ዐማራው መርሳት የሌለበት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 дек 2024

Комментарии • 85

  • @agapieofETHIOPIA
    @agapieofETHIOPIA Месяц назад +15

    መልካም ነገርን አደረግኽ ጋሽ ተክሌ ፤ እናመሰግናለን። ቸሩ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።

  • @Vroixroblox
    @Vroixroblox Месяц назад +3

    Our HERO absolutely true long live we are satisfied with your response Thanks

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ Месяц назад +5

    ጋሼ ተክሌ ውድ ያማራ ልጅ በርታልን። አማራ ለሚከፍለው መሠዋትነት ሁሉ ተጠያቂዎቹ ያማራ ሆዳምች ናቸው።

  • @Sol-x2n2u
    @Sol-x2n2u Месяц назад +5

    ምልክታችን ጀግናው ጋሽ ተክሌ ከድሮም የእርሶን ቃል በልቤ እየመዘገብኩ አረሳም የእርሶ ምክር ለአሁኑ ትግላችንም ጠቅሞናል👏👏👏

  • @AnidbelenGetaye-h4b
    @AnidbelenGetaye-h4b 11 дней назад

    የደቡብ ሰው ነኝ።
    እባክዎትን ይህን ታላቅ ታሪክ በመጽሐፍ አስፍሩልን። ጌታዬ እባክህ የዚህ ሰው እድሜ አርዝምልን ላይብረሪያችንን።

  • @ብርሃኑመኮንን
    @ብርሃኑመኮንን Месяц назад +11

    እያነቃኸን ነው በርታልን ወንድም አለም።

  • @hannabelachew101
    @hannabelachew101 Месяц назад +3

    Ato Tekle , thank you so much telling us the truth . God bless.

  • @MogesAbuye-n3u
    @MogesAbuye-n3u Месяц назад +4

    ጀግናው አባታችን

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 Месяц назад +3

    ሰላም አቶ ተክሌ እንደምን አሉ ? የአማራው ድምፅ በርቱልን ድልልልልል ለፋኖ ❤❤❤ የተኙትን ሲኖዶስ አትቀስቅሷቸው ዳኛቸው የጨለማው የጥቁር ናዚና ፋሺስት አለቅላቂ ነው ሞት ለአብዮቴና ለኮተቶቹ አማራው ያሸንፋል

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 Месяц назад +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንደምን አመሹ ጋሼ እናመሰግናለን በርቱ

  • @michaelaleme3518
    @michaelaleme3518 Месяц назад +1

    You have appeared on time to respond for mr Asefa. I can believe what he said about FANO. Amhara first. Victory for Amhara's people and Fano.

  • @assefakebede3899
    @assefakebede3899 Месяц назад

    አቶ ተክሌ የሻው፣ጥንካሬህን፣ጥረትህን በጣም ነው የማደንቀው።
    አብረን በአንድ አካባቢ ፣በአንድ ሥራ ዙሪያ በነበርንበት ጊዜ ይህንን ብርታትህን አልተረዳሁትም ነበር።
    እድሜህን ሁሉ ለተጎዱ ቆመህ በማየቴ በጣም አመሰግንሀለሁ።
    አሰፋ ከበደ

    • @MEKDELA
      @MEKDELA  Месяц назад

      ወንድሜ የትኛው አሰፋ ከበደ እንደሆንክ ዘነጋሁ! ከይቅርታ ጋር ጠጉረ ላሁጫው አአ ቀጠና ፓርቲ ጽፈት ቤት ተመድበህ የነበርከው ነህ? ለሁሉም ምሥጋናህ አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @EnyatKebe
    @EnyatKebe Месяц назад +1

    ዳኛቸው በቁሙ የሞተ : የምሁር መሀይም ነው::

  • @TesfayeGetahun-v3b
    @TesfayeGetahun-v3b Месяц назад +8

    ዳኛቸው አሰፋ ይሄ ቀላዋጭ፤ ቡና እሚያፈሊ ህፃናትን ሲያሩእሩጥ ይውላል፤ ደሞ እሱ ሰው ሆኖ!!!

