ዓለምን ያስደነቀው ቅዱስ ቦታ | መርጡለ ማርያም ጎጃም | EOTC TV

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024

Комментарии • 167

  • @masreshabiru4995
    @masreshabiru4995 Год назад +5

    ታሪክን ቅርስን ሀገርን ጠብቀው ላስረከቡን አባቶቻችን ክብር ይሥጥልኝ
    የእሳት ልጅ አመደ ወለደ ሆነና የእኔ ዘመን ትውልዶች የምዕራባዎያን ባህል ናፋቂ ሆደ አደሮች ሁነን አረፍነው እግዚአብሔር ወደ ቀደመ ክብራችን ይመለስን

  • @dawitmuluken8743
    @dawitmuluken8743 Год назад +5

    ሀገሬ በጣም ነው ምወድሽ የመርጦ ልጆች እስኪ ላይክ

  • @user-ki9mq6fq5f
    @user-ki9mq6fq5f 3 года назад +8

    የአማቶቼ ሀገር እንኳን ቤተክርስቲያኑ ሰዎቹ እራሱ ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለበት ድንቅ ህዝብ ነው እሁድ እሁድ ከትልቅ እስከትንሽ ሱቅ በሙሉ ይዘጋል። አህዛብ እዛ ከሄዱ ታመው ነው የሚመለሱት አሁን እጃጅ አንድ መስሊም ለምልክት አታገኙም የሚገርመው ባለቤቴ እንኳ መስሊም ምን እንደሆነ ያወቀው ከኔ ሀገር መቶ ነው። በጣም ድንቅ የሆነች ሀገር መርጦረ ማርያም ዳግም እንደማይሽ ተስፋ አለኝ። አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ በረከታችሁ ይድረሰን አሜን።

    • @Ethiopiaaa869
      @Ethiopiaaa869 Год назад

      እውነት ነው የተወለድኩባት ውዷ ሀገሬ መርጡ ለማሪያም ለደጇ ያብቃን

  • @rhamtistore5049
    @rhamtistore5049 Год назад

    እግዚአብሔር ይመሥገን የቅዱሳን በረከት ይድርብን በእውነት የእግዚአብሔር ቸርነት አይለየን ግን ይህን ምስጢር ባይወጣ ይሻላን ይህ ጠማማ ትውልድ ሽጦ ይበላዋን ይህን ስል እግዚአብሔር የለም ብየ ሳይሆን በኛ ሀጢያት እግዚአብሔር የራቀ ይመስላን

  • @yeneneshnegash4500
    @yeneneshnegash4500 3 года назад +31

    ያባቶቻችን በረከት ይደርብን አባታች ታሪክ አስቀምጠውልን አለፉ እኛ ደግሞ ታሪክ የምናወድም ሆንን ተዋህዶ ከፍ በይልኝ

    • @wubitanderge1525
      @wubitanderge1525 3 года назад

      ምን ታሪክ ማደም ብቻ እደጥራጥሪ የሰውን ልጅ ይሒዘር ያዘር እያልን እንጋደላለንእጅ ።

    • @fififofo8155
      @fififofo8155 2 года назад

      Amen Amen Amen 🙏

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564
    @yemimekabeegziyabhirymekag5564 3 года назад +10

    ሙሃዛ ጥበብ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እዲሁም አባቶቻችን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ያድልልን !

  • @aynadisendale7308
    @aynadisendale7308 3 года назад +11

    እግዚአብሄር የአባቶቻችን በረከትን ለኛም ይስጥ አሜን።

  • @user-rg4ho5xc8v
    @user-rg4ho5xc8v 3 года назад +11

    የአባቶቻችን በርከት ያደርብን በእዉነት በጣም ደስ ያላል ለደጅሽ ያብቃኝ እመብዚሃን እመ ብርሃን

    • @almazwoldetsadik5579
      @almazwoldetsadik5579 3 года назад

      እግዚአብሔር አገራችንን ይፅብቀው እናንተንም እድሜይስፃችሁ በፃም ኣከብራችሃለሁ በርቱና ፅብቁ እንዲህያለ ታርክ መኖሩን አላቅም ነበት ብድጋሚ አምላክ ይፅብቃችሁ

