🔴 የድንቅ ልጆቹ መሱድ ማይታመን ለዉጥና የተጠለፈችዉ ህፃን አስደንጋጭ ቪዲዮ - ዘቢባ ግርማ | Dallol Entertainment

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 883

  • @woyneshetali4472
    @woyneshetali4472 Год назад +1

    አንተ ልጅ የተባረክ ጨዋ እና መልካም የገባህ ልጅ ነህ በአሁን ወቅት ወጣት ሆኖ ጥሩ ስብዕና ያለው እየጠፋ ባለበት ግዜ እንዳንተ አይነት ወጣት ስመለከት ደስ ይለኛል ቀጥልበት ሙሉ ሕይወትህን አላህ ይባርክልህ

  • @alemayehuwmariam212
    @alemayehuwmariam212 Год назад +11

    በጣም ነው የማደንቅህ። በትምህርትህ: በምትሰራው ቪዲዮ የምታስተላልፋቸው መልዕክቶች: ሚዛናዊነትህ እና ቀና አሳቢነትህ: አሁን ደሞ በንግዱ ገብተህ ለማደግ በምታደርገው ጥረት: እድሜህ ሲታይ ገና ብዙ እንደምትሰራ ሳስብ መባረክህ በግልፅ ታየኝ። What the owner of diversified knowledge and commitment!! Pls do not be out of your right way cos of this challenging world!!

    • @bizuneshyohannis9272
      @bizuneshyohannis9272 Год назад

      በጣም ነው የማደንቅህ በርታ ዶ/ር። ወላይታ የቱጋ ነው ?

    • @AnwarArega-he1yq
      @AnwarArega-he1yq Год назад

      Afghanistan ( hijra calender ) and
      Ethiopia calender

  • @uegyeh5fiefu4g91
    @uegyeh5fiefu4g91 Год назад +4

    አንተ እኮ ሁሉም ነገርህ ፍፁም ኢትዮጵያዊነት የተላበሰ ነው❤❤። ልጄ እንዳንተ እንዲሆን ተመኘሁ በርታ አላህ ያግዝህ ።

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ Год назад +7

    የእውነት ተገዳ ነው ፈጣሪ በሰላም ለቤቷ ያብቃት ኢትዮጵያ ነች የራሷ የብቸዋ ካላንደር ያላት🇪🇹❤😘ከዚያ የፈረንጆች ነው

  • @dagmawitmelese521
    @dagmawitmelese521 Год назад +43

    ወንድሜ እኛም የ15 አመት ልጅ ጠፍታብን ደውላ በፍላጎቴ ነው አትድረሱብኝ አለች እኛ እራሳችን ፈልገን ስናሲዛቸው ከፈለገች አያገባንም አሉ ፖሊሶቹ ቤተሰቡ በሷ የተነሳ እየታመሰ ነው አይጣል ነው

    • @AbCd-lf2df
      @AbCd-lf2df Год назад

      ትክክክከሞሞሞትመሠንበት
      ተገዳነውአትፈረዱ

    • @3TOybaYemer
      @3TOybaYemer Год назад

      እደዛበይብሎእያስገደዳትነውለታገቱትፍትህ

    • @meserettsegaye6343
      @meserettsegaye6343 Год назад +1

      እንዴት ይሆናል ፖሊስ እራሱ ልጅቷን አነጋግሮ ለብቻዋ ምናልባት እንዲህ በይ ብትባልስ እባካችሁ ቤተስብ በመጀመሪያ ተግባቡ እግዚአብሔር ይርዳችሁ !!

