ተመስገን ጥሩነህን የሚሰልሉ የዐቢይ ሰዎች!"//አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አብቅቷል"ፍ/ቤቱ10 July 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 июл 2024
  • ተመስገን ጥሩነህን የሚሰልሉ የዐቢይ ሰዎች!/"ብልጽግና ለድርድር አይታመንም" ተሰብሳቢዎች /"አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አብቅቷል"ፍ/ቤቱ
    Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2@ethionewschannel2
    tikomazena@gmail.com

Комментарии • 127

  • @20500a
    @20500a 17 дней назад +24

    በቁሙ የሞተው ተመስገን ምን ስለላ ያስፈልገዋል ካለ አይቆጠርም

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 17 дней назад +11

    ፋኖ ይችላል 💪💪💪 💚💛❤️ ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪 💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪 💚💛❤️

  • @BadryaBadrya-hz5nh
    @BadryaBadrya-hz5nh 17 дней назад +7

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ❤❤❤

  • @JemalSeid-ng1tw
    @JemalSeid-ng1tw 17 дней назад +3

    በጣም ትክክለኛ መልእክት ነው በሌ መሬት ላይ ያለውን ተኳሽ ፋኖ የሚከፋፍለውና ችግር እድፈጥር ያለው ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ያለው ታጋይ ነኝ የሚልና የጎጥ አንጋሾች ናቸው ይሄን ህዝብ ስቃይና መከራ የሚያራዝመው እዛ ተቀምጦ ነፍሱን በአንድነት ና በኩራት እድሁም በጀግንንት የሚፋለመውን የሚሞተውን ፋኖ ይከፋፍላል እከሌ ጀግና እገሌ አይረባም እያለ ይሄ ደግሞ አንድነትን አንኮታኩቶ ነው የጣለው

  • @Ethiopia2103
    @Ethiopia2103 17 дней назад +6

    የዘመናችን ማንዲላዋችን አትነካኩብን ተው ጎበዝ እያለፉ ያለበትን ሁኔታ በቃላት መግፅ ሁሉ አይቻልም ልጅ እናት አባቱን አሲዞ ለጭቁኑ የአማራ ህዝብ ነፃነት የሚከፍሉት መስዋዕትነት ላይ ውሀ አትቸልሱ ከቻላችሁ አግዙ ያልያ ዝምታም እገዛ ነው

  • @user-jn3bc3xi5i
    @user-jn3bc3xi5i 17 дней назад +4

    በለጠ ሰላም ላንተ ይሁን,"ቋሪት ገና ብዙ ይቀራል",ቋሪት ላይ ብዙ ጀግና ቢኖርም ባንዳዉና ከሰፈር የዘለለ ሀሳብ የሌለዉ አካል ስላለ በማጋለጥ በኩል ብትሰራ ጥሩ ነዉ ::

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 17 дней назад +2

    ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @user-th4sh2yl8o
    @user-th4sh2yl8o 17 дней назад

    ድል ለፋኖ

  • @user-yh1hk4in7f
    @user-yh1hk4in7f 17 дней назад +2

    አስተያየት ብዙ ጊዜ አጫጭር መረጃዎችን ብታቀርብ ደስ ይለናል ምሳሌ ሀገሬ መረጃ የሚለው ሚዲያ አጫጭር የግባር መረጃውች ነው የሚያቀርበው ቤያንስ እንደሱ ብታደር ደስ የለናል

    • @hadiaha3001
      @hadiaha3001 16 дней назад

      የደረሰዉንመረጃየማቅረብግደታአለበት ነዉ አቋረጦ መተዉአለበት መረጃዉን አጭርእድሆንብሎ

  • @ChalachewZe
    @ChalachewZe 17 дней назад +4

    ድልልልልልልል ለፋኖኖኖኖኖኖኖ

  • @emebetbalechow2387
    @emebetbalechow2387 17 дней назад +3

    ድል ለአማራ ህዝብ

  • @hanansaid8346
    @hanansaid8346 17 дней назад +2

    Inshallah Dili Ahmara Fano 💪💪💪

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 17 дней назад +1

    ትክክል ነዉ የአማራ ህዝብ ሁሉም አድ ነዉ

  • @user-vk8bg4su5n
    @user-vk8bg4su5n 17 дней назад +2

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @SolomonTadese-u9z
    @SolomonTadese-u9z 17 дней назад +1