  • @digitechcell3078
    @digitechcell3078 3 года назад +4

    ለደጁ ያብቃን ሰላም መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @Chereka203
    @Chereka203 6 месяцев назад +1

    ዲያቆን ዳንኤል ነፍስ ይማር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @et1206
    @et1206 3 года назад +7

    ቤተክርስቲያን ለታሪክ እንድትቆይልን ላበቁዋት አባቶች ምስጋና ይገባል በረከታቸው ይደርብን

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 3 года назад +5

    የታሪክ የቱሪዝም ምጭ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዘ ኢትዮጵያ 👏👏እደት ደስ ይላል የሁሉ ነገራችን መነሻ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን 👏👏👏እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም።

  • @user-vi4uh1mq9z
    @user-vi4uh1mq9z 3 года назад +13

    በረከታቹው የደርበን ኣቦታችን ለደጁ ያብቃን

  • @user-fg5pm7sm1v
    @user-fg5pm7sm1v 3 года назад +6

    ግሩም ነው እምየ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የሀገር ባለ ውለታ ነች✝️❤

  • @hanaabebayehu6401
    @hanaabebayehu6401 3 года назад +2

    አሜን በረከታችሁ ይደርብን አምላኬ ከመናፍቃን ሴራ ያድነን ያውጣን እመቤታችን ለምኝልን

  • @meseretdaka2069
    @meseretdaka2069 3 года назад +4

    የአባቶቻችን አምላክ መአቱን በምህረት ቁጣውን በትግስት ይመልስልን ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 3 года назад +1

    የአባቶቻችን በረከታቸው ይድረሰን በእውነት እፁብ ድንቅ ነው ለአባቶቻችን እረጂም እድሜን ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ እኛንም ለደጁ ይብቃን

  • @bizuayehuyigzaw8412
    @bizuayehuyigzaw8412 3 года назад +2

    እንተ ይእቲ ርዕሰ ርዑሳን መርጡለ ማርያም ሀገረ ክልዔቱ ነገስት…..ኤንታ ኃይለ ኢየሱስ………..
    የግራኝ እመቤት!!!

  • @letariktube960
    @letariktube960 2 года назад

    በእውነት በጣም ግሩም ነው እምዬ ተዋህዶ የታሪክ ባላባት ናት የአባቶቻችን በረከት ይደርብን ለናተም የህይወትን ቃል ያሰማልን

  • @deesdoos6676
    @deesdoos6676 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳን በረከት ይደርብን አቤቱ ወልደ ዳዊት ሆይ ስለ ቅዱሳኖችኽ ስለ እመ አምላክ ብለኽ የሃገራችን የቅድስት ቤተክርስቲያን የህዝቦቿን ጥፋት አታሳየን
    እውነት ሥላሳያችሁን ደስስ ብሎናል እሺ እናጋራለን

  • @zmzmzmzm91
    @zmzmzmzm91 3 года назад +5

    በረከታችሁ ይድረስኝ አባቶቸ

    • @saedasaeda1271
      @saedasaeda1271 3 года назад

      ሠላምየእግዚአብሔር::ቤተሰቦች

    • @saedasaeda1271
      @saedasaeda1271 3 года назад

      እልቅአሁንላለዉመከራምንእንስራብለን::እንምከር:::የእግዚአብሔር:::ቤተሰቦች

    • @saedasaeda1271
      @saedasaeda1271 3 года назад

      አሑን:ቅርስማሳየትአይጠቅምምእልቅስካባቶቻችንጋርምከሩ::ቅሪሶቻችንንየሚደበቁበትምከሩዝከሩ

  • @MMRHYBA
    @MMRHYBA Месяц назад

    ጥንቃቄ የጎበኘ ሁሉ ጤነኛ አደለም ከክፉ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንጂ ስንት ክፉ አሳቢ ፣ ዘርፎ ለነጭ የሚሰጥ አለ እኮ ጠርጥሩ!

