EOTC TV || ካለ ስራ ምንኩስና መኖር አይቻልም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 78

  • @user-vo4uz8cc8e
    @user-vo4uz8cc8e 3 года назад +11

    አባቶቸ እናቶቸ የእናተ መልካም ስራ ነዉ እኛን እዝህ ያደረሰን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከ ጤናጋር ይስጥልን በጣም ግሩም ነዉ በእዉነት
    ✟✟💒💒💒💒💒✟✟✟💒💒✟💚✟💛✟♥✟

  • @wagayeabadi9110
    @wagayeabadi9110 6 месяцев назад

    ይህ ታሪክ የሚሰራ ሀገር የሚጠብቅ ምንኩስና እና ቤተክሪስቲያን ነው በአሁን ሰዓት የማይገባቸውን ሞት እየተሰጣቸው ያሉት ሀገረ ላቆሞት ሀገር ለገነቡት ለፀሎትና ለስራ እረፍት የማሰጡ እንደነዚህ ጠናካራ አባቶቻችን እና እናቶቻችን እንዲዚህ በመከራ የሚናኖራቸው ያስለቅሳል አሁን በሰማሁት የፃድቁ አባታታችን የአቡን ገብረመንፈስ ቅዱስ ተከታዮች እንዲህ አይገባቸውም ወየው ለክፎዎች ወይው ለአመፀኞች ይህ ድንቅ ስራ የአለምንም ስራ አየሰሩ ለትውልድ ላቆዮ ይህ ሁሉ መከራ አይገባቸውም ጌታ ሆይ ታረቀን

  • @betisisay6628
    @betisisay6628 3 года назад +6

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ለነፍስም ለስጋም ደስ የሚያስብል መታደልን ነው በረከታችሁ ይድረሰን

  • @wmariambilatenaw9707
    @wmariambilatenaw9707 2 года назад +1

    ወይ የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ነው በእውነት !
    በረከታችሁ ይድረሰን !

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h 3 года назад +4

    በጣምነው ደስ የሚለሁው በእውነት ለኛ ለሀጢአተኝች በረከታቹይደርብን

  • @user-ww8hf9qh4b
    @user-ww8hf9qh4b 2 года назад +1

    በእውነት በረከታችሁ ይድረሰን
    በናተጸሎት ይማረን

  • @maryem9665
    @maryem9665 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @mountainmedia8861
    @mountainmedia8861 Год назад

    ​የጌታዬ እናት እመቤቴ ማርያም ክበሪልኝ!

  • @henokezt
    @henokezt 3 года назад +33

    ውድ ኦርቶዶክሳውያን የኛ የሆኑትን ቻናሎች እናበረታታ እባካችው

  • @witnessam6592
    @witnessam6592 3 года назад +3

    በጣም ደስስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በርቱ በፀሎት አስቡን።
    በረከታችሁ አይለየን አሜን።

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 2 года назад +1

    አቤቱ ጌታሆ ወደሀገሬ መልሰኝ እና በመቅደስ ልኑርል

  • @azmaraz7269
    @azmaraz7269 Год назад

    እደው በፅሎት አሰቡኝ ወለተ ማርያም እያላቹህ ኪዳነ ምህረት እናቴ ለደጆ እድታበቀኝ 😭 ከሰደት መልሰ ደሰሲል እውነት ዝብየ ሳይ መንፈሴ ይታደሳን በረከታቹህ ይድረሰን እናቶቻችን አባቶቻችን መጨረሻቹህን ያሳምርልን ❤❤ እኛንም ለዶጆ ታብቃን😥😥 በተረፈ በሁሉም ነገር ከጎናቹህነነን

  • @EseyneshAbie-kp7ci
    @EseyneshAbie-kp7ci Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን ያላሳጣን በጹሎታችሁ አስቢን በርቱ ፍጻሜችሁን ያሳምርላችሁ

  • @wmariambilatenaw9707
    @wmariambilatenaw9707 2 года назад

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን !

  • @gdihdjbj4728
    @gdihdjbj4728 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ♥♥💚💚🤲🤲🤲🙏🙏🙏💒💒💒
    እፍፍፍ እንዴት መታደል ነው
    ጌታ ሆይ እኛንም አስበን ለቤትህ አብቃን💚♥ 🙇🏼🙇🏼,🙏🏻🙏🏻🤲🤲🤲💒💒💒

  • @aynutube7552
    @aynutube7552 2 года назад +3

    እጅግ ይገርማል ❤ የኔ እማሆይ ምንት እብል በእንቲአኪ ፍቅርትየ ሠናይትየ ❤❤የሰማእቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ ፍሬ አቤት ታድለሻል ተመርጠሻል እኔ ሞኟ እህትሽ ሳይሽ ሳስብሽ ሁሌ አነባለሁ ትናፍቂኛለሽ 😭💔 ፈጣሪ እስከመጨረሻው ያጽናሽ 🤲🤲🤲:: የኔ አበባ ❤የኔ ናፍቆት ❤የምወድሽ❤ መዓዛዬ ❤ የክርስቶስ ሙሽራ በቤቱ ጠብቆ ለቤቱ የለየሽ :: አንቺስ በጎውን መንገድ መርቶሽ ከዚህ ከንቱ ዓለም በጊዜ ተገላግለሻል :: ስላንቺ ባወራ ባወራ አልጠግብም:: ፈጣሪ በጸጋ ይጠብቅልን :: እግዚአብሔር ፈቅዶ ካለሽበት ገዳም ደርሼ ዓይንሽን ባይ ደስስ ባለኝ አምናለሁ እንደማይሽ ይህን ያህል ጊዜ ቆይቼ በተለቪዥን መስኮት ያየሁሽ በአካል እንደማይሽ አልጠራጠርም (የኔ እማሆይ ጽጌ ማርያም) በድጋሚ ስላየሁሽ እጅግ በጣም ደስስስ ብሎኛል ጸሎታችሁ ሃገራችንን ይጠብቅልን🤲🤲🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-gv8lk7vn9j
    @user-gv8lk7vn9j 3 года назад +4

    ደስ ሲሉ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ ነጸጋ ይጠብቃችሁ የለኔ ጀግኖቼ ናችሁ♥♥♥

  • @radethuae9724
    @radethuae9724 3 года назад +1

    ደስ ሲሉ የተዋህዶ ጠላቶችን ይጥፉ ተዋህዶ ወደ ከፍታ

  • @hfgyty2455
    @hfgyty2455 2 года назад

    እኔ ደስ ይላል አባቶቸ እናቶቸ በረከታቹህ ይደርብን

  • @user-vy6go9ku3z
    @user-vy6go9ku3z 3 года назад

    አለም እኮ ነው የፈጣሪ ያለህ እንዴት ደስ የሚል የሚያስቀና ምልሉስናና ምነና ነው። ፈጣሪ ሆይ በነሱ ፀሎት ኘውና ያለነው የምንኖረውም ሀገራችን ላይ የተዘራብንሰ የዘር ማቅ ንቀልልን ሰውነሰ እንጂ ምድርን እንጂ ለሰው ልጅ ዘርን አለሰፈጠርክም

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 3 года назад +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን 🙏👏👏👏👏አሜን

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 3 года назад

      እሜን እሜን እሜን ።ቃለህይወትያስማልን ።እባቶችችንን።እሜን እሜንን

  • @mulumisgie791
    @mulumisgie791 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ፍፃሜአችሁን ያሣመምርልን

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 3 года назад +3

    ኸረ ያርግልሽ ያሳካልሽ በሉኝ መመልኮስ እፈልጋለው ፈጣሪየ ይፋቀድልኝ ያርግልኝ እዴት መነኩሴ ሳይ እደት ደስ እደሚለኝ እኮ ፈጣሪ ሆይ ወደቤትህ መልሰኝ