    የምታቀርባቸው መረጃዎች በጣም ጥሩ ነው።የሆነሆኖየጦር ሜዳ ኪሣራን በሁለቱም ወገን ያለው እውነታ ቢገለጽ ጥሩ ይመስለኛል።ምክንያቱም ሁለቱም ወገኖቻችን ናቸወና።

  • @Eteneshasefa-kh7gj
    @Eteneshasefa-kh7gj 17 дней назад +3

    ድል ድልለፋኖ

  • @user-qg4sv5lw9b
    @user-qg4sv5lw9b 17 дней назад +2

    በሌ በርታ ድል ለተገፋው አማራ

  • @user-zh9xz3jf8o
    @user-zh9xz3jf8o 16 дней назад

    bele 1000 year ኑርልን

  • @user-tx6yx4dm5m
    @user-tx6yx4dm5m 17 дней назад +1

    ጎበዝ ዳኛ ነው ቆራጥ እግዚእብሔር ይባርክህ የወረዳው ፍርድ ቤት ሌሎችም ክዚህ ዳኛተማሩ

  • @menekirlakew9456
    @menekirlakew9456 17 дней назад +1

    ልፍኖወች ለጎንደር ፍኖ ጥቆማ አድርስልኝ ዘዱ እምሳሉ እሚባል ጎንደር መናሀርያ እማይጠፍ ቀጥታ የፍኖን እንቅስቃሴ በቀጥታ ለአገኜሁ ተሻገር መረጃ እሚያቀብል ክትትል ይደረግበት

  • @user-vk8bg4su5n
    @user-vk8bg4su5n 17 дней назад +1

    ❤❤በርቱ

  • @MestugirmaZeleke
    @MestugirmaZeleke 17 дней назад +2

    እግዚአብሄር ይመስገን እንዴት ዋልክ ወንድማችን

  • @hadiaha3001
    @hadiaha3001 16 дней назад

    ልክነህወንድሜበተለይሰሞኑንያዙኝልቀቁኝየምትለዉ ባርችየሚሏትእህታችን ኸሾሻል ሚዲያ መራቅአለባት ክፍተትኳቢኖር በዉስጥመፍታትአለባቸዉ ለጥላትደስይበለዉ በሚዲያ እየዉጡ የፈለጉትንመናገረዋጋያስከፍላን

  • @workuferede2235
    @workuferede2235 17 дней назад +1

    በጦርነት መጨፍጨፍ መጨረስ ሲያቅተው በሽምግልና የሚፈታ የአማራ ጥያቄ የለም።

  • @haillkebede9526
    @haillkebede9526 17 дней назад +2

    ፋሲል የሚባል ጋዜጠኛ ነኝ ባይ ነው ያሉበትን በደንብ አርጎ የሚጠይቀው

  • @Muluye-zr9cs
    @Muluye-zr9cs 17 дней назад +1

    Bertalin bro❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Samuel8080
    @Samuel8080 17 дней назад +1

    Dear Bele your information's are very important but better to present as news

  • @hanansaid8346
    @hanansaid8346 17 дней назад +1

    Our people sacrifices

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 17 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @berhanuberhanu7032
    @berhanuberhanu7032 17 дней назад

    ❤ይሕ የታማረዎች እጋደ ማረ አብይ ያደረጀው ቡዱን ነዉ

  • @user-qn7pb6yx3c
    @user-qn7pb6yx3c 17 дней назад +1

    እዉነት ነዉ አንድ ሴት በጣም ፈኖ አሰግድን ትሳደባለች መሰተካከል አለበት በተለየ በሽዋዋዋ

  • @kalkidanlibas1023
    @kalkidanlibas1023 17 дней назад +1

    ❤❤❤❤

  • @user-hz2bf2km4k
    @user-hz2bf2km4k 17 дней назад +1

    እባክህ የታገቱ ወንድምና እህቶቻችን መንግስት አስለቅቄአለው እያለ እንደለመደው እየዋሸ የታገች ቤተሰቦች እውነቱን እንዳይናገሩ እያስፈራሯቸው ነው ብር እንዳይሰበስቡም ተደርገዋል መረጃውን አጣሩላቸው/ድምፅ ሁኗቸው እየተሰቃዩ ነው

  • @melakumulu4637
    @melakumulu4637 17 дней назад

    በርታልን

  • @user-my7vf5nw9u
    @user-my7vf5nw9u 17 дней назад +2

    One Amhara fano.