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 Месяц назад

    አባታችን መኩሪያችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ሺህ ዓመታት ኑርልን ዳኛቸው የተባለ ተምሮ የመከነ ዋግ የበላው እህል ጋንግሪን አስፀያፊ ጆፌ አሞራ በሚሊዮን ማይል አንደበቱ የሚከረፋ ግለሰብ ፈጣሪ በምድርም በሰማይም የሚጨፈጨፈው የአማራ አምላክ ይህን ዝተት ይፍረድበት በእውነቱ አማራ ከወለደው ይልቅ ከጨነገፈው አንዱ ዳኛቸው ነው ብል ቃለ አጋኖ አይሆንብኝም ሀብታምና ድሃ ነጭና ጥቁር የማይለየው ማንም ሳይከፍለው የማያልፈው ዕድ እግዚአብሔርን የሚገአናኘው ወለል ያለው ጎዳና ሞት እንኳን ተፀይፎት በቁሙ ከበሰበሰ ቆየ ከረመ ባጀ አረጀ አፈጀ መርዝ ምላሱ ግን በወገኑ ሞትና እልቂት ላይ አሁንም መርዝ ይተፋል አባታችን እንደዚህ ያለውን የታሪ ነቀርሳ ከሥር ከሥሩ ሀይ ማለት አይደለም እስከ ወዲያኛው መሸኘት ጽድቅ ነው ገነት መንግሥተ ሰማያት ያስገባል አሜን በሉ!!!!!!!

  • @Abkale-r4c
    @Abkale-r4c Месяц назад

    እናመሰግናለን ጋሽ ተክሌ

  • @endaleayenew5356
    @endaleayenew5356 Месяц назад +1

    Gash Tekle. Welcome back. I haven’t seen you for long time.

  • @kassahunfilate
    @kassahunfilate Месяц назад

    ዳኛቸው ባፉ አራ ነው የሚባለው!የሚገባው መልስ ነው የተሰጠው ፤እድሜ ይስጥልን።

  • @berhanumoges4192
    @berhanumoges4192 Месяц назад +2

    ዳኛቸው አሰፋ የገነት ዘውዴ ዘመድ ነው??

  • @Adem-dk2eh
    @Adem-dk2eh Месяц назад +1

    ተንትኑት ጀግናው አቶ ተክሌ የሻው!!!

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 Месяц назад

    Yes yes wonderful analysis ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የጌታጋሻው
    @የጌታጋሻው Месяц назад +1

    እንዲያ በል የኔ አባት

  • @yohannesnagari4100
    @yohannesnagari4100 Месяц назад

    Omg men yemeslal,

  • @sinshawabay6208
    @sinshawabay6208 Месяц назад +1

    ልጅ ተድላም ፋኖን መምራት ያለበት exposure ያለው ሰው ነው እያለን ነው እና እኔ የተረዳሁት ለውጭ ቋንቋ እና ፖለቲካ ያለን ግምት የተዛባ ይመስለኛል።

  • @getanehtadesse5324
    @getanehtadesse5324 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @bananacow6798
    @bananacow6798 Месяц назад

    Dil le AMHARA FANO!!!

  • @JosefBelay
    @JosefBelay Месяц назад

    Betam neber yenafekugn gashe!!!

  • @WendeAmare
    @WendeAmare 23 дня назад

    ፍልስፍና እውቀት አይደለም ማይክ ሲሰጡህ ሳታቋርጥ እረጂም ሰአት ማውራት ብቻ ነው ዳኛቸው ዶክተር የሆነበትን ትምህርት አንድ ጎበዝ ቃሚ በ ሃያ ደቂቃ ውስጥ ተንትኖ ይጨርሰዋል ።

  • @banchigizedegu7108
    @banchigizedegu7108 Месяц назад

    Ehhh ..