    • @SamimiMike
      @SamimiMike Месяц назад

      ወንድሜ እኔም እንዳንተ ነኝ እንሂድ

  • @yemariam2110
    @yemariam2110 Год назад

    Yenesu stelote yetebekenal 💚💛❤

  • @ketemametaferia3592
    @ketemametaferia3592 3 года назад

    የመነኮሳቱ በረከት ይደርብን

  • @user-by2ek4he7q
    @user-by2ek4he7q 3 года назад +1

    እሺ እንጠብቃለን በጉግት የአባታችን በረከት ይድረሰን የእናቶቻችንም በረከት ይድረሰን

  • @user-ro3ir4zh1s
    @user-ro3ir4zh1s 3 года назад +1

    የተዋህ ልጆች ማህበረ ቅዱሳንና ይሄን እናበረታታ

  • @user-bx9tz4ey6r
    @user-bx9tz4ey6r 3 года назад +1

    ተመስገን አምላኬ በነዚህ አባቶቻችን እናቶቻችን ሲሎ ፈጣሪ ይማረን እኛንስ አለም አባዘነችን🤲🤲🤲

  • @habeshawitnegn4505
    @habeshawitnegn4505 3 года назад +1

    ተዋህዶ ያደረከኝ ተመስገን አቤት ደስ ሲሉ

  • @desalewedaynew6015
    @desalewedaynew6015 Год назад

    ወይኔ በናንተ ጶለት እኛ እንኖራለን አባቶቸ በረከታችሁ ይዲረሰን

  • @genetabebe6818
    @genetabebe6818 3 года назад +3

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ እጹብ ድንቅ ነዉ ሌላ አለም ነዉ ምንኛ መታደል ነዉ

  • @user-jy8zj2sg5e
    @user-jy8zj2sg5e 2 года назад

    በረከታቹ ይድረሰኝ በናተ ፀሎት ሀገራችንን ይማርልን ይቅር ይበለን 🙏🙏🙏

  • @user-bq1gp1kp4p
    @user-bq1gp1kp4p 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @asterassefa2714
    @asterassefa2714 3 года назад

    It is very nice

  • @ሰላምነሽ
    @ሰላምነሽ 2 года назад

    በረታችሁ ይደርብን

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 Год назад

    😭🤲 ሁሉንቻይ ሕያውእግዚያብሔር ሰለእናንተ እንባና ፀሎት በምህረቱ ይየን 🤲😭

  • @ሰላምነሽ
    @ሰላምነሽ 2 года назад

    አቤት መታደል ተረኩ

  • @samuelemengistie1146
    @samuelemengistie1146 3 года назад +5

    እረ አስተላልፉልነን እነጅ በጉጉት የጠበቅን እኮ ነው?

  • @user-wv6dn3yn6s
    @user-wv6dn3yn6s 3 года назад +1

    ስለእናንተ ብሎ ይማረን በረከታችሁ ይደርብን አባቶቸ መነኮሣት እንድሁም
    እናቶቸ

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 3 года назад

    💚💛❤️👍👍👍

  • @anaztm192
    @anaztm192 3 года назад

    ሥለእናተ ፆምፆለት ተጋድሎ ሢልይማረን ሕያዉእግዚአቭሔር

  • @user-ut4np2jj6q
    @user-ut4np2jj6q 3 года назад +1

    በጉጉት እንጠብቃችኋለን በጣም አስደናቂ ነው

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 3 года назад

    በረከታችሁ ይደርብን አሞን

  • @weldeiyesusayele4755
    @weldeiyesusayele4755 3 года назад +1

    በጉጉት ነው እየጠበቅን ያለነው፡ በቻላችሁት መጠን ቶሎ አቅርቡልን::

  • @shewaayalew144
    @shewaayalew144 3 года назад

    በረከታቸው ይደርብን🙏🙏🙏

  • @acknowledgment2490
    @acknowledgment2490 3 года назад +1

    ምርጦችዬ

  • @user-sj8qt5tt4n
    @user-sj8qt5tt4n 3 месяца назад +1

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት አላችሁ ይህን ቦታ የት ነው ንገሩኝ

  • @mggb9549
    @mggb9549 2 года назад

    We have to be we orthodox we got a lot of resources we got lots of Anime so we have to be strong GOD is Great