  • @getachewgobeze8
    @getachewgobeze8 17 дней назад +1

    ❤❤❤ ሠላም ነው ? በሌ❤❤❤

  • @godadawtinfie
    @godadawtinfie 17 дней назад +2

    well come

  • @mulualemgirma6618
    @mulualemgirma6618 17 дней назад

    አለቃቅ ተመስገን በመሰለሉ ተናደክ ነው ለምን አይሰቅሉትም እባብ ብአዴን ነክ ማፈሪያ ነክ

  • @user-ct1wr5fh7l
    @user-ct1wr5fh7l 17 дней назад

    በለጠዬ አንተም አድርሰሀል እኛም ሰምተናል ልብ ያለህ ልብ በል

  • @ShiNigatu
    @ShiNigatu 17 дней назад +1

    ተመስገንም ሆነ አብይ በቁማቸዉ የሞቱ ናቸዉ
    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 17 дней назад

    የ Molla's family...ፋኖ በመሆናቸዉ ቀናሁባቸዉ‼...

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 17 дней назад +1

    የአማራ አመራሮች ከከንቲባ አብይ ለይተን አናያቸዉም በአማራ ደም ቀልዳቹ አትኖሩም 💪💪💪 የግዜ ጉዳይ ነው

  • @Endashawkebede
    @Endashawkebede 17 дней назад

    እኛኮ የሚገርመን ግዴታ ተማሪ መሆን አይጠበቅብንም ሌላው ህዝብስ እነ አሜሪካስ ለተማሪ ነው የሚጮሁት ማለት ነው ያሳዝናል 😢😅😢😅😢

  • @user-gi1wi1ud6k
    @user-gi1wi1ud6k 17 дней назад +1

    አብይ ሁሉንም የአማራ ብልፅግናዎችን ይበላቸዋል።

    • @hadiaha3001
      @hadiaha3001 16 дней назад

      ይብላቸዉኑረዉምአላማረባቸዉ

  • @yibeltalfekeke
    @yibeltalfekeke 17 дней назад

    ተመስገንን ገና ጠብሶ ይበላዋል

  • @Besufekadbelay3775
    @Besufekadbelay3775 17 дней назад

    ልክ ነክ በሌ አጋቹ ራሱ መንግስት እንደሆነ እኮ እጅግ በጣም ግልፅ ነው ትክክለኛ ማዘዣ ጣባያው የት እንደሆነ ግን ግልፅ አልነበረም አሁን አንተ ግን ግልፅ አደረግከው እናመሠግንካለን ወንድማችን በርታልን።

  • @HabtamuSechu16-rn6cn
    @HabtamuSechu16-rn6cn 17 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @amaamm1566
    @amaamm1566 17 дней назад

    ❤❤❤❤ጋሽታድውስታ ቱእርሳነቸው በሌ

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 17 дней назад

    ፋኖወቻችን፡እረተጠቀቁ፡ያላችሁበትን፡ውነቱን፡አትገሩ

  • @tamrukassie8240
    @tamrukassie8240 17 дней назад

    Belta ሰላም በርታልን

  • @hadiaha3001
    @hadiaha3001 16 дней назад

    ተማሪወች በዉነትከተፈቱ መግለጫ ይስጡናይረጋገጥ

  • @enanu7590
    @enanu7590 17 дней назад

    በተለይ ከነፋሲል ሚዲያ የሚቀርቡ ፋኖወች ጥንቃቄ ቢያደርጉ ጥሩ ነው እሱ ነው ለጠላት የሚያጋልጥ ጥያቄ ሚጠይቃቸው

  • @tesfawamare836
    @tesfawamare836 17 дней назад

    በሌ የተማሪወች ሥምዝር አለሆይከቻልክ??

