Seifu on EBS : ተዋናይ እዮብ ዳዊት | የሰሞኑ እይታ | Actor Eyob Dawit

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • Seifu on EBS : ተዋናይ እዮብ ከ ሰይፉ ጋር የሰሞኑ እይታ
    እዮብ ዳዊት bit.ly/2VSExLQ ስለ ትምህርቱ ፣ ስለ ፊልም አጀማመሩ ፣ ስለ ቤተሰቡ ሁኔታ እና ፊልም ሲሰራ ስላጋጠሙት ነገሮች ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገው አዝናኝ ቆይታ
    ተወዳጅ ባለተሰጥኦ ኢትዮጵያዊ ታዳጊ የፊልም ተዋናይ እዮብ ዳዊት ገና የ10 አመት ታዳጊ ሳለ የፊልም ትወናን ጀመረ በ15 አመቱም ከ20 የሚበልጡ ፊልሞች ላይ በብቃት ተውኗል ሳይንቲስ የመሆንም ህልምም እንዳለው ይናገራል አዲስ አበባ በ1996 ዓ.ም ተወለደ
    "ያልታሰበው" ፣ "ብላቴና" ፣ "የአራዳ ልጅ" ፣ "ደስ ሲል" ፣ "የልጅ ሀብታም" ፣ "ሀ እና ለ" ፣ "የአራዳ ልጅ" ፣ "ይመችሽ የአራዳ ልጅ 2" ፣ "ሄሮል" ፣ "ያበደች የአራዳ ልጅ 3" ፣ "እስክትመጪ ልበድ" ፣ 'አጼ ማንዴላ" ከሰራቸው ፊልሞች ውስጥ ይጠቀሳሉ::
    Seifu on EBS interview with Actor Eyob Dawit | ባለተሰጥኦው ታዳጊ ተዋናይ እዮብ ዳዊት ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገው አዝናኝ ቆይታ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS

Комментарии • 1,6 тыс.

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 лет назад +217

    ዋውው እዮባ አደክ እኮ🤔😃እስኪ እዮባዬን እንደኔ የምትወዱ እንያቹ👉👍💕

  • @ክርታታዋ
    @ክርታታዋ 5 лет назад +4

    እዩብየ አንተ ያለህበት ፊልም ሁሉ ድስ ይላል ሁለት ሶስተየ እየድጋገምኩት ነው የማየው ጠንክር በርታ

  • @ወለተጻድቅነኝየቅድስትድን

    ውይ እዮብ እድግ ብሏል ወይኔ🙉😁 አሁንም እደግ ተመደግ አሜን በል🙄

  • @ፍቅርያሸንፋል-ቨ7ጸ
    @ፍቅርያሸንፋል-ቨ7ጸ 5 лет назад +2

    ወይኔ እዮቤ እንዴት ነው ያደገው ፈጣሪ አሁንም ባለቅ እውቀት ላይ ጨምሮ ጨማምሮ ከዚህ የበለጠ ደረጃ ላይ አድርጎክ ያሳየን ምርጡ እና ተወዳጁ የአገራችን ታዳጊ አገር ተረካቢ ሁሌም ሠላምክ ይብዛልኝ

