Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አቤቱ ምንኩስና ቀላል አይደለም ፈፅሞ ልብና አዕምሮ ካልተገዛ ሊሆን አይችልም ከባድ ተጋድሎ ይጠይቃል። ፈጣሪ እግዚአብሔር ሆይ ይቺን የተጋድሎ የንሰሃ ስራዓት አንተ ለምትፈቅድላቸውና ለምታፀናቸው የምትሰጥ አንተ የተመሰገንክ ነህና እኛንም መተላለፋችን በዝቶአልና በቸርነትህ በፀጋህ ለዚች ተጋድሎ አብቃን እድሜና መቻሉን ስጠን ከፊታችን ሆነህ ደጅ ጥናቱን አስተምረን።
አቤት መታደል መመረጥ!!በረከታችሁ ፀሎታችሁ ለሁላችን ይሁን
የአባቶቻችን እና የናቶቻቺን በረከት ይድረሰን 🤲🤲🤲🙏🏿❤❤❤
እኔ ብቻ ነኝ ግን ይህንን ቪድዮ ብዙ ጊዜ ባየው የማይሰለቸኝ? በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ድንግል ማርያም ትክበር አሜን
ተዋህዶ ስንዱ እመቤት የድንግል ማርያም ልጅ ልጅህ ስላደረከኝ አምላኬ ሆይ አመስግንሀለሁ
አቤቱ እኔ ማረኝ ይቅርም በለኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አቤቱ ለዚህ ክብር እኔንም ምረጠኝ😢😢😢
የአባቶቻችንና የእናቶቻችን መነኮሳት በረከታቸው ይድረሰን፡፡ምዕመናንም ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን አውቀን አለባበሳችንንምአካሄዳችንንም እንድናስታካክል እግዚአብሔር ይፍቀድልን፡፡
Amen Amen Amen🙏🙏🙏
ተዋህዶ አደርገህ ስለፈጤርከ ኝ አመሰግናለሁ ❤🙏🏿🙏🏿
እፈልገው የነበረ ፕሮግራም ነው። በጣም አመሰግናለሁ። እግዚአብሔርን እናንተንም ስራችሁንም ይባርክ። ደግሞ የሴት መነኮሳትንም በሌላ ፕሮግራም ብታሳዩን ደስ ይለናል። የምንኩስና ህይወትን እመኘዋለሁ። ግን እፈራለሁ። በወጣኒው ህይወት መንፈሳዊ ቅናት አድሮብኛል።
በአባቶቻችን ፆሎት ልመና መተላለፌን ደምስስልኝ😢😢😢
😍 እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ ፈቅዶልኝ ወደ ገደጅዋ አቡኤ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም ስንሄድ ባቋራጭ መንገድ ገብተን ይሄንን የተባረከ የበልበሊት አንድነት ገዳም ደጁን እረግጫለው 😇 ጫማ እሚወለቀው ከአጥሩ ውጪ ነው ወይኔ ፀበሉ ጋር ሄዶ ለመጠመቅ ያለው የመሬቱ ማቃጠል ከላይ የፀሐዮ ንዳድ በህይወት ዘመኔ መቼም አረሳውም😭 ያንን ፈተና አልፈን ፀበል ስንጠመቅ የነበረን ሰላም እኔ ምስክር ነኝ እንኳንም ኦርቶዶክ ሆንኩኝ እድሜና ጤና ለአባቶቻችን🙏
የት አካባቢ ነው የሚገኘው
በረከታችሁ ይድረሰን❤❤❤❤
መታደል ነው በፀሎታችሁ አስቡን በረከታችሁ በያለንበት ይድረሰን አሜን !
በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን በእነርሡ ፀሎት ነውና ያለውን የእድሜ ዘመናችሁን ይባርክልን አቤት መታደል አቤቱ ጌታ ሆይ እኔ ሀጢያተኛ ልጅህን በቃሽ በለኝና ከመንጋህ ቀላቅለኝ😢😢😢😢
የአባቶቻችን የእናቶቻችን በረአታችሁ ይድረሰን እኔን ደካማ ሀጢተኛዋን ልጃችሁን በፀሎታችሁ አስቡኝ😢🙏💒
እግዚአብሔር ይመስገን። መመረጥ ያስፈልጋል አምላክ ለዚህ ሕይወት የመረጣችሁ የታደላችሁ ናችሁ። በረከከታችሁ ይድረሰን።
አባቶቼ ፀሎታችሁ ፀጋችሁ በረከታችሁ ይድረሰን
ግሩም ዝግጅት ፣ አለማዊ ለሆንነው ለእኛ ማሳወቃችሁ ፣ እጅግ ያስመሰግናችኋል ።
እፁብ ድንቅ ነው እደት መታደል መመረጥ ነው በናሱ ፀሎት ነውና ያለነው በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን
ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቻችን 👏 በእዉነት በረከታችሁ ፀሎታችሁ ለኛ ተደካማ ልጆቻችሁ ይደረግልን አሜን ❤ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን 👏
አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን🤲🤲🤲እኛንም እግዚአብሔር መልካምሙን ምንገድ ይመራን ዘድ በፀሎት አትቡን ወለተ ማርያም🤲😢
በረከታችሁ ይደረብን አባቶቸ
እባካችሁ የተዋህዶ ልጆች ሼር ኮመንት ላይክ እያደረጋችሁ ሰብስክራይብድ ያላደረጉትን ሰብስራይብ እናስደርግ ማርያምን ስንት የማይጠቅም ቻናል ከምናፈጥ ለነፍሳችን አርነት የምንወጣበትን ይሄንን የመሰለ ፕሮግራሞች እንከታተል ማህበረ ቅዱሳን ያበርታችሁ የቅዱሳን አምላክ እድሜውን ጤናውን ያድላችሁ እናመሰግናለን ዋጋችሁ በማይጠፋው በማይበሰብሰው በሰማይ እጥፍ ድርብ ያድርገው አሜን
አባቶቻችን በረከታችሁ ትድረሰን
በረከታቸው ይደርብን
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ደስ ይላል
ቃለሕይወት ያሰማልን አባታቶቻችን
በረከታቺሁ ይደርብን✝️
የአባቶቻችን የእናቶቻችን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን አሜን ፫ማኅበረ ቅዱሳንን ያስፋልን አሜን❤❤❤
አሜን
በጸሎታችሁ ይማረን
መታደል ነው በእውነት።
ጥያቄ ድንግል ብቻ ነው የሚመንነው እንዲው እግዚአብሔር ይሄን በርከት ያድለን ይምርጠን
ሁሉም ይሆናል ድግል የተመረጠ ነው ያልሆኑም ይመለኩሳሉ
ጌታ እኮ እናት አባቱን እህት ወንድሙን ሚስት ልጁን ስለስሜ የተወ እኔ በሰማይ እጥፍ እከፍለዋለሁ ይላል ።ምንኩስና ለሁሉም ይቻላል ንስሐ ገብተሽ ቅዱሱን ጌታ መከተል ነው 💔💔💔😥##
ጸሎታችሁ አይለየን
ቃል ሂወትን ያሰማልን
Amen Amen Amen
amen
ምራኝ ጥራኝ ለዓለም አልሆንኩም ለዓለምህ ስራኝ።
የገዳሙ ስፍራወየትነው የተ ሀገረ ነው🙏
ቃለ በረከትን ያሰማልን ወድማችን እኔ ጥያቄ አለኝ እድትመልስልኝ ስል በትህትና እጠይቃለሁ 🙏ወንድሜ የምጠይህን ጥያቄ የጓደኛዬ ነው. ድንግል ያልሆነች ሴት ገዳመግባት ትችላለች መመነን ትችላለች
የትነዉየሚገኘዉ፣ገዳሙ
እምዬ ተዋህዶ ግን አንድ ጥያቄ የፈጠሰብኝ ነገር አለ ቆብ የመነኮሳት ነው። በከተማ ያሉ ካህናት(ቄሶቹ) የለምን ያደረጉታል ።ካህን ሻሽ ነው የሚጠመጥመው ነገር ግን በዚህ ዘመን በከተማ ያሉ ቄሶች ቆብ ነው የሚያደርጉት ታዲያ ቄስና መነኩሴን በምን እንለው ሁሉም ቆብና ቀሚስ ይለብሳሉ ?
