አርቲስቶች እድሜያቸውን ሲጠየቁ...... Seifu on EBS Part 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 556

  • @loveme7171
    @loveme7171 4 года назад +25

    እውነት የተናገራቹ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጣቹ በዛሬው አመትም በሚቀጥለው አመትም ዕድሜያቹ ስትጠየቁ ከ20 ቤት ላለመዉጣት የምትዋሹ ግን ዕድሜ ፀጋ ነዉና ሀቁን ተናገሩ

    • @marya7483
      @marya7483 2 года назад

      Ewnat eko lhon ychlal egna setochi tlk new minmeslew

  • @ሪችማርሪች
    @ሪችማርሪች 4 года назад +39

    ዋው መቅድ ሌሎችም ከአንች መማር አለባቸው ቆንጅት ጀገኒት

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው:
      ቻይንኛ በአማርኛ subscribe please ruclips.net/video/8c9RLd3PO10/видео.html

  • @tesfahunlion3272
    @tesfahunlion3272 10 месяцев назад +2

    ዕድሜን መናገር የእግዚአብሔርን ምህረት የመረዳት ውጤት ነው።መዋሸት ምህርቱን እንደ መካድ ነው።

  • @ረዱፍቅርየዝማምዬልጅ
    @ረዱፍቅርየዝማምዬልጅ 4 года назад +229

    መቅዲዬኮ ምርጥ ናት አትዋሽም ስወዳት እድሜ ፀጋ ነው ለምን ይዋሻል

    • @zነኝእናቶዋንነፋቂእምየየ
      @zነኝእናቶዋንነፋቂእምየየ 4 года назад +7

      ሁሉም እደመቅድ ቢሆን ተባረኪ መቅድ

    • @edenzamanuel7650
      @edenzamanuel7650 4 года назад +7

      ኧረተይ ምርጥ ናት ነዉ ያልሽዉ በለፈዉ አመት እሷ ካለችዉ እድሜላይ አንድ አመት ጨመሩብኝ ብላኮ ኢነስተግራም ላይ ቀወጥ አድርገዉ ነበር አንድ አመት ቢጨመርባት ችግር አለዉ እንዴ

    • @zነኝእናቶዋንነፋቂእምየየ
      @zነኝእናቶዋንነፋቂእምየየ 4 года назад +2

      @@edenzamanuel7650 ወይ እህት የዘድሮ አርቴሥት እኮ በድሜ ጭቀት ሊሞቱ ነውሀሀሀ

    • @truthteller9493
      @truthteller9493 4 года назад +8

      44-46 yihonatal siletemechat inje quwa bilalech lol

    • @tsirhadesta1634
      @tsirhadesta1634 4 года назад +1

      በጣም ጎበዝ ነች

  • @liyufkir8351
    @liyufkir8351 4 года назад +53

    I’m so amazed by Seyfu all the time ..! Why is he so curious about people’s age ?? It that maybe his age so old ..?? 😂🤔

    • @marmar803
      @marmar803 3 года назад +4

      That might be one of the reason but The Main Big Reason is The So Called Ethiiopian Artist's Are A Very big Time Liar's. And so Insecured about their age. That's the real Reason Period !!!!

    • @marya7483
      @marya7483 2 года назад +2

      Lk nesh asri gze edime yteykal hoo mn agebachew hooo ay abesha koshasha zirya ene. Aferku abesha bemehone

  • @Genettube
    @Genettube 4 года назад +31

    መቅዲ ጀግና ሴት ነሽ እንወድሻለን

  • @momlovedadshero8752
    @momlovedadshero8752 4 года назад +42

    መቅደስ፣ እና አብዲ ኪያር፣ ሃይማኖት ጆሊ ደስ ፣ ነው እውነት ያወሩት እናም የቤቶች ድራማም ጬጩ ናቸው እና ሃና አይዶል

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው:
      ቻይንኛ በአማርኛ subscribe please ruclips.net/video/8c9RLd3PO10/видео.html

  • @user-fikr1234
    @user-fikr1234 4 года назад +7

    ክክክክክክክክክክክ አረወየው በሳቅ ሞኩኝ እጩጩየ አይ ሰይፉ

  • @mareytube7470
    @mareytube7470 4 года назад +5

    እድሜኮ ፀጋ እኮ ነው ክብር ነው ውላችሁም ምርጥ ኢትዮጲያውያን ናችሁ

  • @etohabesha1268
    @etohabesha1268 3 года назад +24

    ሃና ግርማና እርስቴ
    19 20/ከሆኑ ሌሎቻችሁ 20/21
    ስትሉ አታፍሩም ከህፃኖቹ እኩል ነን ስትሉ

  • @samriabc6573
    @samriabc6573 4 года назад

    በትርፍ ጊዜ ምን ማድረግ ያስደስትካል /ያስደስትሻል ( What are your hobbies?)
    ለሚለው የእንጊሊዘኛ ጥያቄ እንዴት አርገን በተለያየ መንገድ መልስ እንስጥ ruclips.net/video/FVODg6CqqE4/видео.html

  • @Lነኝየእሱብቻ
    @Lነኝየእሱብቻ 4 года назад +20

    20 አመቴ እረ የት አባቴ ልሂድ ገጀሞ ልክ እትብትሽ እንደተቆረጠ ነውደ ትምህርት የገባሽው ቃል ኪዳንም ታስቃለሽ በ 86 ማፈር የሚባል ነገር አልፈጠረብሽም መቅድዬ አንች ኑሪ

  • @official-kz4on
    @official-kz4on 4 года назад +1

    ቃልኪዳንን በጣም እወዳታለሁ የኔ ቆንጆ በቃ ሁሌ ለኔ አንደኛ ነች ግን እድሜዋን በዚህ አልጠበኩም ነበር ልጅ ትመሰለኝ ነበር ሲመሰለኝ ሁሌ ሜካፕ ትጠቀማለች መሰል እድሜ ፀጋ ነዉ አይዟችሁ

