ውብ እግር ኳስ ነበር ! ጦርነትም ነበር ! ፕሪምየር ሊጉን በዓለም ዙሪያ የሸጠ ድራማ ! አርሰናል vs ማንቸስተር ዩናይትድ

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 92

  • @berketjoni8548
    @berketjoni8548 7 дней назад +9

    ፍቅር ትችላለህ በቃ ትችላለህ ድል ለአርሰናል❤❤❤

  • @utty3720
    @utty3720 8 дней назад +16

    ፍቅር ይልቃል የምርጦች ምርጥ ጋዜጠኛ እንወድሀለን ትንታኔወችህ እግርኳስን ለሚወድ አድማጭ ልብን በሀሴት ይሞላሉ በርታልን ነገም ድል ለምወደዉ አርሴ ይሁን ❤❤❤❤

  • @NegasaTolesaNT
    @NegasaTolesaNT 8 дней назад +34

    እንደ ስሙ ፍቅር የሆነ ሰው ድምጹም ሁሉ ነገሩ ፍቅር የሆነ! ይመችህ አቦ!

  • @yonaskenenisa1594
    @yonaskenenisa1594 7 дней назад +5

    እጅግ ተወዳጅ ጨዋታ አርሰናል ይሄንን ዉብ ጨዋታ በድል እንደሚያጠናቅቀዉ አምናለሁ ❤❤❤❤

  • @satenawyewahu1867
    @satenawyewahu1867 7 дней назад +2

    ደስስስስስ የሚል አቀራረብ ከኤፍኤም ጀምሮ እግዚአብሔር ይባርክህ፤ይጠብቅህ።

  • @SamuelAbate-pt4fe
    @SamuelAbate-pt4fe 8 дней назад +9

    እናመሰግናለን መድፈኛው ክለቤ በውቡ እግርኳሳችን ዩናይትድን ቅኝ ግዛት ገዝተን 3+ጎሎችን አስቆጥረን አስፈላጊዋን 3pt እናሳካለን COYG❤💪

  • @abidan2755
    @abidan2755 7 дней назад +3

    GGMU forever and ever 💪💪very tank you tiruneye❤

  • @ZemenTadesse
    @ZemenTadesse 7 дней назад +1

    We love u fikir
    I m untd fan since wazza arrived theatre of dreams after scoring against arsenal that unforgettable banana goal
    I wish the best for Rubin but it is difficult the success on utd is not only tactical issue .

  • @SitiabdrehmanSitiabdrehman
    @SitiabdrehmanSitiabdrehman 5 дней назад

    ፍቅር እረጅም እድሜ ኑርልን❤❤❤❤

  • @Yosefyosef-pu3lm
    @Yosefyosef-pu3lm 8 дней назад +4

    Man u td,🤗🤗🤗🤗😍❤🎉🎉🎉
    Man u td, 2 vs 0 Arsenal

  • @amarefetene6300
    @amarefetene6300 7 дней назад +1

    Wow fikir my favorite I check your channel everyday for new analysis my favorite journalist ❤

  • @TesfayeAssefa-r6u
    @TesfayeAssefa-r6u 8 дней назад +2

    በእውነት ነው የምልህ ፍቅር ይህንን ጊዜ ሳስበው በደስታ ሆነ በሀዘን እምባዬ ይመጣል!!! ፍቅር እናመስግናለን በትዝታ ወደ ኋላ መልሰኀናል።❤❤❤

  • @mohammedadem7149
    @mohammedadem7149 8 дней назад +2

    Whenever I feelt sleepy or bored in what ever situation while studying or working....just listening your podcast always wakes me up and it changes my mood completely.
    Thank you very much ❤❤❤

  • @ZewduYohanis-w2e
    @ZewduYohanis-w2e 8 дней назад +1

    በጣም የምገርም አገላለፅ እወድሃለሁ F

  • @workushumiye439
    @workushumiye439 8 дней назад

    ፍቅር ትለያለህ እናመሠግናለን
    Take me home united road to the place I belong
    Glory Glory Man United
    መልካም ዕድል ለገናናው ክለባችን ማንቼ