  • @kidu715
    @kidu715 5 лет назад +509

    ዛሬ በጣም የምወደው እና የምሳሳለት ልጄ ልደት ነዉ በሰብስክራብ ይደግልሽ በሉኝ

  • @arocina1
    @arocina1 2 года назад +20

    ፍትትትትትህህህ ለሳኡድ እስረኞች በብርድና በርሀብ ለሚሰቃዮ ወገኖች😢😢😢 ድምፅ እንሁን

  • @gdffyff4978
    @gdffyff4978 5 лет назад +55

    ሰይፍሻ እንኳን ደሰ አለ 3 ልጆች አባት ሆንክ አሉ ፈጣሪይ ይሳድግልክ😘😘😘😘😘

  • @جميلااماميرإنشاءالله

    ማሻአላህ እዮባ ትልቅ ሰው ሁነህ የለ እኔ ስደትን ሳለቅ አንተ ጎረመስኮ የዛሬ ስን አመት ሳይህ ገና ጪጮ ነበርክ

  • @Tube-zh9dt
    @Tube-zh9dt 5 лет назад +1205

    የእዮብ አድናቂዎች እስኪ እንያችው ሰብስክራይብን ተጯኗት

    • @tagumalika628
      @tagumalika628 5 лет назад +1

      Wawwwwwwwwwu
      betam des ylal

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 5 лет назад +1

      ስብስክራይብ aderge ladergk

    • @sofity3120
      @sofity3120 5 лет назад

      አድርጊያለሁ ጎራ በሉና ከድርጉኝ

    • @chaltoangcasa6999
      @chaltoangcasa6999 5 лет назад

      @ኩራቴ ኢትዮጵያዊነት aa

    • @nanitouamitiye4516
      @nanitouamitiye4516 5 лет назад

      @ኩራቴ ኢትዮጵያዊነት ማሬ

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ

    ውይይይ እዩብዬ እንዴት አድገሀል ጎበዝ እኔም አስታውሳለሁ ከዚ ፕሮግራም ቀርቦ ልጅ ነበር ፊልሙ ሁሉም ዋውው ነው ይመችህ ኧረ

  • @እምነትተስፋፍቅር-ነ6ነ
    @እምነትተስፋፍቅር-ነ6ነ 5 лет назад +525

    እስቲ ይቅናሽ በሉኝ ልክ እንዳ ሰይፉ ለቁምነገር ልበቃ ነው ላገባ ነው ልጅ በልጅ ልሆን ነው

  • @helengedi5238
    @helengedi5238 5 лет назад +8

    you are the best actor for me in Ethiopia. I like you so much eyob

  • @kasutube8310
    @kasutube8310 5 лет назад +88

    እደኔ ይህን እዮቤን የሚወድ ማን ነዉ
    እዮብ መጀመሪክ እዳማር መጨረሻክ ፈጣሪ ያሳምርልክ 😍😍😍

  • @rozalove9103
    @rozalove9103 5 лет назад +7

    እዮብ አድናቂህ ነኝ እድግ በል ማትርክ ሙሉ ነጥብ እንጠብቃለን ከፈጣሪ ጋር እግዚአብሔር አሳብህ ሁሉ ይሙላል

  • @በቸርነትህአኑረንየኔየአያ

    ሠይፉ አለምሠገድንና መሠረት መብራቴን አቅርብልን አንተ የኛን አስተያየት ሥማ

  • @ቲጅፍቅር-ኘ4ሐ
    @ቲጅፍቅር-ኘ4ሐ 5 лет назад +3

    ወይ እዮቤ እንዴት እንዳደገ ፍጣሪ አሁንም እድግ ያርግህ የኔ ቆጅ ስወድህ 👌

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    *የኔ ማር እድግ በልልኝ በአንዴ ተመዘዝክ የኔ ውድ አሁንም እድግልኝ 😘😘!*

