- Видео 45
- Просмотров 278 477
International Fano Coordinating Committee (IFCC)
Добавлен 19 сен 2023
Видео
''የማይጠይቅ ትውልድ '' መስቀልና ሰላጢን ( ክፍል 1 ) | ሕዳር 18 ቀን 2017 ዓ.ም.
Просмотров 15 тыс.14 часов назад
''የማይጠይቅ ትውልድ ''
የአማራ ጀግኖች በአዲስ አበባ | ህዳር 6 ቀን 2017 ዓ.ም
Просмотров 2,7 тыс.14 дней назад
የአማራ ጀግኖች በአዲስ አበባ | ህዳር 6 ቀን 2017 ዓ.ም
"የማይጠይቅ ትውልድ" የህሊና እና የህግ ባለዕዳነት ( ክፍል 2 ) | ሕዳር 4 ቀን 2017 ዓ.ም.
Просмотров 6 тыс.21 день назад
"የማይጠይቅ ትውልድ"
"የማይጠይቅ ትውልድ" የህሊና እና የህግ ባለዕዳነት ( ክፍል 1 ) | ሕዳር 3 ቀን 2017 ዓ.ም.
Просмотров 11 тыс.21 день назад
"የማይጠይቅ ትውልድ"
"የማይጠይቅ ትውልድ" የማይመቱት ልጅ ሲቆጡት ያለቅሳል ( ክፍል 1 ) | ጥቅምት 20 ቀን 2017 ዓ.ም
Просмотров 11 тыс.Месяц назад
"የማይጠይቅ ትውልድ"
"የማይጠይቅ ትውልድ" የማይመቱት ልጅ ሲቆጡት ያለቅሳል ( ክፍል 1 ) | ጥቅምት 19 ቀን 2017 ዓ.ም
Просмотров 18 тыс.Месяц назад
"የማይጠይቅ ትውልድ"
ልደቱ አያሌው በፈጠራ ክስ ለከፈተብኝ የስም ማጥፋት ዘመቻ የተሰጠ መልስ! | ጥቅምት 13 ቀን 2017 ዓ.ም.
Просмотров 6 тыс.Месяц назад
ለስም ማጥፋት ዘመቻ የተሰጠ መልስ
"የማይጠይቅ ትውልድ" የፖለቲካ ኑዛዜ በአዲስ አመት ( ክፍል 2 ) | ጥቅምት 9 ቀን 2017 ዓ.ም.
Просмотров 15 тыс.Месяц назад
"የማይጠይቅ ትውልድ"
"የማይጠይቅ ትውልድ" የፖለቲካ ኑዛዜ በአዲስ አመት ( ክፍል 1 ) | ጥቅምት 8 ቀን 2017 ዓ.ም.
Просмотров 26 тыс.Месяц назад
"የማይጠይቅ ትውልድ"
"የማይጠይቅ ትውልድ" የጋራ የሕልውና አደጋ አለን ወይ? ጥያቄ እና መልስ | ጥቅምት 1 ቀን 2017 ዓ.ም.
Просмотров 6 тыс.Месяц назад
"የማይጠይቅ ትውልድ"
"የማይጠይቅ ትውልድ" የጋራ የሕልውና አደጋ አለን ወይ? ( ክፍል 2 ) | መስከረም 20 ቀን 2017 ዓ.ም.
Просмотров 2,8 тыс.2 месяца назад
የጋራ የሕልውና አደጋ አለን ወይ?
"የማይጠይቅ ትውልድ" የጋራ የሕልውና አደጋ አለን ወይ? ( ክፍል 1 ) | መስከረም 16 ቀን 2017 ዓ.ም.
Просмотров 5 тыс.2 месяца назад
የጋራ የሕልውና አደጋ አለን ወይ ?