  • @samuelteame7210
    @samuelteame7210 7 дней назад

    Ones & For Ever love you ARSENAL 🫵🩸🩸🩸🩸

  • @BirukBelay-ok9zq
    @BirukBelay-ok9zq 8 дней назад +2

    እናመስግናለን ፍቅር❤
    Ggmu🔴🔴🔴

  • @asnakewoldemariam3205
    @asnakewoldemariam3205 7 дней назад

    Fikir techaleh makreb betam des yilal keep it up

  • @wogayehushimelash6760
    @wogayehushimelash6760 7 дней назад

    ድንቅ የመጣፍጥ ዝግጅትና አቀራረብ ።

  • @የክርስቶስአምባሳደር
    @የክርስቶስአምባሳደር 7 дней назад +1

    ድንቅ ትንተና ❤

  • @samsonwale8443
    @samsonwale8443 8 дней назад +2

    🎉🎉🎉ፍቅር አምሰግነናል 🙏🙏🙏

  • @hayderdejene5459
    @hayderdejene5459 7 дней назад

    የምትሰራቸዉ ስራዎች 😍 በርታልን 🙏👍

  • @reismustefa8446
    @reismustefa8446 8 дней назад

    Wooooooowwwww Fikr what amazing football analysis .

  • @samuelteame7210
    @samuelteame7210 7 дней назад

    Tenx bro ❤❤❤

  • @Mentesnot-vc8vn
    @Mentesnot-vc8vn 7 дней назад

    selam fiker wow mengzame arsenal

  • @danigezaheng8836
    @danigezaheng8836 7 дней назад

    ፍቅር ይልቃል my best 🔥🔥🔥🔥

  • @AmanOntime
    @AmanOntime 7 дней назад

    fikir 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @solomonadamu2910
    @solomonadamu2910 7 дней назад +1

    ፍቅር እንዴት አሳምረህ አሰማህን!እርግጠኛነኝ የሀገራቸውም ጋዜጠኞች እንዲህ አያቀርቡትም ቢያቀርቡትም ጣእሙ ይቀንሳል

  • @fikralemkebede4220
    @fikralemkebede4220 8 дней назад +1

    የኛ የ90ዎቹ ውብ ትዝታችን!

  • @Zaki-t8s
    @Zaki-t8s 6 дней назад

    UNITED❤

  • @wonduduguna2415
    @wonduduguna2415 6 дней назад

    ሰላም ፍቅር በጣም ደስ ነው ምትልኝ ማን እኔ ግን የታላቁ ከለብ ድጋፍ ነኝ ድል ggmu

  • @Ambassel
    @Ambassel 8 дней назад +3

    በራሱ ክብር ተጠልፎ የቡድኑን ቁልፍ ተጫዋቾች እየሸጠ አርሰናልን ያሳነሰብን ራሱ አርሴን ቨንጌር ነው::ሲቲና ቼልሲ በጣም ትንንሽ ክለቦች ነበሩ::

  • @NasruAbu
    @NasruAbu 7 дней назад

    ARSENAL AS ALWAYS

  • @beyanmohammed7601
    @beyanmohammed7601 7 дней назад

    Fikr ❤❤❤❤

  • @danidhabesha
    @danidhabesha 6 дней назад

    ትለያለህ እኮ ፍቅር ❤👏🏽 ወደኃላ መለስከኝ ኳስ ማየት ካቆምኩ 3 ዓመት ሊሆነኝ ነው ። አሁን አርሰናል ማንችስተር ሲባል ስሜት አይሰጠኝም ያ ጊዜ ገራሚ ነበር 💯

  • @miliyon938
    @miliyon938 7 дней назад

    ሰላም ፍቅር ይልቃል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 8 дней назад +1

    Arsenal ❤❤❤

  • @AwekeBesha
    @AwekeBesha 8 дней назад

    THANKS Fikirrrrrr❤❤❤

  • @kalebtamrat1597
    @kalebtamrat1597 8 дней назад

    fikir you tube thumbnail miseralih sew miyasfeligh yimesilegnal thumbnailochu anten lemesele gazetegan mimetinu adelum arif arif design nw migebak

  • @mohammedadem7149
    @mohammedadem7149 8 дней назад

    ፍቅር የምር ትለያለህ ❤❤❤❤❤

  • @Steven.24
    @Steven.24 8 дней назад +1

    ኳስን ፍቅር ብቻ ያሽሞንሙናት ሌላው እንቶፎ ነው
    የምር ትለያለህ እየነዘረኝ ነው የተከታተልኩት 🔥🔥🔥

  • @YidnakechowDereje-e2g
    @YidnakechowDereje-e2g 7 дней назад

    tilayale

  • @teklabtesfation5213
    @teklabtesfation5213 8 дней назад

    እናመሰግናለን ፍቅር ምርጥ ተንታኝ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @yemanewelaye2565
    @yemanewelaye2565 8 дней назад