    • @selwaabdu2511
      @selwaabdu2511 Год назад +2

      እናንተም ማመን የለባችሁም ነበር የሚሆነው ቤተስብሽን አጠፋለሁ ብሏት ይሆና እንጁ እናንተ ይህንን አለች ባችሁ ዝም አላችሁ ብትል እንኲን ነጥቃችሁ መውሰድ ነበረባችሁ እድሜዋ 15 አበት ለጋብቻ ክልክል ነው ወዳ ከሆን 18 ሲሞላት ወዳ ከሆነ ትመለስ እንጂ የእኛ እሽ ብላለች ብላችሁ አታዳክም

    • @Oceanluvqueen
      @Oceanluvqueen Год назад

      Please Atitewat behiala Iko idea leinante new, betam asuchigari new felige new sitilachohu him monim bihon m gin atitewat

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ Год назад +11

    እትዮጵያ እና እስራኤል እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @מיסרקמזפן
    @מיסרקמזפן Год назад +2

    ለልጂቱ እናት ጠካራ ልብ ይስጣት እዲሁም ለቤተሰቦቿ አሁን አሁን እደዚህ ያለ የቁም ሲኦል ስቃይ ብዙ እናቶች እያሳለፉ ነው እዴው የእስራኤል አምላክ እግዛብሔር መልካሙን ቀን ያምጣልን እኔ ምንም ለውጥ ባላመጣም የእናቶች ስቃይና በደል ግን እቅልፍ ነስቶኛል አይይ

  • @ajmandubai9807
    @ajmandubai9807 Год назад +5

    መሡድዬ አላህ ያሣድግህ❤

  • @taybahals3951
    @taybahals3951 Год назад +2

    ሜሪስ

  • @sabakassa2363
    @sabakassa2363 Год назад

    ዳሎል ጨዋ ዝግጂትህን እወድልሐለሁ ህሊና ፈሪሐ እ/ር የሚባለውነገር አንተላይ አይቻለሁ ቀጥልበትተባረክ

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ

    ትክክል የተጠለፈችውልጂ ተገዳነው ምክንያቱም አይኖወደጎን ስትመለከት የሚያስጨንቃትስውእዳለ ያስታውቃል አሁንም ልጂትዋን በህይወትእዳለች ብትደርሱላት ጥሩነው

  • @zainab1254
    @zainab1254 Год назад +3

    Adenga Ethiopia 🇪🇹 ❤❤❤

  • @sunset9000
    @sunset9000 Год назад +2

    ሜሪ ጠፋቺ

  • @yetemable
    @yetemable 5 дней назад

    Israel and Saudi Arabia our beloved country 🥰💚💛❤ETHIOPIA Ur true person I never miss video JUSTICE for HEAVEN

  • @abuka_ake
    @abuka_ake Год назад +5

    Ethiopia and Eritrea ❤ 🇪🇹 🇪🇷

  • @sumanbalkarsingh1656
    @sumanbalkarsingh1656 Год назад +4

    አሁን ለቅሶው ተደርሶ ነብስ ይማር ነው አመት አመት ያድርስልን ነው ሚባለው

  • @yabu_art
    @yabu_art Год назад

    ኢትዮጵያ እና ግሪክ

  • @boyeddiejacob1046
    @boyeddiejacob1046 Год назад +3

    ወድሜ ያች ቆጆ ፍቅረኛህ የትሂዳ ነው አተጋ አመጣም😢❤❤❤❤❤

  • @ethiopia7544
    @ethiopia7544 Год назад +5

    ልጅቷ ተጠልፋ ነው በእርግጠኛነት ፎቶ ሲያነሷት እኮ ራሱ እጇ ሁሉ ታስሯል 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Kalቃልዬ
    @Kalቃልዬ Год назад +1