  • @hussiendullacha2895
    @hussiendullacha2895 Месяц назад

    Ato Tekle boss of herd of boar

  • @NabiyuMezana
    @NabiyuMezana Месяц назад

    ston had

  • @BeietwKasa
    @BeietwKasa Месяц назад

    በርታ አባቴ

  • @mohammednuru6402
    @mohammednuru6402 Месяц назад

    This time around the bandas have no place in amhara

  • @ggvideonow1
    @ggvideonow1 Месяц назад

    ፋራ

  • @bayissadidi9394
    @bayissadidi9394 Месяц назад

    ይህ ተክለ የተባለ ከብት አነጋገር የአማራ ማህበረሰብ የሰው አልባነቱና በእጅጉም ተስፋ የመቁረጥ ደረጃ ላይ መድረሱ ማሳያ ነውና ያሳዝናል ።
    በአሸናፊነት ሌላውን ለማጥፋት ቆርጣችሁ ስትነሱ ፣ በመልስ ምት ልትጠፉ እንደምትችሉም ባትዘነጉ ብልህነት ነው ! !

    • @Finfine672
      @Finfine672 Месяц назад

      ምን አደራጉ ? አማራ ሆነው የ ኦዴህድ ተላላኪን ነው የተናገሩት አቶ ተክሌ ብዙ በሕይወት ታራክ የሚያውቁ ናቸው ፣ ጦርነት ከ አማራ ክልል መውጣት አለበት ምክንያቱም በድሮን ህዝብ የሚጭፍጭፎት ሌላ ቦታ ስለሆኑ

    • @MEKDELA
      @MEKDELA  Месяц назад

      ሲያወሩ ሰምተሃል ባዳ

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 Месяц назад

    This man supported and implemented the proclamation provided for the expropriation of Amhara and church lands and buildings. He was also condemning day and night Amhara landowners. Does he admit his crimes against Amharas as much as blame who are carry out campaigns against Amharas?

  • @AzebFanta
    @AzebFanta Месяц назад +1

    አምሃራውን ለማንቃት የምታደርገው ጥረት ከሙህር የሚጠብቅ ቢሆንም ማንም ያልደፈረውን ደፍረህ በመዉጣትሕ አጅግ አደንቀሃለሁ ::

  • @DaveFull
    @DaveFull Месяц назад

    ዳኛቸው የአብይ አሽከር, ቀንህን ጠብቅ

  • @Getachew-n2f
    @Getachew-n2f Месяц назад

    ዳኛቸዉ አሰፋ ልክ እንደጫማ ነዉ

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r Месяц назад

    ዳኛቸው ከብት

  • @amarekasaye1278
    @amarekasaye1278 Месяц назад

    Yebsebse ye parking lot leba

  • @tarekegnadugna-m4m
    @tarekegnadugna-m4m Месяц назад

    ከዚህ ቀደም በአንድ ቀፎ ውስጥ ኹለት አውራ አይኖርም፡፡ አጼ ኃይለስላሴና ሌሎች ቀደምት ነገስታት፣ እንዲሁም ህወሓት ተቀናቃኞቻቸውን በኃይል አስወግደው ስልጣናቸውን እንዴት እንዳደላደሉ በመጥቀስ እነዘመነ ካሴም ተቀናቃኞቻቸውን በኃይል ማስወገድ እንዳለባቸው ያስተላለፍከው ቅስቀሳ ታሪክንና የፋኖን ትግል በቅጡ አለመረዳትህን ቁልጭ አድርጎ ያሳያል፡፡ የሰው ልጅ ቢቻል ከትምህርት፣ ካልሆንም በዕድሜ ሊማር ይገባዋል፡፡ አንተግን በትምህርት ቀርቶ በዕድሜ ዘመንህ ካገኘኸው ተሞክሮ የተማርክ አይመስለኝም፡፡ እስካሁን የነበሩትና ያሉት አገዛዞች ያተረፉልን ክፉና በጎ ምንድን ነው ብልህ አትጠይቅም እንዴ? እንዴት ክፉ ጎናቸውን እየጠቀስክ ትውልድ እርስበእርሱ እንዲተላለቅ ትመክራለህ? የህልውና ትግል የሚያደርጉ ታጋዮች ልዩነቶቻቸውን በውይይት እንዲፈቱ መምከር ሲገባህ፣ ለስልጣን እንደሚሻኮቱ ትምኪተኞች እርስበእርስ ተጋድላችሁ ስልጣናችሁን አስከብሩ ትላለህ? ግዙፍ የጋራ ጠላት ያላቸው የህልውና ታጋዮች ተባብረው አውሬውን በማስወገድ ስልጣኑን ለሕዝብ ምርጫ ማስረከብ እንደሚገባቸው፣ በቅድሚ ግን ልዩነቶቻቸውን በውይይት መፍታት እንደሚገባቸው ለመምከር አርቆ የሚያስብ የበሰለ አዕምሮ ያስፈልጋል፡፡ አንተ ግን እንደእድሜህ አዕምሮህ የበሰለ አይመስለኝም፡፡ አሁንም እራስክን መርምር፡፡