    Fkr be tame des yemil akarareb yemche ❤❤❤

  • @AgmasNurligh
    @AgmasNurligh 7 дней назад

    ዩናይትድ 6 - አርሰናል - 1 ተፈጠመ እንበል የአፋቺን ጣፋጪ

  • @ዳሞት
    @ዳሞት 7 дней назад

    ፍቅር ጉንፋን ይዞሃል መሠል።

  • @mensurnafie8607
    @mensurnafie8607 8 дней назад

    Welcome ፍቅራችን

  • @ማራኪው-ፈ9ቨ
    @ማራኪው-ፈ9ቨ 8 дней назад

    ፍቅር ይልቃል ኤፍሬም የማነ ❤ሁሌም አድማጫችሁ ነኝ ማሜ ከሳኡዲ

  • @HamudeAli-z9t
    @HamudeAli-z9t 8 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @BereketAddisu-t8x
    @BereketAddisu-t8x 8 дней назад +2

    ፍቅር አንተ ትለያለህ ,ኢትዮጵያዊው ፒተር ዱሪሪ

  • @Abdirezaqramato-z5m
    @Abdirezaqramato-z5m 8 дней назад

    ፋቅረ ይለየል❤❤❤

  • @سراجالحربي-ت6ت
    @سراجالحربي-ت6ت 8 дней назад

    Welcome fikerchen

  • @yonasshume3910
    @yonasshume3910 6 дней назад

    Zare bedefert aweralew yane yemferaw shashe yelm

  • @YeabsiraDebebe-y4p
    @YeabsiraDebebe-y4p 8 дней назад

    ❤❤❤

  • @DesalegnMogos-e7x
    @DesalegnMogos-e7x 8 дней назад

    ፍቅር ይመችህ በጣም ትችላለህ ትመቸኛለህ

  • @JosseytheRed-p5e
    @JosseytheRed-p5e 7 дней назад

    እንግሊዝ ውስጥ አንድ ንጉሥ ነው ያለው እሱም...
    ማንችስተር ዩናይትድ ነው!😜

  • @migolove2075
    @migolove2075 8 дней назад

    ፍቅር ልቋል❤❤

  • @dagnachewbelay2158
    @dagnachewbelay2158 6 дней назад

    ሰላም ፍቅርና ኤፍሬም ከለንደን ሰላማችሁ እንደ ምድር አሸዋ ብዝት ይበልላችሁ። ዛሬ የኔው አረሴ ማንቼን አርገብግቦ ያሸንፋል።
    ውጤት 4 ለ 1
    ጎሎቹ ቡካዮ ሳካ 1 በጨዋታ 1 በፍፁም ቅጣት ምት በድምሩ 2
    ገብርኤል ማርቲኔሊ 1
    ገብርኤል ጂሰስ 1
    ማንቼ አንዷን ጎል በሆይላንድ ፍፁም ቅጣት ምት ያገኛል።
    ዳኙ ገላግሌ ከቦሌ

  • @jemilnesru5769
    @jemilnesru5769 8 дней назад

    የዩናይትድን ያህል ታላቅ ክለብ የለም!!!

  • @HamzaNuredin
    @HamzaNuredin 7 дней назад

    ከሁሉም የ ደርቢ ጨዋታወች በፊት የአንተን ፍቅር የሁነ ትንተና በጉጉት እንጠብቀዋለን ።🎉

  • @ቬነስያመክብብ
    @ቬነስያመክብብ 8 дней назад

    ፍቅራችን አንተ ልክ እንደ ስም ፍቅር የሆንክ የእስፖርት ተንታኝ ❤❤❤🙏

  • @KeyruJemal-pl6cw
    @KeyruJemal-pl6cw 8 дней назад

    ከምርጥ ሰው ምርጥ አቀራረብ ❤

  • @SiemHabibi
    @SiemHabibi 6 дней назад

    COYG

  • @BrukSeifu-e5k
    @BrukSeifu-e5k 8 дней назад

    ፍቅር ትክክለኛ ሰዐት ላይ ከች ስላልክ ደስ ብሎኛል አሁን ከቀኖች አስበልጬ የምወዳትን ማክሰኞን የአንተ ፕሮግራም ሲጨመር ይበልጥ ውበቷ ጨምሯል ከ8-10 እነገናኝ