    • @zeinabasalah2800
      @zeinabasalah2800 4 года назад +1

      ከዚ በታች ጠብቀሽ ነበር 26 እኮ ማለት ነው

    • @official-kz4on
      @official-kz4on 4 года назад

      @@zeinabasalah2800 የዛሬ ሁለት አመት ነዉ እኮ ኢተረቪዉ የተደረጉት ግን አሁን የለቀቀዉ ቆርጦ ነዉ so 26+2

  • @edenzamanuel7650
    @edenzamanuel7650 4 года назад +8

    በጣም ይገርማሉ እኔ ስወለድ ፎቶ በከለር ነበር ግን አሁን 40 ልገጭ ነዉ ቢያስ 20 22 ከሚሉ ትን እደዉ 25 ቢሉ ያምርባቸዉ ነበር ኧረ እፈሩ ባለፈዉ መቅደስም እድሜ ለይ ሰወች አንድ አመት ጨመሩበት ብላ ቀዉጢ ስታረግ ነበር

  • @kiyaermi1038
    @kiyaermi1038 4 года назад +73

    እኔኮ ሚገርመኝ የኛ ሀገር የአርቲስቶች እድሜ ነገረ ነው ሁል ጊዜ 20 አረ ሼም ነው አይነፋም🙄😳😂

    • @natnaelasaye2115
      @natnaelasaye2115 4 года назад

      የኔንም ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ይዝናኑ
      ​ ruclips.net/video/gt7FwgZqBpo/видео.html

    • @lubabaahmed7992
      @lubabaahmed7992 4 года назад

      ሳህ ሁልግዜ ሀያ

    • @edenzamanuel7650
      @edenzamanuel7650 4 года назад +3

      እዉነትሽን ነዉ እኔ በከለር ፎቶ ጊዜ ተወልጄ አሁን 40 ልገጭ ነዉ ግራ ገባኝ እኮ ለዛዉም የድሮዉን የደበዘዘ ከለላ ፎቶ እያሳዩ

    • @kiyaali3188
      @kiyaali3188 4 года назад

      እኮ😃😂😁

    • @befair2029
      @befair2029 4 года назад

      Eden Zamanuel ይመችሽ age is a number

  • @kaleabgirma7936
    @kaleabgirma7936 3 года назад +4

    i can't help laughing, seifisha.. i realy like your reaction on hanan's response

    • @wintakinfe9563
      @wintakinfe9563 2 года назад

      Tikikilgna edmewa new 27 nech yhe yekoye interview new

  • @michalegebru6462
    @michalegebru6462 4 года назад +8

    can anyone tell me how bruktawit age isn't right...i mean u can all see her childhood picture

  • @ethiopiantube3166
    @ethiopiantube3166 4 года назад +4

    አይ ሰይፉ የስራህን ይስጥህ 😂😂😂😂😂😂😂እሹሩሩ በላቸው በያንዳንዳቸው እፍፍፍፍፍ ክክክክክክ

  • @HabeshaEDM
    @HabeshaEDM 4 года назад +1

    የተወዳጅ የኢትዮጵያ ወቅታዊ እና አዳዲስ ሙዚቃዎችን ሪሚክስ ለእርስዎ በሚጥምዎት መልኩ እኛ ጋር ብቻ ያገኛሉ፡፡ ሰብስክራይብ በማድረገረ የቻናላችን አባል ይሁኑ፡፡ruclips.net/channel/UCrXbREtkXrNSk4Welaevj4A

  • @ፍቅርትዩብ-ዐ3ጐ
    @ፍቅርትዩብ-ዐ3ጐ 4 года назад +3

    75 አመተምህረት የለችው መሸለም አለባት ሴቶች እውነት አይናገሩም ነበር ደሞ ገና ህፃን ናት የኔ ቆንጆ

  • @زينبسعيد-ك2و
    @زينبسعيد-ك2و 4 года назад +34

    ብሩክታይት ከእርስቴጋ እኩል ልትሆን አማራት ቱ ጆሮ አይስማ

  • @mikiscoffield1815
    @mikiscoffield1815 4 года назад +4

    Keep up with the compilation videos

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 4 года назад +22

    እድሜ ጸጋ ነው ሐበሻ ብቻ ነው እድሜ የሚዋሸው። ፊት እና ግንባር እንዲሑም ቆዳ ያስታውቃል ምንም ያሕል ቢዋሹት የሚገርም ነው እኮ።

  • @kalukasu5248
    @kalukasu5248 8 месяцев назад

    ኡቹቹቹቹቹ ሰይፉ ደስ ይላል😂😅

  • @orthodoxtube1192
    @orthodoxtube1192 3 года назад +5

    የመጨረሻዋ ብቻ እውነት የተናገረችው 😇😇😇😇

  • @ሮዚማር
    @ሮዚማር 3 года назад +5

    አይዶል ላይ የነበረችው እና የቤቶች ድራማ ላይ ያሉት 20 አመት እያሉ እነ ብርክቲም ሀናን 20 እና 22 ይላሉ ጉድ

  • @lijheni4291MisganewTadewos
    @lijheni4291MisganewTadewos 4 года назад +12

    ቆዩ ግን .....ምን አለ Subscribe ብታራጉልኝ
    ለማንኛውም እስት Subscribe በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
    ግን አርቲስቶቻችን 20 ና 21
    ምንሼ ነው ነው!!!!!
    አልዋሸችሁም እንዴ?????
    ዋሽቶዋል የሚሉለት ላይክ

    • @tube4569
      @tube4569 4 года назад +1

      ቤተስብ እንሁን

  • @elaabtube897
    @elaabtube897 4 года назад +3

    Oww Seyfu abatachen
    Ebs betachen welcome 😄😄😄😄😄✌🏃🏃

  • @ebbaftube
    @ebbaftube 4 года назад +1

    Lammiitu lammiif qaqqaba waan ta’eef viidiyoo kana ilaallee deggarsa barbaadamu haa raawwatnu.
    ለወገን ደራሽ ወገን ነዉና ይህን ቪድዮ በማየት የበኩላችንን አስተዋፅኦ እናድርግ፡፡
    ruclips.net/video/AcIoSrmw_zM/видео.html

