢርትርያን ከውጫሊና ከአድዋ በፊት በዘመነ አጢ ዮሃንስ በመቆናጠጡ ምኒልክ ምርጫ አልነበራቸውምና ቀሪወን ኢትዮጵያን ማትረፍ ነብር፤ ከደቡብ፤ ከመሃልና ከቀሪው ክልል/ግዛት ተሰባስቦ ስንቁን ሰንቆ በእግር በፈረስ አድዋ ደርሶ ጦርነቱን ማሽነፍ ለህወሃትና ለግብራበሪቹ ባይዋጥላቸውም አለም ከብር እየሰጠው ነውና ትውልድን አታወናብዱ፤ ፤
አሁንም !! ወደድክም ጠላህ የአልጀርስን ውል ሳታከብር ሰላም አገኛለሁ ብለህ ማሰብ ዘበት ነው።
ሀይሉ ሃያሉ
ሳልሳይ ወያነ ❤❤️💊💛💛
ዶክተር አቢይ ያለው የአልጀርሱን ስምምነት ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እቀበላለሁ በማለቱ ነው ሰላም የመጣው፣የትግራይ ህዝብ ተወካይ የነበረው ህወሃትም ተቀብሎት ነበር።
Hailu Kebede of SWT did a wonderful job. In fact, he knows the situation of Tigray, where he came from, very well. The guy from the foreign affairs office, on the other hand, seems to have little knowledge about Tigray (or, he is one of the OPP officials who have been behind the Tigray Genocide, and cares less about the people of Tigray).
ለሊሳ ብሎ ዲፕሎማት😅 የኢትዮ-ኤርትራ ግጭቱ የኢኮነሚ ነበር ብሎ ሲያበቃ የአልጀርስ ስምምነት የዶ/ር አብይ መንግስት በመቀበሉ ኤርትራ በኢትዮጵያ ላይ ጦርነት አታውጅም ብሎ እርፍ 😅
አብየት በማወቅም ይሁን በድንቁርና ነገሮችን አጣምሞ ማሰብና እውነትን ቀብሮ የፕሮፓጋንዳ ሰለባ ሲሆን የኢትዮጵያዊያን ሾርት ሜሞሪያሙና የአባይ ሓመድ ኮልኮሌ ሃቁን ቀብሮ አለቃው እንዳያባርረው ፈርቶ ሃቁን ሊናገር አንጠብቅምና እውነትና ፀሃይ ይወጣሉና ነገ የታሪክ ተወቃሽ እንደምትሆኑ ጥርጥር የለውምና እውነት ያቸንፋል የቆምጬው ኮልኮሌዎች !!??😡😡😡💀💀👹
ኣየ ለሊሳ ይኖራሉ ብለህ ልትከራከር ዲፕሎማት ሁነህ ዓለምን ኣገለገልክ? ታሳፍራለህ።
ትግራይ ከኢትዮጵያ የተለየ ሰላም ኣላትን?
Great debate. This kind of dialogue and peaceful arguments should be encouraged
በ1888 ዓ/ም በኣድዋ ጦርነት ጊዜ በመቶዎች የሚቆጠሩ የተማረኩ ኤርትራውያን እያንዳንዳቸው ኣንድ እጃቸውና ኣንድ እግራቸው ተቆርጠው ወደ ኣስመራ ተልከዋል የሚል በተደጋጋሚ ተፅፎ ኣንብቤኣለሁ:: በዛን ጊዜ ኣደጋ ላይ የወደቀችን ሂወት ለማዳን ምንም በሌለበት በምን ተኣምር ነው እጁና እግሩ ያጣ ሰው ሂወቱን ኣትርፎ ከኣድዋ ኣስመራ የሚደርሰው? እንኳን ያኔ ምንም በሌለበት ኣሁን በ21ኛው ክ/ዘመን እንኳን ኣንድ ሰው ድንገት ኣንድ ኣካሉ ቢጎድል ደሙ በሰከንዶች ፈሶ ሂወቱ ለማትረፍ ከባድ እና ፈታኝ መሆኑ እያየን በምን ተኣምር ነው በዘመነ ምንሊክ ጊዜ በነበረ ቴክኖሎጂ እጃቸውና እግራቸው በገጀራ የተቆረጡ ሰዎች ወድያው ሂወታቸው ሊያልፍ ይችላል ካልሆነ በምን ተኣምር ነው ሂወታቸው ሊተርፍ የሚችለው? ወይስ ኣድዋ የሮም ኣይነት ቴክኖሎጂ ነበራት? ወይስ የተነገረን እና ተፅፎ የተሰጠን እንደወረደ እየሆነ ነው? ይህ ጉዳይ ሻዕብያና ኣንዳንድ ኤርትራውያን ሲፅፉትና ጥላቻ ሲሰብኩበት እታዘባለሁ:: ኣሉላ ብለው ከኣድዋ ጀምረው ስለ ኤርትራ ቆይታው ብዙ ይባልለታል:: እሱን እየደገምን ነው ወይስ ትክክለኛ ጥናት ኣድርገንበታል?
የምትለው ነገር በወሬ ወይም ስም ለማጥፉት ሳይሆን በ ስእል የተደገፈ ማስረጃ ኣለ ኤርትራውያን እግራቸው እና እጆቸው ከተቆረጡ ደማቸው እንዲቆም በ እሳት የፈላ ቅቤ ነው የተደረገላቸው
የኞ ኤርትራውያን ጥያቄ የተቆረጠ ኣካላቸው ማነው የበላው? የ ኢትዮጵያውያ ሰራዊት ? ውይስ ለ ኣውሬ ነው የተሰጠው?
