አዲሱ ስልጠና እና አሰልጣኞቹ | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 201

  • @BirukBelay-ok9zq
    @BirukBelay-ok9zq 8 дней назад +33

    መንሱሬ ያለእርፍት ስለምትስጠን መርጃ እናመስግናለን❤
    Ggmu🔴🔴🔴

  • @nasruabdlbar
    @nasruabdlbar 7 дней назад +2

    መንሱር ድምፅህ ግን በጣም የቀነሰ ነዉ ሳዉድ ሲስተሙን አስተካክሉ ዘላለማዊ ኩራት ለለደኑ ንጉስ ቼልሲያችን💙💙💙

  • @YohannesJo-h3x
    @YohannesJo-h3x 7 дней назад +1

    መንሱር ለምትሰጠን ሞያዊ ብቃት አመሰግናለሁ ትመቸኝ አለህ።

  • @ShmelesGizaw
    @ShmelesGizaw 8 дней назад +2

    ሰላም መንሱሬ ድል ለምወደው ዩናይትድ ይሁን Glory Glory mun united❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aby-m7
    @Aby-m7 8 дней назад +10

    Glory Glory man united

  • @yared506
    @yared506 7 дней назад +3

    መንሱሪ ስለ ማንችስተር ካነሳህ የተመልካች ቪዉ በጣም ይጨምራል ተመልከታቸዉ ቪዲዮችን

  • @Jem-h9q
    @Jem-h9q 8 дней назад +9

    መንሱሬ ያእውነት ትላያሌ

  • @mehabawbayu1053
    @mehabawbayu1053 8 дней назад +48

    ስለ ማንቼ ግን ወሬ መስማት ማይሰለቸኝ እኔ ብቻ ነኝ?

    • @Abdu-gy7nl
      @Abdu-gy7nl 8 дней назад

      ❤😊🎉❤❤❤

    • @fitsummulugeta8567
      @fitsummulugeta8567 8 дней назад

      Here the same bro

    • @EfocheAbera
      @EfocheAbera 8 дней назад +1

      Enase❤

    • @EYEMAR.8
      @EYEMAR.8 7 дней назад +1

      እነርሱም ማውራት አይሰለቻቸው እኛም ማዳመጥ አይሰለቸንም በቃ❤

  • @abidan2755
    @abidan2755 8 дней назад +3

    GGMU forever and ever 💪💪💯 united will win, thank you mensure 🙏

    • @Afro-sport94
      @Afro-sport94 3 дня назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @abidan2755
      @abidan2755 3 дня назад

      @Afro-sport94 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @adankegnasrat6318
    @adankegnasrat6318 8 дней назад +4

    መንሱር እኔ እንደማስበው ከሆነ ማንችስተር አንዳንዴ የሚዘናጋው ነገር ያስፈራኛል ግን አሰልጣኝ ሩበን ይሔንን ክፍተት ማሸነፍ ካስቻሉ አርሰናልን ማሸነፍ ቀላል ነው ግን በተከላካይና በአማካኝ መሀል የሚሳሳውን ከሸፈኑ ምንም ችግር የለበትም

  • @MohamedAhimad-u8m
    @MohamedAhimad-u8m 7 дней назад +2

    Man United 🌟🌟🌟🌟🌟

  • @MesobMedia
    @MesobMedia 8 дней назад +8

    GLORY GLORY MAN UNITED

  • @cnarada5094
    @cnarada5094 7 дней назад

    Munsoure is the best analysis, you are the best Journaliist that ethiopia has ever produced Dereje Beyene

  • @Steven.24
    @Steven.24 8 дней назад +4

    United is BACK ፈርሲቱ ልናፈራርስሽ ከቤትሽ ጎራ ልንል ነው again united is BACK 🔥🔥🔥🔥

  • @Tsegamlak834
    @Tsegamlak834 8 дней назад +3

    መንሱሬ......ጋርዲዮላ ከባርሳ ወደ ሙኒክ ሲሄድ፣ አብርውት የሄዱት ሙሉ ለሙሉ በባርሳ አብረውት የሰሩ ሰዎች ነበሩ!!!!