  • @ቀንአለውጌታቀንአለውጌታ

    ሀናን ሀያ ሁለት አረ በሳቅ

  • @genetyeabebe5993
    @genetyeabebe5993 4 года назад +19

    በእውነት ግን ሰውነት እያያችሁ እድሜያቸውን የምትገምቱ ትገርማላችሁ ማለቴ አንዳንድ ሰው ሰውነታቸው ግዙፍ አለ

  • @sinawusinawu8197
    @sinawusinawu8197 4 года назад +20

    እኔ ምለው ለባለ ማህቴቦች ብቻ። ለምን በመንፈሳዊ ፔጅ ላይ የለንም??? ወንዝ በማያሻግር ነገር ላይ ተደፋን ብቻ ጌታ መጥቶ ከየት ንደምያገኘን እንጃ

  • @peaceandpeaceful4538
    @peaceandpeaceful4538 3 года назад +6

    አቤት ውሽት!
    ግን ለምንድነው ኢትዮጵያዊያን አርቲስቶች ዕድሜኣቸውን የሚቀንሱት?
    በጣም ይዋሻሉ ፣በጣም ይገርማሉ!

  • @leylaaddisababa6kilo456
    @leylaaddisababa6kilo456 4 года назад +2

    እድሜ ፀጋ ነው አትሸወዱ የምትዋሹ አርቲስቶች።

  • @እግዚአብሄርፍቅርነዉ-ዸ5ኈ

    አይይይ ሠዉ ትልቅ ስህተት ነዉ የምሠሩት እዉነቱን ተናግሮ ማረፍ ይሻል ነበርኮ እናተ እድሚያቹን ብትቀንሡ እሡ መቁጠሩን አይተዉ

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው:
      ቻይንኛ በአማርኛ subscribe please ruclips.net/video/8c9RLd3PO10/видео.html

  • @hanamihret7765
    @hanamihret7765 4 года назад +33

    አብዱ ጋር ዉሸት የለም

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው:
      ቻይንኛ በአማርኛ subscribe please ruclips.net/video/8c9RLd3PO10/видео.html

  • @mekdeskebede610
    @mekdeskebede610 3 месяца назад

    Seiefu gin lemen kumneger layi tekeldaleh ? degenetu enesu yakuhal keldun ignor argew negegerachewun yiketelalu

  • @healthyfoodlover1124
    @healthyfoodlover1124 3 года назад +2

    ለሁላቹህም ቀሪው ዘመናቹህን የተቀደሰ ይሁንላቹህ ❤❤❤🙏🙏🙏እድሜ ብቀነስ ብጨመር እግዚአብሔር ከሰጠን ቀን አናልፍም

  • @ethiopiatub9303
    @ethiopiatub9303 4 года назад +10

    መቅድን ሳላድንቅ አላልፍም የኔ ቆንጆ

    • @marmar803
      @marmar803 3 года назад

      Lemin?? Ewnet tenagerch bicha balalsh?? Be black and white zemen Shint Cherk Eyatebech be chelemaw zemen Adga zare bedifret 77 maletiwa Yidenekal . 😂😀😀

  • @friyeamen9579
    @friyeamen9579 4 года назад +9

    The only person who tell the truth,
    እድሜዋን Hana (Ethiopian Idol) ብቻ፡፡

  • @jesusisgod4638
    @jesusisgod4638 4 года назад +5

    ቱ አረ በኢየሱስ ስም እኔ ከዚ በሃላ የሀበሻ ድራማም ሆነ ምንም አላይም በተለይ ሴቶቹ ካሉበት አሁን ሀናን ምትባለዉ ሴትዮ 22 ነች???37 አትህሆንም?? ከአስር አመት በፊት ላይ የሰራችሁ ፊልም ላይ የ11 አመት ልጅ ነበረች ማለት ነዉ?? የዛኔ የሀያ ሰባት ምናምን አመት ልጅ ሆና ነዉ እንግዲህ የሰራችሁ ለምን ይሁን እንዲ ሚዋሹት ግን በጌታ እዉነትስ ላይናገሩ ለምን እድሜ ይጠየቃሉ መቅደስስ 37 ብቻ ነች??? 47 አትሆንም በስመአብ ወልድ ሞጋቾች ላይ ሲጀመር 29 አመትዋ ነበር ማለት ነዉ?? የመቅደስ ፎቶ እራሱ አባቴ ትንሽ ልጅ ሆኖ በተነሳበት ዘመን የተነሳ አይነት ነዉ እድሜን ሜካፕ አይደብቅም ተጨማደዉም 36 ሲሉ አያፍሩም ቱ ወንዶቹ ይሻላሉ በእዉነት ሚቀንሱ እንኩዋን ቢኖሩ 3 አመት ቢቀንሱ ነዉ እንጂ አስር እና አስራምስት አይቀንሱም

  • @truthteller9493
    @truthteller9493 4 года назад +8

    Ye Edime Zerzer:- Ketalaq sijamir MEKIDES 44-46
    32 YALISHEW LIJ:- 42
    HENOCK DINKU:- 36
    HANAN TAREQ:- 37
    BIRUKTAWIT:- 35
    MELAT [YEBETOCH] TIKEKEL ✅
    HANA [IDOL] :- TIKEKEL ✅
    KE ENATINA ABATACHU YETAGSIGNE MEREJA NAW.

  • @abeethiopia5769
    @abeethiopia5769 4 года назад +5

    አርቲስቶች ግን ዕድሜያችሁን ነው የተናገራችሁ ፊልም መስራት የጀመራችሁበትን ነው የተናገራችሁ?

