ህውሓት አክሱምን ክዶ ስለ አክሱም የተዋጋ ነው... I Medlot@nahootv

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • ህውሓት አክሱምን ክዶ ስለ አክሱም የተዋጋ ነው... I Medlote
    ሳባን ሰለሞንን አንበሳውን አልቀበልም ስትል 3ሺህ አመት ኢትዮጵያን ምን አቆማት ብለህ መጠየቅ አለብህ... በምንስ እተካዋለህ ብለህ ማሰብ ይጠይቃል?

Комментарии • 16

  • @user-in8sr5rn8x
    @user-in8sr5rn8x 5 месяцев назад +1

    በጣም የምወደው ሠው❤❤❤❤❤❤❤

  • @habesha2171
    @habesha2171 5 месяцев назад

    እውነት ነው ውጊያው ምድራዊ አይደለም በማስተዋል ካየነው እየተሰራብን ያለው ነገር የሚያጠፋን ነው

  • @getahunmendis3376
    @getahunmendis3376 Год назад +1

    ደመወዝ ጎሽሜ ምርጥ ደራሲ ነህ። ግን ይኸን ዕውቀት እንዴት ሳላውቀው ቀረሁ እስካሁን። ይገርመኛል።

  • @eliasteni2841
    @eliasteni2841 Год назад +1

    Marvellous

  • @yaredyohannes8607
    @yaredyohannes8607 Год назад +1

    ለሀሳባችን ምንም ጣራ ምንም አጥር ሳይኖረን ሀጣን ጻድቅ ሳንል ሁሉን ስንወድ ወደ ፋቅር ስንመጣ በመልክ በሜንበርሺብ ሳይሆን በግብር ወደ ብርሀንና እውነት ስንመጣ ነው ጽድቅን ብርሀንን የምናያት። እሱ ሀጥ ጻድቅ ሳይል ጸሀይን ለሁሉ እንደሚያወጣ ሁሉ

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Год назад

    የሚገርም አገላለፅ

  • @user-em6rm2ym9m
    @user-em6rm2ym9m 4 месяца назад

  • @hannahdavid4547
    @hannahdavid4547 Год назад

    እግዚአብሔር ይሰጥልን ደሞዝ ወንድሟችን🙏🙏🙏

  • @tsegayegebre3411
    @tsegayegebre3411 Год назад +3

    ስሙን አስተካክላቹ ፃፋት መፅሐፉ ላይ የሚለው ደመወዝ ጎሽሜ ነው የሚለው

  • @kifletesema1888
    @kifletesema1888 Год назад +1

    TDF is fighting for his people's liberty

    • @HenokTerefe-um6pb
      @HenokTerefe-um6pb 5 месяцев назад

      He is fighting for his luxury life, don't be fool bro.

  • @solomon6733
    @solomon6733 6 месяцев назад

    ስስት ሺ ዘመን የውሽት ትርክት ነው።

  • @itsokitsok600
    @itsokitsok600 Год назад

    Ufff ante sewye swedh

  • @kifletesema1888
    @kifletesema1888 Год назад

    It is shame of Ethiopian government that takes private property, You know our countery is colapsed in any direction.Ethiopian people what do you wait.ass such he will come to individual home,Government has finished his roll

  • @amenyeeagel7936
    @amenyeeagel7936 Год назад +1

    ደሞዜ ድንቅ ጥበብ ነው ያካፈልከን! ነገሮችን መለከትበትን መነፅር የበለጠ ነው ያፀዳኸልኝ። ነገሮች ከላይ-ላይ እንደሚታዩት÷ ቁጥር ስፍር የሌላቸው የሀይማኖቶች ግርግር ፣ የፓለቲካ ለምሳሌ አሁን በእኛ አገር ያለው አይነቱ-ሰውን በቋንቋ እና በልማዶቹ የመበየን ፓለቲካ- ሲጠቀለል ባቢሎን እንድለይ... ሰው የሚባለው ፍጥረት ጉዳይ÷ ከነዚህ ሁሉ እንደሚያልፍ እና የጠለቀ እንደሆነ፣ ምንም ዘመኑ ሚረዝምም፣ ያው የአንዱ ታሪክ ተከታታይ ክፍሎች መገለጥእንጂ÷ ሰው ከሰው በምንም እንደማይለይ ነው ያየሁት! ከላይ የጠቀስኳቸው ሰው ሰራሽ ግንቦች ( የጨለማ/ ባቢሎን እውቀቶች) ነገሮችን አጥበን እንድናይ፣ ከሰውነት ተራ የሚያወጡ፣ እውነትን ወደ ማወቅ እንዳንደርስ ሚቋቋሙ እንደሆኑ ፍንትው ብሎ ነው ያሳየኸን! እውነትን ወደማወቅ ሰው ሁሉ እንዲደርስ የሚወደው ቅዱስ መንፈስ÷ ይህን የመሰለ እይታ የሰጠህ፣ወደ እውነት የመራህ-ጨምሮ ያብራልህ! ይጠብቅህ ውድ ወንድማችን🥰🤗

    • @efesonabay9550
      @efesonabay9550 7 месяцев назад

      የገባን አልመሰለኝ እንጂ በዘመናት መሀል እንደአጋጣሚ የሚገኝ ሰው ነው