የፋኖ ትግልና አሁን ያለበት ሁኔታ | ሐምሌ 27 / 2016 ዓ.ም
Просмотров 2,7 тыс.4 месяца назад
ዘጠኝ ጊዜ ለካ በአስረኛው ቁረጥ !! የፋ ትግል ሂደትና እንቅፋቶቹ የህልውና ታጋዮች የመስዋዕትነት ትግልና : ከፋፋይ የደም ነጋዴዎች ሚና እንወያይ
የማይጠይቅ ትውልድ ''ነባርነትና መፃተኛነት'' ( ክፍል 3 ) | ሐምሌ 13/2016 ዓ.ም
Просмотров 12 тыс.4 месяца назад
ከአቶ ተክሌ የሻው እና ከዶክተር ሀብታሙ ተገኝ ጋር የተደረገ የጥያቄ እና መልስ ቆይታ
የማይጠይቅ ትውልድ ''ነባርነትና መፃተኛነት'' ( ክፍል 2 ) | ሐምሌ 4/2016 ዓ.ም
Просмотров 4,1 тыс.4 месяца назад
የማይጠይቅ ትውልድ ''ነባርነትና መፃተኛነት'' ( ክፍል 2 ) | ሐምሌ 4/2016 ዓ.ም
የማይጠይቅ ትውልድ ''ነባርነትና መፃተኛነት'' ( ክፍል 1 ) | ሐምሌ 1/2016 ዓ.ም
Просмотров 7 тыс.4 месяца назад
የማይጠይቅ ትውልድ ''ነባርነትና መፃተኛነት'' ( ክፍል 1 ) | ሐምሌ 1/2016 ዓ.ም
የማይጠይቅ ትውልድ ''ገበሮነትና ባንዳነት ትናንት እና ዛሬ'' ( ክፍል 2 ) | ሰኔ 21 ቀን 2016 ዓ.ም.
Просмотров 4,1 тыс.5 месяцев назад
የማይጠይቅ ትውልድ ''ገበሮነትና ባንዳነት ትናንት እና ዛሬ'' ( ክፍል 2 ) | ሰኔ 21 ቀን 2016 ዓ.ም.
የማይጠይቅ ትውልድ ''ገበሮነትና ባንዳነት ትናንት እና ዛሬ'' ( ክፍል 1 ) | ሰኔ 18 ቀን 2016 ዓ.ም.
Просмотров 3,2 тыс.5 месяцев назад
የማይጠይቅ ትውልድ ''ገበሮነትና ባንዳነት ትናንት እና ዛሬ'' ( ክፍል 1 ) | ሰኔ 18 ቀን 2016 ዓ.ም.
የማይጠይቅ ትውልድ "መርሕ-አልባ ጉድኝት" (ክፍል 2 - ጥያቄና መልስ) | መጋቢት 20 ቀን 2016 ዓ.ም.
Просмотров 1,5 тыс.8 месяцев назад
የማይጠይቅ ትውልድ "መርሕ-አልባ ጉድኝት" (ክፍል 2 - ጥያቄና መልስ) | መጋቢት 20 ቀን 2016 ዓ.ም.
የማይጠይቅ ትውልድ "መርሕ-አልባ ጉድኝት" (ክፍል 1) | መጋቢት 15 ቀን 2016 ዓ.ም.
Просмотров 9 тыс.8 месяцев назад
የማይጠይቅ ትውልድ "መርሕ-አልባ ጉድኝት" (ክፍል 1) | መጋቢት 15 ቀን 2016 ዓ.ም.
የማይጠይቅ ትውልድ - የአሜሪካ መንግሥት የውጪ ፖሊሲ አሉታዊ ተፅዕኖ በኢትዮጵያ ትናንትና እና ዛሬ (ክፍል 2) | መጋቢት 2 ቀን 2016 ዓ.ም.
Просмотров 9618 месяцев назад
የማይጠይቅ ትውልድ - የአሜሪካ መንግሥት የውጪ ፖሊሲ አሉታዊ ተፅዕ በኢትዮጵያ ትናንትና እና ዛሬ (ክፍል 2) | መጋቢት 2 ቀን 2016 ዓ.ም.
የማይጠይቅ ትውልድ - የአሜሪካ መንግሥት የውጪ ፖሊሲ አሉታዊ ተፅዕኖ በኢትዮጵያ ትናንትና እና ዛሬ (ክፍል 1) | የካቲት 26 ቀን 2016 ዓ.ም.