  • @yotamerat420
    @yotamerat420 3 года назад +2

    በዚህ ሁኔታ መቆየቱ እጅግ የሚደንቅ ነው የእግዚአብሔር ጥበቃ እንጂ ግን አሁን ያለን ትውልዶች የታሪክ ተወቃሽ ብሎም የእምነታችንን ቀደምትነት ማስረጃዎች እዳናጣ በጣም ልናስብበት ይገባል በርቱ እግዚአብሔር ሁሉን ያከናውናል ከበረከቱ ለመካፈል ያብቃን !!!

  • @ShewitMekonen-zj1lv
    @ShewitMekonen-zj1lv 6 месяцев назад

    Yenanete bareket yidarben,abatochachin.inaniten.yeseten.amelake.yikbarelegn🙏🙏🙏🙏

  • @እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ

    የአባቶቻችንንና የገዳሙ በረከታቸው ይደርበን አሜን💚💛❤️✝️✝️✝️

  • @leyikunkassahun453
    @leyikunkassahun453 3 года назад +1

    EOTC TV እናመሰግናለን

  • @Ethiopiaaa869
    @Ethiopiaaa869 Год назад

    የግራኝቷ እመቤቴ ብረሳሽ ቀኘ ትርሳኝ አንድ ሙስሊምም ሆነ ቤንጤ የለሌለባት ኦርቶዶክሳውያን ብቻ የሚኖርባት ጥንታዊቷ የተወለድኩባት እትብቴ የተቀበረባት ውዷ ሀገሬ መርጡ ለማሪያም ለደጅሽ ያብቃኝ አሜን::

  • @abebina4362
    @abebina4362 3 года назад +1

    እፁብ ድንቅ ነው:: በረከታቸው ይደርብን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @user-yw7dc5wl2u
    @user-yw7dc5wl2u Год назад

    ክብር ለአባቶቻችን

  • @user-qb2eb6cx4o
    @user-qb2eb6cx4o 5 месяцев назад

    መርጡየ ናፈቀችኝ ምንም መርሳት አልቻልኩም ስለዚህ ብፆሎት አስቡኝ ለደጀ ሰላሟ ታብቃኝ የማታውቋትንም እዚህ ስላወቃችሁዋት እኳን ደስ አላቹህ ❤❤❤የመርጦዋ እናቴ♥️♥️♥️ስሟን ስጠራው ደጀሰላሟን ያየሁት ይመስለኛል🙏🙏🙏

  • @tsegatadessa3341
    @tsegatadessa3341 3 года назад

    እጅግ በጣም የእኛ የኢትዮጵያ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት የቱን ያህል ትክክለኛ እምነት እንደሆነ ያሳያል

  • @yehualashetabebe939
    @yehualashetabebe939 3 года назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእዉነት ግሩም የሆነ አስደናቂ ታሪክ ነው

  • @abelbewenet980
    @abelbewenet980 3 года назад +1

    Yeserawit geta Egziabher tewahedon emnet teketay bemolu betselot enbereta Egziabher kegnagar yinur Egziabher feteno ydreselen yferedlen

  • @ቲጂየአባቷልጅ
    @ቲጂየአባቷልጅ 3 года назад

    የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን!! ኦርቶዶክስ በመሆኔ ትልቅ ደስታ ይሰማኛል

  • @user-dz1zw7ho4w
    @user-dz1zw7ho4w 3 года назад +6

    መንግስ ድሮ ቀር ያሁኑማ አቃጥል በለው እሱን ብቻ ነው የሚአውቁት ግን የሚመሮት ኢትዮጽያን መሆኑን ይርሱታል ጌታየ ምናለ ለሀገር የሚበቃ መሪ ብታመጣልን 😥

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 3 года назад +1

    I am blessed to hear
    Dikon Daniel your gifted I have been listening most of the time Thanks to you I am learning more
    God bless you and your family

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 3 года назад +2

    በረከታቸሁይደርብን

  • @user-gj5bq2ku3k
    @user-gj5bq2ku3k 3 года назад

    የአባቶቻችን በረከታቸን ይደርብን
    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @lucysabella6727
    @lucysabella6727 3 года назад +1

