ዋንጫን ቢያስብ የማያንሰው ጉምቱ ቡድን፣ የቀጠለው የሲቲ ማሽቆልቆል | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 80

  • @abHaji
    @abHaji День назад +16

    ሁሌም ሊቨርፑል

  • @JemalNursabo
    @JemalNursabo День назад +10

    እነመሰግናለን መንሱሬ ምን አይነት ሊቨርፑል ነው እያየን የምንገኘው ዘንድሮ በርግጥም አሁን ሁሉንም አሳምኖ እያሸነፈ ነው ሰይወድ በግድ ሁሉም እየመነ ነው ድል የለ ድል ለእንግሊዙ ኩራት ሊቨርፑል YNWA❤❤❤

  • @HamduIbrahim
    @HamduIbrahim День назад +34

    ሊቨርፑልን ሊያቆመው የሚችለው ቡድን የትኛው ነው🥶 ዋንጫውን ቅድመው ይስጡን🏆 ምን አይነት ብልህ እና የተረጋጋ አሰልጣኝ ነው አርኔ ስሎት👏👏 ዋው ሊቬ❤️ የአውሮፓ ሀያሉ ክለብ ሊቨርፑል ብቻ ነው🔥

    • @janvs7133
      @janvs7133 День назад +2

      እመነኝ አርሴናል በአሁኑ አቋሙ ይገርፈዋል 100%

    • @SamiYooM
      @SamiYooM День назад

      𝑎𝑑𝑒𝑙😉😎​@@janvs7133

    • @JemalNursabo
      @JemalNursabo День назад +13

      የአርሰናል ደገፍ መሀይም ነው ምንለው በምክንያት ነው ምንድነው ሚለው 😂😂😂😂

    • @lakachewemiruredahagne1566
      @lakachewemiruredahagne1566 День назад

      ​@@janvs7133😊😊😊😊

    • @haregsahle8405
      @haregsahle8405 День назад +1

      In your dream

  • @AlexUnder-q3q
    @AlexUnder-q3q День назад +4

    መሱር ሁሌም ስለ ለቬ ብታወራ ደስ ነው ሚለኝ

  • @HamidJemal-z2k
    @HamidJemal-z2k День назад +10

    ሊቨርፑል በጣም ከመናበባቸው ብዛት ጀርባለጀርባ ይቀባበላሉ የትጋር ማን አለ የሚለውን ሁሉም ጨፍነውም ያተዋወቃሉ። አጂብ ናቸው ለኔም No ምትሐተኛ ቡድን ኘው ሁሉም ዋንጫ ይገባውዋል ባለፈውም ብያለሁ ደገምኩት

  • @Senayytube
    @Senayytube День назад +2

    we love you mensure

  • @MahirMyko
    @MahirMyko День назад +4

    You'll never walk alone!!!

  • @MezmurAyele
    @MezmurAyele День назад

    ምርጥ ትንታኔ ነው መንሱሬ። እናመሰግናለን

  • @robel011
    @robel011 День назад +3

    Thank you mensure

  • @JemalJemal-tr9xs
    @JemalJemal-tr9xs День назад +3

    ከክለቦቹ በላይ የአርሴ እና የማንቸ ደጋፊወች ምላሳቸው ነው የረበሸን እናም ምላሳችሁን ቀንሱ ሊቤ ድምፁን አጥፍቶ ከባድ የብዱን ስራ እየሰራ ነው ሊቤ ቀጣይ የተሰበሩ ተጨዋቾች ሲነሱ ቡድኑ በጣም እየተጠናከረ ይመጣል we are liverpoool ❤

  • @awlewhailu-r2s
    @awlewhailu-r2s День назад +1

    mensur is greatest foot ball commentater and analyzer not anly in Ethiopia but also in Est Africa

  • @MUBAREK88
    @MUBAREK88 День назад +1

    MENSURE NOW THIS TIME YOU SHOULD HAVE TO GIVE MORE TIME TO OUR GREAT CLUB LIVERPOOL FC..... WE ALL LIVERPOOL FANS LOVE YOU YNWA!

  • @teshalegnzewudie6130
    @teshalegnzewudie6130 День назад +1

    I will continue to discover your idea.well!!!