  • @meftahassen-w5j
    @meftahassen-w5j 8 дней назад +10

    Traning ለመስራት ለንደን ድረስ መሄድ ተገቢ ነው ወገን

    • @mensurnafie8607
      @mensurnafie8607 8 дней назад +2

      Is not for Training it's for going to playing for match bro

    • @zaktube6279
      @zaktube6279 8 дней назад

      😅😅😅

    • @Abbaabiyyaa2002
      @Abbaabiyyaa2002 8 дней назад

      So true! የምር ለፋን😂

  • @Lacomanza
    @Lacomanza 8 дней назад +7

    አረሰናልን ከ20 አመት በላይ ደግፌያለሁ አረሰናል በከፍታውም ሁነ በዝቅታው ዘመን የማይሰለች ብድን ነው ውብ የእግርኳስ ጨዋታው ከትውልድ ትውልድ እንደጅረት ይፈሳል ❤❤❤

    • @Ambassel
      @Ambassel 8 дней назад

      100% ገልፀኽዋል የማይሰለች ክለብ ነው::

    • @AbdulhakimJemalAhmed
      @AbdulhakimJemalAhmed 8 дней назад +2

      የዋንጫ ድርቅ የመታው እንጅ

    • @YohannesHaile-tq5wt
      @YohannesHaile-tq5wt 8 дней назад

      የዩናይትድ ደጋፊ ነኝ ። በተለይ የቬንገር ጊዜ አርሴናል በጣም ውብ ! ጨዋታ ይጫወት ነበር ።

    • @ደጉሳምራዊ-ፀ9የ
      @ደጉሳምራዊ-ፀ9የ 8 дней назад +3

      ጨጓራ ህመምተኛ ነህ በእርግጠኝነት

    • @fitsummulugeta8567
      @fitsummulugeta8567 8 дней назад

      ​@@ደጉሳምራዊ-ፀ9የ thank u my brother well said 😅😅😅

  • @Diafinni
    @Diafinni 8 дней назад +13

    ምን ጊዜም ድል ለማንች ነው ። Man 3-arsenal 1 እመነኝ

    • @Steven.24
      @Steven.24 8 дней назад +1

      ❤ GGMU WE ARE SO BACK 🔥🔥🔥

  • @Nahom19.21
    @Nahom19.21 8 дней назад +3

    እውነት ለመናገር አሁን ያሉበት አቋም አይመጣጠንም ግን ጥሩ ጨዋታ ምናይ ይመስለኛል

  • @danakilview9356
    @danakilview9356 8 дней назад +98

    እኔ የሲቲ ደጋፊ ነኝ ግን እመኑኝ ማንቸስተር ዩናይትድ አርሰናልን ያሸንፋል!!!

    • @MilaFirmino-qu9ji
      @MilaFirmino-qu9ji 8 дней назад

      በምን እርጠኛ ሆኑ ??

    • @dave6620
      @dave6620 8 дней назад

      😂 ebdezi aynet dedeb arsenal degafi yelem

    • @AsheM-zo6kl
      @AsheM-zo6kl 8 дней назад

      Mejemerya kenun ley jlo

    • @AsfawVindijk
      @AsfawVindijk 8 дней назад

      ኳስ አለማወቅሽን ምያሳብቀው ገሙ መቼ እንደሆነ እራሱ አለማወቅሽ።

    • @danakilview9356
      @danakilview9356 8 дней назад

      @@AsheM-zo6kl Stay humble bruh

  • @AsratBekele-z6k
    @AsratBekele-z6k 7 дней назад

    ዪናይትድ ሽግግር ላይ ነው ጨዋታው አቻ ይጠናቀቃል forever united

  • @eskendirgetachew9844
    @eskendirgetachew9844 8 дней назад +4

    ድል ለማንቼ

  • @semucr7myuitፍሲል
    @semucr7myuitፍሲል 8 дней назад +3

    ድል ለእኔ ዬናይትድ

  • @Senayytube
    @Senayytube 7 дней назад

    good class

  • @BarakatTesh
    @BarakatTesh 8 дней назад +2

    Mensure....Amorim ye sportingnem yemibekel new mimeslegn yablfewun ....
    Ena chawetaw man Unite 3 ....Arsenal 2
    Del man United💪💪💪

