የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ |ወደ ፍልጵስዩስ ሰዎች | ክፍል 1 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • ታሪካዊ ዳራ
    የፊልጵስዩስ ከተማ የሰሜናዊ ግሪክ ክፍለ አገር የነበረችው መቄዶንያም ዋና ከተማ የነበረች ሲሆን የምትጠራውም በታላቁ እስክንድር አባት በመቄዶንያው ንጉስ በዳግማዊ ፊልጶስ ስም ነበር። የሐዋርያው ጳውሎስ በነበረበት ዘመን ፊልጵስዩስ የሮም ቅኝ ግዛት ስለነበረች የታወቀችና ብዙ የሮም ዜጎችና ወታደሮች በዚያ ይኖሩ ነበር(የሐ16:12) ።
    የፊልዽስዩስ ቤተ ክርስቲያን የተመሰረተችው በጳውሎስና አብረው ያገለግሉ በነበሩት ሲላስ፣ጢሞቴዎስና ሉቃስ በሚገኙበት ቡድን ሲሆን የሐዋርያው ጳውሎስ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ፊልዽስዩስ የሄደው እግዚአብሔር በጢሮአዳ ለሰጠው ራእይ ምላሽ ለመስጠት ሁለተኛውን የወንጌል ተልዕኮ ባደረገበት ወቅት ነበር ። ራእዩም አንድ የመቄዶንያ ሰው “ወደ መቄዶንያ ተሻገርና እርዳን “ብሎ ሲናገረው መመልከቱ ነበር (የሐዋ 16:9-40) ።
    በሐዋርያው ዻውሎስና በፊልዽስዩስ ቤተ ክርስቲያን መካከል ጠንካራ ወዳጅነት ተፈጠረ።ብዙ ጊዜ ቤተ ክርስቲያኗ ለዻውሎስ የገንዘብ እርዳታ አድርጋለች፤ በኢየሩሳሌም ያሉትን ችግረኞች ለመርዳት ገንዘብ በሚያሰባስብበትም ጊዜ ይህች ቤተ ክርስቲያን በታላቅ ልግስና እጅዋን ዘርግታለች (2ቆሮ11:9 ፣ ፊል4:15-16) ። በሦስተኛው ሚሲዮናዊ ጉዞው ወቅት ሐዋርያው ጳውሎስ የፊልጵስዩስን ቤተ ክርስቲያን ሁለት ጊዜ የጎበኘ ይመስላል (ሐዋ 20:1-6) ።
    የሐዋርያው ጳውሎስ ሦስቱ የወንጌል ተልዕኮ ጉዞዎች በመባል የሚታወቁት የሚከተሉት ናቸው:
    ❖ የመጀመሪያው /Paul’s 1st Missionary Journey/ ከአንጾኪያ (ሐዋ13:1-4)
    ❖ ሁለተኛው/ Paul’s 2nd Missionary Journey//ከአንጾኪያ (ሐዋ15:36-18:22)
    ❖ ሦስተኛው/Paul’s 3rd Missionary Journey/ከአንጾኪያ (ሐዋ18:23-20:38)
    ብዙ የመጽሐፍ ቅዱስ ሊቃውንት ይህን መልዕክት ከ 60-61 ዓ. ም ገደማ በመጀመሪያው በሮም እስር ቤት እያለ ለፊልዽስዩስ ሰዎች እንደጻፈ ያምናሉ።እነዚህ ሊቃውንት ጳውሎስ በዚሁ እስር ላይ እያለ ለኤፌሶንና ለቆላስይያስ ሰዎች እንዲሁም ለፊልሞና እንደጻፈ ያምናሉ።
    ቅኝት
    ከብዙዎቹ የጳውሎስ መልዕክቶች በተለየ ሁኔታ ወደ ፊልዽስዩስ ሰዎች የተላከው መልዕክት የተጻፈው በቤተ ክርስቲያኗ ችግር ወይም ግጭት ተፈጥሮ አይደለም። የተጻፈበት መሠረታዊ ምክንያት የቤተ ክርስቲያኒቱ ምዕመናን ለወንጌል ስራና ለጳውሎስ ላሳዩት ፍቅር ልባዊ ምስጋናውን ለመግለጽ ፣የክርስቲያን የመኖር ዓላማና የዘላለም ሕይወት ተስፋ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ መሆኑን በመግለጽ እርሱን ማወቅ ደግሞ ከሁሉም የሚበልጥ ጥቅም ያለው መሆኑን አውቀው ይተጉ ዘንድ ለማበረታታት ነው። ለዚህም የክርስቶስን ፈለግ በመከተል በትሕትና ፣ በአንድነትና በሰላም ጌታን እንንዲያገለግሉና የደስታቸውንም መሠረት እርሱን እንዲያደርጉ ለማበረታታትም ነው።በተጨማሪም ዻውሎስ ይህን መልዕክት የጻፈው በእስራቱ ሁሉ የእግዚአብሔር ዐላማ እንዲፈጸም ለቤተ ክርስቲያኒቱ ምዕመናን ለማረጋገጥ ነው (ፊል1:12-30) ።
    ተጨማሪ የፍልጵስዩስ ዝርዝር 7 ትምህርቶች ቀደም ብለው የተቀረጹ በዚህ ሊንክ ያገኛሉ፡
    • Philipians/ፍልጵስዩስ

