የማይጠይቅ ትውልድ ዛሬም እንደ ትላንቱ (ክፍል 2)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024
  • የአማራ የህልውና ጉዳይ አጀንዳን የሚያክል ነገር ማንም አላፊ አግዳሚው እንደተሰጣ እህል የሚዘግነው አይደለም::
    ይህ በፍጹም መፈቀድ የለበትም:: የአማራ ጉዳይ የአማራ ብቻና አማራነትን ማጽናት መሆኑ በእያንዳንዱ አንደበት መታወጅ አለበት ፤ ያለመሽኮርመም፣ ያለማፈር፣ ያለመሸማቀቅ፣ ያለምንም ይሉኝታ።
    ከድሮው አለመማር ጋር ተያይዞ አሁን በቅርቡ እየሆነ ካለውና ትግሉን ከሚጎትቱ ምክንያቶች አንዱ ፦የማይጠይቅ ትውልድ ሆኖ መገኘት ነው::
    ዓለም አቀፍ የፋኖ አስተባባሪ ኮሚቴ
    International Fano Coordinating Committee (IFCC)

Комментарии •