  • @YoneTamiru-b1t
    @YoneTamiru-b1t 8 дней назад

    ድል ለማንቼ 2....1👌👌👌

  • @HaileAlemayew
    @HaileAlemayew 7 дней назад

    ሰላም መንሱር ዩናይትድ 3 ለ1የሸንፈል
    እባክ ድል ለዩናትድ በልልኝ እባክ

  • @sintayehusolomon9923
    @sintayehusolomon9923 7 дней назад

    Glory Glory Man Utd

  • @mintetube3274
    @mintetube3274 8 дней назад +6

    8-2 tebku

  • @MikoMan-mb1kb
    @MikoMan-mb1kb 7 дней назад +1

    Menesure emenegn yegnaw man united deneb arego yashenefal miki negn kemojoo

  • @NahomTilahun-j2i
    @NahomTilahun-j2i 8 дней назад +1

    man utd yashenfal

  • @AmanJemal-z4i
    @AmanJemal-z4i 8 дней назад +1

    መሱሬ ነገ 3..5 2 ሁለት አሰላለፍ እሚመርጥ ይመስለኛል አሞሪ

  • @yonasdaniel-9787
    @yonasdaniel-9787 8 дней назад

    Come on united ❤

  • @ZelalemDesta-k1r
    @ZelalemDesta-k1r 8 дней назад +4

    We are Gunners 😂we are Nerflix😂😂😂😂

  • @LoCoCreative
    @LoCoCreative 8 дней назад +4

    Watching arsenal is watching netflix🤣🤣

  • @AlYazzaf
    @AlYazzaf 8 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @AbdiRedi-t5t
    @AbdiRedi-t5t 8 дней назад

    ድሮም ቢሆን ዩናትድ ወደሜዳ ሲገባ ለማሸነፍ እንጂ ለመሸነፍ አስቦ አያቅም የኛዉ ክኖር መሱርዬ እዲሁም መስዬ ሀያት ጀባ ብያችዋለዉ።

  • @abebetessema3950
    @abebetessema3950 7 дней назад

    ባልተሟላ የአርሰናል ቡድን ምርጡን ሊቨርፑል፣ከቼልሲ ጋር አቻ ነበር የላቀው ከዚህ ጋር ብዙም ማውራት አያስፈልግም ...ሙያ በልብ ነው አባቴ ለቶኘ 4 ቦታ አይደለም ፊጭቱ

  • @gashawregasa7510
    @gashawregasa7510 8 дней назад

    Sile manche 1 shi bitawera yimechegnal mansure

  • @GizachewYilma-f9b
    @GizachewYilma-f9b 8 дней назад +4

    መንሱሬ እንደኔ አርሰናል 3ለ1 ያሸንፋል

  • @abeerabeera7937
    @abeerabeera7937 8 дней назад +4

    Measure arsenal be untied yiregetal....emenegn ❤

  • @AbdeJalili-k5r
    @AbdeJalili-k5r 8 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤yimachi

  • @zenawialem1927
    @zenawialem1927 8 дней назад

    መንሱሬ ድምፁ እየተቆራረጠ ነዉ ለቀጣይ

  • @ShemeAbabu
    @ShemeAbabu 7 дней назад

    እመነኝ አርሰናል 4 ማንችስተር ዐ

  • @mohamudyunus2066
    @mohamudyunus2066 7 дней назад

    Manchester will win badly

  • @Adbdulselambereka
    @Adbdulselambereka 8 дней назад +1

    Glory man united l lave man ❤❤❤❤

  • @natanayene1984
    @natanayene1984 8 дней назад

    እመኑኝ እኔ የአርሴ ደጋፊ ነኝ ሻሼን ቅጥቅጥ እናደርገዋለን መንሱሬ

  • @HackMail-y4i
    @HackMail-y4i 7 дней назад

    Dil LA mache

  • @ÀdisuÀshenafi-b6j
    @ÀdisuÀshenafi-b6j 7 дней назад

    አር መንሱር አርሰናል 4__1 ያሸንፋል

  • @Animalsfightclub7
    @Animalsfightclub7 8 дней назад

    🎉🎉🎉

  • @Eyuel-x7j
    @Eyuel-x7j 7 дней назад

    Bariseneal endimashinf imgoda yelaiem

  • @mehabawbayu1053
    @mehabawbayu1053 8 дней назад +6

    መንሱሬ ማክቶምኔይ ቢናኖር ኑሮ ግን ለዚህ አሰልጣኝ አንደኛ ተመራጭ ይሆን ነበር ብየ አሰብኩ

    • @ብሩክ
      @ብሩክ 8 дней назад +1

      በጭራሽ ቦታ አይኖረውም ነበር የት ይጫወታል?