ማስረጃ ከፈለግ በ ፎቶም በጽሕፈት የ ተበዳዬች ቤተሰብ መቅርብ ኢንተርቪው ኣለልህ
ይልቁንስ ቁስላችን ባትነካኩን ባንዳዋች
ምን ያህል የታሪክ መሃይም ብትሆን ነው ግን ገና ሃገሬ በምትላት መሬት ብቅርብ ጊዜ የተሰራውን ኣሳፋሪ ታሪክ ለማወቅ ያቅተህ? ኢጣልያኖች በዓድዋ ጦርነት ከተሸነፉ በኋላ፡ የጣልያንን ምርከኞት በሙሉ በነጻ ሲለቀቁ፡ ሳይወዱ ተገደው ወደጦርነት የገቡ ኤርትራውያን ምርኮኞች ግን የቀኝ እጃቸውና የግራ እግራቸው ኣንደተቆረጡ በግልጽ ብታሪክ መጻህፍት ሰፍሮዋል። ምንም እንኳን ኣጼ ምነሊክ ኤርትራውያንም ጭምር በነጻ ለመልቀቅ ፍላጎት የነበራቸው ቢሆኑ፡ ራስ ስዩም የተባሉ የኣጼ የውሃንስ የወሰን ልጅ ግን ኤርትውያን ምርኮኞች በጽኑ እንዲቀጡ ኣቤቱታ በማቅረባቸዉ በኤርትራውያኑ እጅግ ዘግናኝ የሆነ እርምጃ እንደተወሰድባቸ በማያምታታ መልኩ በታሪክ ሰፍሮዋል። እዚህ መታወስ ያለበት ኣንድ ሓቅ ቢኖር ለጣልያን ኣንገዛም በማለት በኢትዮጵያ ጎን የተሰለፉ ብዙ ኤርትራውያን መኖራቸው ነው። ከነዚ ኣንዱ ብኤርትራ (የያኔ መረብ ምላሽ) ምስጓግ ተብላ በምትጠራ መንደር የተወለዱ ባሻይ ኣውዓሎሞ የተባሉ ብዙ ጀግንነት የሰሩ ጀግና ይገኙበታል። የትግራይ ሰዎች በኤርትራውያን የፈጸሙት ግፍ ተነግሮ የሚያልቅ ኣይደለም። ከዛ በፊትም፡ ብእርቅ ኣመላጅነት እጃቸውን በሰላም የሰጡ የኤርትራ(የያኔ መረብ ምላሽ) ገዢ የነበሩት በቅጽል ስማቸው ‘እምቢ ኣለ ውልዱ’ ተብለው የሚጠሩ ራእሲ የወልደሚካኤል ሰለሞን ብሃሰት ማስረጃ ክስ ከቀርበላቸው በሗላ ጥፋተኛ ተብለው ስለተፈርደባቸው ሁለት ዓይናቸው በጋለ መርፌ ካጥፉባቸው ብኋላ የእድሜ ልክ ፍርድ ተውስኖባቸው ትግራይ ውስጥ እንደቀሩ በታሪክ ማህደር ሰፍሮውል። ለዚህ ነው ትግራይ ጭካኔና ኣረመውያነት ተነግሮ ኣያልቅም ተብሎ የሚነገርለት። ለዚህም ስይሆን ኣይቀርም ትግራይ ኣሁን ባለችበት ኣስዛኝ ሁኔታ የምትገኘው። ለማንኛዉ፡ የትግራይ ተወላጅ ስለሆንክ ብቻ ሃቁን ለመሸፈን ግዜህን ከመባከን ይልቅ ሃቁን ተቀብለህ ኣእምሮህን ብታጸዳ ይበጅሃል።

እንካን ልያሰጠብቅ ቀሪቶ የህልውና አደጋ ነው የሆነው
Even they don’t speak Amharic language
What kind of these people they called professional they special ato Hailu his in anger not educated truth he say one country soldiers are not living in the capital city only if they have a treat they are ready on they are territory
ትግራይ በስባት ሀገር እየተወረረች እያለች መጀመሪያ ትግራይ ሮኬት ወረወረች ትላለህ ምን ዓይነት ምሁር ነህ ለምን እብይ ላከኝ አትልም
ይገረማል ከሮኬቱ በፊት የኤርትራ ወታደር እንደገባ ልቦናቸው ያውቃል
7 ሃገራት 😂😂😂 ቀዳዳ I wish ትግራይ እና ኤርትራ ብቻችን ተዋግተን ብንሆን ጥሩ ነበር ኣቅማቹ ባለማወቅ ነው ኣሁን ኩዕንቲ የምትለቅሙ ርሃብተኞች
ኣቤት ዉሸት😂😂
Falsification was not help the so called people you represent
Lelisa kkkkk you are layer 100%.
Beke bemika eka kisab zeakeleka
😂😂😂 this is the most ridiculous Ethiopian politician
The guy on the green tie, keep your hands to your self😢
you promote hatred? why you call yourself peace? liar. This programme is not for you but the professionals.
@@sophieabye8869 The professionals maintaine a different body language 🤗
@@peacelove6150 in what way?
@@sophieabye8869 speak without any hand gesture, put the hands on the podium.
@@peacelove6150 not neccessary why makes you have the right to dictate let him be free to move how it pleases 🙄🙄😏
የእብድ ስብስብ
they are professionals not like you
What makes them እብድ? Is it because they are debating like a civilized people?
You guys useless