    • @tig346
      @tig346 5 лет назад +2

      እድ እዮብ በጣም አደክ እኮ

  • @tigest..nasser9597
    @tigest..nasser9597 5 лет назад +32

    የኔ. አባት. ሰወድህ. መጨረሻህ. ይመር. ከአንተ. በታች. ያሉ. ደካማወችን. የምትረዳ. መልከአም. ልጂ. ያርግህ👍🌹❤

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 5 лет назад +12

    እዮባ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስህ የልጅ አዛውንት ነህ ቅመሜ 😍😍😍

  • @mazaeshetie762
    @mazaeshetie762 5 лет назад +1

    ውይይይ እዮብ በክርስቶስ ፍቅር ውድድድ አረግሀለሁ ሰላምህን ያብዛው እዮባች ምርጥ ተዋናይ በርታልን የኢትዮ ተስፋ

  • @ፍሩትኢትዮጲያዊት
    @ፍሩትኢትዮጲያዊት 5 лет назад +44

    እዮብዬ የኔ ማር🌹🌹🌹ምርጥ ተዋናይ በጣም አድናቂህ ነኝ

    • @ziyadkassim3104
      @ziyadkassim3104 5 лет назад

      eyoba waw fchech anber kmchew twanay mhon yasadgal ende bka pic esk tig nurlin

  • @ethiopiantube5668
    @ethiopiantube5668 5 лет назад +2

    ወኔ እዮባ ስወድህ ማሻ አላህ ጎርምሰሀል አንተ ያለህበት ፊልም በፍቅር ነው የማየው የኔ ቆንጆ

  • @sirguttube
    @sirguttube 5 лет назад +35

    ሰይፍሻ እንኳን ደስ አለህ ለ3 ኛ ጊዜ አባት ሆንክ
    እዮብ እንኳን ደህና መጣህ

    • @kasukkasu85
      @kasukkasu85 5 лет назад

      Sefu yene daha mezafenow lije Yete heda meke

  • @bettyethiolove4745
    @bettyethiolove4745 5 лет назад +3

    ወይ እዬብ ምርጡ እዴግልን ፈጣሪ ከክፍ ይጠብቅህ በጣም የምወድህ እና የማዴንቅህ በርታልን ምን አይነት ተስዕጦ ነው ግን ይገርማል በእዬብ ይሁንባችሁ እየገጫችሁኝ እለፍ

  • @ኤሚሸገር
    @ኤሚሸገር 5 лет назад +34

    ሠይፍሻ "ዘርህን እንደምድር አሸዋ እንደ ሠማይ ከዋክብት አበዛዋለሁ "ያለው እግዜሩ ከ አብርሀም ቀጥሎ ላንተ ነው አ 😊እንኳን ደስ ያለህ አንተ መልካም ሰው ወዳሎ 😉

    • @pubggamingethio4429
      @pubggamingethio4429 5 лет назад

      እዮብ እንዴት ነበር
      subscribe አድርጊኝ መተባበር ኢትዮጵያዊነት ነው
      ruclips.net/channel/UCLPeJhvtAjxe0H48aUaUJOg

  • @msei164
    @msei164 5 лет назад +2

    እዮቢ የኔ ቆንጆ አደገ እኮ አሁንም እድግ በል የኔ ጊታ ስወድክ እኮ እግዚአብሔር በጥበብ ላይ ጥበብ ይስጥክ !!!!

  • @እግዚያብሄርፍቅርነው-ጐ8ሰ

    እንኳን ደና መጣክ የኔ ፓናዶል ፈገግ የምለው ባንተ ፕሮግራም ነው !!!

  • @ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ
    @ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ 5 лет назад

    ወይኔ ስወድህ እዬቤ አደግህ ተባረክ የኔ ቅመም ሳቅህ ደስታህ ደስታችን ነው እስኪ እንደኔ የምወድ እዩብ ታሪኩ ኢሳም የኔት ፍልም ውስጤ ነው እናተ ካላችሁበት አያላለሁ ከሌላች logate ብየ ነው የምወጣም

  • @proudoftobeethiopiahabesha3896
    @proudoftobeethiopiahabesha3896 5 лет назад +5

    አረ ለዉጥማ አለ እዮባ ትልቅ ሰዉ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ የበለጠ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ 😇😇😇

  • @khyria143
    @khyria143 5 лет назад +1

    እውይ እንዴት አድጎዋል እዮብዬ አሁንም እድግ በልልን የእኛ ጀግና እዮብዬ ስወደው የልጅ አዋቂ እኮ ነው

  • @selamsorie4500
    @selamsorie4500 5 лет назад +17

    Owwwww I love u, ur good actor too keep up the good job 👍👌❤❤👊🏼👏👏👌🤜🤛💪💪

  • @baxamiarifinomirtneshabera8510
    @baxamiarifinomirtneshabera8510 5 лет назад