  • @abebegtc7579
    @abebegtc7579 17 дней назад

    የቁም ሙት ቢሰሰለል ምን ሊገኝ ለሆዱ ያዴረ ህሊና የለው

  • @user-rm8bl4pk9e
    @user-rm8bl4pk9e 16 дней назад

    ድንቅ የመረጃ ምንጭ "ኢትዮ ኒውስ" በህውሓት ጦርነት ጊዜ የቦታ ስም እንኳ በስህተት ከጠሩ በሁለተኛው መርሐ ግብር አሰተካክለው ይቅርታ ብለው ያርማሉ እስከዚህ ነበር ታማኝና እውነተኝነታችሁ ታዳ ይህ ሚድያ ላይክና ሼር ብቻም ሳይሆን መደገፍም ይኖርብናል 🙏

  • @adamemadiva1041
    @adamemadiva1041 17 дней назад

    አብዛኛው ማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚ ወንፊት ነው ምንም ነገር መያዝ አይችልም እና ትግሉን በጣም እየጎዳው ነው።

  • @habtamugebeyehu9328
    @habtamugebeyehu9328 16 дней назад

    ወንድሜ ጎንደር ላይ የወልቃይትና የራያ የማንነት አስመላሽ ኮሚቴ የመጽሐፍ ምረቃ እና ውይይት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጎንደር ከተማ ዞን ጽ/ቤት ይካሄደልና ስብሰባው ላይ ብትገኝ አሀሀ ውስጡን ለቄስ ነውና መረጃ ታገኛለህ፡፡

  • @user-dy3pe6gj5g
    @user-dy3pe6gj5g 17 дней назад

    እውነት ሲነገር ለምን ያማችኃል ልጀቱ እውነትን ያወራችው እውነት ነው

  • @MohammedAli12348
    @MohammedAli12348 17 дней назад

    በሌ ምርጡ❤❤❤

  • @redeatfitsum4684
    @redeatfitsum4684 16 дней назад

    መሰለል ሳይሆን ለምን አያርደውም!

  • @hanawsemayat6051
    @hanawsemayat6051 17 дней назад

    የዛፍ ላይ እንቅልፍ የሆነ ስልጣን አሁንስ ቢቀርብኝስ አያስብልም? 😀ፋኖዎቻችንን ያኑርልን አሳበዱት

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 17 дней назад

    የእጌታ ድራማ አንተ የሚትለው መረጃ የኦሮሚያ ክልል መንግስት እንደ አንድ የገቢ ምንጭ አድርጎ እየተጠቀመ ነው❤❤❤❤❤

  • @zinetoumer5719
    @zinetoumer5719 17 дней назад

    አህለን በሌ

  • @Kedja-vj8ty
    @Kedja-vj8ty 17 дней назад

    Bekumu yemote godelo newu temesgen

  • @ethocooking2034
    @ethocooking2034 16 дней назад

    አንቦ ላይ ዳዊት የ 6 ልጆች አባት የሚባል አማራ የዛሬ አመት ተገድሎ አስገዳይ በነፃ ተለቃለች

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 17 дней назад

    የአማራ ትግል የጎጡን ጀግና በማንገስ የተጠመዱ አንቂወች ነን ባዮች ይበዙበታል በጣም መጥፎ አካሄድ ነው ስለፉኖወቹ ያሉበትን አካባቢ እኮ የጨፍጫፊው መንግስት ጠፍቶት ሳይሆን አቅም ስለሌለው ነው

