አርነ ስሎት ሊቨርፑልን (በወቅታዊ ብቃት) እንዴት የአውሮፓ ምርጡ ቡድን አደረጉት ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024
  • #footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

Комментарии • 66

  • @pauloszewdu2017
    @pauloszewdu2017 20 часов назад +31

    የማድሪድን ጨዋታ አይቸ የሲቲንም ጨዋታ አይቸ ስለሊቨርፑል በደንብ የሚብራራልኝ የርባ ትንታኔ እየፍለኩኝ ነበር አንተ በዚሁ ርእስ ሰትመጣ ደስ በሎኛል እስቲ በተንተን አርገህ ነገረን ምንድነው ሊቨርፑል እያረገ ያለው? ምን አይነት ታክቲክ ነው?በጣም ነው ደስ የሚለው💪💪💪

  • @JemalNursabo
    @JemalNursabo 20 часов назад +14

    አሌክስ ስለ ምትሰጣን ትንተና ሁሉ እናመሰግናለን አንተን ለማመስገን ቀለት ዬለኝም we are Liverpool YNWA❤❤❤❤ 💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏

  • @zelalemeshete8884
    @zelalemeshete8884 12 часов назад +2

    "Wow, Alazar Asegedom (Alex) is truly a maestro of football journalism! I'm absolutely addicted to his deep insights and captivating analysis-listening to him is like hearing a beautiful melody every time. It's inspiring (and a bit jealousy-inducing!) to see someone so passionate about their craft. I may not be a journalist, but working alongside such a legend would be a dream come true one day. Keep shining, Alex-you’re the GOAT of football journalism!"

  • @AbrhamBerket
    @AbrhamBerket 8 часов назад +1

    አላዛር ልብን በሚሰርቀዉ ድምፅ ስለሊቨርፑል ትንታኔ እንዴት ያስደስታል❤❤❤❤❤❤

  • @HamduIbrahim
    @HamduIbrahim 20 часов назад +10

    ወሬ የለበት🫠
    ኦቨር አክት የለበት🫠
    በደጋፊዎች ተወዳጅ🥰
    ስራ ብቻ🫡 አሰልጣኝ ብሎ ዝም🤗
    he is አርኔ ስሎት❤️ የመጀመሪያ ዋንጫዎቹ is Loading ..🏆

  • @AmbesawuAmbesawu
    @AmbesawuAmbesawu 13 часов назад +2

    ኣላዛር የዘወትር ኣድማጭና ኣድናቂ ያንተን ፕሮግራም ናፋቂ ነኝ። በብዙር ነገር ስመዝንህ ያንተ የእግርኳስ ም ሆነ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ባለህ የላቀ እውቀት ክብር ይገባሃል።
    ያንተን ያህል ባይሆኑልን እንኳን ካንተ የተማሩ ምሩቅ የስፖርት ጋዜጠኞች ቢመጡልን ደስ ይለኛል።
    ኣሊዝ ኑርልን❤

  • @teddysol882
    @teddysol882 10 часов назад +1

    Alexander, the great!
    As usual, top analysis

  • @natiman8444
    @natiman8444 20 часов назад +12

    ለዉቅጡ ምርጥ ቡድን የሚገባዉ ሽፍን እየተሰጠዉ ስለሆነ ደስተኞች ነን ያዉሮፓዉ ምርጡ ቡድን ሊቨርፑል 👏👏👏👏👏👏👏y.n.w.a❤❤❤

    • @EloMan-d3i
      @EloMan-d3i 12 часов назад

      ምንድነው ለውቅጡ?

  • @EsubalewSintayehu-iw1hz
    @EsubalewSintayehu-iw1hz 19 часов назад +5

    አላዛር፣ ለጥልቅ ትንታኔው እማመሰግናለን!

  • @TsinatLoic
    @TsinatLoic 16 часов назад +2

    የወደፊቱ ታላቅ አሰልጣኝ ነው እስሎት ክለቡን ከነ ቀይሮታል ለምሳሌ ጆንስ ግራቨን በርች የስኳድ ተጫዋች ነበሩ አሁን የቡድኑ ቁልፍ ተጫዋች አድርጎዋቸዋል ክብር ለታላቁ አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ

