With DEMOZ GOSHME | finding

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • searching for way out from Chaos

Комментарии • 20

  • @berekettesfay3809
    @berekettesfay3809 10 месяцев назад +8

    This man is among the very few people that I listen to critically, in order to grasp his deep interpretation and his readings on the scriptures... How he recognizes the pattern of the creation and the way he puts everything in order interms of numbers, timestamps and covenants is very interesting and insightful. His contents in RUclips are very few and dispersed in different channels. So having saying this, it would be wonderful if you guys can set up a consistent schedule to stream a program each week or atleast once In a month. 1 year can be a long wait in the case of our country where many people are thirsty and in need to hear clear Revelation. Glory to the almighty God and thanks to both of you for your contributions on this discussion.

  • @linasamuel9359
    @linasamuel9359 5 месяцев назад +3

    የዘመኑ ሰባኪያን ተቀምጠው ምናል አንተ ብታስተምር በዓለም ላይ ያለህ መናኝ ነህ በእውነት ሀሳቦችህ ጥልቅ ናቸው የኔ ቢጤ እንደዚህ በቀላል አይረዳውም መንፈሳዊነት ትንሽ ያለው ሰው ነው የሚረዳህ ❤❤❤❤❤ ሁሉም ቢረዳህ ደስ ይለኝ ነበር ግን የኔ ቢጤ ደንቆሮ ሞልቷል በዋይዋይታው በደመቀው የሚነጉድ።

  • @rediatmekonen8291
    @rediatmekonen8291 10 месяцев назад +4

    "....ከተሰራህበት ማንነት ወጥተህ ሌላ ሰው ለመሆን በምትሞክርበት ጊዜ የሚፈጠር ችግር ነው። ምክንያቱም የሆነ ቦታ ሄዳለሁ እያልክ እየሄድን ልንደርስ ስንል የተሳሳተ መንገድ ውስጥ ገብተን ከዛ ያ መንገድ ደግሞ የትም ቦታ ማይወስድ መሆኑን አውቀነው አላወቅነውም እንደውም ቆመናል..."
    አላወቅነውም እንደውም😢
    እናመሰግናለን🙏

  • @footballhighlights1580
    @footballhighlights1580 10 месяцев назад +8

    ምን ያክል በመረዳቱ እንደምቀናበት እባክህ ስልኩን ስጠኝ እንዲያስተምረኝ

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 5 месяцев назад +1

    ደሞዝ ጌታ ይባርክህ እውቀትም ያብዛልህ

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo 5 месяцев назад +1

    Ewnet new tewaredin ye timihrit siratu ❤❤❤

  • @getfre
    @getfre 29 дней назад

    Why didn't I watch this podcast? I am amused by the points made in their discussion. You guys, please meet up quite often and salvage this generation from excessive digital platforms.

  • @aberazelalem4385
    @aberazelalem4385 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @mycs9549
    @mycs9549 10 месяцев назад

    I heard it from Dave Chapel at first Beha😊about "tough time"

  • @kiduswondafrash8263
    @kiduswondafrash8263 10 месяцев назад +1

    ደምዝ አዉነር ከደቡቡ በር ተመልሰን ወደ ርገቱ እየገባን ይመስለኛል እና ኢየሱስ ክርስቶስ ከሞት ስጋ እና መንፈስ አና ህይወቱ ሲዋዱ መቅደላዊት ማርያም ነች ያየችው እና ልትነካው ስትል ከአባቴ ዘንድ........ እና ርገቱ ከመገለፁ የሚቀድም ይመስለኛል እና የአብራም ልጅ ብሎ ከመሰከረለት ዲያቢሎስ ያዳናት ሴት እና ረከሞትተነስቶ ከርገቱ መካከል ስለተገኘቹ ሴት እና ከርገቱ ማለትም በንፅህና አባቱን አግኝቶ በዋህረያት 72 ሲገለፅ ያለውን ዕውቀት ማለትም እውነት ብገልፅልን

  • @tosha3095
    @tosha3095 10 месяцев назад

    ስለሁሉም እናመሰግናለን እኔ በተለይ አመሰግናለሁ

  • @lemi4529
    @lemi4529 10 месяцев назад +1

    could u make a review on a book called 'Levels of energy' by Frederick E. dodson please? I want to hear from you. If u didn't read it yet, I kindly ask u to read and review it. Thank you!

  • @dawityilmahabtemariam8013
    @dawityilmahabtemariam8013 9 месяцев назад +1

    yes yes yes .... finally

  • @jacksonking366
    @jacksonking366 10 месяцев назад +2

    እናንተ የተመረጣችሁ የብርሀን ልጆች ሰላም ለናንተ ይሁን

  • @beletenegusse5171
    @beletenegusse5171 5 месяцев назад

    ‼️ እባክህን ዝም ብለህ አዳምጠው :: የሌለህን እውቀትና ችሎታ እዚህና እዚያ አትዘባርቅ :: የሚለውና የሚናገረው ነገር ይረዳሃል ⁉️ ይገባሃል ⁉️ ለመናገር አትቸኩል :: ጥሩ አድማጭ ከሆንኽ ታድጋለህ :: ትማራለህ :: ታተርፋለህ ::

  • @antenehmekonnon6618
    @antenehmekonnon6618 10 месяцев назад

    Next, please?

  • @ShimeraMarema
    @ShimeraMarema 9 месяцев назад

    አድራሻውን ብትነግረኝ ማገኘት እፈልጋለሁ

  • @Haleshoke
    @Haleshoke 9 месяцев назад

    እባክህ በሃ ደመወዜን አገናኘኝ በጣም ነው የምያስፈልገኝ ይሄን በማድረግህ የአንድ ወጣት ህይወት ትታደጋለህ በምታምነው ፈጣሪ እለምንሃለሁ ። Please Please Please help me