    • @ለቤዛዓለሙተለአለ
      @ለቤዛዓለሙተለአለ Месяц назад

      ሀሳብህ ዶላር ዶላር ይሸታል

    • @MEKDELA
      @MEKDELA  Месяц назад

      እግር ራስን አያክም ባልገባህ መንገድ ስለሄድክ ድምዳሜህ ገደል ነው

  • @netsanet-c7l
    @netsanet-c7l Месяц назад

    መጀመሪያ አፍህን ታጠብ

    • @MEKDELA
      @MEKDELA  Месяц назад

      እባክህ ውኃ ግዛልኝ ባንዳ ባለጌ የሸሌ ልጅ

  • @AmareMekonnen-dw7lx
    @AmareMekonnen-dw7lx Месяц назад +1

    አቶ ተክሌ፣ አንተና ያንተ ተባባሪዎች የአማራውን ትግል ክፉኛ እየጎድችህህ መሆኑን ብትረዱና
    ከፋፋይ ቅስቀሳ ሁን አቁሙ።

    • @MEKDELA
      @MEKDELA  Месяц назад +1

      በማታውቀው አትዘባርቅ

  • @AmareMekonnen-dw7lx
    @AmareMekonnen-dw7lx Месяц назад

    አያ ተክሌ የሻው፣ በርታልን ጋሼ ተክሌ እያሉ የሚያሙቁህን ወገኖች እየሰማህ
    የሆነ ያልሆነውን ስትዘባርቅ ያሳዝናል።
    ያንተ ጓደኛ የሆነው "ፕሮፈሰር
    ሃብታም" የአንድን
    ሰው "እስከ ሰባት ትውልዱ" ከመድረ ገጽ መጥፋት አለበት ከሚል የናዚ ደጋፊ ጋር የምትተባበር ጉደኛ ነህ።