  • @eskendermidru4578
    @eskendermidru4578 18 часов назад +4

    እኔ የአውሮፓ ኳስ መከታተል ከጀመርኩ 33 ዓመት ሆኖኛል ብዙ የስፖርት ጋዜጠኞች አቃለሁ ያንተ ትንታኔ ተመቸኝ ምክንያቴ ሚዛናዊ የሆነ ጥልቅ ትንታኔ ስለምትሰጥ ነው ከደጋፊነት ስሜት ውጭ ለሁሉም ጫወታዎች ሙያዊ ትንታኔ ስለምትሰጥ ትመቸኛለህ በርታ

  • @abHaji
    @abHaji 9 часов назад

    በትክክል ማንም የለም እደሊቨርፑል በአውሮፓ አስፈሪ ክለብ አላዛርዬ

  • @TesfayeLamba
    @TesfayeLamba 18 часов назад +2

    ለማድነቅ የሄድከው እርቀት ያስገርማል
    ስሎት እንኳን ማመን የሚችሉ አይመስልም ለሁሉም ክሎፕ ክሎፕ ክሎፕ ።

  • @ashufirmino596
    @ashufirmino596 12 часов назад

    አሌክሶ እና ምሳ አመሰግናለዉ የኔዉን ምርጥ ቲም ሊቨርፑልን እንዲ ትንትን አድርጋችሁ ስላቀረባችሁልን🙏🏻♥️
    የአርነ ስሎት ፐርሰናሊቲ እርጋታ ደግሞ ድንቅ እያለኝ ነዉ የእዉነት ዋዉ ♥️

  • @BrookBefi
    @BrookBefi 13 часов назад +1

    Ye journalistochu cruyiff (Aliss ) zizuu❤❤❤

  • @Reismohammed22
    @Reismohammed22 20 часов назад +2

    Alazar Welcome YNWA YNWA YNWA YNWA YNWA❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZidaneAssefaOfficial
    @ZidaneAssefaOfficial 16 часов назад

    ለዚ program ቃል የለኝም WOW
    IDOL👌👌👌👌

  • @EzuZizu-yx2kc
    @EzuZizu-yx2kc 19 часов назад

    I think he has great
    personality and tactical analysis in addition to his unpredictability

  • @SOLLANKE
    @SOLLANKE 19 часов назад +2

    Ante betam best gazetegna neh

  • @OusmanHassen-b7m
    @OusmanHassen-b7m 15 часов назад +1

    አላዛር ኮመንት ስፅፍ የመጀመሪያየ ነው እና በርታ ይህንኑ አሰራርህን ቀጥልበት፡፡ እስኪ የእንግሊዝ የምንግዜም ምርጥ ተጨዋች ስለሚባለው ፖል ስኮልስ አንድ ፕሮግራም ስራልን፡፡ ከአክብሮት ጋር

  • @Huyeabamda
    @Huyeabamda 17 часов назад

    ገራሚ ትንታኔ as usual!keep it up👍Alexi

  • @yenegetmekuriaw7641
    @yenegetmekuriaw7641 15 часов назад

    Thank you alixio

  • @semir8584
    @semir8584 20 часов назад +2

    አሊዝ the great

  • @Abduselammahamedberhanberhe
    @Abduselammahamedberhanberhe 14 часов назад

    ለበሳል እውቀት ያለው ትንታኔ ኣላዛር❤

  • @aliluyaman7106
    @aliluyaman7106 20 часов назад +2

    Endene mastaweqiyawun sisema yedenegexe

  • @danielababulgu9368
    @danielababulgu9368 17 часов назад

    U best ❤❤❤

  • @gashuamare3316
    @gashuamare3316 14 часов назад

    አሌዝ ምርጥ ተንታኝ ❤
    ynwa❤

  • @ZelalemYared-j3i
    @ZelalemYared-j3i 11 часов назад

    ❤❤❤

  • @yawiwe
    @yawiwe 20 часов назад +1

    Sle slot eyetewera aydelem malet tactically,
    Yh aseltagn betr ziwwr techawachoch masferem alebet betely tekelakay

  • @yeabsratesfaye7012
    @yeabsratesfaye7012 20 часов назад +2

    arne slot machine we go Liverpool we conquer

  • @AlexBereket
    @AlexBereket 5 часов назад

    ❤️❤️❤️🎉🎉

  • @MareDesta-u9i
    @MareDesta-u9i 9 часов назад

    💪💪💪💪♥️♥️

  • @danielababulgu9368
    @danielababulgu9368 18 часов назад

    Liverpool ❤❤❤

  • @seifetadesse6439
    @seifetadesse6439 16 часов назад

    Alazar nuteral
    Berabooo😮😮😮

  • @rakebhaile1375
    @rakebhaile1375 17 часов назад

    መሲ እና አሌ ትለያላቹ ምክንያቱም የስፖርት ጋዜጠኛ ማለት ሁሉንም የሚዳስስ ስለሆነ አንተ ብቻ ነህ የምትለየው
    We are Liverpool forever 👏🏆