    ክብርብለአባቶቻችን በታማኝነት ቅርሶችን እጅግ ጋር በመጠበቅ ላዛሬው በማድረሳቸው

  • @tigistwedaje2938
    @tigistwedaje2938 3 года назад

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይስጥልን ታዋቂ ሰዎችን አያሳጣን
    አባቶቻችን ያቆዩልንን እኛም ልሚመጣው ትውልድ ጠብቀንማስተላለፍ አለብን

  • @beletemolla600
    @beletemolla600 3 года назад +1

    ውድ ኢትዮጲያውያን እህቶቸና ወንድሞቸ እናቶቸና አባቶቸ የቅድስት ድንግል ማርያም እረዴቷና በረከቷ በእኛ ላይ ይሁን አሜን። እኔ ያሳዘነኝ ነገር ቢኖር ከላይክ በተቃራኒ ያሉት ቂል አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች ድርጊት ነው። ፈጣሪ ልቦናውን ይስጣቸው። እግዚአብሄር ኢትዮጲያ ሀገራችንን ይባርክ ይቀድስ ወስብሀት ለእግዚአብሄር

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 3 года назад

    Bereketachw yidereben qale hiwot yasemalen memehr

  • @dasashmelke7538
    @dasashmelke7538 3 года назад

    አባታችን በእድሜና በጤና ይጠብቅዎት ።እኛም ትዉልድ ነን ብፅዕት እንላለን ።አሳዳጊዬ እናቴ መርጡለማርያም ክብርና ሞገስ ለአንቺ ይሁን ቀሪዉ ዘመናችንንም እንደ ቀደሙ አባቶች ታሪክ ሰሪዎች እንጂ ታሪክ አጥፊዎች እንዳንሆን ዓይነ ልቦናችንን አብሪልን ።። ንግስቲቱ ሆይ ዛቲ ይዕቲ መንፈሳዊት ሃገር መርጦለማርያም

  • @kassahuntadesse1465
    @kassahuntadesse1465 3 года назад +1

    ያባቶቻችን አምላክ ለሀገራችን ሰላም ይላክልን

  • @YeshiSami
    @YeshiSami Месяц назад

    ሀግሬእኔስበጣም ናፍቃኝአለች 😢😢😢

  • @st.michael2444
    @st.michael2444 3 года назад

    በረከቷ ይደርብን፣ አባቶቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 3 года назад

    የአባቶቻችን በረከት ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ባለማእተብ ምእመናን በውጭም በሀገር ቤትም ላለነው ይድረሰን !!!!!!

  • @amuamuu98
    @amuamuu98 3 года назад

    ጥሩ ሀሣብ ነው ቤተክርስቲያንም ከልመና ወጥታ በንብረቷ ኮርታ ትኖራለች

  • @Dirsanat
    @Dirsanat 6 месяцев назад +1

    ቋሚ የጉዞ ማህበር ካለ ማንም ሰዉ ከመሄደ ወደ ኋላ አይልም ስለዚህ እባካችሁ ጉዞ በማዘጋጀት በዙ ወጣቶችን ከሚዉሉበት አልባሌ መንገድ እንዲወጡና ዕንቁ ወደሆነችዉ ታሪካችን እንዲመለሱ እናድርግ

  • @hirutnebyu7069
    @hirutnebyu7069 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን በረከቱ ይድረሰን

  • @user-od7mq2lu6n
    @user-od7mq2lu6n 3 года назад +1

    በረከታችሁ ይድርብኝ

  • @user-bg3kq2vz9k
    @user-bg3kq2vz9k 3 года назад

    ክብር ለአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @user-kf8oz9uc3t
    @user-kf8oz9uc3t 3 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @Arsenalism1
    @Arsenalism1 3 года назад

    ተመስገን

  • @densamedia120
    @densamedia120 Год назад

    ድንቅ ዝግጅት ነው። ነገር ግን ቀረጻው ላይ አንዳንድ ጥቃቅን ነገሮችን ብታስተካክሉ። ቃለ ምልልሱን እየሰማን ከጎን ስልክ የያዘ (የሚቀርጽ እጅ) ይታያል። ትኩረት ይሰርቃል። አብሮ ከቴሌቭዥን ማይክ ጋር ቢያዝ። ካሜራውም አልፎ አልፎ ሼክ ያደርጋል። አስተካክሉ። ስትሰሩ ጥንቃቄ አድርጉ።