Просмотров 1,1 тыс.8 месяцев назад
የማይጠይቅ ትውልድ - የአሜሪካ መንግሥት የውጪ ፖሊሲ አሉታዊ ተፅዕ በኢትዮጵያ ትናንትና እና ዛሬ (ክፍል 1) | የካቲት 26 ቀን 2016 ዓ.ም.
ከአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ዕዝ ከመብረቁ ብርጌድ አመራሮች ጋር (ክፍል 1) | የካቲት 5 ቀን 2016 ዓ.ም.
Просмотров 6 тыс.9 месяцев назад
ከአማራ ፋ ሸዋ ጠቅላይ ዕዝ ከመብረቁ ብርጌድ አመራሮች ጋር (ክፍል 1) | የካቲት 5 ቀን 2016 ዓ.ም.
የማይጠይቅ ትውልድ የፋኖ ትግል እና አፍራሽ የብዙሃን መገናኛ ከአቶ ተክሌ የሻው ጋር የተደረገ ቆይታ | ጥር 27 ቀን 2016 ዓ.ም.
Просмотров 2,9 тыс.9 месяцев назад
የማይጠይቅ ትውልድ የፋ ትግል እና አፍራሽ የብዙሃን መገናኛ ከአቶ ተክሌ የሻው ጋር የተደረገ ቆይታ | ጥር 27 ቀን 2016 ዓ.ም.
የማይጠይቅ ትውልድ፡ የማፍረስና የማጥፋት አዙሪት | ጥር 7 ቀን 2016 ዓ.ም.
Просмотров 4,3 тыс.10 месяцев назад
የማይጠይቅ ትውልድ፡ የማፍረስና የማጥፋት አዙሪት | ጥር 7 ቀን 2016 ዓ.ም.
ታላቅ ህዝባዊ ስብሰባ:- «የማፍረስና የማጥፋት አዙሪት» በሚል ርዕስ ልዩ የውይይት ከፕ/ር ሀብታሙ ተገኝ እና አቶ አቻምየለህ ታምሩ ጋር በቅዳሜ Jan. 13
Просмотров 1,8 тыс.10 месяцев назад
ታላቅ ህዝባዊ ስብሰባ:- «የማፍረስና የማጥፋት አዙሪት» በሚል ርዕስ ልዩ የውይይት ከፕ/ር ሀብታሙ ተገኝ እና አቶ አቻምየለህ ታምሩ ጋር በቅዳሜ Jan. 13
የማይጠይቅ ትውልድ ዛሬም እንደ ትላንቱ (ክፍል 2) | ታኅሣሥ 20 ቀን 2016 ዓ.ም.
Просмотров 20 тыс.11 месяцев назад
የማይጠይቅ ትውልድ ዛሬም እንደ ትላንቱ (ክፍል 2) | ታኅሣሥ 20 ቀን 2016 ዓ.ም.
የማይጠይቅ ትውልድ ዛሬም እንደ ትላንቱ (ክፍል 1) | ታኅሣሥ 15 ቀን 2016 ዓ.ም.
Просмотров 34 тыс.11 месяцев назад
የማይጠይቅ ትውልድ ዛሬም እንደ ትላንቱ (ክፍል 1) | ታኅሣሥ 15 ቀን 2016 ዓ.ም.
ህዝብ ያስጨረሰ ተጠያቂ ነው
ፕሮፈሰር ሃብታሙ ተገኝና አቻሜለህ ከእንግዲህ ወዲያ ፣ በኢትዮያ ምድር የዘውድ አገዛዝ ይመጣል ብላችሁ ይምጠብቁ ከሆነ ሲያምራችሁ ይቀራል!
አይ አቻሜለህ፣ አንተና ፕሮፈሰር ሃብታሙ ተገኝ አማረውን ነፃ እናወጣለን ብላችሁ ትመካላችሁ?