  • @sisay4756
    @sisay4756 17 дней назад

    አባክህ በለጠ ጀኔራል ተፈራን አሰግድ እንዳያስገድለው መንንገር የምትችልበትን ነገር ሞክር

  • @hussenali4298
    @hussenali4298 17 дней назад

    ems ላይ ዛሬ ሰምቻለሁ የት የት ነው የምትቀሳቀሱት ከአስባልታ በላይ በታች እያሎ

  • @muluTam7471
    @muluTam7471 17 дней назад +1

    Who is the role model of Amhara's struggle for survival? Asaminew Tsigie. Which fano leader shared/ was working with Asaminew thought? who truly knows, analyzes and invests their time for Amhara's cause? Very simple. He is Zemene kassie. How Zemene is compared with some suddenly dropped as Amhara struggler (still we are not sure the cause of Eskinder whether his cause is Ethiopia or Amhara). Bad signal for preferences of people/leaders if some are coming from Gojjam. I learned from this process and the previous Party system (NAMA) that Amhara couldn't stay as one region

    • @TadeseAsmare
      @TadeseAsmare 17 дней назад

      ትግሉ የአማራ ህዝብ እንጂ ለስልጣን ጭቅጭቅ ውስጥ የገቡት ዘመነና እስክንድ አይደሉም። የጎጃም ትግል ዘመነ ሃላፊ ከሆነ በኋላ ቆሟል። ማርሸትና ዘመነ ወሬና ፕሮፓጋንዳ; ፎቶ ላይ ተጠምደው ትግሉን ትተውታል።
      እስክንድርም ከመከታው ጋ ተጣብቆ አሰግድን የግድያ ሙከራ አድርገዋል። አትልፋ ዘመነና እስክንድር የአማራ መሪ አይሆኑም። እነሱ አሁኑ ጀምረው የስልጣን ፍትጊያ ውስጥ ገብተው አማራ ግን እየተገደለ ነው።

    • @mekonnenborena2557
      @mekonnenborena2557 17 дней назад

      What are you talking? Unless you are a paid cadre who are spreading gossip and work to divide people whoever leads is not an issue. An individual will not make decision, it will be with discussion with team members. Sitting behind pc screen and spewing division doesn't work. People on the ground know each other.

  • @mamushtekle6016
    @mamushtekle6016 17 дней назад

    Ere north shoa geter wust radio tekuartual blewgnal kexih gar ygenagn

  • @MohammedIbrahim-vl2pl
    @MohammedIbrahim-vl2pl 17 дней назад

    ፋኖ እርምጃ ሢመሥድ አካባቢዉን መገለፅ አያሥፈልግም የደፈጣዉን ሁሉ ቦታ ነው የምትናገሩት በሌ ኢሄ ቢይታሠብበት ባይነኝ

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 17 дней назад

    እኔ የምለው በምን ድፍረት አማራ ክፍለ አገር ሲበስቡ የጀመሩት ዋጋቸውን አይስጣትም

  • @user-bs9ux9jq7e
    @user-bs9ux9jq7e 17 дней назад

    ፋኖወችም ለሚድያ ያላችሁበትን ቦታ አትናገሩ

  • @ninjaice744
    @ninjaice744 17 дней назад

    እኔም አስተያያት አለኝ ለፋሲል የኔ ዓለም መረጃ የሚሰጡ የፋኖ መሪዋች ጥንቃቄ ቢያደርግ ጥሩ ነው የት እንዳሉ እየጠበቀ ነው ይሄ ደሞ ለጥቃት ያጋልጣል.

  • @Freedom-ix9sw
    @Freedom-ix9sw 16 дней назад

    በሌ ትኩረትህ የብልፅግና ፕሮፖጋንዳ ላይ ሆነኮ

  • @amaamm1566
    @amaamm1566 17 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 17 дней назад

    ተመስገን ጥሩነህ ወይ እሱ ይቀየር ወይ ስሙን ይቀይር በቁሙ የሞተ ነገሩ ምን ያድርግ ወያኔ ከዘበኝነት አንስቶ ሸክሙን የማይችለውን ስልጣን ስለሰጠው ፍርስራሹ ግን ገደለን

  • @user-tx6yx4dm5m
    @user-tx6yx4dm5m 17 дней назад

    የሚግተው ሽኔ ነው የሚባለው ውሽት ነው ምንግስት ራሱ ነው ከነሽመልስ እብዲሳ ነው እውቅና ነው
    የፌድራል መንገድ ነው የሚታገቱት ለዚህ ኢትዮጵያ ውስጥ ምንግስት ሳይሆ ማፍያነው ያለው

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 17 дней назад

    ገመናው በመጋለጡ ነው ።

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc 17 дней назад

    7 ተማሪዎችስ የት ሂዱ 😢 ??