  • @zakibubuzaki56
    @zakibubuzaki56 4 года назад +2

    ሠይፍዬ በቃ እድሜ አትጠይቅ ማንም እውነቱን አይናገርም እኔኮየሚገርመኝ የወዶቹ እድሜ መደበቅ አብሦ ሄኖክ ሆ እድሜ ፀጋ ነው ተናገሩ

  • @peaceallovertheworld6666
    @peaceallovertheworld6666 4 года назад +7

    የሀገሪቱ ችግር የሴቶች እድሜ አስመሰልከው መቼ ይሆን የምትበስለው ሰይፉ

  • @eleniworku3153
    @eleniworku3153 4 года назад +16

    መቅዲ:ቆንጃ:ምናሥፈራት:ከሧ:እንጂ:ከሠው:አትፈልግም

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው:
      ቻይንኛ በአማርኛ subscribe please ruclips.net/video/8c9RLd3PO10/видео.html

  • @ethiopiatub9303
    @ethiopiatub9303 4 года назад +7

    ስሙን አላቃትምና የእውነት 33 አመት ይሆናታል ከሂኖክ ቀጥላ 20 አመት ያለችው በጣም ነው ያሳቀችኝ። ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 3 года назад +3

    መቅደስ ፀጋዬ WOW ! ብዬልሻለሁ 👏 ውበት ፣ ምርጥ አቋም ፣ ከብዙ ችሎታ ጋር ያላት ምርጥ ስኬታማ ሴት ነሽ 👏👏👏

  • @ሀና-ኸ9ጘ
    @ሀና-ኸ9ጘ 4 года назад +2

    እውነት የተናገሩት የመጀመሪያይቱ እና የመጨረሻዋ ናቸው

    • @jesusisgod4638
      @jesusisgod4638 4 года назад

      የመጨረሻዋ ብቻ ነዉ እዉነተኛዉን እድሜዋን የተናገረችዉ መቅደስ የ47 አመት ሴት ነች

  • @remedanfedlu300
    @remedanfedlu300 3 года назад +1

    When people coming from Addis Ababa they talk real.....

  • @dawitelias7698
    @dawitelias7698 3 года назад +1

    ሰይፌ የሰው ሂወት መውርር ሂወቱ ነው እድሜያቸውን ከምትቆጥሩ ስራቸውን ቁጠርላቸው 🙏🙏

  • @Aiden-vd6sz
    @Aiden-vd6sz 3 года назад +1

    ክክክክክክክክ ወንዶቹ አሳቁኝ😂😂😂 ሺ ዘጠኝ መቶ ሰላሳ አመት ተወለድሁ አላለም

  • @melossolomon362
    @melossolomon362 3 года назад +1

    ብርክቲ ቀልድሽ አይጠገብም😂😂😂😂

  • @ethiopia9260
    @ethiopia9260 4 года назад +8

    ሰይፉሽ በናትህ በፈጠረህ አርቲስት ፋሪስ ብሩን አቅርብልን በፈጠረህ

  • @hiwetmusgun9559
    @hiwetmusgun9559 4 года назад +2

    Kkkkkkkk😃😃😃😃😃😃 ኧረ ምን ጉድ ነው ለምድነው እድሜያቸውን እውነት የማልናገሩት

  • @kseag1194
    @kseag1194 4 года назад +32

    Seifu and his AGE COMPLEX.... endless INSECURITY.🤮🤮🤮Age isn’t the numbers... it’s about what u have contributed so far. these ppl you have roasted on ur show have done awesome things that their ages can’t even explain. so respect that!!! you have managed to copy Ellen show, jimmy fallon, carpool karaoke, late night show with James cordon and so many American shows so far. Why don’t u try copying the way they handle the AGE issue. 😉 😉 😉

    • @nigisteabate3560
      @nigisteabate3560 4 года назад +2

      Kroc I can't agree more, he never missed asking his guests their age such a disrespect and surprisingly he thinks it is funny, as you said it's either age complex or ignorance it's one of the two

    • @abebr69
      @abebr69 4 года назад +3

      Very good point, he always disrespects people on his show. He shamed Frehiwot Tamiru for being single, shamed Kassahun Fiyessa (Mandela) and Elsa ( kecho ) for being overweight ... the list goes on and on. He should learn how to interview guests from Eshetu Melese.

    • @sulamith.9031
      @sulamith.9031 4 года назад +1

      U said it right, the thing is he should be selective when copying from western talk shows as our culture and their culture is different, the day he interviewed dawit tsige he repeatedly mentioned he is son of a farmer father to embarras him,(as if being farmer is smt to be ashamed of), seifu is fake he doesn't have authentic way of doing talk show.

    • @ልጄእወድሻለው
      @ልጄእወድሻለው 4 года назад

      Awo enem hule saseteyayew Ellen show lay Yalu negeroch lay copy yaregal ,esuwa tekur nech satel teredalech esu erdata lay kezeh yebelete kesuwa bemar teru new afun mekefet akumo

    • @mariamawitchane8467
      @mariamawitchane8467 4 года назад +1

      Kroc Bronx thank you sm

  • @tsirhadesta1634
    @tsirhadesta1634 4 года назад +38

    ያሃናን በጣም ያስጠላል የውሸት ጉድ

    • @edenzamanuel7650
      @edenzamanuel7650 4 года назад +1

      እንደገና ብትጠየቅ ሀናን ትቀንሳለች

    • @tsirhadesta1634
      @tsirhadesta1634 4 года назад

      @@edenzamanuel7650 ክክክክክይ

    • @jesusisgod4638
      @jesusisgod4638 4 года назад +1

      Tsirha Desta የቆዩ ፊልሞቿን አይተሽዋል አንዱ ከ6 አመት በፊት አንዱ ከአስር አመት በፊት ከይገረም ጋር የሰሩትን?? እሷ 22 23 ከሆነች አሁን የዛኔ የ አስራ ሁለት ወይ 13 አመት ልጅ ነበረች ማለት እኮ ነዉ😂😂😂😂 እግዚኦ ያኔም እንዲሁ ነች በነገራችን ላይ ሰዎች ያይታል አትልም እንዴ

    • @tsirhadesta1634
      @tsirhadesta1634 4 года назад

      @@jesusisgod4638 ትንሽ አይደብራትም እንዴ

  • @የሰልማንእናት
    @የሰልማንእናት 4 года назад +6

    ከሀናንጋ እኩልነን ይገርማል የወለድነውእራሱ ሁለታችንምአንድሰሞንነው

  • @zebibamen1123
    @zebibamen1123 4 года назад

    Seyfu lenen edeme teteyekaleh?