አቻሜለህ ይ የወጣለት አጭበርባሪ ነውና እሱ የሚለፈልፈውን ትርኪ አችስሙት
አቶ አቻሜለህ የወጣለት የዙፋን አቀንቃኝ ነው።
በትክል🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅
ለአማራ መጥፋት ተባባሪ የነበሩት አማራዎች ብዙ መሠረታዊ ምክንያቶች ነበሩዋቸው ፣፣ከብዙ በጥቂቱ የኦሮሞ ወረራ እጅግ ጨካኝና በጅምላ የሚፈፀም ሰለነበረ የተረፉት ተሰባሰበውና ተማክረው ህብረት ለመፍጠር አጋጣሚው በጣም ጠባብ ነበር ፣፣ በመቀጠል ኦሮሞዎች የሚገድሉት በዋናነት ዎንዱን ሲሆን ከዎንዱም ከሰሐቡት ሚስቱን በፊቱ ከደፈሩና ከዎረሷት በሁዋላ ሰለሚሆን ሞራሉ በጣም ይሰበራል የመኖር ተሰፋም ይቆርጣል ፣፣ ሐ ኦሮሞዎች ከአማራው የተሻለ ትጥቅ ከግራኝ ሠራዊት ወርሰው ነበር ፣፣ አማራው ፍፁም ኦርቶዶክሳዊ አማኝ ሰለነበር ሰብአዊነት በጎደለው ሁኔታ የሚፈጠረውን ጭፍጨፋ የፈጣሪ ቁጣ አድርገው በመቁጠር ከመዋጋት ይልቅ መሸሽ እና መፍትሄ ከፈጣሪ የመጠበቅ አቋም ሰለነበራቸው ፣፣ መ የኦሮሞዎች ወረራ በቅርብ የነበሩ ጎረቤቶችን ሲሆን በሩቅ ያሉት አማሮች ዎደ እኛ አይመጣም ብለው በማሰብ ለተጎጅው አማራ ደጋፊ ባለመሆናቸው እነሱ እስኪዎረረሩ በርቀት ማዬታቸው ፣፣ በዘመነ ኦሮሞ ወረራ ኢትዬጸያ በዘመነ መሳፍንት በአካባቢ ባላባቶች የሚገዛ ሰለነበሮ ባላባቲ አንዱ ከሌላው ቅራኔ ሰለነበረውና የግት ግጭትም ሰለነበራቸው ለኦሮሞ ወረራ በህብረት ስላልቆሙ ሠ አማራም በመጨረሻ የማሸነፍ እድል ቢኖረውም የዎረሩትን ዎደ መጡበት ሳይመልሱ በያዙት የአማራ መሬት ላይ መቆዬት መኖር ሰለቻሉ አለአግባብ አማራውን ወርረው አካባቢውንም አዲሰ ሰም ሰጥተው ዘመናትን ሰለቆዪ የእኛ ኘው የሚል ትርክት ፈጥረውብናል ፣፣
አማን ለዚህ የበቃችው ቤተ ክርስቲን የሚመሩ አይሆንምን
ፕሮፌሰር ሀይማኖቱም ተፅን አድርጎ በታል ለምስሌ ኦሪት ዘፍጥረት ጠለትህን እዳደረገህ አድርገው ይላል ጥርስህን ሲወልቀው ጥርሱን አውልቀው አይህን ሊጠፉህ ከመጣ አይኑን አጥፉው ሰለሚል እስራኤሎች ከዚህ ተነስተው ነው ቆራጥነቱ አዲስ ኪዳናችሁ ቀኙን ሲመታህ ግራውን ስጠው የሚል መፃሀፍ የነበበ ፍራተ እግዚአሔር አደረበት በሚል አማራ ፈሪ ያደረገው መሰለኝ ውቤ ነኝ ከእስራኤል
እንኳን ደህና መጣህ የታሪክ ሙሁሩ ደስይለናል ከነፍሮፈሰር ጋር ስለ ጋላ ያጠናኸው በጣም ግልፅ ያደረከው አቻም የለህ
እናንተ ምሁራን የምትባሉ ሰዎች አረ ከስክንድር እራስ ላይ ውረዱ ውረዱ አረ በህግ አምላክ ዛሬ ተንታኝ ሆናችሁ ብቅ ያላችሁት ላማሀራ ምን ይጠቅመዋል እራሳችሁን ለማስተዋወቅ ወይም አለሁ አለሁ ለማለት ካልሆነ ጭቁኑ አማራው የሚያውቀ እስክንድር ነጋ ነው:: ለዛሬው ለፋኖ የውጊብቃት ወይንም ፋኖ አሸናፊ እንዲሆን ያበቃውበረሀ ወርዶ ስቃዬን እንግልቱን ተቆቁሞ ለዛሬው ብቅት ያበቃው እስክንድር ነው የተባበሩት መንግስታት ቀርቦ ለ አማሀራው የዘር ማጥፍት ሊፈጽምበት ነው ብሎ እባካችሁ ድረሱለት ብሎ ያሳወቅ እንቁ ኢትዮጵያዊ ነው:: እናንተ ያኔ የትነበራትሁ ቤርሙዳ ነበራችሁ???