    እንኳን ለዚችቀን አደረሰክ የራሷ ካላንደር ያላት ኢትዮጵያዬ ናት

  • @natnaeltekalign7138
    @natnaeltekalign7138 Год назад +1

    Ethiopia and Jerusalem

  • @erkishtube1191
    @erkishtube1191 Год назад +1

    Ethiopia, Eritrea, Afghanistan,

  • @sele9316
    @sele9316 Год назад +3

    Ethiopia "🙏Eŕitrea❤

  • @tiruaynetkelem9753
    @tiruaynetkelem9753 Год назад +1

    እትዮጵያ እና እስራኤል እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 Год назад

    ወይ መታገድ ወዳ የሄደችውን 😂 ለቀቅ አድርጓት ትኑርበት አሸሸገዳሜዋን

  • @natimation526
    @natimation526 Год назад +1

    Israel and ethiopia....good to see you back👌

  • @Eldana23
    @Eldana23 Год назад +2

    ኢትዮጲያ እና እስራኤል
    ሀገራችንን ስላም ያድርግል ፈጣሪ 🙏🙏🙏

  • @hiruteshetu2250
    @hiruteshetu2250 Год назад

    በጣም አድናቂህ ነኝ የምታነሳቸዉ ሀሳቦች መልካም ናቸዉ ግን አንድ ነገር እንድትተባበረኝ እፈልጋለሁ ዩቱብ የምከታተለዉ ኢንተርኔት ካፌ በመሄድ ስለሆነ ዩቱብ የምጠቀምበት መለስተኛ ስልክ ብታበድረኝ ሰርቼ ምከፍለዉ በኢትዮጲዊነት በወንድምነት

  • @meselubekele
    @meselubekele Год назад

    ፕሮግራም ህ በጣም ያስተምራል በዚህ ቀጥልበት ለህዝብ ድምፅ ነህ በርታ ይባርክህ፡፡

  • @tsionwubshet1900
    @tsionwubshet1900 Год назад

    Ethiopia & Eritrea

  • @eliasmessi6230
    @eliasmessi6230 Год назад +1

    Ethiopia , Afghanistan

  • @ameenahuzefa8412
    @ameenahuzefa8412 Год назад

    ግን ዳሎን የቻናልክ ሥም በጣም ያምራል ሢቀጥሎ ዳሎን አፋር ክልል ዉሥጥ ያለ ዉብ መሬት ነዉ እና የሱቅሕን ቅርጫፍ ወሎላይም ክፈት❤❤❤❤

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 Год назад

    Grace& Ethiopia.

  • @masaratjisus4238
    @masaratjisus4238 Год назад

    እውነት ነው እግዚአብሔር ያያል

  • @rasabela6736
    @rasabela6736 Год назад

    Ethiopia🇪🇹 and Nouth Korea🇰🇵❤

  • @abebeabe5836
    @abebeabe5836 Год назад +1

    ኢትዮጵያ ሀገሬ

  • @MickyasDagne-y9k
    @MickyasDagne-y9k Год назад +1

    Afghanistan & Ethiopia

  • @Entertainment-mn7tr
    @Entertainment-mn7tr Год назад

    Thanks!

  • @abdiimisgaanuu4290
    @abdiimisgaanuu4290 Год назад +1

    Ethiopia and eretiria

  • @tigstbiruk2784
    @tigstbiruk2784 Год назад

    Selam le ethiopiya hagera

  • @ajmandubai9807
    @ajmandubai9807 Год назад +4

    እኔም የሚመሥለኝ አሥገድደዋት ነው ይቺ ልጂ ሢጀመር ህፃን ነቺ ወዳም ቢሆን ፓሊሥ ሊፈልጋት ይገባል

  • @ajmandubai9807
    @ajmandubai9807 Год назад +1

    እንኳን መጣህ❤

  • @mabiratelukas2386
    @mabiratelukas2386 Год назад

    yen marrrrr ahen Liji sewodewa masude❤❤❤

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 Год назад

    አቤቱ ማረን በጣም ያሳዝናል ይቅር ይበላቸው የታመመው ሰው እዳይረዳ እያረጉነው😢😢😢

  • @bitubitaniya1495
    @bitubitaniya1495 Год назад

    Ethiopia and Iran

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ

    ሜሪ የትጠፋች ለምን ከእስዋጋር አትመጡም?????????????