  • @Betesfa
    @Betesfa 3 года назад

    መፅሀፍ ቅዱስ ትንሳኤን በተመለከተ ምን ያስተምረናል?ፈጣሪ በሞት ያጣናቸውን ሰዎች በሙሉ ወደ ነበሩበት ህይወት ይመልሳቸዋል ዮሐንስ.5:28,29 , ብዙ ሰዎች በዚህ ተስፋ ተደስተው ትንሳኤን በጉጉት እየተጠባበቁ ነው የሀዋርያት ስራ.24:15, ፈጣሪ ራሱ እንኳን እነዚህ ሰዎች ከሞት ተነስተው እንዲያመሰግኑት ይፈልጋል ኢሳያስ.26:19 በትንሳኤ እንድናምን ከሚያደርጉን ምክንያቶች አንዱ አልአዛር ከሞት ሲነሳ ልክ እንደተገነዘ ሆኖ ከመቃብር እንደወጣ መፅሐፍ ቅዱስ ስለሚነግረን ነው ዮሐንስ.11:44 ልክ እንደ አልአዛር ሁሉ ሀዋርያቶችም ሆኑ ነቢያት ከሞት ያስነሷቸው ሰዎች በምድር ላይ ይኖሩ ነበር ስለ ወደፊቱ ትንሳኤም በትንቢተ ሕዝቅኤል.37:1-10 ላይ የሞቱ ሰዎች ከመቃብር ወጥተው በሁለት እግራቸው ይቆማሉ ይለናል ታዲያ እኛ እዴት ልናገኛቸው እንችላለን?ብለን እንጠይቅ ይሆናል ምክንያቱም የሞቱ ሰዎች የሚነሱት ክፉ ሰዎች ማለትም አምላክን የማይታዘዙ ሰዎች ከጠፉ በሗላ ነው ዮሐንስ ራዕይ.7:9-17 ከጥፋት ተርፈው ፈጣሪ ወዳዘጋጀው የዘላለም ህይወት የሚሸጋገሩ ሰዎች እንዳሉ ይናገራል በተጨማሪም ሚልኪያስ.4:1-4 ክፉ ሰዎች እንደሚጠፉ ከተናገረ በሗላ ስሜን ለምትፈሩ ለእናንተ ግን የፅድቅ ፀሀይ ትወጣላችሗለች ፈውስም በክንፎቿ ይጋርዳችሗል እንደ ሰባ እንቦሳም ትፈነጫላችሁ በማለት ከጥፋት የሚተርፉ ሰዎች እንዳሉ ይገልፃል አሁን ያሉት አብዛኞቹ ሰዎች ንሰሀ ለመግባት ፈቃደኛ ስላልሆኑ ልክ እንደ ሰዶም እና ገሞራ በእሳት እንደሚጠፉ ይህም ጥፋት ልክ እንደ ኖህ ዘመን በድንገት ሰዎች ባላሰቡበት ሰአት እንደሚመጣባቸው 2ጴጥሮስ.3:5-7 ላይ ይናገራል ስለዚህ እነዚህ በአምላክ የቁጣ ቀን የሚጠፉ ሰዎች የሞቱ ሲነሱ ማየት አይችሉም ማለት ነው ይሄ ደግሞ ከሞት ለሚነሱት ሰዎች ትልቅ ሀዘን ይሆንባቸዋል ሁኔታውን በአይነ ህሊናችን እናስበው እኔ በቁጣው ቀን ብጠፋ እናቴ እና ሌሎች የሚያውቁኝ ሰዎች ከሞት ሲነሱ እኔን ቢፈልጉኝ አያገኙኝም ማለት ነው በዚያን ጊዜ እኛን ሲያጡን እነሱ እንደገና ሌላ ሀዘን ውስጥ ይገባሉ ስለዚህ በሞት ያጣናቸውን ሰዎች አግኝተታቸው አምላክ ያዘጋጀልንን የዘላለም ህይወት ለማግኘት ብቸኛው መፍትሄ እውነተኛውን አንድ አምላክ ብቻ ማምለክ ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስን ማክበር,መውደድ እና ለክርስቶስ መንግስት ዜግነት ብቁ የሚያደርጉን ሌሎች መስፈርቶችም ስላሉ እነዛን ለማወቅ ጥረት በማድረግ የቀረንን አጭር ጊዜ የዚህ ተስፋ ተካፋዮች ከሆኑት ከክርስቲያን የይሆዋ ምስክሮች ጋር መፅሐፍ ቅዱስን መማር ያስፈልጋል የምንወርሳት ምድራዊ ገነት ምን ትመስላለች? ራዕይ.21:3,4 ሞት ይቀራል , ኢሳያስ.33:24 በሽታ ይቀራል, ስራ አጥነት እና የመኖሪያ ቤት ችግርም በዚያን ጊዜ አይኖርም ኢሳያስ.65:21-25 ንጉሳችን በፅድቅ ይፈርዳል እና እንስሳት ከአራዊት ጋር ተስማምተው ይኖራሉ ኢሳያስ.11:1-11 ምድረ በዳው ለሰው ልጆች ምቹ መኖሪያ ይሆናል ኢሳያስ.35:1-10 በአጠቃላይ ምድር ገነት ትሆናለች ኢሳያስ.60:21