  • @SafiyaahbashirUmii
    @SafiyaahbashirUmii День назад +1

    You"ll never walk alone

  • @Dani-Harer
    @Dani-Harer День назад +5

    እኛ የቼልሲ ደጋፊዎች እዚህ ቤት ውስጥ የመጨቆንና የመድሎ እንዲሁም የመገለል ስሜት እንዲሰማን እየሆነ ነው : በህግ አምላክ ብለናል 😢

  • @AhmedSide-k5y
    @AhmedSide-k5y День назад +7

    የእንግሊዝ ኩራት

  • @tigabieferede7951
    @tigabieferede7951 14 часов назад

    Liverpool for ever

  • @biniaminMohammed
    @biniaminMohammed День назад +2

    የሊቨርፑል ጉዞ አሳማኝ ና በጥሩ ብቃት ለዋንጫ ግስጋሴ ላይ

  • @MubaMan-d2k
    @MubaMan-d2k День назад

    Mensura wanchawen aseten yegna new man yakomenal i am shurr 100%this is liva wancha 2024/2025

  • @mollallamaru4101
    @mollallamaru4101 21 час назад

    I am a Liverpool fan for over 35 years. I have been with them in good and bad times. However, I don't agree with you and it is too early to say Liverpool can be champion, at least we need to see the aftermath of boxing day. Any prediction at this stage is sensational. No simulation can predict the champion now. We have seen many seasons where other teams closed 12 points flipping the odd.

  • @habisinya
    @habisinya День назад +2

    Hi Mensure
    Please try to hide their armband on your thumbnail during this season

  • @YidnekMulugeta
    @YidnekMulugeta День назад +2

    ፈፅሞ የዋንጫዉን አሸናፊ ይለያል ብዬ የማላምንበት ጨዋታ ነው ። እዴት ይሄ ይጠፋካል እውነት መሱሬ ማችስተር ሲቲ ያሸንፋል በለክ አስበካል? ሲቲ ማሽነፍ ሳይሆን ወደ ጫዋታ ሪትም መምጣት ነው የሚፈልጉት ያንን እኮ አላደረጉም

  • @AhAh-k7f
    @AhAh-k7f День назад

    ሁለተኛ ትናገር አለህ

  • @abenezerasfaw9410
    @abenezerasfaw9410 День назад +1

    እናያለን ዘገነርስ ጋር

  • @AbdulmejidFedlu-d9w
    @AbdulmejidFedlu-d9w 21 час назад

    City prime lay eyale rasu liverpoolen mashenef ykebdew nebr

  • @gesgisgg1037
    @gesgisgg1037 День назад

    We will come over mensure COYG 💪💪💪

  • @HamidJemal-z2k
    @HamidJemal-z2k День назад +1

    ማንቼ በጎል ልዩነት ሳይሆን ገጥመን መበቀል ነው በዝህ ሁኔታ እመነኝ አርሰናልም ቸልሲም ማንቼም ካገኙቶ ይቼዙታል ። Game Ovre, z time of end of Alex Fergusson.

  • @JaferHashim
    @JaferHashim День назад

    መንሱሬ አኔን አንተ ውስጥ አየወለው ይመች

  • @teddy.m2587
    @teddy.m2587 День назад

    audio quality?

  • @abduumer-b7f
    @abduumer-b7f День назад

    koy ahun liver pooln manew yemiyashenfew ye alemachnn hayalochun kleb yeketa😮😮 11:22 11:23

  • @mahideremelekottube2127
    @mahideremelekottube2127 День назад

    Lets go for 400k subscriber family
    To our Ethiopian Conor Mc namara

  • @HamidJemal-z2k
    @HamidJemal-z2k День назад +1

    ፔፕ የኔሐላፊነት ነው ቢልም አይችልም እርሱ 100ተጫዋች ገዝቶ ነው ። ፔፕ ከሌላም ክለብ ጋር ከተሸነፈ ትባረራለህ መባሉ አይቀርም ።

  • @yarednigusse_54
    @yarednigusse_54 День назад +3

    mensure emnege city degame yagegemal wanchaw ye city nw

  • @Taerekegnyelma
    @Taerekegnyelma День назад

    መንሱሬ እንዴት ነህ ሠላምህ ይብዛ ።ሲቲ ቤት ምን እየተካሄደ ነው ጋርዲዮላ ምን እያሰበ ነው።ድል ለ አሞሪም።

  • @abHaji
    @abHaji День назад

    ❤❤❤❤

  • @negashleule7689
    @negashleule7689 День назад +1

    😂 Mensura aman new 1 FAVOR esty seralen! Men meselek Abebe Beson ena samrin Se le Neutrality se le Journalism se le football ⚽️ orientations & analysing Refer sa fe let wede Abedi Rawa family page or call Them into ur Studio 🎙 ! & try to Techeing them

  • @MivkynigussieShubshie-bc8od
    @MivkynigussieShubshie-bc8od День назад

    መንሱሬ ሮድሪ ግን ራሱ ሲቲ ነበር ዴ ድምጥማጡ እኮ ነው የጠፋው እኔ ፔፕ በሆነ መንገድ መላ አያጣም ብዬ ነበር ብሶ ቁጭ !!!!

