የማይጠይቅ ትውልድ - የአሜሪካ መንግሥት የውጪ ፖሊሲ አሉታዊ ተፅዕኖ በኢትዮጵያ ትናንትና እና ዛሬ (ክፍል 2) | መጋቢት 2 ቀን 2016 ዓ.ም.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 14

  • @BelayYesomaw
    @BelayYesomaw 8 месяцев назад +2

    እንደዚሕ ያለ ዓይን ገላጭ ትምሕርትን ለምን ብዙ ሰው እንዳላየው ያስገርመኛል፡፡ መቼም ጥሩ ነገር አይወድልንም፡፡ ያላወቅነውን ታሪካችንን እንድናውቅ ስላደረግኸን እናመሰግናለን ዶክተር ጋሻው፡፡

  • @Userxfj38535
    @Userxfj38535 8 месяцев назад

    ሶሻሊስቶቹ ሐገሮች ብልጦች ናቸው ። የሚታይ እና ቁዋሚ ዘላቂ ስራ ነው የሚሰሩት። ምክንያቱም ትውልዱ የሚያየው ነገር ላይ ተመስርቶ ወዳጅነታችን ይመሰረታል ብለው በማሰብ ይመስለኛል። ግን አሜሪካ እርዳታ የሚሰጠው ብዙ ቢሆንም ቁዋሚ የሚታይ እንደመንገድ ምናምን ስላልሆነ የሚታይ ነገር ብዙም ያለ አይመስለኝም። ባልቻ ሂስፒታል ሁሌም ይኖራል። ግድብም የረዱ ቢያንስ ከሁለትና ሶስት ትውልድ ይታያል። መንገድም እንደዛው። እርዳታ ግን የለት ደራሽ ስለሚሆን ሊረሳ ይችላል።

  • @Userxfj38535
    @Userxfj38535 8 месяцев назад

    ጥያቄና መልሱ ጥሩ ነበር።

  • @Lifestyle2life
    @Lifestyle2life 8 месяцев назад +2

    Wow an interesting talk full of historical info but little viewers. It should be shared via multiple media outlets esp pro Amhara ones. Thank you

  • @SolomonAyele-o6y
    @SolomonAyele-o6y 8 месяцев назад

    Thank you , if we had intellectual discussion like this before, Ethiopia could have been prevented from humiliated.

  • @StopAmharaGenocidersTplfOnge
    @StopAmharaGenocidersTplfOnge 8 месяцев назад

    Thank you!

  • @amareshiferaw3947
    @amareshiferaw3947 21 день назад

    ፋኖ አንደ Octupus በዛ ያለ እጅ ሊኖረው ይገባዋል። ለሕዝባችን ለመድረስ በየቦታው መዞርና ግንኙነት መፍጠር አለብን። የሰብዓዊነት ጥያቄ ስለሆነ የአማራው ጥያቄዎችና አቤቱታችንን ለRussia ለ China ለሌሎችም መድረስ አለበት።

  • @posthue
    @posthue 8 месяцев назад

    The Lord Macaulay speech, if at all there was one, was about India rather than Ethiopia

  • @amareshiferaw3947
    @amareshiferaw3947 21 день назад

    የምናውቀውን አውቀናል። የቀድሞ መሪዎች አሁንም ያሉት ጉድ እያደረጉን ነው። አሁን እኛም ሆንን የወደፊቱ ትውልድ በተለይ ፋኖ ምን ማድረግ አለበት?

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 8 месяцев назад

    Some individuals, at a distance of 10,000km, from the safety ot their location and the confort of their homes, think that they own the Fano struggle as their private company, and order whichever fighters they want to quit. They consider the fighters as the employees of their company. They do not know that their arrogance and impudence have offended many Ethiopians.

  • @dessiemelza6330
    @dessiemelza6330 8 месяцев назад

    Ahunim sil ethiopia eyalachu talazinalachu? Ye denqoro sibsib. Afer bilu. Mehayim!

  • @balehtedeset2447
    @balehtedeset2447 Месяц назад

    ❌❌❌ 11 oktober 2024( ጥቅምት 1 2017) ከዛ በፊትም በሗላም የተለቀቁት ቪዲዮ ትውልዱ እንዳይጠይቅ ሃሳብ ወይም ጥያቄ መስጫዎችን ጥርቅም አድርጏ የሚጠይቅ ትውልድ እንዴት ይኽጠይቅ??? ውሸት ያለበት ቤት በስርአቱ ይታወቃል በክብርእሰማችሁ ነበር ያልሆነ ወይም የተሳሳተ መረጃ(ሃሜት) ቀርቦ ሃሳቤ ታፍኗ🥺🥺🥺