  • @jannatzaharazahara3897
    @jannatzaharazahara3897 3 года назад

    በትክክል፣ተባብሮሙዚየሙንማስራት

  • @konjitberhanu8571
    @konjitberhanu8571 3 года назад

    የዛሬ 18 ዓመት አካባቢ ከላሊበላ ስንመለስ አይተነዋል። ድንቅ ነው።

  • @zeadenshe3054
    @zeadenshe3054 3 года назад

    Amen amen amen yabtchiene brktachiwe ydrsene klhwete ysmalene

  • @yehualashetabebe939
    @yehualashetabebe939 3 года назад

    ዕድሜ ለቀድሞ አባቶቻችን ብዙ ታሪኮችን ሰርተው አልፈዋል ለእኛም የታሪክን ት ተውልን ሄደዋል እግዚአብሔር ነፍሳችውን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን
    አሜን

  • @user-xt9ef3pz8d
    @user-xt9ef3pz8d 3 года назад +2

    ዉይ መታደል 😘😘😍

  • @berekettes42
    @berekettes42 3 года назад

    ያባቶቻችን በረከት ይደርብን

  • @askalegirma4839
    @askalegirma4839 2 года назад

    msegana lmebetacn yidresat !!!

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog8062 3 года назад

    የአባቶቻችን በራክታችሁ የድርስን አሜን

  • @africankaleab360
    @africankaleab360 3 года назад

    Jesus is Lord. Jesus is King. True Christianity is the Truth. Pray to Him and Honor Mary. Have faith in Him. 2021 will be your year. Repent of your sins.

  • @bedilishhailemariam5571
    @bedilishhailemariam5571 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @jajah7767
    @jajah7767 3 года назад

    እርኩሳን

    • @Ethiopiaaa869
      @Ethiopiaaa869 Год назад

      መመረጥ ነው ከዚች ሀገር መወለድ ደንቆሮ አንድም አህዛብ የሌለባት ኦርቶዶክሳውያን ብቻ የሚኖርባት ብቸኛዋ ሀገር ምንም ማድረግ አይቻልም ተቃጠሉ

  • @abaia6186
    @abaia6186 3 года назад

    አንዳንዶች እንዳሉት ማዕከላዊ የሆነ ሙዚየም ቢገነባና በስርዓት ቢጠበቁ ታሪክን ለትዉልድ ማሽገር ይቻላል
    ለምሳሌ በዲ.ሲ ባይብል ሙዚየም ገንብተው የእምነት ቅርሶችን ይጠብቃሉ ያስጎበኛሉም የሃገራችን የዕምነት ታሪክም ይገኛል
    ዲ/ን ዳንኤል እንዳለው በአስቸጋሪ ስርዓት ወስጥም አሻጋሪ ግለሰቦች ስለነበሩ የዛሬን ቀን እንድናይ አድርገውናል ለወደፊትም እግዚአብሔር እንደነዚያ አይነት ሰወችን ያብዛልን ቅርሳችን የጠበቁልን ቅርሶቻችን ናቸውና

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 3 года назад

    ኢትዮጵያ እግዜርን ከተለመነን ህንፃ እንዳይኖር
    ያርግልን መዘዙ ብዙ ነው።

  • @user-fy4dh3de7b
    @user-fy4dh3de7b 3 года назад

    የአባቶቻችን በረከታቸው ይደረብን የእስላም ወራሪ አራጅ በቱርክ ይታገዝ የነበረው የኢትጵያ እና የኦሮቶዶክስ ጠላት ግራኝ መሀመድ ልብስ እዚህ ይገኛል አሁን ያለነው ኦሮቶዶክሶች ከአባቶቻችን ብዙ ነገር መማር አለብን ከብሔረ በላይ ነች ኦሮቶዶክ ከግብፅ ኦሮቶዶክሶች እንማር