    • @MEKDELA
      @MEKDELA  Месяц назад

      ራስ በእግር አይታከክምና ለአቅመ ምክር ያልደረስክ ድኩማን ነህ

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 Месяц назад

    ልደቱ ሳይሆን ውርደቱ ከቅንጅት እስከ አብዮት ሥልጣን ጥማቱ
    ላያገኘው መዋተቱ
    ልደቱ የከንቱ ከንቱ
    ሞት እንጂ የመኖር ሕይወት እጣ ፈንታ አልቦቱ
    አቤት አቤት አቤት የጥንተ ጠላታችን የሰይጣን ወንድምነቱ
    አማራ ሲታረድ ሲበላ አንጀት ጉበቱ
    አቤት የሥልጣን ጥማቱ
    የሰይጣንም ወንድምነቱ
    አቤት የሰይጣን ወዳጅነቱ ልደቱ?
    ኃፍረተቢስነቱ
    ልቤን አመመኝ መሞቴ ነው ሲለን ሲዋሸን ቦሌ ላይ አየ አማራ የዋሕነቱ
    አብሮ እኮ ነበር ከሰው በላው
    ወያኔም ጋር በጧቱ
    ከፈጣሪ ጋር እንዴት ይመሳሰላል የይሁዳ ወንድም ልደቱ
    አማራ ሲበላ አይኑ እያየ ጉበቱ
    አቤት ውርደቱ
    ከቶ የት ይሆን መግቢያ ቤቱ ፕሮፌሰሩን ሀብታሙን ሲከስ ስቅቅ የማይለው አይን አውጣነቱ
    አቤት ድፍረቱ
    በ70 ሚሊዮን አማራ ያን ያህል ዘመን መቀለዱ ማቀርሸቱ
    ወይ አማራ ንቆትእኮ ነው ዝም ማለቱ
    አቤት ትዕግሥቱ
    በዚህ ቅዱስ ሥም ሲጠራ እግዚኦ ያሰኛል ድፍረቱ
    ውሃ ሆኖ ቢቀርስ ምን አባቱ ሥሙ መሆን አለበት የከንቱ ከንቱ
    ልደቱና ውርደቱ
    ከሞቱ የውሻ ሞት አሟሟቱ
    ከጋቢሳ ጋር ሥልጣን ሊካፈል አሜሪካ ላይ ከእዝቅኤል ጋር ሲቧርቅ መታየቱ
    የዚህ ወራዳ ቅዠቱ በማይታወቁ ሰዎቹ ተከትቧል በጧቱ
    ወይ እናታችን ወሎ ምነው ውሃ ሆነው በቀሩ ዲያብሎስ ክብረትና ልደቱ
    ቀለጠ ሞላም በእውነቱ
    መጋየት አለበት የዚህ ከንቱ ሀብት ንብረቱ አዲስ አበባ በረራ የአማራ ጉልት እርስታችን ከጧቱ
    ሀብታሙ ተገኝ አማራው ፕሮፌሰሩ ወጣቱ
    አንቋሌጰሰሽ በፅሑፍ እንደ አፄ ዳዊት አባቱ
    ይህን የሰው ልክ ሊአጥላላ የአማራው ገርባ ልደቱ አጀብ እኮ ነው ድፍረቱ

  • @mideksahora8453
    @mideksahora8453 Месяц назад

    አያ ተክሌ 'ጀግኖቹ' እና ባንዶቹ አማሮች እዚያው እርስ በርሳችሁ ብትፈቱ/ብትነጋገሩ አይሻልም ነበር። በዚህ ዕድሜና ደረጃዎ በአደባባይ ለስድብ ከሚወጡስ...

  • @belultauruskinda2476
    @belultauruskinda2476 Месяц назад

    ተክሌ የሻዉ በንስሀ እድሜዉ ከዘረኝነት አልተፈወሰም!!

    • @እቢ
      @እቢ Месяц назад

      አፈር ብላ ታገል ስላለ

    • @MEKDELA
      @MEKDELA  Месяц назад +1

      ዘረኝነት ምን ማለት እንደሆን የማታውቅ ጥርብ መሀይም ነህ እግር ራስን አያክምና ወለብ በል

  • @NabiyuMezana
    @NabiyuMezana Месяц назад

    Fano is just fighting 😂😂for nothing

  • @WhyMeTd1227
    @WhyMeTd1227 Месяц назад

    አህያ በመጀመሪያ ጥርሶችህን አሰራ ::

    • @አስክዶም
      @አስክዶም Месяц назад

      ትክክል

    • @MEKDELA
      @MEKDELA  Месяц назад +1

      አህያማ ጌታ የመረጣት ድንቅ እንስሳ ናት አንተ ጉርጥ ባለጌ የሰዓት እላፊ ልጅ ነህ ውጣ

    • @WhyMeTd1227
      @WhyMeTd1227 Месяц назад

      @@MEKDELA ቅሌታም ቻፓ እምስ ኣፍ 🤣

  • @GddghdHdhfdh-gu3kd
    @GddghdHdhfdh-gu3kd Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