  • @Shewaethan
    @Shewaethan 16 часов назад

    😍😍😍😍

  • @JemalMohammed-l3e
    @JemalMohammed-l3e 15 часов назад

    Ali my man wellahi anten mesmat yehone level up nw yaderklgn sle football ende balemuya betlket vision yalegn yahl nw yemisemagn enjoymentun techew

    • @EloMan-d3i
      @EloMan-d3i 12 часов назад

      ባማረኛ ብጽፈውስ ?

  • @RyhgdFijffh
    @RyhgdFijffh 3 часа назад

    አላዛር ቢጎዱ ብለህ አታሙዋርት 🙏

  • @mubarakbharadin5159
    @mubarakbharadin5159 14 часов назад

    ሰላም ሰላም አሊዝና ምሳ ሰላማቹ ይብዛ

  • @mickeyfiy
    @mickeyfiy 12 часов назад

    Common Aliz why did you add ad into your show??????????

  • @mthog5376
    @mthog5376 20 часов назад +1

    I am surprise ..if Liverpool won't win at least 3 🏆trophies

  • @quafseid
    @quafseid 15 часов назад

    ስለ አርነ ስሎት በቂ አናሊሲስ ሰጠኸን : አትላንታ በተለይ በ ጋስፔሬኒ መሪነት አስፈሪ ቡድን ነው : ቻምፒየንስ ሊግ ምፈራው ጋስፔሬኒን ነው ካልሆነ ግን ስሎት will control this season

  • @Yonas-i6f
    @Yonas-i6f 17 часов назад

    Abo teleyaleh❤

  • @KhalidMifta
    @KhalidMifta 14 часов назад

    ሁሌ ስለ ሊቬ ብቃትና ድክመት ካንተ ለመስማት አቤት በነጋ ሰዓት ጉጉተ

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 9 часов назад

    👉ከቡድኑ ነው ተመልካቹ ኳስ ያውቃል ጀግና ማፍራት ይችላል

  • @efrembabebe3809
    @efrembabebe3809 10 часов назад

    Should you need to listen a very matured and factful analysis on int'l football events, no worries and can come to this journalist.

  • @NatiGirma-no6wo
    @NatiGirma-no6wo 20 часов назад +1

    Alex city yaye ayegemtem megemet yaschegral.

  • @abHaji
    @abHaji 16 часов назад

    We Are Liverpool

  • @abelatube5664
    @abelatube5664 20 часов назад +1

    1st viewer

  • @ayale12asrat
    @ayale12asrat 19 часов назад +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Kiyou-p6n
    @Kiyou-p6n 15 часов назад

    Alexo

  • @mahimahi-re1wu
    @mahimahi-re1wu 16 часов назад

    ኤፊ ምርጥ ሠው ምርጥ ትንታኔ እመነኝ ሊጉ የሊቬ ነው ብቻ ግን Big van ena king Mo salah ን ከጉዳት ይጠብቅልን በተረፈ የሌላው ይሸፈናል ሁለቱን አደራ ለማንኛውም YNWA

  • @1616Hm
    @1616Hm 19 часов назад +1

    ሊበርፑል የሲቲ እድል ብገጥመውስ

    • @demisabate
      @demisabate 16 часов назад +1

      አርሰናል ቢገጥመውስ

  • @mulukenketema5102
    @mulukenketema5102 18 часов назад

    Ere ante bicha awra ....abo yimechih

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 19 часов назад +1

    Liverpool leagun አያሸንፍም

    • @yefikr351
      @yefikr351 18 часов назад

      እኔም ልክ እንደ 18/19 21 የነጥብ ልዩነት እንዲያደርግልን ነው የምጠብቀው 😂

    • @mahimahi-re1wu
      @mahimahi-re1wu 17 часов назад

      አብረን እናየዋለን የዛን ሠው ይበለን

    • @yefikr351
      @yefikr351 16 часов назад

      @@mahimahi-re1wu የአርሰናል ደጋፊ ነህ አይደል 😁

  • @gashuamare3316
    @gashuamare3316 14 часов назад

    Liverpool ❤