  • @user-ss2ir5ne4p
    @user-ss2ir5ne4p 17 дней назад

    ፋኖዎች ለደወለላቸው ሁሉ ሚዲያዎች መረጃ መስጠት የለባቸውም እርግጠኛ የሚያውቁት ሚዲያ ካልሆነ በስተቀር አማረኛ ስለተናገረ ሁሉ አማራ አደለም ለምሳሌ Ems ሚባል ሚዲያ ቦታ ሁሉ ነው ሚጠይቅ

  • @user-ky4mo9sg4j
    @user-ky4mo9sg4j 17 дней назад

    በተለይ ፍሲሊ ፍሲል የሚባል ቅሌታም ፍኖንን

    • @Gtlprrpeek
      @Gtlprrpeek 17 дней назад

      ከፋፋይ በመጀመሪያ ፊደል አስተካክለህ ፃፍ

  • @AlemuSiyum-w6j
    @AlemuSiyum-w6j 17 дней назад

    ትችላለህ እምርም በለጠ

  • @teshomealemu340
    @teshomealemu340 16 дней назад

    ይህን ያህል ተማሪ አልተለቀቀም የተለቀቁት ኦሮሞ ብቻ ናቸው

  • @Ethiopia_1613
    @Ethiopia_1613 17 дней назад

    እኔ ግራ ግብት የሚለኝ ነገር ለምንድነው ፖለቲካዊ መፍትሄ ለመስጠት የፈሩት?

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot1935 17 дней назад

    በለጠ የአገዛዙን ወንጀል በምታቀርበው መረጃ ሊያጠፋህ ሰለሚችል በተቻለ እራሰህን ጠብቅ🙄🙄

  • @solsh6467
    @solsh6467 17 дней назад

    No one did this . ALL FANOS ARE TOGETHER

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 17 дней назад

    መጣህ?

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 17 дней назад

    ተመስገን ጥሩ ነህ ጣፊያው ምኑ ይሰለላል የራሱ ዳየአብይ ዳይፐር አይደል

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 17 дней назад +1

    የፋኖ መሪዎች ውሳኔ ነጥሮ እስኪወጣ አፍራሽና ከፋፋይ ጥረቶችን መቃወም ተገቢ ነው።

  • @user-qm2ui6wf3m
    @user-qm2ui6wf3m 17 дней назад

    እግዚአብሔር ይሰጥህ ጋዜጠኛ በለጠ
    በጣም ባለዩ ሴት ናት ቲክቶክ ላይ እየወጣች የምትሳደበው የምትከፋፋል ባለዩ ሴት ናት ፋኖ ባርች ብላ እራሷን የምትጠራ ሴት ናት።

  • @feedelband205
    @feedelband205 17 дней назад +1

    ኡኡኡኡ እባካችሁ ድረሱልኝ እኔ ወራዳውን ጨፍጫፊውን ደም ጠጪውን አብይ የተባልኩትን ተኩላ ጉሮሮዬን አንቀው ለፍርድ ሊያቀርቡኝ ነው እሁን 3ስተኛው ጄኔራል ፋኖዎችን ተቀላቅሏቸዎል አለቀልህ እንት ኮልኮሌ ስነግርህ እልሰማ ብለህ እኔ አርፌ መቃብር ላይ የበቀለ ጫቴን በሰላም እንዳልቅም ነጅሰህኛል ብሎ እኔን እንዲጠብቀኝ የቀጠርኩት ዘበኛዬ ቢራ አይኑ ጁላ ደውሎ ቁርጤን ነገረኝ ዝንዬም ሰሞኑን ሱሪ መልበስ ጀምራለች ዘፈንዎንም ይቅርታ መዝሙሯንም ቀንሳለኝ ቀሚሷ ውስጥ ገብቼ እንኳን እንዳልደበቅ ኡኡኡኡ አልቆልኛል ድረሱልኝ !!!!ብር አንጡ ነጋም ተማሪ ላስመርቅ ሄጃለው ብሎ የወጥ ቤት ስራውን ትቶታል ገንፎ የሚቀ ቅልልኝ ባይጣፍጥም ያው ሳልጠይቀው ወዶ በፈቃደኝነት የተገረደልኝ ጋንኤል ክብሪት ነው እሱም እረፍት ፈልጋለው ለትንሽ ግዚ ወጥ ቤቱንእኔ ላይ ጥላችሁታል እያለ የሰማውና የደነገጠበት ነገር እንዳለ በየቀኑ በሚሰብራቸው ሸክላ ሲኒዎች ጠርጥራ ዝንዬ ሹክ ብላኛለች :
    ነገሮች አላማሩኝም እባካችሁ ከዚህ በሁዎላ ብዙ ሰው አላርድም ባንካችሁንም አልዘርፍም ቶሎ ድረሱልኝ ኡኡኡ....ፋኖ ቅንድቤን ሳይላጨው::