    Eyobiy baxami new dasi yimitil barita I love you my b

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ

    ይሄ ልጅ ቡጥጥየ እያለ ነበር እኔ እዚሁ ስደት ሆኘ ያየሁት አረ ስንቱ አደገ የኔ ሀገሬ ሳልገባ

    • @batiyaenatwanafaki1919
      @batiyaenatwanafaki1919 5 лет назад +4

      Kkkkkkkkkkkkk እኮ ማር እኛ በስደት አረጀን እነሱ እያደጉ

    • @زينبمحمد-ت1ش8م
      @زينبمحمد-ت1ش8م 5 лет назад +2

      እኛእያርጀንነውምስልቶሎያደጋሉ

    • @እሙከወሎቦረና
      @እሙከወሎቦረና 5 лет назад

      ሊለኛዋ ሰይፉ

    • @Lena-bw6ml
      @Lena-bw6ml 5 лет назад

      ኧረክክክክክክክክ፣ስደት፣ከያዘአይለቅ

    • @tnshuash426
      @tnshuash426 5 лет назад

      @@batiyaenatwanafaki1919 እስኪ ሰብስክራብ አርጊኝ በቅንነት አርኒኝ

  • @buruktube
    @buruktube 5 лет назад +3

    እዮቤ እደግል በርታ የኛ ሆማሎን ናችን ነህ በርታልን happy for you Young fella

    • @Alemmam
      @Alemmam 5 лет назад

      ሰብስክራይብ አድርጉኝ ቤተሰብ እንሁን

  • @አማራነኛወሎየአማራነኛወሎ

    ዋዉዉዉዉዉ ይህ ልጀ አደግ ማሻአልህ
    ብያልሁ

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 лет назад +11

    እዮባ wow አምሮብሃል 😘😘
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏

    • @pubggamingethio4429
      @pubggamingethio4429 5 лет назад

      እዮብ እንዴት ነበር
      subscribe አድርጊኝ መተባበር ኢትዮጵያዊነት ነው
      ruclips.net/channel/UCLPeJhvtAjxe0H48aUaUJOg

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 5 лет назад +270

    እዬብን የምትወዱትና የምታደንቁት እስኪ እንዳታልፉኝ ስሞትላቹ 👍👍👍 ኝጩ

    • @Zአልወድቅባይታጋይ
      @Zአልወድቅባይታጋይ 5 лет назад +1

      አሯከመቼውአደገእድግተመደግብያለሁ

    • @Alemmam
      @Alemmam 5 лет назад +1

      ጎራ በሉ ቤተሰብ እንሁን ሰብስክራይብ አድርጉኝ

    • @pubggamingethio4429
      @pubggamingethio4429 5 лет назад +2

      እዮብ እንዴት ነበር
      subscribe አድርጊኝ መተባበር ኢትዮጵያዊነት ነው

    • @rehimaahmed
      @rehimaahmed 5 лет назад +2

      @@pubggamingethio4429 መጣሁልሽ ሰብስክራይብ

    • @selamethioselamethio3168
      @selamethioselamethio3168 4 года назад +1

      አግዚአብሔር ያስድግ የኔ ቂማም 🥰🥰🥰

  • @nigushilufabay798
    @nigushilufabay798 5 лет назад +4

    እዮባ አንተ ለኢትዮጵያ ብሎም ለዓለም ታዳጊ ወጣቶች ጥሩ ምሳሌ ነህና ፈጣሪ አብዝቶ ባርኮ ሁሌም ይከተልህ።

  • @AxumawitTube-f6c
    @AxumawitTube-f6c 5 лет назад +11

    ሰይፉሻ እንኳን ደስስ አለህ 3ተኛ ልጅህ እግዚአብሔር ይባርክልህ
    እዬብየ አድገሃል በጣም

  • @mihretyegaberallegibee6100
    @mihretyegaberallegibee6100 5 лет назад +45

    እዮብ ስወድክ አድናቂህ ነኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @abdiabduk3097
    @abdiabduk3097 5 лет назад +9

    የእዮባ አድናቂዎች እስቲ እንያቹ

  • @ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ

    ወይኔ እዮብ እድግ ብለክ ጎርምሰክ የለ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም አደንቅሀለሁ በተለይ የአራዳ ልጅ ፊልም ላይ