  • @EsmailSeid-hv1ci
    @EsmailSeid-hv1ci 7 дней назад

    Arsenal vs manche =winn liver pooll

  • @weldearebtadi166
    @weldearebtadi166 8 дней назад +1

    በዚህ ጨዋታ የአርሰናል ዝቅተኛ ዉጤቱ አቻ ነዉ

  • @BelijeguAdane
    @BelijeguAdane 7 дней назад

    Mance 2 Arse1

  • @MikoMan-mb1kb
    @MikoMan-mb1kb 7 дней назад

    Gen eko menesure united laresenal aneso ayaweqem ayanesem lenegew cewat enashenefalen ደል lekelebachen man united

  • @omerk3361
    @omerk3361 8 дней назад +2

    ድል ለማቼ 2 አርሴናል 0

    • @Wubejosh
      @Wubejosh 8 дней назад

      ማንቼ 0 አርሴ 7

  • @Sami-h696
    @Sami-h696 8 дней назад

    Top view loading...😁

  • @chernetbachore8710
    @chernetbachore8710 8 дней назад

    ምንድነው የሚታወራው ቸለስና አርሴናል በሁለት ነጥብ አይደለም ከሲቲይ የሚበልጡት? ሲቲይ የዋንጫ ተፎካካር አይደለም ሲትል ያላቸውን ነጥብ ልዩነት ስንት ነው?

  • @jiranekedir656
    @jiranekedir656 8 дней назад

    ምን ሆናችሁ ነዉ ስለ ቦታፎጎ የማትሰሩት

  • @TigabuMamo
    @TigabuMamo 8 дней назад +1

    ሽ ፈሳም ጎማ አይነፋም ድል ለutd

  • @hammedhammed1952
    @hammedhammed1952 8 дней назад

    አርሰናል ፫- ዩናትድ ፩

  • @fuadredwanFuadredwan-n4u
    @fuadredwanFuadredwan-n4u 7 дней назад

    መርሴ የመንሱሬ ክለብ ነው

  • @mulunehyilma5564
    @mulunehyilma5564 7 дней назад

    kedada

  • @Tamirati-e6q
    @Tamirati-e6q 7 дней назад

    A2 u3

  • @eliasgidi-h2c
    @eliasgidi-h2c 7 дней назад

    Arse 4evr

  • @bedilukucho9717
    @bedilukucho9717 8 дней назад

    Arsenalin besirwur kemitikawom begiltsi tekawumeh yemetawun lemin atikebelim!!

  • @BurukeWandiye
    @BurukeWandiye 8 дней назад +2

    Arse4. Sha 0

  • @DanielAbera-b2m
    @DanielAbera-b2m 7 дней назад

    Amorim ገና ማንችስተር ዩናይትድን ወደ ነበረበት ታላቅነት ይመልሱታል አሁን ሰራ ላይ ናቸው ጊዜ ያስፈልጋቸዋል የተኙትን ተጫዋቾች እየቀሰቀሱ ነው ሚፈልጓቸውን ተጫዋቾች ሲመጡላቸው ተቀናቃኛችን አርሴ የዋንጫ ጥማቱ ይብስበታል።