  • @tgyeema
    @tgyeema Год назад

    Ethiopia and Eritrea ❤

  • @SaraSara-zr4tr
    @SaraSara-zr4tr Год назад

    ኢትዮጵያ❤❤❤❤

  • @maryammaryam885
    @maryammaryam885 Год назад +2

    ሜሪ የታለች ኣምጣልን ❤❤❤❤

  • @kingMiko27
    @kingMiko27 Год назад

    Ethiopia and
    Eritrea

  • @makonnenbaraki1894
    @makonnenbaraki1894 Год назад

    ሰላም ነው መልሱ ኢትዮጵያ ና ታይዋን ናት

  • @Eyerus879
    @Eyerus879 Год назад +1

    የፌስቡኩ ተመቸኝ 😅

  • @bety4099
    @bety4099 Год назад +1

    ኢትዮጲያእና እግሊዚ

  • @miki9089
    @miki9089 Год назад

    Eritrea & Ethiopia

  • @AyushaAtusha
    @AyushaAtusha Год назад

    ጥሩ አዝነኝ በኘ ዘመን ፍቅር ጠፍቶወል

  • @ida939
    @ida939 Год назад +2

    ሜሪን አምጣልን ስወዳት አተም መልካም ሰው ነህ❤❤❤❤

  • @zemzemfaraja2953
    @zemzemfaraja2953 Год назад

    ኢትዮጵያ

  • @geja2809
    @geja2809 Год назад +1

    በጌታ በኢየሱስ ስም ሰላም ይብዛላችሁ ይህን ኮሜንት ለሚታነቡ ሁሉ💚💛❤️positive ETHIOPIA

    • @samzhabesha
      @samzhabesha Год назад

      Amen❤big love from Ethiopia,Hawassa❤🇪🇹❤

  • @LulumTube
    @LulumTube Год назад +1

    እትዮፕያ እና አርብ በደረሰኝ❤😂

  • @Abusha-i7t
    @Abusha-i7t Год назад +1

    ethiopia & israel

  • @ytse1447
    @ytse1447 Год назад

    Police need to take action

  • @Nesrin6157
    @Nesrin6157 Год назад +1

    Photo lay ena vediowen temelketew tasralech cos ayetayem teshefenual selezeh tegeda new

  • @acjxjdshznxhsgaye7838
    @acjxjdshznxhsgaye7838 Год назад

    መሱዴ ማኛ❤❤❤❤

  • @nedhimer4727
    @nedhimer4727 Год назад

    Ethiopia, Afghanistan, Eritrea, Iran and Nepal

  • @zemzemabdrrehman4477
    @zemzemabdrrehman4477 Год назад

    ሣዑዲና ኢትዩጵያ

  • @meronm3015
    @meronm3015 Год назад

    ኢትዮጵያ

  • @samuelgetnet2741
    @samuelgetnet2741 Год назад

    Ethiopia, Afghanistan, Nepal, Eritrea

  • @tiyintasrat5599
    @tiyintasrat5599 Год назад +2

    Enem temari negne selmatu yegbagnal❤❤

  • @sifanmelka1102
    @sifanmelka1102 Год назад

    እትዩጵያና ግሪክ

  • @ManMan-ue7zd
    @ManMan-ue7zd Год назад

    እትዮጵያ❤❤❤❤❤

  • @samitibebu7587
    @samitibebu7587 Год назад

    Ethiopia , Eritrea,
    Afghanistan and Iran

  • @acjxjdshznxhsgaye7838
    @acjxjdshznxhsgaye7838 Год назад

    ኢትዮጵያ እና ህድ

  • @hamanootbalisisa4683
    @hamanootbalisisa4683 Год назад

    Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹

  • @bezituwa
    @bezituwa Год назад

    ethiopia
    nepal
    japan

  • @aynaninspiration2552
    @aynaninspiration2552 Год назад

    Ethiopian, Eritrea, Nepal, Iran and Afghanistan.

  • @tigistdawit8541
    @tigistdawit8541 Год назад

    እረ በደንብ እራሱ ከሰማቹ መጨረሻ ጋርኮ እሱ እያላት ስትደግም ይሰማል ተገዳ ነው ። እግዚያብሄር ይድረስላት

  • @edlam3584
    @edlam3584 Год назад

    Ethiopia 🇪🇹

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jx Год назад

    አልሰማ ሁምነበር😢😂😂😂

  • @mohammadhanantube6631
    @mohammadhanantube6631 Год назад

    በትክክክክክል

  • @ሰውመሆን-ሠ2ወ
    @ሰውመሆን-ሠ2ወ Год назад

    ኢትዮጵያ❤

  • @SHORTSTORY52
    @SHORTSTORY52 Год назад

    Ethiopia and Israel ✌️✌️

  • @sableqatar673
    @sableqatar673 Год назад

    ትክክል ተገዳነው ሰውኢሔንነገር ማገናዘብ አለበት

  • @belewbelew2965
    @belewbelew2965 Год назад

    Ethiopia, Iran, Bangladesh .