  • @antexo
    @antexo 4 года назад +5

    ከኋላ ያሉት 3ቱን ከፊት ካሉት ጋር ማነፃፀር ነው እንግዲህ

  • @ERMITUBESubscribenow
    @ERMITUBESubscribenow 4 года назад +6

    እረ link እያላችሁ ለጨቀጨቃችሁኝ 👉ruclips.net/user/ERMITUBESubscribenow

  • @ወሎየዋአማራ
    @ወሎየዋአማራ 4 года назад +2

    ሃሃሃሃሃ ሰይፍሻ ጨዋታ ጨምረሀል

  • @zmack1830
    @zmack1830 4 года назад +3

    ወንድምህ እየታረደ ምንደን ነው የምታወራው __ ፈርተህ ከሆነ አምላክ ድፍረት እንዲሰጥህ ጸልይ _ ይሰማሃል።
    ምንሊክ እኮ ከጣልያን ከባርነት ያዳነህ ጸልዮ ተዋግቶ ነው ። ውድ የአማራ ህዝብ ሆይ ዛሬ ጀምረህ በየሰፈርህ
    በየቀብሌህ በየወረዳህ በየዞንህ መደራጀት ካልጀመርክ እና አሳምነው ጽጌ የነገረህን ወራሪ ማስቆም ካልቻልክ በየቤትህ
    እየገባን እንደሚያርድህ አተጠራጠር ። የኢትዮጵያ ህዝብ በተለይ አማራው ቶሎ ይረሳል___ቶሎ እንደሚረሳም ስለተረዱ
    እነ መሰሪው አብይ አህመድ እና ኦደፓ(odp) ይህን የኢትዮጵያውያን ደካማ ጎን ተጠቅመው በየቀኑ አጀንዳ
    የሚያስቀይር ዜና እያመጡ ኢትዮጵያን ሙሉበሙሉ ወደ ኦሮሞነት ለመቀየር በብርሃን ፍጥነት እየሰሩ ይገኛሉ። ይህንን
    ጽሁፍ ለዘላለም አትርሱ የአማራ ህዝብ ሆይ (ብአዴን አዴፓ አማራ ብልጽና) ማለት ከወያኔ እና ካሁኑ ኦነግ ኦፒዲኦ
    (የአብይ አህመድ አመራር) እጅግ በጣም የባሰ አማራን ሲያስበላ የኖረ አሁንም እያስበላው ያለ ወደፊትም የሚስብላ
    የአተላዎች ድርጅት ነው። (ብአዴን አዴፓ አማራ ብልጽና) ፣ አማራን አይወክልም፣ አማራም አልወከለውም። (ብአዴን
    አዴፓ አማራ ብልጽና) የተቋቋመው አማራን አፍኖ እንዲይዝ እና አማራን በማሳደድ ፣ በማንገላላት እንዲሁም አማራ
    ለራሱ እንዳይታገል ፋታ በመንሳት እንዲአግዝአቸው በመለስ (ኢሀዲግ፣ ወያኔ፣ ኦነግና ሻእቢያ) የተቋቋመ ድርጅት
    ነው። የአማራ ህዝብ (ብአዲን ኤዲፒ አማራ ብልጽና) የተባለን ድርጅት ከመሪዎቹ ገዱ አንዳርጋቸው፣ ደመቀ መኮንን፣
    ተመስገን ጥሩነህ፣ አበረ አዳሙ ጀምሮ ከምድረ ገጽ ካልጠፋና በእውነተኛ ለአማራ በሚቆረቆሩ አመራር ካልተካ የአማራ
    ሰቆቃ ማቆሚያ አይኖረውም። ስለዚህ የአማራ ህዝብ ሆይ የመጀመሪያ ስራህ መሆን ያለበት የተከፈለው ዋጋ ተከፍሎ፣
    የፈጀው ጊዜ ፈጅቶ (በአዲን ኤዲፒ አማራ ብልጽና) የተባለን ድርጅት ከምድረ ገጽ ማጥፋት ነው። (ብአዴን አዴፓ
    አማራ ብልጽና)ን ካላጣፋህ _ አማራ እመነኝ እደግመዋለሁ እመነኝ_ አንተ(አማራ) ለዘላለም ባሪያ ሆነህ ትርኖራለህ
    ፣ ቀስ በቀስም ከምድረ ገጽ ትጠፋለህ ። እስኪያጠፉህም ከወያኔ እና ከአብይ ኦዲፒ እንዲሁም ከአተላው አመራር
    (ብአዲን ኤዲፒ አማራ ብልጽና) የተረፈው እንደ ውሻ እየተወረወረልህ ትኖራልህ ። የአማራ ህዝብ ባርነት አይሰለችህም
    እንዴ? 30 አመት ሙሉ ባሪያነት!! (ብአዴን አዴፓ የአማራ ብልጽና ) የተባለን ከሰው በታች የሆነ የረከሰ
    ድርጅት ከስር መሰረቱ መንግለህ ካልጣልክ የዘላለም ባርነት ተደግሶልሃል። እባካችሁ የነቃችሁ አማራዎች፣ ዩኒቨርስቲ
    የተማራችሁ ተማሪዎች፣ የአማራ ምሁራኖች፣ ለአማራ እቆረቆራለሁ ብለህ የተደራጀሀው አብን___ የአማራ ህዝብ እኮ ከ
    40 ሚሊዮን በላይ ነው። ህዝብህን ባርነት ውስጥ እንዳለ አንቃው! ህዝቡን ካነቃችሁት እራሱን ነጻ ለማውጣት ከበቂ
    በላይ ሃይል አልው። TPLF እኮ 5 ሚሊዮን ሆና ነው ኢትዮጵያን 27 አመት የገዛችው_ አሁንም ከኦዲፒ ጋር ሆና
    በወኪሎቹዋ ከሰው በታች በሆኑት (ብአዲን ኤዲፒ አማራ ብልጽና) አመራሮች ተጠቅማ አማራን እየገዛች ነው __TPLF
    ጥቂት ሆና ይህን ማድረግ ከቻለች አንተ አማራ ሆይ 50 ሚሊዮን ሆነህ እንዴት የራስህን ክልል መቆጣጠር
    ያቅትሃል??? (ብአዴን አዴፓ አማራ ብልጽና) ከተወገደ እና በእውነት ለአማራ በሚቆረቆሩ ሰዎች ከተተካ ክልሉን
    ከወያኔ እና ከአብይ ኦንግ ኦፒዲኦ ሰርጎ ገቦች ማጽዳት ከባድ አይሆንም። የአማራ ህዝብ ሆይ ባሪያ ሆኖ እስክስታ
    መውረድ፣ በዘፈን ማናፋት ከንቱነት ስለሆነ በባዶ ሜዳ ጭፈራውን እስክስታውን ተወው አማራ____እንደ አባቶችህ ፣
    አያቶችህ እና ቅድመ አያቶችህ ጀግንነትን ተላብሰህ በተግባር ክልልህን ከወያኔ እና ከኦፒዲኦ አጽድተህ (እዚህ ላይ
    በደምብ አስተውሉ_ ኦሮሞ እና ትግራይ ዜጎችን አላልኩም) ነጻ አውጥተህ ብትዘፍን ብትጨፍር ትርጉም አለው። ከዚያ
    በሁዋላ በመከባበር ስኢትዮጵያ ማውራት ይቻላል። ኣማራ ሆይ አሁን ግን እንኩዋን ስለኢትዮጵያ ልታወራ ይቅርና ክልል
    ተብሎ በተሰጠህ በራስህ ቦታ ላይ እንኳን ባሪያ ነህ።

