ስለ መንፈሳዊ ጦርነት የተጻፉ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች/Bible verses about spiritual warfare
HTML-код
- Опубликовано: 8 фев 2025
- በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ መንፈሳዊ ጦርነት በክፋ ወይንም ከዚአለም የጨለማ አሰራርና መንፈሳዊው ዓለም መካከል ያለውን ጦርነት ወይም የእግዚአብሔር እና የሰይጣን መንፈሳዊ ኃይሎችን የሚያመለክት ጉልህ ጭብጥ ነው። ክርስቲያኑ ከኃጢአት፣ ከፈተና እና ከዲያብሎስ ሽንገላ ጋር የሚያደርገውን ተጋድሎ ያሳያል። ይህም ቪድዮ የተዘጋጀው ከላይ በተጠቀሰው ርዕስ ዙሪያ የሚናገሩ እና ከመጽሐፍ ቅዱስ የተወሰዱ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች መሰረት በማድረግ ነው፡፡ በማሰተዋል ማዳመጥና ጥቅሶቹንም ከመጽሐፍ ቅዱስ በማንበብ የጨለማውን ዓለም ስራ ለማክሸፍና ከሰይጣን የሚቃጣብንን ውጊያ በእግዚአብሔር ኃይል ማሸንፍ እንድንችል የሚያደርጉን ናቸው፡፡ /