Комментарии • 39

  • @beniyamtadewos3500
    @beniyamtadewos3500 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤

  • @mengistulemma5916
    @mengistulemma5916 2 года назад +15

    በእውቀት ላይ የተመሰረተ አገልግሎት እግዚአብሄርን ማገልገል የሚፈልግ ሰው ብኖር ያንተን ሙሉ ትምህርቶችን መከታተል አለበት

  • @godislove6988
    @godislove6988 15 дней назад

    ፓስተር አስፋው ጌታ እየሱስ ይባርክህ ፀጋውን ያብዝልህ❤❤❤

  • @almaznegash1889
    @almaznegash1889 2 года назад +2

    Paster getta abezeto yebarekhe

  • @user-it9cl4bd1m
    @user-it9cl4bd1m 2 года назад +2

    ጌታ አምላክ ዘመንህ ይባርኩ ፓስቴርዬ💒🎚🤲🙌🙏🍇❤

  • @meseretgetachew3744
    @meseretgetachew3744 2 года назад +3

    አሜን በጌታ በእየሱስ ስም ከነገድ ከቋንቋ ዋጅቶናልና ጌታ ማስተዋል ይስጠን

  • @getachewgoyta5513
    @getachewgoyta5513 2 года назад +2

    Shalom Shalom Shalom Shalom Shalom

  • @gechsahile2847
    @gechsahile2847 8 месяцев назад +1

    Wow tebark pastor

  • @danielyohannes9829
    @danielyohannes9829 2 года назад +1

    Wowwww Amen 🙏🏼

  • @Manyazewal_sisay
    @Manyazewal_sisay 2 года назад +2

    Amen

  • @jhonangasa7235
    @jhonangasa7235 2 года назад +1

    Amen tebark

  • @yabisrahailu4385
    @yabisrahailu4385 Год назад +1

    AMEN AMEN AMEN......

  • @eyarusabebe9412
    @eyarusabebe9412 2 года назад +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🥰🥰🥰🥰

  • @mintesnotfetu1212
    @mintesnotfetu1212 2 года назад +1

    ጌታ ይባርክህ ፓስተር ትምህርቶችህ
    በጣም ባርከውኛል!!! ተባረክልኝ

  • @yebetymaed6043
    @yebetymaed6043 2 года назад +1

    Thank you God bless you

  • @hasethonlig9864
    @hasethonlig9864 2 года назад +1

    Tebarek pastor 🙌🙌🙏🙏❤️❤️🌿🌿🌿

  • @Selamawit-d2c
    @Selamawit-d2c 7 месяцев назад +1

    ተባረክ

  • @jesusislord6526
    @jesusislord6526 2 года назад +1

    be bizu etif Tebarek Poster Asfaw

  • @amanuelmulugeta781
    @amanuelmulugeta781 2 месяца назад +1

    Tsega Yibzalot

  • @hagos9183
    @hagos9183 2 года назад +2

    Wonderful teaching that destroys the demonic spirit of racism
    Thank you pastor

  • @ameloshilo7756
    @ameloshilo7756 2 года назад +1

    AMEN AMEN tebareku 🙏🙏🙏

  • @tesfaweldemedhin7601
    @tesfaweldemedhin7601 2 года назад +1

    አሜን

  • @senaitsolomon2737
    @senaitsolomon2737 2 года назад +1

    Thank you pastor

  • @netsanetabebe4831
    @netsanetabebe4831 2 года назад +1

    እግዛብሔር ይባርክህ !

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 2 года назад +1

    አሜንንንንንንንን ፓስተርዬ ተባረክ አባቴ

  • @yodittekie9265
    @yodittekie9265 2 года назад +1

    Amen god bless you Pastor

  • @nazrikepha435
    @nazrikepha435 2 года назад +1

    God bless you richly pastor.

  • @rahelyohannes2563
    @rahelyohannes2563 2 года назад +2

    እግዚአብሔር እብዝቶ ይባርክህ ፓስተርዬ!!

  • @LidyaTigabu
    @LidyaTigabu 5 месяцев назад +1

    Tsega ybzalot

  • @tesfaweldemedhin7601
    @tesfaweldemedhin7601 2 года назад +1

    በኢየሱስ ሰም ተባረክልን ፓሰተርዬ❤

  • @prophetalexs1342
    @prophetalexs1342 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዛሬ ነው ይህ ትምህርት እየተካታተለኩ ያለዎት

  • @yonikebede7439
    @yonikebede7439 2 года назад

    Astiï bannaye

  • @eyerusalemhaile6802
    @eyerusalemhaile6802 2 года назад +1

    Stay blessed! I learned & received a lot.

  • @almazconnie534
    @almazconnie534 Год назад +1

    Amen

  • @yebetymaed6043
    @yebetymaed6043 2 года назад +1

    Thank you God bless you

  • @selammoha7515
    @selammoha7515 2 года назад +1

    Amen

    • @senatorbullo4075
      @senatorbullo4075 2 года назад

      ፖስተርዬ የተባርክ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ነብስን የሚያርሰርስ የእግዚአብሔር እውነት ምንም መሸቃቀጥ የሌለበት ፀጋውን ያብዛልህ አሁንም የተሰወርውን ሚስጥር መግለጥ ይሁንልህ ዘመንህ ይለምልም

  • @nazrikepha435
    @nazrikepha435 2 года назад +1

    Amen