  • @haniharar735
    @haniharar735 5 лет назад +51

    😂😂😂😂እዬቤ ፈጣሪ ያሳፍግህ ከዚህ በላይ❤️❤️😁🥰💕😂😂

    • @belentubea7309
      @belentubea7309 5 лет назад

      ቤተሰብ እነሁን ማር ሰብስክራይብ አድርጊያለሁ አንቺም ግራ በይ ውዴ

    • @hasetigonderewa1374
      @hasetigonderewa1374 5 лет назад

      Wawu Des yilal eyobi e.r chemiro yasadighi

  • @Titay2348
    @Titay2348 5 лет назад +2

    ውይ እዮባዬ እድግ ብለሀል አሁንም እደግልን ትልቅ ደረጃ ድረስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @እቴቴእወድሻለውእናቴሙሉጤ

    እዮብ እንኳንደህናመጣክ'ሺአመትኑር
    _ሴፍሻ እንኳንለገንፎ ለመብላትአበቃክ
    _ጀለሶቼ እደሴፍሻ መበርታትአለባቹ።

  • @user-rh8qt3tt9i
    @user-rh8qt3tt9i 5 лет назад +1

    በጣም ይገርማል እዬብየ አድገሀል እግዚአብሔር ይመሥገን እድግ በል

  • @selamawittesfaye6687
    @selamawittesfaye6687 5 лет назад +5

    በሰው አገር ያላደግነው ስቶቻችን ነን አይ እዬብሻ ደስ ይላል በርታልን

  • @ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት

    መሸአላህ እንደት ነው ያደከው በቃ ትንሽ ልጠብቅና እንጋባ ትንሽ አደግ በል ድምፅህ እራሱ ጎሩሯል መሸአላህ

  • @ልዪኢትዮጵያ
    @ልዪኢትዮጵያ 5 лет назад +9

    ወይኔ አደገ በጣም ደስ ይላል እዮብ ፈገግታህ በዓይኔ ነው የሚመጣብኝ በጣም ነው የማደንቅህ ሰላምህ ይብዛልን

  • @isayaskibrom8965
    @isayaskibrom8965 5 лет назад +4

    ወየሁልህ በሚቀጥለው ኣመት (ሳዋ) ትወርዳለ ኣይዞህህ!!! መደመራችን ታድያ ለመቼ ነው!🇪🇷🇪🇷

  • @hawuletheru8366
    @hawuletheru8366 5 лет назад +4

    ሰይፍሽ እሥኪ የኢሣምን ትክክለኛ የ ፌሥ ሥሙን ጠይቅልን

  • @meklit717
    @meklit717 5 лет назад +1

    ኢዮብየ ስወደው ለወግ ለማርግ ያብቃህ አድግሃል አሁንም እድግ በል እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @zaynab669
    @zaynab669 5 лет назад +4

    ወይኔ ማሻአላህ እድግበል ለምሆኑ እኛሰደተኞች እንዳገራችን ልጆችእማናግገው ለምንድነው እንበላለን እንጠጣለንእኛስንሄድ ወንድሞቻችን ይጠፉናል

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 5 лет назад +38

    በርታ እዮብ ትልቅ ነገር እንጠብቃለን

  • @Rabia-lm7dq
    @Rabia-lm7dq 5 лет назад +4

    እዮቤ በጣም አድገብለሀል ማሻ አላህ 😘😘😘😘😘

  • @berahnugagabo1703
    @berahnugagabo1703 4 года назад

    ያምራል

  • @زهراء-ث4و5ق
    @زهراء-ث4و5ق 5 лет назад +5

    እዮብየ ስወድህ እኮ 👍👍👍👌👌ኑሩልን

  • @ሰአድነኝየውሎዋቀዋጭ-መ5ዀ

    የእዮብ አድናቂ ነኝ ዋውው በጣው ነው የምወደው የኔ ጩጨ እድግ በልልኝ አደኔ የምትወዱት like 😍😍

  • @workeyethiotube432
    @workeyethiotube432 5 лет назад +6

    በጣም ደስ ይላል ሰይፉሻ ሶስተኛ ሴት ልጁን በባለቤቱ ቬሮኒካ አማካኝነት አግኝትዋል።
    ፍሬ ያማረ ዘር እንዲበዛለት አባት ደስ ይለዋል ልጅ ሲወለድለት እንደኔ በሰይፉ ልጅ ደስ ያለው ሰብስክራይብ እና ላይክ ሳያደርግ እንዳያልፍ።