  • @amsalemesfin1617
    @amsalemesfin1617 3 года назад

    የአበቶቻችን በረከታቸዉ ይደሪብን

  • @user-gu1ds6zu5k
    @user-gu1ds6zu5k 3 года назад

    በርከታችንይድርብንአሜን

  • @HolyEtopia
    @HolyEtopia 3 года назад +3

    በልጅነቴ ካየኋቸው እና ከማይረሱኝ ምርጥ ቅዱስ ስፍራ አንዱ ነው:: ምኑ ተወርቶ ያልቃል::
    1) ከእንቁላል የተሰራው ህንፃው
    2) የሚያድገው ድንጋይ
    3)ተክፍቶ የማያውቀው ክፍለአገር አቋራጩ ዋሻ
    ......

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 3 года назад

    ኦርቶዶክስ ጥልቅ ናት ስንል በምክኛት ነው የብዙ የቅርስ ባለቤቴ

  • @አቤቱየሆነብንንአስብእግዚ

    አባቶቻችን ቃለህወት ያሰማልን

  • @user-vd1pk9eh9p
    @user-vd1pk9eh9p 3 года назад

    በጣም ደስ ይላል

  • @mslealem5866
    @mslealem5866 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመሥገን ይሄን ሥላሣየኝ ደግሞ ምን ይሣነዋል ደጇንእረግጥ ይሆናል

  • @yeromteshome7043
    @yeromteshome7043 3 года назад +1

    አቤት ድንቅ ነው እናቴ ሆይ ደጅሽን ለመርገጥ አቢቂኝለሁላችሁም ቃለ ህይወትን ያሰማልን ታላቃችን ዲ/ዳንኤል ክብረት ፀጋውን ክብሩን ያድልልን

  • @yosiefsisay454
    @yosiefsisay454 Год назад

    ተባብራችሁ ልፀርፉት ፈልጋችሁ እንዳይሆን ዳኔል ክብሪት ። እግሂአብሄር ይታደጋት ቦታዋን ብዙ ውድመት በባንድና በወራሪ ተፈጽሞባታልና።

  • @natnael7862
    @natnael7862 3 года назад +4

    በስመአብ ምን አይነት የኪነ ህንፃ ጥበብ ነው በዚያ ዘመን

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 3 года назад +2

    እይይ እኔ እዛው ቁጭ ብየ ግን ሄጀ አላውቅም እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁንልኝ እንድሔድ

    • @abeladamu5524
      @abeladamu5524 3 года назад +1

      የያዙት ወርቅ እንደሚባለው ነው ...

    • @bladobelly9989
      @bladobelly9989 3 года назад

      hulachinem nen balemawoqe

  • @SABBIRKHAN-gz2mz
    @SABBIRKHAN-gz2mz 3 года назад

    Amne amne amne barektachu yedarsne

  • @user-tu3jo8xu8c
    @user-tu3jo8xu8c 3 года назад

    አሜንአሜንእውነትነው
    ብዙሰዎችእማናቅአለን
    በውነትእመቤቴከሀዛብሀገር
    አውተሺ"ደጂሺለመርገጥአብቄኝ
    እደምልጃሺቸርነትሺ

  • @abeladamu5524
    @abeladamu5524 3 года назад +2

    አይ አገሬ ..ምንኛ ትልቅ ነሽ !!!

  • @kokobeseyoum4875
    @kokobeseyoum4875 3 года назад

    ያባቶቻችን በረከት ይድረስብን

  • @martasisay4768
    @martasisay4768 3 года назад

    Fetari hoy Ethiopia agerachinena kdst betekrstianchi kekfu tebkln Amen.

  • @tadelatube4375
    @tadelatube4375 3 года назад

    ኢትዮጵያ ምጥሽን ያቅልልሽ በዚህ አምት እንኳን ታሪክ መስራት የተሰራውን የሚናፈርስ የተርገምን ትውልድ ሁነናል እግዚአብሔር ይድርስልን መንግስት ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ የሚያስብልሽ የሚቁርልሽ እግዚአብሔር ልክ እደጠቢ ቡ ሰላምን እድ ንጉስ ዳዊት ያለ መሬ እግዚአብሔር ይስጥሽ ይርዳሽ እናት ሀጋሬ

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 3 года назад

    መግቢያው ላይ የሚዘምሩት ዘማሪ ማን ናቸው?

