በዶሮ እርባታ የተሰማሩ ትጉህ እናት የህይወት ተሞክሮ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 29

  • @የሀሩንዮቱብአድናቂ
    @የሀሩንዮቱብአድናቂ 3 года назад +1

    በጣምምም ጠቃሚ ነው አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን

  • @abeerabeer-qj6qh
    @abeerabeer-qj6qh 6 месяцев назад

    Egizabeheri yibarakachu

  • @tube4900
    @tube4900 4 года назад +11

    ኢሻ አላ እኔም ያሰብኩት ካረባገር መልስ ዶሮ እያረባሁ ትምረት መማር ነው

  • @gjhh8506
    @gjhh8506 4 года назад +3

    የነዚህ።ዶሮ።ከለርንበጣምእወደዋለሁ።ሱበሀነአላህ።።ይገርማልከለራቸው

  • @tameratabebe3310
    @tameratabebe3310 4 года назад

    Great job and great people.

  • @ነፃነትጎንደሬዋ
    @ነፃነትጎንደሬዋ 4 года назад +1

    እንየም እግዚአብሔር ላገሬ ቢያበቃኝ ዶሮ ማርባት እፈልጋለሁ

  • @خديجهس-ح3ض
    @خديجهس-ح3ض 4 года назад +1

    በረቱልን

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 3 года назад +1

    ማሻአላህ ጋዜጠኛዋን ሳላመሰህን አላልግም

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 4 года назад +5

    ቀለማቸው የገርመኛል የአለሜችን ቀላሉ ስራ የሄ ነው በተለይ ቀጥሮ ለሚያሰራ ሰው

  • @ermishow8373
    @ermishow8373 4 года назад +1

    የሚገርም ነው እኛ ጋር ደሞ ድንቃ ድንቅ አሉ ኑ

  • @Sara-j4n5r
    @Sara-j4n5r Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mmaxplusgasm9752
    @mmaxplusgasm9752 4 года назад +1

    እኔም ይሄንሰራ እሰረዋለሁ ኢንሻአላህ በተለይ ጉጃም ያዋጣል

  • @habeshamedia7822
    @habeshamedia7822 4 года назад +1

    ጎበዝ እናት ናቸው

  • @ዜድ-ዠ8ሸ
    @ዜድ-ዠ8ሸ 4 года назад +1

    በርቱአላህይባርክላቹ

  • @አለምየወርቁጎንደር
    @አለምየወርቁጎንደር 4 года назад +2

    በርቱ መስራት ያስከብራል

  • @ወሎሐይቅ
    @ወሎሐይቅ 4 года назад +2

    ቦታ ቢኖረኝ ከብት እርባታ በጣም እምመኘው ነገርነው

  • @eithopiyaeithopiya917
    @eithopiyaeithopiya917 4 года назад +2

    Kehareb Hager tegerera yeshalale

  • @fatimaaba49
    @fatimaaba49 4 года назад

    ጎበዝ

  • @hayimanotyimer5675
    @hayimanotyimer5675 4 года назад

    በርቱ ጎበዞች

  • @ግዮናዊትማሚ
    @ግዮናዊትማሚ 4 года назад +1

    Kelrachwe siyamer

  • @Hope20437
    @Hope20437 4 года назад +4

    ፕላስቲክ ማፍላት ምንድነው?

  • @እግዚአብሔርመልከምነዉለኔ

    በረቱ፡ግን፡ዶሮ፡እንቁላል፡አልጥልም፡ብላለች፡መፉትሂዉ፡ምንድነዉ

  • @murrservices2147
    @murrservices2147 4 года назад +2

    እኔም ሁሌ ዶሮ ማርባት ነው ምኞቴ

  • @yedegellijenegn6744
    @yedegellijenegn6744 4 года назад +1

    ጀግራ ናቸው እንዴ ቀለማቸው ሳምሩ

  • @godblesstheworld6367
    @godblesstheworld6367 4 года назад

    Ene mengist bota besetegne fiyel ena beg ( goat and sheep) marbat ena madileb efelgalehu, leredagne mechel sew kale ebakachuhe agenagnugne 01 614 368 3458 USA.