  • @buzyeegetachew6387
    @buzyeegetachew6387 3 года назад

    Amen Amen ❤❤❤❤❤❤

  • @gedionendalkachew12
    @gedionendalkachew12 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-vb7kq8jt4f
    @user-vb7kq8jt4f 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abrahameyob9948
    @abrahameyob9948 2 года назад

    🤗💯

  • @chapaeresso6352
    @chapaeresso6352 3 года назад +2

    RUclips ላይም ልቀቁልን እባካችሁ 🙏🙏

  • @user-ks8si3sc4u
    @user-ks8si3sc4u 3 года назад

    ደስ ሲሉ

  • @SimeaTewahedo
    @SimeaTewahedo 3 года назад +1

    ኸረ upload አድርጉት።

  • @destadesta5638
    @destadesta5638 Год назад

    በጣም ደስ ይላል አድራሻዉ የት ነው

  • @alemalem74766
    @alemalem74766 3 года назад

    ወይኔ በጣም ደስ ይላሉ

  • @teddyks8874
    @teddyks8874 3 года назад +1

    አረ እባካችሁ እኔ እስኳሁን እየጠበኩ ነው ሙሉ ቪዲዮ መቼ ነው የሚወጣው ይሄው 4 ቀን ሆነኝ pls pls እባካችሁን 🙏🙏🙏😭😭

  • @hdudhdmmfjjdge277
    @hdudhdmmfjjdge277 3 года назад +5

    አቤት ውበት እንካንም ኦርቶዶክስ ሄንኩ ለሀገሬ ያቡቃኝ የቤተ ክርስትያን ሸታ የእጣኑ አር ምኑ እፍፍፍፍፍፍፍ

  • @orthodoxtewahdo6165
    @orthodoxtewahdo6165 3 года назад

    የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው።

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 3 года назад

    በረከታችሁ ይድረሰን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @yosephkassa1803
    @yosephkassa1803 3 года назад +1

    ወይ አንቺ ቤተክርስቲያን ግርም ትያለሽ

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 3 года назад

    Egnam Enidenanite Alemin Nikken Guzowachin Wede EGZIABHER Enideahon Yefikkir Amilak Yiridan Gedam Yalu Sewoch Sayi Wisitte Yichenikkal Fettariye Mechereshaye Min Yihon Bicha Behiyiwetachin Anite Yefekkedikewin Yifetsem Amen Ebakachu Commenteroch Ortodox Senibet Bemakiber Sebeb Hagerin Ledihinet Daregachu Lemilun Wegenoch Yidires Like Sher Bemadireg Enadirisilachew

  • @abrahamtadesse458
    @abrahamtadesse458 3 года назад

    እረ በማርያም አስተላልፉት

  • @user-oc9oy4tp8q
    @user-oc9oy4tp8q 2 года назад

    እሚገርም ነው እዛው ተወልጀ አድጊ ይህን ሁሉ አላወቅም ነበር

  • @mintwabmint270
    @mintwabmint270 3 года назад

    🙏🙏

  • @user-ro3ir4zh1s
    @user-ro3ir4zh1s 3 года назад

    አረ ይለቀቅን ባካችሁ

  • @abanigussie2459
    @abanigussie2459 3 года назад

    Dnqe new

  • @weynshetlegesse5298
    @weynshetlegesse5298 3 года назад

    እንዴት ያለ መታደል ነው ባካቹ

  • @user-fz9ie5ih8m
    @user-fz9ie5ih8m 3 года назад

    እሸ በተስፋ እንጠብቃለን

  • @Et-cb7gx
    @Et-cb7gx 3 года назад

    ምነው ተረሳ አስተላልፉልን እባካችሁ በጉጉት እየጠበቅን ነው።?

  • @user-hx4wc8yn7n
    @user-hx4wc8yn7n 10 месяцев назад

    የት ቦታ ነው

  • @meditenkir714
    @meditenkir714 3 года назад

    ጀግኖቻችን

  • @fatangewindy3899
    @fatangewindy3899 3 года назад

    ታድላችዉ