  • @fasilasfaw8588
    @fasilasfaw8588 День назад +1

    Eduardo bove min huneta lay new silekisitetu tinishe bitinegeren

    • @SurafelGashaw-x5q
      @SurafelGashaw-x5q День назад

      Nektual mels memeles jemrual no serious damage on his brain and heart good news!

  • @abrahammulugeta4940
    @abrahammulugeta4940 День назад +1

    "close to perfection" ጥሩ አስተሳሰብ አይደለም። man city እንኳን በተከታታይ አመታት አላስቀምስ ብሎ "close to perfection" አላለም። ምን አዩና ነው? በቃን ማለት ነው እኮ። አንዴ ቢሸነፉ አለቀላቸው መንበዛበዝ ነው የሚጀምሩት በዚ አስተሳሰብ

    • @birebogale2445
      @birebogale2445 День назад

      ሜዳ ላይ ላሳዩት ታታሪነት ነው close to perfection ያሉት

  • @hassanhasan120
    @hassanhasan120 День назад

    ለነገሩ ተወው ያንተው አርሰናልም ሳምንት አሞሪ አርቆ ይጥልልናል

  • @jgeyasu5672
    @jgeyasu5672 День назад

    City wancawuni yibaltal😂😂🤣🤣

  • @SultanEndris-h8g
    @SultanEndris-h8g День назад +1

    ገና ጊዜ አለ

  • @gebeyehuumer6937
    @gebeyehuumer6937 День назад

    ስለቼልሲ አስገራሚ ድል የምታወራበት ጊዜ አጣህ አይደል ይገርማል

    • @Roshan-d1m6h
      @Roshan-d1m6h День назад

      መንሱርን ታበዳ በለዉ

    • @sofiyao994
      @sofiyao994 День назад

      ወደ ቡኋላ ላይ ይለቀቃል እያለ ነበር​@@Roshan-d1m6h

    • @Adi-p7b
      @Adi-p7b День назад

      😂😂😂​@@Roshan-d1m6h

    • @halidjafer1122
      @halidjafer1122 День назад

      የትኛው ትልቅ ቡድን አሸንፎ ነው ስለቼልሲ የሚወራው እስኪ ንገረን ከቶፕ ሲክስ ማንን አሸነፈ?????

  • @SaleamlakAlemu
    @SaleamlakAlemu День назад

    ወቀሳ ብቻ ነው እንዴ ቤተሰቦች ሲቲኮ ሮድሪን ኮቫቺችን ሲቀጥል ዴብሮይናን እንኳ ቤንች ላይ አስቀምጦ 15 20 ደቂቃ ነው እየቀያየረ የሚጫወተው ከምርጥ ተጫዋቾች ውስጥ ማን አለው በጉዳት እራሱን ያጣ ቡድንኮ ነው ኧረ እናስበው

  • @AaAa-pe4lc
    @AaAa-pe4lc День назад +2

    የኛ ሀገር ጋዜጠኞች እይታችሁ የድሮዋን የአምስት ሳንቲም ዙሪያ ነው ይሔንን ያወራሀውን መጨረሻ ላይ ፍፃሜውን ስትሰማ ይሰቀጥጥሀል‼‼‼

    • @haregsahle8405
      @haregsahle8405 День назад +1

      Yemamen chgr alebhe malet new. Watew

  • @gebeyehuumer6937
    @gebeyehuumer6937 День назад +2

    አንተ የምታወራው ስለ ሊቨርፑል እና ማንቺስተር ዩናይትድ ነው እኛ ቼልሲወች ምን አለን እዚህ ቤት

  • @JaferHashim
    @JaferHashim День назад

    ገርዲዮለ 6እየለ በጠቱ እየሰየ ነበር ምንድነው

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b День назад +2

    👌የሲቲን ማሊያ ሟርተኛው አብይ አህመድ ለብሶት እንደ ሚመራው አገር ቁልቁል ይዞት ሄደ?😂

  • @MezgebuBiyable
    @MezgebuBiyable День назад

    Wanchaw ye united nw

  • @GechGechoo
    @GechGechoo День назад +1

    መሱሬ ሟርት ተሳካል ይው ሲቲ እዲወድቅ ትፈልግ ነበር ወደቀል ደስ ይበል ትገርማለ ድሮም ያርሰናል ደገፊ እደሆክ ይታወቃል ባትናገርም ይታወቅብሀል ሟርተኛ ነክ

    • @SadikSultan-u2k
      @SadikSultan-u2k День назад +1

      አይ ዋንድሜ ይህ ንግግርክ የስጠለል ለገዜጠኛ እንደዚ መለት አለመወቅክ ነው እሺ ቢተቅ ኖሮ እንደዚ በተዋራ ነበር

  • @santemedical6802
    @santemedical6802 День назад

    FORGET LIVERPOOL...MAN UTD will win the premier league.