ፋኖ አንደ Octupus በዛ ያለ እጅ ሊኖረው ይገባዋል። ለሕዝባችን ለመድረስ በየቦታው መዞርና ግንኙነት መፍጠር አለብን። የሰብዓዊነት ጥያቄ ስለሆነ የአማራው ጥያቄዎችና አቤቱታችንን ለRussia ለ China ለሌሎችም መድረስ አለበት።
የምናውቀውን አውቀናል። የቀድሞ መሪዎች አሁንም ያሉት ጉድ እያደረጉን ነው። አሁን እኛም ሆንን የወደፊቱ ትውልድ በተለይ ፋኖ ምን ማድረግ አለበት?
በትክክል ዐማራው ሀገሬ ሀገሬ ብሎ ሌላው በዘሩ ምክንያት ድሀዉዉ ዐማራውን ሲገድለዉና ሲያፈናቅለዉ ዐማራዉም አብሮ ወገኑን በድሏል አሁን ያመደገም የለበትም ነው ዐማራው ከማምረር ወጭ ምርጫ የለም ይልቁን በስተታቸዉ ተቆችተዉ ወገናቸዉ ይቅርታ መጠየቅ ተገቢ ነው
በእውነት እጅግ የሚያስመሠግን ስራ ነው።ታሪክ እንደዚሕ በተማሩ ሰዎች ሲተነተን ቡዙ ትምሕርት ይገኝበታል ዛሬም የአሜሪካንን ደጅ የሚጠኑ ወንድሞችና እሕቶች ሲደክሙ እያየን ነው ከደጅ ጠኝዎች ጋር በመሠለፍ አንዷ ነበርኩ ነገር ግን ለ30አመት በደጃቸው መቆም ትልቅ ስሕተት ተረድቻለሑ አመሠግናለሁ።ቀጥሉ አስተምሩን አንቁን ይሕ ከምንም በላይ ጠቃሚ ነው።
❤❤❤❤
እንዚህ ሰዎች በዚህ ደረጃ ታሪክን አጣመው ለፖለቲካ መጠቀምያ ሲያደርጉት መስማቱ ያሳዝናል። ሁሉን ነገር እንደተንኮል አድርጎ በማቅረብ አማራውን የማቨፈት እና የማስቀየም ሂደት ነው። በደርግ ግዜ የነበረው ሰርአት ብዙ ጥፋት ቢኖርበትም እራሱን በኢትዮጵያዊነት የሚያይ እንጂ እንደተባለው ዘረኛ ነው ብሎ በመፈረጅ ብሎም የመበቀል ፍላጎት አደጋ ነው። ግለሰቦች ጻፉት ተብሎ ሳይፈተሽ እንደ ሃቅ ማቅረብ አደጋነው።
በፈረ
ጥሩ ውይይት ነው በዙዎቺ ነገሮች አርክተውኛል። የእስክንድር ነገር ግን አልዋጥ ብሎኛል። እርሱን በተመለከተ የተሰጠው ትንታኔ ለብቻ እስክንድር ለምን ለሁኔታው ብቁ እንዳልሆነ ቢብራራ መልካም ነው። ለመሆኑ ለአማራ ባለጉዳይ ለመሆን መሥፈርቱ ምንድነው?
Do you know Amhara was a clear majority in the Derg?
I have got numerous knowledge from this discussion. Please make such kind of discussion to know the reality, particularly about Ethiopian history.