  • @gedlekidusan
    @gedlekidusan 3 года назад +2

    የቅዱሳንን ገድል ማድመጥ ከፈለጉ ቻናላችንን ይጎብኙ

  • @amahakidane2857
    @amahakidane2857 3 года назад

    Ethiopia Hagere hager Egzihaber nesh

  • @redetayalew1187
    @redetayalew1187 2 года назад

    የተቀደሰች ሀገር ነበረች አህዛቦች መተው አረከሶት እኛንም በየቀኑ በገጀራ እየቀሉን ነው ያሉት የአረብ አምላኪወች

  • @frehiwotshenkut9021
    @frehiwotshenkut9021 3 года назад

    Bereketachew yederebene

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564
    @yemimekabeegziyabhirymekag5564 3 года назад

    ዮዲት ጉዲት ሲዎ ያስገባሺ አችና መሰሎቺሺ የታሪክ አተላዎቺ ቤተክርስቲያን አለች እናተ አፈር ገብታቺህዋል

  • @hanaini
    @hanaini 3 года назад

    ይሄ የተዋህዶ ብቻ ሳይሆን የአለም ቅርስ ነው

  • @jdjdheihdhjdjskskd6182
    @jdjdheihdhjdjskskd6182 3 года назад

    Ywbat egna Ethiopia wiyan ytadeln nan eko emyee ortothox babetesh asdgshgn amsgnalhu 💚💛❤️💒💒💒🙏🙏🙏🤲🤲🤲👍👍👍👍👍👍

  • @mahletmichael4030
    @mahletmichael4030 3 года назад

    ቅርሶች በጥንቃቂ ቢያዠ በጣም ጥሩ ነው

  • @Sarasara-ub3xz
    @Sarasara-ub3xz 3 года назад +1

    ግን የምገርመኝ ነገር ቅርሶችን ባስተዋወቃቹት ግዜ ማንም እያየው ለዝርፍያዉ እየተመቸ ነዉ ጥንቃቄ ይደረግበት

  • @isaisa8357
    @isaisa8357 3 года назад +2

    እንደው አሁን ስንት ቤ/ን እየነደዱ፣ ምዕመናን በግፍ እየተጨፈጨፉ ባለበት በዚህ አስጨናቂ ስዓት በህዝቤና በእርስቴ ላይ የሚፈፀመውን ግፍ ለዓለም ማሳየት ሲገባ፣ ወደ እግዚአብሔርም ህዝብን አስተባብሮ መጮኽ ሲገባ ዉቅቱን የማይመጥን ዝግጅት እያቀረባችሁ ብሶታችንን አበዛችሁት። በእውነት የቤ/ን የበላይ ጠባቂ ሲኖዶስ፣ አገልጋይ መንፈሳውያን ወዴት ናችሁ? እግዚአብሔር ይይላችሁ ትዝብት ላይ ወድቃቹሃል፣ ከአራጆቻችን፣ ከአቃጣዮቻችን በምንድን ነው የምትለዩት???

  • @sabaethiobaltina2613
    @sabaethiobaltina2613 3 года назад

    በጣም ይገርማል ማቆየታቸው እንዴህ አይነት ለካ ክርስቲያን አለ አንድ ቀን መጎብኘቴ አይቀርም

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564
    @yemimekabeegziyabhirymekag5564 3 года назад

    አይይይይይ መግስቱን ተዉት ሕዝቡን አደራ በሉ አባቶቸ መግስት እማ እኛን ሊያጠፋ ነዉ የተነሳዉ

  • @et6209
    @et6209 3 года назад +2

    ይህ ሰውዬ ቦታውን ይለይ(ሞአዘጥበባት)፣ ወይ ከቤተክርስትያን ጎን፣ ወይከቤተክርስትያን ጠላቶች አቃጣዮች፣ ኦርቶዶክስ አራጆች ጎን፣ ይምረጥ።