    • @tnshuash426
      @tnshuash426 5 лет назад +1

      እኔ አርጌሻለሁ አንቺም ጎራ በይ በኮመንት አርጌሀለሁ በይኝ እነዳደርግሽ

    • @workeyethiotube432
      @workeyethiotube432 5 лет назад +1

      ሰብ አድርጌሻለው አንችይም አድርጊኝ

    • @Alemmam
      @Alemmam 5 лет назад

      ጎራ በሉ ቤተሰብ እንሁን ሰብስክራይብ አድርጉኝ

    • @tnshuash426
      @tnshuash426 5 лет назад +1

      @@Alemmam እህት እኔ አርጌሻለሁ አንቺም አድርጌኝ በቅንነትአድርጌኝ ካላደረግሽ

  • @samsungdibba5093
    @samsungdibba5093 2 года назад

    እዮቤ አደክልን ወድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ ትምህርትህም ጥሩ ውጤት እደምታመጣ እርግጠኛ ነኝ በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋

  • @user-nb2vt5br2o
    @user-nb2vt5br2o 5 лет назад +30

    እዮቤ ኧረ ሰይፉ ጋር ቁመትህ እኩል ሊሆን ነው እደግ ተመንደግ የጥበብ ሰው በርታ

    • @tnshuash426
      @tnshuash426 5 лет назад

      ወደኛም መታቹህ አበረታቱኝ ወደቻናሌ ጎራበሉ ትወዱታላቹህ

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 5 лет назад

    እዮብዬ በጣም የምወድህ ውድ የኢትዮጵያ አንበሳ ነህ እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ይስጥህ እደግ ተመንደግ

  • @asemamewuademasu7401
    @asemamewuademasu7401 5 лет назад +11

    እዮብ
    ስውድክ እግዚአብሔር ያሳድግህ
    ፈልምህን በጎጎት እንጠብቃለን ውይ 16 አመት ሆነህ ይገርማል

  • @mnmnmnmn6682
    @mnmnmnmn6682 5 лет назад +3

    እኳን ደህና መጣህ ሰይፉዬ እዴ እዩብ በጣም አድናቂህ ነኝ ግን እኔ ምለው ምን ግዜ አደክ ይመቻችሁ ከአረብ ሀገር ፋጡማ ነኝ

  • @hghjhfhh6620
    @hghjhfhh6620 5 лет назад +23

    እዮቤ አደክ እኔ አረጀሁ ስታረጅም ልይህ እድሜ ይስጠንና

    • @amaamm6604
      @amaamm6604 5 лет назад +1

      ይሰጠን ይስጥሽ

  • @jaynata7301
    @jaynata7301 5 лет назад

    አይኔ ነው እዮባ ነው እንደዚህ የተንቀዋለለው ሰይፍሻን አሳጠረው ወይኔ የመጀመሪያ ቃለ መጠይቁላይ ምን እንደምታክል ነበር በጌታ አደክ አሁንም እድግ በል ተባረክ እዮባዬ

  • @notgood4589
    @notgood4589 5 лет назад +20

    ይሄ ልጅ አደገ ኅበዝ ነው ትወናው እግዚአብሔርይጠብቅህ

    • @pubggamingethio4429
      @pubggamingethio4429 5 лет назад

      እዮብ እንዴት ነበር
      subscribe አድርጊኝ መተባበር ኢትዮጵያዊነት ነው

  • @ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ
    @ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ 5 лет назад

    እየብይ ጎበዝ ልጂ በርታ ከዚህ በላይ የምትሰራ ልጂ ነህ አድናቂህ ነኝ

  • @ቅድስትእናቴንናፋቂ
    @ቅድስትእናቴንናፋቂ 5 лет назад +12

    እስኪ እዮባየን እዲኒ የሚወደው 😘😘😘 Like እዮባየ እድግ በል የኔ ምርጥ

  • @alipppsara8826
    @alipppsara8826 5 лет назад

    Dawite and sefula sewodachu eko dawitye 10 wuxeti yemaxale bareta yene jagena sewodike eko❤❤❤