ሃብታሙ ተገኝ በዚህ አስተሳሰብህ አሜሪካ ዩኒቨርስቲ ውስጥ ማስተማርህ ይገርማል። አንተ ደደብ ናዚ
Iiar
ይህ ለፍዳዳ ሀብታሙ ተገኝ ከስንት አባት ነዉ የተፀነስዉ? እናቱ ባንድ ቀን ከስንት ወንድ ጋር ተኝታ ይሆን? የማን ልጅ ይባል?ዳሩ ሰጠጤ በርሮ ነገር ነዉ ::
How does this " bezebez" Habtamu become a college teacher?
የውሸት ቖቶች
We thank you for the insightful discourse.
I think we have to beg members of EPRDF of Amhara origin to write their diary how and and when relevant Anti- Amhara decisions were made through out the last three decades.
I think Amhara school children of 1960 were naive, they did not have the information we are listening to now. Most were recruited in different groups and were killed. They were convinced to develop their country.
እባካችሁ እየደጋገማችሁ አስተምሩ አማራው ብዙ ተወርቶ የማያልቅ ግፍ ደርሶበታል
እስክንድር ውጭም ቢሆን አማራውን ይጎዳ ይሆን እንጂ ሊጠቅም ፈፅሞ አይችልም ። ምን ነካህ አቻም? አሁን የሚያደርገውን የሚያደርገው እኮ ከዲያስፖራው በሰበሰበው ገንዘብ እና ሪሶርስ ነው ። ጉዳዩ ሰውየው ካለው ድብቅ አላማ እንጂ ካለቦታው በመገኘቱ አይደለም ። "እስክንድርን አከብረዋለሁ" ማለት እኔ አይገባኝም። ታስሮ ስለነበር ነው? በዚህ አይነት እኮ ዮሃንስ ቧያለውን የአማራ ጀግና ልናደርግ ነው። ልደቱ አያሌውንና ገዱንም እኮ ለአማራው ሲል የተሰደዱ ናቸው ልንል ነው!
We must hear inhale those bitter solid words of the profound scholars
በሁለታችሁም የቀረቡት አስተያየቶች በጣም አመርቂና በሳል ናቸዉ
ፕ/ር ሀብታሙ ሌንጮ ከማናውቀው መልአክ የምናውቀው ሰይጣን ያሉት ከደርግ ጀምሮ ያለውን አማራ እንጅ ከ450 በፊት ያለውን አይደለም። የሚለውን መስማትም አይፈልጉም።
አማራ ማተኮር ያለበት ጠላቶቹ አነ ማን አንደሆኑ አበጥሮ ማየት አለበት ! የአማራ ግልጽ ጠላቶች ቲፒኤልፍ አና ኦነግ ኦላ ብቻ ናቸው ብለው የሚያምኑት ብዙ አሉ! ግን በደንብ ውስጡን ለፈተሸ የአማራ ጠላት ብዙ ናቸው ! የግ 7 ስብስቦች ተገልብጠው ከኛ በላይ ፋኖ የለም ብለው ሲመጡ አልል ብሎ የሚቀበል አማራ ካለ ይህም አዲስ ጠላት ነው ! መሳይና ፋሲል የሚባሉ ጸረ አማራዋች አንደሆኑ ማየት አንዴት ያቅተናል?!!! የነሱን ሚዲያ ሞዴሬተር አኮ አማን ተክሌ የሚባል ትልቁ ሻብያ ነው !!!! ከዚህ አንዴት አንማርም ??? አስክንደር የተባለው ምስኪን ለይቶ ማየት የማይችል አሱን አየተጫወቱበት ብዙ ጉድ የሚያሰርቱ አነ አንዳርጋቸው ጽጌ ወዘተ ነው !!! አቻሜለህ የሚታወቀው በፊለፊት አውነትዋን ነው የሚናገረው አና ለሱ ብዙ አድናቆት አለኝ ! አስክንድር አጥፍትዋል በትክክል በማስረጃ የወጣውን ነገር አስክንድርን ስለምንወደው ብቻ ለምን ተነካ ማለት ፈጽሞ አያስኬድም ! አስክንድር ዝምብሎ የመጣውን የሚያምን ለአማራ የህልውና ተጋድሎ ይጠቅማል ወይስ አይጠቅምም ብሎ ተንትቶ ማቅረብ ትክክል አካሄድ ነው ! ኤርሚያስ ለገሰን አረፍ ብለን ስንቴ ነገርነው አምቢ ብሎ ይዞ ያው ሁሉም ያንን ውርደት አይትዋል አና ምን ይሁን ነው ምትሉ አስክንድር ለምን ተንካ ብላቹ የምትጮሁት ??? አስክንድር ካጠፋ የማይጠየቅበት ምክንያት ምንም የለም !!!! አሱ ማስለሆነ ነው አይነኬ የምትሉት ከአማራ ህልውና ጋር የማይመች ሁሉ ገለል ማለት አለበት !!! ወራዳው አንዳርጋቸው ጽጌ አማራ የለም ሲል መጽሃፍ ጽፎ አይደል አንዴ ዛሬ ከኔ በላይ ፋኖ የለም ብሎ የሚያላዝንብን ??? አና አማራ አባክቹ የአማራ ትግል በሕዝብ ይመራል ሕዝባችን ነው መሬውን የሚመርጥ አንጂ ማንም አየተነሳ የአማራ መሪ ነኝ ማለት አይችልም አስክንድርንም ጨምሮ ! ድል ለፋኖ !!!