ያላገቡ ናቸው እኮ እሚለብሱ እማ
@@asnekachdemesa9074 እረ ያገቡትም ለብሰውት አይቼያለሁ። እኔም ይህንኑ ጥያቄ ከዚህ ቀደም ጠይቄ; "ያገቡ ካህናት የሚያደርጉት ቆብ ለየት ያለ ነው። ተመሳስሎብሽ ነው" የሚል መልስ ነው የተሰጠኝ።
@@ket9698 ያገቡት ቆባቸው ከአናቱ ላይ ክፍት ነው የመነኮሳቱ ደግሞ ድፍን ነው የቆቡም ቅርፅ ይለያያል ክፍትና ድፍን ከሆነበት ብዙ ምክንያቶች አንዱ ክፍት የሆነው በህግ (በትዳር) ተወስነው ያሉ ካህናትን ለማሳየት ሲሆን ድፍኑ ደግሞ በድንግልና የመነኮሱ ካህናትን ለማመልከት ነው::
@@Michael12HM ልክ ነው የካህናቱ ቆብ ሾጣጣ ነው ከአናቱ የመነኮሳቱ ከአናቱ ለጥ ያለ ነው
ቄሱም ዲያቆንም የከተማው አሁንማ የጳጳሱንም ከለይ የሚደርቡ መተዋል ጥቁሮን ፎጣ ሁሉ እየለበሱ እኮነው ድብለቅልቅ ቄስና መሪ ጌታ ይጠመጥማል አሁን ግን ሁሉም ይለብሳሉ ግራ የገባ ነገር ስርአቱን እየጣሱ
Amlake esrahel abatochin bedmi betena ytebkln. Ke dabilos fetena ysewrln Fetari. Orthodox emnetachin ena Ethiopian agerachin beslotachew kekfu ytbkln.semayawi beton ywrsachiu
አቤቱ ምንኩስና ቀላል አይደለም ፈፅሞ ልብና አዕምሮ ካልተገዛ ሊሆን አይችልም ከባድ ተጋድሎ ይጠይቃል። ፈጣሪ እግዚአብሔር ሆይ ይቺን የተጋድሎ የንሰሃ ስራዓት አንተ ለምትፈቅድላቸውና ለምታፀናቸው የምትሰጥ አንተ የተመሰገንክ ነህና እኛንም መተላለፋችን በዝቶአልና በቸርነትህ በፀጋህ ለዚች ተጋድሎ አብቃን እድሜና መቻሉን ስጠን ከፊታችን ሆነህ ደጅ ጥናቱን አስተምረን።
አቤት መታደል መመረጥ!!በረከታችሁ ፀሎታችሁ ለሁላችን ይሁን
የአባቶቻችን እና የናቶቻቺን በረከት ይድረሰን 🤲🤲🤲🙏🏿❤❤❤
እኔ ብቻ ነኝ ግን ይህንን ቪድዮ ብዙ ጊዜ ባየው የማይሰለቸኝ? በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ድንግል ማርያም ትክበር አሜን
ተዋህዶ ስንዱ እመቤት የድንግል ማርያም ልጅ ልጅህ ስላደረከኝ አምላኬ ሆይ አመስግንሀለሁ
አቤቱ እኔ ማረኝ ይቅርም በለኝ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አቤቱ ለዚህ ክብር እኔንም ምረጠኝ😢😢😢
የአባቶቻችንና የእናቶቻችን መነኮሳት በረከታቸው ይድረሰን፡፡
ምዕመናንም ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን አውቀን አለባበሳችንንም
አካሄዳችንንም እንድናስታካክል እግዚአብሔር ይፍቀድልን፡፡
Amen Amen Amen🙏🙏🙏
ተዋህዶ አደርገህ ስለፈጤርከ ኝ አመሰግናለሁ ❤🙏🏿🙏🏿
እፈልገው የነበረ ፕሮግራም ነው። በጣም አመሰግናለሁ። እግዚአብሔርን እናንተንም ስራችሁንም ይባርክ። ደግሞ የሴት መነኮሳትንም በሌላ ፕሮግራም ብታሳዩን ደስ ይለናል። የምንኩስና ህይወትን እመኘዋለሁ። ግን እፈራለሁ። በወጣኒው ህይወት መንፈሳዊ ቅናት አድሮብኛል።
በአባቶቻችን ፆሎት ልመና መተላለፌን ደምስስልኝ😢😢😢
😍 እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ ፈቅዶልኝ ወደ ገደጅዋ አቡኤ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም ስንሄድ ባቋራጭ መንገድ ገብተን ይሄንን የተባረከ የበልበሊት አንድነት ገዳም ደጁን እረግጫለው 😇 ጫማ እሚወለቀው ከአጥሩ ውጪ ነው ወይኔ ፀበሉ ጋር ሄዶ ለመጠመቅ ያለው የመሬቱ ማቃጠል ከላይ የፀሐዮ ንዳድ በህይወት ዘመኔ መቼም አረሳውም😭 ያንን ፈተና አልፈን ፀበል ስንጠመቅ የነበረን ሰላም እኔ ምስክር ነኝ እንኳንም ኦርቶዶክ ሆንኩኝ እድሜና ጤና ለአባቶቻችን🙏
የት አካባቢ ነው የሚገኘው
በረከታችሁ ይድረሰን❤❤❤❤
መታደል ነው በፀሎታችሁ አስቡን በረከታችሁ በያለንበት ይድረሰን አሜን !
በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን በእነርሡ ፀሎት ነውና ያለውን የእድሜ ዘመናችሁን ይባርክልን አቤት መታደል አቤቱ ጌታ ሆይ እኔ ሀጢያተኛ ልጅህን በቃሽ በለኝና ከመንጋህ ቀላቅለኝ😢😢😢😢
የአባቶቻችን የእናቶቻችን በረአታችሁ ይድረሰን እኔን ደካማ ሀጢተኛዋን ልጃችሁን በፀሎታችሁ አስቡኝ😢🙏💒
እግዚአብሔር ይመስገን። መመረጥ ያስፈልጋል አምላክ ለዚህ ሕይወት የመረጣችሁ የታደላችሁ ናችሁ። በረከከታችሁ ይድረሰን።
አባቶቼ ፀሎታችሁ ፀጋችሁ በረከታችሁ ይድረሰን
ግሩም ዝግጅት ፣ አለማዊ ለሆንነው ለእኛ ማሳወቃችሁ ፣ እጅግ ያስመሰግናችኋል ።
እፁብ ድንቅ ነው እደት መታደል መመረጥ ነው በናሱ ፀሎት ነውና ያለነው በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን
ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቻችን 👏 በእዉነት በረከታችሁ ፀሎታችሁ ለኛ ተደካማ ልጆቻችሁ ይደረግልን አሜን ❤ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን 👏
አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን🤲🤲🤲እኛንም እግዚአብሔር መልካምሙን ምንገድ ይመራን ዘድ በፀሎት አትቡን ወለተ ማርያም🤲😢
በረከታችሁ ይደረብን አባቶቸ
እባካችሁ የተዋህዶ ልጆች ሼር ኮመንት ላይክ እያደረጋችሁ ሰብስክራይብድ ያላደረጉትን ሰብስራይብ እናስደርግ ማርያምን ስንት የማይጠቅም ቻናል ከምናፈጥ ለነፍሳችን አርነት የምንወጣበትን ይሄንን የመሰለ ፕሮግራሞች እንከታተል ማህበረ ቅዱሳን ያበርታችሁ የቅዱሳን አምላክ እድሜውን ጤናውን ያድላችሁ እናመሰግናለን ዋጋችሁ በማይጠፋው በማይበሰብሰው በሰማይ እጥፍ ድርብ ያድርገው አሜን
አባቶቻችን በረከታችሁ ትድረሰን
በረከታቸው ይደርብን
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ደስ ይላል
ቃለሕይወት ያሰማልን አባታቶቻችን
በረከታቺሁ ይደርብን✝️
የአባቶቻችን የእናቶቻችን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን አሜን ፫
ማኅበረ ቅዱሳንን ያስፋልን አሜን❤❤❤
አሜን
በጸሎታችሁ ይማረን
መታደል ነው በእውነት።
ጥያቄ ድንግል ብቻ ነው የሚመንነው እንዲው እግዚአብሔር ይሄን በርከት ያድለን ይምርጠን
ሁሉም ይሆናል ድግል የተመረጠ ነው ያልሆኑም ይመለኩሳሉ
ጌታ እኮ እናት አባቱን እህት ወንድሙን ሚስት ልጁን ስለስሜ የተወ እኔ በሰማይ እጥፍ እከፍለዋለሁ ይላል ።ምንኩስና ለሁሉም ይቻላል ንስሐ ገብተሽ ቅዱሱን ጌታ መከተል ነው 💔💔💔😥##
ጸሎታችሁ አይለየን
ቃል ሂወትን ያሰማልን
Amen Amen Amen
amen
ምራኝ ጥራኝ ለዓለም አልሆንኩም ለዓለምህ ስራኝ።
የገዳሙ ስፍራወየትነው የተ ሀገረ ነው🙏
ቃለ በረከትን ያሰማልን ወድማችን እኔ ጥያቄ አለኝ እድትመልስልኝ ስል በትህትና እጠይቃለሁ 🙏ወንድሜ የምጠይህን ጥያቄ የጓደኛዬ ነው. ድንግል ያልሆነች ሴት ገዳመግባት ትችላለች መመነን ትችላለች
የትነዉየሚገኘዉ፣ገዳሙ
እምዬ ተዋህዶ
ግን አንድ ጥያቄ የፈጠሰብኝ ነገር አለ ቆብ የመነኮሳት ነው። በከተማ ያሉ ካህናት(ቄሶቹ) የለምን ያደረጉታል ።ካህን ሻሽ ነው የሚጠመጥመው ነገር ግን በዚህ ዘመን በከተማ ያሉ ቄሶች ቆብ ነው የሚያደርጉት ታዲያ ቄስና መነኩሴን በምን እንለው ሁሉም ቆብና ቀሚስ ይለብሳሉ ?