  • @haymitubeme672
    @haymitubeme672 5 лет назад +3

    ዋውው እዮብ አደገ እንደት አባቱ ነው ማምረው ዋውው ምርጥ አማላይ ከሚባሉት ይገባል

    • @misgebelay4528
      @misgebelay4528 4 года назад

      ለውበት ትልቅ ቦታ አትሥጭ

  • @dawitmekonen8006
    @dawitmekonen8006 2 года назад

    ዴቭ ምርጥ ሰው ብርታለኝ በጣም ገዲም ተዋናይ የኢትዮጵያ

  • @ራህማሙሀመድ-ጐ7ቐ
    @ራህማሙሀመድ-ጐ7ቐ 5 лет назад +6

    እዩቤ ግባርህ ላይ የምትቆጥራትን ነገር ተዋት ያለድሜ ፊትህ ይጨማደዳል

  • @አስቴርየድንግልልጅ-ቈ7ዸ

    እዮብ በጣም ነው እማደንቅህ አደከ እግዛአብሔር የአሰብከውን ሁሉ ያሳካል

  • @ንግስቴታለፈ-ቐ5ኰ
    @ንግስቴታለፈ-ቐ5ኰ 5 лет назад +16

    እዮቤ የኔ ውድ ሥወድክ በቃ አደግህ 26 ፊልም ጎበዝ በርታልን

    • @MimiMimi-eb4lv
      @MimiMimi-eb4lv 5 лет назад

      eyopa best Ethiopian young actor god bless u

    • @pubggamingethio4429
      @pubggamingethio4429 5 лет назад

      እዮብ እንዴት ነበር
      subscribe አድርጊኝ መተባበር ኢትዮጵያዊነት ነው

    • @bsukevsyune2425
      @bsukevsyune2425 5 лет назад

      @@MimiMimi-eb4lv qe3tqc

  • @mimilema2816
    @mimilema2816 5 лет назад

    ወይኔ እዮብዬ እግዚአብሔር ያሣድግህ እንዴት ደሥ ይላል😍😍😍

  • @EthioFikir
    @EthioFikir 5 лет назад +4

    እዬብዬ የኔ ፈልፈላ አንተን ነበር አሳድጎ ማግባት ግን ሸቃላ መሆኔ ከፍ😢😢😢
    እስኪ እንደኔ ሸቃላ የሆናቹ ሰብስክራይብ እንደራረግ እና ቻናላችንን አሳድገን ጠላት ይፈር

  • @abebetube1172
    @abebetube1172 5 лет назад

    እዮብ የዛሬ ስድስት አመት ሰይፋ ታቅፌ እንደ ህፃን ነው ቃለ መጠይቅ ማደርግልህ እያለ ሲቀልድህ እንዲህ አደግህ

  • @woloyenegyawmwoldyayenatoa3754
    @woloyenegyawmwoldyayenatoa3754 5 лет назад +19

    የኔ ቆንጆ አደገልኝ አገባዋለሁ እያንዳድሽ አይንሽኗ አንሽ ከእዮቢ❤️❤️❤️❤️😜😜ውድድ እኮ💕

  • @Wubit234
    @Wubit234 5 лет назад +2

    እዮቤ እያየንህ አደክ አሁንም እደግ
    ስወድህ ምርጤ 👌💗

  • @genetkonjo5074
    @genetkonjo5074 5 лет назад +5

    እስቲ እዮብን እንደ እኔ የሚወደው ሠው ካለ Like. ግጩኝ. የኔ ማር ኡፉፉፉፉፉፉ. እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እድግ በልልልልልል

  • @marymsaed1198
    @marymsaed1198 5 лет назад

    እዮቤ እደግ ብለሀል ፍጣሪ ይጠብቅህ ደግሞ በአንተ እድሜ ወንደም አለኝ ቆርጥ አንተን ይመሰላል እንድ እደምውድህ ታስታውሣለህ በሰይፉ ፕሮግራም ቀረበህ ሰታድግ ምን መሆን ትፈልጋለህ ስትባል ምን እንዳልክ ታውቃለህ ሰለዝህ ቃልህን ጠብቅ አንተንም እሱ ፍጣር ይጠብቅህ ወንድሜን መሣይ አሚን በል የእህት ምርቃት ይደርሳል እሽ::