  • @kassahunbogale9879
    @kassahunbogale9879 8 дней назад

    ፍቅራችን

  • @EliasTeshome-bc1kr
    @EliasTeshome-bc1kr 7 дней назад

    Tileyaleh

  • @tezamezinagna6875
    @tezamezinagna6875 8 дней назад

    ትለያለክ ፋቅር አርሰናልን ሰትዘግብ

  • @FikiruSonko
    @FikiruSonko 8 дней назад

    ፍቅር 39ለ0 ምባለው እውነት ነው ብዙ ግዜ ምያከራክረን እሱ ነው ፍቅሩ ነኝ ከ40ምንጭ

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon4947 8 дней назад

    ውብ አቀራረብ🎉

  • @BesterBoy-k8l
    @BesterBoy-k8l 6 дней назад

    Betam mirxe akerarebi new efi yilayale yeminilwu be mikinyate new

  • @MichaelSolomon-w7c
    @MichaelSolomon-w7c 8 дней назад

    Fikir tx's

  • @SimianiWegayehu
    @SimianiWegayehu 7 дней назад

    Fiqe 39 arsena manu 0 imil yehon pho ayiche new iwnete new

  • @Eyoba10leo
    @Eyoba10leo 8 дней назад

    🫡🫡 fkr ❤

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 7 дней назад

    ኳስ ድሮ ቀረ እቴ
    አሁን ምን ኳስ አለ?

  • @Bazia-y5d
    @Bazia-y5d 8 дней назад

    የምትለየው እኮ ታሪኮችን መዝርህ የምታወጣበት ብቃትህ ከማናቸው በላያ ያርግሐል እንሲ አንድ ስለ አፊልድ ሮድ ጣል አርግ ዘንድሮ አንስሎት ሁሉንም የሚያሳካበት ቁመና ላይ አይመስልም ጋሽ ኤፊ ካፒቴኑ sopere sanday ን ሰውየውን በኪሱ ነው ከቶት ያመሸው ሰላህ በጣም ከበደ አሁንም አራዘመልን አቦ ደስስስስ ብሎኛል

  • @biniamyared6599
    @biniamyared6599 8 дней назад

    Manchu

  • @MuhamedYimer-w3d
    @MuhamedYimer-w3d 8 дней назад

    ፍቅ፪ 1 2 ብለህ ነው ወደ እስዲዮ መግባት

  • @SeyifeTerefa
    @SeyifeTerefa 6 дней назад

    Wendime ye man degafi nk benatik

  • @MeftaJimmaJimma-ot3uo
    @MeftaJimmaJimma-ot3uo 8 дней назад +2

    መቼም የማይረሳ የፕሪምየር ሊግ ትዝታ እውነትም እውነተኛ ተቀናቃኝነት😮😮😮

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 8 дней назад

    👉'ሊቨርፑልን ካሸነፍክ ጠላትህን አሸነፍክ.. ከአርሰናል ጋር ስትጫወት ከህጻናት ጋር ተጫወትክ ..' ያለው የቀድሞው ዩናይትድ ተከላካይ ኤቭራ ነበር:: ማንችስተር ከ አርስርናል ግጥሚያ ደርቢ ሚሆነው ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ነበር ለዚያውም በ90ዎቹ :: አሁንም ማንም ማያወራለት ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ስፖርት አውሪ ብቻ ሚያወራለት ጌም ሆኖ ቀርቷል😂

  • @Sofi_MUN_UTD
    @Sofi_MUN_UTD 7 дней назад

    እኔን የማይገባኝ አንተን የመሠለ የስፖርት ዘገባና ትንታኔ ሊቅ ለምን 2 እና 300K በላይ Subscriber ማስገባት እንዳቃተን ነው🤔

  • @Dink93
    @Dink93 7 дней назад

    ፍቅር በጣም ትገርማለህ የማንችስተር ዩናይትድን ድል እና አሸናፊነት በገደምዳሜ እያለፍክ የ አርሰናልን እያሟሟክ ታወራለህ ከደጋፊነት ስሜት ውጣና ሚዛናዊ ሆነ ይሄንን ፕሮግራም ስራው

  • @danielgeletaw300
    @danielgeletaw300 7 дней назад

    if all clubs are delegated except FERSENAL., I will not support this club. " RED DEVILS FOREVEVER"

  • @tsehayenegash8394
    @tsehayenegash8394 8 дней назад

    I appreciate Fikir. Both fans are selfish. We see history shashe is better than fersenal.

  • @ahmederina
    @ahmederina 8 дней назад

    ሰምንት ለሁለት አስታውሣቸው አስራ ሶስት ለአንዱንም አስታውሣቸው አራቴ ከእጃቸው ዋንጫ መውሰዳችንን አስታውሣቸው ዩናይትድ ዩናይትድ ነው ለዘላለም

  • @misgafitness101natural5
    @misgafitness101natural5 7 дней назад

    ያልገባኝ ነገር ምንም ሳይሸነፍ ካልክ በኋላ .. 50 ኛውን ተሸነፈ አልክ.?🤔

  • @WabisherefaMustefa
    @WabisherefaMustefa 7 дней назад

    ፍቅር ውሸታም ነህ አርሰናል በውሸት አታሞካሸው