  • @danielmamo16
    @danielmamo16 16 дней назад

    ተመስገንን ይስቀለው ምን ስርቶ ይሰለላል ባንዳ 😅

  • @debebetessema7649
    @debebetessema7649 17 дней назад

    ተመስገን የተመጠጠ ሎሚ ነው አገልግሎት ጨርሷል ምኑ ይሰለላል? የፈረደባቸው የአማራ ባለሃብቶች ሰበስቦ ለአብይ ጦርነት ገንዘብ አምጡ ከማለት የተረፈ ስራ የለውም።

  • @semerealemayehu-zr7cg
    @semerealemayehu-zr7cg 17 дней назад

    አትዋሽ

  • @KedirAli-mu7mg
    @KedirAli-mu7mg 17 дней назад +1

    ለምን ቂጡ ላይ ካሚራ አይተክልበትም።

  • @gezahegnwube1739
    @gezahegnwube1739 17 дней назад

    ተቀብለናል በለጠ አንድ የኢንፎርሜሽን ሠጭ ሚደያ እውነተኛ የምለው የአነተ የበለጠ እና አንድ ኦሮሞ ግለሰብ ሚዛናዊ የሆነ መረጃ የሚሠጥ አለ

  • @user-ww2ph8fp7u
    @user-ww2ph8fp7u 17 дней назад

    በብአዴን ጓዳ ዘጭ ዘጭ እያሉ ማዘብዘብ ምን ይፈጥራል ብሐህ ነው? ለመምከር ጊዜ አታጥፋ አትሞክርም የአማራ ህዝብ ከማን ምክር መስማት እንዳለበት ያውቃልና። አንዱ አንተ አይደለህም እንዴ ሁሌ ዘገባ በምትለው በዚህ ተራራ ይገኛሉ ወደዚህ ቦታ አፈግፈገዋል እያልክ ስትዘግብ የነበረው። ወደ ሃላ ተመልሰህ የራስህን ዘገባ ገርብና ራስህን ምከርና አርም ይህን አስቀድም መጀመሪያ ሌላውን ለመምከር ከመነሳትህ በፊት።

  • @dessieassefa945
    @dessieassefa945 17 дней назад

    ጥያቄ ትሚያቀርቡት ለማን ነው ? ለወራሪ እና አስወራሪ ነው ይነሳልኝ ያሉት? ዝም ብሎ አይገዛም ?
    በፍራት ተዉጦ ልጆቹን ጀኞቹን እያሳሰረ እና እያስገደለ ለአሳሪው እና ለገዳዩ በእንብርክኩ ይቅርታ ይለምናል በርነትን ለመቀብል የሚደግስ ህዝብ ሆኖ ቀረ

  • @kokiyene2348
    @kokiyene2348 17 дней назад

    But one issue must be underlined :
    Eskinder Nega cannot be fano leader.
    He betrayed several times and he will abduct fano struggle to so called Ethiopiansts nonsense political brokers.
    He can be just a member with some limited responsibilities. Why is demanding power despite Amhara fano and people illegitimacy ??!
    His personality and mental fitness for leadership is under question by Amhara people .