    • @bettybbc777
      @bettybbc777 4 года назад +2

      አሸናፊ ምን አይነት ፅሁፍ ነው እረ ተው በቃ ለመጨራረስ ነው .....በቃን ደም በደም አይጠራም ማንን ነው የምጠራው ....ወደ እግ/ር መመለስ አይሻልም የእግ/ር ብቀላ አይሻልም? እኛ ሁላችንም ሞች ነን ነገ በእግ/ር የፍርድ ዙፋን ፊት ለፍርድ እንቀርባለን ለሰራነው ብቻ ሳይሆን ለፃፍነውም ጭምር ....ማንም አይሙትብን ይብቃን እግ/ር ያያል እሱ ይፍረድ .....እንደዚህ አይነት ፁሁፍ አትፃፍ ይቅርብ ....የአንተ ነፍስ የያዘው እግ/ር ነው ነገ ቢለቅ ምን እንደምትሆን አስብ ስለዚህ የቤተሰቦቻችን ደም እግ/ር አይቶ እሱ ይፍረድ

    • @eluababam235
      @eluababam235 4 года назад

      @@bettybbc777 ልክ ብለሻል እህት ግን ለሚገባው ነው

    • @eluababam235
      @eluababam235 4 года назад

      ቤት ተሳስተሀል

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia 3 года назад

    ወይ አርቲስቶች ጉዳሞች እድሜያቹህን ለምን ትደብቃላቹህ ማፈሪያወች

  • @ሃዮየአጋሮዋ
    @ሃዮየአጋሮዋ 4 года назад +1

    አቤት ሴቶች እድሜዋቸውን ግማሹን ይቀንሱታል ክክክክክክክ

  • @LA-bv6xm
    @LA-bv6xm 3 года назад +1

    ዳያስፖራ ሚስት እፈልጋለው !!!!🙋🏽‍♂️
    አስቸኳይ ነው።
    ዝርዝር መስፈርቴን አስቀምጫለው !
    ብቸኝነት የመረረቹ ኑ ! 🙋🏽‍♂️

  • @rahelnigisty8215
    @rahelnigisty8215 4 года назад +15

    Even so they reach 70 they keep saying 21 .

  • @ZainabEthiopia985
    @ZainabEthiopia985 4 года назад +4

    መቅዲ ደስ ትላለች ባለ 21ዷም ትንሽ ናት ታስታውቃለች

  • @ጦይባየወሎልጅT
    @ጦይባየወሎልጅT 3 года назад +1

    1996 ያልሽው ግን ሀናን በሰላምሽ ነው ሁሉም ዋሽተዋል አብዱማ እርስቴ በቀር

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ቘ2ዸ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ቘ2ዸ 4 года назад +10