  • @ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ
    @ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ 5 лет назад +34

    የእዮባ አድናቂ እስኪ በlike ልቁጠራችሁ👍

  • @DawitB-d3i
    @DawitB-d3i 10 месяцев назад +1

  • @shoma8844
    @shoma8844 5 лет назад +4

    እዮብ ስወክህ😍😍😍😍

  • @knsnnbsbb1673
    @knsnnbsbb1673 5 лет назад

    ውይ እዩቤ የኔ ማር እድግ በል ትወና እዴት እደሚያምርብህ አዎ ሰይፍዬ የዛኔውን ኢተርፊ እኔም አይቼዋለው ልክ ነህ ቶሎ አድጏል እመቤቴ ትጠብቀው ላተም ሰላምህን እመኛለው

  • @eyoueyoumymy8950
    @eyoueyoumymy8950 5 лет назад +7

    Omg you coming big but i want see like before bcoz you so smart

  • @awadabdulrhman5660
    @awadabdulrhman5660 4 года назад +1

    Eyob....ur great actor i love u so much ....keep it up

  • @teztawortawu681
    @teztawortawu681 5 лет назад +5

    ወይ እዮብዬ በመዳም ኩሽና ሁኜ ከትኩቸ በኮሜት የምከታተልህ ልጅ እዲህ አድገህ ተመድገህ ከለዉጥ ጋር መጣህ እኔ ከዛችዉ ኩሽናዬ ለዉጥ የለም ወይም አገሬ አልገባሁም 😢አምላኬ ታሪኬን ቀይረዉ 🙏soእዬብዬ እድግ በል ማር

  • @kedesetmohamad7903
    @kedesetmohamad7903 5 лет назад

    እዮብየ አድገሀል ዋው እግዝአብሔረ ተክፉ ሁሉ ይጠብቅህ 💌💌💌💌❤❤❤🌷🌷🌷💝💝💝💝

  • @BABR7826
    @BABR7826 5 лет назад +8

    እዬብዬ ምርጤ አደክ ትምህርትህን ወጥረህ ተማር የተማረና የበላ ወድቆ አይወድቅም

  • @makimaki1677
    @makimaki1677 5 лет назад

    እዪባ ፈጣሪ የወጣትነትህ ዘመን ይባርክልህ

  • @semiraibrahim1650
    @semiraibrahim1650 5 лет назад +11

    Is growing up fast wow god bless him 🙏😍

  • @rozalamugesh9655
    @rozalamugesh9655 5 лет назад +2

    አቤት እዬባ በጣም አድገሃል ወይኔ ድምፅህን ስሰማ ነዉ አተን መሆንህን ያረጋገጥኩ እሯ 😉

  • @shalomethioisrael4515
    @shalomethioisrael4515 5 лет назад +5

    Waw tilke sew honk ahunm kezeh bely edege bel❤️❤️❤️

  • @Samsung-dw9bk
    @Samsung-dw9bk 2 года назад +2

    እዬብ ወይ ደስ የምትል ልጂ ነህ ፈጣሪ ይጨምርልህ

  • @jemilaahmed8662
    @jemilaahmed8662 5 лет назад +6

    Seifsha you are amazing! You surprise us every time! thank you! 😂👌👍❤

  • @malletmalletmahihabeshawit3459
    @malletmalletmahihabeshawit3459 5 лет назад

    Seyfuye kante yebelete weregna agegneh ene gn ante bicha weregna meslehegn neber ena ymechachu eyobiye berta edmehn bemlu fetari ybarklih❤❤❤❤

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 5 лет назад +7

    OMG !እዮባ አድገህ የለም እንዴ በል አንተ ሰፊ ጠብቅ ቆሜ እቀራለሁ በዬ ፈርቼ ነበር ደርሰህብኛል😌🤗❤

  • @HanaEthiopiaHanaEthiopia
    @HanaEthiopiaHanaEthiopia 5 лет назад

    እግዚአብሔር ያሳድግ እዮብዬ