❌❌❌ 11 oktober 2024( ጥቅምት 1 2017) ከዛ በፊትም በሗላም የተለቀቁት ቪዲዮ ትውልዱ እንዳይጠይቅ ሃሳብ ወይም ጥያቄ መስጫዎችን ጥርቅም አድርጏ የሚጠይቅ ትውልድ እንዴት ይኽጠይቅ??? ውሸት ያለበት ቤት በስርአቱ ይታወቃል በክብርእሰማችሁ ነበር ያልሆነ ወይም የተሳሳተ መረጃ(ሃሜት) ቀርቦ ሃሳቤ ታፍኗ🥺🥺🥺
💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💯💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💯💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
Banda ብአዴን
ይህ የሁል ገዜ ለቅሶ ይመስለኛል:: ሚዛን የማይደፋ ሁል ጊዜ የሚለፈለፍ ምክንያት ነው::: የሌላ አገር ታሪክ ከመተረክ ለም ን ፋኖ ለሚያቋቁመው የህዝብ አሥተዳደር መመሪያ መነሻ ኃሳብ ብታቀርቡ:: ታሪክ ሁል ለተማሪዎች ከጠቀመ ይሁን:: ቻው::
ጥያቄና መልሱ ጥሩ ነበር።
ሶሻሊስቶቹ ሐገሮች ብልጦች ናቸው ። የሚታይ እና ቁዋሚ ዘላቂ ስራ ነው የሚሰሩት። ምክንያቱም ትውልዱ የሚያየው ነገር ላይ ተመስርቶ ወዳጅነታችን ይመሰረታል ብለው በማሰብ ይመስለኛል። ግን አሜሪካ እርዳታ የሚሰጠው ብዙ ቢሆንም ቁዋሚ የሚታይ እንደመንገድ ምናምን ስላልሆነ የሚታይ ነገር ብዙም ያለ አይመስለኝም። ባልቻ ሂስፒታል ሁሌም ይኖራል። ግድብም የረዱ ቢያንስ ከሁለትና ሶስት ትውልድ ይታያል። መንገድም እንደዛው። እርዳታ ግን የለት ደራሽ ስለሚሆን ሊረሳ ይችላል።
ጀግናው ጀነራል አማን አንዶም ሱማሌዎችን በንጉሱ ዘመን ሞክረው ገና ብቅ ሲሉ ነበር አመድ ያደረጋቸው💪ግን ምን ዋጋ አለው በምናምንቴ ሰው ተገደለ🤔ልክ ሃገርን ከመከፈል የሚያድን ይመስል ጀግኖቻችንን ሲቀጥፍ ከርሞ ፈረጠጠ😄😃😆ጀነራል አማን አንዶም የኤርትራን ችግር ከውጭ ሴራ ጋር አገናዝቦ መፍትሄ የማፈላለግ ሀሳብ ስለነበረው በውጭ ሴረኞች ፈጽሞ አይፈለግም ነበር🤔ምክንያቱ ደሞ ዱልዱሙ መንግስቱን መሸወድ እጅግ ቀላል ስለነበረ ትንሽ ጠለቅ ያለ ኢውቀት ያላቸውን በሤራ ማስወገዱ የሤረኞቹ ፍላጎት ስለነበር አራጁ ሲያጸዳላቸው ከረመ 🤔ሐገርም ባዶዋን ቀረችላቸው🤔አምላክ የማይተዋት ሃገር ስለሆነች ነው እንጂ እስካሁን ፈራርሳ ነበር🤔ምንም እንኩዋን የኤርትራ ጉዳይ በውጭ ሃይል ጠንካራ ድጋፍ እና ፍላጎት የተካሄደ ቢሆንም ቅሉ የጀነራል አንዶም ፍላጎት ግን ፌዴሬሽኑን በመመለስ እና የተካሄደውን ተጨማሪ የ 13 ዓመት ጦርነት በማስቀረት ይታደገን ነበር። ግን የስልጣን ጥመኝነት እና ሤራ ስለቀደመ ውድመት እና ድንቁርና ተስፋፋ 17 ዓመት ሙሉ +33 ዓመት ውድመት ብቻ🤔
የናንተ ድርጅት የት ይገኛል፡፡ ማክዶናልህን እየገመጥክ ሌላውን ታማለህ፡፡ ለመሆኑ ጠይቁ ትላላችሁ፡፡ እነንተ ነብሰጡር ሆዷ ሲቀደድ ብለሃል አንተ ይሄ እንዳይደገም ምን እየሰራህ ነው፡፡
ተማር ።እያስተማርህ እያነቃህ ነው።