  • @AlexsTsegish
    @AlexsTsegish 8 дней назад

    2-4 Mu win

  • @beynoendale
    @beynoendale 7 дней назад

    7:58

  • @FerehanHaji
    @FerehanHaji 7 дней назад

    አርሴናል፡1 _ 3 ዩናይትድ

  • @ShemesKiya
    @ShemesKiya 7 дней назад

    zare enakebareratalen del englezu kurat GGmu one's red always red

  • @mesaytube1214
    @mesaytube1214 6 дней назад

    2:2ነው

  • @ShemeAbabu
    @ShemeAbabu 7 дней назад

    0:37

  • @derejederejeabdisa
    @derejederejeabdisa 8 дней назад +1

    Arse 1 manche 2

  • @AmadinKemal
    @AmadinKemal 8 дней назад

    mansure sef

  • @AliAli-m4u6u
    @AliAli-m4u6u 8 дней назад

    Mneche 3 !!!
    Aersena 1

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 8 дней назад

    እመኑኝ ማንቸስተር ያሸንፋል

  • @kedus-k7w
    @kedus-k7w 8 дней назад

    #1

  • @Hamzu_junior
    @Hamzu_junior 8 дней назад +3

    First😅

  • @KooliUmar
    @KooliUmar 8 дней назад

    Aarse 2. V.0 Man

  • @DensefaHasen
    @DensefaHasen 7 дней назад

    Man.utd.3.arsnle.1

  • @biniyamtesfayesus7255
    @biniyamtesfayesus7255 8 дней назад

    This gap will still be changed. It's still a long way to go to the end of January. You will see things upside down .

  • @KY-lo2xl
    @KY-lo2xl 8 дней назад

    እባካችን ድምፅ ጨምሩበት መኪና ውስጭ አይሰማም

  • @RobelEshetu-c7l
    @RobelEshetu-c7l 8 дней назад

    ስለ ግሪንድ ውድ ቀረ እዴ

  • @jaferhayerdin5095
    @jaferhayerdin5095 7 дней назад

    ማን ዩናይትድ ገና እየተሰራ ያለ ቡድን ነው አሰልጣኙ በሳል ናቸው ግን ጊዜ ያስፈልጋቸዋል

  • @ደጉሳምራዊ-ፀ9የ
    @ደጉሳምራዊ-ፀ9የ 8 дней назад

    አርሰናል ቅጥቅጥ ተደርጎ ነው የሚሸነፈው

  • @Dagimmoges-ew2mb
    @Dagimmoges-ew2mb 8 дней назад

    Kene diameter ulem yemwedew kileb

  • @AbdulkadirSabir
    @AbdulkadirSabir 8 дней назад

    ስለ ማናጀር ስለኮች ልዩነቱን የገለጽከውና ያብራራኸው በቃ ልዩ ነበር ሁሉም ስለኳስ እንደዚህ ግንዛቤ ቢኖራቸው አገራችን ላይ ያሉ በቦታው ሚሰሩ የአገራችን ኳስ ከፍ ይል ነበር

  • @AbubekerSeid-hx6lf
    @AbubekerSeid-hx6lf 8 дней назад

    Er mensur beenath sle kuas awra sle tsegur mnamn mtaweraw atak a

  • @ደጉሳምራዊ-ፀ9የ
    @ደጉሳምራዊ-ፀ9የ 8 дней назад

    ለማድነቅም ለመኮነንም ሰዓቱ ገና ነው።

    • @aymenenderis
      @aymenenderis 7 дней назад

      ልዩ ትንታኔ❤❤❤

  • @AbiyKassa-s6m
    @AbiyKassa-s6m 8 дней назад +1

    Ars 5-0 Munit😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SamsonElias-ur1dq
    @SamsonElias-ur1dq 8 дней назад +2

    1-1

  • @TamiratNigusie-y1p
    @TamiratNigusie-y1p 7 дней назад

    Mensure ye ethiopia journalism in sport cr7 neh realy

  • @AbushKebru
    @AbushKebru 7 дней назад

    ማንቼ 7 አርሴ 1

  • @GichilaShegu
    @GichilaShegu 7 дней назад

    Are yideresal 1Loss 2drow

  • @kibreansa2958
    @kibreansa2958 7 дней назад

    ማንቼ 1 3 አርሴ

  • @EliasTeshome-bc1kr
    @EliasTeshome-bc1kr 8 дней назад

    Tebiku 5_0

  • @MekonnenHordefa-fr6yc
    @MekonnenHordefa-fr6yc 8 дней назад

    Man until 1-1 Arsenal