የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ |ወደ ቆላስይስ ሰዎች | ክፍል 2 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • የዚህ መልዕክት ጸሃፊ ሃዋርያው ጳውሎስ እንደሆነ የታወቀ ነው፤ የተጻፈበት ዘመን በውል ለይቶ አልታወቀም። ይሁን እንጂ በ58-64 ዓ.ም. እንደተጻፈ ይገመታል። የመልዕክቱ አላማ የክርስቶስን ታላቅነትና የቆላስይስ ሰዎች የተቀበሉትን ጸጋ ለመግለጽ ነው። ሐዋርያው ጳውሎስ በዚህ መልዕክቱ እግዚአብሔር ደስ የሚሰኝበት ማለት የተቀደሰ እውነተኛ ደስታ የሞላበት ህይወት ሊገኝ የሚችለው ክርስቶስን በማመን ብቻ መሆኑን ምእመናንን አበክሮ ያሳስባቸዋል። የሰው አዕምሮ የተራቀቀበት ፍልስፍናና አጉል የአምልኮ ስርአት ከንቱና አደገኛ መሆኑንም ጨምሮ ያስገነዝባቸዋል።
    ቆላስይስን በዝርዝር ለመማር የሚከተለውን ሊንክ ይመልከቱ፡
    • ቆላስይስ / Colossians

Комментарии • 35

  • @user-wd5ho5et5y
    @user-wd5ho5et5y Месяц назад

    የጌታ ይባርክህ በጣም ተጠቅሜአለሀ

  • @user-ji3cp5vv6x
    @user-ji3cp5vv6x 4 месяца назад

    ፓስተር ተባረክ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ !!!

  • @user-qv4zq6mc9c
    @user-qv4zq6mc9c Месяц назад

    አሜን ተባረክ ፓስተር

  • @user-ji3cp5vv6x
    @user-ji3cp5vv6x 4 месяца назад

    🙏🙏🙏

  • @kelemargaw6040
    @kelemargaw6040 3 месяца назад

    ነፍሴ ረሰረሰች ተባረክ ፓስተርዬ

  • @rahelmehari9718
    @rahelmehari9718 Год назад

    God.bless you and your family

  • @zelalemberhanu-hf9uc
    @zelalemberhanu-hf9uc Месяц назад

    ተባረክ ፓስተር

  • @elennewatuhailu3448
    @elennewatuhailu3448 2 года назад

    Yezih tmhrt tekafay mehone metadel new🙏🏽 temesgen new 🇪🇷🇳🇴

  • @girmamirkana8288
    @girmamirkana8288 Год назад

    pastor be blessed

  • @tesfaybesrat2827
    @tesfaybesrat2827 2 года назад

    አዉነት ነዉ

  • @meseretgetachew3744
    @meseretgetachew3744 2 года назад +1

    ፓር የጌታ ፀጋ ይብዛልህ

  • @bibieyob2693
    @bibieyob2693 2 года назад

    Geta yesus abzeto yebarkeh...endezi aynet temehrt yale aymeslenem neber...betam yemtekim yemastemher teaching new I am shared many friends.....keep it as his grace.

  • @israelmiso5552
    @israelmiso5552 2 года назад +1

    Amen Amen Amen Hallelujah

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise 2 года назад

    🥰😍🤩

  • @hasethonlig9864
    @hasethonlig9864 2 года назад +1

    Tebarek pastor bebzu 🙌🙌🙌🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌿🌿🌿

  • @pharmacybanata4308
    @pharmacybanata4308 2 года назад +1

    Thank you Pastor from konso(SNNPR)

  • @Relaxingblog123
    @Relaxingblog123 2 года назад +1

    Pastorey zemenka ybarek bhaki you are amazing

  • @genetgebrabe2156
    @genetgebrabe2156 2 года назад +2

    GOD bless you our brother ❤️

  • @alemshayendale5530
    @alemshayendale5530 2 года назад +1

    Amen

  • @yergalemyemesghen3075
    @yergalemyemesghen3075 2 года назад +1

    God bless you Pastor

  • @eteneshdemessie8334
    @eteneshdemessie8334 2 года назад

    ወንድሜ አስፋው እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ :: ከእግዚአብሔር ቃል ጋር የማይገናኙ አመት በአሎች ሁሉ አመት ባኦል የ Baal መንፈስ ናቸው ብዬ አምናለሁ መዝሙረ ዳዊት 96:5 የአህዛብ አማልክት ሁሉ አጋንንት ናቸውና እግዚአብሔር ግን ሰማያትን ሰራ አሜን ሃሌሉያ

  • @hasethonlig9864
    @hasethonlig9864 2 года назад +1

    Amennnn

  • @hasethonlig9864
    @hasethonlig9864 2 года назад +1

    Amennnn Amennn Amennn

  • @martabayisa4225
    @martabayisa4225 2 года назад

    God bless you pastor thank you so much

  • @senaitsolomon2737
    @senaitsolomon2737 2 года назад +1

    Amen amen

  • @hanamamo6648
    @hanamamo6648 2 года назад +3

    ሰላም ሰላም የጌታ የእግዚአብሔር ሰላም ጸጋው ይብዛሎት ፓስተር አስፋው በእውነት እግዚአብሔር በብዙ በረከት ይባርኮት አባቴ በዚህ ትምህርት ልቤ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር በብዙ በረከት ጸጋውን ያብዛሎት በኢየሱስ ክርስቶስ ስም!!

  • @habtamutibebu2947
    @habtamutibebu2947 2 года назад +2

    ባራኪ ትምህርት የሚያደላድል የሚያሣርፍ ሁሌመ የሚደመጥ

  • @yosephkebede9825
    @yosephkebede9825 2 года назад +4

    I am student of Shiloh International Theological Seminary Hawassa Campus. Your lecturer helped me more to understand Bible and its background. Really, God bless you. Thank-you so much!!

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 2 года назад

    zemnehe yebark paster

    • @habtamutibebu2947
      @habtamutibebu2947 2 года назад

      መጋቢ ጌታይባረክ ከዕምነትጩኸት በኋላ ኢያሪኮን የማፍረሱ ድርሻ ግን የባለቤቱነው።በዚህፀሎት ተባባሪ ቅዱሣንሁሉ እወዳችኋለው

    • @senatorbullo4075
      @senatorbullo4075 2 года назад

      እግዚአብሔር መንፈስ ነው የሚሰግዱለትም በእውነትና በመንፈስ ነው ተባርክ ፓስተርዬ

  • @tesfaweldemedhin7601
    @tesfaweldemedhin7601 2 года назад +1

    አሜን በኢየሱስ ክርሰቶስ ሰም ጸጋውን ያብዛልህ🙏 ፓሰተርዬ❤❤❤❤

  • @tadelechlema7379
    @tadelechlema7379 2 года назад

    ሰላም ላንተ ይሁን ፓስተር ዬጋ ስፖርት መስራት አምልኮ ነው እባክህ ንገረኝ እንዳቆም

  • @kebedmasa1150
    @kebedmasa1150 2 года назад

    Amen