ከመጽሐፍ ቅዱስ የተወሰዱና የእግዚአብሔርን ሁሉን ቻይነት የሚነግሩን ጥቅሶች/ Bible Verses that tell us about God's omnipotence.
HTML-код
- Опубликовано: 8 фев 2025
- ይህ ቪዲዮ የተዘጋጀው የእግዚአብሄርን ሁሉን ቻይነት ሰዎች እንዲያውቁና በእርሱ እምነታቸውን እንዲጥሉ ታስቦ የተዘጋጀ ነው፡፡ ይህንንም ቪዲዮ የሚከታተሉ ሰዎች በጥሞና ቃሉን በመስማትና በማንበብ እግዚአብሔር ሁሉን ቻይና በፈተና ሰዓት እኛን ሊያግዘን እንደሚችል ማወቅ እንዳለባቸውም ያስገነዝባል፡፡ ስለ እግዚአብሔር ሁሉን ቻይነት የሚያወሩ ጥቅሶችን ከተለያዩ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች በማሰባሰብ አቅርበናል፡፡ መልካም ጊዜ እንመኝላችኃለን፡፡
ኢየሱስ ፍቅር ነው ✝️✝️✝️✝️
አሜንተበረክ
Ok ❤❤❤
Amen amenn
❤❤❤❤❤😊😊😊😊
Amen amenn