    20 እደትእደአሳቀችኝ😃😃😂😂😂

  • @ferouz3833
    @ferouz3833 4 года назад +6

    ሲፉሻ ተቋውሞ አለኝ ለምድነው ክዲኬን ሽው ላይ ባትጋብዛት ከሀፕታም ኪስ ነው እዴ ምትኖርው

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 4 года назад +6

    ሰለም ዉድ የሀገሬ ልጆች በያለቹበት ሰለመቹ ይብዘ ፎቶሄን በመንከት ግቡ በቅንነት ሰብስክረይብ አርጉኝ

  • @destaabigael9004
    @destaabigael9004 4 года назад +8

    ሰይፉ ተው 👀

  • @ERMITUBESubscribenow
    @ERMITUBESubscribenow 4 года назад +19

    እረ በ ማርያም subscribe አድርጉልኝ ደሞ እረ ለእናንተ 1 ደቂቃ የማይሞላ ስራ በናታችሁ follow አርጉልኝ plsss

  • @habtamuteferi3604
    @habtamuteferi3604 3 года назад +1

    የአገራችንንም እድሜ እዳይቀንሱት

  • @hullusport
    @hullusport 4 года назад

    Best for Ethiopian መንጋውን ምራው
    ruclips.net/video/xqVuSQ0Qs58/видео.html

  • @sነኝየናቴአፍቃሪየቤተሠቦ

    20 አመት ዬልሽውልጅ ደህናነሺ እደነሺ

  • @sefiyusalo6533
    @sefiyusalo6533 3 года назад

    አንዳንድ አርቲስቶች ምንድነው እድሜ ሲጠየቁ መደበቅ password አስመሰሉት እኮ ተሳቀው ሞቱ 😂😂😂🤣😉

  • @ዜድዜዴ-የ1መ
    @ዜድዜዴ-የ1መ 3 года назад +1

    አይ ሰይፊሻ የወንድ ልጅ ቦርሳ ና የሴት ልጅ እድሜ ኢንዳ መይጣየቅ እየወከ ጉድ ሰራሃቹዉ እኮ አርትስቶቸችንን የመይጣያቅ ጪያቄ ጣይቃህ ድብርብራቸዉን አወጣሀቻዉ አይዛቹ አርትስቶች ኢድሚ ፀጋ ነዉ ምን ነዉ ሁሌ ሀያ አይደብራቹም እንዴ ምን ነዉ ሻወ 🤔

  • @ሁንያለውአይቀርም-ለ6ጸ

    እዝጎ የኢትዮጵያ አርቲሥቶች እድሚያቸውን መቀነስ አይይ

  • @truestory5342
    @truestory5342 3 года назад

    ስለ እድሜ ለምንድነው ምጠይቀው ምንድነው ምክንያትህ?

  • @መኪነኝሀላሌንአፍቃሪመኪነ

    ሴፉ አዋረዳቸዉ 😀😀😀😀😀አይይይ የሴቶች እድሜ

  • @birukgezahegn2317
    @birukgezahegn2317 4 года назад

    Edme Mn Yaswashal!???

  • @dawittsigeofficialchannel3565
    @dawittsigeofficialchannel3565 4 года назад +3

    ሰላም ዳዊት ጽጌ ነኝ በቅርቡ በዩቲዩብ አካውንቴ
    ለህዝብ የሚቀርቡ ስራዎችን ይዤ መጣለሁ፡፡ በዚህ አጋጣሚ ወገኖቼ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ፡፡
    እግዚአብሄር ያክብርልኝ፡፡

  • @hanakolibaye8222
    @hanakolibaye8222 4 года назад

    Edime??????

  • @madesign21
    @madesign21 4 года назад

    1:54

  • @simongrmay9975
    @simongrmay9975 4 года назад +2

    እኔ የሚገርመኝ የኢትዮጵያ አርቲስቶች ዕድሜቹ ቅዳሜና እሁድ አውጥታቹ ነው የምትቆጥሩት እስቲ ሹክ በሉን

  • @ልጄእወድሻለው
    @ልጄእወድሻለው 4 года назад +1

    Ezeh weset yalut hulum endemebeltuge new makew ene ahun 28 lemolage new ,ene sekoter tesaseche new ende endel aderegugn

  • @obesinz386
    @obesinz386 4 года назад +2

    Why does Ethiopian girls panic abt their age 😂😂🤣🤣🤣🤧🤧🤧 tho

  • @kalkidanabraham7444
    @kalkidanabraham7444 2 года назад

    ሀይምየ እና መቅዲ ስወዳችሁ

  • @qimemtube165
    @qimemtube165 4 года назад

    የሰዎች ስህተት ወይም ጉድለት እሚታየን ያችግር እኛ ውስጥ ሲኖር ነው። ምናልባትምኮ ዋሹ የተባሉት ሰዎች እውነትም ዋሽተው ከሆነ እውነቱን እንዳይናገሩ የሆነ የሚያሰጋቸው ነገር አለ ማለት ነው።🤔 እሱም ምላሳችን ነው። እኛኮ የኛን ሀገር ታዋቂ ሰዎች እድሜ ቆጥረን አዳርሰን ሸምድደነው ሁላ የውጮቹን ያጋመስን ስራፈት ህዝቦች ነን🙄 ታድያ ትክክለኛውን ለመናገር ቢሳቀቁ ለምን ይግረመን🤨

    • @zeinabasalah2800
      @zeinabasalah2800 4 года назад

      ትክክለኛ እድሜያቸውን ቢናገሩም የሚየምናቸው የለም ስለዚ ቢዋሹ ይሻላል እንደውም

  • @መቅዲየሰማዕቷልጅ
    @መቅዲየሰማዕቷልጅ 4 года назад +1

    ክክክክክ ሰይፋ ስራህ እድሜ መጠየቅ ብቻ ነው ስራህ

  • @amlemalemekonen3721
    @amlemalemekonen3721 4 года назад +4

    ኧረእፈሩ አርቲስቶች እድሜ አይዋሽም እድሜጸጋነዉ

  • @ነብያትወሊድ
    @ነብያትወሊድ 4 года назад +1

    ወይኔ ሠይፍሻ ምኑን አፋጠጥካቸው

  • @drawingzone101
    @drawingzone101 3 года назад +1

    Jolly juice
    Hana(ethiopian idol)
    Yebetoch trsit
    Mekedes
    Bicha nachew yalwashut....lelochu hahaha

  • @nbretetube8736
    @nbretetube8736 4 года назад +1

    ሀገሯ ናፈቀኝ ❤ ምርጥ ሙዚቃ ይመቻችሁ
    ruclips.net/video/Xzd1txMGPiw/видео.html

  • @rahelgenene4585
    @rahelgenene4585 4 года назад +6

    እርስቴና መቅደስ ፀጋዬ ብቻ ናት እውነቱን የተናገረቹ። ሌሎቹ ውሸት። በተለይ 86 አመተምህረት ያለቹ እና ያቺ 20 ያለቹ ውሸት ውሸት

    • @hanilove3706
      @hanilove3706 4 года назад

      እረ ሀይሚ , .ሀና የአይዶልም ልጅ ነበረች ስትዘፍን

  • @rekikmisgana8597
    @rekikmisgana8597 2 года назад +2

    መቅደስ እና አብዱ ኪያር እውነት ተናግረዋል

  • @mayyuvine1076
    @mayyuvine1076 3 года назад

    Wow