  • @amansmegnew
    @amansmegnew Год назад

    Ethiopia and America

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube Год назад +4

    ፍቅር በአሜሪካ እና በኢትዮጵያ በሳቅ ገደለኝ 😂😂😂😂😂😂😂

    • @zinet7148
      @zinet7148 Год назад +1

      የእውነት ሳቅ በሳግ የምር ኢትዩጲያዊነት ያኮራል አስተዳደጋችን ስሜታችን እንዳይመራን ያደርጋ ሀይማኖተኛነታችን ታማኝ እንድንሆን ያስገድደናል ጥፍታችንን ለሰው ለማራት ያሳፍረናል እነዛ ሰለጠን ያሉ ግን ውሻውን ሲያገቡት ምንም ማለት አይደለም ለምን ስንል አብዛሀኛው ስሜቱንጂ ሀይማኖቱን አያስብም ሀይማኖት አልባ ባህል የለሽ ስለሆነ ኦ አልሀምዱሊላህ እንኳንም ኢትዩጲያዊ ሆንኩ

    • @ኤማንዳቲናYouTube
      @ኤማንዳቲናYouTube Год назад +1

      @@zinet7148 ትክክል ውዴ አገራችን ወርቅ አገር ናት ፈጣሪ ሰላሟን ይመልስልን ብቻ😥😥🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HiwotSisay-xl5yk
    @HiwotSisay-xl5yk Год назад +1

    እረ ስለለቆሶ ምግብ የሰራህዉ ፈገግ አርጎኛል ኮሜንት የማበብ ሱስ አለብኝ እና ኮሜንቱ ያነበብከዉ ፈገግ አርጎኛል

  • @sellamu
    @sellamu Год назад +2

    Ethiopia and Afghanistan 🎉

  • @mercy216
    @mercy216 Год назад +1

    Ethiopia ❤😊

  • @lilegrema813
    @lilegrema813 Год назад

    እኔ አላውቃትም ፌብሬቴም አይደለችም ነገር ግን ያነደደኝ ስውን በማያውቁት ነገር judge ሲያረጉኑ finale ተገናኝተዋል ደስ ይላል

  • @hopetube16
    @hopetube16 Год назад

    Afghanistan, Iran, Ethiopia and Eritrea.

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Год назад +1

    ኢትዮጵያ ብቻ ናት

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 Год назад

    ሰላም ወንድሜ በጣም ጎበዝ ነህ አላህ ይጨምርልህ

  • @Murexo72
    @Murexo72 Год назад

    Ethiopia❣❣❣ and Israel

  • @eswagashaw8925
    @eswagashaw8925 Год назад

    ኑትዬ ምርጥ ልጅ እ/ር ብርክ አርጎ የፈጠረህ የምታቀርባቸው ቪዲዮዎች እኮ እንዴት እንደሚያዝናኑ እና እንደሚያስተምሩ ፌስ ቡክ በኢትዮጵያና በአሜሪካ እንዴት በሳቅ እንደገደለኝ እና ደግሞ ዳሎል ገበያ ክፍለሃገር ላለነው እንዴት ነው ማግኘት የምንችለው ለምሳሌ እኔ አዳማ ነኝ

  • @genetberhanu1797
    @genetberhanu1797 Год назад

    ኢትዮጵያ እና ግብፅ የቤንጅእናት

  • @liliyanakebede8905
    @liliyanakebede8905 Год назад

    Only Ethiopia

  • @jesussdaughter8263
    @jesussdaughter8263 Год назад

    ኢትዮጵያዬ እና ታይላንድ

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv Год назад

    የካሜራህን ጥራት ግን ሳላደንቅ አላልፍም ❤❤❤ we love you

  • @dawittekle8125
    @dawittekle8125 Год назад

    Ethiopia and Eritrea

  • @zabibamechalmechal4501
    @zabibamechalmechal4501 Год назад

    Kkkkkk be fkr America 🇺🇸 & Ethiopia 🇪🇹 was fantastic 😅😅😅yimechih bro❤