ወንድሞቼ የፋኖ ትግል ያማራን ታሪክ ወይም ሌላውን በተሪክ ተስፋፊ ነበር የምትሉትን ብሄርን መውጋት አይደለም፡፡ ፋኖ ዛሬ አሁን አማራ የሚደርስበትን እልቂት ለማቆም ነው፡፡ እስክንድር ህይወቱን አሲዞ የአማራን መጨፍጨፍ ለማስቆም ነው፡፡ እነአንተ ያማራን አሁን መጨፍጨፍ ለማስቆም ምን እይደረጋችሁ ነው?
3:45 እረ እናንተ ሰዎች ፍላጎታችሁ ምንድን ነው? ወይ አምራን አደራጅታችሁ ከሞት ለማዳን አልሞከራችሁ ወይም ሜዳ ገብታችሁ ከፋኖ ጋር ሆናችሁ አመራር አልሰጣችሁ፡፡ አብይ አህመድ ደጎስ ያለ ገንዘብ ሰጥቷችሁ ይሆን የሚል ጥርጣሬ አሳድሮብኛል፡፡
Some individuals, at a distance of 10,000km, the safety ot their location, and the confort of their homes, think that they own the Fano struggle, and order whichever fighters they want to quit. They consider the fighters as the employees of their company. They do not know that their arrogance and impudence have offended many Ethiopians.
Some individuals, at a distance of 10,000km, from the safety ot their location and the confort of their homes, think that they own the Fano struggle as their private company, and order whichever fighters they want to quit. They consider the fighters as the employees of their company. They do not know that their arrogance and impudence have offended many Ethiopians.
ከዚህ በፊት፣ በኢህዴን ላይ ያላችሁን አቋም እንድትገልጹልን ጠይቄ ያችሁ ነበር። መልስ ሰጣችሁበት እንዴ? ይህንን የምጠይቃችሁ ልነቅፋችሁ ሳይሆን ማንነታችሁን ለማውቅ እና ከዚያ ለመቀጠል ነው። ሁhተኛ፣ ዕምነት፣ በ ሕዝብ የፖለቲካ ሳይ ኮ ሎጂ ላይ ሲፈጥር የኖ L ውን ክስተት ብት ተቹ በት ?
Some individuals consider themselves as top leaders of Fanos without having any army of their own, and want to appoint and demote leaders of Fanos at 10,000km away. They do not even know what is going on the ground where the war is going on. They do not think twice that their words can cost the lives of many. They show us foolishness from the confort and safety of their homes participating in politics partime.
ይሄ ጅብ የሆነ ሰውዬ አሁንም ይዋሻል አደል